ምን ጉድ ነው? 'ከፈለግሽ በአውስትራሊያ ቲቪ ውጪ!' መንታ ልጆቼን እህቴ ቀማችኝ Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 кві 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @OfficialEthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @user-bt8zm5fh6v
    @user-bt8zm5fh6v 2 місяці тому +40

    ያመንሻት ኪዳነምህረት ሁሌም ከጎንሽ ትሁን እህቴ ይሄ ትልቅ ተአምር ነው በማታውቂያቸው ሰዎች መደገፍሽ አሁንም ወላዲተ የልጆችሽን አይን ታሳይሽ 🙏❤️😭

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 2 місяці тому +139

    አይዞሽ ለኔ የደረሰች ማርያም ላንቺም ትደርስልሻለች እህቴ በፀሎት በርቺ ፈተና ነው በድል ትወጪዋለሽ❤

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      አሜን

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      አመሰግናለው

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 2 місяці тому +3

      @@SamrawitMusa በርች ያለፈው ትምህርት ይሁንሽ እንጅ እራስሽን አትጉጁ ነገም ሌላቀን አለ

    • @bickim5224
      @bickim5224 2 місяці тому

      Amen

    • @hirutnigatu8497
      @hirutnigatu8497 2 місяці тому

      Amen

  • @merryken6216
    @merryken6216 2 місяці тому +73

    አይዞሽ ቅርብ ነው እሩቅ አይሆንም የደስታሽ ቀን እመብርሃ ትረዳሻለች አንቼ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      አመሰግናለው

    • @azebmokonnen8993
      @azebmokonnen8993 2 місяці тому

      @@SamrawitMusa ጀግና ነሽ የሴት ሁሉ እራስ:: ያችንም የዞረባት የሱን ቢጤ በፍፁም እራቂያት: በክፋትና በበቀል ወደአንቺም ወደ ልጆቹም እንዳትደርስ በእምነትና በፀሎት እናም በመራቅ አስወግጃት:: እርሷንም ስለተዋት እርሱን ለመበቀል የማትፈነቅለው ድንጋይ ስለማይኖር::

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 2 місяці тому +95

    አንዲህ የተጣበቅሸባት የታመንሻት ወላዲት አምላክ አመብዙሃን አትተዉሸም አመኝኝ የግዜ ጉዳይ ነዉ ሰዉ ይቀየራል የማይቀየርዉ ጌታ ይድርሰልሸ ሁሌም 😢🙏🏻

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 2 місяці тому +56

    ተምንስጨ ነው የስማሁሽ እኔ እንድዝህ ተመስጨ እንደስማውሽ ኅያሉ ልኡል እግዚአብሔር ይስማሽ አሜን አሜን አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ

  • @BM.2017
    @BM.2017 2 місяці тому +25

    ብትረጋጉ እና ብታሥተውሉ እህትሽ ጋር እርቅ ምትፈጥሩ ይመሥለኛል. ሠውዬው ሁለታችሁንም ጎድቷችሗል እህትሽም ልጆችሽን ሸክፋ ይዛለች 18 ሊሆናቸው ትንሽ ነው የቀራቸው እይዞሽ አይረሡሽም ትልቅ ሆነው ሥለሔዱ ትዝታ አላቸው እናታቸውን ጠንቅቀዉ ያውቃሉ. ባልሽ ነው የጎዳሽ ለሡ ደግሞ ጠንክረሽ ቁመሽ አሣይው ከእህትሽ ጋር ፈጣሪ ፍቅር ይስጣችሁ አንችም ትሁት ሁኝ ጎሽ ለልጇ ስትል ተገፋች ይባላል ጥሩ ሆነው ትምህርታቸውን ተምረው እራሣቸውን እንዲችሉልሽ ከእህትሽ ጋር ተሥማሚ ዝቅ በይ ለልጆችሽ ሥትይ
    ገና ከቅፍሽ ሣይወጡ እንጅ ....... አሁንማ ዝቅ ማለት ነው የሚያዋጣሽ ዝቅ ማለት ደግሞ ክርሥቶስን መምሠል ነው

    • @selamtesfaye6151
      @selamtesfaye6151 2 місяці тому +4

      ችገግሩ እኮ አገርቤት ያለሰው ሁሉቀላልነው የሚመስላቸው እህቴ ልምከርሽ እህትሽ የምትችለውን ረድታሻለች እውነቱን ልንገርሽ ሀይለኛየሆነ በተሰብ ዘውድነው ባልተብዬሽን ጠርጥሬ ተበድሎ ቢሆን የሚለው ይኖረው ነበር እህቶችሽን አትውቀሺ እህቶችሽቢሆኑ ጥፋተኛ ልጆችሽ ላባታቸው ይወግኑነበር አይንሽንግለጪ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 місяці тому +4

      ወሬ አታሳምሪ እናት እናት ነች ! ከአናት ጋር ጾም ይደሩ:::::

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 2 місяці тому +16

    ልጆችሽ ብሬንዋሽ ተደርገው ነው የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 2 місяці тому +65

    አይዞሽ የልጅን ህመም የምታውቀው እመ ብርሃን ልጆችሽን በእቅፍሽ ታስገባልሻለች ፀልይ ታምር ታያለሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      አሜን

    • @sabahaile5446
      @sabahaile5446 2 місяці тому

      Ayezosh Ehetay
      Emebetey Mariyam Ye Amlak Enat Teredashe
      Ayezosh Egziabehare Awaki New !!!

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 місяці тому

      ማሪም ሰው ናት አትችልም እየሱስ ነው

  • @Batl.14
    @Batl.14 2 місяці тому +41

    የሴት ልጅ ፈተና 💔💔💔 እግዚአብሔር ይፍረድ እደዝህ አይነት እንሰሳ ወንድ አይስጠን ኡፍ

  • @ethioasni6631
    @ethioasni6631 2 місяці тому +125

    ትንሽ የተምታታ ነገር ይታየኛል ሲጀመር አንቺ ቤተሰቦች ጋር ባለቤትሽን ከምትልኪው አንቺ ልጆችሽን ይዘሽ ብትሄጂ ይሻል ነበር።

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 2 місяці тому +26

      ዝም ብሎ መሄድ አይቻልም። በቀላሉ ለመውጣት ውጭ ከሚኖር ሰው ጋር ጋብቻ መፈፀም ግድ ነው። ታሪኩ እንደገባኝ እህቷ ቀድማ አውስትራሊያ ነዋሪ ስለነበረች ይህቺ እህታችን ባሏን ፈታ አውስትራሊያ ካለችው እህቷ ጋር እንደሚስት ፈርማለት ከእነልጆቹ እንዲወጣ ተደረገ። ከዛ ትንሽ ጊዜያት ከቆየ በኋላ መልሶ የአውስትራሊያዋን ፈቶ ትክክለኛ ሚስቱን እንደገና ፈርሞ ሊያወጣት የታሰበ ዕቅድ ነበር። ነገር ግን ባሏ እና ታላቅ እህቷ በአንድ ቤት ተስማምተው መኖር ስላልቻሉ እህቷ ከቤት አስወጣችው። ባልየው ፈት እንድሆነ ወደ ኢትዬጵያ ተመለስ። ይህችው እህታችን ተመልሶ ሄዶ ልጆቹን እንዲያመጣ ፈለገች። እሱ ግን ፈት ስለሆነ በድብቅ ከሌላ ሴት ጋር ተፈራረመ። እህታችን ባል አለኝ ብላ ስትጠበቅ እሱ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል።

