በአሰፋው መሸሻ ሞት ምክኒያት ከህፃናት እሰከ አዋቂ ምን አሉ ምንሰ ተፈጠረ ።ጉድ ነው ዘንድሮ አዝኛለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

КОМЕНТАРІ • 267

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 8 місяців тому +26

    ለልጅ ያለው ፍቅር ልጅ ላባቱ ያለው ፍቅር ሲስቀና አላህ ያፆናህ😢😢😢

  • @dvdhdhsge8980
    @dvdhdhsge8980 8 місяців тому +7

    ለልጁም ለቤተሰቦችም ለወዳጂ ዘመዶቹም አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @NezeretBereket
    @NezeretBereket 8 місяців тому +8

    በጣም ያማል መቸም ድግ ስው አይኖርም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለሉጁ ለቤተስቡ ለኢትዮጰያ ህዝብ በሙሉ መጽናናትን ይመኛልለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢😢

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 8 місяців тому

    አይዞ ጃፒዪ አባት ለሌለው ጽኑ ተሟጋች
    እግዛብሄር አለ ስለ አንተ አደግዛብሄር
    ከአስፍዪ ተረክቦታል አንተ ብቻ በርታ
    እግዛብሄር ያጽናህ ኢቢኤሶችም እግዛብሄር
    ያጽናችሁ በርቱ

  • @ኢልሀምሁሴን
    @ኢልሀምሁሴን 8 місяців тому +5

    ግን በቃ እውነት ነው ማለት ነው አላህ ለልጁም ለእናቱም 😢😢😢😢 ለቤተሰቡም ለመላው ወዳጆቹ አላህ ይሶብራቸው😭😭😭😭😭😭ብቻ ከባድ ነው እዱንያ እድህ ነች😭😭😭😭😭😭😭

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 8 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 8 місяців тому +1

    ክብር ለአባቶች በሂወት እያሉ እንታዘዛቸው

  • @mlove4025
    @mlove4025 8 місяців тому +1

    በጣም አዝናለሁ አስፍቲ የኔ የዋህ ጥሩ ሰወች እረጂም እድሜ የላቸውም 😢😢😢😢😢

  • @HaJc-in1yb
    @HaJc-in1yb 8 місяців тому

    አስፍየ የኛ የዋህ ሁሌም በልባችን ነክ ልጅክንም አላህ መፅናናትን ይስጠው ከባድ ነው ብቻ ድነህ ትመጣለክ ብለን በጣም ጓጉተን ነበር

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 8 місяців тому +5

    ሠላም ሠላም አብርሽ ወንድምዬው እኳን ደህና መጣህ ኡፍ ጃፒጥናቱን ይስጥህ😢😢😢😢😢😢😢አስፊቲ ነብስህን ይማርው😢😢😢😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 8 місяців тому +8

    አስፊቲ በትልቁም በትንሹም ልብ የምትኖር 😭😭😭

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 8 місяців тому +2

    አስፊት የምር ማመን እያቃተኝ ነዉ 😭😭😭😭😭💔💔💔 ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወዳች ዘመዶችህም መፅናናቱን ይስጣቸዉ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 8 місяців тому +5

    ከሁሉም ቤቴ ለቅሶ ነዉ የአሰፋዉ ነገር ልብ ይሰብራል ለካ ጥሩ ሰዉ መሆን እንዲህ የሰዎችን ልብ ይሰብራል

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 8 місяців тому

    መቅዲና ሉላየ ይች ቀን ሑሌም ታቃጭልባችሖለች ደስ የሚል ማስታወሻ አይ አስፍየ ይሕ ሑሉ የስው መውደድ የስጠውን ፈጣሪ እሱ ይቀበልሕ ወንድሜ ትመለሳለሕ ብየ ነበር በተስፋ የጠበኩት እልሖነም ነብስሕ በስላም ትረፍ

  • @dibootube816
    @dibootube816 8 місяців тому +4

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነብሱን ይማር ከባድ ነው ጥሩ ስው አይበርክት😥😥

  • @ሉሉነኚወሎየዋ
    @ሉሉነኚወሎየዋ 8 місяців тому

    እኔ አላመኩም እስካሁን ደግሰው ነበር የአላህ. አላህይዘንለት አይባል ነገሪ ብቻ ለሁሉም ወዳጆቹና ቤተሰቦቹ መፂናናት ይወፍቃቸው. ከባድነው. አላህ ኻትማችንንያሳምሪልን

