ጉድ - ለወንድ ብላ የደሃ ወላጆቿን መሬት ያስሸጠችው መጨረሻ | አዲስ ድራማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 134

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 4 місяці тому +15

    እናትየዋን ስወዳት ትወናዋ ሁሉ ይመቸኛል እናት ሽ አመት ትኑር😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdKing-dw3iv
    @MdKing-dw3iv 4 місяці тому +6

    ውይ እናት ና አባት 😢😢

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 4 місяці тому +3

    የኔናት እፍ አይናት እናትሥ አትሙት ትኑረ ለዘላለም ትኑረ

  • @Baniyas-z4i
    @Baniyas-z4i 4 місяці тому +6

    እውነት የኔ ውድ ቤተሰቦች ለልጃቸዉ መኖር የሚፈልጉት ቤተሰብ

  • @Yezikassa1
    @Yezikassa1 4 місяці тому +9

    ይማም (ተስፋሁን) አቅም ያለው ልጅ ነው በርቱ Good job... Keep going

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 4 місяці тому +4

    ውይ አይናት እፍ በምንልግለፃትእድሚያቸውን ያሥረዝሙልን ከሙሉጤናጋረ

    • @Aalahwek
      @Aalahwek 2 місяці тому

      አሚንንንንን

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 4 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢ደስስትሉ ቀጥልበት ምንአይነት ልጅናትቤተሶቦችዋ የማታከብር ባሌጌ ናት

  • @TsehayLove-d9b
    @TsehayLove-d9b 4 місяці тому +8

    አስተማሪ ነው ይቀጥል 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv 4 місяці тому +10

    ያልፍል የማያልፍ የለም

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 місяці тому +22

    እር ዋሽንት ስስማ በጣም ንው የማለቅስው ይገርማል እኔየከተማልጅ ንኝ ገጠርን እንኳን አላውቀውም ግን ዋሽንት ስስማ ህዝቦቹን የዋህንታቸውን በፊልም ሳያቸው ሆዴ እንዴት ይንቦጨቦጫል ምን አለ የገጠር ልጅ በሆንኩኝ ኖሮየዋህ ህዝብ ምስኪን ህዝብ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 4 місяці тому +1

      Yane inat hulum saw endanchi bihon des yilal

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @seblenegenkebabilon258
      @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ማራናታ-ቸ4ጨ
      @ማራናታ-ቸ4ጨ 3 місяці тому

      እኔም የከተማ ልጅ ነኝ ግን እበት ሲሸተኝ ደስ ይለኛል።

    • @OmuMehemed
      @OmuMehemed 3 місяці тому

      ነይ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ይዤሽ ሂጄ አስጎበኝሻለሁ

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 4 місяці тому +1

    ቤተሰቦቸን የመሠለ ታሪክ ደሥ ሢል ምርጥ አሥተማሪ ጠክሩ ቀጣይ እጠብቃለን

  • @mickybushmen
    @mickybushmen 4 місяці тому +7

    ምርጥ ነው :: ይቀጥል

  • @Bereket842
    @Bereket842 4 місяці тому +2

    እውነት ቃላት የለኝም በርቱ🎉👏👌💓❤️❤️❤️😥

  • @tigest-j3p
    @tigest-j3p 4 місяці тому +5

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 3 місяці тому +1

    ክብር ቅድሚያ ለቤተሰብ ማክበር ያስከብራል❤❤❤

  • @BalewGetahun
    @BalewGetahun 4 місяці тому +6

    ዋውውውውው

  • @HilmahHi
    @HilmahHi 4 місяці тому +2

    ደስ ይላል ክፍል 2 ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @degis9636
    @degis9636 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ ልዩ ወንድም ልዩ እናት ልዩ አባት ማን ነው እንደእኔ እየለቀሰ የአያው 😢😢😢

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy 2 місяці тому +1

    እናት ለዘላለም ትኑር😢

  • @afta360
    @afta360 4 місяці тому +7

    ❤❤❤ hulum yichelalu 👏👏👏

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 3 місяці тому +1

    ዋውውውውውው አስተማሪ ነው ብተስብ ክብር ነው❤❤❤❤❤

  • @samiba8699
    @samiba8699 4 місяці тому +2

    ትክክል ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @hayat905m
    @hayat905m 3 місяці тому +1

    ጎበዞች በርቱ

  • @ሀዮነኝበተሠቦቸንናፍቂ
    @ሀዮነኝበተሠቦቸንናፍቂ 4 місяці тому +3

    ሁሉም ያልፍል😢

  • @WorkeKelemu
    @WorkeKelemu 4 місяці тому +1

    እናቴ አይዞሽ ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @غذوةالدين
    @غذوةالدين День тому

