Ethiopia - ኮንዶሚኒየም ነዋሪዎችን በር እያንኮኮዉ ቤታችሁ ዉስጥ ሊፍት ልንገጥም ነዉ ፕራንክ | miko mikee 2019

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 965

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  4 роки тому +127

    ሠላም ጓደኞቼ " ሚኪ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉ

  • @seni2156
    @seni2156 4 роки тому +135

    የሚኮ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ ደስታ ላይ ነኝ ፍሲል 🇦🇹 5ጎል አስቆጥሮ አሸንፏል ሚኮየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @FATIMAFATI-dp5wp
      @FATIMAFATI-dp5wp 4 роки тому +1

      👎

    • @SarahSarah-qz7lo
      @SarahSarah-qz7lo 4 роки тому +1

      ዌል ሚኪ ስወድህ እኔ ግን ይሄ ኮንዶምንየም የሚባል ነገር ባፍንጫዬ ይወጣ ፅድት ያለ ሳር ቤት ይበልጣል

    • @selamtube4801
      @selamtube4801 4 роки тому

      @@FATIMAFATI-dp5wp mn new?

    • @lemonfilmproductio677
      @lemonfilmproductio677 4 роки тому

      ua-cam.com/video/XeOoalkNJho/v-deo.html

    • @hassanhussain2526
      @hassanhussain2526 4 роки тому +1

      Ena min yihun

  • @altaseb8055
    @altaseb8055 4 роки тому +228

    ሚኪን እምትወዱ ላይክ ግጩኝ ❤❤❤❤

    • @YeneTubeOfficial
      @YeneTubeOfficial 4 роки тому

      Ethiopia: የዘመኑ የኢትዮጵያ ኢንስተግራም ተጠቃሚዎች | Habeshan Instagram Girls
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/CYf7_QpkYZQ/v-deo.html

    • @almara2059
      @almara2059 4 роки тому

      Kkkk

    • @maryabudhabi7282
      @maryabudhabi7282 4 роки тому

      Wowowo

    • @mercym1733
      @mercym1733 4 роки тому

      አልታሰብ አራጌ lemen

    • @altaseb8055
      @altaseb8055 4 роки тому

      @@mercym1733 በፍንቃ ሳይጠልፈኝ አይቀርም ልጁ 😍

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 4 роки тому +50

    "ቦርጫሙ ቲቭ"😂😂

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 роки тому +78

    ኢትዮጵያ አገራችን ላይ እየኖራችሁ የተለያዩ ቪዲዮችን የምታሳዩን ዩቱበሮች አደንቃችዋለው!!!ካገር ውጭ የሚኖሩትን ግን አላደንቅም ህገወጥ ዩቱበሮች ስለሆኑ ማለትም ስርአት የላቸውም።

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 роки тому +67

    አረ ሚኪ ቀልድህ ቀንድ ሊሆንብኝ ትንሽ ቀረኝ እሄን ምስኪን ህዝብ በምኞት ማጎጎት ምን ይሉታል ወይ አስገጥምላቸው 😂👍🏻

  • @ሰውለምኔ
    @ሰውለምኔ 4 роки тому +39

    ሀሀሀሀሀሀሀ ወይ ሚኪ ደሞ እኮ ሳቅህ እንኳን ትንሽ አይመጣም ያራዳ ልጅ ይመችክ እኛን ፈታ ታደርገናለክ

  • @ትዝታትዝታ-ሸ5ሠ
    @ትዝታትዝታ-ሸ5ሠ 4 роки тому +37

    ሚኮዬ የኔ አዝግ ስወድክ እኮ የኢትዮ ፕራንክ የገባክ አንዱ ብርቅዬ❤❤

  • @mezidsultan2065
    @mezidsultan2065 4 роки тому +63

    የምር ይሄ ልጅ ብቻ ፕራንክ ይስራ።

  • @እያሙወዳጀአይሰው
    @እያሙወዳጀአይሰው 4 роки тому +28

    ኸኸኸ😀😀😀ቀይ ለባሹ ሰውየ (ባለ ልጆቹ ) አሳቀኝ ፕራንክ እያረኩህ ነው እያልከው መጀመሪያ አትነግረኝም ነበር ይበል

  • @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ
    @አሚወሎየዋ-ደ5ፈ 4 роки тому +44