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 8 місяців тому +1

    ሀቂቃ ድንጋጤየ አሁን ድረሥ አለቀቀኝም ወላሂ የቲም መሆንን ሥለኖርኩት ቤተሠብን ማጣት ከባድ ነው እሡሥ ወደማይቀረው ወደእውነተኛ ቤቱ ሄደ ልጁ ነው በጣም የሚያሣዝን ብቻ መፅናናትን እመኝለታለሁ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 8 місяців тому

    የኔ ትሁት የኔ የዋህ የሁሉ አባት በቃ ሁሉ ግዜ መልካም ሥራህ ሁሉ ግዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ነህ አሰፍውዬ ነፍሰህ በስላም በገነት ለዘላለም ትኑረ!!!!አባታችን!!😭🙏❤️

  • @atalaatala5419
    @atalaatala5419 8 місяців тому +5

    ያማል ደናሰው አይሰነብትም ነፍሱን ባፀደገነት ያሳርፈው የዋህ አዛኝ የድሆች አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SARATubeqn5ws
    @SARATubeqn5ws 8 місяців тому +2

    እንድህ መልካምነትህ አደ በዛ ግን ሣሠልም መሞትህ ነዉ የማያፅናናን

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 8 місяців тому

    የአስፊቲ የኔ አባት 😭😭 አነሸጀት ይበላል እውነቱን ነው አባቱ እንኳን ለልጁ ለማንም የሚሆን ሰው ነው.

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 8 місяців тому +5

    እሚገርም እኛም በመዳብ ቤት አልቅሰናል ልጆችም አይ መልካምነቱ

  • @Hanantube847
    @Hanantube847 8 місяців тому

    አባት እኮ መከታ ነው ጃቢዬ ፈጣሪ ያበርታክ ፀልዬ 😢😢😢 አስፊቲ ለኛም አባት አጫዋች ነበረ በርታ ወንድሜ ሞት ሁሉም ቀማሽ ነው ለማንም አይቀርም የኔ ወንድም አሁን አሁን ደሞ ታሞ መሞት መታደልም በስርአት መቀበር መታደል ነው 😢😢

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 8 місяців тому +4

    በስደት ያለን እንደማመር ጋይስ እርስ በርስ እንደግ ለሟችም ቤተሰብ መፅናናትን ይስጠን😢😢😢

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 8 місяців тому

    አላህ ካንተ ጋር ይሁን በርታ ህይወት ይቀጥላል እራስህን አበርታ አይዞህ 😢😢😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ሆይ የአባታችንን ነብስ ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ ማርልን

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 8 місяців тому

    😭አስፍሽ ምርጥ ሰው፣ አዛኝ ፣ እሩሩህ ፣ መልካም ሰው ነበር እግዚአብሔር ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑረው ነብስ ይማር!!!😭 በጣም በሚያሳዝን ውኔታ ልጁ ከሚዲያ ላይ ነው የሰማው የተባለ ነው በነገራችን ለመጀመርያ ጊዜ አስፈው መሞቱን ዮኒ መጋኛ ነበረ የተናገረው በጣም ነው ልብ የምሳብራው

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 8 місяців тому +1

    አስፊት በማረፍህ በጣም አዝኛለሁ ነፍሥ በአብርሀም በያይቀብ በይሳቅ ምሀል ያሳርፍልን እደዚህ በህዝብ ልብ መግባትህ ደግሞ ደሥብሎኛል በድጋሚ ነፍሥ ይማር የኔ የዋህ😭😭😭

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 8 місяців тому +6

    አሰፊቲዬ ነፈሰህን ይማርዉ ያማል ጃፐ ወንድማችን መፀናናቱን ይሰጥህ😢😢😢

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 8 місяців тому

    ነፍስህ በሰላም ትረፊ አስፍዬ እኔስ ማመን አቅቶኛል ግን ተመለሰህ ምትመጣ እየመሰለኝ ነው

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 8 місяців тому +1

    አስፍዬ, ሁሌም በልባቸን ትኖራለክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 8 місяців тому

    😢😢😢💔💔💔ጥንካሬው ይገርማል በ1 ቀን ሚስቱንም አባቱንም አጥቶ እራሱም ጠንካራ አባት ነበር አፈሩን ያቅልልህ አስፊቲ 😢😢😢

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 8 місяців тому +1

    ሁለችንም እንጓዘተልን ነበራ ቢታችን እኒደለን እየደድሽ ለነፈስሽ ፊሪ ለጥየቅሽ መልስ አዘገጅ ቢያስ ያለይሽ አተዉሪ በመይመለከተሽ አትግቢ ምለስሽ እጅሽ እቅርሽ አይኖችሽ ቢልትሽ ጠቢቅ እየደደችን እንሞተልን ካፊሪ መምምጠት ወሰኝ አይደለማ እምጅ ሚትለቁ ሙስልሞቹ እታቅለህ የኦክት🌹ዱኒያ እድነች አዱ ስሙቱ ወደረሰችን እንፈትሽ ምን የሰረዉ ነዉ ቢለሽ አስቢ ጥየቅ እደለ እወቅ