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 2 місяці тому +12

      የሰላም ትንታኔ ብዙ አበሻ ላይ የሚከሰት ነው ግን እህቴ የእህት ለጅ ባይወልዱትም ልጅ ነው ታሳድግልሽ አይዞሽ ልጆችሽ ሁሌም የአንች ናቸው

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 2 місяці тому +1

      ይኸ ድህነታችን መቸም

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e 2 місяці тому +5

      ይመስለኛል እህቷ ባሏን አግብታ ነው የወሰደችላት

    • @warrior-one
      @warrior-one 2 місяці тому +7

      ባለትዳር ነኝ አለች. ባሏ ከቀበሌ ያላገባ ሲወጣ ታቃለች. መክሰስ ነበረባት. እዚ ታሪክ ላይ ልጆቹ ናቸው ተጎጂዎቹ

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 2 місяці тому +8

    እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን እንደዚህ መጨካከን እናትና ልጅ ማለያየት ያመንሻት ድንግል ማርያም ታገናኘሽ

  • @merongetahun753
    @merongetahun753 2 місяці тому +10

    ለሌሎች ትምህርት የሚሆን ታሪክ ነው: ምንም ቢሆን ልጆቻቹን ለማንም እንዳትሰጡ። እናስተምርላቹ እናሳድግላቹ ቢሉም አለመሰጠት ነው የሚሻለው።

  • @user-lx5yo7yt7r
    @user-lx5yo7yt7r 2 місяці тому +26

    እባክሽ ትልቅ እህቷ በመብርሃንልጆቿን አገናኛት ወልደሻል ተረጃት የእናትሽ ልጅናት በሥላሴዎች ተረጃት
    እግዚአብሔር ይርዳሽ!

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለው

    • @mulugetemoch8079
      @mulugetemoch8079 2 місяці тому

      አይዞሽ አህቴ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ይዘግይ አንጂ አግዚአብሔር ይፈርዳል,,, 😭​@@SamrawitMusa

  • @butu8317
    @butu8317 2 місяці тому +9

    አይዞሽ እህቴ እንኳን ያንቺን እንባ አንቺን እየሰማን ያለቀስነውንም ጌታ ያያል እመብርሀን ዝም አትልም እሶም ወደልጆ ታሳስባለች

  • @amefke2069
    @amefke2069 2 місяці тому +7

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ቅን ሰው ነሽ ድንግል የተመኘሽውን ትፈፅምልሽ ለበዳዮችም ልቦና ይስጣቸው የልጆችሽን ልብ ያራራልሽ እነሱም ተቸግረው ይሆናል ማን ያውቃል

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 місяці тому +33

    እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልሽ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልሽ

  • @tru1614
    @tru1614 2 місяці тому +18

    እመብርሃን ደጋግመሽ የምትጠሪያት የልጆችሽን ልቦና ቀይራ ከልጆችሽ ታገናኝሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 місяці тому +29

    እባካችሁ ሴቶች እድላችሁን አሳልፍችሁ ለወንዶች አትስጡ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለመፍረድ ግራ ያጋባል

    • @ferih5651
      @ferih5651 2 місяці тому +2

      እኮ!እሷ ይዛ ብትሄድ ይኼ ሁሉ ነገር አይመጣም በእሱም አትካድም

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 2 місяці тому +3

      እውነት ነው በትክክል መጀመሪያ ከልጆቿጋር ሄዳ ከዛ እሱን ማውጣት ትችል ነበር እኛ ሴቶች ለራሳችን አንሄንም

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 2 місяці тому +32

    እራስሽን ጠብቂ ዋናው ጤናሽን ጠብቂ።በልጁ ቆዳ የተቀበረ የለም ይላሉ የድሮ እናቶች ።ነገ ያስተውላሉ ሲገባቸው።የተሞሉት ነገር ይኖራል ።ባልሽ እራስ ወዳድ ነው።እንደውም እኮ እዚ በውጪ ሀገር ከሚወለዱት ይልቅ ከኢትዮጵያ አድገው የሚመጡት አስተዋዬች ፈሪዎች ስርዓት ያላቸው ናቸው ።ጸልይ ነገ ሌላ ቀን ነው።

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 місяці тому +1

      እዉነት ነው

    • @elsa3589
      @elsa3589 2 місяці тому +3

      አይመስለኝም ከኢትዮጵያ የሚመጡ ልጆች በጣም አስቸጋሪ ናቸው እዚህ ከተወለዱ በላይ ፣ ለብዙ ነገር በቀላሉ ተጋላጭ ናቸው ፣ ትንሽ ነገር ያጓጓቸዋል ፣ መተው ነው እስኪያድጉ ራሳቸውን ሲችሉ ይመጣሉ ።

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 2 місяці тому +3

      እኔ የማቃቸው በቤተክርስቲያን ውስጥ በውጭ የማገኛቸው ብዙ አሉ ቢያንስ ለመናገር እንኩዋን ቁጥብ ናቸው።ግን ከሰው ሰው ልዩነት በእርግጥ አለው።እህቶቿ ግን የራሳቸውን ልጆች ይዘው ምናለ መልካሞች ቢሆኑ እናት አይደለችም ትቆጣ ትናገራችሁ ዘጠኝ ወር ተሸክማ ተንከራታ ለዛውም በሀገር ቤት ኑሮ አሳድጋችሁ ተው ደውሉ አግኟት ብለው ቆጣ ቢሉልጆች አይደሉም ይሰሙአት ነበር እህትየውን።ይቺ ሴት በለቅሶ ብዛት ብትሞትስ።እሷ ቀረች አይደል ።ብልጥ እናት ጤናዋን መጠበቅ ።ልጆቹ መመለሱን ካሁን በሁዋላ አይፈልጉም ።እህትየው እናት አትሆናቸው መቼም ።ተቆርቋሪ ከሌላቸው ደግሞ ነገ እራሳቸው ።@@elsa3589

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      እሺ

    • @hannat600
      @hannat600 2 місяці тому +4

      I think the aunt is impersonating the child here 😅

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 2 місяці тому +19

    ያመንሻት አመቤቴ ትርዳሽ አይዞሸ እህቴ ይህም ያልፋል

  • @kelemeworkd-jb9tm
    @kelemeworkd-jb9tm 2 місяці тому +3

    ያዛዝናል ይህንን ችግር በእናት ሲደርስ .
    ያንቺ ጥፉት እራስሽ መሄድ ነበረብሽ ከነልጆሽ እንጂ ባልሽን መላክሽ ጥፉት ነው.
    ሌላው ታገሺ 18 አመት ሲሞላቸው ይፈልጉሻል አይዞሽ . እህትሽ ልጆችሽን Care giver ስለሆነች በሰለጠነ አገር ለልጆች የሚመቻቸው ቤት እንዲኖሩ ነው የሚፈረደው .
    እህትሽ ዘላለም ልጆችሽን ልቲዝ አትችልም አደለም ያንቺን ልጆች የራሶንም ልጅ ዘላለም መያዝ አትችልም.
    ክፉ ነች ለባልሽ ስላገሽ ነው የጠላችሽ የሚሆነው .
    እግዛብሔር ካንቺ ጋር ነው እውነት ያሸንፉል ❤

