Nuradis Seid - Etatu | እታቱ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 765

  • @abudiabudi9452
    @abudiabudi9452 4 роки тому +60

    እኔ ትግሬ የወሎ ሙዚቃ ውስጤ ነው ወሎየዎች ደሜ ናችሁ

  • @wodajeabebe7584
    @wodajeabebe7584 4 роки тому +17

    ኑር አዲስ ሁል ጊዜ ስሰማው ደስታ ይሰማኛል ፡፡

  • @ድካምብቻ-ፐ5ዀ
    @ድካምብቻ-ፐ5ዀ 6 років тому +37

    የኔ ቆንጆ ይሄን ድምፃዊ ስወዴው ሰላማችሁ ይብዛ እራያ ወሎ የፍቅር የውብ ሀገር

    • @rabiyayasin9203
      @rabiyayasin9203 4 роки тому +1

      ወሎየነታቺን ኮሚቴ ዉበታቺን ነዉ

    • @sinightaisi6541
      @sinightaisi6541 4 роки тому

      አውነትነውየራያቆቦዋነኝይመችሽአቦእህቴዋ

  • @የጎጃሟአማራነኝደብረማርቆ

    ይድረስ ከጎጃሟ አማራ👉ለራያ ወሎ አማራወች ስወዳቹህ ከልቤ ነዉ ክፉ አይንካቹህ ❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 місяців тому +2

    ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ኩራት የኔ ፋኖ ኑርልኝ ❤❤❤❤ 1:40

  • @sisaykasa661
    @sisaykasa661 4 роки тому +43

    ራያ ቆቦ በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው እንግዳ ተቀባይ ደግሞ የቆንጆ መጨረሻ ሀገር ነው

    • @sinightaisi6541
      @sinightaisi6541 4 роки тому +3

      በጣምየኔልዬትክክልብለሻንራያልጅባልሆንይቆጨኝነበርያውምየራያቆቦዋ

    • @ሀለሀአፀደ
      @ሀለሀአፀደ 6 місяців тому +2

      እናመሠግናለን ስለመሠከርሽልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @BiksAlemu
      @BiksAlemu 5 місяців тому

      ​@@ሀለሀአፀደደረጀገደፈው

    • @GenetGbhfwi
      @GenetGbhfwi 11 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 10 місяців тому +1

    ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ወሎዬ ውድድድ ❤❤❤❤❤ 3:54

  • @enkoyadugna989
    @enkoyadugna989 5 років тому +148

    የት አላቹህ አማሮች ወሎየዎች አማራነት ውበት ነው የጎደር ቀብራራ አማራ ነኝ እሲ በላይክ አሳዩኝ አማራነታቹህን

  • @natnaelwondafrash5840
    @natnaelwondafrash5840 3 роки тому +3

    ኑሬ ጥሩ ጨዋታ ፡፡ የሃገራችን ቆጆወች ያጎላ ሙዚቃ ትጫወታለህ ፡፡ በርታልን፡፡

  • @laetitiamalkoun108
    @laetitiamalkoun108 6 років тому +17

    መጣቹ እንካን በደህናመጣቹ ስወዳቹ💓
    በጣም ደሰይላል ቦታዉ ስያምር እናንተም ቆናጆ ናቹ ኢትዮጵያ ለዘልኣለም ትኑር💛💚💕💕

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 6 років тому +31

    wowwww ስታምሩ ሴቱ ወንዱ ትንሹ ትልቁ የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም እንዴት እንደምወዳችው አቦ ይመቻችው ምርጥ የፍቅር ሰዎች አንድ ቀን መጥቼ እንደማያችው እርግጠኛ ነኝ thanks with u big respact reeily Love u so much♥♥♥♥♥

    • @zenabeahmed6255
      @zenabeahmed6255 2 роки тому +1

      የኔዉብ እኛም ወዲዲዲዲዲዲዲዲ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @zamilazamila3243
      @zamilazamila3243 2 роки тому +1

      እኛም ውድድድ ነይልን

    • @SalimAhmed-u1c
      @SalimAhmed-u1c Рік тому +1

      እኛም ውድድድድድ

    • @TopTop-sd4wf
      @TopTop-sd4wf Місяць тому

      ❤❤❤❤

  • @yonaskassahun2413
    @yonaskassahun2413 6 років тому +156

    "አገራችን ለምለም ፀባያችን ማር
    እኛ ራያዎች አቤት ስናምር"
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @genetgeryeiamproudoftigray3032
    @genetgeryeiamproudoftigray3032 6 років тому +26

