የ17 ጀኔራሎቹ አዲስ ዘመቻ ምን ይጨምራል? አስደንጋጩ የአማራ ክልል መረጃ |ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 423

  • @hawazteferi6569
    @hawazteferi6569 14 годин тому +39

    እንደ ህዝብ የመጣብህን አንድ ሁነህ ይህንን ጨካኝ ጠላት ተፋለመው

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 13 годин тому +28

    ፈጣሪ ክንዳቸውን ያበርታው ጀግኖች ፋኖዎቻችን💚💛❤👑👑🔥🔥💪💪💪

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 13 годин тому +49

    ዲያስፖራ አማራ ግን ምነው ለሽ ብሎ ተኛ። የሚገደለው አባትህ እናትህ እህትህ ወንድምህ ነውኮ
    ቢያንስ ሰልፍ ምነው የማንወጣ?

    • @amareeniy6239
      @amareeniy6239 13 годин тому +7

      እርስ በእርሱ ተከፋፍሎ ሲናጭ ይውላል

    • @FIRAOL612.abc12-_
      @FIRAOL612.abc12-_ 13 годин тому +19

      ትግራይ ላይ ጦርነት ሲታወጅ ይመጣሉ ።አይዞህ

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 12 годин тому +1

      @@FIRAOL612.abc12-_ 100% 😂😂😂

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 12 годин тому +6

      Tigray tornete sijmere yemetalu

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 11 годин тому +3

      ምን መአት ወረደብን አማራ ትግራይ መች ነው ከእንቅልፋችን የምንነቃው ? ስለ እግዚአብሔር ህዝባችንን እንታደገው እግዚኦ በሉ ንሰሀ እንግባ ቋንቋችን አንድ ያድርግልን😭😭😭

  • @IsayasYirga
    @IsayasYirga 13 годин тому +11

    ድል ለፋኖ እና ለመላው ለተጨቆነው ኢትዮጵያዊ ይሁን🙏

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 13 годин тому +2

      ይህ ማለት የነበረባችሁ ገና የትግራይ ህዝብ ላይ የሚወርድበትን የዘር ጭፍጨፋ ሲታወጅ ነበር

  • @yalem1111
    @yalem1111 15 годин тому +48

    ድል ለፋኖ ከአምቦ

  • @EsubalewAnteneh-w9w
    @EsubalewAnteneh-w9w 13 годин тому +13

    ድል ለፋኖ

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 15 годин тому +35

    በነገራችን ላይ እውነት ልንገራችሁ የአየሁትን መከላከያ መንገድ ላይ ሲሄድ የህዝብ ትራንስፖርት አጅቡኝ ይላል አንዳንድ ቦታ ሲተኩስ በህዝብ ትራንስፖርት ተከቦ ነው በደፈጣ ከተጠቃ ከተሼነፈ ሰላማዊ ሰውን መጦ ይገላል አንዳንዴ ወዴት እንደሚተኩሱ እራሱ አያቁም ይሄን መከላከያ የሚደግፍ ሊኖር ይችላል የሚሰሩትን ቀርባችሁ ብትመለከቱ ታፍሩባቸዋላችሁ በጣም አሳዛኝ እና አሳፋሪ መከላከያ ነው የአለው።

  • @esate725
    @esate725 14 годин тому +10

    በዚህ ክልል ውስጥ የፋኖ አባልም መሆን አለመሆን ከመገደል አያድንም አለቀ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 15 годин тому +68

    #አማራ የታወጀበት ዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ #እናልፈዋለን #የአማራ ግድያን ያልተቃወመ ጠላታችን ነው💪💪🇪🇹

    • @Mami-p6o-t2r
      @Mami-p6o-t2r 13 годин тому +3

      Wedmye egziabihear mhret ylakln new ymibalw eji ye amehara mot yaltekaweme tlacha new malet enkan shtet new mknyatu ye Tigray hzb simot gdlew alalkum ede wdye gna egziabihear feraj new 😢😢😢😢

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 13 годин тому +5

      ተውባክህ አንተ የትግራይ ህዝብ ላይ ያሁሉ ሲደርስ ተቃውመሀል ስትደፍር ስትገድል በለው ስትል ተደምረናል ስትል አልነበር ምነው እየዮ በዛ ያዝንጂ😂

    • @እርገጤሞላተሰመ
      @እርገጤሞላተሰመ 13 годин тому +2

      የሚገርመው ነገር በአሜሪካን አገር ተቀምጠው በትግራይ ህዝብ ጭፍጨፋ ላይ ሲጨፍሩ የነበሩ አሁን ንፁህ ህዝ ብ እንደበግ እየታረደ ድምፃቸው የት ገባ?

