Melaku Nigus track 4 2013 New Ethiopian music, Rayan Music, Wollo Music, Ethiopian Music

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @Selam694
    @Selam694 Рік тому +27

    በስንት መከራ ይሄን ዘፈን ፈልጌ አገኝሁት በጣም አመሰግናለሁ ስላካፈልከን 🙏 Love from Germany 🇩🇪🇪🇹 ይእናቴ ሀገር ወሎ ሰቆጣ 💕🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎉🎊🎉

  • @zemenmolla1893
    @zemenmolla1893 2 роки тому +5

    እኔም እከተልሀለሁ ሁሉም ነገር ናፍቆኛል እውነት ነው እራያዬ ወርቅ ናት ማንም እደፈለገ የማያገኛት ሀገራችችን ወሎ ስማችን ወሎዬ እንኳን ያፈቀረን ያየን ተሰቃዬ

  • @hamzaomohammede7603
    @hamzaomohammede7603 2 роки тому +26

    ራየዎች ውድድድድድድ በአጠቀለይ ወሎዬዎች ማርርርርር ነቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @FgdhhdFhddh
    @FgdhhdFhddh Рік тому +7

    አቤት ደስ ሲል መቼም የማረሳው ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @የሺወሎዬዋ
    @የሺወሎዬዋ 5 років тому +42

    ደስስስስ እሚል የሀገሬ ሙዚቃ ስወደውው ወሎዬ በመሆኔ እኮራለሁ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 4 роки тому +51

    እግዚአብሔር ሆይ እኔ የምለምንህ የዐማራ ህዝብ በነፃነት በኢትዮጵያ ሃገሩ በሰላም ወቶ በሰላም እንዲገባ ነው

    • @ወልዲያ
      @ወልዲያ Рік тому

      😊

    • @serkalemwendesen7877
      @serkalemwendesen7877 11 місяців тому

    • @ፈንቅልራያ
      @ፈንቅልራያ 2 місяці тому

      ከዚ ጋር ምናገናኘው የአማራ

    • @EthioOrder
      @EthioOrder Місяць тому +1

      ​@@ፈንቅልራያለአማራ መልካም መመኘትም አይቻልም አይደል። ለአማራ ካለህ ጥላቻ እና ስሙን ስሰማ ፍርሃትህ ነው እንደዚህ ያስኮመተህ ።።።

    • @MeleseMele-fr7oy
      @MeleseMele-fr7oy 5 днів тому

      Raya wello new ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @niceprice4832
    @niceprice4832 7 років тому +7

    መላክየ ከማንም በላይ አድናቂህ ነኝ

  • @ameenaami3416
    @ameenaami3416 7 років тому +13

    በዚህ ሙዚቃ ቤተሰቦቸ ጋር በጣም ጨፈርንበት አሁን ግን ትዝታውን አልቻልኩትም ኡፍፍፍፍፍ አይ ስደት

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ሰ6ጐ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ሰ6ጐ 5 років тому +16

    እኔም ወሎየ ነኝ አልሀምዱሊላ ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ያውም አባሰል ውጫሌ

    • @seadayirgawyirgaw2246
      @seadayirgawyirgaw2246 5 років тому +1

      ❤❤❤❤❤❤እደምነው ውጫሌ

    • @seadamohammed4282
      @seadamohammed4282 4 роки тому +1

      ዋውውው እኔም የዉጫሌዋ ቀበጥ ነኝ

    • @RabihSe
      @RabihSe 6 місяців тому +1

      ወይኔ,እኔም,ዉጫሌ,ነኝ

    • @RabihSe
      @RabihSe 5 місяців тому

      ኧረ,ነይ,በዉሥጥ,እህት,አዉሪኝ,ሠዉ,ናፈቀኝ,​@@seadamohammed4282

  • @dxbuae2702
    @dxbuae2702 5 років тому +7

    እኔ እንካን ራያ አይዴለሁም ግን እራዩች በጣም ነው የምወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @sambaseydi4970
    @sambaseydi4970 Рік тому +3

    Travel ethiopia
    Thanks joining ethiopian music
    Raya wollo ❤❤❤❤
    My country
    My people wollo ❤

