Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይቺም ልጀ የውሸት ትዕግስት ነኝ በማለቷ የወንጀለኞች ተባባሪ በመሆኗ ለህግ ትቅረብ።ወንጀልን መደበቅ ያስቀጣል።
ቀላል ሰው ግን አርቆ አያሥብምደ
እውነት ነው
ይሄ ወንጀል ነዉ አሳስራት ሌቦች አጭበርባሪዋች ናቸወ ምድረ አጭበርባሬ ሌባ ሁላ ጉድ አኮ ነዉ አሰገባልኝ ለቃቅመህ ሀሉንም፠
@@Susu-p8v5w😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ለየትኛው ህግ ለወንጀለኛ ተባባሪ ?
ትግስት አይደለችም የምትሉ ላይክ ግጮ ለዜ ጠካራ ወድማቹህ❤❤❤❤
ለዉርሰ ሢሉ ገላት ነወ ማለት ነዉ
ትክክል
ይህ ቤተሰብ ለሕግ ይቅረቡ የምትሉ በላይክ ተባበሩኝ
ጀግና ነክ በጣም ❤❤❤❤እባክህን ወንድሜ እነዚ ሌቦች ጉዳችን ኣጋለጠብን ብለው እንዳያጥፉክ
ውሸቷን ነው እሷ አደለችም ትግስት አሰፍ ብር ተከፍሏት ነው ዘሌ በህግ አምላክ እዳተዋቸው😢😢😢😢
Betikikili adelechim
በትክክል ገና እስከመጨረሻ ሳላይ ከንግግሯ የተገዛች እደሆነች አወኩ🙄
betikikili birikefilo new ametut👌
Yes she is not Tigest Asefa that's fake one she is acting please go deeper & you will get the truth bro.
እረ ምን ጉድ ናቸው ዘሌ እንዳትፋታቸው እራስህን ጠብቅ
💪🏿💪🏿እናታችን ጀግና የ ጀግና 💪🏿💪🏿💪🏿አኮሩን አምላክ የሚፍሩ 💪🏿💪🏿ለ እናታችን ላይክ
ለነዚ ጀግና እናታችን ከልጃቸው ጋር ለደህንነታቸው ጥብቅ ጥበቃ ይደረግላችው!!!🥰❤🙏🙏
ሁሉም ከሴትየዋ በቀር የወንጀሉ ተባባሪ ሰለሆኑ ወደ ሕግ መሄድ አለባቸው !አንተ ጋዜጠኛ ተባረክ 1000 አመት በተድላ በደስታ ያኑርህ !
እናታችንን እንዳያጠቋችው ዘሌ አድራ አንተም እራስህን ጠብቅ እንዚህ ሰዎች በጣም ከባድ ናቸው❤❤❤
ለኝህ መልካም እናት የህግ ከለላ ይደረግላቸው ያሠቡት ውሸት ስላልሆነ እንዳይበቀላቸው አንተም ሰዎቹ መሠሪናቸው እንዳትለቃቸው ጌታይርዳህ ተባረክ ጀግናነህ
ትክክል አዎ
አጎት ተብዬው ሰው በላነው አውሬ
ትግስት አይደለችም የምትሉ እዴኔ ላይክ
አይደለቺም 😳😳
አዋ አይደለችም
አይድለችም እዉነት
Becherash ayedelchem
እዉነቱን ተናገረች መጨረሻ ለይ ብሬን አምጣ አለችዉ ግን እደዉ ምን አይነት ዉሸታም ሽማግሌ ነዉ
ይገባቸዋል እውነቱ እዚህ ወጣ ጀግና ናችሁ ፈጣሪ አግዛችሁ. ይጠብቃችሁ👍👍👍👍👍
እማማ እማማ እማማየእውነት እናት ነዎት ታማኝ ሰው ነዎትእድሜና ጤና ይስጥዎትልጅዎትንም አምላክ ጠብቆ ለቁም ነገር ያብቃልዎት ። የህግ ጠለላ ለእማማና ልጃቸው ነምትሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለኚህ እናት እግዘአብሔር እድሜ ከጤና የስጥልን 1000 አመት ያኑሮት❤❤❤👏👏👏👏👏👏🙏
ሺ አመት የሚኖር ሰው የለም ከፈጣሪ ውጪ
ጀግናዉ ዘላለም ዘገየ በመጨረሻም ድራማዉ ተጋለጠ አንተ እና የንስር አይንን አለማመስገንና አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ
የህን ጀግና ጋዜጠኛ 200k,እናስገባዉ ወላሂ ለተበዳይ ጎን የቆመ ጎበዝ ልጅ ነወ አንተን የወለደች እናት እድሜ እና ጤና ይስጣት❤❤
ትግስት ሙታለች ብላለች ሰራተኛዋ ግን መጠየቅ ያለባት ሰራተኘዋ ነች ለምን ትግስት እግድነት እሳ ጋር ሄዳ ጠፋች አለች ማን ወሰዳት/ ትጠየቅ የምትሉ ላይክ አርጉ
ቢትሞት ኑሮ አይደቢቁም ነበር ልጂቱ በህይወት ሲላሌች ነዉ እየ ሁሉ ዲቢቢቆሺ አልያ ደግሞ እራሱ ገላት ይሆናል
ያልጋ ቁረኛ ያደረጉዋት ይመስለኛል።ነርስዋ ዛሬ ላለችበት ሁኔታ ያደረጉዋት አለች።ደብቀው አስቀምጠዋታል።
ለሴትየዋ ከነ ልጃቸው ጥበቃ አድርጉላቸው
ይች የተገዛች ናት ማሬ መናገር እንኮን አትችልም
አወ መጠበቅ አለባቸው እኒህ አውሬውች
በትክክል እኒህን እናት እዳይገሏቸው ፈራሁ
አዎ ለናታችን ጠበቃ እስክ ቤተስብ ያስፍልጋ እመብርሀን ትጠብቃቸው❤❤ ማዘርየ❤❤
❤
አጎትየው አደገኛ ሰው ነው ፡ ትእግስት አሰፋ እውነት በህይወት ትኖር ይሆን እንጃ ? ዘለአለም በርታ ፣ ራስህን ጠብቅ ወንጀለኞች ናቸው፡፡
ትግስት አይደለችም የምትሉ ላይክ ግጮ ለዜ ጠካራ ወድማቹህ
በጣም የሚገርም ታሪክ የአጎትየው አይንያወጣ ክህደት ና ዉሸት ይሄ ሁሉ መቸም ለብር ነው: የ እማማ ጀግንነት በጣም ነው የማደንቀው:በመጨረሻም የምመኘው ትግስት በህወት እንድትገኝ ነው: በመጨረሻም እግዚአብሄር ለሁላቸእሁ ጥበቃውን ያብዛላችሁ:ለ ዱካ ሾ ደግም like 👍 ❤
ትክክለኛዋን ትዕግስት ፈጣሪ ያስገኝላችኋል፣ ይህቺ አታላይ መቀጣት አለባት እውነትን የምታጠፋ ቅጥረኛ ናት፣ ጌታ ይርዳችሁ በርቱ በርቱ!!!
