ቤሩትዬ ባይ ባይ ለመላው ሰደተኞች ይሄን ቀን ተመኘሁላቹ ♥♥♥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ብሎክመሬምሡሡሐያትሠመ

    አብርሽየ ፈጣሪን ይጠብቅሕ በየሒድክበት አብርሽን እንደኔ የሚወድ ማነው በላይክ

    • @honeytube8513
      @honeytube8513 3 роки тому

      ደምሪኝ ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን

    • @betitube7252
      @betitube7252 3 роки тому +1

      ኑ እንደመር

    • @ahmafhjj8112
      @ahmafhjj8112 3 роки тому

      Siame GBA mikame swe

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      @@honeytube8513 ነይ ተደመሪ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      @@betitube7252 ነይ

  • @ፋፍመሀሙድ
    @ፋፍመሀሙድ 3 роки тому +128

    እኔም እሮብ ምንገድ ላይ ነኝ በሰላም ግቢ በሉኝ

  • @አመለየእናቷናፍቂ
    @አመለየእናቷናፍቂ 3 роки тому +167

    እግዚአብሔር ይጠብህ ውድ የሰደተኛ ውድ ወንድማችን መልካም መንገድ ይሁንልህ ❤❤❤ እንወድሀለን ❤❤

    • @yfhj8196
      @yfhj8196 3 роки тому +1

      Wda zare atahushi ebet metche

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 3 роки тому

      እሱ አይደለም

    • @cell2836
      @cell2836 3 роки тому

      አዎ በጣም የስድትኛውች ወድምችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @aminalooser8451
      @aminalooser8451 3 роки тому

      God bless you🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🎈

    • @zaharawelo8924
      @zaharawelo8924 3 роки тому

      Aemnnn🤲🤲🤲🤲🤲❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 3 роки тому +50

    በአለም እንደ ጨው የተበተናቹ እህት ወንድሞቼ መንገደኞች ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራቹ ግቡልኝ
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +41

    በሰላም ግቡ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ነገ በራሪ ነኝ 🙏🙏ለቀራችሁትም እግዚአብሔር በሰላም 🇪🇹ያብቃችሁ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 роки тому +124

    አብርሽዬ ሳትነግረኝ በሰላም ግባልኝ😭😭😭💕

    • @tube-sz4dy
      @tube-sz4dy  3 роки тому +45

      ሪች እሰከመጨረሻው አለማየትሸ ተሸውደሻል😃

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 роки тому +5

      እህቱን ነው የሸኘው

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 3 роки тому +2

      @@tube-sz4dy kkk እኔ እራሱ አንተ መስለኸኝ ነበር ያዉ አቀራረብህ ነዉ የሸወደን እርእሱ ላይ አልተገለፀም 😂😄

    • @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
      @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 3 роки тому

      @@tube-sz4dy ነቄብያለሁ

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 3 роки тому

      ተበላሽ ክክክክሪታ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 роки тому +89

    እንደኔ አብርሽን በጉጉት የሚጠብቅ ማነዉ 👍👍

  • @emanibrahim3906
    @emanibrahim3906 3 роки тому +7

    የሄቀን ናፈቀኝ ሰድት ምረረ ናው ያረቢ በሰድት ያለናውን በሙሉ ላሀገራችንንአብቃን

  • @betibeti9182
    @betibeti9182 3 роки тому +28

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እካን ለኪዳነ ምህረት በአል በሰላም አደረሳችሁ
    ወንድማችን አብረሽ ኪዳተ ምህረት ትከተልህ
    በሰላም ግባልን የኛ መልካም💚💛❤👏

    • @tigatig457
      @tigatig457 3 роки тому

      Amene enkuene abru adersne

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ከመንገድህ ይቅደም ተገላገልክ ከስደት
    አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ይቼን ቀን ስጠን

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 роки тому +41

    በሰላም ግባ አብርሽዬ ማን እደ ሀገር እኛም ቸሩ መድሀኒያለም ለዚችቀን ያብቃን

  • @Mohammed-jt2mj
    @Mohammed-jt2mj 3 роки тому +10

    ወይይይይይይይ አብርሺ በቃ መሄዲህ ነዉዠ ወዲሜ ጥሎኚ የሄደ ያህል ነዉ የተሠማኚ መልካም ጉዞ😭😭😭

  • @ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ

    አላህ በሰላም ያስገባህ ወንድሜ
    አንተህ ቅን ሰው ነህ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ!!