  • @BM.2017
    @BM.2017 2 місяці тому +4

    "እንኳን ልጆቼ እኔም የራሤ አይደለሁም" ልክ ብለሻል ይህ ጉዳይ በፀሎት እና በመረጋጋት ብቻ ነው ሚፈታ ጉዳትሽ ድርብ ነው ግን አይዞሽ ለሠይጣን እንዳትሸነፊ. ልጆችሽም ደርሠዋል indepndant ሊሆኑ ግን ከሁሉም በላይ ልጆቹ በሠላም ሣይረበሹ ፍቅር እያገኙ ማደግ አለባቸው አንችም ራስሽን ጠብቂ ጠንከር በይ! ልጅ እኮ የእግዛብሔር አደራ ነው አሁን አድገው እንችንም አሣዳጊያቸውን ትተው ለራሳቸው ይኖራሉ

  • @alemtsehaybayissa6075
    @alemtsehaybayissa6075 2 місяці тому +5

    በጣም ያሳዝናል እባክሽ ታላቅ እህታ እህታእባክሽ ባለፈው በባላ የደርስባት የበቃታል እባክሽ ተርጅያት እባካችሁ ከልጃ አግናኛት አንችም መለካም ነዉ ያለሸዉን አርግሻል ሁሉም ለበጎ የሆናል አንችጋ መሆናችዉ ምንም ብሆን ታናሽ እህትሽ ናት አለዉ በያት በባላ በቤተሰቦቹ የደርሰባት የቆጫል የሳምር እህት እባክሽ ሁሉን ትተሽ ለእህትሽ እርጃት ሳምር አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው ልጆችሽ ባለቤትሽ ወስዳችዉ ብሆን ሌላ አግብቶ ብሆንየልጅችሸን ስቃይ አስብው ባለቤትሽ ድሮም ያንች አነብርም አሁንም ከልጃ አግናኛትአንችምመለካምነዉያለሸዉንአርግሻልሁሉምለበጎየሆናልአንችጋመሆናችዉምንምብሆንታናሽእህትሽናትአለዉበያትበባላበቤተሰቦቹየደርሰባትየቆጫልየሳምርእህትእባክሽሁሉንትተሽለእህትሽእርጃትሳምርአይዞሽሁሉለበጎነውልጆችሽባለቤትሽወስዳችዉብሆንሌላአግብቶብሆንየልጅችሸንስቃይአስብውባ እግዛብሄር ከልጆችሽ ያግናኝሻል ሁሉም ለበጎ አመስግኝ ቸርሽን ያስማና ቤታችሁን በፍቅር እመቤቴ ትሞላዉ ምያንችአነብርምአሁንምእግዛብሄርከልጆችሽያግናኝሻልሁሉምለበጎአመስግኝቸርሽንያስማናቤታችሁንትሞላዉአሜን 🎉🎉🎉🎉

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 2 місяці тому +15

    የልጆችሽም አባት እናም እህቶችሽ በእውነት ሆዳሞች ናቸው:: ከሰውዬም ምንም አትጠብቂ ብቻ እንዳትወድቂ እራስሽን ጠብቂ:: ልጆቹ አድገው የትም አይሄዱም አስራስምንት ሞልቶ ነፃነታቸውን ሲያውጁ የመጀመርያ ገደብ የሚሰብሩት ይህን ነው ማለትም አንቺን በነፃነት ማውራትና ጉዳዮን መረዳት ማለት ነው:: ሌላው ደግሞ እህትሽ ልጆቹን ለወልፈር ከመንግስት ለምታገኝባቸው ብር ብላ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር በብዙ ዋጋ ያስከፍላታል ስራዋ ይፈርድባታል:: ብቻ እንዳወድቂ እራስሽን ጠብቂ ብእግዚአብሔርም እመኚ እህቴ:: ደርሰውልሻል አይዞሽ እራሳቸው ይመጣሉ::😢😢

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      አመሰግናለው!!!!!

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 місяці тому

      በጣም ትክክል ነሽ። ለገንዘቡ ያ እንዳይቀርባቸው። ሆዳሞች። የዚች እናት እምባ ጓርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ። እርሷ በእመቤቴ ተደግፋ ምንም አይደርስባትም ወደፊት ልጆቿም እናቴ ብለው መምጣታቸው አይቀርም። የእህት ምቀኛ አይጣል አያድርስባችሁ።

  • @hannaworkneh9343
    @hannaworkneh9343 2 місяці тому +7

    እራስሽን ጠብቂ እህቴ ልጆችሽ ምንም ቢሆን እናት ነሽ መምጣታቸዉ አይቀርም እመቤቴ ትርዳሽ መዳኒአለም ካንቺ ጋር ይሁን

  • @alemarefayne9348
    @alemarefayne9348 2 місяці тому +13

    ሰሚነሽ ኪዳነብረት በቅርብ ሁሉን ታስተካክለዋለች ሁሉ በሶዋ ይሆናል ስምርዬ ካሳለፍሽ አሁንአይብስም አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤❤

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      አሜን ቁስሌን ታውቂዋለሽ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 2 місяці тому +14

    ለማንኛውም አመብርሃን ትርዳሽ😢😢😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 місяці тому +3

    የሚታመን ልብ የሚጣልበት እግዚአብሔር ብቻ ነው ! አንቺ እራስሽን ጠብቀሽ ጤናሽን እንዲሁ ጎበዝ ሁኚ እግዚአብሔር አይጥልም በተጨማሪም ልጅ ነኝ የምትል እውነት እሷ ከሆነች ኒና የፃፈችውን አየሁት ቆንጆ የልብን ስብራት የሚጠግን እግዚአብሔር ብቻ ነው አንቺ እንዳሰብሽው አልሆነም አታልቅሽ ምን ያስለቅስሻል እናቱ የሞተችበት እና ውሃ ልትቀዳ የሄደችበትም ልጅ እኩል ያለቅሳል በይ ንስሃ ግቢ ተመለሽ ኑሮሽን ኑሪ ደህና ነን ብላ ፅፋለች ልጅሽ ለእህትሽ የእናትሽ ልጅ ነች ለአፈር የሰጠሽ መሰለሽ እንዴ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ በይ አታልቅሽባቸው ጥሩ አይደለም ተይ ይቅርብሽ ማልቀስሽን አቁሚ ዋናው ጤንነትሽ ነው ፈረንጅ ሃገር አብረውሽ አይኖሩም በ16 ዓመት እራሳቸውን ችለው ከቤት ይወጣሉ ተያቸው ይኑሩበት ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ብዙ ይቅር የተባለ ይቅር ይላል ሁሉንም ይቅርታ ጠይቂአቸው የበደሉሽን ይቅር በይ ልጆች የወላጅን እንቅስቃሴ ይከታተላሉ ጠብ የምትዘሩ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እውነትን ተነጋገሩ በህግ እንዳያስጠይቁሽ ተጠንቀቂ ተይው መፍትሄ ያለው እግዚአብሔር ጋ ብቻ ነው ፀልይ በርቺ አለ የሚሰማ የሚያይ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ምንም አትሆኚም አይዞሽ እግዚአብሔር አይተውም ለሴት ልጆቹ ይራራል