    • @hibaadam19
      @hibaadam19 8 місяців тому

      What the hell you righting 😮😮😮

  • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
    @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 8 місяців тому +1

    የ ኢቢ ኤስ ድምቀት😢መቼ ይመለሳል እያልን ስንጠብቀው😢በሐገራችንም በሰው ሐገርም ሞት በዛ አይ ዱኒያ😢😢

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 8 місяців тому +1

    ማሳጅ ቤት እሚባለው ጥሩ አይደለም ልበል ያኔ ሲያንቋቁት ነው ከዛ በዋላ የባሰበት😢 እውነት በጣል ልቤ አዘነ😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 місяців тому

    አብርሽ የስፈሪ ልጅ ! ምነው ህልም በሆነ ብዬ ከልቤ ተመኘሁ ! እስቲ መሆን ካቃተን እንሞክር መልካምነትን ... እመቤቴን እጅግ በጣም ከፋኝ ! ምን አለ ህልም ህልም በ ሆነ አልኩኝ
    አስፍሽ መሽሻ ነፍስህ በ ስላም ትረፍ 🥲🥲🥲
    ነፍስህ በ አፅደገነት @ ከደጋጎች ጎን ያሳርፍህ አስፍሽ ትለያለህ
    ፅሎቴ አፈር በላ አይ ወይኔኔኔኔኔ 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲💔💔💔💔💔💔

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 8 місяців тому

    አስፋው መልካም አባት በጣም ያሳዝናል ነፍሱን ይማር ለቤተሰቦቹ ለወዳጆቹ ፣ለልጁ መጽናናት እንመኛለን😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 8 місяців тому

    በጣም ያማል አስፊቲ ነብስህን በገነት ያኑራት ፈጣሪ😭😭😭😭

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 8 місяців тому +6

    በቃ እች ምድር ለጥሩ ሰዎች አቶንም በትለይ ኢትዮያ የምትባል አገር ጥሩ ሰው አይበርክትላትም በቃ አስፊቲ ሞት የሁሉም ኢትዮጵያ ልብ ሰብርዋል ከትንሽ እስከ ትልቅ እች አለም እድህ ናት

  • @seadi5
    @seadi5 8 місяців тому +1

    ወላሂበጣምነውያዘነው😭😭😭😭
    መሽምኢትዮጲያጥሩሰውአይኖርባትም
    ስንት እሚሞትእያለ/አስፊቲንሞትሀገሪቱንለሚያባሏትባረገውምንአለበት

  • @ghh5860
    @ghh5860 8 місяців тому

    የኔ አባት ማመን አቃተኝኮ ትናት እና ዛሬ ልቤ ስብር ብሏል እፍፍፍፍፍፍ የኔ የዋህ አስፍዬ💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @asytube7338
    @asytube7338 8 місяців тому +4

    አንደኛ ነኝ አብርሸ እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው😢😢😢😢😢

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 8 місяців тому

      😭😢😭😢😭😢😭😢😭💚💛❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 8 місяців тому

      😭😭😭😭😭

  • @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
    @ነጃትነኝ-ዠ3ሠ 8 місяців тому

    አላህ ብርታቱን ይስጥክ ፓብየ ወላሂ እኔም አልቻልኩም እንኳን ልጁ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 8 місяців тому +4

    በምድር ላይ መልካም ሰው አይቆይም 😢😢

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 8 місяців тому

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፃናህ 😢😢 ልጁ ግን ሰው ያስፈልገዋል የዋህ ነው እደ አባቱ ኢቤሶቹም ከጎኑ ሁኑ ጠካራ አይዞህ ባይ ሰው ያስፈልገዋል ??

