@@zemenawit sistuye new yemibalew. zimbye sasbachihu ehtmamachoch new yemtmeslugn huletachihunm kelb new yemwedachihu i don't way. Any way both of u much love & much respect keep going. May god blessed with best.
Hello twine 🥰 i used to love Zenet BUT i & My 2 friends we Advertised "Samra" ye tsegur kibat with traditional dance Who else remember?? well done konjo❤❤❤
Wow you remind me my childhood my mom she mixed Zinet and coconut oil and we applied our hair me and my sisters our hair was tick and long when we get a lot of variety we forgot zinet thank you so much bless you
every since i start using zenit, my hair stop falling out. i am so regreat using differnt hair product and damaging my hair, i foumd it at habesha store where i live and bought which change my hair in a few weeks. i definitly recomend zenit for our type of hair.
ዘኒት በጣም ቆንጆ ቅባት ሲሆን በተለይ ደግሞ ለልጆች ተመራጭ ነው ፣ አጠቃቀሙን ግን ቪዲዮ ላይ እዳያችሁት ጥንቃቄ ይፈልጋል ፣ የናንተን አስተያየት ለመስማት ጎጉቻለው ፣የተባረከ ቀን ይሁንላቹ❤📍🌹
Enameseginaln zeminawityaaaa😘
Yena teyaka kelala kibatochi kelaklo metkim yechalali wey betmilishilghi 🥀💞
Bahune seat netuh mehonu ayasetemamenm konjet
ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ ካለሱ አልጠቀምም ነበር እህቴ ከሌላ ቅባቶች ጋር ቀላቅለን መጠቀም እንችላለን??? ዳብል ሂት ማድረግስ እንችላለን???
Selam endet nesh tsegure betam new yeminekakelew ena men ldereg pls negerign
ዘኒትዬ እኔ በጣም ይስማማኛል አመሰግናለው በጣም ❤❤❤❤❤❤
Thank you weyzero melat❤🥰🥰
@@zemenawit sistuye new yemibalew. zimbye sasbachihu ehtmamachoch new yemtmeslugn huletachihunm kelb new yemwedachihu i don't way. Any way both of u much love & much respect keep going. May god blessed with best.
@@frutitessema2267 እህትማማቾች ናቸው እህቴ የሜላትን ፕሮፋይል እይው እነሱም ተናግረዋል በፊት
@@የማርያምብቸኛዋየድንግልል betam amesegnalehu konjo kenegershgn behuala ayehut.
I'm using from the birth until now❤❤❤
እኛ ሀገር ግን በመክፈቻ አይከፈትም ቃልዬ በባለኮፍያው ሚስማር ተበስቶ ስንቀባ ከፈት እያረግን ነው።😂😍 ያደኩባትን ቅባት አስታወሽኝ ግን እኔም ብዙ መጥፎ ነገር ሰምቼ ነበር ዘይቱ ሌላ ጥቅም ነው ያለው የሚል ። ስላብራራሽልን እናመሰግናለን። 🙏
😂😂😂😂😂😂😂😂
የዘኒት ቅባት ያገኘ ፀጉር አቤት ስያምር ዘኒት ስመገናና ሁሌም በእድገት ጎደና
ዘኒት ምርጥ የቤተሰብ ቅባት
ድሮ አይደለም ዛሬም እርሱን ነው የምጠቀመው ፀጉሬን ሌላ ነገር ነክቶት አያውቅም በጣም የሚያምር ፀጉር አለኝ ዜኒት በጣም ነው የሚስማማው ለአበሻ ፀጉር ተጠቀሙበት ሀገሬን ትቼ ብሰደድም እጀራ እና ዜኒት ከእኔ ተለይተው አያውቁም
ጎበዝ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ፣ ትክክል ነሽ
አረብ ሀገር ይገኛል እንዴ
@@Hana-cz7kl አው በሳውዲ ከሆሽ አለ በሪያድ ከተማ አለ በሀበሻ ሱቅ ታገኚዋለሽ
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ስለ ዘይኒት ቅባት የስጠሽን ድሮ እንቀባው ነበር አሁን እስቲ እጀምረዋለሁ እናመስግናለን ተባረኪልኝ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
እጅግ በጣም ምርጥ ቅባት ነው ፀጉሬ ከልጅነቴ ጀምሮ አሁንም ለልጆቼ እየተጠቀምኩ ነው 👌👌👌👌👌👌
በጣም እናመስግናለን
Hello twine 🥰
i used to love Zenet BUT i & My 2 friends we Advertised "Samra" ye tsegur kibat with traditional dance Who else remember??