    አዲቀን ወገብ ዛላህን ብለዉ እርፍ ትላለህ😝😂😂😂😂

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    ሜኮዬ ስወድክ እኮ አቦ 1ሚሊየን ይግባ ሠብስክራይብክ 😂😂😂😂😂😂😂😂ፈታ እኮ ነው የምታረገኝ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ሚኪየ ኧረ ግን ትዉ 😂😂😂😂😂
    ሚኪየ ራስክን ጠብቅ. በትረፈ በረታ ዉድድድድድድ

  • @maremaru
    @maremaru 4 роки тому

    ምን የሚሉት ቀልድ ነው ብልቹ ኮመንት ምሰጡ ሰዎች prank ነው ሚኮ ይመቻል በጣም በርታልን 👍ቦርጫሙ ቲቪ😀😀😀

  • @ሪቾyoutube
    @ሪቾyoutube 4 роки тому +25

    ክክክክ ሚስማሩ የሰው ቁምሳጥን ሰበረ 🤣🤣🤣🤣

  • @እናቴእወድሽለው
    @እናቴእወድሽለው 4 роки тому

    ሚኪዬ አላይም ብይ ነበር ግን በአንተ የምጨክን ልብ የለኝም
    ምን አለበት
    ኮንትራት ለሆነ የዚች አለም ኑሮ
    ዘመን ላይሻገር እድሜ ተበድሮ
    ሁሌ እንደሮጠ በሕይወት ጎደና
    በከንቱ መባዘን አንድ ቀን ላይቀና
    ጭቅጭቅ ቅሬኔ ስንቆ ጥላቻ
    መዋደድን ጠልቶ ሲኖር ለየ ብቻ
    ሳያሰከፍል ዋጋ ቅንነት ደግነት
    ሰው በክፈት መንገድ ባይሄድ ምናለበት
    ብዙ ወንደች ይፈልጉኛ
    "ወደ ተመቸህ ብቻ የምትሄደ ከሆንህ አንተ ሠው ሳትሆን ውሃ ነህ "
    "ማፀዳት ጫማን ሳይሆን ጭንቅላትን ነው"
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትቆም

  • @mekuhusen8412
    @mekuhusen8412 4 роки тому +9

    አንተ አድክም ልጅ ቦርጫሙ ቲቪ አለ እንሰብረዋለን ወይስ እንከይረዋለን በጣም ነው የሳኩት ክክክክክክክክክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 4 роки тому +3

    ሚኮ ውስጤ ነህ በርታ አሪፍ ናቸው ስራወችህ

    • @YeneTubeOfficial
      @YeneTubeOfficial 4 роки тому

      Ethiopia: የዘመኑ የኢትዮጵያ ኢንስተግራም ተጠቃሚዎች | Habeshan Instagram Girls
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/CYf7_QpkYZQ/v-deo.html

  • @ሰኪናየልብሥነጋዴበሣኡዲ

    የውጩ ሲያልቅብህ ቤት ቁርቆራ ድርሥክ 😊

  • @የደስታየምንጭእናቴብቻነች

    እረ አድስ አሰራር መጣ ማለት ነው ዋውው ነው 😜😜😁😁 አይ ሚኪ ተመቸህኝ አይዞህ በርታ ወንድም ዘና አደረከኝ አንተ ቀልደኛ 😁

  • @እኔውየYouTubeአፍቃሪ
    @እኔውየYouTubeአፍቃሪ 4 роки тому +10

    ኮንዶሚኒየም ቤቶች ልክ እንደ ሀረብ ቤት ዘግተው ነውዴ ሚቀመጡት እነዚስ ጎረቤት ለጎረቤትም ሚተዋወቁ አይመስለኝም መለስተኛ ሀረብ ሀገር😃😂

    • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ
      @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃሪነኝ 4 роки тому

      ትክክል ይገርማል

    • @fetiyasani7716
      @fetiyasani7716 4 роки тому

      እኔው የይትዩብ አፍቃሪ። አዎ። አዲስ አበባ። ልክ እንደ። አረብ ሀገር ነው ሚኖረው እኔ የተወለድኩት ክፍላገር ነው ያደኩት አዲስ አበባነው። በጣም። ነው ሚለያየው የክፍለ ከተማ ኖሮና ያአዲስ አበባ ኖሮ

