ስለዛላንበሳ አፍሪካ ሕብረት ፣ የአየር ጥቃት ሥጋት በክልሉ? ''የተሰረቀው'' ፍቅር እስከ መቃብር፣ ብልፅግና መሳሪያ ያስታጠቃት ግዛት፣ በግብፅ የታሰሩ|EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 268

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Місяць тому +29

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💚💛💛❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 Місяць тому +26

    ድል ለአማራ ፋኖ

    • @dawitjigna
      @dawitjigna Місяць тому +2

      ፋኖ ሽንታም
      ዋሺንግተን ዲሲ ይደርሳል ያለ ምንም ዉጤት። 👈😎

    • @johnnyhussenyoussof3361
      @johnnyhussenyoussof3361 Місяць тому +2

      @@dawitjigna
      Esun setgerf tawerawalhi

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ Місяць тому +3

      ፡​@@dawitjignaሽንታም፡አንተነህ፡ፋኖ፡በአሮጌ፡መሳራ፡በቁማችሁ፡አሸናችሁ

    • @dawitjigna
      @dawitjigna Місяць тому +2

      @@አማራነኝ-ቨ7ነ አታ አድጊ ከንፋር
      በሰራዊታችን ተደግፈሸ ትግረይ ከዛ ሶት ወር ሸ
      ቦሁዋሉ. በወያኔ ተቀጥቅጠሽ ደብረብርሀን ደረስሽ ። ፋኖ እና ሽንፍላ ታጥቦ አይጠራም 👉👉አድጊ🦓👈😎

    • @dawitjigna
      @dawitjigna Місяць тому +2

      @@አማራነኝ-ቨ7ነ አድጊ ብቻዉን ተዋግቶ ያሸነፈዉ ጦርነት የለም
      1) Portugal. የአዳል ጦርነት
      2) British Airforce ኩየመን እየበረረ
      የመጀመርያዉ የወያነ ድል ለመጉጠት midget ተፈሪ እርዱኝ ብሎ ዳነ።
      3). ዉርንጭላ ሚኒሊክ ኤርትራ ሸጦ ከጣልያን ተስማምቶ ትግራይና ምድሪ ባሕሪ ከፋፍሎ ወደ ዶብብ ቅኝ ግዛት ሄደ
      4) midget ተፈሪ ሸሽቶ ወደ እንግሊዝ ሀገር አመለጠ ፥ በእንግሊዝ ጦር ሀይል ተመለሰ።
      5). ያዉ 1997 ባለ ሽርጡ ሶማልያዉ ቀጥቅጦ እጋዴን ይዞ ወደ. ሻሸመኔ አምርቶ በRussia እና Yemen ተደግፈሽ መሬትሽን አዳንክ ያ አድጊ
      6) እብዱ መንጌ ሩስያ በሙሉ ተደግፎ EPLF ለመደምሰስ ቀይ ኮኮብ ዘመቻ አስማርቶ የሳሕል ደጀናችን ለመያዝ ሞክሮ ጨፍልቀን ጠራርገን አባረርነዉ -ወያኔ ደግሞ እሰከ ዚምባብዌ አደረሳት። ያች ክንፋራም።
      የታወቀዉ የኢትዬጽያ ድል አጼ ዬዉሀንስ ግዜ ምድሪባሕሪ(ኤርትራ) እና ትግራይ በጀግናዉ አሉላ እዚ ዶግዓሊ ተቀጥቅጦ ተሸነፈ።
      ጣልያን ገና ዓድዋ ሳይገባ ተዳካክሞ
      በእነ አዉዓሎም ማንታ-ስለላ ጨወታ ስልት ተሸዉዶ እዛ ዓድዋ ተሸነፈ።
      ያዉ1964 ጀነራል አማን የመራዉ ስልትና ጀግንነት ሶማሊ ተሸነፈች
      አማን እና አሉላ ናቸዉ ያለ ማንም የሌላ ጣልቃ ገብነት ታሪክ የሰሩ
      አታ አድጊ ታሪክ አንብብ። 👈😎

  • @Peak.570
    @Peak.570 Місяць тому +25

    አይዞን እግዚአብሔር አለ ፋኖዎቼ!! እነሱ በመሳሪያቸው እኛ ደግሞ በእግዚአብሔር እንታመናለን!!! ድል ለፋኖ 🥰❤️💪🏻

  • @ousmanmohammed374
    @ousmanmohammed374 Місяць тому +11

    ነብዩ ባየና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አንድ አይነቶች ናቸው።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay Місяць тому +6

    ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Місяць тому +5

    ጀዝባመከላከያ❌🦶🥰ደልላአማራፋኖዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 Місяць тому +9

    ምን ይደረገል ሁሉም መከላከያ አማራ ክልል ላይ ነው ወጥር ፋኖ።
    አይ አማራ ፋኖ ማርያም አማራ አሸንፏል ።

  • @Entertaintube.2
    @Entertaintube.2 Місяць тому +2

    በእውነት እግዝአብሄር በሠማይ በዙፋኑ ካለ ዬድሀ እምባ ደም ጎርፍ ሆኖ ይውሠዳችሁ

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 Місяць тому +39

    አብይ እስካለ የኢትዮጵያውያን መከራ ይቀጥላል

    • @peace-x9s
      @peace-x9s Місяць тому +7

      የጨለማ ዘመን አሳልፎ የሙሴያችን ዘመን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን

    • @mebratufentahun4316
      @mebratufentahun4316 Місяць тому +8

      @@peace-x9s ተሸወድን ተበላን

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 Місяць тому +6

      @@peace-x9sከ ቤታቹ ሐዘን እና ጨለማ እይጥፋ : አሜን

    • @barakbintigray1379
      @barakbintigray1379 Місяць тому +1

      100%**!!

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo Місяць тому +1

      ​@@peace-x9s😂😂😂

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Місяць тому +2

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ

  • @hellenshibru9984
    @hellenshibru9984 Місяць тому +14

    መንግሥት ወታደሮችን ከአማራ ክልል ያወጣው በአየር ድብደባ በቅርቡ ስልያመረግ በቦቡ ጥቃት እንዳይወድሙ ብለው ነው የፋኖ ታጋዮች ራሳቸውን ይጠብቁ

  • @Allamehara
    @Allamehara Місяць тому +1

    ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 Місяць тому +25

    ትግራይ ዓደይ አምላክ ሓልወለይ ❤️💛🙏🏻

  • @ካሳይ
    @ካሳይ Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ከእውነተኞችና ከሕዝቡ ጋ ይህንን ድል ለእውነተኞች

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Місяць тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤እንኳን የአየር ጥቃት በአማራ ክልል የመብረቅ ናዳ ቢወርድ ወይ ፍንክች ነው። የሚደርስብን ከደረሰብን አይብስም።መዋደቅ ብቻ!!!!

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 Місяць тому +38

    እመኑኝ በሰላም መፍታት ይሻለዋል አልበለዚያ የያዝነውን ይዘን እንደ ትግራይ ህዝብ እንወጣለን ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና 💪💪💪

    • @husssa.1169
      @husssa.1169 Місяць тому +2

      fano AKRARI ORTHODOX new

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Місяць тому

      Bertu !!!

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt Місяць тому +1

      አሽቃባጭ ሁላ

    • @alamrewtsega9413
      @alamrewtsega9413 Місяць тому

      TV

    • @AbebaYirga-p3e
      @AbebaYirga-p3e Місяць тому

      ትግራይ ሚለውን ስም ትወዱታላቹ እንደሱ ግን ጀግና ማንም አያፈራም ታሪክ በመስራት እንጂ ታሪክ እንደ አማራ በመስረቅ አይታወቅም ለዛ ነው

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ Місяць тому +5

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BerhaneHailu-e4f
    @BerhaneHailu-e4f Місяць тому

    Ethio forem ...the best Media in ethiopian

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb Місяць тому +1

    ድል ለዐማራ ሕልውና ድል ለፋኖ ዐማራ ❤

  • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
    @Jemilawelyewaeslamnehiweta Місяць тому +1

    አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SiduDav-o6m
    @SiduDav-o6m Місяць тому +6

    መለስ ለአማራ ሰንዴ እና ሩዝ ሲልክ ጨለማ ዘመን አላቹ በሉ ይብራላቹ ቻሉት

  • @በሺሪመሀመዱ
    @በሺሪመሀመዱ Місяць тому +23

    ዲላ አማራ ፋኖ

  • @AntenehSamuel-k2v
    @AntenehSamuel-k2v Місяць тому +19

    ድል ለአማራው ግልገል ለአማራው ፋኖ ለነ አሳምነው ፆጌ ለነ ዋዋ ጎቤ ለነ አሰግድ መኮንን ልጆች።

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m Місяць тому

      አ*ራ 1000 ዓመት ቢዋጋም ኣያሸንፍም። ምድረ ጡት ቆራጭ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Місяць тому