  • @ጦይባ-ኘ2ደ
    @ጦይባ-ኘ2ደ 3 роки тому +1

    ወላሒ እውነትመሥሎኝ እሷንም መልካም መገድ
    አተንደሞ አላህ ያሠብከውንያሣካልህ ውድ ወድማችን የሥደተኞች ጯሂ ጀዛከአላህ ኧይር አብሪሽ ሥለምታደርጋቸው መልካምነገሮችሁሉ

  • @machoumachou4142
    @machoumachou4142 3 роки тому +21

    አብርሽዬ መልካም ጉዞ ይሁንልህ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድልህ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 роки тому +1

      ሠላም ግባ አብርሽ

    • @hayu1047
      @hayu1047 3 роки тому

      ኪኪኪኪኪኪ ለኮመንት መቸኮል

  • @ኤልሮኢ-ሠ8ጨ
    @ኤልሮኢ-ሠ8ጨ 3 роки тому

    አብርሽ እንኳን እግዝአብሔር ረደህ
    የስደተኞች ወዳጅ ይቅናልህ
    እንወድሃለን

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 роки тому +16

    እርርርርር አብርሽ እግዚኣብሔር ከአንተጋር ይሁን በኢየሱሰም ተከናወን በስላም ገባ ውዱ የስደት ወንድመችን.ድንቅ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል ለቀሪወችም እግዚኣብሔር ቀን አለው📖🌲🌳🌸🌺💐🇪🇹🇪🇹🇱🇧🇱🇧😢😢🙌💯😍😍😍✔

  • @ghkhgddfhdbkjh1185
    @ghkhgddfhdbkjh1185 2 роки тому +2

    መልካም ጉዞ ውዱ ወንድማችን የስደቶኞች አባት በሰላም ያገናኝህ ከቤተሶቦችህ🙏🙏🙏

  • @hayulove4021
    @hayulove4021 3 роки тому +8

    እፍፍፍፍ ማነው እደኔ ይች ቀን የናፈቀችሁ 😭💔አብርሽየ ወንድሜ መልካም ጉዞ ወንድሜ የሥደቶኞች ወንድም 😭💔

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ

    እንኳን ለዚ ቀን አደርሰሽ እህቴ እውነት የሰው የሰው ነው
    እኔም እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ በዚ 4 ወር ሃገሬ እገባለው የሳክልሽ በሉኝ እምወዳቹ ያሃገሬ ልጆች😍

  • @ኣለማሽኣብርሃ
    @ኣለማሽኣብርሃ 3 роки тому +5

    የኔ ምርጥ ሰዉ የስደቶኞች ድምፅ ሰወድህ በሰላም ግባ የኔ ቅን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም ክዳነምህረት ዋሰ ጠበቃ ትሁንህ ሓወይ ምዓረይ ሰላም ምንገዲ ይግበረልኻ 🙏🙏🌾🌾💞💞

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 3 роки тому

    ,ስዎችዬ እስከመጨረሻው ባለማየታቹ ተሽወዳቹ የእህቱና ልጁዋን ሲሽኝ ነው እኔ ቤሩት ሃገር 4 አመት ኖርኩ ከዛ በሶሪያ ቱርክ ከቱርክ ግሪክ ከግሪክ ጀርመን ገባው 12 አመቴ ጀርመን ግን ቤሩት መቼም አልረሳትም አሁን ግን ቤሩት ላይ ሁሉ ነገር ውድ ሆኖ አግሪቱዋን እያፍነዱ ሀበሾች ዶላር አይከፍሉንም ሲሉ ስምቼ ቤሩትዬ በኛ ጊዜ ቤት ርካሽ ነበር ፍቅር ነበረን ስራ እንደልብ ነበር ምግቡ እረ ሁሉ ነገሩዋ ትዝታችን ናት ጀዚራ ጭፍራ ቤት ዋው ቤሩትዬ

  • @samannous5046
    @samannous5046 3 роки тому +3

    ወድማትን አብርሽ በሠላም
    ያድርሥክ ደግ ሰው ነሕ ማን እዳገር
    አላህ ይጠብቅሕ

  • @geteneshwmariam9566
    @geteneshwmariam9566 3 роки тому

    አንተ የተወደድክ የድሀ አደጎች ተሟጋች በጣም እንወድሀለን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @uae5163
    @uae5163 3 роки тому +3