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 12 годин тому +2

      የእጃችሁን ነው ያገኛችሁት ቻሉት ።

    • @kidusgirma7909
      @kidusgirma7909 10 годин тому +2

      ቢሩክ እኔ ከሁለቱም ዘር የተወለድኹ ልጅ ነኝ !አብዛኛዉ የአማራ ተወላጅ አብይን ደግፎ የትግራይ ህዝብ ካለጥፋቱ ሲጨፈጨፍ ደግፈዎል !! ስለዚህ አሁን ዩትግራይ ህዝብ አማራ ላይ እሚደረገዉ ጭፍጨፍ እንዴት ይቃወም? ቢያንስ የትግራይ ህዝብ አብይ ከጎንህ ነን ብለዉ አማራ ላይ እሚፈጸመዉ ግፍ አንድም ሰዉ አልደገፈም !!!!አሁንም ያለፈ አልፈዎል ብለዉ ሁለቱም አንድ ሆነዉ አብይን ማጥፍት አለባቸዉ!!! አማራ በአብይ መሸወድ አልነበረበትም ሁለቱም ህዝብ አንድ ቢሆን ኖሮ የዚህ ህፃን መጫወቻ ባልሆንን💔

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 12 годин тому +8

    ሁሉን ቻይ የሆንከው ቸሩ መድሀነ አለም ሆይ እባክህን ይሄን ምስኪን ህዝብ አስበው።

  • @geezgeez-up9dk
    @geezgeez-up9dk 14 годин тому +16

    ሁሉም ግፍና ጭፍጨፋ በትግራይ ህዝብ ሰቆቃ የሚያልፍ መስሎን ነበር?

    • @ሰናይሰላም
      @ሰናይሰላም 14 годин тому

      ባለጌ!

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 12 годин тому +2

      ነገ በኔ አልተባለም እምገርምህ ጌታቸው ብሎ ነበር በረሀ እያለ የኛ በውድም በግድም ወደ ጤረቤዛ ይመጣል እምቀጥለው ነው እምከፋው ብሎ ነበር ይገርማል ዲያስፖራው ጭጭ አብይ ግድል ይሄ ነው

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 12 годин тому

      አቤት ወንድምህ ገድለህ ጀግና መሆንህ ነው

  • @DawitZeray-n8j
    @DawitZeray-n8j 15 годин тому +56

    በትግራይ የለመዱት ዘር የማፅዳት ስልት በምስኪኑ የኣማራ ገበሬ ደገሙት. ኣዝናለው. ልብን ያደማል

    • @brhanuhaile2902
      @brhanuhaile2902 14 годин тому +3

      በጣም አምናል

    • @MohamedBabi-g9n
      @MohamedBabi-g9n 13 годин тому +13

      በትግራይ ጦርነት የአማራ ቄሶች ታቦት አዉጥተዉ ወጣቱ አብይን ደግፎ እንዲወጋችሁ ይሰብኩ እንደነበሩ አትርሳ 👌😂
      እኛ ኦሮሞዎች ለሁለም ማስረጃ አለን

    • @uppertech6672
      @uppertech6672 13 годин тому +4

      @@MohamedBabi-g9n Awo teshewudenal, lesu degmo enante ena abiy nachhu wanegna teteyaki. tinat tigrayn zare amaran eyegedelachuhu newu. yenegen yemiyawukew gn fetari newu

    • @hailshgebrehiwot939
      @hailshgebrehiwot939 12 годин тому

      ​@@uppertech6672እሰይ !!!