    አየ ቤተሠብ ደሥ ሢሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
    @ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ 4 місяці тому +1

    የአባትየው ቁጂና እና ሁሉነገሩ አባቴን ይመስላል የኔ ውድ አባት ላላገኝ ህከስቱጋ አመሳስየህእዘልቀዋለሁ

  • @Kuwait-gd5vq
    @Kuwait-gd5vq 3 місяці тому +1

    Wow yessssssss❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dfffa23sss76
    @dfffa23sss76 4 місяці тому +10

    ልጂቱ ሥታናድድ😢

    • @WoynishetBekele
      @WoynishetBekele 4 місяці тому

      Are Wayne baxam yasazinal man yetaragamach nat😢😢😢

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +3

    አያችሁ እናት እወነተኛ ታሪክ ነው የምር እናት ለልጆቿ እንድህ ናት እናት የሚለውን ቃል ለመግለፅ ቃል የለኝም እናቴ ስሆንሽ እወድሻለሁ የመኖሬ ምስጥር አንች ነሽ እናቴ.

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 4 місяці тому

      ድራማ የሰራችው እናት ሆና እንልትሽ ነች ?

  • @hawaawae8931
    @hawaawae8931 4 місяці тому +1

    እናት😢😢😢

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci 4 місяці тому +1

    አሪፍ ነው❤❤❤❤

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 4 місяці тому +4

    አዳደየ ተመልካች ግርም ትሉኛላችሁ ድራማ ነው እጀ እደት ነው የምትሳደቡት

  • @yab-w8e
    @yab-w8e 4 місяці тому +5

    ክላክሱ ደስ ሲል

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 4 місяці тому

      ክላሲካሉ ነው😂😂😂

    • @MmJohar
      @MmJohar 4 місяці тому

      😅😅😅😅አይዋ ተሳስ​ቶ ነው@@peace-si4uc

  • @meseretmeseret4693
    @meseretmeseret4693 4 місяці тому +1

    እሺ ጄሪ የኛ ዘመናይ

  • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
    @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 3 місяці тому +1

    ወዱልጅ ማሻአላህ

  • @የአለህእናቴንአዳራ
    @የአለህእናቴንአዳራ 4 місяці тому +2

    ክፍል 2 ፡እጣቢቃለን

  • @AminKhan-mg3ef
    @AminKhan-mg3ef 4 місяці тому +5

    💞💞💞💞💞💞💞

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 4 місяці тому +4

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 4 місяці тому +2

    Mn aynat Doma nech temesgen drama mahonu 😢😢😢😢😢😢😢sitastela

  • @مؤمنةاحمد
    @مؤمنةاحمد 3 місяці тому +2

    አይድሊ እረገኝ አለይ ማዘረ ❤ 😂😂😂😂

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 місяці тому +7

    በጣም ታሳዝናለች የቤትዋ ችግር እማይገባት ለራስዋ ገበሬ ለወንድማ ትሳደባለች ወላጆቻችን ለኛ ሲሉ መከራቸው አይተው አሳድገውን ከነሱ ስንለይ ናፉቆቱ ስደቱ የስው ፊት ሲገርፈን በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቺ ደደብ እህት እነዚህ የመስሉ ቤተስቦችዋ ንቃ ትሄዳለች እንደዚች አይነት ልቅ ማያት መማር አይበለው ስው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይሆንም በሀላ ጅብ ከሄደ ውሻ ጮሀ እንዳንሆን ይቺ ልጅ በጣም ነው ያነደደችኝ ይቺ ደደብ አስራቹ እማትገርፉዋት ይቺ ባለጌ ደስ ሲሉ ቤተስቦችዋ አባት እናትዋ ቻዬች አረ እባካቹ እንደዝች አይነት ልቅ ልጅ አታቅርቡ

  • @Asnan007-q1w
    @Asnan007-q1w 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @غذوةالدين
    @غذوةالدين День тому

    😢😢😢😢😢😢ya Allah

  • @benyamsholla7034
    @benyamsholla7034 3 місяці тому +1

    አይይይ የገጠር ልጅ ጭራሽ ከቤተሰቦቻችን ፊት ወንድ ማወራት ከመቸ ጀምሮነው ትንሽ ወጣ ያለነው ልጅቱ ምንም አትመችም ንግግሯ ይዘጋል ትንሽ ክብር ያሥፈልጋል ለቤተሠብ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 4 місяці тому +6

    ክክክክክክ አረ ጄሪ ቀስ ቀስ,,,,

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 3 місяці тому +1

    ወይኔ ልጅቱ ስታናድ ስታስጠላ😢😢😢😢

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 4 місяці тому +5

    True
    Must respkt your family.