    የቆየ ነው መሰለኝ anywey ዋውውው ስያምር እስክስታቸው ራያ የውቦች ኣገር የኔ ምርጦች♥
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችን ይጠብቅልን

  • @ኢትዮፍቅርናት-ወ1ጀ
    @ኢትዮፍቅርናት-ወ1ጀ 6 років тому +63

    እራያ ወሎ ቤተ አማራ
    አማራነት ኩራት የኔ ውድ ስወድህ
    በማን ነትህ የማትደራደር የአማራ ልጅ
    እኔም እራያ ነኝ ጥርት ያልኩ አማራ ተመስገን 😍😍😍😍

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
    @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 6 років тому +60

    ይመችክ ነፍጠኛው እራያ ወለላ...አማራነት ውበታችንንን .....

    • @hfffdddhhggff3286
      @hfffdddhhggff3286 6 років тому

      ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ

    • @abac7262
      @abac7262 6 років тому

      ከወሎምንይወ ጣለታል

    • @hsjksywjks594
      @hsjksywjks594 4 роки тому +1

      አብትኑሬ

    • @sinightaisi6541
      @sinightaisi6541 4 роки тому

      ራያራያራያራያራያራያራያያውምየቆቦዋነኝይመቻችሁ

    • @TemesgenFikru-nd7hg
      @TemesgenFikru-nd7hg 4 місяці тому

      RAYA,,,,,WOLLO,,,,AMHARAAAAAAA

  • @mulove6304
    @mulove6304 6 років тому +66

    ኑሬ ስወድህ የወሎ ሽበላ ወሎ እኳንም ተፈጠርኩብሽ

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 5 років тому +1

      ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት እኔም ወሎየነኝ ግን ዘረኛ አይደለሁም ኧረ የወሎ ዘረኛ አላውቅም

    • @hadyamohammad9068
      @hadyamohammad9068 4 роки тому

      ው ቤቱ ኦ
      ኑርልኝአምላኬ

  • @wendmhunfikremariam8255
    @wendmhunfikremariam8255 2 роки тому +2

    የኑር አዲስ ሙዚቃ ሳይ ወሎ በጣም ይናፍቀኛል። ኑርየ ሰላምህ ይብዛ

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d 5 років тому +50

    Raya + wollo + Amhara = Ethiopia 💚💛❤️

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ጘ6ጨ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ጘ6ጨ 10 місяців тому +3

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ ልጅነቴ ይናፈቀኛን የሰርጌ ቀን ይናፍቀኛን😢 ኑሬየ ስወድህእኮ❤❤💗🌹

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 4 роки тому +35

    ባህሉን ጠባቂ ድንቅ ኢትዮጵያዊ መዚቀኛ ነህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @nafihabe4544
    @nafihabe4544 4 роки тому +5

    Nuradis we love you from gonder ❤️❤️❤️❤️ raya wuste new raya rayauma lzelalem tinuralech 💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ወሎየነኝነፍጠኛው
    @ወሎየነኝነፍጠኛው 4 роки тому +13

    ይድረስ ለራያ ሰሜን ወሎየዎቹ እኔ ከደቡብ ወሎ ሁላችንም ወሎየ ነን ስናምር

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ

    wooooooowoiwowow
    wowowowowowwwww
    አማራት ኩራት ወሎየነት ውብት ኑሪ ማኛ የአማራ እቁ ልጀ እኛ ወሎዩውችካ ፍቅር ውብ ነን