  • @ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ
    @ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ 8 місяців тому

    እግዚአብሔርን እንዳሁኑ ከፍቶኝ አላቅም ብቻ አላቅም በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ይድናል ብዬ ነበር ነፍሱ በሰላም ትረፍልን💔💔💔😥😥😥😥🖤🖤🖤🖤

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 8 місяців тому

    አይይይይ ይች አለም ከቱነች ውስጤ ተሰብሯል በኡነት አይይ አስፊቲየ አባቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ 8 місяців тому

    እውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር ነብስ ይማር ለልጁ መጺናናትን ይላክለት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 8 місяців тому +1

    አስፋው ሚስኪን አሳዘነኝ የአባት ሞት ከባድ ነው 😢 የቀመሠው ያቀዋል ሁሌም ከሆድ አይወጣም 😢

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃምቢቸናልጅ 8 місяців тому

    አስፊቲ 😢😢💔💔 በጣም አዝኛለሁ አስፊ ትመለሳለክ ብየ ስጠብቅ ነበር ምነው አባ ሰው ከቱ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 8 місяців тому

    ያሣዝናል ፈጣረ የፈቀደው ነው የሚሆነውና አባታቺን ነፈሰ ይማረ ደግ ሠው አይቆይም

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 8 місяців тому

    ውይ እኔስ ስለአስፍሽ ባስብኩ በስማው ቁጥር አልቻልኩም ልጁስ ምን ሆኖ ይሆን እላለው ብቻ ስብሩን ማስቻሉን ይስጠው ያማል 😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @meditube9150
    @meditube9150 8 місяців тому

    ኡፍፍ እኔኮ አባትም እናትም የለኝም አይዞህልኝ ህመሙን አቀዋለሁ😢😢

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 8 місяців тому

    Asfye yene geta comic keldegna neber hule yaskegne neber zare aslkesegne ya chewata sakitanetu keldu yewahnet hulu abrot hede Asfye neber tebale yasazenal yebagne lenatu yelej mot kebad new lenatu leleju japi fetari mesnanaten yestachew ene bebekule kezih behuala Asfesh belelebet ehuden be ebsn alayem Rip😊😊😊

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 8 місяців тому

    😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ነፍስ ይማር ቤተሰቦቹ ና የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ያፃናቾ😢😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 місяців тому

    አሥፊቲ እንደወጣ ቀረብን ይመለሣል ወደ ሥራውን ብለን ሥንጠባበቅ ሞትነጠቀን የቤተሠቡና የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናት ተመኘሁ😢😢😢😢😢😢

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 8 місяців тому +1

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ አባት

  • @ማኪባሚሚዲያmakbame
    @ማኪባሚሚዲያmakbame 8 місяців тому +3

    ነበረ ይማር ልጅ በጣም ያሳዝናል

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 8 місяців тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጣቸው 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ

  • @HelenBeshu
    @HelenBeshu 8 місяців тому +1

    Nebse yemari asfiti😢😢😢

  • @alamfatima2051
    @alamfatima2051 8 місяців тому

    የአብርሽን ስልክ የምታቁ ተባበሩኝ በማሪያም

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 8 місяців тому +1

    ነብሱን በገነት ያኑር ነፍስ ይማራ እህ

  • @merabakla5776
    @merabakla5776 8 місяців тому +1

    መመን አቅቶኛል ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ከበዲ ነው አሲፉት ነቢሰህ ይመር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EeEe-xy1mr
    @EeEe-xy1mr 8 місяців тому

    አባት እኮ መመኪነው
    አባት መደበቂነው
    አባት እኮ ኮራትነው
    አባት እስካለ ሁሉም ወዳጂነው
    አባት ከለለግን ሁሉም የለም 5:36

  • @MelliMelli-v7m
    @MelliMelli-v7m 8 місяців тому +1

    Nabs yimar asifye baxami azninal 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 8 місяців тому

    ውሸትነው አስፊቲ አልሞተም አለ የሚል አንድ ሚድያ ልጣ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስህ በሰላም ትርፍ አፈሩን ገለባ ያድርግልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 8 місяців тому +1

    እውነተኛ አቤት ለልጁ ያለው ቦታ 😢😢😢😢
    ኡፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ነጂባአወል
    @ነጂባአወል 8 місяців тому

    አላህ መፅናናት ይሰጣቹ😢😢እንዴት እዳሳዘነኝ

  • @zeritutube
    @zeritutube 8 місяців тому

    አስፊቲ የኔ የዋህ ነብስ ይማር😢

  • @SsssSf-t4q
    @SsssSf-t4q 8 місяців тому +1

    በጣምያማል

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 8 місяців тому +1

    ነፋስ ይማር በውነቱ ማመን አልቻልኩም😢😢😢

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 8 місяців тому +2

    ኡፍ ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Itub189
    @Itub189 8 місяців тому +1

    Uuuuuuuuuffffffff bexam azenalew yene abat 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wedwed9036
    @wedwed9036 8 місяців тому