  • @elisakonjo2390
    @elisakonjo2390 4 місяці тому +2

    ኡኡኡኡ አቀጣለችኝ ልጅቷ

  • @Getahun-m5f
    @Getahun-m5f 4 місяці тому +2

    👌

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 3 місяці тому +1

    Wenadu Lij wow new

  • @SnteTilahun
    @SnteTilahun 4 місяці тому +5

    wow afeta tube beretulen

  • @GgPp-ih2ed
    @GgPp-ih2ed 4 місяці тому +2

    አባቴን እና እናቴን አስታውሱኝ ለልጃቸው ያላቸው ድካም

  • @ZizueyayaEyaya
    @ZizueyayaEyaya 4 місяці тому +3

    ትንሽ ወጣ አለ ሀገረኛ አይመስልም አርሶ አደሮች ቢር ሊሰጡ ይችላሉ ግን እንደዚህ አይበዛም እረ በዛ የሌለ ነገር ሲሰራ ያስጠላል😅

  • @SadsYsdf
    @SadsYsdf 4 місяці тому +2

    ይቻ የቤተሰቡ ችግር እማይገባት ያልተቀጠይ😢😢😢😢😢

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 4 місяці тому +1

    ልጅቷ እዴት እንዳናደደችኝ የተረገመች አንገቷን ብሎ ነበር መገላገል 😢😢

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 4 місяці тому +7

    ወገቧን ብሎ መገላገል ነዉ ይቺ ግም ፊልም ቢሆንም እንዲህ ሚላላጡ ሴቶች ይቀፉኛል😫😫😩😩

    • @BalewGetahun
      @BalewGetahun 4 місяці тому +1

      ኧረ አይባልም

    • @ELizazemenekase
      @ELizazemenekase 4 місяці тому +4

      @@BalewGetahun ምኑ ነዉ የማይባለዉ ወላጆቿን ማታከብር ድህነቷን ምትረሳ ልጅን መናገር ነዉ የማይባለዉ ትዉልዱ እንዲህ እያለ ነዉ የጠፋዉ

    • @BalewGetahun
      @BalewGetahun 4 місяці тому +1

      ​@@ELizazemenekase አይ ማለቴ ልጂታ የተሰጠችውን ካራክተር ነው የሰራችው ለማለት ነው ማሳያ ነው ተዋናዬች የሚሰሩት እንጂ ለመሰደብ አይደለም

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 4 місяці тому +3

      አሁን እሄ ምኑነው የሚስተምረው የገጠር ልጅች ሰራአት አለን

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 4 місяці тому +1

    አባቴን አስታወሱኝ 😢😢😢 የኔም አባት ደም ተፍቶ እሱ ሳይበላ እኔን አብልቶ እሱ ሳይለብስ እኔን አልብሶ አባቴ ሺ አመት ይኑርልን ❤❤❤ አይ ስደት ከአባቴ ለየኝ 😢😢😢😢 እስኪ አባታችሁ የናፈቃችሁ 😥😥😥👍👍

    • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
      @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 3 місяці тому

      የኔ ውድ እኔም ናፍቆኛል ገና 1አመቴነው አልቻልኩም ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
      @NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh 3 місяці тому

      ሰላም ይሁኑልን

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 3 місяці тому +2

    ማናችንም የገጠር ልጆች ነን ግን በጣም በዛ ቤት እሚበላ ጠፍቶ እሷ የጣፈጠ ምግብ ውጭ ልትመገብ ሆ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 місяці тому +3

    ስታናድድ ልጅቷ😢😥😥😏

  • @Asnan007-q1w
    @Asnan007-q1w 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Jhsggjg
    @Jhsggjg 4 місяці тому +8

    ወይኔ ልጅቷ ፊልም መሆኑ ነዉ የበጀኝ ሁለት ጊዜ በጥፊ ቢሏት ልኳን ታወቀ ነበር

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 4 місяці тому +1

    ጀሪ አላለችም ንግግርሸ ለዛ የለዉም ጀሪዬ😂😂😂

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 3 місяці тому +1

    ጨምላቃ የደሐ ልጅ ድሕነትሽን አይተሽ አትማሪም በል ጣጣ የቤተሠብ ችግር አይገባትም

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +1

    ተይ እባክሽ ጀሪ አላለችም ስንት ስምሞልቶል ጀሪ ትያለሽ 😂😂😂😂😂ረ ውይይይይ ዘንድሮ😂😂

  • @MerinamerinaMerinamerina
    @MerinamerinaMerinamerina 4 місяці тому +2

    ይች የገጠር ልጅን ኣወክልም እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን እደዚች ኣላየሁም ፊልምም ቢሆን የሚመሳሰል ነገር ስሩ