    • @فردوسمحمد-ج2ث
      @فردوسمحمد-ج2ث 4 роки тому

      አዎ ትክክል

  • @fiyametahaymi8687
    @fiyametahaymi8687 4 роки тому +1

    ገና ሳላይክ እኮ ነው ላይክ የምገችክ ስትመቸኝ ማይኮዬ❤
    😂😂😂😂😂

  • @jemila.mekonennjemila3179
    @jemila.mekonennjemila3179 4 роки тому +22

    አያሳዝኑህም ግን የሆንክ ቀጮ ሱስ ሁነህብኛል ግን አንድቀን ደግሞ ዶክተር አብይ ቤት ሂደህ ቤተመንግስቱን ላድሰዉነዉ በለዉ እሱነዉ የቀረህ

  • @abelalemayehu9070
    @abelalemayehu9070 4 роки тому +1

    ጭራሽ የውጪው አልበቃ ብሎ ቤት ለ ቤት ፕራንክ ሆሆሆሆሆ😂😂😂

  • @najatnajat2652
    @najatnajat2652 4 роки тому +34

    ዱባይ ያሁነቹ በጀቹ አሰዉቁኘ

  • @tigisttg1335
    @tigisttg1335 4 роки тому +4

    አረ ይሄን ምስኪን ህዝብ አትጫወትበት 😂😂 ወፍራም ሰዎች አታስገቡ ደስ ይላል😂

  • @nestinesti2693
    @nestinesti2693 4 роки тому +3

    ምክየ የኔ ምርጥ ድፍረትህ ስወድልህ አድናቅህ ነኝ የኔ ልዩ ባገባህ ደስ ባለኝ😪😍

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    ወይኔ ሚኪ ዘና አረከኚ አቦ ይመችህ በርታልን ዘና አርገን እማ ቡና እዚህ ትወቅጣላችሁ ወይ

  • @limerprofessionalfacialexp3271
    @limerprofessionalfacialexp3271 4 роки тому +4

    ሚኮዬ ስወድክ እኮ ፈታ ታረገኛለክ kkkkkkkkk

  • @semhalelias6945
    @semhalelias6945 4 роки тому +2

    አረ ሚኮ ኣድናቂህ ነኝ ከምር ፕራንክ ትችላለክ ክክክክ ከደቂቃ ወደ ደቂቃ የኣይድያ ክሬቲቪቲህ ኣንደኛ ነው፡፡ ኣይድያዎችህ ለሰው ኣሳማኝ ከመሆናቸው የተነሳ እኔ ለራሱ ፕራንክ ሞሆኑን ረስቼው ወደማመን ኣልኩኝ፡፡ Good Job. Appreciated.

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 роки тому +16

    ክክክክክ አንተ ልጅ ፕራንክህ ልዩ ነው ከሁሉም ዩቲዩብ እረረረ የልጅቱወ አመላለስ 🙈የኔ ቆንጆ ስቃ ወሰደው 😂😂😂😂😂😂

    • @YeneTubeOfficial
      @YeneTubeOfficial 4 роки тому

      Ethiopia: የዘመኑ የኢትዮጵያ ኢንስተግራም ተጠቃሚዎች | Habeshan Instagram Girls
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/CYf7_QpkYZQ/v-deo.html

  • @ጉራጌዋነኝወይኒስደተኛዋ

    ዉይ። ሚኪ። አቦ። ይመችህ። የምር። ምርጥ። ምርጥ። Video. ,ነው። እየራህልን። ነው እናመሰግናለን። በርታ ጡሩ። ደረጃ። እንደምትደርስ። አልጠራጠርም። ፈጣር። ይርዳህ ወንድማችን። ፈጠን ፈጠን ብለህ። ልቀቅልን🇪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 4 роки тому +7

    ምላስህ ጤፍ ይቆላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 роки тому +1

    አረ ሚኪየ ሠው እየተሣቀቀ ባለው ሆኔታ እንዲህ ታስደነቅጠው አለህ ለማንኛውም እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @fatumayoutube5766
    @fatumayoutube5766 4 роки тому +3

    አተእርግማናምየሰዉልብትሰብራለህ አይሠዉየዋህነቱ😂😂😂😂😂😂

    • @fatumayoutube5766
      @fatumayoutube5766 4 роки тому

      ዉይ አልሠድብህምብየቃልገብቸነበር ግንእዳይከፋህ የፍቅርነዉ😜

  • @ahlamtube5596
    @ahlamtube5596 4 роки тому +1

    ሚኪየ ውይ አንተ ልጅ ደስ ሲል ቀልድህ ኡሁንስ በጣም ደብሮኝ ነበር ዘና አረከኝ ምችት ይበልህ በርታ የኔ ውድ ስወድህ❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
    @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 роки тому +7