  • @sebleethio2019
    @sebleethio2019 4 роки тому +4

    ወይኔ ባይገርምስህ አንደዚህ ሰወየ የመወደው ሰው የለም አንዴት ደስ አንደምለኘ ራያ

  • @የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ

    ኑርየዋ አሏህ ይጠብቅህ በዚህ ድምፅ ቁራዐን ብታቀራን ያሰላም

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 років тому +5

    ኑሬ ፍቅር ነህ እኮ ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤💛💚ውድድድ

  • @fregenetshemeles9975
    @fregenetshemeles9975 Рік тому +3

    አቤት ውበት የኔ ወሎየዎች💒🕌❤️❤️❤️

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 6 років тому +38

    የሆንክ ጥንቅሽ ምን ላድርግህ ውብ ነው ድምፅህ ይህን ውብ ድምፅህን አላህ በቁረአን ቢያሰማን የረብ እንደት ደስ ይል ነበር

  • @user-pk5mm9lo2d
    @user-pk5mm9lo2d 2 роки тому +10

    የራያ ዉበት ይለያን ኑሬ ባህሉን አክባሪ❤️

  • @ዜድነኝየራያዋ-ጸ4ለ
    @ዜድነኝየራያዋ-ጸ4ለ 6 років тому +49

    ##~~~~እራያ ውስጤ ነው እራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር♥♥°እራያዎች እስኪ ላይክ አርጉኝ ♥♥♥♥♥

    • @ddsuu4083
      @ddsuu4083 5 років тому

      አለን ግን ሰደተኛነን

    • @Fatuma-om6lk
      @Fatuma-om6lk 5 років тому

      እራያ ባል ፈልጉኝ የናተው ወሎየ ነኝ

    • @ddsuu4083
      @ddsuu4083 4 роки тому

      ቁጥርሸን እኔ እተባበርሻለሁ ከሆነ ወንድሜን እኔ ያንጀቴን ነው

    • @sinightaisi6541
      @sinightaisi6541 4 роки тому

      የኔህእትአለሁልሽግንከመዳምኩሽናነኝምንይደርግአይስደትአይኑይጥፋየራያቆቦዋነኝይመችሽሸጋዋ

    • @ዜድኢቶብ
      @ዜድኢቶብ 4 роки тому

      እራያየ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 6 років тому +1

    እንኳንም ወሎ ተወለድኩ አቤት ስወዳችሁ ኑርዬ ሰላምህ ይብዛልኝ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ማሚሁሌምወድሻለሁስደ-ጸ5ኰ

    ስታምሩ የኔ ልዩ ዎች❤❤❤😘😘😘

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 6 років тому +6

    ውይ ይሄን ልጅ ስወደው😍
    እታቱ መላ እታቱ .....

  • @sadiakonjo5010
    @sadiakonjo5010 5 років тому +5

    የት አላችሁለ ወሎየወች ምንም። አይወጣልንምኮ የኔ ቀበጦች

  • @kiduiloveu2631
    @kiduiloveu2631 6 років тому +6

    ኣቤትትት ራያ ስወዳችሁ እኮ በልቤ ሁልም ውስጥ ነህ ♥♥♥

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 2 роки тому

    ሥታምሩ ዋውውውውውውውውውው😘😘🌻🌻🌻🌻🌻🌻💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💝💓💓💓💓💓💓ኑርልኚ የኔ ምርጥ ሠው አማራናቴ ኩራቴ ወይ አማራ መሆን መታደል ነው የምር

  • @tamiradam4160
    @tamiradam4160 3 роки тому +6

    Love ethiopian from sudan

  • @werku2201
    @werku2201 6 років тому +3

    እረ ይህን ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልሁ ኑሬ ማኛ .!!!!

  • @Eyasu-b5t
    @Eyasu-b5t 11 місяців тому +1

    ለአርሱ ብቻ❤❤❤❤ እታቱዬ 🌹🥰🥰

  • @rayazeamhara3021
    @rayazeamhara3021 6 років тому +19

    የቆየ ነው ኑሬ ቀብራራው ወሎዬ አቤት ስወድህኮ

  • @blackhole2804
    @blackhole2804 6 років тому +40

    Woloye Amharawi girls and ladies #1 konjowoch in the🌍

  • @georgemusiegeorge6446
    @georgemusiegeorge6446 6 років тому +11

    I like so much this music .I'm from Eritrea .

  • @makindukitana6636
    @makindukitana6636 3 роки тому +29

    From Kenya and i love this music. Very refreshing and full of rushing energy

    • @yalewg.3952
      @yalewg.3952 2 роки тому +7

      do you hear amharic music?

  • @nbvc854
    @nbvc854 6 років тому +3

    አቤት ስታምሩ ራያ ራዩማ %100% 100% ኑሩየ እናመስግናለን

  • @መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን

    ራያ ወሎ አማራ፡ነው።!!!!ሙዚቃውም፡ያምራል፡ለነገሩ፡ከወሎየወች፡ምን፡ይወጣላቸዋል

    • @danaagar6988
      @danaagar6988 6 років тому +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ymralie

    • @awol8029
      @awol8029 6 років тому

      ምንም አይወጣልንም እኛ ወሎወች ምችት ድልት ይበላችሁ በያላችሁበት

    • @selamawitghebre1778
      @selamawitghebre1778 6 років тому +1

      Betkekle marwch!