well done konjo❤❤❤
እውነት ነው ያገራችንን ምርት መጠቀሙ መልካም ነው ዜኒት በጣም በልጅ ነቴ እጠቀም ነበር እና ወደሃላ መለሽኝ ላለርጂግ ላልሽው አላቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ ቃልዬ የጎደኛልጅ አለባት ጥሩ መረጃ ነው🥰❤️💚💛❤ሼር
Thank you so much yene konjo ❤
ዜኒት የልጅነት ትዝታችን በጣም እናመሰግናለን ስላስ እሚባል ቅባት የውስኪ ጠርሙስ የሚመስል ቅባት ነበረ አሁን ይኑር አይኑር እላውቅም አማዞን ላይ ማግኘት አልቻልኩም ስለሱም ካገኘሽ ንገሪኝ ቃልዬ💕 እውነትሽን ነው ቃልዬ እርስ በርስ መረዳዳት ይጎለናል የሀገራችን ምርት እንጠቀም እናመሰግናለን💕🥰🥰
Yes my very true 👍❤🥰
ዚነት ቅባት እየተቀባን ከልጅነት እስከ እውቀት ለፀጉራችን ብቻ ሳሆን እንደ ሎሽን እንጠቀም ነበር ምርጥ ቅባት ነው ሃገር ስገባ ዚነትን ብቻ ነው ለፀጉሬ የምጠቀመው እንሻአላህ ትክክል የሃገራችንን ምርቶች እኛው ነን የምናሳድገው 👍👍👍👌
ዚኒት አሁን ረሳንሽ እንጂ አድገንበታል ቃልዬ እናመሰግናለን👏ወደራሳችን ምርት እንድንመለስ አድርገሻል👍ለልጄ ቅባት በጣም ተቸግሬ ነበር አመሰግናለሁ👏እናታችን ድንግል ማርያም ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ታብዛልን🙏ሀዘናችንን በደስታ ትለዉጥልን!!!
እናመሰግናለን ቃልየ 12 ቀን በኋላ ወደሀገሬ እገባለሁ እጠቀማዋለሁ
በሰላም ግቢ የኔ ውድ❤❤
@@zemenawit አሜን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ👉😘🤗
ወይ ዘይኒት ባለውለታዬ ነበር ተማሪ ሆኜ
🥰🥰❤❤
ዉይ ዘኒትም አልፎለት አሜሪካ ገባች እኔን ቀድማ😔 ዘኒትዬ የእኔ ውድ እኛ እኮ ፀጉር ብቻ አደለም እንደ ሎሽን ለእግረችንም ለእጃችንም እንጠቀመው ነበረ ከዉሀ ጋር ቀልቀል እየረግን
ትክክል የኔ ውድ ለቆዳም ይጠቅማል
Enedegmo.kmalnaber.ymirggne.zinat
ሳኡዲ በመጣችልን
@@مسترسعاده-ث3ه አለ ብለዋል ሀበሻ ሱቅ
@@مسترسعاده-ث3ه ሳውድ አለ እኔ እየተጠቀምኩ ነው
"የዘኒት ቅባት ያገኝ ፀጉር አቤት ሲአምር "
ማስታወቂያውን ሳይቀር እወደዋለሁ ወይ ትዝታ ለኔም ምርጥ ቅባት ነው። ብዙ ቅባቶችን አይቻለሁ እንደዜኒት የሚሆን የለም ጤናማ የማይረብሽ ቅባት ነው አመሰግናለሁ
ቃል ቆንጆ 💕😗👍👏
ሌላ የረሳሁት ትክክል ብለሻል የሚፃፍ ነገሮች ሀገረኛ አይደሉም ሌሎች ብዙ ምርቶችም አሉ ለምን በ Englishእንደሚፃፍ አይገባኝም ።
Thank you haniyee ❤❤❤
እንዴት ነሽ ሀገሬ በግፍ በሳት ተቀቅለው ለሞቱት ወንድሞቻችን ነፍስ ይማርልን በእውነት ልቤ ተሰብሯል ሁላችንም ከንፀልይ ወደ ሰራዊት ጌታ 🥺🥺🥺😓😓😓
Amen እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ፣ ሰውን ልጅ አይተን ዘር ሳይሆን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ፍጡር እንድናይ ይርዳን