እናታችንን እዳያጠቋት የህግ አካል ጋርድ ይሁንላቸው
ህግን እና ፍትህን ኢትዮጵያ ላይ ካገኛቸው ንገሩኝ ጠፍቶብኝ ነው።
አዎ በትክክል እናታችንም ቤተሰቧን ቢጠበቁ ዘሌ
@@Foz-gp9xe ምን ላርግ እናታችንን እዳይጎዱ ብየ ነው ቢቸግረኝ ነው እጂ ህግማ የለም ቢኖር መች እደዚህ ሲያረጉሲያረጉስ ነበር
Baluwa mestu endonech እ ርግጠኛ አይደለም 😂😂😂
እዉነት ነው እኔም አልኩት እግዚአብሔር ይጥብቅህ
ጀግና ጀግና ጀግና ጀግኖች ሁለት ጀግኖች እግዝሐብሄር ይጠብቃችሁ ሐይል ጨምር ዘሌ ኑርልን❤❤❤ አጎትተብየው ተንቀዥቀዥ ወንጀለኛ ነው
የዚ ጃግና ጋዜጠኛ ይጋባል የምትሉት 👍👍
ትገስት አደልችም በጭራሽ የተመከረች ነች እች እደማዋ እራሱ ትንሽ ነው ይቺ
ጎረቤት ወሰ ዳት
ጀግና ብቻ አይገልፀውም.
Oh my God drama
Araa wiishat 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 wishat naw tarikuu zalalam😂😂😂😂😂😂😂
ዘሌ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅህም ምን ልበልህ በማርያም ተባረክ 🙏አጎትየው ወንጀለኛ ነው የገደላት ይመስለኛል አንተ ብቻ በርታ ዘሌ ለእማማ የህግ ከለላ ይደረግላቸው
ዘሌ እኔ ከንስር ዓይን ጋር ስትጣሉ ጥፋተኛ አንተን አርጌ ነበር ግን ይቅር በለኝ በዛረው ስለ ትዕግስት ስታጣራ የተጠቀምከው ታክቲክ በጣም የምገርም ነው እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥህ ተባረክ።
ውይ ድራማ እንደነዚህ አይኖቶችን ማፈያ ቡድን ህግ ሊጠይቀው ይገባል በእዉነት አነዚህ ሁሎችንም መለቀቅ የለባቸውም
It's good comedy makes me laugh
ፐፐፐ የሚገርም ነዉ የድንግል ማርያም ልጂ በሄድክበት ይጠብቅህ ጀግናው ጋዜጠኛ❤❤❤❤
እስከመጨረሻ ድረስ ተከታትለህ እውነቱን አውጣው የዚች ምስኪን ልጅ እውነታ እንዲወጣ እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይባርክህ። እንደዚህ እውነተኛ እናት ስለእውነት የቆሙ እናት ሳላመሰግን አላልፍም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ከ❤
ይች የወንጀለኙች ተባባሪ ናትፍርድ መቅረብ አለባትዘሌ ጀግና
ወንድሜ ዘላለም አንተን የማደንቅበት ቃል የለኝም። በተለይ የዛሬውን ቀዩን ያየ ቁማር እንደ ኦቾሎኒ ፈለፈልከው። ወንድም የተባለውን በከባድ ካስፈረድክበት ደግሞ የበለጠ አደንቅሃለሁ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ምርመራህም ያለ ብዙ ልፋት እንዲጠናቀቅ ቁልፍ ሚናውን የተጫወቱት እናትን የላቀ ምሥጋና አቅርብልኝ። እንደ እሳቸው ዓይነት የእውነት ሰውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ፤ ዕድሜያቸውንም ያርዝምልን።ሌላው የንስር ዓይን አዘጋጁን ምንም በውስጥህ ቂም እንዳትይዝበት እለምንሃለሁ። እነዚህ ወንጀለኞች እጅግ አደገኛ በመሆናቸውና የሰሩት ወንጀል ተድበስብሶ እንዲቀር እናንተን ማባላት ነበረባቸው። ሆኖም ሁለታችሁም የበሰላችሁ ስለ ሆናችሁ መርዛቸውን አርክሳችሁ የበለጠ ሸምቆቆውን እንድታጠብቁ ምክንያት ሆናችሁ። በመጨረሻም ሁለታችሁም በእንዶድ የነጣችሁና የተዋጣላችሁ ፖሊስ - ደህንነት ለምኔ ናችሁ።ዕድሜያችሁ ይርዘም ፤ ተባረኩ!!!
ይሄን ሰውየ እዳትለቀው ጀግናችን በመጀመሪያ ከሀገር እወጣለሁ ያለው ሰው እደት ተረጋግቶ ተቀመጠ የእውነት አምላክ ከጎናችሁ ይሁን
የኔም ጥያቄ ነው፣ለምን ተጎለተ?ይሄ መድረሻ ቢስ ድራሹ ይጥፋና😂
ማዘርየ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤ ዘላለም እና የንስር አይን ጆግኖች🎉🎉🎉
ተገዝታ የመጣች ነው የምትመስለው . ቃላቶቿ ሁሉ የተጠኑ ናቸው፡ ፡ እስከ ውርሱ ድረስ ጉዳቸውን ማየት ነው።ምስጋና ዘላለም።እውነት ተደብቃ እንዳትቀር ለፍትህ የምታደርገውን ትግል አደንቃለሁ፡
እኝህን መልካም እናት ጥበቃ አድርጉላቸው እማዬ ለእውነት የቆሙ ከነልጆችሁ ከነመላ ቤተሰብሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስከመጨረሻው ስሰማው አጅብ ነው እነዚህ ሰወች ገለዋት እዳይሆን ፈራሁ አውሬዎች ናቸው
አንተ እኮ ጀግና ነህ ጀግና ነህ የምተሉ ላይክ አደረጉ😢ምን አይነት ሰው ነው ያረቢ አታዋረደኝ 😢😢😢
ቆይ ውዴ መጨረሻውን እንይ እኔ አሁንም እጠራጠራለሁ አውቀው ቅንብር ነው😢
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Zele,leju,weshetam,new
Mekerew,ametweat,new,tegset,ayedelchem
አቤት ውሸት ገና ብዙ ጉድ ይዎጣል 👍👍👍👍በርታ የኛ ጀግና በዚው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃና ሄቨን 😭😭😭😭😭😭
Tigest Asefa yichi nat aleqe deqeqe denqoro😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 Aye zalalami 😅😅😅😅
ያንተን እውቀትና ስራ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው😢😢😢 ጀግና ነህ ፈጣሪ መላ ቤተሰቡን ይጠብቅልክ ወድሜ
የፈጣሪ አለህ እነዚህ ሰዎች የክፋታቸዉ ጥግ ማለቂያ የለዉም ሁላቸዉም በህግ ይጠየቁ ዘላለም ዘገየ ዘመንህን ይባረክ አዉሬዎች ናቸዉ ማዘር እናመሰግናችዋለን
አንተ ጀግና ጋዜጣኛ ነህ። አሁንም በርታ እውነቱ ይተወቅ። እግዚአብሔር ይርደክ ።ወንድሜ አንተም እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
