Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
...ሠላም ጓደኞቼ " ሚኪ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉን
Ye UA-cam profileh des yelal
Miko Mikee አንተ ልጅ ግን አንድቀን አንዱ ይደፋካል
ኧረተዉ አዱ የነደደዉ ይቆራሀል
hahahaha hahahaha በጣም ደስ ይላል ዋውውው ጎበዚች ዶክተር ሚኪ ዋውውው hahahaha hahahaha
Miko Mikee የኔ ቅመ ም👌👌
አይ ማይኮ የዋህ ህዝቤ. ምንም. ነገር ይሰማል. ማለት ነው. ክክክክክ በጣም ነው የሚገርሙት እስኪ ፈታ ያላችው ላይክ
እደኔፈታያለየለም የዋህነት የዚህንያክል አይየኛህዝብ 😂😂😂
ዛሬ አደኛ ነኝ አለፈልኝ እሄን የምታነቡ ሁሉ ስላማቹዉ ይብዛልኝ mki swdek 💕💕😘😘💚💛❤
25 dekika alefegn😭 eski subscribe adrgilign 😊
እኔ ነኝ አንድኛ
@@ራቢየማየናፋቂየዉጫሌሽቅረ አረ ተይ አለፈልኝ ስል እኔ ነኝ ትያለሽ
@@zemenawimedia717 Ok
ለሁላችን አሜን💕💖💖💕💕
ወይኔ ሚኪዬ ሰወድህኮ የኔ ቅመም ገናብዙታመጣለህ😂😂😂😂😂😂። እራሰህንጠብቅ። ሚኪንየሚወድ። ላይክይግጨኝ😋😋😋
ዶክተሮች ደሞ አጥፋልን ብለዉ ፌስቡክ ላይ ኤክስ እዳያረጉህ ለዚ ደነዝ ህዝብ ማትመጥኑ ምርጥ ያራዳ ልጆች ናቹ ስለዚህ ማንም እዳትሰማ ዝም ብለህ ስራ 👍👍
እኮ
የኔ የዋሆች
ሸርሜ
ክክክክክክክ ደነዝ አይባልም ዶዝ ነው ሚባለው 😂😂😂😂😂😂😂
Atisasachi Hizbu yewah inji DENEZ ayidelem at astesaseb
Mikoyeeee yaten video salay ali weilem gn ye balefewu aykefetem nbr ate azgi negere demoo berta betam arif new yene wude 😘😘😘wudddd nw maderigikgn 😜😘😘
ወይ ሚኪ ውሀ በብብቱ የያዘውን ልጅ ግን አሳዘነኝ ጌታን አሁን ይሄንን ህዝብ ክፉ ማለት በራሱ ክፋት ነው ኡፍፍ ፈጣሪ ህዝቤን ጠብቅልኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Yene mar💘💚💛❤ amen amen amen yitebikilin
ዶክተር ሚኪ እንክዋን በሰላም መጣህ 😜😂😂😂😂😂
አለመሳቅና ፈታ አለማለት አይቻልም😀😀😀 በርቱ ስወዳችሁ! ግን የሀገራችን ሰው በጣም የመረረው ነው ጠንቀቅ በሉ!
ማይኮዬ እንኳን ደና መጣክልን ትንሽ ጠፋ ብለክ ነበር ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ናእና አስቀን በጣም አስቂ ነው በርቱ!