    ሰላም ግባ የስደተኞች አባት ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ሀገራችንም አላህ ሰላም ያርግልን

  • @firdosemelese1179
    @firdosemelese1179 3 роки тому

    አብርሽ ወገኔ ከ3አመት በላይ ተከታትየህ አለሁ
    ለስደተኞች ያለህ ስሜት ሣስብ መልካም ሁሉ ተመኘሁ መልካም ነትህላይ በርታ

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 3 роки тому +6

    አብርሽ መልካም ጉዞ አላህ በሰላም ላገርህ ያብቃህ ኡፍፍፍ እኔም ወር ቀረኝ ኢንሻአላህ የሰው የሰው ነው ሳህ ኧረ አላህ ሁላችንም ላገራችን ያብቃን ያረቢ

  • @ሲፈቅድእደርሣለሁ
    @ሲፈቅድእደርሣለሁ 3 роки тому

    አብርሽየ ሥወድህ አንተኮ ምርጥሠውነህ ውስጤነህ

  • @rebikajesus2995
    @rebikajesus2995 3 роки тому +5

    አብርሽዬ የኛ ወዳጅ መልካም ጉዞ ይሁንልህ ጌታ ካተጋ ይሁን እንወድሀለን

    • @sofyamohmmed5025
      @sofyamohmmed5025 Рік тому +1

      🥰🥰🥰🥰🥰💙💙💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷

    • @sofyamohmmed5025
      @sofyamohmmed5025 Рік тому

      ሰላምግባ አብርሽእዬ🇪🇹🇪🇹👍👍

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 роки тому +1

    Abreshya💚💛❤️Yesdeteigohy Demts Nureln
    Atema Eigan Teleh Atehedbin🙏
    Lehiteh💐👏Edyum Leljwa💐👏Melkam
    Guzo Selam Gebu🙏Egzabihar Amlik🙏
    Eiganem Kesdet Melso Lemnodat Wedytu
    Hagerahyn Emya Ethiopia🇨🇬🕊Yabiqan Amen🙏

  • @حمدانخليفه-ه9ش
    @حمدانخليفه-ه9ش 3 роки тому +3

    ALhamduLlLah 💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 роки тому

    አሜን ሰላም ግባ ምንም ቤሩት መልካም ሀገር ብትሆንም ስቃዩን ሳያስብ ማን እንደ እማማ ኢትዮጵያ

  • @trywithtg1164
    @trywithtg1164 3 роки тому +6

    😂😂😂😂😂እኔስ እስከመጨረሻው አየሁት ይብላኝ መጀመሪያ ለኮመታችሁት😄😄😄🤗

    • @yemokerbadis5313
      @yemokerbadis5313 3 роки тому

      ክክክክክ ጎበዝ

    • @yemokerbadis5313
      @yemokerbadis5313 3 роки тому

      ሱማሌ ምን ይላል መሰለሽ ኢንፎርሜሽን ከሚያጥርህ ደም ይጠርህ ይላሉ በጣም የምወደው አባባላቸው ነው

  • @meryameindars1246
    @meryameindars1246 3 роки тому

    የሥደተኞች አባት ወይም ድምፅ የሆከው አብርሺየ በሠላም ላገርህ ያብቃህ
    ለኛም ፈጣሪ በሠላም ያግባን ላገራችን

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 3 роки тому +5

    እኔ ገና ከ 7 ወር በኅላ እግዚአብሔር ቢያሳካልኝ ገና ከቤተሰቦቸ ጋር ነኝ 👏👏👏👏

    • @akstyy8161
      @akstyy8161 3 роки тому

      እኔም 7 ወርር

    • @tsegeshewa1849
      @tsegeshewa1849 3 роки тому +1

      እኔ 10 ወር

    • @tsegeshewa1849
      @tsegeshewa1849 3 роки тому

      @@akstyy8161 አይዞን እግዚአብሔር ብቻ ጤናችንን ይጠብቅልል

  • @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ
    @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ 3 роки тому

    እኛን ለማን ጥለህ አብርሽ ስትኖር አንደበታችን ነህ እኮ ከፍቶናል ግን ሰላም ግባልን ሁሌም እንወድሃለን እኛ ስደተኞች ተባረክልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +6