የተባረኩ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ዘሌ ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
አንደኛ ተባባሪ ነሽ ትግስት ነኝ ብለሽ የቀረብሽው ራሱ ለብር እንደዚህ ጭንቅላትን ዶማ ያደርጋሉ አፈር ያስፈላሽ ቅድስት ሚካኤል እድሜሽን ያሳጥረው
ይገርማል ቀጣይ እንጠብቃለን ተአምር ነው አንተን ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እልልልልልል ወራዳ ተባባሪወችን ጨምረህ ወደህግ በታ ውሰዳቸው እነዚህ አዉሬወች እግዚአብሔር ነው ያጋለጣቸው
አውረ ብቻ አይገልፀቻውም
ዘላለምዬ የኔ ወንድም የሰማይ የምድር ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህም አንተ ጀግና ወንድሜን የምድር አይሆንም በርታ በልልኝ ተባረኩ
ተጋለጠ ድራማው ፣ በገንዘብ የተፈጠረች "ትዕግሥት አሰፋ" እጅ ከፍንጅ ፫ ወንጀለኞች በካሜራ እየተቀረፁ ይዘሀቸዋል ለፓሊስ አስረክባቸውና ምርመራህን ቀጥል ፣ በርታ አቶ ዘላለም ።
ማን ነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በል ታሪክን እናዳምጥው እናንተ ጀግና ጀግና ናችው።
እኔ
ዘሌ ይሄ ጉዳይ ወደ ፍርድቤት መዘዙ ብዙ ነው እንዳትፋታቸው እውነቱን በጉጉት እንጠብቃለን እግዜአብሄር ይርዳችሁ አንተና የንሰር አይን
ዘሌ በጣም ጀግና ነህ የሰው ልጅ ክፋትና ተንኮል ምን ያህል እንደሆነ አይቼበታለሁ። እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ። በርታ ቀጥልበት።
ትክክለኛ መርማሪ ነህ ዘላለም ዘገየ ዳሩ የህግ ባለሞያ ስለሆንክ እንኮራብሃለን ❤❤❤
ከብር ደኛ ነው እውነት ማማር ሕግ ነው
የሊባ መጨረሻው ይህነው ዘሎዬ ማርያምን ላተ ያለኝ ክብር ሳሊተምህረት ትረዳህ በቃ እውነት ይውጣ
እናታችን ግን መጠንቀቅ አለባቸዉ እንዳይጎዶቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዋት
የዚ ጅግና ጋዜጤኛ ይገባል ❤❤❤❤❤
ዘዘላለም እነዚህ አስቸጋሪ ሰዎች ከሰዉነት ተራ የወጡ አንተ ብቻህን ተሰቃየህ ይህ ሆዳም አጎት ከነ ወረበላ ቤተሰቦቹ ጋር እስር ቤት ቢገቡልህ በቀላሉ ታገኛት ይሆናል ካልገደሉአት ግን የገደሏት ይመስለኛል እንደ ሰራተኛ ነበር የሚያሰሩዋት ስለነበረ አንተንም እንዳይጎዱህ ተጠንቀቁ ቅ መንድማለም በጣም እሳሳልሀለሁ እንደ ልጆቸ አይዞህ ከጓደኛህም ስለታረቅህ አመሰግንሀለሁ
እነዚ ሰዎች ገና ብዙ ምወጣ የተደበቀ ምስጥር ኣለ እንዳትለቃቸዉ ዘላለም ጀግናችን
ዘለአለም ዘገየ ይርጅግኖች ጅግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ የእውነት አባት
አቤት አቤት ጌታ ሆይ ሀገራችን ነገር በጣም ይከብደል ከፈጣሪ ጋር እራሰህን ጣብቅ ወንድሜ አንተ ከእውናት የቅምክ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ያሉ ባለጌ ቤተስቦች ናቸው ጋዜጠኛው ወላሂ ጥበበኛ ጀግና ነህ ተዋረዱ በገዛ እጃቼው
ጋዜጠኛ ወንድማች ጀግና ነህ እኮ ማርያም👑♥️እናታችን መጠንቀቅ አለቦት ወይ ጥበቃ አድርጉላቸው ከነ ልጃቸው♥️ ሰው ግን እንዴት ሰይጣን ይሆነናል ትዕግሥት አሰፋ የት እንዳለች በግድ ያምጣት😏
ወይኔ የሰውየው ድራማና ጉድ ኣያልቅም😒😅🤗ዘሌ ጀግና ይሞችህ ተባረክ ወንድማችን❤♥️❤❤
በእውነት ዘሌ ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
አንተ እኮ የዘመኑ ጀግና ሰው በጣም የምትደነቅ ሰው ግን አደራ እራሰክን እየጠበክ ሁሌም አምላክ ከጉንክ ይቁም ተባረክ አቦ
እባክህ ዘሌ ሴትየዋን ጥበቃ ይደርግላቸው ምክንያቱም የሚያወቋት እሳቸው ብቻ ስለሆኑ እሳቸው እንዳይጎዷቸው ጥብቃ ይደርግላቸው እማማየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሁ
አወ ሰወቹ ከባድ ናቸው
የነዚህ ቤተስብ ቡዙ ነገር የውጣል በራሳቸው ስራ አጎትየው ተብይው ኧረ አጥብቃቹ ያዙት ቡዙ የምያውቀው ምስጥረ እንዳለ ያስተውቃል ግን ይገርማል ቀጣይ እንጠብቃለን ተአምር ነው እኮ አንተን ግን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ አንተም የንስር አይንም ልክ እንደ እናታችን እ/ያ ያብዛልን ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን ትእግስት አስፋም እግዚአብሔር ልትገኝ ሁኝ አለሽ አለሁ በይ በዚህ ቪዲዮ ❤❤😢😢😢😢
የምትጠይቅበት በተረጋጋ በጥብ ተመቸኛለህ ጀግናነህ
ዘሌና የንስር አይን ጋዜጠኞች ለዘላለም ኑሩ እንወዳችሃልን!!! የግፉአን ማረፊያ ናችሁ።
ትዕግት አሰፋ አይደለችም በእርግጠኝነት ነው የምልህ❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
Awo adelechim
እኚ ሴትዬው ሽልማት ይገባቸዋል እምትሉ ላይክ 👍👌ወላሂ ጀግና ሴት ናቸው
ጀግናው ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሔርአምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ በትክክል እውነቱ ይጋለጥ አሁንም የተደበቀ ነገር አለ በርታልን ወንድማችን
እመኑኝ ትግስት አደለችም ተመክራ ሌላ ሰዉ ናት ዉሰዳት ጎረቤቱች ጋር እስዋ መሆንዋን አረጋግጥ
አወ አይደለችም ያጎትየው ውሸት ነው ትክክለኛዋ ትግስት አሰፈ አትመስለኝም
@@ZuzuMmm-gq9wlበትክክል ልጅቷ ንግግሯ ሁሉ ተከፍቶ የኖረሰ ስሜት የላትም