ወይኔ ሚኮዬ ፈታ ነው ያረጋቹኝ አቦ ቀናቹ ያማረ ይሁንላቹ እኔ በሳቅ ጀምሬዋለው ቀጥሉበት
ትግሬኛ beat😂😂በጣም አሪፍ ነው miki አነደኛ prank
ሚኪየ youtupe ምጠቀምበት ምክንያቴ ኮ ነሽ የማንንም ወሬ ሳትሰሙ በርቱበት
Omggg miko ur the craziest pranker I've ever seen!!! Big love and respect all the way from sweden 🇸🇪🇪🇹❤✊
I live in sweden too,like you🤘🤟👌❤🤙✌
እኔግን የኛ ሀገር ሰው ግርም ይለኛል ፈረንጆቹ ፕራንክ መሆኑን ካወቁ ስቀው ያበረታታሉ እኛ ግን ትንሽ ነገር ከሀይማኖት ከብሄር ጋር እያገናኘን ነገር እናስነሳለን የባለፈው ቪድዮም ምንም መጥፎ ሚባል አደለም የኛ ሰው ከባድ ነው አንተ በርታ ዘና ነው ምታረገኝ ሁሌም በቪድዩችክ 👌👌
ደደብ ናቸው የኛ ሰው
👍👍👍👍
እውነት ነው
የትኛው ቪዲዮ ነው
altemarnm bzu ykerenal ante gn berta
ማይኮ ትርታዬ ስወድክ እኮ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ሱሴ❤💋💋💋
ምርጥ ሰው እስካሁን ማየት ነው እጅ ከምኒቴ አላውቅም ሆሌ ታዝናናኝ አለህ ይመችህ፡😍😍
ወይኔ ሀበሻ የኔ ምሥኪን ሁን የተባለውን የሚሆን የኔ የዋህ ህዝብ ነው ያለን የዋህነቱን ተጠቅመው በማይረባ ዘረኝነት ያናክሡታል አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ ኢቲዮ
ወይኔ ሚኪ ሰራህላቸው መቸም የኢቶወን ሠው የምርየ የሆነ ነገረ ብትሆን እሚደርስልህ የለም ፕራክነው ብለው ጥለውህ እዳይሮጡ😂😂😂😂👍
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ግን ስው ምን ነካው የዋህነቱን አባዛው
በጣም
በጣም ቦርሰዋን ማስጣታ ዳሞ
Miko ምርጥ ስራ ነው በርቱልኝ ደሞ ማሳተፍ ከፈለጋቹ Inbox እናወራለን
ወይኔ ሚኪ ደስ ስትል የሁልንም ሞራል መጠበቅህ ያስደንቃል በርታ 🌹
አረ ዛሬ ኣለቀስኩኝ ክክክክክ አረ ሚኮ ኣንደኛ ነህ፡ "የትግርኛ ቢት ነው ያለው"፡ክክክ በጣም በሳቅ ገደልከኝ "ስላንተ ምቾት ኣደለም እያወራን ያለነው ባንተ የተነሳ እኛ በበሽታው መጠቃት የለብን" ያልከው ተመችቶኛል ክክክ "ጫማ-ኪዊ ነው እምትጠቀመው"!! ክክክ አረ ሞትኩኝ "ኳተርያል ጊኒ ሂደህ ጠቆቁር ወንድሞችህን ታገኛለል ከነሱ ታወራለህ ያልከውን ከልቤነው ያሳቀኝ ሃሃሃረ፡፡ ከምር ኣድናቂህ ነኝ ኮንፊደንስ ኣንደኛ ነህ፡፡ ከ መቐለ
ሚኪ ድርቀትህ በጣም ነው ሚመቸኝ👏👏👏 ልጁ ፈርቶኛል ብለህ ታሳደዋለ 🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ነዉ ከፕራንክ አድራጊወች አንደኛየነህ እምወድህ
የሸገር ልጆች ይግደሉኝ ከሱ መጠየቅ የእነሱ በትህትና መስተናገዳቸው አቤት አምላኬ ሆይ ይሄን ደግ ህዝብ አንተው ጠብቅልን❤❤ሚኮ ምርጥ ሰው ይመችህ በርታ ዘና ነው የምታደርገኝ
Miko man 👌👌👌👌👌 keept up bro.
ዶክተር ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ክክክክ ያገሬ ሰው የዋህ ነው ♥♥♥♥
ሰላም ማይኮ እንዴነሽ አማነው እውነት ለመናገር ፈታ ያልሽ ሰው ነሽ ቻናልህን ከተቀላቀልኩ በጣት በሚቆጠሩ ቀናት ነው። ነገር ግን እንዴዚህ ቪድዮህ ፈታ ያደረገኝ የለም ያማለት ሌሎች ቪድዮዎችህ ጥሩ አይደሉም እያልኩ አይደለም ግን የዚህ በጣም ለየት ያለ ነው እናም ምርጥ ስራ ነው በርታ በርታ!!
