Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሑሌም እንደምለው አንተን አድምጬ አንዲትም የባከነችብኝ ሰአት የለችም ያየሰው የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ነህ ባለህበት ሰላምህን ያብዛው ❤❤❤
The key tl9
Ethform ኢየሰማሁ ሌላ ዜና መስማት ኣልቻልኩም። ምክንያታውነትና እውነት በምረጃ ስለምታቀርቡ ።እግዚኣብሄር ጤና ይስጣቹ
ምርጥ ሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ❤
❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን ሃቅን ይዛቹህ የምትመጡን ቸር ነህ እግዚኣብሄር ይባርኅ ኣሜን
በቃ ትለያለህ ምርጥ ጋዜጠኛ
በጣም ያሳዝናል ዲሞክራቶች በስም እንጅ በተግባር አምባገነን ናቸው ጋዳፊን ማን ገደላቸው ኦባማ ዲሞክራቲኩ
Thank you 👍
God bless you reporter🙏
ሚገርም ትንታኔ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
The right media at the right time.
Tnk bro ትራንፖን አሎደውም ድርዬ ነው መንግስት መሆን የለበትም
አተየመሰለ ሰው የሰጠን አምለክ ይመስገን የኔሰው ሽመልስ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
ወዳጀ አረ አለምንኮ ዳስሸ ነዉ የምተኛ ተባረክ❤❤❤❤
እኔ ትራምፕን የደገፍኩት ግብረሰዶም ስለ እሚቃወም ነው
የካማላ ደጋፊዎች ገና ብዙ ይላሉ😂😂😂
ቱልቱላ
@ሰናይሰላም 🙏🤣
ትራምፕ አንበሳ ነው
Ambagenen tiwedaleha, wey anten wey betsebhin bikolflih gin😂
@@ermiasa.1891 አለም የተደራጀን በክንዱ መብቱን ለሚያስከብር ክብር አላት ትራንፕም ከአለም ውጭ አድለም🙏
ግን እኮ ብዙ ሀበሾች ትራንፕን መርጠዋል. ኢትዮጵያውያን ለምን ትራንፕን መረጥክ ብትለው ለኪሳችን ጥሩ ነው ጌ አይወድም ይሉሀል.😂😂😂 ግን አሁን በአንድ ወር ውስጥ ወረቀት የሌለውን እያፈሰ ያባርራል ዲቪም ይሰርዛል. አየህ ኢትዮጵያውያን እኔ ከበላው ሌላ ይራብ በጣም እራስ ወዳድ ህዝብ. አዎ ትራምፕ ለአፍሪካዊ ያለው ንቀት በጣም ክፍ ነው. 😮😮😮
አብይን የመረጠ ህዝብ ትራንፕን ቢመርጥ ምን ይገርማል !?
አዎ ህገወጥ ከየትም አገር መባረር አለበት
@@samsonbelay4583ላም
ጌ መጥላቱ መልካም ግን ምንም አይፈጥርም
ያዬ የእኔ ጀግና ትለያለህ።ክበርልን❤
ትራምፕ ከወረደ በኃላ አይደል 1 ሚልዮን ሕዝብ 360 ዲግሪ ተዘግቶ ያለቀው። TDF ሰሜን ሸዋ ሲደርስ አብይን ለማዳን ተመለሱ ብለው የትግራይ ሕዝብ መፍትሔ ያሳጡት፣4ቱም አመት በማን አስተዳደር US እንደነበረች እናውቀዋለን ! ዝም ብንል ይሻላል የተሻለ ለማግኘት። ይህ የኔ አስተያየት ነው።
ድል ለአማራ ህዝብ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለታጋዮቻችንና ለሰማዕታት።
Down Kamila & your alphabet F..😢😢😢
ያየ ሰው ሽመልስ አንጀት አንጀት አርስ❤❤❤❤!!!
ያየሰውክብር ይብዛ
Great presentation.Keep it up.