  • @mebrattadele6345
    @mebrattadele6345 Рік тому +2

    አይይይ ይህ ደጋግሜ ቢዘፈን ሰማ ኣይጠገብም ኣየ ወንድም ብዙ ትዝታ ኣሳልፈናን 😍😍😍A🌎አሁን ስደት

  • @temesgen1219
    @temesgen1219 2 роки тому +6

    Raya amharaaaaaaaaaa siber tinegnaaaaaaaa💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @temesgen1219
      @temesgen1219 2 роки тому +1

      raya amhara our pride💪💪

  • @swan8973
    @swan8973 8 років тому +21

    i come from eritrea i love your music

  • @AsdAsd-ms1ic
    @AsdAsd-ms1ic Рік тому +3

    በዚህ ሙዚቃ ትልቅ ትዝታ አለብኝ የማይረሣ የልጅነት ትዝታየ ቢተውት የማይተው ትዝታ

  • @የራያዉሚሌኔር
    @የራያዉሚሌኔር 4 роки тому +13

    መልአኩ ንጉስ የአላማጣ ልጅ ልዩ እኮ ነህ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ

  • @ነፍጠኛነኝየአማራልጅየአፄ

    አብሽር ወሎ

  • @jtdydfnhd3939
    @jtdydfnhd3939 5 років тому +1

    ዋዋውውውው መላኩ ደሳለኝ እንወድሀለን በርታልን ከልቤ አድናቂህ ነኝ

  • @amdemesfin9189
    @amdemesfin9189 6 років тому +7

    He is the best . No one does it better with eskesta

  • @Iemlem-c8w
    @Iemlem-c8w 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን

  • @ዝሀራተፈራንጉስወሎወልደያ

    መገን ወሎ የፍቅር አገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hayatmar9979
    @hayatmar9979 Рік тому +2

    አማራ ዘርህ ይብዛ ይሄም ቀን ያልፋል

  • @Hamad-gx6xm
    @Hamad-gx6xm 7 років тому +7

    አቤት ወሎየ መወለድ እንደት ደስስስስስ ይላል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

    • @ራኪጓልአኽሱምፅዮን
      @ራኪጓልአኽሱምፅዮን 2 роки тому

      የህ ካ የሞሃኒ ልጀ ነው ወሎ አይደልም ሰሱ😩😏😏

    • @om_Ryane
      @om_Ryane Рік тому +1

      ​@@ራኪጓልአኽሱምፅዮን kkkkkkkkkkkk ቀዳዳ እራሱ ተናግሯል አትዘላብጅ

    • @rweftt1940
      @rweftt1940 Рік тому +1

      ​@@ራኪጓልአኽሱምፅዮንመላኩ ንጉስ ወሎ ራያ አላማጣ ነው ራያዬ ቤተ አማራ ነን

    • @aledwake
      @aledwake 6 місяців тому

      ​@@ራኪጓልአኽሱምፅዮንTigre 💊 Gin meche nw Kewushet Emitewotut? Eski Raya Meretu Aff awutito aynageren bilachihu Raya Tigray 💊 nw zilalachihu😂Degmo Sew Liteseteku nw? Melaku Nigusse Eko Menager Yechilal Ene Raya Wollo negni Belo Eko Zefen aeutitoal , arefachihi bitikemetu Tiru nw Amhara Sew aybatetem ke Ageru , embi kalachihu begedesh telekialesh Ke Engidih Raya Dagim Kegni sygezam

  • @hhshdhjdueiirh1923
    @hhshdhjdueiirh1923 2 роки тому +2

    አይ ትዝታ ራያ ዓደይ እውነትም ወርቅ🥰🥰🥰🥰

  • @ዝምተኛዋነኝየተዋህዶፍሬ

    ያገሬ ልጅ መላኩየ ይመችህ የራያ አላማጣ ልጅ ነህ እና እንየውን አላማጣ ነውና ይመችህ እግዝአብሔሪ ይጠብቅህ ቸሩ መድህን አለም 💒💒💒💘💘💘💘✝️✝️✝️💔💔💔💔✝️✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒👈👈👈👈