    እንደ ደግነትህ ነብስህ በደጋጎቹ መሀል ትረፍ 😭😭😭😭

  • @zaharazaharaetyo3221
    @zaharazaharaetyo3221 8 місяців тому

    አብርሺ በፈጠረህ እርዳታህ የሚያስፈልጋት እህት አለቺ ቤሩት እባክህን መልስልኝ

  • @firiiyoutube6721
    @firiiyoutube6721 8 місяців тому +1

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii namaa heduu Namaati dhagamaa uuf Waqayyoon lubbuu isaani Yaa maruu 😭

  • @hyat315
    @hyat315 8 місяців тому

    ሰላም ሰላም በጣም ያማል መልካም ሰው የደሀ አባት በጣምያማል ያስዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @merrydegena693
    @merrydegena693 8 місяців тому

    ለምን እንደታሰረ ባናውቅም የድሀ አባት ነው የስንቱን እንባ ጠረገ ይፍቱልን

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 8 місяців тому

    በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ነፍስ ይማር💔💔💔💔💔💔

  • @Mነኝየመዳምታክሲ
    @Mነኝየመዳምታክሲ 8 місяців тому +1

    ነብሱን በገነት ያኑረው

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 8 місяців тому

    ነፍስ ይማር እፍፍፍፍፍፍ ማመን ነው ያቃተኝ ደግ ስው መችም አይኖርም

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 8 місяців тому +1

    ደግሰዉ አይኖርም ለምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 8 місяців тому +2

    Nebse yemare asefetya 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @burite-l3f
    @burite-l3f 8 місяців тому +1

    መሹላ እያረራ ይስቃል አሉ መጫረሻዉ 😂😂😂😂😂😂😂 😢😢😢😢😢😢😢

  • @tube7770
    @tube7770 8 місяців тому

    በጣም ያማል አስፍየ የሁሉ አባት😢😢😢😢😢

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 8 місяців тому

    ግን ለምድነው በየ አመቱ የምንወዳቸዉ ሰወች የምናጣዉ 😭😭😭😭😭😭

  • @hanlove412
    @hanlove412 8 місяців тому

    እኔ በርቀትአውቄው እስካሁን ስለሱ ስሰማ አለቅሳለሁ😢

  • @Athashi-c9m
    @Athashi-c9m 8 місяців тому

    በጣም ያማል አስፍውዬ ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @mekimohamed1243
    @mekimohamed1243 8 місяців тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ አስፍቲ አየ ሞት

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 8 місяців тому

    እውነት ያማል የኔ ምሰኪ 💔💔💔😭😭😭😭

  • @simeyyassen7983
    @simeyyassen7983 8 місяців тому

    አስፍዬ ነፍስ ይማር. የኔ ሩህሩህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
    @TigistFisehagiorgis-cd6hm 8 місяців тому

    Japi tetsenana wendeme ? EGZIHABEHER Alelek! Esu kenatem keabatem belay new! Ersu yatsenanak!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 місяців тому

    ሀረር አነባች .. ሽገር አነባች ... እኛም ስደተኞቹ ባለንበት ሀገር አነባን @ ማንባት ብቻ
    ከፋንም ... መሽሻ ይሙት እሚላት ቃልስ 🥲🥲🥲🥲🥲🥲💔💔💔💔💔💔💔 ስው ከንቱ ህልም ነው
    በሉኝ !
    አፈር መግባቱ ወይ ስው ከንቱ
    እንቢ አይል
    አፈር ሁሉን ማግበስበሱ
    ወይ ስው ከንቱ
    ውጦ ያስቀራል እንደ ቤርሙዳ !
    ወይ ስው ከንቱ ! 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 8 місяців тому +1

    እእእህህህህህ ክፉ ሞት 😭😭😭😭💔💔💔💔❤ እኔ ማመን አቃተኝ

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 8 місяців тому

    በጣም ያማልአስፊቲ ነፍስ ይማር
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tayiba4872
    @tayiba4872 8 місяців тому

    አላህ ይሶብርሕ

  • @Muna-u9l
    @Muna-u9l 8 місяців тому

    ነብስ ይማር

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 8 місяців тому

    ፈጣሪ አለህጃፒ አይዞህ

  • @MimiShumi-u8k
    @MimiShumi-u8k 8 місяців тому

    Waqayo nabsee kesan mirga qulqullota haa dhabu asifiti abbaa koo uuufff 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @genat8844
    @genat8844 8 місяців тому +1

    SelamWondimee💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @SeadaAhmad-t1r
    @SeadaAhmad-t1r 8 місяців тому

    Wademachin hayzow senatun yestikih