  • @MaryamMaryam-oj8cb
    @MaryamMaryam-oj8cb 4 місяці тому +6

    አቦ አባባ በያዝከው ዱላ ወገቧን በሏት

    • @MdKing-dw3iv
      @MdKing-dw3iv 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 4 місяці тому

      የጠየቀችውን እያገኘች ተጨማለቀች።

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 4 місяці тому

      @@peace-si4uc ፊልም መሆኑን እያወኩ ግን የምናደደውስነገር😁😁😁

  • @ማሪያየድንግልማርያምልጅ

    ወንድሟ አሳዘነኝ 🥹🥹

  • @Saratube-is4bz
    @Saratube-is4bz 4 місяці тому +2

    😢😢😢

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw 3 місяці тому +1

    አይ ጄሪ😅😅😅😅

  • @Tነኝየፋኖወዳጅ
    @Tነኝየፋኖወዳጅ 4 місяці тому +1

    ልጅቷ ስታናድድ 😢😢😢 ቅልጥሟን ነበር መስበር 😂😂😂

  • @እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል

    እር ገጠር እደዚህ ጋጠወጥ ልጂ የለም ተጋነነ የልጂቷ ይች ጨምላቃ ድራማ መሆኑ በጀሽ በጥፊነበር የማሾርሽ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 місяці тому

    እኔ ከናተ ሢሊማ ይልቅ ሙዚቃው ሠመጠኘ💔💔

  • @aald9796
    @aald9796 4 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂

  • @mareammohammed1875
    @mareammohammed1875 4 місяці тому +1

    በፈጣሪ አቃጠለችኝ እኮ😢

  • @hhss-r1l
    @hhss-r1l 4 місяці тому +1

    😒😒😭😭😭😭😭acii Sarmuxaa qosasaa

  • @AllQua-h5i
    @AllQua-h5i 4 місяці тому +2

    እረጀሬአላበዛሽውም

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 4 місяці тому +1

    ፊልም መሆኑን እስከ ምረሳው ድረስ አናደደችኝ አጠገቤ ብቶን የምቀጠቅጣት ይመስለኛል እኔ ለሷ አፈርኩ

  • @DgB-hf7mu
    @DgB-hf7mu 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @ccnnCcnn-j6v
    @ccnnCcnn-j6v 4 місяці тому +1

    ይች ከቱ ስታስጠላ ቱ❤❤😢😢😢

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 2 місяці тому +1

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @GghjjJrujh
    @GghjjJrujh 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😂😂😂

  • @MakkaDarrasa
    @MakkaDarrasa 4 місяці тому +3

    ይድፋሽ

  • @Abcd-o7v4u
    @Abcd-o7v4u 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @AwekeZemene
    @AwekeZemene 4 місяці тому +2

    😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @DureYafepafetu-qr1lu
    @DureYafepafetu-qr1lu 3 місяці тому +1

    እዴት ቅጥል እዳረገችኝ አጀቴን በሉኝ ቤተሰቦቿ

  • @SmirhGfhfj
    @SmirhGfhfj 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kuwait-gd5vq
    @Kuwait-gd5vq 3 місяці тому +1

    🤲☝️❤💚❤🙏👌

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +1

    😂😂😂ጀሪያችን ቀስ 😅😅

  • @saraarega6235
    @saraarega6235 4 місяці тому +2

    እደዚች ያለ ደደብ ግን አለ

  • @HayathassenThegaw-db4nq
    @HayathassenThegaw-db4nq 4 місяці тому +5

    Des ylal tchilalachi demo klasikalu des sil

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 2 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 3 місяці тому +1

    ኧረ የቺልጂ ወንድየም በሽመል አለብቅልኝም ወይ አናዴዴችኝ

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 4 місяці тому +1

    🥰🥰🤗🥰🥰🥰🥰

  • @MeronAsgedom-w5r
    @MeronAsgedom-w5r 4 місяці тому +1

    Ewnet lemnager ye geter lijoch belhoch nachwe yeziche gen teganene 😅

  • @Amina-m4h5o
    @Amina-m4h5o Місяць тому +1

    ልጂቱ ግን ስታስጠላ ሁላችንም ገጠር ነው ያደግነው ስታስጠላ

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 3 місяці тому +1

    😰😰😰😰😰😰😰

  • @SofiyaAli-p7d
    @SofiyaAli-p7d 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😢

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 4 місяці тому

    እንደው በእናታቹህ የገጠሩን አነጋገር ተናገርን ብላቹህ በጣም አጠፋቹህት እንደዚህ አይደለም በተለይ እናትና ልጅ ማለት ሴቷ ካራክተሩን ምንም አልተላበሳቹህትም ሀሳም ጥሩ ነበር።