Amen Amen🙏
Amen amen...amen🙏
Amen Amen Amen
😭😭😭💔💔
የልጅነታችንን ባለውለታ አስታወስሽኝ ድሮ በጣም ይስማማኝ ነበር ከሀገር ከወጣሁ ግን ፀጉሬ እንደድሮው ሆኖ አያቅም ።አሁን ግን ከአበሻ ሱቅ ገዝቼ እንድጠቀመው አስታውሰሽኛል አምግናለኩ
ቃልዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ስልክ ገብቶብኝ ነው ይቅርታ ዘኒትማ ልዩ ነው ደግሜ ነው ያየሁት ስላብራራሽልን እናመሰግናለን ብርክ በይልኝ👏👏👏🙏🧥❤💞💖🧥
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
የኔ ማር ልባም ሴት ነሽ እስኪ እንደዚህ የሀገራችን ምርቶችን ጥቅምና ጉዳን አስረጂብ
ወይ ዘይኒት ቅባት ባለውለታዬ ናት 7 ሴቶች ስለሆንን እቤት ውስጥ ቶሎ ቶሎ እያለቀ እናቴ መግዛት ምርር ነበር የሚላት
😂😂😂 እኔም 5 ሴት ነበርን አንድ እህቴ ፀጉርዎ እንዲያድግ በየቀኑ ትቀባና እሁድ እሁድ ትገረፍ ነበር 😂😂
የኛቢጤ፣እኛም፣ሰባትሴት፣ግን፣እኔተቀብቸውአላውቅም፣ጭቃውንነበር፣እምመርጠው
Waw like us
😂😂😂😂
Thank you for letting us know it’s a sealing oil! በተለይ ለፍሪዝ አሪፍ የሚሆን ይመስለኛል.
ውይ ዜኒት ቅባት ልጅነቴን አስታወሽኝ ቃልየ እናመሰግናለን 🥰🙏
👌👍በጣም ቆንጆ ነው , I use it for my daughter she’s 3 years old and betam tesmamtwatal,,,,, try it guys
ውይ ቃልየ አገሬ ትዝ አለኝ። ከስንት አመታት በኋላ እንድናስታውስ ስላደረግሽን እናመሰግናለን። እምክረዋለሁ ተባረኪልኝ ቆንጆ ።መልካም ቀን 🙏❤️
Thank you my dear 😘❤
ዋይት ሚነራል ኦይል በጣም ጥሩ ነው
የልጆች ጆንሶን ኦይል ውስጥም አለ :: እውነትሽን ነው የእኛ ሀገር ምርቶች ላይ ኢንግሪደንቶቹ በአማርኛ ለምን እንደማይፃፉ አይገባኝም በተረፈ በደንብ ዝርዝር አርገሽ ነው ያስረዳሽን እናመሰግናለን @ሼር 🥰
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
ዜኒትዬ የልጅነቴ 🥰በጣም ትክክል ነሽ ቃልዬ በንፁህ ፀጉር ካልሆነ ነው እንጂ እኔ ዜኒት ይስማማኛል እናመሰግናለን የኔቆንጆ🥰🥰💕💕🥰💕ሼር
Thank you my love 💓
ወይ ዜኒትዬ በልጅነቴ ተጠቅሚያለው ትዝታችንን እመጣሽብን 👍❤️❤️❤️እናመስግናለን የኔ ቆጅ
Thank you for sharing kalye አዎ ቆንጆ ቅባት ነው ዘኒት በጣም ነበር ምወደው አሁን ግን ብዙ ጊዜ ሆኖኛል ከተጠቀምኩት👍👍🥰❤️
Thank you my dear 😘❤
ቃልዬ ልጅነቴን አስታወሽኝ ዜኒትዬ ለእኛ ኢትዮጵያን ባለውለታ ነው በዚህ መጠን አላውቅም ነበር በጣም ነው እምናመሰግነው በርችልኝ😍
ዎው ቃልዬ ጥቅሙን ሳናውቀው ንቀነው ነበር በጣም ነው የማመሰግነው ግልፅ ስላደረግሽልኝ ተባረኪልን 🥰🥰