      ​@@user-bz7fj1fk2mአንተ እንትን ቆራጭ አራጅ 😡

  • @hithere4939
    @hithere4939 Місяць тому +1

    fetariy Agerachen selam Aregelene😭🙏

  • @solomonsisaye6320
    @solomonsisaye6320 Місяць тому +8

    አፍረካ አንድነት ይሌቦች ስብስብ ነው እንደነ ወርቅነህ ገበየሁ ኢሚመሩት ምን አይነት ስብስብ ማወቅ ይቻላል

  • @gadogado-o4d
    @gadogado-o4d Місяць тому

    አየ ነብዩ ባየ! የሰው ሃብት ሰርቆ ስጦታ!!!

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ Місяць тому +6

    እይ ኤርትራ ! ኤርትራዊያን በሰላም ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖሩ ሻቢያ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው ግድያና ዝርፊያ አፈና የግፍ ግፍ እየሰራ ነው ።ፈጣሪ አምላክ በኤርትራ ላይ ያልታሰበ አደጋ ይስጣቸው።

    • @NaniEset
      @NaniEset Місяць тому +1

      amen amen amen

  • @helenemso32
    @helenemso32 Місяць тому +2

    ethio forum keep going thanks

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Місяць тому +10

    አቶ ነብዩ ሰርቆ ስጦታ የለም. ነውር ነው አያስተምርም.

  • @meharitesfay1262
    @meharitesfay1262 Місяць тому +6

    የኣፍሪካ ህብረት ለምንድነው ሰኞ ዛላንበሳ እመጣለሁ ብሎ የሚለው? ሻብያ እዛ ኣገኘዋለሁ ብሎ ነው ወይ? እርግጠኛ ነኝ ሻብያ እዛ ኣይቆይም ወይም ኣይገኝም። ስፍራዉን ለቆ ይወጣል። ምክንያቱም ባህሪው ስለምናውቀው። እነሱ ኣጥተዉት ስሄዱ ተመልሶ ደሞ ይመጣል። ስለዚ ኣፍሪካ ህብረት ቀኑን በይፋ ሳያሳውቅ Surprise Investgation ነው ማድረግ የነበረበት።

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Місяць тому +6

    ውይ ደግነት እየገደላችሁት እያፈናቀላችሁት ይለውን ህዝብ ነው ለአመት ባህል ስጡታ ያስጨነቃችሁ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Місяць тому +15

    ይሄ ሞሽላቃ የሰዉ ስራ ሰርቆ ነው ወይ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስጦታ የሚሰጠው? ብልፅናና አሽከሮች አንድም ነገር በትክክል ለመስራት ችሎታም ቅንነትም የላቸውም።

    • @Peak.570
      @Peak.570 Місяць тому +1

      ትክክል!

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 Місяць тому +14

    Fano Fano always Fano

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Місяць тому +1

    ደልላአማራፋኖዬ❤🎉🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou Місяць тому +6

    ወይ ብልጥግና ብልግና ነው ያለው ሰውየ እውነት ነበር

  • @BrookBefi
    @BrookBefi Місяць тому

    Our voice ❤❤❤

  • @KibromGebremichael-r2x
    @KibromGebremichael-r2x Місяць тому +1

    በግብፅ መታሰር ኣዲስ ነገር ኣይደለም❗️ በ ኣገራችን የምንላት በጅምላ እየታሰርን ኣይደለንም ❓

  • @YA2O23
    @YA2O23 Місяць тому +1

    Ethio forum number one! Yaye, my friend

  • @peace8494
    @peace8494 Місяць тому +2

    ነብዩ ባዬ የብልፅግና ቡችላ ሌላ

  • @he5896
    @he5896 Місяць тому +6

    ነብዩ ባየ መገደል አለበት😮😮😮😮

  • @muluyewodaje8732
    @muluyewodaje8732 Місяць тому +1

    😂😂😂😂እድሜ ለብልፅግና በየቀኑ ነው እኮ ስርፕራይዝ ምታደርጉን

  • @Entertaintube.2
    @Entertaintube.2 Місяць тому

    ህዝቤ ሆይ ይህ ማአት በዬቤትህ መግባቱ ሥለማይቀር ለአማራ ያልሆነች ሀገር ለማንም ሥለማትሆን በጉልበት ማገዝ ብትፈራ ለእራሥህ ሥትል በፆለት በምህላ ፍርድ ወደሚሠጠው ጌታ እግዞ በል ወዮ ወዮ ወዮ አገሬ መጨረሻሽ ከሠው ይልቅ እሣር ዬሚከበርባት ሆነሽ አረፍሽው

    • @gadogado-o4d
      @gadogado-o4d Місяць тому +2

      አማራ ላይ ሲደርስ አሁን ገባህ? እንግዲህ እወቁት በግፍ መገደል፣ እስከነህይወትህ በእሳት መቃጠል፣ መታሰርና መንገላታት ይህን ያህል ያማል!!!

