Use This Mask Once a Week & Your Hair Will Never Stop Growing /በሳምንት አንዴ ለፈጣን ጸጉር እድገት ለሚሰባበር ለሚነቃቀል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • THANK YOU FOR WATCHING!
    ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ!
    LIKE * SHARE * SUBSCRIBE
    *
    *
    You need
    Banana
    egg
    olive oil
    castor oil
    Social media
    Instagram - www.instagram.com
    Facebook- Elizabeth Worku // Elsi Decor
    *
    *
    My always hair oil👇
    DOO GRO Mega Thick Hair Oil, 4.5 oz www.amazon.com...
    Doo Gro and Jamaican Black Castor Oil
    My shampoo 👇
    www.amazon.com...
    My conditioner 👇
    www.amazon.com...
    *
    *
    ለፀጉራች ምንሰራቸው 6 ስተቶች
    • 6 ለፀጉራችን የምናደርጋቸው ስህተቶ...
    *
    *
    #hairmask
    ፀጉሬን ከታጠብኩ በጛላ ማደርገው እና ምቀባው! After wash my natural healthy hairbrush Treatmentsments! • How I Moisturize My Na...
    *
    *
    ለተሰባበረ የግባር ፀጉር ማሳደጊያ ውህድ// onion and ginger regrowth treatment • How I Use Onion and Gi...
    *
    *

КОМЕНТАРІ • 633

  • @ayeleadan7492
    @ayeleadan7492 4 роки тому +17

    በጣም ያምራል እንድ አይነት ፀጉር አይቸም አላቅም

  • @kasanshtades1064
    @kasanshtades1064 3 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ በስነስራት ይዘሽዋል አበጀሽ የኔቆጆ በተፈጥሮ የምትሉ ሴቶች አላቹህ እዉነት ነዉ ግን ካላ ከባከብነዉ ተቆራርጦ ያልቃል እና መንከባከብ አለብን እደሷዋ ፀጉር ሰነፍ ሴት አይወድም

  • @lubabakemal5901
    @lubabakemal5901 4 роки тому +101

    ፈጣሪ የሰጣቹን ውበት ይዛቹ እየወጣቹ አሁን ይሄን የመሰለ ፀጉር ሙዝ አሳደገው ለትሉን ነው ወይ ጉድ

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ

    ምስጋና. ማጣት ነው. አልሀምዱሊላ የሚያስፈልግኝን ሁሉን ሰቶኛል እናቶቻችን አቤት ጽጉራቸው ካሜራ እንየው ሙዝ አላየው እንቁላል አላየው ግን ዞማነው. አይ ግዜ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ውህድ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ኤልስዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  4 роки тому +1

      አመሰግናለሁ💖💖💖🙏🏽

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    በስመአብ ፀጉርሽ ሲያምር ቱቱቱቱ ብያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውብ ፀጉር ከተፈጥሮ ካልታደለ በእንክብካቤ ብቻ ለውጥ የለውም

  • @kibebejaleta4283
    @kibebejaleta4283 4 роки тому +10

    የኔ ቆንጆ እውነት ከልቤ ነው ያንቺን ጸጉር በማየት ብቻ የኔ ጸጉር የበዛ ያደገ ያማረ መስሎ ተሰማኝ በቃ ደስ ትያለሽ👍😍

    • @alemyaabewa9416
      @alemyaabewa9416 4 роки тому +1

      ሂውማን ሂር እያደረጋች አታጀጅሉን

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  4 роки тому +1

      😍💖💖💖👍

    • @adi-my1cq
      @adi-my1cq 4 роки тому

      @@alemyaabewa9416 አይደለም የተፈጥሮ ፀጉሯ ነው

  • @kokitube8655
    @kokitube8655 4 роки тому

    Elsi betam new yemameseginew be jamaican black castor oil tilk lewt ayichalehu tsegure wedeneberebet eyetemelese new gena wer erasu almolanyim