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ዜኒትዬ የልጅነት በጣም ትክክል ነሽ ቃልዬ ሰላስታወሽኝ በጣም ደስ ብሎኛል እሞክረዋለሁ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ውድድድ
ቃልዬ ተባረኪልኝ ስሙን ሰምቸዋለሁ ሞክሬዉ አላዉቅም እሞክረዋለሁ የአገር ቤት ነገር ጥሩ ነዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ አንቺም ጥሩ ነዉ ብለሻል እንቀባዋለን ተባረኪልኝ ዉድድድድ በርቺልኝ
በጣም አመሰግናለሁ ነብዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ፣ እኔም በጣም ነው የምወድሽ❤🥰
የኔ ቆንጆ ከአንድ በላይ ላይክ በተቻለና 1000 ጊዜ ባረኩሽ የምንኮራበት ባህል ቆንቆ እያለን ሁልጊዜ ጥገኛ በየሆቴሉ በየ የልበስ መሸጫ ሱቅስ የሚለጠፋት ስሞች ገንዘብ የሚሰሩት በሀገራቸው በሀገራቸው ሰው ምን ዎጋ አለው አካለችን እንጂ መንፈሳችን ቅኝ ከተገዛ ቆዬ ለማንኛውም ያነሳሽው ሀሳብም ቅባቱም ተስማምቶኛል ውዴ
❤❤❤
Good job, we have to support products from ETHIOPIA.
እውነትሽን ነው ዘኒት አሪፍ ቅባት ነው ።አንዴ ልገዛ ስጠይቅ ያለፈበተ ቅባት ነው አላለኝም መሠለሽ 😄😄😄።እኔ ግን እጠቀመዋለሁ ይስማማኛል።አንቺ ደሞ ሁሉንም ዘርዝረሽ ስትነግሪኝ የበለጠ ወደድኩት ።በጣም አመሠግናለሁ ዘመናዊት።💚💛❤
ደረሰ የሚለኝ የዘይት አይነት thanks for sharing I have big memories
❤🥰🥰🥰
ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ
እኳን ደህናመጣሽ
አመሰግናለሁ ሰላምሽ ይብዛ
እወድሻለው ♥♥♥♥♥♥
ዘኒት በፊት እጠቀም ነበር
አሁንግን አልጠቀምም
ካሁን በኀላ ያንቺን አጠቃቀም
በመከተል እጠቀመዋለው
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Eshi yene konjo ❤thank you ❤
ውይ ዜኒት ቅባት ትዝየሚለኝ
እንደ ካስተር ኦይል አይነት ይመስላል ውፍረቱ ሞክሬው ስለማላውቅ አስተያየት ለመስጠት ያዳግተኛል ቃልዬ
እናመሠግናለን ቃልዬ የኔ መልካም አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ
እሕቴዋ ሰላም እደትነሽ እኔሳኡዲ ሪያዲ ነበር ያለሁት ማግኘት አልቺልም እሕቴ ተባበሪኝ እኔ ሽታ ስለሌለዉ ለፊቴምቺ ሕመምን ይከላከላል እናም ሌላ ቅባት ሥጠቀም ፊቴን እያበላሸኝ እሡብቻ ነዉ የምጠቀመዉ እና ሳኡዲ የት አገኛለሁ
Kaliye endet nesh kaliye tsegursh betam bezat chamiral ke befetu
እኔ በፊት ዘኒት ስቀባ ፀጉሬ በጣም ተመችቶት እያደ ነበር አሁን ቪዲዬ እያነሁ ስቀያይር ተበለሻሸ አሁን ተመልሻለሁ ወደ ዘኒቴ
ዘኒት በምጠቀምበት ሰአት በጣም ሀሪፈ ነበር
ቃልዬ በልጅነቴ የምቀባዉን አስታወሽን በጣም አመሠግናለሁ በርቺልን😍
አሪፍ ነው አውቃለሁ የኔ ፀጉር ሉጫ ነው ልክ እንዳቺ ነበር የምጠቀመው ግን ይሄን ቅባት ስቀባው ቆይቶ ክርድድ ያረግብኛል በተለይ ጫፍ ጫፉን ያበላሸዋል ለምንድነው???
