ሰራተኛዋን የሚያሰጨንቀው አባወራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 185

  • @ዘሀራረታ
    @ዘሀራረታ 3 місяці тому +89

    😥በፈጠራችሁ ጥሩ ሰራ ሰረታችሁ ለማቅረብ ማክሩ በህይወታችን የለለ ነገር አታምጡብን የመዳም ቅመማች የማታ እንጀራ አላህ ይስጠን ያርብ

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 3 місяці тому +39

    የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም ።ፍትህ ለሴቶች 👍👍👈👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fantateka2428
    @fantateka2428 3 місяці тому +46

    ይችን ኮምንት እምታነቡ ፈጣሪ ከስቃይ ያውጣችሁ የህሊና እረፍት ይስጣችሁ ዴምሩኝ በፈቃዴኝነት😘😘😘

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 3 місяці тому +11

    አዲስ የቤት የሰራተኛ ህገ መውጣት አለበት::ከሰራተኛ ጋራ የሚባልግ ማንኛውም ወንድ ተገቢውን ቅጣት መቀጣት አለበት::እንደዚ ያለው ብልግና ለብዙ ዘመናት እየተሸፋፈንነ የኖረ እና የብዙዎችን ህይወት ያበላሸ ጉዳይ ነዉ::ስለዚህ መቆም አለበት:'እንዲያውም አንድ አንድ ጊዜ ሚስቶች እራሱ ይሳተፋሉ በዚ ውርንጀል የባላቸውን ጉድ በመደበቅ እና ሠራተኛዋን በማዋከብ::ተግባራዊ የሚሆን ህገ መቅረፅ ግድ ይላል::

  • @DinsaMasere
    @DinsaMasere 3 місяці тому +11

    የማ ዳ ም ቅ መሞ ች የፈ ጣ ሪ የእር ፍ ት እን ጀ ራ ይ ስ ጣ ች ሁአሜን 🙏

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 3 місяці тому +14

    ኧረ ምንጉድ ነው በፈጣር በነገራችን ላይ ሰው ቤት የምትሳሩት ታቀላችሁ ወይንም ገጥሟቸዋል እኔ ከአንዴም ብዙ ጊዜ አገጥሞኘል በኢትዮጵያ እስከአረብ ሀገር እራሳችሁን ጣብቁ እህቶቼ እንዲህ አይነት ትኮሳ ብያገጥማችሁ ጥላችሁ ውጡ ወይም በጣም ለምትቀርቡት መፊቴ ለምሳጣችሁ ሰው ተናገሩ

    • @tysonekisiaa8547
      @tysonekisiaa8547 3 місяці тому

      Tigist😅😅😅😅😅😅

    • @Hameremedia21
      @Hameremedia21 3 місяці тому

      ​@@tysonekisiaa8547 ያስቀል እንዴ የፃፍኩት

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 3 місяці тому

      😏​@@tysonekisiaa8547

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 3 місяці тому

      ትክክል ውዴ አንዴ ከጀመረ መቀጠሉ ስለማይቀር ወዲያው ማምለጥ ነው የሚሻለው።

    • @taibaaweet4449
      @taibaaweet4449 3 місяці тому

      ሤትነትፈተናነውእኔራሡደርሶብኛልሥራውንትቸነውየወጣሁት

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 місяці тому +4

    እንደዚህ የመስሉ ትያትር ሳይሆን በእውነት በጣም ቡዙ አውሬዎች እሉ::

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 3 місяці тому +4

    ስራ ካልጨረስሺ ምግብ አትበይም የሚሉ የሚከለክሉ አሉ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው

  • @sirajmehdi7834
    @sirajmehdi7834 3 місяці тому +9

    የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም ።ፍትህ ለሴቶች

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 3 місяці тому +14

    እኔ ኢትዮጵያ ብኖር ሠራተኛ አልቀጥርም ወዶች ችግር አለባቸው

  • @HaissamCell-jq4df
    @HaissamCell-jq4df 3 місяці тому +3

    ወንድን ማአን ወይ ሰባብሮ የዶሮ ጠባቂ አድርጎ ወይ ሲሞት ነው የምትሉ እስኪ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 місяці тому +1