  • @user-ie7uq7cq3z
    @user-ie7uq7cq3z 2 місяці тому +4

    ወይ ሽምግልና ቤተሰብ ወደ ጥቅሙ ነው የሚያደላው :: ቤተሰውወደ አውሬነትተቀይሯል የአንቺ አውስትራሊያ የኔ ቤተሰብ ደግሞ አሜሪካን እየኖርን ኢትዮጵያ ተቀምጠው እኔን ከእናቴ ጋር እኔን ከልጆቼ ካር ለማለያየት ያልቆፈሩት ድንጋይ የለም እህቴና ልጇ በየጠንቋዩ በየ ደብተራው ብዙ ብዙ አድርገዋል ግን በእግዚአብሔር ቸርነት በህይወት አለው እንደ እነሱ ቢሆን ሞቼ ነበር :: የድሮ ጎረቤቶቼን እንደ መላእክት እግዚአብሔር ሰጠኝ ይኸው እስከ ዛሬ በህይወት አለው :: ከባድ ነው ያማል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው ::

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      አሜን እህቴ!!!!አንቺም በርቺ እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል !!!!

    • @kewunkassa
      @kewunkassa 2 місяці тому

      Amen hetea eneam endanch ngn

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 2 місяці тому +3

    አይዞሽ እማ እራስሽን ጠብቂ ልጆቹ ሁሉን እሚያገናዝቡበት ጊዜ ላይ ነው የሄድት አሁን ደግሞ 16 አመት ጎርምሳ ሆነዎል ስለዚ እንቺ አትጨነቂ እማ ደሞ ብትሰድሴያቸውስ ብትቀጪያቸውስ ልጆችሽ እኮ ናቸው እዴ እሷ ሳትቀጣ ነው ያደገችው ነገ በልጅ ልጆቿ ታገኝዎለችበራሳቸው ሰአት ይመጣሉ

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Місяць тому

    አይ ይቺ የምታሳዝን እናት ከልጆቿም ከባሏም ያልሆነች አሳዛኝ ታሪክ እግዚአብሔር ይርዳሽ !!!

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 місяці тому +14

    በአራት አመት ሰርቶ ቤት ገዛ አዲሱዎ ሚስት ገንዘቦን ላጭቶ ነው እጂ አይዞሽ ሁሉም ለቦጎነው እባሽ ፍርድ ይሰጣል

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      አንጠረጥራለን

    • @amytk6095
      @amytk6095 2 місяці тому

      @@SamrawitMusaኒና ነኝ የምትል ከታች የፃፈችውን መልስ አይተሽዋል?

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      አዎ አይቸዋለሁ የልጄ መልስ እንዳልሆነ ስለማውቅ ቦታም አልሰጠሁትም፣!!!!!

    • @Nigistgelete
      @Nigistgelete 2 місяці тому

      ሂውትም መንገድም እኔ ነኝ ያለው
      እየሱስ ክርስቶስ የግኝሽ እርፍት እና ስላም በእረሱ ብቻ ነው ታመኝው እህቴ

  • @habeshaghion351
    @habeshaghion351 2 місяці тому +3

    አይዞሽ እንባሽ ፈሶ አይቀርም የኔ እናት እመብርሀን የልብሽን አይታ ፍርዱን ትሰጣለች

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 місяці тому +8

    ይችልች ስነ ልቦናዋ በጣም ተነክቷል ታሳዝናለች አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ነሽ አታልቅሺ ግዜው ነው የመጨረሻ ዘመን ላይ ነን ሁሉም ነገር ለፈጣሪሽ ስጪ አይዞሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      እሺ

    • @emmitube1931
      @emmitube1931 2 місяці тому +2

      እውነት ነው ሁላችንም ቤት እሣት አለ ፈጣሪ ይሄን ቀን በምህረቱ እና በይቅርባይነቱ ያሻግረን።

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 2 місяці тому +2

    ወይ እህታችን እግዚአብሔር እንኳንም በህይወት አቆየሽ። በህይወት ትቆይ ነው ልጆችሽን ማየት የምትችይው እና በትቻለሽ በዚሁ ጥንካሬሽ እራስሽን በደንብ ጠብቂ። ልጆችሽ በእራሳቸው ለመወሰን የቀራቸው ጥቂት አመታት ስለሆነ በእርግጠኝነት በደልሽን ስለሚረዱ መጥተው እንደሚያገኙሽ ካልሆነም ወደእነሱ እንደሚወስዱሽ ተስፋ አደርጋለሁ።
    በደለኞች እና ግፈኞች ብድራቸውን በእጥፍ ማግኘታቸው አይቀርም። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ። እመቤቴም ሁሌም ከጎንሽ ትሁን።

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 2 місяці тому +6

    እህቴ አይዞሽ ጠንክሪ አታልቅሽ እራስሽን አትጉጂ በፃም በፀሎት መትጋት ብቻነው በርች ሚስማር ሲመታ ይጠብቃል በመከራ ፅኝየልቦናሽ መልካም አሳብ ይፈፀምልሽ እህቴ

  • @Sd-rp7ss
    @Sd-rp7ss 2 місяці тому +7

    My beloved sister, I feel your pain. May God protect you and your twins

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 2 місяці тому +3

    ሳምሪዬ የኔ ወብ ሴት እኛ ሴቶች ሁሌም ለልጅ እደተጎዳን ነዉ አይዞሽ የኔ ምስኪን እናት ለልጆችሽ ያለሸ ፍቅር ከቃላት በላይ ነዉ የባለቤትሽን ጉዳይ ግን ክርስቶስ ምስክሬ ነዉ አቺን ጎድቶ ባንቺ ተጠልጥሎ ሁሉን አልፎ መቼምምምም አይመቸወም መቼም ከዉስጡ አትወጪም ጥላ እየሆሽበት ሲደነበር ነዉ ሚኖረዉ እናቴ አይዞሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      እውነት ነው እግዛብሄር መልስ አለው

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እናትአንቺ ቅን ሰው ነሽ ድንግል የተመኘሽውን ትፈፅምልሽ🙏❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 2 місяці тому +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ 60% ክፍ ነው. እግዚአብሔር ግን ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ. ወደ 20 ምናምን አመት ሲሆናቸው እናቴ ብለው ይፈልጉሻል አይዞሽ. ወንዶች በሴት ላይ ግፍ የምትሰሩ ግን ፍርድን ታገኙታላችሁ.