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 6 років тому

      ሣራሴስሽ

    • @seadaejigu7338
      @seadaejigu7338 5 років тому +1

      እኳን ወሎሆኩኝ አቦ

  • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ

    ወገቤም ቁሞ ቀርቷል ደስስስ ሲሉ እኔም የዛሬን አያርገውና ስዴት ሊበላኝ😭😭😭😭

  • @rodi5066
    @rodi5066 4 роки тому +10

    ወንድሜ እውነትክን ነው መልኳ ጥርሷ ፊቷ በቃ የሰው ልብ ይሰርቃል 😍🌻🌹 👈ጀግና አሪፍ ዘፈን

  • @SebleTilahun-ov1xt
    @SebleTilahun-ov1xt Місяць тому

    ወሎ ጎንደር ጎጃም ሽዋ እወዳችኋለዉ የኔ ስስቶች በሀሳብ የምገላታዋ እህታችሁ ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Рік тому +1

    መገን የኔ ወሎ ቤተ አማራ❤❤❤❤❤❤

  • @linamariyam4180
    @linamariyam4180 2 роки тому +4

    Wolloye mirttt

  • @hailuwendie4772
    @hailuwendie4772 5 років тому +17

    Nuradis Seid is one of my favorites singers, God Bless You!!!

    • @xyrocknirmou8699
      @xyrocknirmou8699 4 роки тому +1

      Im not Ethiopian im Berber from Morocco but i live in France and i love Ethiopian culture and music

  • @ShegawLijalem
    @ShegawLijalem 8 місяців тому

    The same to you❤ I love welo music ❤ hagere nafekegn❤❤❤❤❤

  • @mengstewldi7378
    @mengstewldi7378 7 місяців тому

    ድሕሪ ነዚ ጥዑም ድምጽኻ ሰሚዔ ብጣዕሚ'የ ዘድንቖካ ዝበለፀ ባህሊ ራያ ዝሓዘለ ቆንጆ የሆነ ይገርማል ምርጥ ዘፈን ?

  • @HussenEndris-o9x
    @HussenEndris-o9x Місяць тому

    በርታልኝ የኔ ጄግና ወንድም🎉🎉🎉💝💝💝

  • @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ
    @እኔውእራሴነኝ-ዸ7አ 6 років тому +4

    ራያ ዎች እስኪ ልያችሁ💃👍👌ኑ ዝዝዝ 😍😍😘😘

    • @helenderbe1777
      @helenderbe1777 6 років тому

      💃zzzzzzzzzz eski neyi yajigni mar

  • @znetmohammed4533
    @znetmohammed4533 6 років тому +23

    💚💛💖ወሎ ቤተአማራ ኢትዮጵያዊ💚💛💖

  • @madinam6802
    @madinam6802 4 роки тому +9

    እራያን ማየት እፈልጋለሁ ኢሻአላህ ከስደት መላሽ ማየት አለብኝ ቀልቢን ወሰዳችሁታል

    • @mohammedawell6282
      @mohammedawell6282 3 роки тому

      ኣላህ ከፈቀደው እኛም ብክብር እናስተናግደዎታለን
      እኛ ከስደት ደህና ከተመለስን

    • @ራያራዩማፋኖጀግናነዉ
      @ራያራዩማፋኖጀግናነዉ 3 роки тому

      አገራችንን ሰላም ያድርግልን በሚገባ እንቀበላቹህለን ❤

  • @OmarAli-we9bh
    @OmarAli-we9bh 3 роки тому +1

    ኖሬ እኔ የአ፣አ ልጅ ናኝ ግን የወሎ ድፍን ደስ ይለኛል እቱቱ የሚላውን ድፍን ጅዳ አንድ የመኒ ከምባይሎ ላይ ናው ይስማኝ እና ድስ ይላል ። አንድ ቁንጆ የራይ ልጅ የት ልጥበስስስ