ድል ለፋኖ💪🏻💪🏻💪🏻🥰🥰🥰
የግዜ ጀግና የሰው ጀግና የለውም """"ጊዜ የሠጠው ቅል ድጋይ ይሰብራል
Selhm. Tigiray 🙏🌿💊🌿🕊️
Well put. Yayesew tirusew
✔️የዶናልድ ትራንፕ መመረጥ በተለይ በዚህ ጊዜ በፍጥነት ለኢትዮጵያ ሰላም ያመጣል ብዬ እጠብቃለው።
😂😂😂😂
😂😂😂
አይመስለኝም።
የራስህን ችግር እራስህ ፍታ
no
የብልፅግና ወንጌል አብይና ትራንፕ አንድ ያረጋቸው
የኮቪድ ጊዜ ነበረ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ሲቀጥል የአሜሪካ መሪዎች ወደ አፍሪካ መጡ ማለት ሊያባሉ ሊዘርፉ ሊያታለሉ ነው Trump ማሽቃበጥ አይወድም እኔ ለአሜሪካኖች ብቻ እና ላሜሪካ ታላቅነት ብቻ ነው የምሰራው ብሎኮ ቁርጡን ተናግሯል
#የአማራ ንፁሃን ግድያ ኢትዮጵያን መቃወም አለባቸው።#አማራ ጣሊያንም አልፈናል 💪💪💪🇪🇹
ብለህ ነው?ለኣንድ ዓመት ትግራዋይ ጣልያንን ብቻውን ሲተጋተግ ከርሞ የትግራይ መከላከል መስመር ከ ኣንድ ዓመት እልህ ኣስጨራሽ ጦርነት በኋላ በ ኣንድ ወር ኣይፈራም ሞሶሎኒ ብለህ እያሸበሸብክ የተቀበልከው ኣንተ መስሎኝ።ወገኛ
😂😂😂 አይ እናተ
Manachew Ethiopianoch ayalkbachu
ትራንብ ያፍሪካን መሪ ለሰኮንድም አያስብም😂😂😂
exept ejept
ትራምፕ ለስራ ፈቱ አፍሪካ ጊዜ የለውም,
Welcome welcome❤❤❤❤❤❤my family❤❤❤❤❤
ዛሬ ገና ተሳሳታችሁ ሁሌም ድንቅ ሀሳብ ነዉ ነዉ ምታነሱት ስለ ትራምፕ ግን የተሳሳተ ምልከታ ነዉ ያላችሁ
You are unique
Well come bro
ዶናልድ ጄ ትራምፕ ኢሳያስን የጠራበት ያልክበትን አርቲክል ወድጀዋለው
ይመቻቹ 👍👍
❤❤❤❤❤Ethio Forum
እንኳን ደስአለህ ማለቱ አይከፋም ቀድሞ ማለቱ ግን አለው አትርሳኝ ይመስላል ትራንፐ ዐብይ አህመድ ከነመፈጠር አያውቅም ።
I ❤ EthioForum
Yayesew and Abebe ❤💛❤️💛❤️
እንደ ኩባና ሰ ኮሪያ አገሩን የሚወድ ሕዝብ በዚህ ዓለም ላይ አይገኝም። መንግስታቸዉንም ይወዳሉ። ምእራባዉያን የጻፉትን ስም ማጥፋትን እንደወረደ አትጋተን። አፍሪካን መሪዎች ሙሉ በሙሉ አምባገነኖች ናቸዉ አገርና ህዝቡን አይወዱም ሀብቷን እንጂ
ትክክል ነህ አሜሪካ ሆነ ምእራባዊ ብዙ ችግር ያለባቼዉ ናቼዉ።ግን አባገነኖች ህዝብ ፈልጎም ሴይፈልግም ሳያስበዉም አስቦት የሚወዳቼዉ ህዝብ አለ ማንኛዉም ሰዉ ደጋፊ አለ የሰይጣን ደጋፊዎችም ሞልተዋል ዋናዉ ነገር ለህዝብ ይጠቅማል አይጠቅምም የሚለዉ ነዉ መሰመር ያለበት እንጂ በዘፈቀደ ዝብለህ ለመፈረጂ አትቼኩል ።ምእራባዊያን የምትወስደዉ ጥሩ ነገር አለ መጥፎን ትተህ ዲክታቶሮች ጥሩ ነገር አላቼዉ ከነሱም ጥሩ ነገር ትማራለህ ወይም ትወስዳለህ ።እንደ አብይ አህመድ ደጋፊ ነበረ እንዴ😂😂😂ሰዉን በደጋፊዎች ብዛት ጥሩ አስተዳዳሪዎች ናቼዉ አይባልም።
አባገነኖችን የሚወዱ እና በገንዘብም የሚደግፉ የዲሞክራቶች ናቸዉ እንጂ ትሪምፕ አይደለም
Eski mereja amta. Tultula
ያዬ እንትፍ እንትፍ ..... ብያለሁኝ !!
