Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሼፍ ሔኖክ ምርጥ ዳኛ ነበርክ አሁንም ምርጥ ፕሮግራም መሪ በርታልን👏👏
ወይንሸት ፈገግታዋ ሲያምር የኔናት😊❤❤
በጣም በጉጉት የምጠብቀው የምርጡ ገበታ ፕሮግራም እጅግ በጣም አስጠሊታ ሆኑዋል ቀዝቃዛ እና አዝናኝነቱ ቀንሶ በጣም ወርዱል ጭራሽ ከዚህ በላይ እንዳይወርድ ማስተካከያ ይፈልጋል ለምሳሌ ዛሬ ተወዳዳሪዎቹ መጥፎ አልነበሩም በኔ አመለካከት ቢላዋ የሚያሸልም አይደለም
በዛሬዉ ዳኝነት ላይ ትክክለኛ ፍርድ አላየሁም መድሎ አለ በስአቱ ባለመጨረሷ ብቻ ልትሸነፍ የሚችለዋን ልጂ ጭራሺ ቢላ ተሸላሚ አደረጓት😮😮😮😮
በጣም ሀይለኛ ፉክክር ያለበት ውድድር ነበር ::እንዳይሁትም ይቤት እመቤቶቹ እንደሼፍ ጥንቅቅ ብለው መስራታቸው እኔንም ያስደነቀኝ ነገር ነው ::በውጤቱም ተደስቻለሁ ::
በጣም በጣም ተሳስታችሗል እቤታችን ተቀምጠን ሁሉ ወይንሸት ታሸንፋለች ብለን ነበር ልትክሷት ይገባል ትክክል አይደለም ተጭበርብሯል
እውነት ነው
በጣም የእውነተኛ ዳኞች Ethiopia እንናተ ብቻ ነበራችሁ ዛሬ ደስ አላለኝም አይመሰለኝም
ሸፍ ሄኖክ ምርጥ ሰው በጣም አሪፍ ነው በርታ❤❤❤❤
ebs እወዳቹዋለሁ እከታተላቹዋለሁም ምርጡም ገበታም እደዛው እና በዚ ሰሞ በቀረበው ምርጡ ገበታ ውጤቱ ደስ አላለኝም ወይንሸት ማሸነፍ ነበረባት
ለካስ የዚህ ፕሮግራም ግርማ ሞገሱ ሼፍ ዚ ነበር ሼፍ ሄኖክ እባክህ ወደ ዳኝነቱ ተመለስ
ሼፍ ዚ እረ እባክህ የት ነው ያለህው ምርጡ ገበታ በጣም ቀዘቀዘ😢
ዳኞች በጣም ነው የማደንቃቹ የማከከብራቹ ❤ ግን በዛረው ውጤት ወይንሸት የበለጠ ሰርታለች ብዬ አሰባለሁ ስሟን ስለዘነጋሁት ይቅርታ አሸናፊዋን ማለቴ ነው እሷ እራሷ ማሸነፏን አላመነችም እና ደግሞ ማሽ ፓታቶው በጣምቀጭን እና ምንም የተለየ ግብአት አልጨመረችበትም እናም በውጤቱ ቅሬታ አለኝ አመሰግናለሁ
ሼፍ ዚ ይመለስ የምትሉ 🖐
እኔ🖐️
አው ይመለስልን 🖐
ሼፍ ዚ የት ሄደ ፕሮግራሙ እሱ ሲኖር ድምቅ ይላል
በጣም ደሰ ይላል ሁሌም እናት አባት ሲያሸንፍ ግን ሰሜትዋን ሰረዳ ሰላጠፋችው ይቅርታ ሰለጠየቀች በጣም ያደነኩዋት በተለይ በቤተሰብ እናት አባት የተረገመ ልጅ ምንም አይቀናውምም ጀነትን አያገኝውምም ሰለዚህ በቤተሰቤ በምንም አይነት አልደራደርም የፈለገ ነገር ቢኖር በተለይ እናቱን አባቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ ቤተሰቡን የጠላ ከአላህ ጋር ይጣላል በኢወት እያሉ ይቅርታ ጠይቂ በመጀመሪያ እናት አባት ቀጥሎ ትዳር ልጅ ግን በእናት አባቴ ቢሸኑብኝም በነሱ አልደራደርም የፈለገ ቢቀር ለኔ ብለው ሰንት መሰዋት የከፈሉ ሁፍ እንኳን አይባሉም ቢከፈል ቢከፈል የነሱን ወለታ ከፍለን አንጨርሰም በቶሎ ታረቂ በጣም ይሰማል ሰሜትሸን አይቼ ከአመለጡን ያቃጥላል ሰለእናት አባት በአደባባይ ቢያጠፍም አይነገርም ለናትና አባት ትልቅ ክብር አለኝ ያለነሱ ቤተሰብ እመኝኝ ምንም ነገር ባዶ ነው ትዳርም አይበረክትም ሁሉ ነገር በመጨረሻም ጀግና ነሸ በርቺ
