በመራዊ ከተማ መከላከያ የፈጸመው ግፍ | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 лют 2024
  • በመራዊ ከተማ መከላከያ የፈጸመው ግፍ | ashruka channel
    የመራዊ ጭፍጨፋ Merawi Massacre
    በመከላከያ ሰራዊት በአማራ ህዝብ በመራዊ ከተማ የፈጸመው ግፍ የአለም ሚድያዎች እንዲህ ዘግበውታል።
    BBC : www.bbc.com/news/world-africa...
    The Guardian : www.theguardian.com/global-de...
    Ap news : apnews.com/article/ethiopia-a...
    Aljazeera : www.aljazeera.com/news/2024/2...
    Bloomberg: www.bloomberg.com/news/articl...
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 145

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 5 місяців тому +14

    አሽሩካ ተባረክ 💚💛❤️💪🏽💪🏽💪🏽

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 5 місяців тому +6

    በርቱ ወንድሞቼ ።
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 5 місяців тому +8

    አሽሩካ በርታ የአንተን አይነት ያሉትንም አሏሕ ያበርታቸው ድል ለ አማራ ሕዝብ ያረብ የጋበዝክልንንም እንግዳ እናመሰግናለን

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 5 місяців тому +9

    አሹዬ ልብ ይሰብራል። ፈጣሪ ይፍረድ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 5 місяців тому +2

    አሹራካ የእውነት ሰው, ይመችህ💚💛❤ ከፋኖ ጋራ ወደ ፊት

  • @abrahamdemssie4177
    @abrahamdemssie4177 5 місяців тому +5

    አሽሩካ ለተገደሉት ድምጽ ስለሆንክ እናመሰግናለን አንተን መከተሌ በብዙ ነገር ብደሰትም በዛሬው ግን እረክቻለው በርታ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 місяців тому +1

    አሹየ🥰 ወንድማችን እናመሰግናለን ❤️💛💚

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 5 місяців тому +5

    ኦፉ ኦፉ ኦፉ መከራችን በዛ ጌታ ሆይ በቃ በለን ማረን😢😢😢😢😢ወይ ህዝቤ አለቀ የሞቱት ወድሞቻችን ወገኖቻቻንን ነፉስ ይማርልን 😢😢😢😢😢እስከመቸ እናተእደዚህ😢😢😢😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 5 місяців тому +4

    አሹ ወንድማችን ስለ እዉነት ስለቆምክ እናመሰግናለን

  • @user-ot8jg3hs6b
    @user-ot8jg3hs6b 5 місяців тому +13

    የንጹሀን ደም በክንቱ ፈሶ አይቀርም ፍርዱም ከባድ ነው የላይኛው ጌታ ይፈርዳል የአላህ በቃቹ በለን ያንተው ይበልጣል አንተው ፍረድ 🙏🙏💔💔💔💔💔😭😭

  • @abelb5604
    @abelb5604 5 місяців тому +10

    ፈጣሪ የአብይ ፋሺሺት መንግሥት ያጥፋልን በጣም ልብ ይሰብራል ነፍሳቸውን እግዛብሄር ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-ri2dm2yd7e
    @user-ri2dm2yd7e 5 місяців тому +5

    አሹየ የኛ መከታ❤😢

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w 5 місяців тому +4

    አሹየ በርታልኝ ለንፁሀን ድምፅ ሰለሆንህ❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 5 місяців тому +7

    አማራዬ ምስኪኑ ወገኔ ፈጣሪ ድረስልን😢😢😢😢😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 5 місяців тому +3

    እግዚኦ መሀርነክርስቶ😢😢😢😢😢😢😢

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 5 місяців тому +8

    😪😪😪😪💔💔💔ፍርዱ ከሰማይ ላይ ነዉ 🙏🙏🙏

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 5 місяців тому +4

    😭😭😭😭😭😭😭ወይኔ አረ አምላካችን ወደኛ ና😢😢😢😢

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 5 місяців тому +3

    ,ያማል

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 5 місяців тому +6

    አሸሩካ ይሄንን ወፍ ዘራሽ አራጅ ጨፍጫፊ ወራሪ የኦሮሙማ የማፊያ ስብስብ ከምድራችን እስኪጠፋ ድረስ ቆርጦ መታገል ጊዜ የማይሰጠው አንገብጋቢ ጉዳይ ነው እና በርቱ በርቱ። ሁላችንም ሀላፊነታችንን መወጣት አለብን።