ማንኛውንም ቅባት ስትቀቢ በውሀ ፀጉርሽን አርጥበሽ መሆን አለበት ቅባት በደረቅ ፀጉር ላይ ከተቀባ የባሰ አድርቆ ይበጣጥሰዋል
አዲስ የዘኒት ቅባት ማስታወቂያ ከየት አገኛለው
ዜኒት ቅባትን በጣም እጠቀም ነበር አሁን ለይ እንዳልሽው ከአይምሮዬ ወቶ ነበር መለሽኝ ቃልዬ 🥰በደምብ ገልፀሽዋል ተባረኪ .ቃልዬ ቻናሌን እይልኝ ማሬ 🥰🥰🥰👌👌👌
እሺ የኔ ውድ በጣም እመሰግናለው የኔ ቆንጆ
ክታጠብን በሆላ ምቀባውን ጥሩ ቅባት ነገሩኝ እህቆቸ ብዙ ቅባቶች ሞክራለሁ ግን ተሉ መታጠብ አለበት መሰለኝ ግን በሁለት ሳምንት ነው በየ ቀኑ ቅባት እጠፈጥፍለው ፀጉሪ ክዶሯየ በላይ ነው
እናመሰግናለንእህታችን ለቤትሽ አዴስ ነኝ ግን የዜኒት ደበኛነበርሁ ጸጉሬን አገር ሆንኝ ያለሱ አልቀባምነበር ለጸጉሬ ተስማሜ ነበር ጸጉር ያበዛል በጣምአራፍነው.
የኔቆንጆ ሁሉነገርሺ ደስስስ ይለኛል አድናቂሺ ነኝ 1ጥያቄ ልጠይቅሺ ፀጉሬ በተፈጥሮው ጠካራ ነው። ነገርግን ከጊዜበኃላ በጣም ሳስቶ አቅም አንሶታል እና የግባር ፀጉሬ ስብርብር ይላል ብከባከበውም አላድግ አለኝ። ብዙጊዜ ለሺበት ብዬ ሎላን የሺበት ማጥቆሪያ እጠቀማለው እሱይሁን የምጠቀማቸው ትሪትመት ይሁን አልገባኝም ለተጎዳ ፀጉር ትሪት ማድረጊያ ቅባት ትሪትመት ንገሪኝ የኔ ውድ
Kalya betam aref USA endegebaw felga yegezahut kebat zenet new still eyetetekemku new thank you kalya 👋👍❤🙏
በጣም እናመሠግናለን ግን የኔ ፀጉር ጫፋ አይለሠልስም ምን ላርገው?
Wow you remind me my childhood my mom she mixed Zinet and coconut oil and we applied our hair me and my sisters our hair was tick and long when we get a lot of variety we forgot zinet thank you so much bless you
Yes my dear ❤
Have you used the oliva oil one?