uff የሀገሬ ሰው ሁን ያሉት ነው የሚሆነው ሚስኪኖች ፈጣሪ ከክፎ ይጠብቃቹ ሚኪሾ በህግ አምላክ የሄ የዋህ ህዝብ አትጫወትበት 😊
ሚኮየ የምር ፍታ ያርገኝ አል እኮ እስቲ እደኔ ፈታ ሚያርጋቺሁ በላይክ አሳዬኝ
ሚኪዬ የኔ ምርጥ በጌታ የሰው ወሬ አትስማ የፈለጉትን ይበሉክ ከአላማክ እንዳትቆም እኔ ግን ስወድክ እስከ ጥግ😍😘😘
ወይኔ ሚኮ የመቸርሻው ልጅ ግን የዋህነቱ ይገርማል የኔ ጌታ ቅን ነገር ነው
ሚኩ የኢትዮጵይ አንደኛ ነህ::የሚሰራ ሰው ይሳሳታል::ትልቅነት ግን ስህተትን አምኖ መቀበል ነው::I am enjoying your video everyday.Thank you
ሚኩዬ የባለፍው ፕራንክ ምንም አይስከፍም እኮ ለማንኛውም ይመችህ አንተን ያለማድነቅ አይቻልም በቃ
ልብሱን ትንሽ ለየት ብያደርገው ምንም አልነበር ያወዛገበውም ልብሱ ብቻ ነው
@@abdiabdi4900 አታካብድ ወይም አታካብጂ ከሶሪያ ነው የመጣሁት ብሎ የራፕ ልብስ አይለብስ መቼም ምንም ክፍት የለውም እኮ just it's prank
💗
ውይ የመጨረሻው ልጅ የኔ ፀባዬ ሰናይ ደስ ሲል
ባለፈዉ የለቀቃቹትን ማጥፋታቹ በጣም ለኔ አደኝ ናቹ ስራቹ የትም የለም ምርጥ ናቹ
kkkkkkk era Miko hizbu gen yewaha new Des sitilu yimechihi miko hhhh😍😍
😂😂😂ይሄ ሚስኪን ህዝብ
Abo 😁😁😁😁😁megrem fen niw mik wowww😘😘😘
እንካንደናመጣህ የኔ በጣም ነው የምውደው ስራህን የምታቀርበው አስተማርነው በዘላይ ያስቃል በርታልኝ ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የዛሬው ስራህ በጣምነውያስ ቀኝ የመችህ
wow arif nw #1
ክክክክክክክ ምስኪን ስንት የዋ ሰው አለ አምላኬ ሆይ እዬን የዋ ሕዝብ ጠብቀው በሀገራችን ሰላም አርግልን
🤣🤣🤣🤣🤣 1gnaa👌👌👌Thanks! You made my day! Uuuuff
አረ አገሬ ዛፍ መሬቱ ሁሉም ነገር ናፈቀኝ ኡፍፍፍ ያረብብብ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሚን
Mikoyeee creativity level eko pa❤😍
ክክክክክክክክክደብሮኝ ነበር ዘና አልኩኝበርታ ወንድሜ
ውይ ማይኮ ገራሚ ልጅ እኮ ነህ ህዝቤ ግን ሲበዛ የዋህ ነው ደስ ይላል በጣም በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ
ክክክክክ። አይ ሚኮ የስራህን ይስጥህ ይህንን ህዝብ ተጫወትክበት ይመችህ አቦ ካንተ ሌላ ፈታ የሚያደርግ ሰው የለም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ትግርኛ ቢት አለው በሣቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
*ጎበዝ ሚኮ እንኳን ደልትክ ፊድወውን ተመልካች ማክበር ሁሉም ካንተ ይማሩ*
ስማቸውን የሚያቆላምጡ ብዙ ግዜ የበሽታው ተጠቂ ናቸው ወይኔ በሳቅ😂😂😂
ኪኪኪኪኪኪኪ
እኳን ደና መጣቹ ማይኮ የዛሬው wow ነው ግን ጅጀና ነው ወይስ ህክምና 😘😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሁለቱም መሰለኝ
Miko I like ur creativity keep up the good work brother
ሚኮየ ድድም ድድም ክክክ 😄😄😄ምቱ በትግርኛ ነው አላለም 😄😄🤣🤣🤣🤣
አንደኛ ነኝ ሚኪን እንደኔ የሚመቸው እስቲ
ማይኮ የኔ ምርጥ😘❤️❤️😘😘
አያልቅብክ ፈታ እኮ ነው እምታረገኝ😂😁😁
Salem salem mikee swdek eko berta yene wedim Ethiopia la zelalam ti nur💚💛❤🙏😍
Mikaye yene mirti yihin peoples eskemilamed yaschegirenalinji.antema#squad ❤👌
Yemecheh abo miko😘😘😘
አረ ማይኮ ታለምጡት የለ እንዴ ይመቻቹ 👍👍👍
😂😂😂😂😂😂😜እኔኮየሚገርመኝ የሠዉየዋህነት
እኔ ተረድቼህ ነበር ብዙዎቹ የሙስሊም ስነምግባር ሉያበላሽ ነው ብለው ነበር ድሮም ሀበሻ ነገር ማዞር ነው ስራው አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ ነብሴ አሪፍ ነው በርታ 💚💛❤
ሚኪ በርታ አሪፍ ነው ስንት የዋህ ሰው አለ ግን በተለይ የመጨረሻው ልጅ hahahaእና ደሞ ማንም ያለህን አትስማ እራስህን አዳምጥ የፕራንክን ትርጉም እንኳን አያቁም
ውይይይ የማትሠራዉ የለም😉😉😂☝
ኧረ ሚኪ ተው በሳቅ ሞትኩኝ እኮ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ገደልከኝ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ♥♥
ወይኔ ሚኮ አዝግ እኮ ነህ ድድም ድድም 🤣🤣
😂😂😂😂ይመቻችሁ አባቴ ፈታ ብለናል👌👌👌
ክክክክክክክክ ስው ግን በጣም የዋህ ነዉ ሚኪ ይመችህ በጣም ነዉ ፈታ ምታረገው ግን የፈራሁልህ ነዉ
Wow ምክ ዱሮ ብዙም አለይም ነበሬ ፕራንኮችከ አሁን አድናቅህ ሆኛለው ይመችከ !!
