የዘንዶ መንፈስ ክፍል 1

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 52

  • @desuarsu
    @desuarsu 8 місяців тому

    God word is always new hallelujah 🙌 thank you Holy spirit

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560
    @kidujesusholyspiritilovepr2560 4 роки тому +3

    እወዶታለው እግዚአብሔር ይባርኮት የእኔ አስተማሪ ኢየሱስ ሱሳችህም ይባረክልን።

  • @tatekgetachew3071
    @tatekgetachew3071 5 років тому +10

    የፓ/ር አስፋውን ብዙ ቪዲዮዎች ተከታትያለሁ እየተከታተልኩም ነው። እጅግ ያንጻሉ ፣ ይሰራሉ፣ ይለውጣሉ፣ እምነትንም በማሳደግ ይጠቅማሉ። የፓስተራችንን ዘመን ፣ አገልግሎት፣ ሕይወት፣ ቤተሰብ ጌታ ይባርክ፤ ብዙ እንዲያገለግለንና እምዲጠቅመን ጌታ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
    ይህችንም ቤ/ክ ጌታ ያስፋት፣ ፍሬያማ ያድርጋት።
    እባካችሁ "የዘንዶ መንፈስ" ቀሪው ክፍል/ክፍሎች ይለቀቁልን። ምክንያቱም የጊዜው መልዕክት ነው።
    ተባረኩልን!

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Рік тому

    ተባረክ

  • @BiniyamYacob-lm9mw
    @BiniyamYacob-lm9mw 5 місяців тому

    Amen Amen❤

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 2 роки тому

    Amlachin egziabhier ybarkih

  • @ayantuqedidda3522
    @ayantuqedidda3522 Рік тому

    God Bless you pastor ❤

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 3 роки тому

    May God bless u 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyesusyadinale4048
    @eyesusyadinale4048 3 роки тому

    amennnnnnnnnnnn🙌🙌🙌

  • @hannahmohammad2218
    @hannahmohammad2218 5 років тому +1

    ዋው ቆንጆ ስብከት

  • @messayoshe2342
    @messayoshe2342 4 роки тому

    Hallelujah

  • @eyesusyadinale4048
    @eyesusyadinale4048 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ።🙏🙏🙏

  • @treesofrighteousnessintcm3519
    @treesofrighteousnessintcm3519 4 роки тому

    የወንጌል ሰባኬ ነኝ በጌታ ፀጋ ነገር ግን ብዙ ትምህርቶች እየተማርኩ ነው ባንተ ጌታ የሱሰ ለብዙ አገልጋዮች መቀረጫ እያረገህ ነው ተባረክ በብዙ።

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  4 роки тому

      ሰላም ዳዊት፤ ጌታ በብዙ ክብር ይጠቀምብህ፤በዘመንህ ሁሉ የፈቃዱ አገልጋይ ያድርግህ፤ ለበረከት ሁን

  • @greeceathens9187
    @greeceathens9187 3 роки тому

    Tebarek

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 6 років тому

    አሜን በጌታ በእየሱስ ስም የዘንዶውን መንፈስ ከኢወታችን ከቤታችን ተጠርጎ ይውጣ ፓስተር አስፋው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ ትምህርትህ ወደ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ሒወትን የሚለውጥ የሚያበረታ ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ።

  • @messayoshe2342
    @messayoshe2342 4 роки тому +2

    I'm about to move your State, your ⛪ so blessed, we always pray for you! Tebarek

  • @aberaamang3576
    @aberaamang3576 2 роки тому

    Pastor God bless

  • @samueltesfaye1654
    @samueltesfaye1654 3 роки тому

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወዳጄ ፓስተር

  • @genettg2919
    @genettg2919 6 років тому +1

    Amen amen yewga

  • @juddy908
    @juddy908 3 роки тому +1

    Stay blessed my Pastor 🙏

  • @saramatiyoseyegeta7412
    @saramatiyoseyegeta7412 3 роки тому

    Geta eyesuse zemenhin yebareki tebarreki xega yebzalhi pastorye

  • @meem3233
    @meem3233 3 роки тому

    God bless u more bro

  • @tigesthebabo1746
    @tigesthebabo1746 6 років тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር አስፋው እውነትም እግዚአብሔር ይርዳን ከዚህ አጋንታዊ አሰራር ማምለጥ በስራው ተገልጠን ማፍረስ የምንችልበት የምችልበት ፀጋው ይብዛልን
    በጋዳ ያለንን መፈለግ መንፈስ ቅዱስን መፈለለን ማንኳኳት ይብዛልን
    አሜን ስለመጣው ህይወት ቃል

  • @matwostasso6726
    @matwostasso6726 6 років тому +1

    አሜን ጌተ አብዝቶ ይበሪክህ""

  • @alem.t327
    @alem.t327 6 років тому

    አሜን አሜን። ክፍል 2 እንጠብቃለን ተባረክ

  • @geneteabissa8571
    @geneteabissa8571 5 років тому +1

    God bless you and your family more and more l miss u and the all church!!