እኔም አትመስለኝም
መጀመሪያ እስከመጨረሻው እዪ መልሱን ታገኚዋለሽ
በስማም ኧረ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ ላይክ አድርጉኝ👍👍👍👍👍👍
የኔኛ ጀግና ዘላለም ዘገየ ❤❤የተበዳይ ገዳፊ ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ ነስር አይን ወንድሜም እንደዛዉ
መጨርሻውን እይው ትግስት አሰፈ አይደለችም😂😂😂😂
ግን ደስታችን ሙሉ የሚሆኘው ትክክለኛዋ ትዕግሥት አሰፋ ስትገኝ ነው።
እረ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም
ፕሮግራምህን ካየች ለምን አልደወለችልህም ውሸታም ነች በገንዘብ ነው የተገዛችው።
የሚገርም ነው ዜድና የንስር አይን ጀግኖች በርቱልን
የእውነት እናት እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት አትሰወርም
እግዚአብሔር ሆይ እውነቱ አውጣው ይህን ጀግና ጋዜጠኛ አመስግኑልኝ ብዙ ውጣ ውረድ እየገባ እውነትን ለማውጣት የሚተጋ ነው ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
ዋውው❤❤ የኔ እናቴ እግዚአብሔር ርጅሜ እድሜና ጤና ይስጦታ እውነተኛ እናት ኖት እግዚአብሔር ይጠብቆ ዘለዬ ሺ አሜት ኑርልኝ ጀግና ነህ ፈጣር ይቅድምል ይጠብቅህ አንተም ኤራስህን ጠብቅ ከፈጣር በታች ክፎች መልካሞችን ለማጠፋት ሳይተኙ ያድራሉ እባካቹ እንናተ ኤራሳቹን እየጠበቃችሁ እሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
ዘላለም አላህይጠብቅህ እኔ የሁለታችሁሚዲያ ተከታታይነኝ እደነዚህያለደረቅአለኝሁም እሰታሁን ጉድድድ
ውይ የነዚህ ሰዎች ውሸት መች ነው እሚያልቀው ዘልየ ጀግናችን ነህ በርታ እዳትለቃቸው እማማ እድሜያቸው ይርዘም የዚ ሰውየ ክፋት ዘሌ እራስህን ጠብቅ
በስመአብ ጀግኖች በርቱ ጀግና ጋዜጠኛ
ወሸት ይች ትግሰት አሰፋ አደለችም
እረ እኔ ቃላት የለኝም እውነትም ዘላለም ተባረክ አቦ እንደ አንተ ዓይነት 1000 ይወለድ ግን ሰይጣን እራሱ ባአካል ቢመጣ እርገጠኛ ነኝ በጥያቄ አጣድፈህ ወይኔ ወይኔ ብሎ እንደ ጉም በኖ ይጠፋል ጸጋው አብዝቶ ይጨምርልህ
አጎትየው ችግር እንዳለበት በግልፅ ያስታውቃል ምንም ስርአት የለውም አነጋገሩ ይገልፀዋል ድብቅ ሴራው ከሱ አያልፍም ከንቱ የከንቱ ከንቲ ነው።መልካም እናት ደስ የሚሉ ለእውነት ተሟጋች ረዥም እድሜ ሙሉ ጤና እመኛለው እማ ቸባረኩልኝ ።
እግዚያብሔር አንተን የመስለ ጀግና ጋዜጠኛ ለተጎዱ ወገኖች ስለሰጠን እናምሰግናለን
ዘላለም ጀግና አንበሳችን ተባረክ። ❤️❤️❤️እኝህ የእውነት የግዛብሄር ሰው የተባረኩ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥወት ❤️❤️❤️
ጀግናችን ትለያለህ የተርገሞው ሰወችናቸው መጋኖች አፈር ደሜየ ይብላ
ዜሌ ምርጥ ጋዜጠኛ ጀግና የእውነት ሰው እዴት እዳስደሰትከኝ ሺ አመት ኑርልን እራስህን ጠብቅ ከጀርባ ሣይህ የሆነ ነገር የሚያረጉህ እየመሰለኝ ያሳስበኛ
ጋዜጥኛው ዋውውውውውውው ብቻ ቃል የለኝም ኣድናቂ ነኝ አላህ እድሜ ና ጤና ይስህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በርታ ጀግናችን እራስህን እየጠቅህ ልጅተ የውሸት ናት ትግስት አሰፋ አደለችም
ዘላለሜ የሚያኮራ ስራ ነው የሰራኸው፡ ዋው! ተባረክ መድሐኒአለም በስራህ እና በህይወትህ ሁሌም ጣልቃ ይግባ! ይሄ ቤተሰብ እስኪጣራ በቁጥጥር ስር ተበታትነው ቢቀመጡ ስራህን ያፋጥነዋል። በተጨማሪ የዛሬዎቹም ተቀጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋል አለባቸው መቀጣጫ እንዲሆኑ። የዚህን ቤተሰብ ጉዳይ መጨረሻውን ማየት ጓጓሁ።
አተ ግን ጎበዝ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅ ሌላ ቀን ደግሞ ገዳይ ገዝተው እንዳይጠብቁህ ተጠንቀቅ ፈጣሪ ከለላ ይሁንክ🙏
እድሜና ጤና ለእማማ ይሁን።ለእውነት መቆምዋ ሊመሰገኑ ይገባል።
ድንቅ እናት ድንቅና ጀግና ኢትዮጵያዊ ጎረቤት እማማ እግዚአብሔር ይባርኮት
ኡኡኡኡኡኡኡ🤦🏾♀️ምን አይነት የዳቢሎስ ቤተሰብ ነው??????አቶ ዘላለም አንተ ሊቅ ጋዜጠኛ ነህ ጀግና ብራቦ!!!!እነዚህ ሰዎች በወንጀል የተካቡ አረመኔ ስብስብ ናቸው የኔ ወንድም ራስህን ጠብቅ😊😊
እዳተ ያለ ለኢቶጵያ ይብዙላት ጀግና ወድማችን🎉🎉🎉
ዘል በጣም ጎበዝ ወንድማችን እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ይች ልጅ ትግስት አሰር አይደለችም ትቀላቅላለች አጎትየዉ እራሱ እየዋሹህ ነወ ተከፍሎት ነወ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የዋህ እንደርግብ ብልህ አንደ ዕባብ!!!የተባለውን መርህ የምትከተሉ ጀግኖች የምር ኮርተንባችኋል።
ጀግናው ወንድማችን አንተን እና የንስር አይንን አላማድነቅ ንፍግነት ነው አላህ ይጠብቃችሁ
Saweyawu batami chigire Alabat
ጀግናው ትችላለህ ቃል የለኝም ለሴትየውና ልጃቸው ጥበቃ ይደረግላቸው እነዝህ አረመኔዎች የምያደርጉት አይታወቅም
ይቺም ልጀ የውሸት ትዕግስት ነኝ በማለቷ የወንጀለኞች ተባባሪ በመሆኗ ለህግ ትቅረብ።ወንጀልን መደበቅ ያስቀጣል።
ቀላል ሰው ግን አርቆ አያሥብምደ
እውነት ነው
ይሄ ወንጀል ነዉ አሳስራት ሌቦች አጭበርባሪዋች ናቸወ ምድረ አጭበርባሬ ሌባ ሁላ ጉድ አኮ ነዉ አሰገባልኝ ለቃቅመህ ሀሉንም፠
@@Susu-p8v5w😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ለየትኛው ህግ ለወንጀለኛ ተባባሪ ?