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክአቦ ይመቻችሁ ፈታ አረጋችሁኝ
ይቺ አዲሷ ሿሿአችሁ ሳትሆን አትቀርም ያለቿን ልጅ ሠላም በልልኝ😃😅
ወይኔ ሚኮ ምርጤ እረ ላሽ ዝም በላቸው ማይገናኝ ነገር ያገናኛሉ ይመችህ የዛሬው አይቼ እኮምታለሁ
👍👍👍
ይብዳሺ
@@pic5934 እደናነት ልቅ ሰው ምንም ቢል አይገርመኝም ዝቃጭ
@@pic5934 😂😂😂😂😂👈
@@pic5934 አፈር ብይ ወይም ብላ ትላም ቆሻሻ ዝቃጭ
አይ ሚኮ በሳቅ ገደልህኝ😂😂😂😂❤❤
Ye bomb video sila mdeletachu betam des bilognal be su miknyat tekefto kenberut enm anduw negn tnx guy and love you
😀😀😀😀😀😀🙆🏻betam yaznanal Bertu yegna hzb yewah eko new 😘😍😍😘😘😍
ከቻልክ አርቲስቶችን Prak አድርገቻው
Baye bareda kkk😋😂😂😂❤
I enjoying your video too much continue it
እጅግ በጣም ደስ ይላል ሚኮ በርታ
ሚኪ ምርጥ ነው🙋💝💝
I really like you guys kkkkkkkk 👌👌👌👌👍👍👍👍😍😍
ሚኪ በርቱ 😂😂😂👏👏
👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አበጣ you are Amazing miko😂😂😂🙄🙄🙄
ክክክክክ ሚኪ የስራህን ይስጥ የኔ የዋ ውሃ በብብቱ የያዘው ልጅ
እረ። የኛ ልጆች። የት። አሉ። ጉራጌዎች። ምን። አለ። እንዲ። ወጥታች። ብትሰሩልን። ሚኪ። ይመችህ። አቦ ምትሰራቹዉ ድራማ። ይመቸኛል። ምችት። ይበልክ👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሙስሊሙን ተቃውሞ ሰምተህ ቪድዎውን ስላጠፋህና ይቅርታ ስለጠየክ እናመሰግናለን ብዙዎች ሙስሊሙን እንደአሸባሪ አርጎ ሊያሳስብ ነው እየተባልክ ነበር በርታ
እኔ ተሳቀቅኩ እኮ እረ ድፍረት 🤣🤣
ሰብስክራይብ አርጉኝ አሪፍ አሪፍ video አለ
ጎበዞች ትመቹኛላቹ በተለይ የሽጉጡ ተመችቶኛል
ወይ ሚኪ ሁሉም ያምርብሀል በርታ
ግን እትዮ ውስጥ ፌስቡክ። ሚዲያ መከታተል የለም እንዴ
ሚኪ ለሰው ብለክ አትደልት መጥፎ ነገር እስካልሰራክ በተረፈ ደክም ነው ምታረገኝ በርታ
Swu gn yewuaaa🤦♀️😅😅😅 nw getan woyine Ethiopiayeee misekin people ❤😢😢
ስወዳችሁ በጣም ነው የምትመቹኝ አትስማቸው ፕሮግራምክ በጣም ዘና ያደርጋል
ወይ ሚኮ እማታመጣው ጉድ የለም 😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅Miko betam temechekegn getan😅😅😁😁 yimechih