    • @coolnassa1420
      @coolnassa1420 2 місяці тому +1

      ባላ ሳይሆን እህቷ ነች ነግሩን ምስቅልቅል ያደረጉት

    • @tsehaygetachew8439
      @tsehaygetachew8439 2 місяці тому +1

      100%እንጂ

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah 2 місяці тому +7

    አይ የኢትዮ ወንዶች አንድ እርምጃ እንዲራመድ በዋህነት ከፈቀድን የማንወጣው መከራውስጥ ከተውን እራሣቸውን አይተው የማያውቁት ደረጃላይ ያስቀምጣሉ ፈጣሪ ይፍረድበት

  • @user-bn1bv1nj2n
    @user-bn1bv1nj2n 2 місяці тому +6

    የኔ እህት የሰራዊት ጌታ እግዚያብሔር ያፅናናሽ የእርሱ መጨርሻዉ ታይዋለሽ አያምርም በጣም ግን የሚያሳዝነዉ የእህትሽ ነገር ነዉ ወልዳለች በቀሉን እንዲበቀላት ለእግዚያብሔር ስጫት እባሽን ያብሳል ዋናዉ ነገር ልጆችሽ ናቸዉ ነገ እህትሽ ቀንደኛ ጠላታቸዉ ነች አይምሰልሽ ወዳንቺ ይመጣሉ እስከዛዉ አምላክሽን ሁሉን እንዲያሳይሽ ተጣበቂዉ ጤናሽን እንዲሰጥሽ ለምኝዉ ጌታ ካንቺ 9 ወር ከተሸከምሽዉ ካጠባሽዉ ካዘልሽዉ ጋር ነዉ አይዞሽ ተጽናኚ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለው

    • @mekdesbekele1964
      @mekdesbekele1964 2 місяці тому +1

      ​@Nina-sl9ss please help your mom most mothers always always think their kids good I lisen your mom I don't think so she is bad mom. may be your father his bad any way you are girl you will see how mother fill please please your are belive god please help your mom peace peace I wish I can help this beautiful woman she is strong mom I hope god helps her I belived please please please please please god help this beautiful woman🙏

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 Місяць тому

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሳምራዊት የልጆቿንም ምላሽ ሰማው አይዞሽ እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስልሽ ያመንሻት እመብርሀን ትርዳሽ 🙏

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 2 місяці тому +5

    You are so strong and brave individual ❤️ ❤❤❤ God is faithful all the time. Keep your faith 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m 2 місяці тому +22

    ባልስ ባዳ ነዉ ምነዉ እኀቷ የእናቷ ልጅ ጨከንሽባት 😥😥😥እሷ ዕድሜ ልኳን አልቅሳብሽ ምን ልትጠቀሚ ሰዉን ባትፈሪ እግዚአብሔር ፍሪ እናቴ ወልደሽ አይተሽዋል የልጅን ነገር እኔ ሳልወልድ የእናትነት ፍቅር ያስለቅሰኛል አሁንም አለቀስኩበሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      ስላስለቀስኩሽ ይቅርታ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 2 місяці тому +1

      @@SamrawitMusa አረ ምንም ይቅቅታ አያስብል እኀቴ ምን አጠፋሽና

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 2 місяці тому +16

    ወደድሽም ጠላሽም እነሱ መሃል የሆነ ነገር አለ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      በጭራሽ!!!!!!

    • @amytk6095
      @amytk6095 2 місяці тому +1

      @@SamrawitMusaእና ያጣላቸው ነገር ምን ያህል ከባድ ቢሆን ነው በአጭር ጊዜ ከሷ ቤት የወጣው። there is sth you don’t know for sure.

  • @tigist9810
    @tigist9810 2 місяці тому +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ያገናኝሽ ባለቤትሽ በጣም ክፉ ሰዉ ነው እሱ ብቻ አይደለም እንዲህ ያደረገዉ አሉ በጣም ክፉ ወንዶች ባንቺ ጊዜ ዘመናቸዉን ችግራቸውን አራግፈዉ የት እንዳለሽ የምረሱ ገንዘብ አምላክዎች ዝም ብለሽ ወደ እግዚአብሔር አልቅሽ እሱ መልስ ይሰጥሻል

  • @SihamMuhamed
    @SihamMuhamed 2 місяці тому +4

    በጣም ነው የምታሳዘኝው አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው አላህ ከልጆችሽ ያገናኝሽ

  • @user-xq8yv5fr9g
    @user-xq8yv5fr9g 2 місяці тому +6

    ወይኔ የእኔ እናት እግዚአብኤር መልካም አባት ነው

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 2 місяці тому +27

    በሁለቱ መሀከል ነገር ያለ ይመስላል 😅😮

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      የለም

    • @saratessema2393
      @saratessema2393 2 місяці тому +1

      ባልዋን ትፈልገው ይሆናል አይታወቅም

  • @WUBEMEKURA
    @WUBEMEKURA 2 місяці тому +1

    ማምዬ አመብርሓን ትርዳሸ የኔ አህት የጊዜ ጉዳይ ነው አንጂ ልጆችሽ አራሳቸው ፈልገውሸ ይመጣሉ አይዞሽ አግዛብሔር አዎቂ ነው ሁሉም የሰራውን ያገኛሉ አንቺ ብቻ በርትተሸ ፀልይ ❤❤❤❤❤

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለው!!!!!!

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e 2 місяці тому +2

    አይዞሽ እመቤቴ እባይሽን ታብሳለች አታለቅሽም ልጆችሽን መቼም አይጠሉሽም ግድ ይዞቸው ነው❤❤❤

  • @genetabebe9017
    @genetabebe9017 2 місяці тому +5

    እናት ግን ከምን ከምን ነው የተሰራችው? አንቺ ግን አይዞሽ ውሉን ልታገኝው ትንሽ ቀርቶሻል ግፍ ቢል 2አመት ልጆችሽ ነጻ ይወጣሉ አንቺም ሰላም ትሆኛለሽ አይዞሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለው

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ባሉበት ይጠብቅልሽ እኅትሽም ባልሽም የስራቸዉን ይስጣቸዉ ባልሽም በአንች ምክንያት ቀን ወጣለት ልጆችሽን አሳጣሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለው

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 2 місяці тому +2

    እስከመጨረሻ በፅሞና ሰማሁት አላህ ልጆችሽን በሰላም እቅፍሽ ይመልስልሽ ግን አንች ያልታየሽ እህትሽን የታያት የባለቤትሽ ሁኔታ ተረድታ በመካከላችሁ ያለውን ህውከት አውቀው ኮፊውዝድ እንዳይሆኑ ብሆንስ ልጆቹ ትኩረታቸው ት/ም ብቻ ላይ እንድሆን አስባ ዮሆን አየ አሰብኩ ለምን የእናት እህት እናት ማለት ነች 😭 ይከብዳል አንችም ያለሽበት ከባድ ነው
    ከአንች የታየኝ ግን በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ በጣምም ቆንጂየ ወጣት ነገን የተሻለ በብርታት እንደምትራመጂ እርግጠኛ ነኝ አታሳፍሪኝም 👍

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለው!!!!!!!