    አብርሽ መልካም ጎዞ ይሁንልክ

  • @abcdabcd-ml6sg
    @abcdabcd-ml6sg 3 роки тому +1

    አብርሽ ወንድሜ በሠላም ግባ

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 роки тому +6

    አብርሽ ጥለኋን ልትሄድ 😰😰 አብርሽዬ በሄድክበት እግዛብሄር ይጠብቅህ ሰላም ግባልን እኔም ይችን ቀን ናፋቂ ነኝ ኡፍፍፍ 😰😰

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 3 роки тому

    አብርሸ:እግዚአብሔር :ይከተልህ:የሰላም:መንገድ:ይሁንልህ:የኔ:ቅን::💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @fmmsm2836
    @fmmsm2836 3 роки тому +3

    በሉ ኮመንተሮች አረጋጉት !! እህቱ ናት ተጓዥ
    እህትህን አላህ በሰላም ያስገባት
    ኮመንተሮች ብዙ ጊዜ ስለ ምንቸኩል ነውና
    መረጃዎች በቪድዮ መጨረሻ ያመልጡናል😌😌👈

  • @SaraSara-tr9co
    @SaraSara-tr9co 3 роки тому

    አብርሽ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በሰላም ግባ

  • @honeytube8513
    @honeytube8513 3 роки тому +30

    የአብርሽ አድናቂዎች ጓራ በሉ ፕሮፋይሌን በመጫን

    • @tube-yi6vt
      @tube-yi6vt 3 роки тому

      ውዴ ደሚሪኝ❤

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 3 роки тому

    አብርሽዬ እውነት መስሎኝ ነበር አንተንም ፈጣሪ በሰላም ለሃገርህ ያብቃህ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @sonsdw7245
    @sonsdw7245 3 роки тому +6

    ኮመንተሮች እረጋ ብላችሁ አዳምጣችሁ ትደርሳላችሁ እሕቱ ነች የሔደችው ተረጋጉ እኔና አብርሽ ቤሩትን ደስታዋን ተካፍለን በችግሯ ግዜ አንከዳትም እግዚአብሔር ያስባት

    • @amiraejigu6960
      @amiraejigu6960 3 роки тому

      😄😂😂 መጨረሻውን ሳናይ ጫፍ ይዘን እሩጫ አይ የኛ ነገር 😂

  • @fatmajenun4066
    @fatmajenun4066 2 роки тому

    አብርሽ. አላህ በሰላም. ያስገባህ. የስደተኞች አባት

  • @ቆንጅት-ቈ8ጐ
    @ቆንጅት-ቈ8ጐ 2 роки тому

    የስደተኞች አበት ነህ አብርሽ መልከም ጉዞ ይሁንልክ❤❤❤❤ ጌታ ከአንተ ገር ይሁን

  • @ኤዱፍቅር-ዠ1ዀ
    @ኤዱፍቅር-ዠ1ዀ Рік тому

    ትውስታ ወደ ዋላ ጥሩ ጊዜ ነው በስደት ያላቹ በሰላም ወደ አገራቹ ግብ እመቤቴ ትጠብቹ

  • @yenaalemhaila520
    @yenaalemhaila520 3 роки тому

    በሰላም ግባ. አብርሽ ወንድማችን መልካም ሰው

  • @dubaidubai6588
    @dubaidubai6588 3 роки тому

    ወይኔ አብርሺ እንኳን ለዚህ አበቃህ እሰይ እሰይ ሁሉም ስደተኛ ለአገሩ ያብቃው

  • @ሀሚ
    @ሀሚ 3 роки тому

    አብርሽ መልካም ሰዉ እኛም የሀሳባችን ሞልቶ በሠላም ለመመለስ ያብቃን መልካም ጉዞ ሠላም ግባ

  • @emilylama6545
    @emilylama6545 3 роки тому

    በሠላም ግባ የሥደት ወንድማችን አምላክ ካንተጋ ይሁን መልካም ጉዛ

  • @dohaqatar5787
    @dohaqatar5787 3 роки тому

    አብርሽ የቄራው ምርጥ ኢትዮጵያ ምርጥ ሰው ሰላም ገባ

  • @kkhh7850
    @kkhh7850 3 роки тому

    አብሺየ የሥደተኚ ወድም የኚ ጀግና በሠላም ግባ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት እንወድሀለን ዉድ ወድማቺን

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ

    ዋውው ደስ ይላል አብርሽ እግዚአብሔር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ቦታ የሰው ሃገር የሰው ነው እንደራስ አይሆንም