  • @ምንዋጋአለውአለምጎዶሎናት

    ይመችህ ያገሪ ልጅ ራያ ባልሆን ይቆጨኛ ነበር

  • @ማህሌትአሸናፊማህሌትአሸና

    መላክየ የኔ ማር አያቴ ያንተን ሙዚቃዎችን ትወደዋለይ እኔም እስከቤ ተሰቦቸ አዲናቂህ ነኝ እሽ ሀያቴ ሀናን ከሸዋሮቢት

    • @brikeytakele1312
      @brikeytakele1312 7 років тому +4

      ማህሌት አሸናፊ ማህሌት አሸናፊ

    • @abuali4434
      @abuali4434 7 років тому +3

      ማህሌት አሸናፊ ማህሌት አሸናፊ kkkkkk

    • @abuali4434
      @abuali4434 7 років тому +2

      Brikey takele ማሬ

    • @danagabrahana921
      @danagabrahana921 7 років тому +3

      እናት ሃገር ወሎ መላኩ አዲናቂህ ነኝ

    • @alayan1814
      @alayan1814 7 років тому +2

      batmekongonaw

  • @gashawgetahun2126
    @gashawgetahun2126 8 років тому +2

    Long Live Melaku Negus, Thank'u! 👍Ale gena Raya,,,,,,

  • @tesedeykassie5574
    @tesedeykassie5574 5 років тому +66

    ቤተ አማራ ወሎ ውስጤ ነው
    ቤተአማራዊ ባል ፈልጉልኝ
    ራያ ወርቅ

  • @MM-fb3lv
    @MM-fb3lv 4 роки тому +1

    ወየሑኔየራያሙዚቃሥሠማብሬክሥትዝይለኛል

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 6 років тому +13

    ያገሬ ማኛ ስወድህኮ መላኩየ ሚዲያ ላይ አትጥፋብን ካንተ ከኪሮስ ከኖራድስ ስለራያ ብዙ እንጠብቃለን

  • @ወርቃለምሀገሬ
    @ወርቃለምሀገሬ 4 роки тому +8

    ውይይይይይ ይህን ሙዚቃ 24 ሰሀት ብሰማው አልሰለቸውም 💕💕💕💕💕💕💕💕 ሰላማችሁ ብዝዝዝዝትትትትትት ይበልልኝ ወለየወችየ ሀምለሜቱ አራዱም ናፈቅሸኝ💚💛❤

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ

    ዋውው እራያ ወሎ የማኛ አግሬ

  • @alemoali7099
    @alemoali7099 Рік тому

    የራያዉ ጀግና አትጥፋብን ብቅ ብለህ ሰላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በጦርነት የቀዘቀዘዉን ሀገራችነን ሞቅ ሞቅ አርገዉ

  • @DanubeNeimamuhamede
    @DanubeNeimamuhamede 7 років тому +10

    ይህን ሙዚቅ ሲወጣ እኔ ከቦታው ነበርኩ ጎብየ በጥቅሉ እራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @naomi-nt8om
      @naomi-nt8om 6 років тому +2

      Wow yeraya lij yamral raya amara enji tegera adelam ok endtawoku emfalgewo nager 1020552809133