@@taeleyy4242 no only Zinet and coconut oil
Kaly ewenet beleshal yehageracinin mertoci bemegzat hageracinin ena hezbacinin metkem yegebanal yene gobez bercilegn 😍😍🙏🙏share
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@@zemenawit 😍😍
ያለሁበት state በየ ሀበሻ ሱቅ አለ እኔም እቀባለሁ ጥሩ ነዉ ተስማምቶኛል
በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ❤👍
ዜኒትዬ😍😍😍Asetaweshgne kaliye esti mekabate ejameralew
Thank you my dear 😘
Kaliye, ke lela kibat gar kelakilen mekebat enchilalen,tsegure lesilasa enna rejim nw gn betam sis honebign
አዎ ይቻላል የኔ ውድ ጥሩ ዘዴ ነው
የኔ ውዴ በጣም አስታውሽኝ አባቴ እሲ ልጀ ጉፍላእድትሆን ጋዛሁልሽ ይለኝ ነበር አባቴ ልዩ ነው ለኔ
You remind me of my childhood, thank you for sharing konjo😘❤️
Thank you my dear 😘❤
እግዚአብሔር ያክብርልን በቅርቡ እየተጠቀምኩትነው ጥሩ ለውጥ እንደማገኝበት ተስፋ አለኝ ስለጥሩ ምክርሽ አመሰግናለሁ😍❤
እውይ ዘኒትዬ ያሳደገኝ ማስታወቂያውንም በጣም ነበር ምወደው ቃልዬ ዘኒት ሆኖ ኦሊቨ ኦይል የሚለውስ እንዴት ነው ጥሩ ነው አመሰግናለሁ።
Kaliye you remained me “ back in the olden days “ 🥰 very good extra informations good to know thank you for sharing Kaliye konjo be blessed 🙏🏾🥰
🥰❤❤
Olden aybalim old days new
@@siwadedumelyayet474 🤣🤣I learned sth new🙏🏾
Old golden days maybe but i never heard olden day's yet enhid
ምክርሽ ቆንጆ አንች ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ
Yes thank you so much 🙏❤❤
ዚነት ።ጭቃው።ቅባት እንዴት ታየዋለሽ።ፀጉሬ ሎው ፒሮስቲ ነው።ጫፍም እየደረቀበኝ ነው እባክሽ መላ በይኝ እህት
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ማስታወሻ ይዘሽ መጣሽ ወይኔ!! ልጅነቴ ልጅነቴ ኦኦኦ
Yene konjo ❤🥰
im in south africa how can i get this oil?
Enamsegnalen videowochesh ater adrgesh btseryachew???
ዜኒትየ ነፍሴ። ያለሱ አይሆንልኝም ግን ቆዳየ ለይ ተለጥፎ እንደፎረፎር ስለሚሆነ ቆዳየን ሌላ ቅባት ተቀብቸ ዘለላውን ግን እሱን ካልተቀባ አይለሰልስልኝም I love it
❤🥰🥰
እናመሰግናለን ስለ አገላለጽሽ
ዜኒት በጣም ምርጥ የፀጉር ቅባት ነው
አዎ ዘኒት በጣም ሀሪፍነዉ
Zenetye❤️❤️ i like the ጠርሙስ 😃 so much memory.....I will try it on my boys eski 👌 thank you for sharing my love 🥰
Ewnet beleshal yane konjo korahubsh 🙌🏾🙌🏾
Wow በጣም ጠቃሚ መረጃ ❤❤
I love ዚነት ያለዚነት አልቀባም ነበር አሁኑን አይሁንና ቃለየ እናመሠግናለን ❤️❤️😘የት ነዉ ያለሽ አንች ?