ትግስት አይደለችም የምትሉ ላይክ ግጮ ለዜ ጠካራ ወድማቹህ❤❤❤❤
ለዉርሰ ሢሉ ገላት ነወ ማለት ነዉ
ትክክል
ይህ ቤተሰብ ለሕግ ይቅረቡ የምትሉ በላይክ ተባበሩኝ
ጀግና ነክ በጣም ❤❤❤❤እባክህን ወንድሜ እነዚ ሌቦች ጉዳችን ኣጋለጠብን ብለው እንዳያጥፉክ
ውሸቷን ነው እሷ አደለችም ትግስት አሰፍ ብር ተከፍሏት ነው ዘሌ በህግ አምላክ እዳተዋቸው😢😢😢😢
Betikikili adelechim
በትክክል ገና እስከመጨረሻ ሳላይ ከንግግሯ የተገዛች እደሆነች አወኩ🙄
betikikili birikefilo new ametut👌
Yes she is not Tigest Asefa that's fake one she is acting please go deeper & you will get the truth bro.
እረ ምን ጉድ ናቸው ዘሌ እንዳትፋታቸው እራስህን ጠብቅ
💪🏿💪🏿እናታችን ጀግና የ ጀግና 💪🏿💪🏿💪🏿አኮሩን አምላክ የሚፍሩ 💪🏿💪🏿ለ እናታችን ላይክ
ለነዚ ጀግና እናታችን ከልጃቸው ጋር ለደህንነታቸው ጥብቅ ጥበቃ ይደረግላችው!!!🥰❤🙏🙏
ሁሉም ከሴትየዋ በቀር የወንጀሉ ተባባሪ ሰለሆኑ ወደ ሕግ መሄድ አለባቸው !አንተ ጋዜጠኛ ተባረክ 1000 አመት በተድላ በደስታ ያኑርህ !
እናታችንን እንዳያጠቋችው ዘሌ አድራ አንተም እራስህን ጠብቅ እንዚህ ሰዎች በጣም ከባድ ናቸው❤❤❤
ለኝህ መልካም እናት የህግ ከለላ ይደረግላቸው ያሠቡት ውሸት ስላልሆነ እንዳይበቀላቸው አንተም ሰዎቹ መሠሪናቸው እንዳትለቃቸው ጌታይርዳህ ተባረክ ጀግናነህ
ትክክል አዎ
አጎት ተብዬው ሰው በላነው አውሬ
ትግስት አይደለችም የምትሉ እዴኔ ላይክ
አይደለቺም 😳😳
አዋ አይደለችም
አይድለችም እዉነት
Becherash ayedelchem
እዉነቱን ተናገረች መጨረሻ ለይ ብሬን አምጣ አለችዉ ግን እደዉ ምን አይነት ዉሸታም ሽማግሌ ነዉ
ይገባቸዋል እውነቱ እዚህ ወጣ ጀግና ናችሁ ፈጣሪ አግዛችሁ. ይጠብቃችሁ👍👍👍👍👍
እማማ እማማ እማማ
የእውነት እናት ነዎት ታማኝ ሰው ነዎት
እድሜና ጤና ይስጥዎት
ልጅዎትንም አምላክ ጠብቆ ለቁም ነገር ያብቃልዎት ።
የህግ ጠለላ ለእማማና ልጃቸው ነምትሉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለኚህ እናት እግዘአብሔር እድሜ ከጤና የስጥልን 1000 አመት ያኑሮት❤❤❤👏👏👏👏👏👏🙏
ሺ አመት የሚኖር ሰው የለም ከፈጣሪ ውጪ
ጀግናዉ ዘላለም ዘገየ በመጨረሻም ድራማዉ ተጋለጠ አንተ እና የንስር አይንን አለማመስገንና አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ
የህን ጀግና ጋዜጠኛ 200k,እናስገባዉ ወላሂ ለተበዳይ ጎን የቆመ ጎበዝ ልጅ ነወ አንተን የወለደች እናት እድሜ እና ጤና ይስጣት❤❤
ትግስት ሙታለች ብላለች ሰራተኛዋ ግን መጠየቅ ያለባት ሰራተኘዋ ነች ለምን ትግስት እግድነት እሳ ጋር ሄዳ ጠፋች አለች ማን ወሰዳት/ ትጠየቅ የምትሉ ላይክ አርጉ
ቢትሞት ኑሮ አይደቢቁም ነበር ልጂቱ በህይወት ሲላሌች ነዉ እየ ሁሉ ዲቢቢቆሺ አልያ ደግሞ እራሱ ገላት ይሆናል
ያልጋ ቁረኛ ያደረጉዋት ይመስለኛል።ነርስዋ ዛሬ ላለችበት ሁኔታ ያደረጉዋት አለች።ደብቀው አስቀምጠዋታል።
ለሴትየዋ ከነ ልጃቸው ጥበቃ አድርጉላቸው
ይች የተገዛች ናት ማሬ መናገር እንኮን አትችልም
አወ መጠበቅ አለባቸው እኒህ አውሬውች
በትክክል እኒህን እናት እዳይገሏቸው ፈራሁ
አዎ ለናታችን ጠበቃ እስክ ቤተስብ ያስፍልጋ እመብርሀን ትጠብቃቸው❤❤ ማዘርየ❤❤
❤
አጎትየው አደገኛ ሰው ነው ፡ ትእግስት አሰፋ እውነት በህይወት ትኖር ይሆን እንጃ ? ዘለአለም በርታ ፣ ራስህን ጠብቅ ወንጀለኞች ናቸው፡፡
ትግስት አይደለችም የምትሉ ላይክ ግጮ ለዜ ጠካራ ወድማቹህ
በጣም የሚገርም ታሪክ የአጎትየው አይንያወጣ ክህደት ና ዉሸት ይሄ ሁሉ መቸም ለብር ነው:
የ እማማ ጀግንነት በጣም ነው የማደንቀው:
በመጨረሻም የምመኘው ትግስት በህወት እንድትገኝ ነው: በመጨረሻም እግዚአብሄር ለሁላቸእሁ ጥበቃውን ያብዛላችሁ:
ለ ዱካ ሾ ደግም like 👍 ❤
ትክክለኛዋን ትዕግስት ፈጣሪ ያስገኝላችኋል፣ ይህቺ አታላይ መቀጣት አለባት እውነትን የምታጠፋ ቅጥረኛ ናት፣
ጌታ ይርዳችሁ በርቱ በርቱ!!!