We love trump 🎉🎉
ዛሬ የተሳሳተ መረጃ እየሰጠህ ይመስለኛል፣ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ መርጧቸዋል፣ CNN እዚህ እናውቀዋለን አፍቃሪ ዲ ፓርቲና አፍሪቃ ያንን ነገር ናቸው፣ አሜሪካ በግልጽ ተናግሯል። በከፍተኛ ድምጽ መርጧቸዋል። ህዝብ ተሳስቷል እንደማትል እርግጠኛ ነኝ።
አንዳነእዶቹ የጠቀስካቸው ሰዎች የሀገራቸውን ጥቅም ከማስጠበቃቸው ባሻገር የnew world order ተቀናቃኞች ስለሆኑ አይወደዱም።አሜሪካዊ ብሆን እኔም ትራምፕን ነበር የምመርጠው።በዚ ሴጣንን እንደተቃወምኩ እቆጥረዋለሁ።ፑቲን እየታገለ ያለው ከሴጣን ጋር ነው።With all due respect በዚ ዘገባህ አብረው መነሳት የሌለባቸውን ሰዎች አንድ ላይ ነው የወቀጥካቸው።ሀገሩን የሚጠላ አብይን ከፑቲን ጋር አብረህ መጥራትህ ለአብይ ክብር ነው።
የተዛባና ዙርያ ምላሽ እውነታዎችን ያላገናዘበ ዘገባ ነው።
ልብ ካልን የኾረጃቸው ምሥክሪነት ነግረውናል !
ያየ❤🎉🎉🎉🙏
Tekekel. Na. Undeme. 👍👌🌿❤️🌿
ኮሮና ስልጣን ለማስቀጠል የሚለው ሴራውን በሚገባ አይገልፀውም። የሕዝብ ቁጥር መቀነስ የፋረማሲ ሀብታሞችን በቀላሉ አበልግፆ ሀብትን መቀራመት ሌላም ነገር።
Anten yale madnek nufgnet newu❤✔️
❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛
Gobz neh bewunt
ያየ የጭቁኖት ድምፅ እንወድሃለን
ብዙ ብታወሩም አብቹ አለምን ገና ያሰዴምማል
ዳኛ ሳያይህ ጎንትለህ ጠልፈህ የሚባል በዚህ ዘመን እንጥልህ ዉስ ገልብጦ የሚያይ ቴክኖሎጂ ካሜራ ባለበት ጊዜ የድሮ ጭንቅላት ይዘህ ሀገር መ ምራት አይችልም። እንጭጭ።
አረ ተዉ አሜሪካኖች አንደኛ አንባገንንን የሚደግፉ ይመስልሀል
ናፍቆቴ
አንደኛ
ካሚላ የማትወልድ ድመት
ሻዕቢያ ❤❤❤❤🎉
Trump 2024
🙏❤💛
GOD BLESS TRUMP❤GODSAVED AMERICA❤እልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤
አረ ባክህ ትራምኘ ከሀገሩ ጥቅም አንፃር ነው የሚያደንቀው ደግሞም መብቱ ነው ንጉሰ ነገስት ነው
we love trump.
ትራምፖ ፋኖ ነው።
ያየሰው ሼመልስ የዚህ ገዳይና አፍቃሪ ምናምን ብያለሁ።።ደ!!❤❤
ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ
በእርግጥ ዐቢይ ሰይጣንን የሚያስንቅ ጨካኝ አምባገነን ነው።
❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️
የአማራ ፋኖ በጠላቶቹ በጀት ይኽንን ያኻል የጦር መሣሪያ መታጠቁ ጀግንነቱ ይገርማል..