እውነት ነው እኔም እዳችነኝ ቤተሰቤን ከምንም እናከማንም በላይ ናቸውለእኔ❤❤❤💛💛💛💚💚💚
ምርጥ ነው EBS ቀEBSቀጥሉበት ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉😊
ወይንሸት ታሸንፋለች ብዬ ነበር
ፕሮግራሙ እንደበፊቱ አይደለም የቀዘቀዘ ነው
የዛሬው ሁለቱም አሸናፊ መሆን ነበረባቸው እራሷ ማሸነፏን እስክትጠራጠር ድረስ በጣም ደንግጠናል ውቱ ልክ አይደለም 😢
I miss chef Z please bring him back
ይገባታልሰብለግንሸፍዚየትነዉለምንአትናገሩም
ቃላቱ ተነጣጥለው ይፃፍ፦
ዕድመን ጥዕናንን ይሃብካ ሓው ኣክሊሉ ጽቡቅ መደብ እዩ ዝሰምዓካ እንተረኪብካስ ---ካልእ ኣብቅድሚ ሰብ ዘናአአሳ -ዝሕስዋ -መንገዲ እናከዱ ገዲፍዎ ዝከይድ "ንሳ -ኣቲ -ንዓአ" ዝብላ (ብሽማ ዘይጽውዓ) ወዘተ 🌷🌷🌷💯
Where did Chef Z go?He was very entertaining.
EBS where is chef 👨🍳 Z we miss him
ያለ ሼፍ ዚ አይደምቅም
የዛሬው ውጤት በስህተት ሁሉ ነው የመሰለኝ ውጤቱ ከዳኞቹ በለጬ ሳይሆን ካየሁትና ከሰጡት ውጤት አንፃር ውጤቱ የወይንሸት ነበር
ውጠቱ fair አይደለም የሆነ ነገር ያለ ይመስላል :: meatball ላይ የተንጠባጠበ ይመስላል ብሎ ቢላዋ መሸለሙ ግራ ያጋባል::
ሼፉ z የትሄደ
😢አባይ ቲቪ ለይ የራሱን program ሊጀምር ነው
ውጤቱን ስናይ ደንግጠናል የምር በተሻለ ሁኔታ እንደሰራች እና ሌሎች ግብዓቶችን እንደተጠቀመች ነበር ማየት የቻልነው ለኔ ወይንሸት 1ኛ ነች ሰብለ ከሰዓት ጋር ተያይዞ ይመስለኛል አልጨረሰችውም ወይም የወይንሸትን ያክል አልሰራችውም ውጤቱ አሳዛኝ ነበር
ሰላም ኢቢኤሶች የምርጡ ገበታ ዳኝነት እንደዛሬው ፍርደ ገምድል ሆኖ አላየሁትም ከዛም ብሶ ቢላዋ መሸለማችሁ በሁለቱ ተወዳዳሪዎች መካከል በጣም የተጋነነ እና የተለየ አስተያየት ባልሰጣችሁበት ሁኔታ ሚትቦል የሰራችው ተወዳዳሪ ላይ ሼፍ ፍሰሀ የሰጣትን አስተያየት እንደሰማንው ከሆነ ማሽ ፖቴቶ በደንብ አልተቀመመም በስህተት ያደረግሽው ይመስላል እያለ እየሰማን እያየን በራዲዮ እምንሰማው አደረጋችሁት እንዴ😂 የቀዘቀዘውን ፕሮግራም ለማሞቅ አሸናፊነትዋ አጠራጣሪ ለሆነች ልጅ ቢላዋ መሸለም ሙስና ያለበት ይመስላል
የምናከብራችሁ ሼፎች የዛሬው ዳኝነት በግሌ አልተመቸኝም ትንሽ መድሎ ያለበት ይመስላል እንደእናንተ ባይሆንም ሁሉም በእየቤቱ ይዳኛል ብዬ አስባለሁ
እረ እባካችሁ የምንወደዉን ፕሮግራም እንድንጠላው አታድርጉን ወይ ሼፍ ዚን መልሱልን ወይ ዘና የሚያደርግ ሆስት አምጡልን ዜና አስመሰላችሁት እኮ