  • @udgegd613
    @udgegd613 3 роки тому

    አብርሽ እንኳን በሰላም ገባክ አብርሽ ወንድማችን በሰላም ግባ

  • @mahimahi9880
    @mahimahi9880 3 роки тому

    አብርሽየ መልካም ሰው ጥለህን ልትሄድነው በሰላም ለእምየአገራችን ያብቃህ 💞💞💞💞💞💞

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 3 роки тому

    እልልልልልልል ተገላገልክ ምንም ሁነን በሀገራችን ያኑረን ቀሪ ዘመናችንን ያበናት አብርሽ🙋🙋🙋🌺🌺🌺🌺👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 3 роки тому

    ወይኔ አብርሽዬ የእህትህ ሽኝት ነው እውነት እንባዬ ነበር የፈሰሰው ብዙ አስተምረክናል እኳምም ያንተ ያሆነ ግን ብትገባም ደስስስ ይለናል ማን እዳገር እራስ ወዳድ ናችሁ አትበለንና አትሂድብን ጥለኽን ስንወድህ

  • @kedirtube1367
    @kedirtube1367 3 роки тому

    አብርሽ ምርጥ ሰው መልካም ጉዞ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ሸር ሀቢቢ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 роки тому

    አብርሽዬ የኔ መልካም ወንድሜ በመንገድህ ሁሉ እናቴ ኪዳነምህረት ከፊት ከሁዋላ ትከተልህ ሰላም ግባልን!!!🙏🙏🙏😍😍😍💚💛❤

  • @hanayemaryamlji6938
    @hanayemaryamlji6938 3 роки тому

    አብርሽየ የፍቅር ሰው ሰላም ግባልን እንወድሀለን እመብርሀን ትከተልህ👏❤❤❤❤

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 3 роки тому

    በሰላም ግባ ጌታ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ አብርሽ

  • @alwaaa9413
    @alwaaa9413 3 роки тому

    አላህ በስላም ያስግባህ አብርሽ ምርጥ ስው

  • @tesfaneshmelese7310
    @tesfaneshmelese7310 3 роки тому

    አብርሽ አንተስ መቼ ነው ሆዴን አባባከው ስንቴ ልመጣናው ምን ይዤ ልቀበለው እያልኩ 😀😀😀እግዚአብሔር በሰላም ለእናት አገራቸው ያብቃቸው እንወዳችኃለን አብርሽ መልካም ሰው የኛ የስደተኛች መከታ።

  • @hanahosaye9480
    @hanahosaye9480 3 роки тому

    በሰላም ግባልኝ አብርሽዬ ፈጣሪ በመንገድህ ይቅደም

  • @Fነኝየደሴዋፋፉያባቶልጄ

    የስደት ስጦታችን ወንድማችንንን አላህ በስላላላላምምምም ያስገባህ ከቤተሰቦችህጋር በሰላም ያገናኝህህ
    አሁንም ደግሜደጋግሜልበልህ የስደት ወንድሜ ሰላም ተመነሁልህ ከነቤተሰቦችህ
    መመመመልልልካካካምምም ጉዞዞዞ አብርሽየ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому

    እንኳንም ከስደት ተገላገል ወንድሜ እግዚአብሬር በሰላም ያስገባክ ከምትወዳቸው ቤተሰብጋር ያገናኝክ

  • @ainiaini3794
    @ainiaini3794 3 роки тому

    አብርሽ አምላክ ከነቤተሰብክ ይጠብቅህ በምትሰራው በምታደርገው ፈጣሪ ይቅደምልክ

  • @miminegnmiratyebazaligni3978
    @miminegnmiratyebazaligni3978 3 роки тому

    ወይኔ ወይኔ እንዴት ደነገጥኩ አብርሽ እንኳን አንቴ አልሆንክም እሂት በሠላም ትግበ ወደ ቤተሰቦች🌹🌹🌹😍😍😍😍

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ በሰላም ግባ ጥሩ ነገር ላንተ ይሁን አብርሽዬ

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 3 роки тому

    አብርሽ የስደት ወንድማችን መልካም መንገድ ይሁንልክ

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 3 роки тому

    እግዚአብሔር በሰላም ይሰገበህክ የስደተኞች አባት

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 3 роки тому

    በላኸን መጨርሻውን ሳይ የሲስቱካ ነው ብለህ ኘራንክ ቀለል ያለች ለማንኛውም እሷም ከነ ልጇ ፈጣሪ ይጠብቃት መልካም ጉዞ 🙏🙏🙏

  • @Tube-xj9ix
    @Tube-xj9ix 3 роки тому

    አብርሺ የሥደት ወድማችን እኳን በሠላም ለናት ሀገርህ አበቃህ

  • @LamLam-lz9lv
    @LamLam-lz9lv 3 роки тому

    እህትህም በሰላም በደስታ ትግባ አተም ባለህበት እመብርሀን ትጠብቅህ ወድሜ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ኡሚአይመንዩቱቢ
    @ኡሚአይመንዩቱቢ 3 роки тому