    • @انتانا-ز9ص
      @انتانا-ز9ص 5 років тому

  • @tgstgetaye1640
    @tgstgetaye1640 5 років тому +2

    መላኩ ፡ስወድህ የወሎ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ፡ያዉም የወልድ ልጅ

  • @dgfcvv1000
    @dgfcvv1000 5 років тому +9

    ዋው ስወዳችሁ ያገሬልጆች ሰላማችሁን ያብዛልኝ ፈጣሪ

  • @shibefente937
    @shibefente937 2 роки тому +1

    melaku yet neh? unite raya amhara

  • @traorebakari1364
    @traorebakari1364 7 років тому +8

    Je suis Malien vraiment j'aime bien musique Éthiopienne vive l'Afrique💃💃💃💃💃💪💪💋

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 років тому +2

    egna Amharawech liyu nen huliem Siwodachu ❤️Selamachu yibza

  • @AtLove121
    @AtLove121  11 років тому +55

    የሀገሩ ፍቅር እንደ እሳት የምበላው ውድ ሙዚቀኛ መላኩ ንጉስ፤ እንወድሃለን ንሩልን

    • @yarosmangesta3367
      @yarosmangesta3367 7 років тому +1

      Assefa Tiku ❤❤❤❤❤❤❤💘👄💋

    • @adddsssefds582
      @adddsssefds582 6 років тому +2

      Assefa T
      iku

    • @renadigic1019
      @renadigic1019 6 років тому +1

      Assefa Tiku ምነው ጠፍህ

    • @abebaab2954
      @abebaab2954 6 років тому +1

      Assefa Tiku ኤውኡኢ

    • @ababa7321
      @ababa7321 6 років тому

      Assefa Tiku እግዚአብሔር በሠላም ጤናእን ሠጥቶት በአድስ ስራውለማየት ንፍቅብያለሁ እግዚአብሔር ሠላም ጤናውን ያብዛለት በሽታ ክፉነው

  • @meriamwoloyewa3263
    @meriamwoloyewa3263 8 років тому +8

    የኔ ቆንጆ ስወድህ መላኩየ ሁለየም አድናቂህ ነኝ ማርር

  • @Sojoo-f4g
    @Sojoo-f4g 5 місяців тому +4

    ትግሬ አለማፈሯ የኒ ስትል ምናቸው ነው ትግሬ የሚመስሉት የኔዋ ራያ አላማጣዬ የኔ ወሎየ

    • @ፈንቅልራያ
      @ፈንቅልራያ 2 місяці тому

      ዞር በይ ነፈዝ

    • @Sojoo-f4g
      @Sojoo-f4g 2 місяці тому

      @@ፈንቅልራያ ነፈዝስ አቺ እና ምናቺንነው ትግሬ የሚመስለው

    • @abrahamtegegnye7221
      @abrahamtegegnye7221 2 місяці тому

      እኛ አማራ ነን ራያዎች

    • @AlexMan-vk4wm
      @AlexMan-vk4wm 14 днів тому

      Am amhara

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 7 місяців тому +1

    መገን የኔዋ ወሎ ናፍቆቴ ፡፡❤❤❤❤😢😢

  • @mesimesi6386
    @mesimesi6386 6 років тому +4

    ይመችህ ያገር ልጅ ስወድህ ቀጥልበት ሁሌም ብሰማው የማልሰቸው ሙዚቃ ነው

  • @SeSe-lb1ry
    @SeSe-lb1ry 3 місяці тому +1

    ራያአላማጣየምወደውሙዚቃ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @محمدفتحالله-ق9ش
    @محمدفتحالله-ق9ش 4 роки тому +4

    بحبكن والله اخوكم ابومقل من السودان

  • @emanfloyr681
    @emanfloyr681 7 років тому +5

    ውይ እንዴት እደምወደው ይህን ሙዚቃ አቤት

  • @በፈተናየሚፀናሰውየተባረከ

    እራያ ውሎ አማራ ነው መላኩየ ስወድህ
    ያገሬ ልጅ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ይችን ትመስላለች ትግራይ ህዝብ እራያ ለመህን ነው ሀሳባችሁ ይዋጥላችኋን መቸም አትሆኑም እረፉ አድቡ

  • @getachewaberu8995
    @getachewaberu8995 4 роки тому

    መላኩ በጣም ነውየምወደው ያንተ music ስሰማ ያለሁበትን አላውቀውም

  • @ምንዋጋአለውአለምጎዶሎናት

    ራያ ምርጥ አገር ሉዩ ቦታው ዋጃ የቆጆች አገር ናት

  • @misraksisay4563
    @misraksisay4563 7 років тому +18

    ምርጥ.ሀገር.እራያ.ፍቅር.ነት.ዋውውው.

  • @የአላህየኔባልሆነነገርአት

    ውይ ትዝታ 😭😭😭 ከልጅነት ፍቅረኛየጋ ጨፍሬበት ነበር

    • @mehamed4964
      @mehamed4964 3 роки тому

      😜😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @france8937
    @france8937 4 роки тому +1

    ወሎ መሆን መታደል ነው የነገራገሩ ሰፈር ወሎ አሁን እኔ ወሎን ማየት new የናፈቀኝ በተለግኝ ደሴ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 6 років тому +4

    የመላኩን ለምን ጠፋክ
    እስኪ ጤንነቱ የሚነግረኝ ወረታ ከፋይ ነኝ

  • @embebahagos5675
    @embebahagos5675 6 років тому +12

    I'm from Eritrea, but I like Ethiopian music and movie.