ሚኪ ቆንጆ ይመችክ አው የባለፈው ፕራንክ ለኛ ለሞስሊሞች አስከፋቶናል ለማንኛውም ይቅርታ ከምንም በላይ ነው በይቅርታም ማመን አለብን በተረፈ በርታልን እንወድሀለን ወንድማችን
...ሠላም ጓደኞቼ " ሚኪ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉን
Ye UA-cam profileh des yelal
Miko Mikee አንተ ልጅ ግን አንድቀን አንዱ ይደፋካል
ኧረተዉ አዱ የነደደዉ ይቆራሀል
hahahaha hahahaha በጣም ደስ ይላል ዋውውው ጎበዚች ዶክተር ሚኪ ዋውውው hahahaha hahahaha
Miko Mikee የኔ ቅመ ም👌👌
አይ ማይኮ የዋህ ህዝቤ. ምንም. ነገር ይሰማል. ማለት ነው. ክክክክክ በጣም ነው የሚገርሙት እስኪ ፈታ ያላችው ላይክ
እደኔፈታያለየለም የዋህነት የዚህንያክል አይየኛህዝብ 😂😂😂
ዛሬ አደኛ ነኝ አለፈልኝ እሄን የምታነቡ ሁሉ ስላማቹዉ ይብዛልኝ mki swdek 💕💕😘😘💚💛❤
25 dekika alefegn😭 eski subscribe adrgilign 😊
እኔ ነኝ አንድኛ
@@ራቢየማየናፋቂየዉጫሌሽቅረ አረ ተይ አለፈልኝ ስል እኔ ነኝ ትያለሽ
@@zemenawimedia717 Ok
ለሁላችን አሜን💕💖💖💕💕
ወይኔ ሚኪዬ ሰወድህኮ የኔ ቅመም ገናብዙታመጣለህ😂😂😂😂😂😂። እራሰህንጠብቅ። ሚኪንየሚወድ። ላይክይግጨኝ😋😋😋
ዶክተሮች ደሞ አጥፋልን ብለዉ ፌስቡክ ላይ ኤክስ እዳያረጉህ ለዚ ደነዝ ህዝብ ማትመጥኑ ምርጥ ያራዳ ልጆች ናቹ ስለዚህ ማንም እዳትሰማ ዝም ብለህ ስራ 👍👍
እኮ
የኔ የዋሆች
ሸርሜ
ክክክክክክክ ደነዝ አይባልም ዶዝ ነው ሚባለው 😂😂😂😂😂😂😂
Atisasachi Hizbu yewah inji DENEZ ayidelem at astesaseb
Mikoyeeee yaten video salay ali weilem gn ye balefewu aykefetem nbr ate azgi negere demoo berta betam arif new yene wude 😘😘😘wudddd nw maderigikgn 😜😘😘
ወይ ሚኪ ውሀ በብብቱ የያዘውን ልጅ ግን አሳዘነኝ ጌታን አሁን ይሄንን ህዝብ ክፉ ማለት በራሱ ክፋት ነው ኡፍፍ ፈጣሪ ህዝቤን ጠብቅልኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
Yene mar💘💚💛❤ amen amen amen yitebikilin
ዶክተር ሚኪ እንክዋን በሰላም መጣህ
😜😂😂😂😂😂
አለመሳቅና ፈታ አለማለት አይቻልም😀😀😀 በርቱ ስወዳችሁ! ግን የሀገራችን ሰው በጣም የመረረው ነው ጠንቀቅ በሉ!
ማይኮዬ እንኳን ደና መጣክልን ትንሽ ጠፋ ብለክ ነበር ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ናእና አስቀን በጣም አስቂ ነው በርቱ!