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 11 годин тому +2

      እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን ወንድም እህቶቼ እጅግ አስጨናቂ ግዜ ላይ ቆመናል

  • @TahaYasintahayasin-b4o
    @TahaYasintahayasin-b4o 15 годин тому +20

    ድል ለፋኖ

  • @WebitMelse
    @WebitMelse 11 годин тому +9

    ባሪያ የነገሰ እለት ፍራ ብሏል መፅሀፍ ቅዱስ

  • @abeba2241
    @abeba2241 14 годин тому +25

    እዉነት ሁሌም አሸናፊ ናት አማራዬ ድሉ ያንተ ነዉ 💪🏿💪🏿❤❤❤

  • @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
    @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ 15 годин тому +16

    ታዳ የኸን አረመኔ መታገል ብቻና ብቻነው

    • @MohamedBabi-g9n
      @MohamedBabi-g9n 13 годин тому

      ማር አዘነበች በተጠንቀቅ ላይ ነች✊ 😂😂

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 10 годин тому

      Ene yemelew, minew yelelaw kilil sewoch, Afar, Somali, Debub, hara, diredawa,.... yet hedu? Nege benne newe!!!!

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 11 годин тому +6

    ምን አይነት ስቆቃ ታርክ ነው ። አሁን ያለው ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተግባር ሀገሪቱን የምመሩ የብልግና መርዎች እና የመከላከያ ሠራዊት አመራር ምን ያህል ወንጀለኞች እና ወንበዶች ስብስብ እንደምመራን ያሳያል ። ኢግዞ ፈጣሪ ሆይ አማራን እና ኢትዮጵያ ህዝብ ማሬን!!

  • @SaleMuche-tb9dc
    @SaleMuche-tb9dc 15 годин тому +7

    ያያሠው የቆቦውን አረሶ አደሮች እረስተሀቸውዋል

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wm 15 годин тому +7

    የፈሪ ዱላ ላይ አይጣልነው ነገሩ ።ገና እናት ሆድ ውስጥ ያለ አማራ አድጎ ይበቀለናል ብለው ስለሚያስቡ ነው ። የአዛውንቶች እና የህፃነት ደም ይፋረዳቸዋል

  • @tigraysegar11
    @tigraysegar11 12 годин тому +10

    በጣም ያሳዝናል ይህ ሀዘን የደረሰበት ያውቀዋል😢😢የአማራ ህዝብ ሆይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰላሙን ያምጣልህ😢😢የተረገመ ዘመን

  • @BelayFiker
    @BelayFiker 14 годин тому +4

    #የአማራ ብልፅግና ነው ህዝቡን እያስጨረሰው ያለው ሲላላኩት ከነበረው #TPLF ትንሽ አልተማሩም ...

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 14 годин тому +5

    ፈጣሪ መጨረሻችን አሳምርልን 🙏🙏🙏 ግዜው ያበቃ ይመስላል

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 14 годин тому +12

    እኔ የአማራ ፋኖ ነኝ አማራ ነኝ ብልፅግና አትልፋ እገዛንም

  • @menkorer1945
    @menkorer1945 13 годин тому +8

    ፩ አማራ
    ፩ ትግራይ❤

  • @MmMm-r6d
    @MmMm-r6d 15 годин тому +81

    ድል ላማሀራይ ከትግራይ❤❤

    • @abeba2241
      @abeba2241 15 годин тому +8

      እናመሰግናለን ❤

    • @AmareAbid
      @AmareAbid 13 годин тому

      ትግራይ፡መች፡አረፈ፡ራያ፡ላይ፡አማራን፡እየገደለ፡አጋርነቱን፡እየገለጠ፡ነው

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 13 годин тому

      ኧረወደዛ ራሳችሁን ቻሉ የምን ማሽቃበጥ ነው? መንይብሉኻ?

  • @nanutasew42
    @nanutasew42 14 годин тому +13

    So sad I know how it is I am from Tigray I remember all these days we pass sad 💔😭😭😭 pray for but day to come Ethiopia government he isEvil

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 12 годин тому +6

    ፈጣሪ ሆይ ተለመነን አብይን ንቀልልን

  • @dandag1997
    @dandag1997 14 годин тому +6

    ድል ለፉዓን!