  • @user-fr1hy1bp4x
    @user-fr1hy1bp4x 6 років тому +2

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር
    አሁን ገባኝ ዝም ብሎ የድካም ስሜት መሰማትና መድከም ለመፀለይ አቅም ማጣት በእየሱስ ስም የዘንዶ መንፈስ የተወጋ ይሁን አሁን ተረዳሁት

  • @tigistsimie6378
    @tigistsimie6378 6 років тому +1

    Wow God bless you more and more pastor

  • @alemitutuge9787
    @alemitutuge9787 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemitutuge9787
    @alemitutuge9787 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabafidel8292
    @sabafidel8292 6 років тому

    አሜን፡ሀሌሉያ።

  • @rute6904
    @rute6904 4 роки тому +1

    God bless you pastor

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 5 років тому

    ፓስተርዬ አምላክ ሁሉን የፈጠረ አግዚአብሔር ሰንደቅ አላማችን ነው ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ አንተ የጌታ ባርያ ትንሹ ሐዋርያ ጳውሎስ የመግለጥ ስጦታህ በጌታ በየሱስ ስም ይቸምርልህ ስለ ስብክትህ ትምርትህ አውቀትህና በረከትህ ወ ዘ ተ....... ብዙ አየተመርኩነው ጌታ ከፈቀደው በህወት ካለን 1ቀን አንገናኛለን አንዳንተ አይነት አገልጋይ የጌታ ባርያ መሆን ጌታ ያውቃል ትማተና ምኞቴ ነው ምንስ ትመክረኛለህ? I Ilove u so much my deer bro i bless u by the name of jesus haleluwya amen shalom. Wowww

    • @hadhobiru1575
      @hadhobiru1575 4 роки тому

      Amen amen it is true. God bless you Pastor.

  • @genettg2919
    @genettg2919 6 років тому

    አው ድህነት ያጋንት ነው ለእግዛብሄር ልጆች አይገባም!

  • @yordanosghebre4961
    @yordanosghebre4961 3 роки тому

    Amen 🌹

  • @anashiferaw7259
    @anashiferaw7259 6 років тому

    Tebarek. Wendime

  • @a.gebreyohannes8155
    @a.gebreyohannes8155 6 років тому

    Geta yesus abzto xegawn yabzalh pastor yagatemen new ewnet new enie mskr negn zendo beyesus sim yimeta : yenie mskrnet 3 semun xom ena xelot gebchie neber ena lkie sichrsh mexeley akaten wgiya bezabgn mn endemiyaderg alkm ena wistie yenebere selam hede maguremrem new mlu ken beka . Lemn xomku eske mil dres new yehonku . Pastor yesebekewn hulu bewstie yagatemen feeling new. Flagotie tefa yexelot hulu beka tewesedebgn . Egziabher gn hiyaw new dereselgn ena enie mskr negn bemenfesawi alem geta yibarkhhhh pastor

  • @user-pl7nu7ex3c
    @user-pl7nu7ex3c 6 років тому +1

    ፓስተርዬ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ ትምርትህ አጥንቴ ውስጥ ነው ሚገባው በተለይ ስለ ዳግም ምፃት የክሉ ጋር ባደረከው ላይ ኢየሱስን እንድናፍቅ ነው ያደረከኝ

  • @fikirtea.9256
    @fikirtea.9256 6 років тому

    Thanks

  • @umabafeo5978
    @umabafeo5978 3 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @fikirtea.9256
    @fikirtea.9256 6 років тому

    Tefewosku betemiheru

  • @tatekgetachew3071
    @tatekgetachew3071 5 років тому

    Dear Pastor, I kindly request you to upload "የዘንዶ መንፈስ" part 2. God bless!

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  5 років тому

      thank you Tatek! we will upload the second parr this week.
      thank you for your desire to know the word of God.

    • @tatekgetachew3071
      @tatekgetachew3071 5 років тому

      I thank you Pastor!

  • @selamawitfentaw9622
    @selamawitfentaw9622 5 років тому

    ፓስተርየ እጂግ የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ ይባረክ ተባረክልን ክፍል ሁለት መች ነው የምናገኝው?

  • @messayoshe2342
    @messayoshe2342 4 роки тому

    Hallelujah