  • @muluyemulu1693
    @muluyemulu1693 4 роки тому +25

    እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም ያምራል ግን ዋናዉ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    ወላ ኮሜንት ሳነብ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂 ውዶቼ ፀጉር ተፈጥሮ ነውእጅ በንክብካቤ አይለደም አታስቡለት ለሰው ዋናው ነገር ጤና ነው በያላችሁበት ጤናችሁን ይስጣችሁ ይስጠን ምርጦቼ አጠረ እረዘመ እያላችሁ አታስቡ😂😂😂😂

  • @aynalemaynalem3698
    @aynalemaynalem3698 3 роки тому

    hu enem endanchi አይነት hair alenghi gen demo yene ጫፉ ይያያዛል 😓😓😓gen lemaneghawem yehen whedi teru yemeselenghal🤔🤔 tnx wde berchi😘😘

  • @elsakassie8121
    @elsakassie8121 4 роки тому +17

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል። የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!!

  • @worldphone8209
    @worldphone8209 4 роки тому

    Wowo aniche hulemi isuni bichabawi yemiti taksim woyi? Lami batatasi tsgure mafite alesh woyi? Ina batami laki👍💯argelisgalwi💕💕💕🙏

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    ውዴ ፀጉርሽ ማሻ አላህ ብያለሁ ያንች ፀጉር እኮ ተፈጥሮው ለራሱ አላነሰውም ነበር ፈጣሪን አመስጋኝ ሰው የለምና ነውእጅ

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 4 роки тому +2

    ምን አይነት ዘይት ነዉ ዋውውውው ስያምረ እንግዳ ነኝ ትልቅ ትምህርት ነዉ የኔ ቀጆ

  • @tgkiremttube9097
    @tgkiremttube9097 4 роки тому +7

    እናመሰግናለን ኤልስዬ ለ ጸጉሬ ፍቱን መዳኒት ተገኘለት እየተሰባበር አስቸግሮኛል እሞክረዋለው

  • @godisalwaysgreat3547
    @godisalwaysgreat3547 4 роки тому

    My hair have split up on the edges 😩 what can i do? Chafu lay hulet hulet hone eina men larg plz.
    Your hair is just perfect 👌 😍

  • @igyv7729
    @igyv7729 3 роки тому +3

    ፀጉር ከፈጥሮ ነው እህቴ በጣም ምርጥ ፀጉር አላት ግን አትከባከበውም እኔ ድግሞ ሽሮ እና በርበሬ ብቻ ነው የቀረኝ ግን ቃል ገብቷል ካለበት ላይረዝም ፀጉሬ

  • @ايمانالشامسي-م5ح

    ሰላም ሰላም ዬኔ ቆንጆ ሙዚና እንቁላል በአንድ ላይ ነው? ዘይቱን ደግሞ ከታጠብኩ በኋለ ነው? ሻንፖ ብቻ ብሆንስ?❤❤

  • @amboogaragalgala9686
    @amboogaragalgala9686 4 роки тому +2

    Ariif new enen etekemalew ke Olive oil gar ina mar adirgoo betam arif new enamsgnalen

  • @rahmasayed6500
    @rahmasayed6500 4 роки тому +5

    ማሻአላህ ማሻአላህ እኔም መጥቀም ተጀመርኩ አንደ አመት መላኝሙዝ እና እንቁላል ወዙ እዳች ያመሪልፀጉሪየ ከጁሮየ አይወሪደም ነብር አሁን በጣም እሪዘሙል አልሀመዱሊላ እናም እህቱች ተጥቀሙት ተሰፊ ሳቁርጡ