    • @AtLove121
      @AtLove121  3 роки тому +2

      Thank you so much ma love

  • @habtehhabteh2716
    @habtehhabteh2716 3 роки тому +4

    መላኩ ምርጥ ትዝታየ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 3 роки тому +1

    ፊቅር አጣን እጂ

  • @destades710
    @destades710 6 років тому +145

    ሀገር ማለት ኢትዮጵያ ሰው ማለት አማራ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች

  • @lwamlwam7420
    @lwamlwam7420 9 років тому

    Hi wow betam ymeral zeftewi detefa wade raeyei betam yameralllllllllllllllllllllll TEGRAY ADAY WEREK TSLM lZLALEM NEROi somac ትግራወይቲ አይ እስኪ ZLALEM ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ WEDEDEDddddddddddddddd

  • @ፋሲልከነማየጎንደርአርማ

    እራያ ውስጤ ነው እራያ ባል ፈልጉልኝ ሰምታችዋል የኔ ነፍጠኞች ስወዳችሁ

  • @FikrBrke
    @FikrBrke Місяць тому

    አሁንስ አገሬም ናፈቀኛ ምን ላድርግ ደግሞ አገሬ ሲናፍቀኚ የምሰማው ሙዚቃ እሂን ነው

  • @Guzaramedia1621
    @Guzaramedia1621 4 роки тому +3

    እውነትም ወርቅ ራያ

  • @ማረግ
    @ማረግ Місяць тому

    በዚህ ሙዚቃ የማይረሳ ትዝታ አለብኝ😢😢😢❤❤❤

  • @መአዛ21
    @መአዛ21 5 років тому +4

    የኔ ውድ ያገሬ ልጅ ውስጤ ነህ ውድድድ ባለህበት ከነ ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛልኝ ሙዚቃውን በፍቅር ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም ከልቤ ነው እምወደው ምችት ድልት ይበልህ ማርዬ

  • @ዝምተኛዋነኝየተዋህዶፍሬ

    ግን መላኩየ ሙንነህ መስቀል አታደሪግም አሪግ እጅ

  • @AbdulHalim-cn4vl
    @AbdulHalim-cn4vl 6 років тому +5

    የራያ ልጂባልሆን ይቆጨኝ ነበር። በርታ ያገርልጂ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ቘ9ወ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ቘ9ወ 6 років тому +1

    ይህን የመሰል አገር መፈጠር እንደት መታደል ነው በእግዚአብሔር !!!

  • @hhhnnnn8562
    @hhhnnnn8562 5 років тому +4

    ጎደሬ ነኝ ራያ ውስጤ ነው ። ስወዳችሁኮ 😘😘😘😘💌💌💌💔💔💔💔💘💘💘💘💖💖💖💖

  • @የድሀዋቀለጤይወድሀንልቤYO

    እፍፍ ትዝታ ብቻ😢😢😢አይ ስደት ይብላኝልህ😢😢😢❤❤❤❤

  • @hiatomar4539
    @hiatomar4539 4 роки тому +4

    ራያዎች ውስጤ ናችሁ

  • @ejiguabebe-kb4sn
    @ejiguabebe-kb4sn Місяць тому

    ይሁኔ በላይ የፍቅር ሰው እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾 የሰላም ውጋው ብዙ ነው😭😭😭😭

  • @melesebeyene5569
    @melesebeyene5569 2 роки тому +13

    መገን ወሎ የፍቅር አገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ወረባቦጫሊ
    @ወረባቦጫሊ 5 років тому