    ግፍህ ግን ማግባቴ ቀርቶ በታጨሁ አለች. መግስት እኮን ሊፍት ቀርቶ ውሀም በአግባቡ በሰጠን

  • @yube3674
    @yube3674 4 роки тому +1

    መይኮ ስውትት ይመችክ መይኮ የምሰርው ብርክ የምመችው ለይክ ክክክክክክ

  • @sihamabdulatiftesnim3927
    @sihamabdulatiftesnim3927 4 роки тому +5

    I really can't stop laughing 😂😂😂

  • @sinabwassihun886
    @sinabwassihun886 4 роки тому +2

    Man I like how u take ur job serious

  • @mamushjohn5917
    @mamushjohn5917 4 роки тому +5

    I liked
    Boys
    Keep
    Going
    😋🤓🤘

  • @አርሴማእናቴአርሴማእ-ሐ5ፀ

    ሞይኮ ምርጤ እንኳን ደና መጣ በሳቅ ገደልከኝ የሀገሬ ሰዎች ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @ethiopiawtnegn2050
    @ethiopiawtnegn2050 4 роки тому +6

    ቦርጫሙ ቴቪ አለ እንዴ አይ ሚኪ 🙄🤔🤔🤔🤔😀😀

  • @missblined4221
    @missblined4221 4 роки тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሚኪ እንኳን ደህና መጡ ሶስቱ ሰዎች ተመችቶኛል ቤት ለሌላቸው ቤተ ሰጣቸው ጥሩ ነው በርታ

  • @aydat7398
    @aydat7398 4 роки тому +3

    🤣🤣🤣 😂😂😂😂😂 Right on time Miko. Thank you so much.

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 роки тому +1

    ክክከክ አይ ሚኮ ሊፍት ስሩልን ብላችሁ አመልክታችሁ ነበር ብትላቼው የበለጥ ፕራንክ ይሆን ነበር

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ
    @መኪነኝየአህመድቀበጥ 4 роки тому +10

    ዉሀ ወድላይ ይፍሳል እደ ሚኪ😂

    • @sati1668
      @sati1668 4 роки тому

      ቀልድኝ ነህ

  • @amarechargaw6215
    @amarechargaw6215 4 роки тому +1

    ማይኮ እወድሀለሁ በርታ ጎበዝ

  • @yube3674
    @yube3674 4 роки тому +13

    ቦርጨም ትቪ ሰብርዋለሁ ክክክክክክክክ

  • @user-sd6lv2rx4y
    @user-sd6lv2rx4y 4 роки тому +2

    ሚኪዬን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ❤❤😘😘😘
    እራሰህን ጠብቅ ሚኪዬዬዬ። ለዛያለው ጨዋታህ ሱስሆኖብኛል። ሰወድህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰአዳዩቱብ-ጸ7ከ
    @ሰአዳዩቱብ-ጸ7ከ 4 роки тому +14

    ዛሬ በጣም ተናድጀ ነበር ትንሽ ቀነሰልኝ ያተን ፖራክ ሳይ

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 4 роки тому

    ወይኔ አተልጅ ፍልሥፍናህን ሣላደቅ አላልፍም ጎበዝ በርታ ዘና ያረጋል

  • @ermigunnerman3301
    @ermigunnerman3301 4 роки тому +3

    ማይኮ አንደኛዬ ነህ በቃ

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 4 роки тому +2

    ሚኪ ሱሴ መጣክልን እግዚአብሔር ይጠብቅክ ብቃትክ ለጉድ ነው

  • @ዜድጉራጌዋ-ዸ5ጠ
    @ዜድጉራጌዋ-ዸ5ጠ 4 роки тому +6

    ድፍረትህ አደንቅልሀለሁ 😅😅

  • @kedistarsemakedistarsema5765
    @kedistarsemakedistarsema5765 4 роки тому +1

    😄😄😄😄😄😄 Miki betam new yasakegn bro yimechik 👍👍

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ

    ወይ ጉድ ምን እሚሉት ቀልድ ነው ሚኪ ሰውን አታጓጓ

  • @ተምሳሌትYouTube
    @ተምሳሌትYouTube 4 роки тому +1

    በቅንነት ሠብስክራይብ አድርጉኝ አመስግናለሁ❤🙏

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 4 роки тому +5

    *የመሸረሻው ፓርት ማዘር ካሜራ አለ ሲላቸው የራሳችሁ ጉዳይ የሉት የሌለ አሳቀኝ* ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ቀራኒዮነውልቤያለው
    @ቀራኒዮነውልቤያለው 4 роки тому +1