    • @umdode7879
      @umdode7879 4 роки тому

      አሰላሙ አለይኩም እኔ መጠቀም ጀመርኩ ይጠቅመኛ ማለቴ ጸጉሬን ያሳድገዋል አንቺ ምን ያህል ለውጥ አየሽበት

  • @tigistteshome5358
    @tigistteshome5358 4 роки тому +4

    Elsy good job. I will start it and will let you know❤️

  • @ruthruth4623
    @ruthruth4623 3 роки тому +1

    U have beautiful hair😍😍😍

  • @selmawtilera2311
    @selmawtilera2311 4 роки тому

    Selam ene tsgure ly betam buzu shibati ale este mefet kale negern

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 4 роки тому

    good job very nice 👍God bless u 🙏

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 Рік тому +1

    የፀጉራችንን አይነት እንዴት ማወቅ እንችላለን !!!

  • @ትዝታyoutube-f7p
    @ትዝታyoutube-f7p 4 роки тому

    Kefiti lemisebaber mini lixeqemi yene mari

  • @ekramnesru2819
    @ekramnesru2819 4 роки тому

    Konjeya labatesh ades nagn serash konjo Naw tagura makakalagna Naw kalamem alaw betam tabalashaben barget mnm alnkabakabawm Ena yalawet Ethiopia Naw lajamare este metmakregn Nagar Kala ha beya lejamer gn weda ethio magegnat mechelawn konjeya pls kalaschagarkush

  • @genetwelbe2892
    @genetwelbe2892 4 роки тому +6

    Such a beautiful hair you have

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 4 роки тому

    ፈጣሪ ይፈጥር እንጂ ሙዝ አሰደገው ባትይም ችግር የለውም ግን ዋው ብያለው ከ ዓይን ያውጣሽ 👍👌💝

  • @ዜድነኝየባቦዋ-ደ8ሐ
    @ዜድነኝየባቦዋ-ደ8ሐ 4 роки тому +3

    ፀጉርሽ ሲያምር ማሬ በነገራችን ላይ ፀጉር የተፈጥሮ ነው

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 4 роки тому +54

    እንቀያየር የኔ አንቺ እሳድጊው😂በጣም ያምራል ቆንጆ በርቺ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому

    ቆንጅዬ እግዚአብሔር ን አመስግኚ ተፈጥሮሽ ጥሩ ነው ይኸው እኔም እናንተን እያየሁ ስለቀለቅ አህያ የበላው ሳር መስሎ ቁጭ ብሎልሻል በርቺ

  • @HadiyaOsman-i2b
    @HadiyaOsman-i2b 29 днів тому

    ምርጥ የቴክሳስ

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 3 роки тому

    ፀጉርሽ ያምራል በጣም እና እርጋታሽ ተባረኪ
    እኔ ፀጉረ እንዳንቺም ባይሆን እረጅም ነው ግን እየተነቀለ ተቸገርኩ እባክሽ መፍቴ ካለሽ

  • @ኢትዮጵያትቅደምከሁሉም

    በተፈጥሮ የተሰጠሽ ስጦታ ነው እንጅ በመቀባባት ቢሆን የኔ የት ይደርስ ነበር ለማንኛውም ካይን ያውጣልሽ

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 4 роки тому

    Elsi, Ahun Yalishachewen Wehidoch Tseguren kemetatebe befit nwe aydel yemadergew?

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 роки тому +2

    wow your hair is so beautiful oh gash may god protect you from evel eye thank you elsiye i will try it

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  4 роки тому

      💖💖🙏🏽🤲🏽

  • @axatube3194
    @axatube3194 4 роки тому

    Tikmun bedenib silasredashin enameseginalen .. thank you for sharing

  • @munaharawe5188
    @munaharawe5188 4 роки тому +1

    Can I USE Other oil

  • @zebibamohammed75
    @zebibamohammed75 4 роки тому +91

    ኤልስ ፀጉሪን መንከባከብም አሰፈላግም ብሆንም ተፈጥሮም ወሳኝ ነዉ ስለዚህ ያንች ፀጉሪ ተፈጥሮ ነዉ

  • @dgbvbngjgghh2225
    @dgbvbngjgghh2225 4 роки тому

    And neger yalgebagn be shampoo new mntetebow? Teqebten yan yahl qeqayq moqoyet alebn? Keyqrta ga