እናታችንን እዳያጠቋት የህግ አካል ጋርድ ይሁንላቸው
ህግን እና ፍትህን ኢትዮጵያ ላይ ካገኛቸው ንገሩኝ ጠፍቶብኝ ነው።
አዎ በትክክል እናታችንም ቤተሰቧን ቢጠበቁ ዘሌ
@@Foz-gp9xe ምን ላርግ እናታችንን እዳይጎዱ ብየ ነው ቢቸግረኝ ነው እጂ ህግማ የለም ቢኖር መች እደዚህ ሲያረጉሲያረጉስ ነበር
Baluwa mestu endonech እ ርግጠኛ አይደለም 😂😂😂
እዉነት ነው እኔም አልኩት እግዚአብሔር ይጥብቅህ
ጀግና ጀግና ጀግና ጀግኖች ሁለት ጀግኖች እግዝሐብሄር ይጠብቃችሁ ሐይል ጨምር ዘሌ ኑርልን❤❤❤ አጎትተብየው ተንቀዥቀዥ ወንጀለኛ ነው
የዚ ጃግና ጋዜጠኛ ይጋባል የምትሉት 👍👍
ትገስት አደልችም በጭራሽ የተመከረች ነች እች እደማዋ እራሱ ትንሽ ነው ይቺ
ጎረቤት ወሰ ዳት
ጀግና ብቻ አይገልፀውም.
Oh my God drama
Araa wiishat 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 wishat naw tarikuu zalalam😂😂😂😂😂😂😂
ዘሌ ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅህም
ምን ልበልህ በማርያም ተባረክ 🙏
አጎትየው ወንጀለኛ ነው የገደላት ይመስለኛል
አንተ ብቻ በርታ ዘሌ ለእማማ የህግ ከለላ ይደረግላቸው
ዘሌ እኔ ከንስር ዓይን ጋር ስትጣሉ ጥፋተኛ አንተን አርጌ ነበር ግን ይቅር በለኝ በዛረው ስለ ትዕግስት ስታጣራ የተጠቀምከው ታክቲክ በጣም የምገርም ነው እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥህ ተባረክ።
ውይ ድራማ እንደነዚህ አይኖቶችን ማፈያ ቡድን ህግ ሊጠይቀው ይገባል በእዉነት አነዚህ ሁሎችንም መለቀቅ የለባቸውም
It's good comedy makes me laugh
ፐፐፐ የሚገርም ነዉ የድንግል ማርያም ልጂ በሄድክበት ይጠብቅህ ጀግናው ጋዜጠኛ❤❤❤❤
እስከመጨረሻ ድረስ ተከታትለህ እውነቱን አውጣው የዚች ምስኪን ልጅ እውነታ እንዲወጣ እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይባርክህ። እንደዚህ እውነተኛ እናት ስለእውነት የቆሙ እናት ሳላመሰግን አላልፍም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ከ❤
ይች የወንጀለኙች ተባባሪ ናትፍርድ መቅረብ አለባትዘሌ ጀግና
ወንድሜ ዘላለም አንተን የማደንቅበት ቃል የለኝም። በተለይ የዛሬውን ቀዩን ያየ ቁማር እንደ ኦቾሎኒ ፈለፈልከው። ወንድም የተባለውን በከባድ ካስፈረድክበት ደግሞ የበለጠ አደንቅሃለሁ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ምርመራህም ያለ ብዙ ልፋት እንዲጠናቀቅ ቁልፍ ሚናውን የተጫወቱት እናትን የላቀ ምሥጋና አቅርብልኝ። እንደ እሳቸው ዓይነት የእውነት ሰውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ፤ ዕድሜያቸውንም ያርዝምልን።
ሌላው የንስር ዓይን አዘጋጁን ምንም በውስጥህ ቂም እንዳትይዝበት እለምንሃለሁ። እነዚህ ወንጀለኞች እጅግ አደገኛ በመሆናቸውና የሰሩት ወንጀል ተድበስብሶ እንዲቀር እናንተን ማባላት ነበረባቸው። ሆኖም ሁለታችሁም የበሰላችሁ ስለ ሆናችሁ መርዛቸውን አርክሳችሁ የበለጠ ሸምቆቆውን እንድታጠብቁ ምክንያት ሆናችሁ። በመጨረሻም ሁለታችሁም በእንዶድ የነጣችሁና የተዋጣላችሁ ፖሊስ - ደህንነት ለምኔ ናችሁ።
ዕድሜያችሁ ይርዘም ፤ ተባረኩ!!!