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e 2 місяці тому +3

    አይዞሽ የጌታችን እናት እመቤቴ ፅሎትሽን ትስማስሽ ከልጇ ታማልድሽ 😢

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 2 місяці тому +6

    አይዞሽ ጠንክረሽ ስሪ ይዘሽ ተገኚ ዮዘሽ ስትገኚ ማንም ያከብርሻል

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 2 місяці тому +5

    በጣም ከልክ ያለፈ እራስ መስጠት ዋጋ ያስከፍላል
    ለግፈኞች ሰራስ ወዳዶች በር ይከፍታል።

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትረዳሻለች ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ልጅችሽም በሰላም ታገኛቸዋለሽ 😭😭😭😭💔❤️❤️❤️❤️🌹💐🙏

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Місяць тому

    አይዞሽ እህቴ የዛሬልጅ ጨካኝ ነዉ እራስሽን ጠብቂ እናት እናት ናት ሲወልዱ ያዉቁታል ያመንሻት እመብርሐን መፍትሔዉን ትስጥሽ😢😢😢

  • @user-hiwot
    @user-hiwot 2 місяці тому +8

    የኔ ቆራጥ እግዚሐብኤር ደግ ነው ልጆችሽን ይመልስልሽ እማ ❤❤❤

  • @user-fo8ed4vl5b
    @user-fo8ed4vl5b 2 місяці тому +10

    ባልሽ እና እህትሽ የሆነ ጉዳይ አላቸው

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z 2 місяці тому +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ከባድ ነው የምታልፊበት በእህት በራስ ልጆች በባል መጎዳት ህመሙ ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል ለጌታ ስጪው አይዞሽ የልብሽን ስብራት ጌታ ይጠግንልሽ እንደውም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ጌታ ፀጋ አብዝቶልሻል አይዞሽ እኔም ፀልይልሻለው እመኚን አምላካችን ታምር አርጎ ያስደንቅሻል ❤️❤️❤️

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለው!!!!!

  • @kidist176
    @kidist176 2 місяці тому +2

    እመቤታችን ትርዳሽ ፣ አይዞሽ በጸሎት በርቺ ፈተና ነዉ።

  • @ileniarya7306
    @ileniarya7306 2 місяці тому +3

    አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏

  • @Mayakiya1
    @Mayakiya1 2 місяці тому +6

    ልጆቹ ሰዉዬዉን ያለምክንያት አይደለም የጠሉት አይዞሽ አንቺ የበለጠዉን ይዘሻል የምታመልክዉ አምላክ ይርዳሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      አሜን

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 місяці тому +1

      ​@Nina-sl9ssDear Nina thank you for the detail info, no matter what a mother is a mother, as ethiopian culture at least do your best to make her calm down. In short What she said is, she Missed you a lot!!!! You will understand her when you have a baby. I wish you all best

  • @ezanakarnasa7523
    @ezanakarnasa7523 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አንድ ቀን 🙏

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 місяці тому +2

    Hi. Samrwit. Salaam. I hope. u. feel better. God is good. pls be strong. It's me tsehay from Manchester.

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 2 місяці тому +5

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ እንባሽን ይጥረግልሽ አይዞሽ ፈጣሪ ላንቺ የተሻለ ነገር ይስጥሻል ፈጣሪ ሁሌም ከተጎዳ ስው ጋር ነው አይዞሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      አመሰግናለው

    • @selamtesfaye2904
      @selamtesfaye2904 2 місяці тому +1

      @@SamrawitMusa ልጆችሽን ለመድኅኒያለም አሳልፈሽ ስጭው እነሱ ምንም አይሆኑም አንችም መኖር አለብሽ ነገ ልጆችሽ ፈልገውሽ ይመጣሉ ምንም አይሆኑም ሁሉ ነገርሽን አሳልፈሽ ለፈጠረሽ አምላክ ስጭው እሱ አይተውሽም አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ በስው ሀገር ነው ያለሽው በጣም ጠንካራ መሆን አለብሽ ነገ ልጆችሽ ለማየት ዛሬን አንቺ ራስሽን መጠበቅ አለብሽ አብዝተሽ ፅልይ ፈጣሪ ይስማል ፈጣሪ እንባሽን ይጠርግልሻል ነገ ነገሮች ይቀየራሉ አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን 🙏🙏🙏

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      አሜን ከልብ አመሰግናለው!!!!!

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 2 місяці тому +12

    ባለቤትሽ ከተጣሉ እንኳን እልጆቹን ይዞ እንደወጣ ለመንግስት እጁን ቢሰጥ እድል ነበረዉ በዉሸት ጋብቻ ወስዳዉ ቢሆን እንኳን እንደወጣ ባይመለስ ጥሩ ነበር ተመልሶ ሲገባ ልጆቹን ሰጣት ስለዚ መለሰችዉ ልጆቹ ከእሱ ጋር ቢሆኑ እዉነቱን ተናግሮ ይቀበሉት ነበር ልጆቼ ናቸዉ ብላ እያሳደገች ይሆናል እዉነቱን ቢናገር ጥሩ ነበር ልጆችሽ መክራቸዉ አስፈራርታቸዉ ይሆናል እነሱም እንደ አባታቸዉ እመልሳቹሀለዉ እያለች ይሆናል ፈርተዉ ይሆናል እሱ አጠፋ መመለሱ ወጥቶ የራሱን ሂወት የህግ ባለሙያ ቢያናግር ቤት ሰተዉ የቀለብ ገንዘብ ይሰጠዉ ነበር አዲስ ስለሆነ ስልኩን መመለስ አልነበረበትም ምን ታመጣለች የተፃፃፈዉን የተደዋወለዉን አይታ ይሆናል

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +6

      ከቤተሰቦቼ ባልተናነሰ እሱ ሰብሮኛል ባይሳካላትም ለእህቱ ያመቻቸውን መንገድ ለኔ ቢያደርገው ዛሬ አኔ ከልጆቼ ጋር ልሆን እችል ነበር።

    • @yohasethio7669
      @yohasethio7669 2 місяці тому +2

      ልጆችም የ domestic abuse victim ሆነዋል። ይህ ማለት እህትየው ልጆቹን psychologically ተቆጣጥራ manipulate አድርጋቸው ሊሆን ይችላል። እኔ እመክርሽ በርቺ በርቺ በርቺ

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 2 місяці тому +2

      እኔ አልገበኝም ይህን ያህል ያደረገች እህት ለምን ከልጆች መለየት አባት የሰራው ተንኮል አለ ስለዚ ከእህትሽ ሰለም ፍጠሪ ያን ያህል ማድረጓ ልጆቹን መያዟ ክፉ አትመስለኝም ልጅ ማሳደግ ወጪ እንጂ ትርፍ የለውም ስለዚ ባልሽ ዋሽቶ አጣልቶሻልና እህትሽ ገር ሰለም አወርጂ በድላሽም ከሆነ ልጆችሽ ይህን ቦታ ማድረሷ ስትይ ይቅር በያት

    • @user-ly7jh9re3n
      @user-ly7jh9re3n 2 місяці тому

      በትክክል ልጆቹ ጫና አለባቸዉ እንዳያወሩ ምናልባትም ታስፈራራቸዋለች ነፃነት የላቸዉም
      ልጆቹ 18 አመት እስኪሞላቸዉ ከመንግስት ገንዘብ ታገኝባቸዋለች ማለት ነዉ
      እህቴ አንች ግን ተስፋ አትቁረጭ ይሄ እንባሽ ፈሶ አይቀርም እግዚያብሄር ያያል ይመለከታል ልጆችሽም ነፃ ይወጣሉ እንባሽ ይታበሳል አይዞሽ
      እመብርሃንን የያዘ አይወድቅም አይዞሽ!!