  • @dometodd2003
    @dometodd2003 4 роки тому

    Yene konjjjoo sagurshii betamii yamaralii💋💋💋👈🥰🥰🥰🥰🥰👌

  • @የገጠርልጅነኝ-ጠ7ደ
    @የገጠርልጅነኝ-ጠ7ደ 4 роки тому

    እናመሰግናለን እህታችን
    ፀጉሬ እረጅምነው ግን ስስነው
    እና ከግባሬ ይነቀላል
    መፋትሄ ካላቹህ
    ሲቀጥል የካስተር ዘይት አጠቃቀሙን
    ንገሩኝ ማሮች 💚💛❤️

  • @habtamtube1629
    @habtamtube1629 4 роки тому

    I love your hair !!!
    Can you tell which shampoo and conditioner is the best one for your b/s I have curly hair but still I didn't find the right shampoo and conditioner as well hair oil
    Please can you let me know which one is good

  • @pirimiebisa510
    @pirimiebisa510 3 роки тому

    Yene gini sinikebakebewu ketachi arifi sihoni kelayi degimo wede wusti yigebali teferarekebingy

  • @selemawittube541
    @selemawittube541 4 роки тому +5

    ኤልሳዬ ስታምሪ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን የምትቀላቅልያቸዉ ዘይት አሳይን

  • @netsanethabte5003
    @netsanethabte5003 4 роки тому

    በጣም ያምራል ስንት ዓምት ፈጀ?

  • @HadiyaOsman-i2b
    @HadiyaOsman-i2b 29 днів тому

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @embabagaim8991
    @embabagaim8991 2 роки тому

    Yene marr ምን አይነት ሻምቦ ትጥቀሚ ንገሪኒ በናትሽ የ ስስ ፀግር ብዝሃት የለም ፀግር የነ

  • @belayneshkitaba3417
    @belayneshkitaba3417 4 роки тому

    Wawoooo......Tadelashal kamer💞💕💕💕

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 4 роки тому

    እቁላል ባልጨምርበትም ካሁን በፊት እህቴ ነግራኝ ሞክሬው ሀሪፍ ነው ።

  • @nigisttafesse7365
    @nigisttafesse7365 3 роки тому

    I am doing it on Saturday and it’s cool

  • @abeyekebede6936
    @abeyekebede6936 4 роки тому

    betaste oyl kelen mn enarg fanta kokonat metekem ychalal wey betam

  • @mavigokyuzu6715
    @mavigokyuzu6715 2 роки тому

    ymetetekemiyachew ika woch azi yigegnalu?

  • @rowdamahamat2889
    @rowdamahamat2889 3 роки тому

    Did u wash it with shampoo and conditionned it after the masc

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 4 роки тому +3

    አንደኛዬ እኮ ነሽ ማማዬ በርችልኝ ደግሞ ስራዎችሽ የእውነት ጠቃሚ ናቸው

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  4 роки тому

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @hdfh368
      @hdfh368 4 роки тому

      @@ElsiWorku የኔም ረዥም ነው ግን ብዛት የለውም ይስባበራል ይነቀላል ዶሞበጣም ለስላሳ ነው ምን ላርገው እባክሽ የሆነ ነገር በይን ኤልስየ

  • @ሰላምጎንደሬዋYoutube
    @ሰላምጎንደሬዋYoutube 4 роки тому +9

    ከሰው አይን ይጠብቅልሽ እግዚአብሔር❤️❤️

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 3 роки тому

    Serash,des,yilal,Arif,naw.yene,tsegur,cafu,sis,siru,wefram,naw,mn,ladergew?