ወይኔ ሚኮዬ ፈታ ነው ያረጋቹኝ አቦ ቀናቹ ያማረ ይሁንላቹ እኔ በሳቅ ጀምሬዋለው ቀጥሉበት
ትግሬኛ beat😂😂
በጣም አሪፍ ነው miki
አነደኛ prank
ሚኪየ youtupe ምጠቀምበት ምክንያቴ ኮ ነሽ የማንንም ወሬ ሳትሰሙ በርቱበት
Omggg miko ur the craziest pranker I've ever seen!!! Big love and respect all the way from sweden 🇸🇪🇪🇹❤✊
I live in sweden too,like you🤘🤟👌❤🤙✌
እኔግን የኛ ሀገር ሰው ግርም ይለኛል ፈረንጆቹ ፕራንክ መሆኑን ካወቁ ስቀው ያበረታታሉ እኛ ግን ትንሽ ነገር ከሀይማኖት ከብሄር ጋር እያገናኘን ነገር እናስነሳለን የባለፈው ቪድዮም ምንም መጥፎ ሚባል አደለም የኛ ሰው ከባድ ነው አንተ በርታ ዘና ነው ምታረገኝ ሁሌም በቪድዩችክ 👌👌
ደደብ ናቸው የኛ ሰው
👍👍👍👍
እውነት ነው
የትኛው ቪዲዮ ነው
altemarnm bzu ykerenal ante gn berta
ማይኮ ትርታዬ ስወድክ እኮ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ሱሴ❤💋💋💋
ምርጥ ሰው እስካሁን ማየት ነው እጅ ከምኒቴ አላውቅም ሆሌ ታዝናናኝ አለህ ይመችህ፡😍😍
ወይኔ ሀበሻ የኔ ምሥኪን ሁን የተባለውን የሚሆን የኔ የዋህ ህዝብ ነው ያለን የዋህነቱን ተጠቅመው በማይረባ ዘረኝነት ያናክሡታል አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ ኢቲዮ
ወይኔ ሚኪ ሰራህላቸው መቸም የኢቶወን ሠው የምርየ የሆነ ነገረ ብትሆን እሚደርስልህ የለም ፕራክነው ብለው ጥለውህ እዳይሮጡ😂😂😂😂👍
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
ግን ስው ምን ነካው የዋህነቱን አባዛው
በጣም
በጣም ቦርሰዋን ማስጣታ ዳሞ
Miko ምርጥ ስራ ነው በርቱልኝ ደሞ ማሳተፍ ከፈለጋቹ Inbox እናወራለን
ወይኔ ሚኪ ደስ ስትል የሁልንም ሞራል መጠበቅህ ያስደንቃል በርታ 🌹
አረ ዛሬ ኣለቀስኩኝ ክክክክክ አረ ሚኮ ኣንደኛ ነህ፡ "የትግርኛ ቢት ነው ያለው"፡ክክክ በጣም በሳቅ ገደልከኝ "ስላንተ ምቾት ኣደለም እያወራን ያለነው ባንተ የተነሳ እኛ በበሽታው መጠቃት የለብን" ያልከው ተመችቶኛል ክክክ "ጫማ-ኪዊ ነው እምትጠቀመው"!! ክክክ አረ ሞትኩኝ "ኳተርያል ጊኒ ሂደህ ጠቆቁር ወንድሞችህን ታገኛለል ከነሱ ታወራለህ ያልከውን ከልቤነው ያሳቀኝ ሃሃሃረ፡፡ ከምር ኣድናቂህ ነኝ ኮንፊደንስ ኣንደኛ ነህ፡፡ ከ መቐለ
ሚኪ ድርቀትህ በጣም ነው ሚመቸኝ👏👏👏 ልጁ ፈርቶኛል ብለህ ታሳደዋለ 🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ነዉ ከፕራንክ አድራጊወች አንደኛየነህ እምወድህ
የሸገር ልጆች ይግደሉኝ ከሱ መጠየቅ የእነሱ በትህትና መስተናገዳቸው አቤት አምላኬ ሆይ ይሄን ደግ ህዝብ አንተው ጠብቅልን❤❤ሚኮ ምርጥ ሰው ይመችህ በርታ ዘና ነው የምታደርገኝ
Miko man 👌👌👌👌👌 keept up bro.
ዶክተር ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ ክክክክ ያገሬ ሰው የዋህ ነው ♥♥♥♥
ሰላም ማይኮ እንዴነሽ አማነው እውነት ለመናገር ፈታ ያልሽ ሰው ነሽ ቻናልህን ከተቀላቀልኩ በጣት በሚቆጠሩ ቀናት ነው። ነገር ግን እንዴዚህ ቪድዮህ ፈታ ያደረገኝ የለም ያማለት ሌሎች ቪድዮዎችህ ጥሩ አይደሉም እያልኩ አይደለም ግን የዚህ በጣም ለየት ያለ ነው እናም ምርጥ ስራ ነው በርታ በርታ!!