ወሬ ብቻ
Ay qinat😂😂😂😂
ጓደኛም ቢሆን እያየህ ቢሆን የትግይን ህዝብ መጨፍጨፍ ነው ::
Washtem
16:00 RIP your journalism 😢
ከባርነት ባልወጣ በበታችነት በተጠናወተ ማንነት የተጠናከረ ዜና።
ዛሬ በ አርሲ ከሆነ ጎቤሳ ወረዳ ግድያ አለ የዬ የአክስቴ ልጅ ሞታል Please አጣሩ
Trump brav ✊
እንደምናችሁ ተወዳጆች🖐
በ34 አይነት ወንጀል ተከሰሰ የሚባል ሰው ለፕረዚደንትነት ከተመረጠና ካሸነፈ የተለያዩ የጥላቻ አቀኝቃኞች በአገሪትዋ ቢጨፍሩ ምን ይገርማል።
የእነሱ ዲምክራሲ ግብረ ሰዶም
ዛሬ ልንቃረን ነዉ 👈 ያየሰዉ 🙄🙄🙄🙄
እውነታውን ነው ያወራው መቃወም እና መደገፍ ጋር አይገናኝም
🎉
አየ አንተ ይህሁሉነገር በሀገራቺን እንዲፈጠራ ለምን እድሉን ሰጠን ያሁሉ ጦራነት ለዛም ሁሉነገር በተለይ 2010 ጀምሬ በሀገራቺን ትልቅ ጥላቻ ነበረ ያዉም በግፅ በአደባባይ
❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ህዝብ ፋኖ እያለለት ከ ትራምት ለምን ይጠብቃል ?
ትክክለኛና ሀቀኛ ሚድያ ነን ካላቹ ሁሌ ስለ ትናንት ትግራይ ብቻ ከምታወራ ለምን ስለ ማይካድራ እና ስለ ወልቃይት ጭፍጨፋ አታወሩም?
Selam eskameta tiramp enem lowedew echilalehu, beteley silegibresedomaweyan yalew astesaseb be Ethiopiawian bedenb liyasmeritew yechilal. Be Ethiopiayaweyan becha sayhon melaw haymanotegna limertew fekadegna new, ahun Abiyen endiyawerdilin bandinet meteyek new
በዚች ምድር ላይ እደአብይ አህመድ አምባገነን የለም
Etiopiea gudwa new Erdat ylem ahun Alemn mkeleb ymtchl Habtam Ager edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager gubo lebnt becha zary yet ygebal
ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ የሆነ ጊዜ ላይ ኢህአዴግን የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ስትተች ተቀይሜህ ነበር ግን ፀባይህን ስረዳው አንተ በቃ እውነት ብቻ እንድትናገር ነው የተፈጠርከው ለውሸት ወሬ ጊዜ የለህም ። ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
አንታራም ትንተና።
ሲመስለኝ የዶናልድ ትራንፕን መመረጥ ትቃወማለህ። በጣም ተሳስተሃል። የሱን መመረጥ የሚቃወም ሰው ጤናማ አእምሮ እንደሌለው እሙን ነው።
Azo TPLF
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️🙏🙏
እና ሺት-ሆል አይደለንም ልትል ነው?? በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን ሌላ ቃልስ አይገባንም? We are shit-hole!!
Funny 😂😂😂😂
ሑሌም እንደምለው አንተን አድምጬ አንዲትም የባከነችብኝ ሰአት የለችም ያየሰው የጋዜጠኝነት ውሃ ልክ ነህ ባለህበት ሰላምህን ያብዛው ❤❤❤
The key tl9
Ethform ኢየሰማሁ ሌላ ዜና መስማት ኣልቻልኩም። ምክንያታውነትና እውነት በምረጃ ስለምታቀርቡ ።
እግዚኣብሄር ጤና ይስጣቹ
ምርጥ ሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ❤
❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን ሃቅን ይዛቹህ የምትመጡን ቸር ነህ እግዚኣብሄር ይባርኅ ኣሜን
በቃ ትለያለህ ምርጥ ጋዜጠኛ
በጣም ያሳዝናል ዲሞክራቶች በስም እንጅ በተግባር አምባገነን ናቸው ጋዳፊን ማን ገደላቸው ኦባማ ዲሞክራቲኩ
Thank you 👍
God bless you reporter🙏
ሚገርም ትንታኔ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
The right media at the right time.