  • @rahelbeyene9815
    @rahelbeyene9815 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ታሪክ ትቀይራለች እንባሽ በደስታ ይቀየራል በቅርብ ቀን እንባሽ ይታበሳል ለህትሽም የርራሔ ልብ ይስጣት ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያን ወገኖች አሉ ያገናኙሻል።

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому

      ከልብ አመሰግናለው

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 2 місяці тому +1

    You are so strong with this life ups and down

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l 2 місяці тому +4

    አይዞሽ ለሁሉም እግዚያብሄር መልስ አለዉ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል አንቺ ብቻ ራስሽን ጠብቂ::

  • @user-hy1ze2sg2b
    @user-hy1ze2sg2b 2 місяці тому +11

    እመኝኝ በዳዬችሽ በቅርብ ቀን ዎጋቸውን ያገኛሉ።

    • @hirutbaka152
      @hirutbaka152 2 місяці тому

      Enem mskr negn hulunum bekerb yagegnalu
      Yeethiopia enatoch enba yafetnewal

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      አይቀርም

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 місяці тому

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ያዉቅበታል❤❤❤

  • @rozamario7343
    @rozamario7343 2 місяці тому +1

    አይዞሽ የፈጣሪዬ እናት እመቤቴ ማርያም ከልጆችሽ ታገናኝሻለች🙏🙏🙏

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb 2 місяці тому +9

    አይዞሽ እህቴ መገፋት ጥሩ ነዉ እህትሽና ባልሽ ያልነገሩሽ የተጣሉበት ነገር አለ ልጆችሽም በደንብ ብሬን ወሽ ተደርገዋል የምታምኛት ኪዳነምህረት እንባሽን ታብስልሽ እሱዋን የያዘ መቼም አያፍርም በርቺ እህቴ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      አውነት ነው

    • @HappyFamily-pn8hb
      @HappyFamily-pn8hb 2 місяці тому +1

      @Nina-sl9ss
      Hi Nina, thank you for taking the time out of your day to write this and share your side of the situation.
      As much as I see your side of the story, and I understand how stressful it might have been for you both to be going through at such a young age. Having to deal with court, psychiatry, and many more. So I give empathy for all you have been through.
      but, I’d like it if you saw your mothers side.Not seeing your child for six years can have profound and complex effects on mental health. Not hearing your child’s voice for even a day causes stress. People that are mothers, will understand the pain. The bond between a parent and child is deeply rooted in emotion and biology. Separation from a child can lead to intense feelings of loss, grief, and sadness.
      She only went on to this channel, because she felt like she had no choice, and she felt hopeless. She lost her husband and kids from her life all at once. That must’ve have been so hard on her. Please try to continue to speak to your mom outside of social media and try to mend this relationship. I understand how different African culture and Australian culture might’ve been, considering the fact that her “threatening you” was all out of fear that she was going to lose her children. a mothers love is very strong. Now that you and your brother are grown up, please help your mother. If you guys mended this privately, I promise your relationship will grow stronger. I hope you did not forget the happy life you had before you came to Australia with your mother and father. All these problems rooted once you moved to Australia. I pray for you and your family to figure this out. May God be with you.

    • @amytk6095
      @amytk6095 2 місяці тому +2

      @@HappyFamily-pn8hbI don’t think a 16 year old daughter would be this bitter towards her mother because of one bad conversation. I feel like it’s the aunt who is replying here.

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 місяці тому +4

    አይዞሽ የኔ እመቤቴ ሁሉም ያልፋል እራስሽን ጠብቂ ባልሽን ተይው ክፉ ሰው ነው እህትሽ ምን ሆና ነው የዚህን ያህል የጨከንችው ልጆችሽ ሲያድጉ እራሳቸውን ሲያውቁ እናታቸውን እንደሚፈልጉ አታቅም እንዴ??? ልጃቹንስ የእናት ፍቅር አሳጥታ ማሳደግ ሀጢያትስ ወንጀልስ አይሆንባትም??? በጣም አሳዛኝ ልብ የሚነካ ታሪክ።

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      እግዛብሄር ይፍረድልኝ

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 2 місяці тому +2

      ​@@SamrawitMusaእግዚአብሔር ይፈርዳል አንቺ ትግስተኛ ሁኚ ሁሉም ያልፋል። እመብርሃን እምባሽን ታብስልሽ።

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      ከልብ አመሰግናለው!!!!!!!

  • @azebmulugeta9092
    @azebmulugeta9092 2 місяці тому +2

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ካንቺ ገር ነች አሁን ትንሽ ጊዜ ነው ልጆችሽ 18 ሲሞላቸው ይፈልጉሻል አይዞሽ በርቺ

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t 2 місяці тому +1

    አይዞሽእህቴየልጅነገርከባድነውእግዚሃብሄርይርዳሽ

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 2 місяці тому +3

    በቤተሰብ መፈተን ከባድ ነው ያውም በእህት ሁላችንም ቤት ይሄ ታሪክ አለ የዘመኑ ፍፃሜ ስለደረሰ በርቺልኝ ባለቤትሽም ስለማይጠቅምሽ ነው ያንቺ አይደለም እንኳን ሄደ እግዚአብሔር ከቤቱ ይስጥሽ የራስሽን አምላክ የሚከብርበት ትዳር ሰጥቶ ይካስሽ አባት ወንድም ባል የሆነውን ይስጥሽ እህቴ❤❤❤

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      እኔ በሱ እናትና ልጁን እና ልጆቼን አግኝቻለው ለኔ ይሄ ከበቂ በላይ ነው !!!!

    • @saramekonen6760
      @saramekonen6760 2 місяці тому

      እንባሽ ታብሶ ለማየት ያብቃን እህቴ በእውነት ከልቤ በፀሎት አስብሻለሁ ደካማ ብሆንም

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለው!!!!

  • @mahidertenaw9104
    @mahidertenaw9104 2 місяці тому +4

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይፈርድልሻል እህትሽ ግን ልብ ይስጣት

  • @ericasimms
    @ericasimms 2 місяці тому

    የኔናት አይዞሽ ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጥሽ

  • @yeshibelay4860
    @yeshibelay4860 2 місяці тому +8

    እህትሽ ግን ትልቅ ችግር አለባት ልጆች ምንም ብትያቸው እናትን አይቀየሙም ተፅእኖ ፈጥራባቸው ነው የትም አይቀሩም ለውሳኔ ለመድረስ ደርሰዋል

  • @seble.......160
    @seble.......160 2 місяці тому +3

    አይዞሽ እግዚአብሔርን እስከመጨረሻው የያዘ መልስ አለው እመቤታችን አትተውሽም አትዘኚ ለሷ ተይው

  • @mesafint44
    @mesafint44 2 місяці тому +1

    አይዞሽ ልጆችሽ አስራ ስምንት አመት ሲሞላቸው በራሳቸው የመወሰን ሙሉ መብት ስለሚኖራቸው እናታችን የት ነሽ ማለታቸው አይቀርም እስከዚያው ጠንከር በይ እራስሽን ጠብቂ