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 15 годин тому +24

    የዋሁ የአማራ ህዝብ ዬሄ አይገባውም 😢

  • @HayelomFisseha-t6c
    @HayelomFisseha-t6c 13 годин тому +2

    ሃቀኛና አገናዛቢ ምክንያታዊ ሚድያ ።ያየሰውና አበበ በርቱ በርካታ ግፍ ተጋፍጣቹ የህዝባቹ ድምፅ የሆናቹ።

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 11 годин тому +3

    እንኳን 17 ጀኔራል ይቅርና የፈለዉን ሐይል ወደ አማራ ክልል ቢገባ ሳተናዉን የአማራ ፋኖን አንድ በአንድ ቀድቦ ምርኮና ቁስለኛ አለበለዚያም ወደማይመለስበት ይሸኛቸዋል አሁን እያረገ እንደአለዉ የአማራ ፋኖ በሕዝብ የተደገፈ ትግል ስለሆነ እየታገለ ያለዉ የአብይ ስረአት በኢትዮጵያ የመቀበሪያ ሰአቱ እየተፋጠነ ነዉ. ድል ለጣምራ ጦሩ ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @asmelashpost5670
    @asmelashpost5670 14 годин тому +7

    በኣማራ ህዝብ በኣብይ ኣህመድ ፋሽስታዊ ሰራዊት የሚደረገው ያለው ጭፍጨፋ ከልብ ኣዝናሎሁ፡፡ እኔ እንደ ትግራዋይ በትግራይ ህዝብ ኣብይ ኣህመድ የኣለምን ሰራዊት ስብስቦ በትግራይ ህዝብ በደረሰው ጆኖሳይድ እንዳዘንኩ ሁሉ ኣሁን ደግሞ በኣማራ ህዝብ የሚደረገው ግፍ (ያለ Ethio-Forum) ሌላ የሚነግርለት ሰው ጠፍቶዋል፡፡
    ለካስ እነኚህ ኣማራ ነን ሲሉ የነበሩ የትግራይ ህዝብ እንደ ቢያፍራ እና ታዝመኒያ ጠፍቶዋል በተባለ ግዜ ከጫፍ ዋሽግንተን ዲሲ እስከ ኣዲስ ኣበባ በደስታ ዊስኪ ሲጨልጥ የነበረው ኣማራ ታማኝ በየነ ለማኝ ጨምሮ ኣሁን የት ጠፉ? የኣማራ ህዝብ የሚነገርለት ጠፍቶ በየ ቀኑ በብልፅግና በድሮን እና መድፎች ያለቀ ነው!!

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 15 годин тому +6

    ኧረ እግዚአብሔር ይቅር በለን!!!!!!!!!!!!
    እግዚአብሔር ይቅር በለን!!!!!!!!!!!!
    እግዚኦ!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @AbebeFikir
    @AbebeFikir 11 годин тому +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ አንተም ትለያለህ በርታ

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 12 годин тому +2

    ኢትዮጵያና እዉነትኛ ኢትዮጵያዊያን ያሽንፋሉ!

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 10 годин тому +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ሳህለነ ቅድስት ድንግል ማሪያም እናታችን የአስራት ሀገርሽን ህዝብሽን ጠብቂ ፍርድ ፍርድ ፍርድ ለሀገራችን

  • @yeshegerlijtube-yp1fm
    @yeshegerlijtube-yp1fm 14 годин тому +5

    ለሀገር ብርቱ ዋጋ የከፈለ ህዝብ ያለ ሀጥያቱ እየተጨፈጨፈ ነው😢 አንድነት ያጣ ህዝብ ስቃዩ እየበረታ ነው😢 ፈጣሪ ወዴት ነህ😢

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 10 годин тому

      Yawem leande yesebategna kefel beg, mehayem sibal yigermal. Kehulum degmo yemiasazenew, behodachew yetegezu amara geredoch. Endet? Lemen, leande enjera wegenochachehun techefechifalachehu? Ere Tarik yifaredachewal. Endet enkelfe yiwesdachual, yihenn hulu hetsanat, enat, ehet, abat,shimagle ardacheu, reshinacheu, leande ebet sibal, ere tewu, nege yimetal eko.