    ሚኪዬ ምርጥ ሰው።ክክክክክክክክ በርታ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 4 роки тому +7

    Kkkkkkkkkk Ye Miko Prak Eko Leyet Yale New

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ረ7ጐ

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይ ሚኪ በውነት ይመችህ ብራንክህ ሁሉ ይመቻል

  • @haymeyoutubehayme5984
    @haymeyoutubehayme5984 4 роки тому +3

    ውይ ሚኬ ድፍርትህን አለማድነቅ አይቻልም

  • @temutitemu2970
    @temutitemu2970 4 роки тому +2

    ውይይይ ግን እኮ ህዝቤ ፤ር 💚💛❤ ሚኮ ግን ይሄን የዋህ ህዝብ አገኘው ብለህ ትጫወትባቸዋለሃ😂😂😂👊👊👊👊👊👊👊👊

  • @ስደተኛእኮነኝተስፋያደከመ

    😂አይ ማይኮ ጥሩ ተፈላሳፊ ሆነሀል ይሄ ሚስኪን ህዝብ ተጫወትክበት

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ 4 роки тому

    ሚኪየ ሁለየ ፈግግ ታደርገኝ አለህ ስወድህ ይመችህ በርታ

  • @subhanallah8105
    @subhanallah8105 4 роки тому +14

    ወላሂ በጣም ታስቀኛለህ ግን እራስህ ጠብቅ ወንድም አንዳንድ ሰዎች አሉ ገገማ የሆኑ ሙድ ማይገባቸው

  • @getachew2620
    @getachew2620 4 роки тому +1

    ክክክክክክ ተመቸህኝ አድናቂህ ነኝ

  • @fatumayoutube5766
    @fatumayoutube5766 4 роки тому +6

    ሚኮየ እስኪልይህ ከዛ ኮሜትእሰጥሀለሁ ግንየማዉቀዉ መጥፎምቢሆን አልሠድብህም😂🙄🙄🙄🙄

  • @makibel8327
    @makibel8327 4 роки тому +1

    አረ ሚኪዬ ምነሼነው ግን ተመችቶኝል ግን በጣም ነው ፈታ ያልኩኝ በሳቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እሺ በተርፍጥሩነው

  • @lilikiros9356
    @lilikiros9356 4 роки тому +3

    አንተ ልጅ ፕራንክህ ልዩ ነው ከሁሉም ዩቲዩብ እረ በሳቅ ልሞት ነው ማይኮ

  • @mehamed5066
    @mehamed5066 4 роки тому +1

    ሰላም ምኮየ እንኳን በሰላሜ መጣክ ብሮየ

  • @rhmah2752
    @rhmah2752 4 роки тому +6

    ወይ ይሕልጅ ስወድው በአላሕ ፕርኮቹ በሙሉ ይመቹኛልልልል እላሕ ይጨምርልሕ በርታ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ

    ሀሀሀሀ ሚኩ በጣም አድናቂክ ነኝ የሆንክ አዝግ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 4 роки тому +3

    እንዳንተ ዘና የሚያደርገኝ የለም

  • @fifefife9172
    @fifefife9172 4 роки тому

    😂😂😂ወይ ሚኪ አይዲያ ግን ይገርማል በጣም ነው ምወድክ😍😍😘

  • @dawitsolomon7430
    @dawitsolomon7430 4 роки тому +3

    የራሳቹ ጉዳይ ነዉ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 4 роки тому +2

    ,😂😂😂🤣🤣❤️💯🙏🤭😂😂😂😂🤣🤣

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 4 роки тому +5

    ሊፍት ያልከውን ጥሩ ለመስማት ከመፈለግ አንፃር ጊፍት ብለው ሰምተው ባንድ አፍ እንዳይሉህ ያው ሰው መስማት እሚፈልገውን ብቻ ነው እሚሰማ ብየ ነው