    ያዝ እግድች.. .አብሽሪይይይይይይይ
    እዛጋ አችን ነው🤣😁

  • @hassankhadir1787
    @hassankhadir1787 6 років тому +5

    تحيه لكم من الشعب السوداني

  • @abebakonjo6869
    @abebakonjo6869 5 років тому +1

    ራያ ነፍጠኛ ስናምር

  • @ሀናሀና-ጰ7ወ
    @ሀናሀና-ጰ7ወ 5 років тому +4

    ዋው እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ይመችህ መላኩ

  • @rewdsartcdez8208
    @rewdsartcdez8208 7 років тому +2

    የራያ.ሙዚቃእወዳለሁ.ግን.በየት.አባቴ.ላግኝ.ሠላም.የዴሤ.ልጅ

  • @ድግልእናቴድግልእናቴ
    @ድግልእናቴድግልእናቴ 6 років тому +3

    ራያ በሞሆኔ እኮራሎህ መላኩየ ይመችህ

  • @belaydereje5131
    @belaydereje5131 10 років тому +2

    Hi konjo ye raya leji betam yameral melakuey

  • @ወለተማርያም-ዘ7ቨ
    @ወለተማርያም-ዘ7ቨ 6 років тому +115

    ወለዬዎችን ስወዳቸው ክፉ አንካችሁ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትጉር የሚል ላይክ ግጩኝ

  • @gasewukabz4fw.teees3vj
    @gasewukabz4fw.teees3vj 4 місяці тому

    በዚህ ሙዚቃ በጣም ትውስታአለኝ

  • @alemtameru6396
    @alemtameru6396 8 років тому +7

    ውይ፡ራያ ማሮች ስወዳቹ መላኩ ምርጥ ሰው ውድድድድ

  • @GirmaFkade
    @GirmaFkade Місяць тому

    የዚህ ሙዚቃ ችግሩ ተሎ ማለቁ ነው 🥰🥰🥰

  • @dawitabiy4421
    @dawitabiy4421 5 років тому +6

    ቤተ አማራ

  • @maraki3310
    @maraki3310 6 років тому +1

    ማይጨው ዓደይ ፋቅዐ......ራያ ዓዲ መዓር ጠስሚ

  • @Ad-zy2sb
    @Ad-zy2sb 7 років тому +6

    እራያወች ውስጤ ናቹ ሀገራቹ ውሰዱኝ እስኪ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአሜ

    የራያልጅ ባልሆን እውነት የቆጨኝ ነበር ዋውውውውው

    • @rahamthussan5168
      @rahamthussan5168 8 років тому

      የጉደለኝ ቢኖር ፍቅር ብቻ ነው```

  • @fasikawgetachew9880
    @fasikawgetachew9880 5 років тому +37

    I love all Raya Amhara music so much...

  • @sweetethiopia446
    @sweetethiopia446 2 роки тому

    Lemin yesewen manent tewesedalachehu Raya Amhara new begid ayeseram manent ayelewetm pls weyana birr sereku maneny gin ayechalem

  • @לכנשזרו
    @לכנשזרו 4 роки тому +26

    የአማረኛ ዘፍኛችህ በጣም ይማርካሉ

    • @almaz859
      @almaz859 2 роки тому +1

      ውይ ይንዘፈን ስወደው ብሰማው የማልጠግበው

  • @melesgebermedhin952
    @melesgebermedhin952 4 роки тому

    Wow yameral yRaya jagniay

  • @ቲጅየወሎልጅ
    @ቲጅየወሎልጅ 8 років тому +21

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበርርርርርርርር

  • @vvbb2753
    @vvbb2753 6 років тому +1

    ከስደት ተመልሽ እራያን አይቸ እኔም ወሎየ ነኝ ያውም የሀሮዋ

    • @vvbb2753
      @vvbb2753 6 років тому

      ወሎየዋ

  • @tirhasaregawi6702
    @tirhasaregawi6702 6 років тому +3

    Ilove the songs. I like him💗💖💞💙❤💚💛💟💜

  • @MuleMEKUNINT
    @MuleMEKUNINT Місяць тому +1

    አንደኛ እግዛህቤርን

  • @ቅዱስጊዮርጊስአባቴ-ኸ6ጀ

    ወሎ ገራገሩ ዋውውውውው ሀገሬ

  • @Gualasa-f2x
    @Gualasa-f2x 10 місяців тому

    ራያ ዓደይ ትግራየይ ሰላምኺ ይብዛሕ 🥰

  • @zerubabel123
    @zerubabel123 8 років тому +7

    PURE DELIGHT! Absolute bliss!

  • @huryayasee4774
    @huryayasee4774 4 роки тому +1

    እኮን የራያ ያለማጣልጅሆንኩ።