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 2 години тому +1

    አትግደሉን አታፍኑን ብለናል።ድል ለአማራ ፍኖ 💪💪💪

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 12 годин тому +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 11 годин тому +3

    ህዝብን መግደል ሲጀምር መንግስት ተሸንፏል።

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w 11 годин тому +2

    ከእንግዲህ ተማርኮ የሚቀለብ የአቢይ አህመድ ወንበር ጠባቂ መከላከያ አይኖርም ። ይጨፈጨፋል ።አከተመ ። ደማቸውን አፍሰን ስጋቸውን ለአሞራ እንሰጣለን ። ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @teshomeseime768
    @teshomeseime768 14 годин тому +4

    አይ ኢትዮጵያ አይ ሃገሬ😢😢😢😢😢

  • @mussaron-vs6wq
    @mussaron-vs6wq 14 годин тому +5

    በሠፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም።

  • @Aynekulu.kinfegabriel
    @Aynekulu.kinfegabriel 15 годин тому +4

    የመንግስት ወታደሮች ?????....... ያየሰዉ 👈🙄😡😡😡.... መነገሥት 👈😡😡😡????....

  • @мдор
    @мдор 14 годин тому +9

    ወገኔ አማራ እኔ ልሙትልህ😢😢😢😢😢

  • @azmerawnigussie
    @azmerawnigussie 14 годин тому +9

    ከባንዳ ውጪ ሁሉም ፋኖ ነው ብንገደልም ብንታሰርም ፋኖነታችንን ሚፍቀው አንዳችም ሀይል አይኖርም አፈር እንኳን ቢለብስ አፅማችን ቢፋቅ ፋኖ ነው

  • @godisoeromo1429
    @godisoeromo1429 13 годин тому +2

    ንቃ አማራዬ

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 14 годин тому +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ በእውነት የበደልነው ምን ይሆን

    • @mirosawgorecki9761
      @mirosawgorecki9761 14 годин тому +4

      አታፍርም ' ምን በደልን ' ስትል ? እግዚአብሔር ከምንሰራው ሀጢአት አንጻር ከዚህ በላይ አለማምጣቱን አመሰግነዋለሁ

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 13 годин тому +3

    ጣልያን እነኳን እንደዚህ አላደረገ
    ንም እግዚአብሔር ብድራታቸውን ይመልስላቸው

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 12 годин тому +1

      በትግራይ የተደረገው ከዚህ የበለጠ ነው ዋና ተዋናይ ፋኖ ነበር ይሁን እንጂ በቃን በቃን በቃን

  • @FjgjBgkg
    @FjgjBgkg 14 годин тому +3

    መች ነው ይህ ነገር የሚያበቃው

  • @dagiliule7460
    @dagiliule7460 14 годин тому +8

    ድል ለአማራ ህዝብ በልጆችህ መራራ ትግል ወደ ነፃነት ትመለሳለህ ህዝቤ 😢😢

  • @ethioversion6917
    @ethioversion6917 11 годин тому +2

    ወይኔ ህዝቤ 😢 ቀሪው ኢትዮጵያዊ ባላየ ያለፈው ምስኪን ህዝብ ጊዜ ለኩሉ !!!! የጊዜ እንጂ የሰው ጉልበተኛ የለም

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 12 годин тому +1

    ድል ለአማራ❤❤😢😢😢

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 12 годин тому +2

    መከላከያ የምት ሞት ሙተሀል እናትህን አባትህን እየገደልክ ሀሽሽ አየመጠ ጥህ ወገንህን ለአረመኔዉ ብለህ

  • @iyasuyihun2181
    @iyasuyihun2181 14 годин тому +8

    Fano is a king of king 💪💪💪💪እንመጣለን!!!

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 13 годин тому

      ኡኡቴ በሳቅ እንዳትገለን 😂😂😂

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 15 годин тому +6

    Ethio Forum ❤

  • @NurYusuf-m1s
    @NurYusuf-m1s 14 годин тому +4

    አተምባልህበትአላህይጠብቅህ

  • @AbduHusein-bj9cj
    @AbduHusein-bj9cj 15 годин тому +4

    በጣም ያሳዝናል

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 12 годин тому +1

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 14 годин тому +3

    የመንግስት ወታደሮች የሚለው የብልፅግና ወንበር ጠባቂዎች በሚል ይስተካከል. ሀገር ጠባቂ ቢሆኑማ እንደፈለጉ ንፁሀን ህዝብ አይጨፈጭፍም ነበር. ወንድ ከወንድ ጋር ነው የሚገጥመው.

  • @ErmiasMelkamu
    @ErmiasMelkamu 14 годин тому +1

    ጀብድም አሳዛኝም ታሪኮችን ሰንደህ ስለምታስቀምጥልን እናመሰግናለን

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 11 годин тому +4

    ምን እያጠጡ ምንስ ብለው ነው የሚያሰማሯቸው። ግን ኢትዮጵያውያን ናቸው?