Tnk bro ትራንፖን አሎደውም ድርዬ ነው መንግስት መሆን የለበትም
አተየመሰለ ሰው የሰጠን አምለክ ይመስገን የኔሰው ሽመልስ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
ወዳጀ አረ አለምንኮ ዳስሸ ነዉ የምተኛ ተባረክ❤❤❤❤
እኔ ትራምፕን የደገፍኩት ግብረሰዶም ስለ እሚቃወም ነው
የካማላ ደጋፊዎች ገና ብዙ ይላሉ😂😂😂
ቱልቱላ
@ሰናይሰላም 🙏🤣
ትራምፕ አንበሳ ነው
Ambagenen tiwedaleha, wey anten wey betsebhin bikolflih gin😂
@@ermiasa.1891 አለም የተደራጀን በክንዱ መብቱን ለሚያስከብር ክብር አላት ትራንፕም ከአለም ውጭ አድለም🙏
ግን እኮ ብዙ ሀበሾች ትራንፕን መርጠዋል. ኢትዮጵያውያን ለምን ትራንፕን መረጥክ ብትለው ለኪሳችን ጥሩ ነው ጌ አይወድም ይሉሀል.😂😂😂 ግን አሁን በአንድ ወር ውስጥ ወረቀት የሌለውን እያፈሰ ያባርራል ዲቪም ይሰርዛል. አየህ ኢትዮጵያውያን እኔ ከበላው ሌላ ይራብ በጣም እራስ ወዳድ ህዝብ. አዎ ትራምፕ ለአፍሪካዊ ያለው ንቀት በጣም ክፍ ነው. 😮😮😮
አብይን የመረጠ ህዝብ ትራንፕን ቢመርጥ ምን ይገርማል !?
አዎ ህገወጥ ከየትም አገር መባረር አለበት
@@samsonbelay4583ላም
ጌ መጥላቱ መልካም ግን ምንም አይፈጥርም
ያዬ የእኔ ጀግና ትለያለህ።ክበርልን❤
ትራምፕ ከወረደ በኃላ አይደል 1 ሚልዮን ሕዝብ 360 ዲግሪ ተዘግቶ ያለቀው። TDF ሰሜን ሸዋ ሲደርስ አብይን ለማዳን ተመለሱ ብለው የትግራይ ሕዝብ መፍትሔ ያሳጡት፣4ቱም አመት በማን አስተዳደር US እንደነበረች እናውቀዋለን ! ዝም ብንል ይሻላል የተሻለ ለማግኘት። ይህ የኔ አስተያየት ነው።
ድል ለአማራ ህዝብ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለታጋዮቻችንና ለሰማዕታት።
Down Kamila & your alphabet F..😢😢😢
ያየ ሰው ሽመልስ
አንጀት አንጀት አርስ❤❤❤❤!!!
ያየሰውክብር ይብዛ
Great presentation.Keep it up.
ድል ለፋኖ💪🏻💪🏻💪🏻🥰🥰🥰
የግዜ ጀግና የሰው ጀግና የለውም """"ጊዜ የሠጠው ቅል ድጋይ ይሰብራል
Selhm. Tigiray 🙏🌿💊🌿🕊️
Well put. Yayesew tirusew
✔️የዶናልድ ትራንፕ መመረጥ በተለይ በዚህ ጊዜ በፍጥነት ለኢትዮጵያ ሰላም ያመጣል ብዬ እጠብቃለው።
😂😂😂😂
😂😂😂
አይመስለኝም።
የራስህን ችግር እራስህ ፍታ
no
የብልፅግና ወንጌል አብይና ትራንፕ
አንድ ያረጋቸው
የኮቪድ ጊዜ ነበረ በጣም ከባድ ጊዜ ነበር ሲቀጥል የአሜሪካ መሪዎች ወደ አፍሪካ መጡ ማለት ሊያባሉ ሊዘርፉ ሊያታለሉ ነው
Trump ማሽቃበጥ አይወድም እኔ ለአሜሪካኖች ብቻ እና ላሜሪካ ታላቅነት ብቻ ነው የምሰራው ብሎኮ ቁርጡን ተናግሯል
#የአማራ ንፁሃን ግድያ ኢትዮጵያን መቃወም አለባቸው።#አማራ ጣሊያንም አልፈናል 💪💪💪🇪🇹
ብለህ ነው?