    የስንት እህቶቻችን የስንት የቤት ሰራተኛ ሚደርስባቸው መደፈር ጥቃት ሰራተኛን ማንቋሸሽ እንደሰው አይቆጠሩ ሚስት የባልዋን ገበና አታውቅ ባል የሚስቱን ገበና አይተዋወቁ ለዚህ ነው የሰራተኛ ጥቃት ሚደርስባቸው ትምህርት አዘል አጫጭር ድራማ ስለምትለቁልን ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ሰው እንዲማርበት ይጠቅማል እንዲህ ለምን ትለቃላችሁ እያላችሁ ለምትቃወሙ ሰዎች እውነተኛን ታሪክ በፊልም ስለሚያሳዩን ነው ከመቃወም ማበረታታት ይሻላል

  • @BereheEwalYodit
    @BereheEwalYodit 3 місяці тому +4

    ማሰብ አቅቶን የተሳሳትነውን ስህተት መቀበል አያለ በሰይጣን ማመሀኘት ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው ጎበዝ 😢😢

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 3 місяці тому +2

    ያሳዝናል 😭😭😭

  • @teshayearaya1712
    @teshayearaya1712 3 місяці тому +5

    ሰይጣን ነው ያሳሰተኝ አለ ይሄን አነጋገር ሁላቸውም ይሉታል.
    ለምንድነው በ ሰይጣን የሚያሳብቡት ቀሽም መሆናቹን ነቄ ብለው እኮ ነው

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 3 місяці тому +2

      እኮ ሰይጣን ላይ ማሳበብ ፖሊስ አልወድም ይላል ደግሞ መድፈርና መግደልስ😂😂😂

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 3 місяці тому

      ⁠@@peace-si4ucከገደለ እሱ የደፈረውም እሱ ሰይጣን የቱ ጋር ነበር ሰይጣንስ ምን ይመስላል.
      ሰይጣን ማለት በጭንቅላታቹ የፈጠራቹት ምናብ ነው Seitan does not exist

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 3 місяці тому

      ድራማነው😂😂​@@teshayearaya1712

  • @TyfHgg-ff9xt
    @TyfHgg-ff9xt 3 місяці тому +2

    ሱበሀነአላህ

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 3 місяці тому +3

    ግን እኛሴቶቺነን ጥፋተኛ ምክኒያቱም ሴትልጂ ለወንድልጂ ፈገግታ ካሳየቸዉ አብቅቶል መጀመሪያ ፊት አለመስጠትነዉ የለመደ ጦጣ ሁልግዜ ፍርጠጣ ይባላል እናወንድም እደዛዉ መጀመሪያ አለመሳቅ በሆላ ከጉዳትም አልፎ ከባድ ጉዳት ይደርስብናል አላህ ይጠብቀን ጠባቂዉ አላህነዉና

  • @ሉነኝ.የጃማዋ
    @ሉነኝ.የጃማዋ 3 місяці тому +2

    አረ ምን ጉድ ነው

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 2 місяці тому

    ወንዶይግን የሴትልጂ መደፈሪ ምኑነው ደስታእምሰጣችሁ

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 3 місяці тому +2

    ይስጠላል

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 16 днів тому

    እረ ፍትህ ለእኛ ለሴቶችችችችች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 3 місяці тому +3

    እስኪ ታሪክ እየቀራችሁ አስተምሩ ባለገ ገደለ ምናምን ዜማችሁ እንዴ ቢያንስ በሳምንት ሁለት ሶስቴ አንድ ታሪክ ትደጋግማላችሁ😫😳

    • @Hel-uz9fq
      @Hel-uz9fq 3 місяці тому

      ይህ ገፅ የወንጀል ነው። ሌላ አይነት ታሪክ ከፈለግሽ ሌላ ገፅ ጋር መሄድ ነው እናት።

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 місяці тому +5

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 місяці тому +3

    አሁንስ አበዛችሁት የምትሰሩትን ነገር አሳጣችሁ

  • @AlemBelay-g2y
    @AlemBelay-g2y 2 місяці тому

    በጣምይከብዳል በቃ ከመዲፈር ከመግደልሌላ ነገር አትሠሩም ለሠራተኛቀን አይወጣም አይደል ሒወት እንደዚህነች ያልፍልኛል ያለዲሀያልፍበታል ግንለሁሉም አልሀምዱሊላ ይነጋል በዳዮችም የጃቸውን ዋጋያገኛሉ ኢንሺአላህ