    • @Engdu-o3u
      @Engdu-o3u 11 годин тому

      ጥላቻ ና ፍርሀት

  • @mekdeswodajeneh3478
    @mekdeswodajeneh3478 11 годин тому +1

    እግዚኦ እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህ ዘገየብን ምንው እባክህ ተለመነን

  • @werwer2791
    @werwer2791 11 годин тому +1

    ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤

  • @hailekassahailu8778
    @hailekassahailu8778 14 годин тому +11

    ያየሰዉ ስለ አማራ ሞት ገና ዛሬ በደንብ አወራህ እናመሰግናለን አንተ ብዙ ጊዜ ሰለ አማራ ሞት አትዘግቡም ዛሬ ግን❤❤❤

    • @sunnightfantye8899
      @sunnightfantye8899 13 годин тому +2

      እኔም ሁሌ ለምን አይዘግብም እል ነበር

  • @enathager920
    @enathager920 9 годин тому +1

    JOIN THE FANO FREEDOM MOVMENT AND SAVEGUARD ETHIOPIA BEFORE IT IS TOO LATE. 🎉FANO FORWARD🎉 GOD BLESS FANO🎉

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 14 годин тому +2

    አማራ ክልል ህዝብ በድሮን እና በረሀብ ሲያልቅ ሌሎች ክልሎች ምነው ዝም አላችሁ እባካችሁ ከጉናችን ቁሙ ?

  • @teshomebeyene9773
    @teshomebeyene9773 13 годин тому +2

    ይህ ሁሉ መንግስታዊ ግፍ ፍርድ አለው የሰማዕታት ደም ይፈርዳል

  • @kefyalewlibssie
    @kefyalewlibssie 14 годин тому +3

    Thanks bro

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 14 годин тому +1

    Thank you Ethio forum for the great news.

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 14 годин тому +3

    የአማራ ፋኖ ድላችሁ የሚያፋጥነው ህዝቡን ከማስገደል ህዝቡን ቀስቅሳችሁ ህልም አማራን ቀስቅሱትና አዝምቱት

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 10 годин тому +1

      Ahunema Yeged Newe. Ebeteh tekemetk, ersha lay honke, bete christian hedke, Kesse honke, hetsan honke, sete honke, Shimagele honke, Amara kehonke mote teferdobehal. Selezih, wendemochehen Fanon tekelakel, Tenessa!, Ebeth kuch bileh atemut!!!

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 13 годин тому +2

    በየሲስ ስም ይህ ሁሉ በራስ ወገን ላይ ምን ብለን ብንፀልይ ይህ መከራ ይሓልፍ ይሆን?

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 34 хвилини тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 14 годин тому +2

    መጨረሻው ናፈቀኝ !!!

  • @hwhshhsgwhwhhhs6756
    @hwhshhsgwhwhhhs6756 14 годин тому +14

    አኔምለዉ አበጀክ የኛ ንጉሰ ትግራይን ጨርሰልንኘጂ 1000 አመት ንገሰ እያሉ አሸሸ ሲሉ ለምን የራሳቸዉ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ዝምታ መረጡ🤔🤔🤔🤔

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 14 годин тому +4

      የሚገርመው ይሄ አይደል። የትግራዮ ልጆች ወገኖቻችን አለቁ ብለው አለምን ሲያናውጡ: ጭራሽ በሲያትል ሁሉም መኪናውን ይዞ ወጥቶ ግጥም አድርጎ ዋናውን መንገድ ዘግተው መስሎኝ ለአለም የነገሩት። የአማራው ዲያስፖራው ምን በላው?ሕዝብ አለቀ።

    • @asadRemo-wm8vv
      @asadRemo-wm8vv 13 годин тому

      ደንቆሮ እርዳን ያለህ ሰው የለምኮ ንፁሀን ሲገደል መዘገብ ግድ ነው

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 13 годин тому

      ናይዚኦም ነገር ግልብጥብጥ ዝበለ ነገርዮ በይዛኻ

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 3 години тому

      @@woinshetkassaye7174we never forget that now they need us to stand with them.

  • @tedlamulugeta1191
    @tedlamulugeta1191 11 годин тому +2

    What goes round comes round....