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa7693 2 місяці тому

    አይዞሽ እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @sfdfstrh9410
    @sfdfstrh9410 2 місяці тому +3

    እመቤቴ መጨረሻውን ታሳምርልሽ አሜን።

  • @Romaflorist
    @Romaflorist 2 місяці тому +33

    የእኔ እህት የደረሰብሽ በጣም ያሳዝናል እኔ ሜልበርን አውስትራሊያ ስለምኖር ልረዳሽ የምችለው ነገር ካለ በዚህ ኮሜንት ላይ አሳውቂኝ እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ ለበጎ ይቀይር ልሽ 🙏🥲

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 місяці тому +5

      በጣም ታሳዝናለች በታሪኩ ላይ አቺ ሴት በሁሉም ተጎድታለች በትዳሮ በልጆችዋ በአህቶ በሁሉም ክደት ደርሶባታል 😢

    • @kedijanina9096
      @kedijanina9096 2 місяці тому +4

      አዎ በጣም ነው የደጎዳችው እባክህ እርዳት

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      አመሰግናለው አድራሻዬን ከኢትዮ ኢንፎ ማግኘት ይችላሉ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 місяці тому +2

      @@SamrawitMusa ልርዳሸ ካለችሸ ለምን በቀጥታ ከራሰሸ ጋር አታወሪም 🤔

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      ስልኬን አዛ ስለተውኩ ነው በቀጥታ ከኔ ጋር ነው የምናወራው ።ለምን እንደሆነ ትረዱኛላችሁ

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር አንቺን ወደዚህ ሚዲያ ለብዙ እናቶች አስተማሪ ሊያረግሽ ነው በእምነትሽ ፈተናውን ትወጫለሽ ጌታ ታሪክ ቀያሪ ነው ያቺንም እንባ ወደ ደስታ ይቀይርልሽ እህትሽም የምትሰማ ይህን የምታይ ከሆነ እባክሽ ክርስቲያን ከሆንሽ በምታምኚው አምላክ ስለ አኛ ብሎ በሞተልን አምላክ የእህትሸን እንባ አብሽ ክፋት ጥሩ አይደለም ወልደሻል የልጅ ልጅ አይተሻል የልጅን ስሜት ታቂዋለሽ ማንም እናት በልጇ አትፈተን እውነት አታሳዝንሽም እህትሽ የናትሽ ልጅ እንዲ ስታለቅስ ስንቱ ባዕድ አዘነላት አለቀሰላት ግዴለሽም የኔ እህት ጥሩ ሰርተሽ አታበላሺ ወስደሸ በማሳደግሽ በእውነት አመሠግንሻለሁ🙏እንደው ሳታውቅ አስቀይማሽም ከሆነ ይቅርታ አድርጊላት እና ልጆቿን አገናኛት ስለ እግዚአብሔር ብለሽ. ዶኪማስቤት ከልጇ ጋር የተገኘች ድንግል ማርያም በመሀከላችው ያለውን ችግር ወደ ፍቅር ትቀይርላችው የራሄልን እንባ የሰማ አምላክ እንባሽን ተቀብሎ በደስታ በምስራች እንድናይሽ ይርዳን🙏በርቺ በእምነትሽ ጠንክሪ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +2

      ከልብ አመሰግናለው!!!! እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል!!!!!

    • @mekdesbekele1964
      @mekdesbekele1964 2 місяці тому +1

      @@SamrawitMusa እውነት ነው አይቀርም አይዞሽ ፈተና ነው ከፈተና በኃላ ምስራች አለ አታልቅሽ አትዘኚ መታመም አለ ደስታ ሳይታይ በጣም ነው ውስጤ የገባሽው በኔ በደካማዋ አንደበት እፀልይሻለሁ ከፊትሽ ብዙ ደስታዎች አሉ እና በርቺ እመቤቴ ኪዳነምህረት ቋጠሮሽን ትፍታልሽ እንባሽን ታብስልሽ🙏

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ የነ ምኞት ፈጣር ከልጆሽ ያገናኝሽ 🙏🙏

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v 2 місяці тому +5

    ግን እኮ ለነሱ ቢፈረድም በሳምንት አባታቸዉን እንዴገኙ ይፈቀድ ነበር የፈለገ ክፉ ነዉ ቢባል እንኳን ከፖሊስ ጋር የማየት መብት አለዉ አንችም ኢንባሲ ጠይቂ 18 አመት ሲሞላቸዉ ታያቸዉ አለሽ አይዞሽ እህትሽ የተከፍችበት ነገር ይኖራል እህት ማለት እናት ነች ለክፍት አትሰጥብሽም ቢንስ ከመጥፉ ነገር ለአደጋ ተጠሪ ትሆናቸዉ አለች አይዞሽ

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      አሱ ልጆቹን የማየት ፍላጎት የለውም ቃል በቃል ልጆቼን ቀብሪአለው ብሎኛል ብዙ ቦታ ደርሻለው መፍትሄ አጥቼ ነው

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 2 місяці тому +4

    አቤቱ ጌታሆይ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ምንድ ነው ጉዱአሁን ጠቀም ናቸው ይሉ ይሆን ይህንን የሚያረጉ ቤተሰቦች ነገ እኮ እግዚአብሔር ፊት መቆም ያለ አይመስላቸውም እናትና ልጅ ማለያየት ምን የሚሉት ጉድ ነው ?የሰውልጅ የክፋት ጥግ እግዚአብሔር የሥራቹሁ በአደባባይ ይክፈላት

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g 2 місяці тому +2

    አይዞሽ እህቴ ልጆችሽ ይረዱሻል አሁን ልጅነት ነው እናትና ልጅን መለያየት እንዲህ ቀላል አይደለም ይሄ ሁሉ አልፎ የመጨረሻዋን ሳቅ የምትስቂው አንቺ ነሽ አይዞሽ እመቤቴ ትረዳሻለች

    • @SamrawitMusa
      @SamrawitMusa 2 місяці тому +1

      ከልብ አመሰግናለዉ!!!

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 2 місяці тому +1

    እመብረአን ትርዳሽ አይዞሽ ከልጆችሽ ጋር እግዚአብሔር ያገናኝሽ🙏

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 2 місяці тому +4

    አይዞሺ እመቤቴ ያስብሺውን ሁሉ ታሳካልሺ አንቼ ጀግና ነሺ

  • @emebetgezahegn7645
    @emebetgezahegn7645 2 місяці тому +4

    የታሪክሽን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት እይዞሽ ልጆችሽ በራሳቸው ሰአት እናቴን ብለው ይመጣሉ አንቺ ጠንካራ ሁኝ እመብርሀን ትርዳሽ

  • @robifamily2022
    @robifamily2022 2 місяці тому

    እህቴ ባንቺ ብዙ ተምረናል ፅናትን ትእግስትን ተምረናል አሁንም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ ከልጆችሽ ታገናኝሽ

  • @fantahuneteferie7650
    @fantahuneteferie7650 2 місяці тому

    እህቴ አግዚያብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ድንግል ማርያም ካንቺጋ ነች::