    በሰላም ግባ አብርሽ የስደተኛው አባት

  • @misssaramedia8949
    @misssaramedia8949 3 роки тому

    አብርሽዬ በሰላም ግባ እስቲ ያብርሽ አድናቂዎች እስቲ ልያቹ

  • @etoss2990
    @etoss2990 3 роки тому

    አብርሼ በሠላም ግባ መልካም ሠው የሥደተኞች አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏እንወድሃለን ❤❤❤😘😘😘

  • @ዳማከሴቲውብ
    @ዳማከሴቲውብ 3 роки тому

    በሰላም ግባ ወንድማችን
    አብርሽ

  • @lailalaila-pn6vz
    @lailalaila-pn6vz 3 роки тому

    መልካም ሰው አብርሼሼሼ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በእውነት

  • @user-xl6bq1zc2f
    @user-xl6bq1zc2f 3 роки тому

    የኔመልካም.ወንድም.እግዚአብሔር. ይከተለክ.መልካም.ጉዞው

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ

    አብርሽ እንኳን ደስ ያለህ ቅን ሰው ጌታ ይጠብቅህ 🙏

  • @zehrazehramahammed2299
    @zehrazehramahammed2299 3 роки тому

    አብርሽዬ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ይጨምርህ ያረብ አላህ በሰላም የምትኖርበት ሀገር ያርግልህ

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 3 роки тому

    በሰላም ለሃገርህ ያብቃህ ውድ ወንድማችን ስላደረክልን ሁሉ እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይፈጵምልህ እኛንም በሰላም ለሀገራችን እስከሚያበቃን በፀሎት አስቡን

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 3 роки тому

    እግዚአቤሂር እቅፍ ድግፍ አድርጎ በሰላም ግባ አብርሺየ የኛውድ ወንድም የስደተኞች አባት መካሪያችን ሁላችንም ለዚህ ያብቃን

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 роки тому

    Welcome back ur lovely mother Land home 💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏

  • @ገነትዘተዋሕዶ
    @ገነትዘተዋሕዶ 3 роки тому

    በሠላም ግባ አብርሽ ወድማችን

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    መልካም ጉዞ ተመኝሁልህ ወድሜ

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 3 роки тому

    መልካም መንገድ ወንድማችን አብርሽ

  • @ngstipopo3749
    @ngstipopo3749 4 місяці тому

    መልካም ሰው እግዚኣብሄር ይጠብቅህ በሰላም ግባ

  • @መሲነኝጎንደሬዋ-ኀ4ዘ

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ሰላም ግባ

  • @samsungold9169
    @samsungold9169 3 роки тому

    መልካም ጉዞ ጌታ ካተጋራ
    ይሆን አብርሽ

  • @lakachlakach3467
    @lakachlakach3467 3 роки тому

    አሜን ያፍህን ያርግልን ዉድ ወድማችን በሠላም ግባ እኔም ፈጣርዬ ከፈቀደ ከ6 ወር ቡሀላ ወደ አገሬ እጓዛለሁ

  • @seadihabeshawit7919
    @seadihabeshawit7919 3 роки тому

    ውይይይይ አብርሽየ መሰናበትህ ነው እዳትጠፋብን ኢትዮ ሁነህ እንወድሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 3 роки тому

    በሰላም ግባ ተቆርቋሪያችን አብርሽ

  • @kuriefamily2375
    @kuriefamily2375 3 роки тому

    ለኛ የሚያስብ ውድ መካር በሰላም ግባ ሀሳብ ይሳካል እንኳን አበቃ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @abdoradi140
    @abdoradi140 3 роки тому

    አብርሽ ውንድሜ ፈታሪ በሰላም ለአገር ያብቃን

  • @siknashand1026
    @siknashand1026 3 роки тому

    የስደተኞች ወንድም በሰላም ለናትህአገር ያብቃህ አብርሽ

  • @አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ

    አብርሽ መልካም መንገድ ይሁንል በሰላም ግባ