ይሄን ሰውየ እዳትለቀው ጀግናችን በመጀመሪያ ከሀገር እወጣለሁ ያለው ሰው እደት ተረጋግቶ ተቀመጠ የእውነት አምላክ ከጎናችሁ ይሁን
የኔም ጥያቄ ነው፣ለምን ተጎለተ?ይሄ መድረሻ ቢስ ድራሹ ይጥፋና😂
ማዘርየ እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤ ዘላለም እና የንስር አይን ጆግኖች🎉🎉🎉
ተገዝታ የመጣች ነው የምትመስለው . ቃላቶቿ ሁሉ የተጠኑ ናቸው፡ ፡
እስከ ውርሱ ድረስ ጉዳቸውን ማየት ነው።
ምስጋና ዘላለም።
እውነት ተደብቃ እንዳትቀር ለፍትህ የምታደርገውን ትግል አደንቃለሁ፡
እኝህን መልካም እናት ጥበቃ አድርጉላቸው እማዬ ለእውነት የቆሙ ከነልጆችሁ ከነመላ ቤተሰብሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እስከመጨረሻው ስሰማው አጅብ ነው እነዚህ ሰወች ገለዋት እዳይሆን ፈራሁ አውሬዎች ናቸው
አንተ እኮ ጀግና ነህ ጀግና ነህ የምተሉ ላይክ አደረጉ😢ምን አይነት ሰው ነው ያረቢ አታዋረደኝ 😢😢😢
ቆይ ውዴ መጨረሻውን እንይ እኔ አሁንም እጠራጠራለሁ አውቀው ቅንብር ነው😢
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Zele,leju,weshetam,new
Mekerew,ametweat,new,tegset,ayedelchem
አቤት ውሸት ገና ብዙ ጉድ ይዎጣል 👍👍👍👍በርታ የኛ ጀግና በዚው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃና ሄቨን 😭😭😭😭😭😭
Tigest Asefa yichi nat aleqe deqeqe denqoro😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 Aye zalalami 😅😅😅😅
ያንተን እውቀትና ስራ ያለማድነቅ ንፉግነት ነው😢😢😢 ጀግና ነህ ፈጣሪ መላ ቤተሰቡን ይጠብቅልክ ወድሜ
የፈጣሪ አለህ እነዚህ ሰዎች የክፋታቸዉ ጥግ ማለቂያ የለዉም ሁላቸዉም በህግ ይጠየቁ ዘላለም ዘገየ ዘመንህን ይባረክ አዉሬዎች ናቸዉ ማዘር እናመሰግናችዋለን
አንተ ጀግና ጋዜጣኛ ነህ። አሁንም በርታ እውነቱ ይተወቅ። እግዚአብሔር ይርደክ ።ወንድሜ አንተም እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
የተባረኩ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ዘሌ ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
አንደኛ ተባባሪ ነሽ ትግስት ነኝ ብለሽ የቀረብሽው ራሱ ለብር እንደዚህ ጭንቅላትን ዶማ ያደርጋሉ አፈር ያስፈላሽ ቅድስት ሚካኤል እድሜሽን ያሳጥረው
ይገርማል ቀጣይ እንጠብቃለን ተአምር ነው አንተን ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እልልልልልል ወራዳ ተባባሪወችን ጨምረህ ወደህግ በታ ውሰዳቸው እነዚህ አዉሬወች እግዚአብሔር ነው ያጋለጣቸው
አውረ ብቻ አይገልፀቻውም
ዘላለምዬ የኔ ወንድም የሰማይ የምድር ጌታ
ከአንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህም አንተ ጀግና
ወንድሜን የምድር አይሆንም በርታ በልልኝ
ተባረኩ
ተጋለጠ ድራማው ፣ በገንዘብ የተፈጠረች "ትዕግሥት አሰፋ" እጅ ከፍንጅ ፫ ወንጀለኞች በካሜራ እየተቀረፁ ይዘሀቸዋል ለፓሊስ አስረክባቸውና ምርመራህን ቀጥል ፣ በርታ አቶ ዘላለም ።
ማን ነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው በል ታሪክን እናዳምጥው እናንተ ጀግና ጀግና ናችው።
እኔ
ዘሌ ይሄ ጉዳይ ወደ ፍርድቤት መዘዙ ብዙ ነው እንዳትፋታቸው እውነቱን በጉጉት እንጠብቃለን እግዜአብሄር ይርዳችሁ አንተና የንሰር አይን
ዘሌ በጣም ጀግና ነህ የሰው ልጅ ክፋትና ተንኮል ምን ያህል እንደሆነ አይቼበታለሁ። እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ። በርታ ቀጥልበት።
ትክክለኛ መርማሪ ነህ ዘላለም ዘገየ ዳሩ የህግ ባለሞያ ስለሆንክ እንኮራብሃለን ❤❤❤
ከብር ደኛ ነው እውነት ማማር ሕግ ነው
የሊባ መጨረሻው ይህነው ዘሎዬ ማርያምን ላተ ያለኝ ክብር ሳሊተምህረት ትረዳህ በቃ እውነት ይውጣ
እናታችን ግን መጠንቀቅ አለባቸዉ እንዳይጎዶቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዋት
የዚ ጅግና ጋዜጤኛ ይገባል ❤❤❤❤❤
ዘዘላለም እነዚህ አስቸጋሪ ሰዎች ከሰዉነት ተራ የወጡ አንተ ብቻህን ተሰቃየህ ይህ ሆዳም አጎት ከነ ወረበላ ቤተሰቦቹ ጋር እስር ቤት ቢገቡልህ በቀላሉ ታገኛት ይሆናል ካልገደሉአት ግን የገደሏት ይመስለኛል እንደ ሰራተኛ ነበር የሚያሰሩዋት ስለነበረ አንተንም እንዳይጎዱህ ተጠንቀቁ ቅ መንድማለም በጣም እሳሳልሀለሁ እንደ ልጆቸ አይዞህ ከጓደኛህም ስለታረቅህ አመሰግንሀለሁ
እነዚ ሰዎች ገና ብዙ ምወጣ የተደበቀ ምስጥር ኣለ እንዳትለቃቸዉ ዘላለም ጀግናችን
ዘለአለም ዘገየ ይርጅግኖች ጅግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ የእውነት አባት
አቤት አቤት ጌታ ሆይ ሀገራችን ነገር በጣም ይከብደል ከፈጣሪ ጋር እራሰህን ጣብቅ ወንድሜ አንተ ከእውናት የቅምክ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ያሉ ባለጌ ቤተስቦች ናቸው ጋዜጠኛው ወላሂ ጥበበኛ ጀግና ነህ ተዋረዱ በገዛ እጃቼው
ጋዜጠኛ ወንድማች ጀግና ነህ እኮ ማርያም👑♥️እናታችን መጠንቀቅ አለቦት ወይ ጥበቃ አድርጉላቸው ከነ ልጃቸው♥️ ሰው ግን እንዴት ሰይጣን ይሆነናል ትዕግሥት አሰፋ የት እንዳለች በግድ ያምጣት😏
ወይኔ የሰውየው ድራማና ጉድ ኣያልቅም😒😅🤗ዘሌ ጀግና ይሞችህ ተባረክ ወንድማችን❤♥️❤❤
በእውነት ዘሌ ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