  • @dfgsghhdgsfgvgh4645
    @dfgsghhdgsfgvgh4645 6 років тому +3

    ወሎየ መሆኔን እኮራለሁ። ያውም የሀይቅ ቀበጥ

    • @tekestt9185
      @tekestt9185 5 років тому

      እኔጎንደሬነኝባልፈልጉልኝከራይማር

    • @turbha8829
      @turbha8829 4 роки тому

      ወይ ኑራድስ ሰይድ አንተ ኑር በት ይመቺህ ሀቢቢ

  • @TemesgenFikru-nd7hg
    @TemesgenFikru-nd7hg 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ 10000 yrs nurlign my favourite Nure,,,,

  • @serkalemtube6048
    @serkalemtube6048 5 років тому +13

    ተዚህ ሌላ ምንእናርግ እራወቺ አሜራነን ::

  • @hiwotasefa9354
    @hiwotasefa9354 4 роки тому +2

    ፍቅር ከራያ ነው እጅ ማር ነን እኛ ራያ።

  • @እምየምንሊክየነፃነትአርማ

    አጎቴን እየመሠለኝ ይህ ሰውየ ወድጀው ልሞት ነው

  • @hadyamola4934
    @hadyamola4934 2 роки тому +1

    ሁሉንም ሙዚቃህን በጣምነው እምወደው

  • @mmymymmymy5937
    @mmymymmymy5937 4 роки тому +1

    መሡር እባላለሁ ሥኡዲ ተወልጀ ነው ያደኩት የሀበሻ ሙዚቃ አዳምጨ አላቅም ታቱ ግን ሠማሁት ጎብየ ነኝ

  • @mengstewldi7378
    @mengstewldi7378 7 місяців тому

    Hej min bästa kusin Melaku och Hur mår ni med din kompis som är bra lycka till på jätte gott fin musik från ditt hemland Etiopien och Raya många människor som är kvinnor jätte duktiga på dansa varje gång Jag har lyssna jättebra ?

  • @exitcell2610
    @exitcell2610 6 років тому +3

    Wowwwwwwwwእፍ ስውዲህ ሰላምህ ብዝት ይበል 💙💙💙👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Sisiti
    @Sisiti Рік тому +1

    ወይኔኔን፣ አገሬን ወገኔን ናፈኩ😫😫

  • @YeshiMekonen-u5v
    @YeshiMekonen-u5v Рік тому

    Weloye balhon ykochegn neber ❤ayzoh nure berata❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አድቀንእናአንድስውናፍቆኝ

    ዋውእታቱ አድናቂ ሽነኝ ውበትሽታይቱ
    ቶ የማይታለፍነው እወድሻለሁ በርቹልኝ

  • @manetageboshkassa9146
    @manetageboshkassa9146 6 років тому

    ኑርየ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣህ ሰወዳችሁ ራያዎች ውሰጤ ናችሁ

  • @ghionentertainment4482
    @ghionentertainment4482 6 років тому +1

    መገን ያገሬ ሰው ላለይ በል መገና
    የአማራዎች ቅዬ የራያ ልጅ ናና
    ባያውቁ ነው አላሚ መሆንክን
    እንዲ እሚገፈላው
    ቀምሰው ባያውቁነው ያንን ብርቱ ክንድህን
    የራያው ልጅ የቤተ አማራው ደቦል ኑሬ እናመሰግናለን ።

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 4 роки тому +26

    ኑሬ ይለያል ልዩ የአማራ ልጅ ሺ አመት ኑርልን

  • @ኒምሮድ1
    @ኒምሮድ1 6 років тому +7

    I love these song !
    I Play it these music in my car , Evey day .