  • @keseheGyone
    @keseheGyone Місяць тому +8

    ኢትዮጵያውያን ግን ምን እየጠበቅን ነው?

    • @barakbintigray1379
      @barakbintigray1379 Місяць тому

      ወሸላችን:እስኪቆረጥና: ሓሞታችን: ፈስሶ: እስኪ ያልቅ:ድረስ**!! ኣንድነታችን'ማ: ላይመለስ:>00 ሞቷል**!!

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Місяць тому +3

      እኛ ቀድመን ከብልፅግና ጋር እብደት ውስጥ ገብተን: ከኤርትራ ጋር ተባብረን ወገን እያልን የምንጠራውን ሕዝባችንን ጨፈጨፍነው። ብቻቸውን 6/7ሓይል ጨፈጨፋቸው።የኢትዮጵያ ሕዝብ ክህደት ፈፀምን።ታዲያ አሁን ላይ አንድ ሆነን ብልፅግናን አፈር ከድሜ እናስበላው ማለት የሞኝ ዘፈን ሆነብኝ።የትግራይን ሕዝብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተለያይተናል።ሌሎች ክልሎች ደግሞ የከብት ስብስብ ነው።

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Місяць тому

      ኢትዮጵያን እየጠሉ ሀገሪቷ ላይ የተጣበቁት ለይተው እውነተኛ ሀገር መማከር እስኪጀምሩ ።

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Місяць тому +2

    የአማራታጋዮች አሁን ነው ጀግንነታችሁን የምታሳዩት ይኸ የአቢይ ጠንቋይ መንግሥት እስቲ ከእግዚአብሔር ከበለጠ እናያለን

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l Місяць тому

    Peace for this poor country.

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s Місяць тому

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @atsion7214
    @atsion7214 Місяць тому

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 Місяць тому

    እንደህዝብ የሚገባን ፊልም ሳይሆን ሌላ ነበር።

  • @TemuEmaro
    @TemuEmaro Місяць тому +4

    ያስዝናል ሃገሪትዋ ወዴት አየሄደች ነው ግን ??

    • @garchotub4652
      @garchotub4652 Місяць тому +2

      መልሱን ከእናንተ እንፈልጋለን ከእናንተ ጀምሮል እና።

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث Місяць тому

      ​@@garchotub4652አቤት ግፍ አቤት ግፍ ጭራሽ አማራ ምትባሉ ኮ በጣም ትገርማላቹ ስጀመር እንደዚ አይነት ድንቁርና ጥላቻ ይዛቹ የትም አትደርሱም እመነኝ ጨካኝ

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Місяць тому +2

    Amhara Fanoking🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪

  • @MesengerWedihiwot-s7k
    @MesengerWedihiwot-s7k Місяць тому

    ምረጥ ሚዳ በረታ ሓቀኛ ነህ

  • @hei-pola298
    @hei-pola298 Місяць тому +4

    የሌባ አይነደረቅ ልብ…

  • @CheerfulDirtBike-bf2mb
    @CheerfulDirtBike-bf2mb Місяць тому

    ከሞላ ጎደል ሐቅ አለህ።አንዳንዴ ሳታጣራ ባታስተላልፍ።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Місяць тому

      በሚዲያው ጥርጥር ካለህና የማታምንበት ከሆነ ወደሚዲያው አለመምጣት ነው። አሁን ላይ የትኛው ሚዲያ ነው የሚደመጠው?

  • @MuheHawi-vj6qd
    @MuheHawi-vj6qd Місяць тому +1

    ሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ethsport24
    @ethsport24 Місяць тому +2

    Ethio Forum....Please help Bekalu...

  • @toyotaw2500
    @toyotaw2500 Місяць тому +1

    ትግራይና ኤርትራ ከዚህ ብኃላ ጦርነት የለም ሞኝሕን ፈልግ አፈር በልተሕ ውሐ ደብልቅበት ይህንኑ ተንኮል ኢትዮጵያ ሁሉም ትግራኛ መንቃት ይገበዋል✅✅✅✅

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 Місяць тому

    "Yesew serko agonbiso" endemibalew... Fikir eskemekabir....