ለኣንድ ዓመት ትግራዋይ ጣልያንን ብቻውን ሲተጋተግ ከርሞ የትግራይ መከላከል መስመር ከ ኣንድ ዓመት እልህ ኣስጨራሽ ጦርነት በኋላ በ ኣንድ ወር ኣይፈራም ሞሶሎኒ ብለህ እያሸበሸብክ የተቀበልከው ኣንተ መስሎኝ።
ወገኛ
😂😂😂 አይ እናተ
Manachew Ethiopianoch ayalkbachu
ትራንብ ያፍሪካን መሪ ለሰኮንድም አያስብም😂😂😂
exept ejept
ትራምፕ ለስራ ፈቱ አፍሪካ ጊዜ የለውም,
Welcome welcome❤❤❤❤❤❤my family❤❤❤❤❤
ዛሬ ገና ተሳሳታችሁ ሁሌም ድንቅ ሀሳብ ነዉ ነዉ ምታነሱት ስለ ትራምፕ ግን የተሳሳተ ምልከታ ነዉ ያላችሁ
You are unique
Well come bro
ዶናልድ ጄ ትራምፕ ኢሳያስን የጠራበት ያልክበትን አርቲክል ወድጀዋለው
ይመቻቹ 👍👍
❤❤❤❤❤Ethio Forum
እንኳን ደስአለህ ማለቱ አይከፋም ቀድሞ ማለቱ ግን አለው አትርሳኝ ይመስላል ትራንፐ
ዐብይ አህመድ ከነመፈጠር አያውቅም ።
I ❤ EthioForum
Yayesew and Abebe ❤💛❤️💛❤️
እንደ ኩባና ሰ ኮሪያ አገሩን የሚወድ ሕዝብ በዚህ ዓለም ላይ አይገኝም። መንግስታቸዉንም ይወዳሉ። ምእራባዉያን የጻፉትን ስም ማጥፋትን እንደወረደ አትጋተን። አፍሪካን መሪዎች ሙሉ በሙሉ አምባገነኖች ናቸዉ አገርና ህዝቡን አይወዱም ሀብቷን እንጂ
ትክክል ነህ አሜሪካ ሆነ ምእራባዊ ብዙ ችግር ያለባቼዉ ናቼዉ።ግን አባገነኖች ህዝብ ፈልጎም ሴይፈልግም ሳያስበዉም አስቦት የሚወዳቼዉ ህዝብ አለ ማንኛዉም ሰዉ ደጋፊ አለ የሰይጣን ደጋፊዎችም ሞልተዋል ዋናዉ ነገር ለህዝብ ይጠቅማል አይጠቅምም የሚለዉ ነዉ መሰመር ያለበት እንጂ በዘፈቀደ ዝብለህ ለመፈረጂ አትቼኩል ።ምእራባዊያን የምትወስደዉ ጥሩ ነገር አለ መጥፎን ትተህ ዲክታቶሮች ጥሩ ነገር አላቼዉ ከነሱም ጥሩ ነገር ትማራለህ ወይም ትወስዳለህ ።እንደ አብይ አህመድ ደጋፊ ነበረ እንዴ😂😂😂ሰዉን በደጋፊዎች ብዛት ጥሩ አስተዳዳሪዎች ናቼዉ አይባልም።
አባገነኖችን የሚወዱ እና በገንዘብም የሚደግፉ የዲሞክራቶች ናቸዉ እንጂ ትሪምፕ አይደለም
Eski mereja amta. Tultula
ያዬ እንትፍ እንትፍ ..... ብያለሁኝ !!