አንተ እኮ የዘመኑ ጀግና ሰው በጣም የምትደነቅ ሰው ግን አደራ እራሰክን እየጠበክ ሁሌም አምላክ ከጉንክ ይቁም ተባረክ አቦ
እባክህ ዘሌ ሴትየዋን ጥበቃ ይደርግላቸው ምክንያቱም የሚያወቋት እሳቸው ብቻ ስለሆኑ እሳቸው እንዳይጎዷቸው ጥብቃ ይደርግላቸው እማማየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሁ
አወ ሰወቹ ከባድ ናቸው
የነዚህ ቤተስብ ቡዙ ነገር የውጣል በራሳቸው ስራ አጎትየው ተብይው ኧረ አጥብቃቹ ያዙት ቡዙ የምያውቀው ምስጥረ እንዳለ ያስተውቃል ግን ይገርማል ቀጣይ እንጠብቃለን ተአምር ነው እኮ አንተን ግን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ አንተም የንስር አይንም ልክ እንደ እናታችን እ/ያ ያብዛልን ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን ትእግስት አስፋም እግዚአብሔር ልትገኝ ሁኝ አለሽ አለሁ በይ በዚህ ቪዲዮ ❤❤😢😢😢😢
የምትጠይቅበት በተረጋጋ በጥብ ተመቸኛለህ ጀግናነህ
ዘሌና የንስር አይን ጋዜጠኞች ለዘላለም ኑሩ እንወዳችሃልን!!! የግፉአን ማረፊያ ናችሁ።
ትዕግት አሰፋ አይደለችም በእርግጠኝነት ነው የምልህ❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
Awo adelechim
እኚ ሴትዬው ሽልማት ይገባቸዋል እምትሉ ላይክ 👍👌ወላሂ ጀግና ሴት ናቸው
ጀግናው ወንድሜ ዘላለም እግዚአብሔርአምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ በትክክል እውነቱ ይጋለጥ አሁንም የተደበቀ ነገር አለ በርታልን ወንድማችን
እመኑኝ ትግስት አደለችም ተመክራ ሌላ ሰዉ ናት ዉሰዳት ጎረቤቱች ጋር እስዋ መሆንዋን አረጋግጥ
አወ አይደለችም ያጎትየው ውሸት ነው ትክክለኛዋ ትግስት አሰፈ አትመስለኝም
@@ZuzuMmm-gq9wlበትክክል ልጅቷ ንግግሯ ሁሉ ተከፍቶ የኖረሰ ስሜት የላትም
ትክክል
እኔም አትመስለኝም
መጀመሪያ እስከመጨረሻው እዪ መልሱን ታገኚዋለሽ
በስማም ኧረ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ብቻ ላይክ አድርጉኝ👍👍👍👍👍👍
የኔኛ ጀግና ዘላለም ዘገየ ❤❤የተበዳይ ገዳፊ ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ ነስር አይን ወንድሜም እንደዛዉ
መጨርሻውን እይው ትግስት አሰፈ አይደለችም😂😂😂😂
ግን ደስታችን ሙሉ የሚሆኘው ትክክለኛዋ ትዕግሥት አሰፋ ስትገኝ ነው።
እረ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም
ፕሮግራምህን ካየች ለምን አልደወለችልህም ውሸታም ነች በገንዘብ ነው የተገዛችው።
የሚገርም ነው ዜድና የንስር አይን ጀግኖች በርቱልን
የእውነት እናት እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እውነት አትሰወርም
እግዚአብሔር ሆይ እውነቱ አውጣው ይህን ጀግና ጋዜጠኛ አመስግኑልኝ ብዙ ውጣ ውረድ እየገባ እውነትን ለማውጣት የሚተጋ ነው ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
ዋውው❤❤ የኔ እናቴ እግዚአብሔር ርጅሜ እድሜና ጤና ይስጦታ እውነተኛ እናት ኖት እግዚአብሔር ይጠብቆ ዘለዬ ሺ አሜት ኑርልኝ ጀግና ነህ ፈጣር ይቅድምል ይጠብቅህ አንተም ኤራስህን ጠብቅ ከፈጣር በታች ክፎች መልካሞችን ለማጠፋት ሳይተኙ ያድራሉ እባካቹ እንናተ ኤራሳቹን እየጠበቃችሁ እሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
ዘላለም አላህይጠብቅህ እኔ የሁለታችሁሚዲያ ተከታታይነኝ እደነዚህያለደረቅአለኝሁም እሰታሁን ጉድድድ
ውይ የነዚህ ሰዎች ውሸት መች ነው እሚያልቀው ዘልየ ጀግናችን ነህ በርታ እዳትለቃቸው እማማ እድሜያቸው ይርዘም የዚ ሰውየ ክፋት ዘሌ እራስህን ጠብቅ
በስመአብ ጀግኖች በርቱ ጀግና ጋዜጠኛ
ወሸት ይች ትግሰት አሰፋ አደለችም
እረ እኔ ቃላት የለኝም እውነትም ዘላለም ተባረክ አቦ እንደ አንተ ዓይነት 1000 ይወለድ ግን ሰይጣን እራሱ ባአካል ቢመጣ እርገጠኛ ነኝ በጥያቄ አጣድፈህ ወይኔ ወይኔ ብሎ እንደ ጉም በኖ ይጠፋል ጸጋው አብዝቶ ይጨምርልህ
አጎትየው ችግር እንዳለበት በግልፅ ያስታውቃል ምንም ስርአት የለውም አነጋገሩ ይገልፀዋል ድብቅ ሴራው ከሱ አያልፍም ከንቱ የከንቱ ከንቲ ነው።መልካም እናት ደስ የሚሉ ለእውነት ተሟጋች ረዥም እድሜ ሙሉ ጤና እመኛለው እማ ቸባረኩልኝ ።
እግዚያብሔር አንተን የመስለ ጀግና ጋዜጠኛ ለተጎዱ ወገኖች ስለሰጠን እናምሰግናለን
ዘላለም ጀግና አንበሳችን ተባረክ። ❤️❤️❤️
እኝህ የእውነት የግዛብሄር ሰው የተባረኩ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥወት ❤️❤️❤️
ጀግናችን ትለያለህ የተርገሞው ሰወችናቸው መጋኖች አፈር ደሜየ ይብላ
ዜሌ ምርጥ ጋዜጠኛ ጀግና የእውነት ሰው እዴት እዳስደሰትከኝ ሺ አመት ኑርልን እራስህን ጠብቅ ከጀርባ ሣይህ የሆነ ነገር የሚያረጉህ እየመሰለኝ ያሳስበኛ
ጋዜጥኛው ዋውውውውውውው ብቻ ቃል የለኝም ኣድናቂ ነኝ አላህ እድሜ ና ጤና ይስህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በርታ ጀግናችን እራስህን እየጠቅህ ልጅተ የውሸት ናት ትግስት አሰፋ አደለችም
ዘላለሜ የሚያኮራ ስራ ነው የሰራኸው፡ ዋው! ተባረክ መድሐኒአለም በስራህ እና በህይወትህ ሁሌም ጣልቃ ይግባ! ይሄ ቤተሰብ እስኪጣራ በቁጥጥር ስር ተበታትነው ቢቀመጡ ስራህን ያፋጥነዋል። በተጨማሪ የዛሬዎቹም ተቀጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋል አለባቸው መቀጣጫ እንዲሆኑ።
የዚህን ቤተሰብ ጉዳይ መጨረሻውን ማየት ጓጓሁ።