  • @jemutubemayaye4322
    @jemutubemayaye4322 4 роки тому

    Eunit new enyem etkmalhu betam yesmamel berchi

  • @elue4994
    @elue4994 2 роки тому

    መሺላአላ ግን እንደየ ሙዙን እንቁላሉን እንደገና ደሞ ሩዙን እያልሺ ቆንጆውን ጰጉርሺን እንዳትቆራርጭ

  • @tigestmucheye4371
    @tigestmucheye4371 4 роки тому

    Tadeleshe egezeyaberene amesegegne

  • @tizitaasfaw8550
    @tizitaasfaw8550 3 роки тому

    Yeweyira zeyeti ena medinew

  • @tsionmekonen4613
    @tsionmekonen4613 Рік тому

    Elsi tseguren mn eyteseraw lakoyew ena besnt gize ltatebew

  • @freedombelay3311
    @freedombelay3311 4 роки тому

    Era konjo where are you long time ? Are you ok your family

  • @FunnyClam-ub8ro
    @FunnyClam-ub8ro 11 місяців тому

    የወይራ ዘይት ሸበት ያመጣል የተባለው እውነት ነው ወይሥ

  • @haneastu4349
    @haneastu4349 4 роки тому

    Caster oil yalishiw min ayinet new zet zetuin new weyis??

  • @hadnetyosief4502
    @hadnetyosief4502 4 роки тому

    My hair very dry what can shampoo can I use please help me

  • @alemgirma5530
    @alemgirma5530 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ እትፍ እትፍ ብያለሁ በጣም ፀጉርሽ ያምራል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!

  • @beyuwoldegiorgis1165
    @beyuwoldegiorgis1165 4 роки тому

    yene Wud Tsegure betam yinekakelal Yisebaberal ena eski Emokirewalewu

  • @adenaadena1115
    @adenaadena1115 4 роки тому +5

    የአበሻ ቆንጆ ስታምሪ
    ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን ግን የኔ ጸጉር ቃል ኪዳነኛ ነው ከጆሮዬ ጋር ጓደኝነት መስርቷል ክክክክክ

  • @ድንግልማሪያምንይዞየፍቅር

    Selam Elsi yene fkr betam arige ameseginalew sila mitasayin nager

  • @zarfeethiopwt1858
    @zarfeethiopwt1858 4 роки тому

    Wide lemisasa seguri asyinyi

  • @tefsehetbelaineh1616
    @tefsehetbelaineh1616 4 роки тому

    ሀይ ቆንጆ በጣም የሚያምር ፀጉር አለሽ ግን ይሄን ማስክ መጀመሪያ ያሳየችው መስኪ ነች መልሰን ስናሳይ ክሬዲት መስጠቱን ባንረሳ እላለሁ።

  • @jawaraakoo5094
    @jawaraakoo5094 3 роки тому

    Wowwwww like ok Thank you ❤❤❤👍👌

  • @waseshiferawase1363
    @waseshiferawase1363 4 роки тому

    My hair is so smooth but I have a problem of loosing my hair yisababaral barasu gize.so what can i do to brings back .

  • @zinetmohammad9025
    @zinetmohammad9025 4 роки тому +4

    ዋው ማሻአላህ ሲያምር ስታምሪ እናመሰግናለን

  • @abia4438
    @abia4438 4 роки тому +2

    After u apply this with what kind of conditioner you use?

  • @henokamsalu3879
    @henokamsalu3879 3 роки тому +2

    ማነው እንደኔ ፀጉሩን ሚወድ

  • @fereshawa2689
    @fereshawa2689 2 роки тому

    Selem mere well come pelese xagure baxame edarqale ebaxaxasale enaqalale ashgeronyale mafte negarenye wodeee