We love trump 🎉🎉
ዛሬ የተሳሳተ መረጃ እየሰጠህ ይመስለኛል፣ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ መርጧቸዋል፣ CNN እዚህ እናውቀዋለን አፍቃሪ ዲ ፓርቲና አፍሪቃ ያንን ነገር ናቸው፣ አሜሪካ በግልጽ ተናግሯል። በከፍተኛ ድምጽ መርጧቸዋል። ህዝብ ተሳስቷል እንደማትል እርግጠኛ ነኝ።
አንዳነእዶቹ የጠቀስካቸው ሰዎች የሀገራቸውን ጥቅም ከማስጠበቃቸው ባሻገር የnew world order ተቀናቃኞች ስለሆኑ አይወደዱም።
አሜሪካዊ ብሆን እኔም ትራምፕን ነበር የምመርጠው።በዚ ሴጣንን እንደተቃወምኩ እቆጥረዋለሁ።
ፑቲን እየታገለ ያለው ከሴጣን ጋር ነው።
With all due respect በዚ ዘገባህ አብረው መነሳት የሌለባቸውን ሰዎች አንድ ላይ ነው የወቀጥካቸው።
ሀገሩን የሚጠላ አብይን ከፑቲን ጋር አብረህ መጥራትህ ለአብይ ክብር ነው።
የተዛባና ዙርያ ምላሽ እውነታዎችን ያላገናዘበ ዘገባ ነው።
ልብ ካልን የኾረጃቸው ምሥክሪነት ነግረውናል !
ያየ❤🎉🎉🎉🙏
Tekekel. Na. Undeme. 👍👌🌿❤️🌿
ኮሮና ስልጣን ለማስቀጠል የሚለው ሴራውን በሚገባ አይገልፀውም። የሕዝብ ቁጥር መቀነስ የፋረማሲ ሀብታሞችን በቀላሉ አበልግፆ ሀብትን መቀራመት ሌላም ነገር።
Anten yale madnek nufgnet newu❤✔️
❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛
Gobz neh bewunt
ያየ የጭቁኖት ድምፅ እንወድሃለን
ብዙ ብታወሩም አብቹ አለምን ገና ያሰዴምማል
ዳኛ ሳያይህ ጎንትለህ ጠልፈህ የሚባል በዚህ ዘመን እንጥልህ ዉስ ገልብጦ የሚያይ ቴክኖሎጂ ካሜራ ባለበት ጊዜ የድሮ ጭንቅላት ይዘህ ሀገር መ ምራት አይችልም። እንጭጭ።
አረ ተዉ አሜሪካኖች አንደኛ አንባገንንን የሚደግፉ ይመስልሀል
ናፍቆቴ
አንደኛ
ካሚላ የማትወልድ ድመት
ሻዕቢያ ❤❤❤❤🎉
Trump 2024
🙏❤💛
GOD BLESS TRUMP❤
GODSAVED AMERICA❤
እልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤
አረ ባክህ ትራምኘ ከሀገሩ ጥቅም አንፃር ነው የሚያደንቀው ደግሞም መብቱ ነው ንጉሰ ነገስት ነው
we love trump.
ትራምፖ ፋኖ ነው።
ያየሰው ሼመልስ የዚህ ገዳይና አፍቃሪ ምናምን ብያለሁ።።ደ!!❤❤
ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ
በእርግጥ ዐቢይ ሰይጣንን የሚያስንቅ ጨካኝ አምባገነን ነው።
❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️
የአማራ ፋኖ በጠላቶቹ በጀት ይኽንን ያኻል የጦር መሣሪያ መታጠቁ ጀግንነቱ ይገርማል..
ወሬ ብቻ
Ay qinat😂😂😂😂
ጓደኛም ቢሆን እያየህ ቢሆን የትግይን ህዝብ መጨፍጨፍ ነው ::
Washtem
16:00 RIP your journalism 😢
ከባርነት ባልወጣ በበታችነት በተጠናወተ ማንነት የተጠናከረ ዜና።
ዛሬ በ አርሲ ከሆነ ጎቤሳ ወረዳ ግድያ አለ
የዬ የአክስቴ ልጅ ሞታል Please አጣሩ