  • @AleLene-e3i
    @AleLene-e3i 11 годин тому +1

    ህዝባዊ አመፅ የሚያስፈልገው ትግል እንጂ ግላዊ ትግል አያዋጣም ! በተራ ተመውደቅ በአንድነት መውደቅ አለያው መጣልን መምረጥ ነው😢😢

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 13 годин тому +1

    ኢቶ ፎረም ታማኝ ሚዲያ❤️👍🙏🙏🙏

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 13 годин тому +1

    እግዝአብሐር ይፍረድድድድድድድድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TdSm-o9g
    @TdSm-o9g 15 годин тому

    እዴው አአተጋዜጠኛ አሁንም አሁንም አምላክያበርታ ይህንሰው በላ አውሬ ሰው ያልሆነ አውሬ አጋልጥልን ሌሎች ወገኖች እርዱን አለቅን ደማችን እደውሀፈሰሰ😢 በርታልኝ እመቤ ትጠብቅህ!

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 10 годин тому +1

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 9 годин тому

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 11 годин тому +2

    Dil lafano ❤ amihar ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sunnightfantye8899
    @sunnightfantye8899 13 годин тому

    እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም

  • @thurayath
    @thurayath 10 годин тому +1

    ወርገሳ 28 የራያ. ልጆች መነን ሃይለ የተባልች አልዛቤል በንዝል አርከፍክፋ ያቃጠለቻቸው የኔ ዉዶች የወርገሳ. ህዝብም አልትቃወማትም ይልቁ ጀግንት ይላት. ነበር😭😭😭

  • @mekdeswodajeneh3478
    @mekdeswodajeneh3478 11 годин тому +1

    እግዚኦ ኧረ እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህ ዝ

  • @HussenBekele
    @HussenBekele 14 годин тому +1

    ወኔ ወገኔ 😭😭😭😭😭

  • @AyeleAtilaw-c3t
    @AyeleAtilaw-c3t 14 годин тому +2

    ፈጣሪ ሆይ እርዳን

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 12 годин тому

    ተዋጊና ጨካኝ አለመሆን የጦርነት ቁልፍ ምስጢሮች ናቸው ።

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi 12 годин тому

    ተዋጊና ጨካኝ አለመሆን የጦርነት ቁልፍ ምስጢሮች ናቸው ።

  • @azezewkassa3472
    @azezewkassa3472 12 годин тому +1

    ለታሪክ ይቀመጥ ያለንበትን ጊዜ ግልፅ አድርጎ ያሳየ ዘገባ ነው

  • @jeddahruwais6286
    @jeddahruwais6286 14 годин тому +1

    አኔ አመልዉ ግን ይህን ሁሉ ሰዉ ዳዉን ዳዉን ወያኔ ሰል የነበር ደያሰፓራ የት ሁዱ ነዉ ሆዳም ሁላ ግን ሰላም ያመጣልን ያረብ መሰኩኑ የአቶጰያ ህዝብ ያሳዚናል 😢😢😢😢

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 14 годин тому +1

    ያማል💔

  • @AhlamOmer-q5e
    @AhlamOmer-q5e 7 годин тому +1

    አምባሳደር ስዩም መስፍን ከትግራይ ክልል ቀጥሎ አማራ ክልል ነው ተረኛው ብለው ነበር😢😢😢 6:44

  • @ashenafijarso907
    @ashenafijarso907 13 годин тому +1

    Lets go 1M

  • @YisakAssemahegn
    @YisakAssemahegn 12 годин тому

    Ethio forum number one. We demand peace to Amhra region @Israel @USA @European Union peace ✌️🕊️🕊️ please immediately!

  • @EphremTesfaye-p7b
    @EphremTesfaye-p7b 55 хвилин тому

    አለ እጂ ፋኖ ይመማርካ ዝምብሎ መከላከያ መጨረስ ነው እንጂ

  • @yoannesgeremewjo252
    @yoannesgeremewjo252 15 годин тому +1

    ከዚህ በኋላ ምርኮኛ አይኖርም 😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @TeshomeGidey
    @TeshomeGidey 11 годин тому +1

    ያሳዝናል

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 10 годин тому +1

    እግዝአብሔር የአማሓራ ሰቆቃ በቃ ይበልን😂😂😂