  • @dawitlesanwerk2567
    @dawitlesanwerk2567 Місяць тому

    መቼነው ሥለሠላም የምትሠብከወሸ በሠው ደም የመነገድ አባዜው መቼነው እንደነውር የሚቆጠረው ብቻ ለሀገራችን ሠላም ወርዶ ከንተና መሠሎችህ ምን እንደሚውጣችሁ ባሣየኝ ብቻ አሁንም ከዛምሆነ ከዚህ የሚወድቀው ወንድማማቾች መሆናቸውን መካድ የለባችሁም እባካችሁ በሠውደም አትነግዱ።

  • @KkM-zb4mp
    @KkM-zb4mp Місяць тому +2

    እደመጡ እዛው ይቀበራሉ

  • @ninvms9526
    @ninvms9526 Місяць тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Місяць тому +1

    Ethio Forum ❤

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol Місяць тому +5

    Ethiopian airlines wenegelega new👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @Entertaintube.2
    @Entertaintube.2 Місяць тому

    ዬአማራ ህዝብ ሆይ ይበለን አብረን ሞተን እልል ብለን አንግሠን ሥልጣን ሠጥተን ህይወት ገብረን ከዚያም አልፎ ልጆቻችን ወንድሞቻችን ገብረን ከጁንታ ተናንቀው ከውርደት ከሥቅላት ታድገው ባሥከበርነው ወንበር ኦሮሞ እንዲፈነጭ አማራ ዬምድር ደይን ለአማራ ህዝብ አዬር ?በእውነት ግን እግዝአብሄር በሠማይ በዙፋኑ ካለ ዬፓርላማ አባላት እና ብልፅግና ዘመናችሁ ባጭር ያርገው ይህ ማአት በልጅ ልጆቻችሁ በዘራዝርታችሁ ይግባ

  • @YM12
    @YM12 Місяць тому +1

    ነብዬ አጋሰስ የሰው ንብረት ሰርፕፕራይዝ ልናደርግ ይላል ያሳዝናል

  • @wondetadesse3584
    @wondetadesse3584 Місяць тому

    አይ ብልጽግና!!

  • @HailuAbreha
    @HailuAbreha Місяць тому +1

    ቢሮ ከሚኒኬሽን ትግራይ የአከባቢና የይስሙላ ቢሮ እንጂ ለትግራይ ህዝብ እሚፈይድለት ነገር የለም::

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 Місяць тому +1

    1❤❤❤❤

  • @احمدمحمد-م7ي7ع
    @احمدمحمد-م7ي7ع Місяць тому

    አህለን ምርጫየ ❤❤❤

  • @Entertaintube.2
    @Entertaintube.2 Місяць тому

    በእውነት ዬአማራ ሀቅ ይህ ከሆነ ሥራችሁን ይንቀለው እንዴት ዬደርግ ሥም ዬወያኔን ሥም እያረከሡ ድርጊቱን አሥከንድቶ መድገም ምን አይነት ዬበሠበሠ ነገን ዬማያሥብ ጭንቅላት ነው ለአማራ ህዝብ አዬር ?

  • @KenawAbathun
    @KenawAbathun Місяць тому

    ነብዩ የሚሉት አጨበርባሪ ወጋ ሚከፍልበት ጊዜ ይመጣል።

  • @GoitomAa
    @GoitomAa Місяць тому

    yes

  • @ሠላም-ጰ3ቸ
    @ሠላም-ጰ3ቸ Місяць тому

    እረ ፈጣሪ ይቅር ብለህ ይህን ሰውዬ ንቀልልን ህዝብ ጨፍጭፎ አስርቦ እፈናቅሎ ሊጨርሰው ነው እረ ኡኡኡ ምን ይሻላል

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Місяць тому

    Selam selam selam my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Ethio forum❤❤❤❤❤❤❤ melkam lelite❤❤❤❤❤

  • @Letish190
    @Letish190 Місяць тому +1

    ኢፎ ሚልዮን መግባት አለበት. አለና ዶ?

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 Місяць тому

    Getachew, Tsadkan, and Kendya heard about Zaleabnbesa from Ethio Forum.