uff የሀገሬ ሰው ሁን ያሉት ነው የሚሆነው ሚስኪኖች ፈጣሪ ከክፎ ይጠብቃቹ ሚኪሾ በህግ አምላክ የሄ የዋህ ህዝብ አትጫወትበት 😊
ሚኮየ የምር ፍታ ያርገኝ አል እኮ እስቲ እደኔ ፈታ ሚያርጋቺሁ በላይክ አሳዬኝ
ሚኪዬ የኔ ምርጥ በጌታ የሰው ወሬ አትስማ የፈለጉትን ይበሉክ ከአላማክ እንዳትቆም እኔ ግን ስወድክ እስከ ጥግ😍😘😘
ወይኔ ሚኮ የመቸርሻው ልጅ ግን የዋህነቱ ይገርማል የኔ ጌታ ቅን ነገር ነው
ሚኩ የኢትዮጵይ አንደኛ ነህ::የሚሰራ ሰው ይሳሳታል::ትልቅነት ግን ስህተትን አምኖ መቀበል ነው::I am enjoying your video everyday.Thank you
ሚኩዬ የባለፍው ፕራንክ ምንም አይስከፍም እኮ ለማንኛውም ይመችህ አንተን ያለማድነቅ አይቻልም በቃ
ልብሱን ትንሽ ለየት ብያደርገው ምንም አልነበር ያወዛገበውም ልብሱ ብቻ ነው
@@abdiabdi4900 አታካብድ ወይም አታካብጂ ከሶሪያ ነው የመጣሁት ብሎ የራፕ ልብስ አይለብስ መቼም ምንም ክፍት የለውም እኮ just it's prank
💗
ውይ የመጨረሻው ልጅ የኔ ፀባዬ ሰናይ ደስ ሲል
ባለፈዉ የለቀቃቹትን ማጥፋታቹ በጣም ለኔ አደኝ ናቹ ስራቹ የትም የለም ምርጥ ናቹ
kkkkkkk era Miko hizbu gen yewaha new Des sitilu yimechihi miko hhhh😍😍
😂😂😂ይሄ ሚስኪን ህዝብ
Abo 😁😁😁😁😁megrem fen niw mik wowww😘😘😘
እንካንደናመጣህ የኔ በጣም ነው የምውደው ስራህን የምታቀርበው አስተማርነው በዘላይ ያስቃል በርታልኝ ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የዛሬው ስራህ በጣምነውያስ ቀኝ የመችህ
wow arif nw #1
ክክክክክክክ ምስኪን ስንት የዋ ሰው አለ አምላኬ ሆይ እዬን የዋ ሕዝብ ጠብቀው በሀገራችን ሰላም አርግልን
🤣🤣🤣🤣🤣 1gnaa👌👌👌
Thanks! You made my day! Uuuuff
አረ አገሬ ዛፍ መሬቱ ሁሉም ነገር ናፈቀኝ ኡፍፍፍ ያረብብብ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሚን
Mikoyeee creativity level eko pa❤😍
ክክክክክክክክክ
ደብሮኝ ነበር ዘና አልኩኝ
በርታ ወንድሜ
ውይ ማይኮ ገራሚ ልጅ እኮ ነህ ህዝቤ ግን ሲበዛ የዋህ ነው ደስ ይላል በጣም በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ
ክክክክክ። አይ ሚኮ የስራህን ይስጥህ ይህንን ህዝብ ተጫወትክበት ይመችህ አቦ ካንተ ሌላ ፈታ የሚያደርግ ሰው የለም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ትግርኛ ቢት አለው በሣቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
*ጎበዝ ሚኮ እንኳን ደልትክ ፊድወውን ተመልካች ማክበር ሁሉም ካንተ ይማሩ*
ስማቸውን የሚያቆላምጡ ብዙ ግዜ የበሽታው ተጠቂ ናቸው ወይኔ በሳቅ😂😂😂
ኪኪኪኪኪኪኪ
እኳን ደና መጣቹ ማይኮ የዛሬው wow ነው ግን ጅጀና ነው ወይስ ህክምና 😘😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሁለቱም መሰለኝ
Miko I like ur creativity keep up the good work brother
ሚኮየ ድድም ድድም ክክክ 😄😄😄ምቱ በትግርኛ ነው አላለም 😄😄🤣🤣🤣🤣
አንደኛ ነኝ ሚኪን እንደኔ የሚመቸው እስቲ
ማይኮ የኔ ምርጥ😘❤️❤️😘😘
አያልቅብክ ፈታ እኮ ነው እምታረገኝ😂😁😁
Salem salem mikee swdek eko berta yene wedim Ethiopia la zelalam ti nur💚💛❤🙏😍