በጣም ነበር የሚአጠራጥርት እውነት እንችላለን❤❤
ውጤቱን ስናይ ደንግጠናል ወይንሸት የተሻለች ነበረች
ጥሩ ነው ግን ቢላው ምናለ ከቨር ቢኖረው
ምርጡ ገበታ ዋውውው
ሸፍ ዚ ቤቱን ጭር አደረገዉ please መልሱት
ሼፍ ዚ አባይ ቲቪ የራሱን ፕሮግራም ሊጀምር ማስታወቂያ ተለቋል።
ጎበዞች ናቸው
ቤለዋ እወስዳለሁ ስትል በ1 ዙር ተሰናበተች
ሽፈ ዚ የት ነው
ሼፍ ፍስሃ በንፅህና ያለዉ አቋም ዋዉ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
በጣም በጣም ሁሌም በአቋሙ የፀና ነው
Yezarew dagnenet tekekil aydelem weynshet yeteshale sereta nebere 😊
Yeah thats true
አደኛነኝ ላይክ 😂❤❤❤
የዛሬው ዳኝነት ፌር አደለም
ውጤቱ በጣም አናዶኛል
ዋውውውውው❤❤❤❤😮
ተረጋግተህ ሰዓተናገርሰውአታሸብር
Weynisheti yigebati nbri yalminim medenageti nbri yeserachiwu
የማዳም ቅመሞች ምንያቅተናል እኛስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለመወዳደር
እናተማ ወሬ ትችላላችሁ ሌላ ምን
Ena melacew endat manzegab yechalal selke yalaew saw yengara
አረ የምር ዛሬ ኢ ፍትሀዊ ነው ዛሬ
Yetechberbere astayet new eunet
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@አዝመራተፈሪ hvjk
🎉🎉🎉
The decision is biased please don't repeating for the next time.
እር ወይንሽት ነበርች እንዴ ስንት ፊል አርጋለች ስቡለ
❤❤❤❤❤
Sink የሌለው ኩሽና 👎🏽
ፍሮር አይደለም ዳኛች
ምግብ ማብሰል የጋዳ ስራ ምንም አሎድም እውነት
wow
❤❤🎉
እንዴት
ሰብለ ሞዴል ብትሆኝ ይሻልሻል።
@BerukAsefa-et8li1 hour agoእረ እባካችሁ የምንወደዉን ፕሮግራም እንድንጠላው አታድርጉን ወይ ሼፍ ዚን መልሱልን

Where did Chef Z go?
He was very entertaining.

ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@አዝመራተፈሪ hvjk
🎉🎉🎉
The decision is biased please don't repeating for the next time.
እር ወይንሽት ነበርች እንዴ ስንት ፊል አርጋለች ስቡለ
❤❤❤❤❤
Sink የሌለው ኩሽና 👎🏽
ፍሮር አይደለም ዳኛች
ምግብ ማብሰል የጋዳ ስራ ምንም አሎድም እውነት
wow
❤❤🎉
እንዴት
ሰብለ ሞዴል ብትሆኝ ይሻልሻል።
@BerukAsefa-et8li
1 hour ago
እረ እባካችሁ የምንወደዉን ፕሮግራም እንድንጠላው አታድርጉን ወይ ሼፍ ዚን መልሱልን
ውጤቱን ስናይ ደንግጠናል ወይንሸት የተሻለች ነበረች