  • @ኪዲየዉሎቀበጥ
    @ኪዲየዉሎቀበጥ 5 років тому +2

    አቤት ዉበት ስናምር እኛ ዉሎየወች👌👌👌

  • @Phone-zd1qs
    @Phone-zd1qs 6 років тому +1

    ውይ ይሄ ሰውዬን ሚያገናኘኝ ልጣ አረ ኡኡኡኡኡኡ ወድካለው ሼር ለሚመለከተው

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 4 роки тому

      😂😂😂እራያ ቆቦ ዋ ጃ እምትባል ቦታ ሄጅ

  • @7ujj-n2l
    @7ujj-n2l 3 місяці тому

    የወሎው ድምቀት ባጠቃላይ አማራ 💯👌

  • @hailumebrate2260
    @hailumebrate2260 4 роки тому +1

    Very very special raya musick

  • @danitigray6813
    @danitigray6813 6 років тому +16

    ኣንደኛ ነኝ like ግጩኝ ጥሩ ስራ ነው

  • @AmiraMohamed-zx3bn
    @AmiraMohamed-zx3bn 6 років тому +3

    ዋውውውውውው ደስ ስትሉ ኑሩልኝ የኔ ጀግናወች

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 років тому +5

    ዋው ሲያምሩ ማራኪዎቼ ውስጤ ናቹ

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому +2

    ዋውውው😍😍😍 ግን ራያ ወሎ ነው እንዴ🤔

    • @ዘምዘምአሠን
      @ዘምዘምአሠን 6 років тому +1

      susu hassen አወ ወሎነው

    • @proudamhara6491
      @proudamhara6491 6 років тому +1

      susu hassen
      Tadiya wollo kalhonin mndin nen

    • @tg-yh7mp
      @tg-yh7mp 5 років тому

      😘😘😘😘

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 5 років тому

      👂🏿🙄🤔😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወየዉ ጉደ ዘንድሮ 🤔

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 5 років тому

      ግን እናተ የትሁናችሁ ነው በ አላህ ዉይይይ የዘድሮዉ ቀን ወየዉ ጉደ ዘንድሮ 🤔

  • @መጥፎነገርከሆድአይጠፋም

    የውቦች ውብ ናችሁ ♥♥♥♥♥

  • @emuyagoshu4211
    @emuyagoshu4211 6 років тому +1

    አደው ሥወድህ አቤት ወሎ ለውበት ነው የፈጠረው😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @imiss-you-mamiye1489
    @imiss-you-mamiye1489 6 років тому +4

    ስታምሩ ማሮች የቆንጆ አገር ራያ ራዩማ ስወዳችሁ

  • @freedomagaro2660
    @freedomagaro2660 4 роки тому

    የዘመናችን ምርጥ አማራ ነው ኑርዬ

  • @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
    @ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ 6 років тому +1

    ስወድህ ምርጦየ ድምፅ መልክ ሁሉን ታድለሀል እድሜ ይስጥህ

  • @SeadaAbdu-q2b
    @SeadaAbdu-q2b 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ኑሬ

  • @madinam6802
    @madinam6802 4 роки тому +1

    ወይኔ እራያወች ወላሂ ውስጤ ናችሁ ቆይ ምን አስነካችሁኝ ስወዳችሁ

  • @saraadem9401
    @saraadem9401 11 місяців тому

    Love it ❤

  • @AyeneTadesse
    @AyeneTadesse 4 місяці тому

    እኔ ወሎዬ ነኝ ግን ወሎዬዎች ስወዳችሁ ከራያ ቆቦ

  • @manofthemuch820
    @manofthemuch820 6 років тому +15

    ወደዳችሁም ጠላችሁም ኢትዮጵያ ውብ እንድትሆን ካደረጓት ሀገር ቀዳሚዋ ራያ ናት

    • @ddsuu4083
      @ddsuu4083 4 роки тому

      እንኳን ራያ ተፈጥርኩ

    • @sinightaisi6541
      @sinightaisi6541 4 роки тому

      እንኳንእራያተፈጠርኩየራያቆቦዋነኝይመችሽአቦእህቴዋ

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 2 роки тому

    የኔ ውድ ኑሮለኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 6 років тому

    የዛሬን አያርገውና 2008 ላይ በጣምምምም አዳምጨዋለሁ እዚህ እደገባሁነበር የለቀቀው ብቻ ይመቺህ

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ

    ዋውውውው!!! ምርጦቺ!! እናመሰግናለን ሰላሙን ያብዛላቺሁ!!

  • @የብናቷአስማጎደሬዋነኝወይ

    አለባበሳቸወን ስወደወ ከመወደዴ ብዛት ከኢትዪ አስመጣሁት ወድድ

  • @muluadugna9159
    @muluadugna9159 6 років тому +1

    ዋው ስታምሩ ሁሉነርገ በጣም ያምራል በርታ ወንድሜ

  • @abduabd5740
    @abduabd5740 5 років тому +1

    ኑሬየ አድናቂህ ነኝ ሀቢቢ

  • @ወሎየዋ-የ2ጰ
    @ወሎየዋ-የ2ጰ 4 роки тому +1

    ወይ እሄን. ስሰማ. ወሎ. እደት. ነዉ. የሚናፍቀኝኝኝኝኝኝኝ

  • @EnehoTereka
    @EnehoTereka Рік тому

    እታቱ❤❤❤