Mikaye yene mirti yihin peoples eskemilamed yaschegirenalinji.antema#squad ❤👌
Yemecheh abo miko😘😘😘
አረ ማይኮ ታለምጡት የለ እንዴ ይመቻቹ 👍👍👍
😂😂😂😂😂😂😜እኔኮየሚገርመኝ የሠዉየዋህነት
እኔ ተረድቼህ ነበር ብዙዎቹ የሙስሊም ስነምግባር ሉያበላሽ ነው ብለው ነበር ድሮም ሀበሻ ነገር ማዞር ነው ስራው
አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ ነብሴ አሪፍ ነው በርታ 💚💛❤
ሚኪ በርታ አሪፍ ነው ስንት የዋህ ሰው አለ ግን በተለይ የመጨረሻው ልጅ hahaha
እና ደሞ ማንም ያለህን አትስማ እራስህን አዳምጥ የፕራንክን ትርጉም እንኳን አያቁም
ውይይይ የማትሠራዉ የለም😉😉😂
☝
ኧረ ሚኪ ተው በሳቅ ሞትኩኝ እኮ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ገደልከኝ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ♥♥
ወይኔ ሚኮ አዝግ እኮ ነህ ድድም ድድም 🤣🤣
😂😂😂😂ይመቻችሁ አባቴ ፈታ ብለናል👌👌👌
ክክክክክክክክ ስው ግን በጣም የዋህ ነዉ ሚኪ ይመችህ በጣም ነዉ ፈታ ምታረገው ግን የፈራሁልህ ነዉ
Wow ምክ ዱሮ ብዙም አለይም ነበሬ ፕራንኮችከ አሁን አድናቅህ ሆኛለው ይመችከ !!
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክአቦ ይመቻችሁ ፈታ አረጋችሁኝ
ይቺ አዲሷ ሿሿአችሁ ሳትሆን አትቀርም ያለቿን ልጅ ሠላም በልልኝ😃😅
ወይኔ ሚኮ ምርጤ እረ ላሽ ዝም በላቸው ማይገናኝ ነገር ያገናኛሉ ይመችህ የዛሬው አይቼ እኮምታለሁ
👍👍👍
ይብዳሺ
@@pic5934 እደናነት ልቅ ሰው ምንም ቢል አይገርመኝም ዝቃጭ
@@pic5934 😂😂😂😂😂👈
@@pic5934 አፈር ብይ ወይም ብላ ትላም ቆሻሻ ዝቃጭ
አይ ሚኮ በሳቅ ገደልህኝ😂😂😂😂❤❤
Ye bomb video sila mdeletachu betam des bilognal be su miknyat tekefto kenberut enm anduw negn tnx guy and love you
😀😀😀😀😀😀🙆🏻betam yaznanal Bertu yegna hzb yewah eko new 😘😍😍😘😘😍
ከቻልክ አርቲስቶችን Prak አድርገቻው
Baye bareda kkk😋😂😂😂❤
I enjoying your video too much continue it
እጅግ በጣም ደስ ይላል ሚኮ በርታ
ሚኪ ምርጥ ነው🙋💝💝
I really like you guys kkkkkkkk 👌👌👌👌👍👍👍👍😍😍
ሚኪ በርቱ 😂😂😂👏👏
👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አበጣ you are Amazing miko😂😂😂🙄🙄🙄
ክክክክክ ሚኪ የስራህን ይስጥ የኔ የዋ ውሃ በብብቱ የያዘው ልጅ
እረ። የኛ ልጆች። የት። አሉ። ጉራጌዎች። ምን። አለ። እንዲ። ወጥታች። ብትሰሩልን። ሚኪ። ይመችህ። አቦ ምትሰራቹዉ ድራማ። ይመቸኛል። ምችት። ይበልክ👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሙስሊሙን ተቃውሞ ሰምተህ ቪድዎውን ስላጠፋህና ይቅርታ ስለጠየክ እናመሰግናለን ብዙዎች ሙስሊሙን እንደአሸባሪ አርጎ ሊያሳስብ ነው እየተባልክ ነበር በርታ
እኔ ተሳቀቅኩ እኮ እረ ድፍረት 🤣🤣
ሰብስክራይብ አርጉኝ አሪፍ አሪፍ video አለ
ጎበዞች ትመቹኛላቹ በተለይ የሽጉጡ ተመችቶኛል
ወይ ሚኪ ሁሉም ያምርብሀል በርታ
ግን እትዮ ውስጥ ፌስቡክ። ሚዲያ መከታተል የለም እንዴ
ሚኪ ለሰው ብለክ አትደልት መጥፎ ነገር እስካልሰራክ በተረፈ ደክም ነው ምታረገኝ በርታ
Swu gn yewuaaa🤦♀️😅😅😅
nw getan woyine Ethiopiayeee misekin people ❤😢😢