  • @Yura-l5q
    @Yura-l5q 3 місяці тому +5

    ምን ጉድ ነው 😢😢

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 місяці тому +3

    ወይኔ የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም😢😢😢

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 3 місяці тому +2

    🎉🎉🎉

  • @jEn-x7u
    @jEn-x7u 3 місяці тому +2

    ምነዉሠራተኛ ሰራተኛአላችሁ አሁነዉዴ ባገራችን የተጀመረዉ😂😂😂😂

  • @adasskaml
    @adasskaml 3 місяці тому

  • @AdimasuLegese
    @AdimasuLegese 3 місяці тому

    Yes

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 3 місяці тому +1

    👍🏼1👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @AbebawuAzanew
    @AbebawuAzanew 3 місяці тому +1

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 3 місяці тому +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 2 місяці тому

    የሚዘገንን በሽጉጥ ጭቅላቱን ባፍረስቹው

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 3 місяці тому +1

    ኮመንቶች ምን ሁናቹ ነው ይህ ስለ ህይወት ሚዲያ የወንጀል ታሪክ የሚያቀርብ ገፅ ነው ታዲያ ምን እዲቀርብላቹ ነው የምፈልጉት?ሌላው ወደ ወንጀል ታሪክ ስመጣ አንዳንድ ወንዶች ለማዳ እንሰሳ ናቸው ሰራተኛዋን ወዶ ሳይሆን ሴሰኛ ስለሆነ ለስሜቱ ማብረጃ ነው አረ ወንዶች አደብ ግዙ ወንጀል ተሰርቶ ጥቂት ልታስመስል ልትደበቅ ትችላል ህግና እውነት ግን ፈልፍሎ ያወጣዋል

  • @sawa8227
    @sawa8227 3 місяці тому +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @ሀዪቲ
    @ሀዪቲ 3 місяці тому

    ፍትህ ለሴቶች😢😢 ይሄን ሰዉየ ስጠላዉ😣😏

  • @ፍሬፍሬ-ተ7ፈ
    @ፍሬፍሬ-ተ7ፈ 3 місяці тому

    ፋትለሲትእህቶቻችን❤😂

  • @fantateka2428
    @fantateka2428 3 місяці тому +1

    ደምሩኝ ስወዳችሁ ስድስት መሮኛል 😭😭😭

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 місяці тому +2

    ምን ጉድ ነው ሆ💔💔

  • @IuabaIubab
    @IuabaIubab 3 місяці тому

    አይወንዶች የለብችውን ካአረጉ ቡሀላ ይቅርብይኝ በአሳልፍናችው ወርቅ የሆኖ የፍቅርግዜት ሲስጡሉ

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 3 місяці тому

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሴቶዎች

  • @dawg929
    @dawg929 3 місяці тому

    ዘበኛ የሚቀጥር ሰው ሲጀመር ጤነኛ አይደለም😏

  • @Honor_R-S-R
    @Honor_R-S-R 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @IsAl-ti9fk
    @IsAl-ti9fk 3 місяці тому

    እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም

  • @TyfHgg-ff9xt
    @TyfHgg-ff9xt 3 місяці тому

    ፍትህለሴቶች

  • @ፍቅርድመውዝ
    @ፍቅርድመውዝ 23 дні тому

    በፍጠራቹህ፡ጥሮ፡ስራ፡ስሮ😢😢😢

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 3 місяці тому +1

    ❤😂😂😂🎉🎉😢😢❤😂🎉🎉😢😮

  • @Honor_R-S-R
    @Honor_R-S-R 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @hani9864
    @hani9864 3 місяці тому +1

    በናት ክ
    በናት ህ
    ሳልነግር ክክ
    ሳልነግር ህ

  • @MobailMobail-f5g
    @MobailMobail-f5g 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😮😮ስራህያውጣህ😮

  • @እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ

    😢😢😢😢😢

  • @ChalieAdno
    @ChalieAdno 3 місяці тому

    ይልጅቷን እጣ ፈንታ ለአራጊው ሴት ልጅ የሉዉም እንዴ ባለየ በህይወቱ ሽግዜ ይሞታል እንተኛ በህይቱ አንዴ ነው የሚሞተው

  • @መሀመድ-ጠ3ፈ
    @መሀመድ-ጠ3ፈ 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢💔

  • @AbdallaMohammed-zh6xv
    @AbdallaMohammed-zh6xv 3 місяці тому

    አረ ምንአይነት ጭካኔነዉ

  • @Alem36
    @Alem36 3 місяці тому

    አይ የሴት ልጅ ፈተና

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 3 місяці тому

    ዘበኛዉ ለምን ሚስቱን አይቀማዉም

  • @Samiramohamed-eo6hb
    @Samiramohamed-eo6hb 3 місяці тому +3

    ይሄሠውየገንሁሌየምጭካኔነውእሚሠራው

  • @hani9864
    @hani9864 3 місяці тому +1

    በህይወት ክ
    በህይወት ህ

  • @peace3791
    @peace3791 3 місяці тому

    ካለ አልጋ እና በአልጋ ዙሪያ ብቻ ነው ጸፍህፊው መጳፍ የሚችለው❓❓❓

  • @AbebawuAzanew
    @AbebawuAzanew 3 місяці тому

    😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq 3 місяці тому

    So sad the come to work and always the husband rap the worker lady's dont believe man's

  • @SADISss-d7p
    @SADISss-d7p Місяць тому

    እረሲያስጠላ

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy6215 3 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @MkyeaAhmd
    @MkyeaAhmd 3 місяці тому

    አይይስደት😂😂😂😂😂

  • @ayshaabamegal7458
    @ayshaabamegal7458 3 місяці тому

    💔💔💔💔💔💔💔😭😭

  • @hani9864
    @hani9864 3 місяці тому

    አርግቼ አድርጌ ወይም አርጌ

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RnoAlrajhi
    @RnoAlrajhi 17 днів тому

    .😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GenetAbiram
    @GenetAbiram 3 місяці тому

    😭😭😭😍😍

  • @foziya-ng3nz
    @foziya-ng3nz 3 місяці тому

    የቀልደን ነው ??? 😂😂😮😊

  • @ZenebechZenebech-cz1yy
    @ZenebechZenebech-cz1yy 3 місяці тому

    ይሔ ባለጌ

  • @ZinashSataSama
    @ZinashSataSama 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @wakaniwakani-ie3fk
    @wakaniwakani-ie3fk 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 3 місяці тому +2

    ሰውኮ የሚመለከተው እደዚህ አይነቱን ነው

  • @TaganshMajali
    @TaganshMajali 3 місяці тому

    😢😢😢😮😮😮😮😢😢😢👍👍👍

  • @MadiinaaWalisoo
    @MadiinaaWalisoo 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 3 місяці тому

    policeman ymegerm sew wegelegna sew new

  • @YibltalWale
    @YibltalWale 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zanaizanai3693
    @zanaizanai3693 3 місяці тому

    ክፉስራ ኢቢብሎ ያስደነግጣን ተቀጠቀጠክ

  • @rosirosi-on8bu
    @rosirosi-on8bu 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @ሂዊጓልኣሕፈሮምማይስሩ

    በቃ ይሄ ቻነል የክፉ መማርያ ሁኖ ቀረ በቃ 😢

  • @hani9864
    @hani9864 3 місяці тому

    ምን ሆነ ካ ል
    ምን ሆነ ሀ ል

  • @Baniyas-z4i
    @Baniyas-z4i 3 місяці тому

    የሴት ልጅ መከራ መቺ ነዉ የሚያብቃዉ ፈጣሪ ከአውሬ ሰወች ይሰውረን 😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😢😢😢

  • @AbelAbela-bt5zi
    @AbelAbela-bt5zi 3 місяці тому

    Good 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 3 місяці тому +1

    ይገርማል ጥሩነገር ለማሳየት ሞክሩ

  • @anondes1099
    @anondes1099 3 місяці тому

    መሪዎች::

  • @Sunlight-u7y
    @Sunlight-u7y 3 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂Yes I 😢😢😢😢😢😢

  • @saron3238
    @saron3238 3 місяці тому

    Lebabiso shawe lol😂

  • @buchiwoo240
    @buchiwoo240 3 місяці тому

    ULIFORM EDIOTS👎😠

  • @MdSabuj-m4y
    @MdSabuj-m4y 23 дні тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @FFttt-t4t
    @FFttt-t4t 3 місяці тому

    😂😂😂

  • @tibebualemayehu7862
    @tibebualemayehu7862 16 днів тому

    m

  • @QBe-q1o
    @QBe-q1o 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hana-dh4xc
    @Hana-dh4xc 3 місяці тому +12

    🤭🤭😭😭😭😭👍👍👍👍

  • @buchiwoo240
    @buchiwoo240 3 місяці тому

    መሀይሞች what is uliform❓