🇺🇸 yene konjo ❤🥰
አበሻ ሱቅ አለ እኔ እዛ ነው ያገኘውት
@@kidist1705 እሽ የኔዉድ አመሠግናለሁ ያጎቴልጅ አምጥታልኝ ሣልጠቀመዉ ምዲቱ አለቀ ብጠቀመዉ ፀጉሬ ይነቃቀል ይሆን እዴዉም 2 ፍሬ ማለት ናቸዉ ፀጉሬ እፍ ልክነሽ ያበሻሡቅ አለ አይቻለዉ አዴ ? ❤️❤️😘
Yes have long years so nice Products so nice my Hair so nice take it
Very informative as always🙏🏻💕💕💕
ስደት ስመጣ ተለያየን የምር እቤት ውስጥ እኔ ብቻ ነኝ ወር አያስጠቅመኝም ነበር ግን በስአቱ ጥቅሙን አላወኩትም እጂ ግን የኔ ጸጉር ከርዳዳ ስለሆነ ተፈጥሮው ይደርቃል
ተባረኪልን እውነት ብለሻል መደጋገፍ አለብን ወደድኩልሽ ። በርቼልን ።
ትዝ ከአላቹ ከማበጠራ ጋር ይሸጥ ነበረ ወይኔ ትዝታሄን አመጣሽ በተለይ ለሉጫ ፀጉር ያጠነክራል
እውነት ነው ከማበጠሪያ ጋ ይሸጥ ነበር ግን ፀጉር ይነጫሉ እጂ
አወ በእውነት ስዑዲ አይቸ አላቅም አለ የኔ ውድ
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ hi
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 😀👜⌚👓👖
ምንም ይበሉ ጥናተኛች እኛን አሳድጎናል ባለ ሁለታችን ነው ምንም አልሆንም ዛሬም ቆዳችን አለ እደውም የሚያሸበት አሁን የመጡት ሻቦና ቅባቶች ናቸው
Zenit kelela kebat gare medebalek yechalale wey?
Ye chikawunm bitnegrin ehitachin❤❤❤
Zeyenit began yemwedew Kbat new eskahun dres yena konjo
every since i start using zenit, my hair stop falling out. i am so regreat using differnt hair product and damaging my hair, i foumd it at habesha store where i live and bought which change my hair in a few weeks. i definitly recomend zenit for our type of hair.
Thank you so much yene konjo ❤
How many times a month or week should u use it ?
ልክ ነሽ በአማርኛ መፃፍ አለበት
Betam yigermal enem yismamagnal gin sew ere aytekimem minamin yilegnal
በጣም ጥሩ ነው የኔ ውድ
ቃልየ ጥያቄ ነበረኝ እግራችን እጃችን ጸጉር ማስለቀቅያ (veet) ማስለቀቅያ አዱርጌ ነዉ የምጠቀሚዉ እና ምናልባት የጤና ችግር እንዳይኖረዉ እፈራለሁ እና ምን እንደምትጠቀሚ ብትነግኝ ወይም እምታዉቂዉን ብትነግሪኝ❤❤❤❤
ሰላም የኔ ውድ እኔ በብዛት እሬት ቀብቼ በመላጫ እላጨዋለው እንጂ እንደሱ አይነት ነገር አልጠቀምም
አመሰግናለሁ ቀልየ
Still etkmewalhu betam wedewalhu dgmo yismamgil
ቅላቅለን ምስ ላላ ቅብአት ማቅባት ይቻላል ወይ መልሽልኝ እባክሽ
Yan konjoo enkuwan dehna metash sewadesh edema yesetesh
አሜን አሜን የኔ ውድ ፣ እኔም ውድድድ
ሰላም እህት እባክሽን ከቻልሽ ለፎረፎር የምድር ነገር ካለሽ ንገረን አመሰግናለሁ
Please please white gold cream gudat alew ende
ቃልዬ ዜኒትማ አሳድጋናለች እኔ ስቀባው ግን የውስጡ ፀጉሬን አያርስልኝም እላዩ ነው ሚብለጨለጨው ፀጉሬ ሻካራ ሰለሆነ ይሆናል ብዬ አስባለሁ. tnxs ቃልዬ
የኔ ውድ አስታውስሽኝ ልጅነቴን ፀጉር በጣም ነው የሚያሳድገው
Good reminder 👍
❤❤
እዴ ዘኒት እኔ ከ20 አመት በላይ ተቀብቸዋለሁ መርጥ ቅባት ነው
thank you for sharing and taking us back in time Kal🥰🥰
Thank you my dear 😘