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 4 роки тому +1

    Hi Elsi for me your hair mask it's comfortable thanks

  • @fowziyohussein3636
    @fowziyohussein3636 3 роки тому

    Can I use coconut oil

  • @hananyimam7306
    @hananyimam7306 4 роки тому

    የወይራዘይቱን የካሥተሩን ዘይት አሣይን

  • @ethiopa6937
    @ethiopa6937 4 роки тому

    Ena tegur yemiyabza new yemflgew ebakshi negerign kawekshi

  • @masreshakebede7450
    @masreshakebede7450 3 роки тому

    Le betshi addis ng ena ebakshi kele yale nger ngering

  • @hulualemu3192
    @hulualemu3192 3 роки тому

    Est tagurshen basetera taser ena leyash

  • @taibahh6242
    @taibahh6242 3 роки тому +1

    ስውድሽ የኔልዬ በጣም ያምራል ፁጉርሽ

  • @elsabetteferi5688
    @elsabetteferi5688 4 роки тому

    Ke fit le fit yegba Segur masdegeya asyign

  • @tsitatsi9909
    @tsitatsi9909 4 роки тому

    እውነት እኔ ፀጉሬ ፍለፊቱ ተሰባብሮ የፍለፊቴ ፀግር በጣም ሳስቶ ሳሲዘው እራሱ ቆዳዬ ይታያል እና ከነገ ጀምሮ ይሄን ለመጀመር አስቤአለሁ ግን ማታ ተቀብቼው ጠዋት መታጠብ አልችልም

  • @አስካላማርያምቅድስት

    እህታችን ዘይት ዘይቱን አይሆንም ነገርኝ ????

  • @menaabudi3736
    @menaabudi3736 4 роки тому

    ኤልስዬ ጸጉርሽ ማሻአላህ ብያለው ብከታተልሽም ሳምንት ግን የመጀመሪያ ነው እኔ የምጠይቅሽ እኛ ሀበሾች ምንጊዜም ጸጉራችንላይ ቅባት አይጠፋም እና እነኝህን ማስክ ስንጠቀም ጸጉራችን ላይ ያለው ቅባት ከማስኩ ማግኘት ያለበትን ጥቅም በአግባቡ እንዳያገኝ አያደርገው ? ብዙዎቻቹ ይህን አታብራሩልንም እና ታጥበን በንጹ ቆዳ ነው መጠቀም ያለብን ወይስ ?መልሱን እጠብቃለው

  • @debbiedebbie1179
    @debbiedebbie1179 4 роки тому

    As i milewunina shea butter kibat keyet indegezash nigergn

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  4 роки тому +1

      Walmart/ Target ነው የገዛሁት

    • @debbiedebbie1179
      @debbiedebbie1179 4 роки тому

      elsi also i,m live Georgea so u tell me buy from where pls

    • @debbiedebbie1179
      @debbiedebbie1179 4 роки тому

      Thank u so much elsi god bless u

  • @zabibazabibba7612
    @zabibazabibba7612 4 роки тому +1

    አላህ ያንቺን ያህል ቢያሳድግልኝ ምኞቴነው በጣም ነው ፀጉር የምወደው ግን ካስተር ኦይል ምንድነው?? ውዴ

  • @luwammebrahatu5178
    @luwammebrahatu5178 4 роки тому

    Hiii konjo selam new ene min felige meselesh ye forefor min madireg aleni nigerini plis

  • @fevenfiseha3039
    @fevenfiseha3039 4 роки тому

    Ye segur ediget tefetiro enji kibat ayasadigewum

  • @meazateshome1389
    @meazateshome1389 4 роки тому

    Thank you konjit 🥰🥰🙏🙏

  • @እግዚኦተሰሃላለፅዮን

    የት ነው የማትነርው የኔ ቆንጆ

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 роки тому

    ፀጉርሽን ስወደዉ። thanks for sharing

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr 4 роки тому

      ማሻ አላህ ፀጉርሽ በጣም ነው የሚያምረው

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 4 роки тому

    Elsiye thanks yene konjo
    Bxm arif new mare berchi 1k subscribe mesxet bichal hulunm ene esxish nbr mare ❤❤❤❤❤❤❤