    • @YeneTubeOfficial
      @YeneTubeOfficial 4 роки тому

      Ethiopia: የዘመኑ የኢትዮጵያ ኢንስተግራም ተጠቃሚዎች | Habeshan Instagram Girls
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ua-cam.com/video/CYf7_QpkYZQ/v-deo.html

  • @lulu9788
    @lulu9788 4 роки тому +1

    ሚኮ ጭራሽ ቤት ለቤት ጀመራችሁ😂😂😂👌

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ሚኪ ምርጦች መጣችሁ

  • @binocularsio9624
    @binocularsio9624 4 роки тому +2

    *i can smell that coffee from here bro* good work😂

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ

    ሰብረን እንቀይረዋለን ወፋፍራም ሰሰው አታስገቡ 😝 ነው ጨዋታው

  • @DerraTube
    @DerraTube 4 роки тому

    በጣም ነው የምወድህ ሚኪ ፨ዉድ እና የተከበራችህ የmiko ተከታታዮች እስት አንድ ግዜ ሱብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው

  • @meski6673
    @meski6673 4 роки тому +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስቲ እንደኔ ከልብ ሚኮን ምታደንቁ ላይክ ግጩኝ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому +4

    አረ ሚኮ በማርያም አሥበውት የማያውቁትን አታጓጓቸው የወሐ እኮነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሥራት ወሐና መብራት የላቸውም ጭራሽ ሊፍት ትላለሕ

  • @abdiabduka1313
    @abdiabduka1313 4 роки тому +23

    ኧረ በሳቅ ልሞት ነው ማይኮ

  • @palmtube2169
    @palmtube2169 4 роки тому

    miko mikee abata you are the one who make me laugh all te day hehehe

  • @እኔነኝስደተኛዋ
    @እኔነኝስደተኛዋ 4 роки тому +3

    Errrrrr uuuuu kkkkkkkkk buna tiwktalachu meslegni🤣🤣😂😂😂

  • @kidisthaile8151
    @kidisthaile8151 4 роки тому +1

    ሚኪ ስራሁሉ ውስጤ ነው በርታልኝ

  • @nafisajamal1128
    @nafisajamal1128 4 роки тому +14

    አሁን የቀረህ ፖራክ ቢኖር ልጃችሁን ዳረኝ ብለህ ቤታቸው መሄድ ብቻ እጠብቃል

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 роки тому +1

    ማይኮየ ይመቺክ ወንድም ግን እራስክን ጠብቅ

  • @amalkhan7971
    @amalkhan7971 4 роки тому +3

    ወይ አተልጅ ስወድክ አሳከይ ይመችክ

  • @lifeofreem651
    @lifeofreem651 4 роки тому +1

    ውይ ሚኮየ ስወድህ እኮ ዋው አዳድስ ሀሳቦችህ ግን ገራሚ ናቸው

  • @seadi5740
    @seadi5740 4 роки тому +4

    ወይ አንተ ልጂ

  • @እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ

    የቅርብ ቀን ተመልካች ነኝ በጣም ነው ምወደው ዘዴ ራሱ ከየት እንደምያመጣው !
    የት አባታቸው አክስቲቭስት ነኝ ባይ ሁላ አገር ሚበጠብጡ !
    በርታ በርታ

  • @remnass5385
    @remnass5385 4 роки тому +5

    Oh zarem 1nga neg edki ye miki adinqoch like adrgung😁

  • @hanitub983
    @hanitub983 4 роки тому

    😂😂😂😂ሚኮየ እንኩዋንደህናመጣህ
    ክክክክ ሁሌም ፈታእኮነው የምታደርገኝ ኑርልኝ ለኔብቻ ሙድህሁሉ ከየትእደምታመጣው ይገርመኛል

  • @genifikir4923
    @genifikir4923 4 роки тому +3

    ኧረ ሚክ አንድ ቀን በሰው እጅ እንዳትሞት ሀሀሀሀሀ ቆይ ብለክ ብለክ ቤት ለቤት መሄድ ጀመርክ አሁን ፍቅር እየሰረሩ ብሆንስ ልታቋርጣቸው ነው😂

  • @Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር

    ወፍራም ሠው እንዳይገባ አለ ሚኮ ምግብ ቀንሱ እንላቸዋለን አላለቺም ከምር ተመቺሽኚ ክክክክክክክክክክ