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 Місяць тому +1

    🙏♥️🙏♥️💔😭

  • @SamsungAs-tm7wf
    @SamsungAs-tm7wf Місяць тому

    እን ኳንመጣህ

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 Місяць тому

    እመኑኝበቅርቡ ዉጊያው ወደ ሐረር ሜዳ አካባቢ ይዞራል

  • @እርገጤሞላተሰመ
    @እርገጤሞላተሰመ Місяць тому

    ብቃት ስሌለው የአፍሪካ ህብረት ፈርሶ እንደ አዲስ መዋቀር አለበት ።እንደ ክረምት ትል ወደ ለሰለሰ አፈር የሚጓዝ ስለሆነ ሚዛናዊ አይደለም ።

  • @tesgebregziabher4546
    @tesgebregziabher4546 Місяць тому +2

    Don't cry tigray

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Місяць тому +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በተስረቀ ነገር ሰርፕራይዝ አይደረግም ድንቁርና በቅጡ የተጫነብዎት በመሆንዎ ነው ይህን አስነዋሪ መልስ የሰጡት።

  • @HafizGobena
    @HafizGobena Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halefomteshale4552
    @halefomteshale4552 Місяць тому

    በድክት መታየት የጀመረው ኢቲቪ ፣ ፋና እና ዋልታ ህዝብ አንቅሮ ስለተፈቸው ህዝቡን ለመመለስ።

  • @MebeeWelday
    @MebeeWelday Місяць тому +3

    ሓሳው ቀንዳፍ ተላላክይ ባንዳ ሲርቦቆሥ አይሳካላቸዋልም እንበቅሳቸዋለን አብ ትግራይ ቦታ የለችውም ሐሰውትይ መተለልትይ ከተቆጣጠሮው 5ዓመት ሆኑታል 😭😭😭😭እናተ ብልፅግና ናችህ ቆሻሻታት።

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ Місяць тому

    ፍቅር እስከ መቃብር ፍልምን በመለከተ ህዝቡ ስለሚገባው ያለው ስህተቱን በህዝብ ሀይል ለመሸፍን ህግ ተከትለክ ስርአት ተከትለክ መስራት ነው ይሄኔ ስንት የተመረዘ ነገር አለበት

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 Місяць тому

    ኢትዮጵያውያን ጎኔ ሻብያ መጥረግ አለባቸው ጠላት የኢትዮጵያ
    ለኛ አባርሮ ኢትዮጵያውያን ጀመሩ ሻብያ

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m Місяць тому

      Yemnder Baltet! Man tesedu alachu...biltegna...corridor eyale...😅😅😅😅😅

  • @hassotube7339
    @hassotube7339 Місяць тому

  • @kikibetty1506
    @kikibetty1506 Місяць тому

    ፍቅር እስከ መቃብርን በስርቆት ሰጦታ ከመስጠት ከባለቤቶ ቹ ተገቢወን ክፍያ ከፍሎ ፊልሙን መስራት ይቫል ነበር

  • @AbdusemedUmer
    @AbdusemedUmer Місяць тому

    😢😢I hope they are safe 😅

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior Місяць тому +1

    Dil lafano ❤ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤

  • @MdAdhanam
    @MdAdhanam Місяць тому

    Wshetam.. Neh

  • @SaeedAhmed-mt8yl
    @SaeedAhmed-mt8yl Місяць тому +1

    ኢትዩ ፎረም ሱስ. ነው የሆነብኝ አላህ. ይጠብቅህ ከክፉ. ነገር የሚገርም ትንታኔ

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 Місяць тому

    ሀዋሳም እንደዝ ነው ። ብልጽግና መንግስት በሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ በግፍ አምስት አመት በላይ በማንነቱ ብቻ አስሮ ያቆያችውን የትግራይ ተወላጆች የመከላከያ አባላት እና ጀነራሎች ዛሬ ዕለት ከእስር ለቆዋል ። ጀነራሎች ትግል ድርጅት መምሠረት ይኖርባቸዋል ።

  • @geneneasfaw5485
    @geneneasfaw5485 Місяць тому

    የሰውን ባለቤትሳይፈቀድ ግልጽ ሌ ብነት ው የማይጠበwቅ ማጭ

  • @yitayaltesfahun
    @yitayaltesfahun Місяць тому

    አዎ ፍቅር እስከ መቃብርን በራሳቸው መብትነው ወደ ፊልም የቀየሩት ebc መጠየቅአለበት

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Місяць тому +3

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe Місяць тому +1

    ኢትዮዽያ ውስጥ ውሸትና ሌብነት የመንግስት “modus operandi” ሆኗል ዘንድሮ። ያሳዝናል !!!

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 Місяць тому

    ወይ ኢቲቪ ስንት ነገር ውስጥ ነው ሚገባው