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 5 місяців тому +2

    አሹካ፡ለአማራሕዝብ፡የመብትትግል፡ለፍትኽ፡እንዲኽእንደቆምኽ፤ለአንተው፡እግዚአብሔርጥላከለላሆኖይቁምልኽ፡

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 5 місяців тому +1

    የንፁሀን ደም ይፋረዳቸው😢 ለእናቶች ፅናቱን ይስጣቼው

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 5 місяців тому +5

    እግዚኦ ምን ይባላል 😭😭😭 እግዚአብሔር ፍርድህ ዘገየ .... ወይ ክቡሩ ሰው በየሜዳው ወደቀ...... 😭😭😭

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 5 місяців тому +4

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ግፍ በዛ😢👍👍👍

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 5 місяців тому +2

      ምን ሰላም ይሆናል የሰው ልጅ በግፍ በአስፓልት እየተጎተተ እያዬሽ ተገሎኳን እሬሳ ክብር እማይሰጥበት ሀገር

  • @user-pp8ms2oh8u
    @user-pp8ms2oh8u 5 місяців тому +4

    ላይክ ሼር አድርጉ ሌሎችም ጋር እንድደርስ

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 5 місяців тому +2

    ወይኔ ወገኔ እግዛብሔር የሰራት ነብሰ እንደቀልድ😭😭😭😭😭😭😭

  • @hussahmed5323
    @hussahmed5323 5 місяців тому +3

    አሽሩካ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለአማራ ህዝብ ከሚጠበቀው በላይ ድምፅ እየሆንክ ነው ሽኩረን ብራዘር

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 5 місяців тому +1

    ውገኖቼ ውገኖቼ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይድርስላቹ እግዞ💚💛❤😥😥😥😥😥

  • @user-yh1sp9ud3v
    @user-yh1sp9ud3v 5 місяців тому +2

    ሰላም ለህዝባችንንን ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 5 місяців тому +2

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ😢አማራየ😢 ይህም😢ያልፍል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dk6tv6mz5r
    @user-dk6tv6mz5r 5 місяців тому +6

    ፈጣን የበቀል ምላሽ ከፋኖ እንጠብቃለን

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 5 місяців тому

    አሽሩካ እግዚ አብሄርን ነው የምለህ ሸበለ በረታ የዱሀ የኔን ወንድም ጨምሮ ተኸያ በለይ ወጣቶችን ነው በር እያኳኩ ፋኖ ናቹሁ በለው የገደሏቸው አባቶችን ደሞ ጠመጃ አላቹሁ አምጡ እያሉ ገለዋል ባለፈው ሰለየዱሀ ሰለሞቱት ቁጥር ያወጣቹሁት ልክ አይደለም የኔ ወንደም የዛን ቀን ነው የገደሉት ስሙ ግን አልገባም ብዙ ስማቸው ያልገባ ወጣቶች እና አባቶች አሉ ቁጥሩ በጣም ብዙ ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 5 місяців тому +8

    ተዉ ይሄን አዉሬ አስዎግዱት ወገን ተዉ ተባበሩና ይህሄን ዘንዶ አስዎግዱት ይሄ ቆሻሻ መከላከያ እርምጃ መዎሰድ አለበት የአለም ወራዳ😢😢😢😢

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk 5 місяців тому +3

    ህዝቤ እኔን ምናባቴ ልሁን ጌታ ሆይ😭😭

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 5 місяців тому +4

    .ምስራቅ ጎጃም ሸበል በረታ ለይም ከቤት እያወጡ ነው የገደሉ የእውነት በጣም ከባድ ነው😢😢😢😢😢

  • @younusroza288
    @younusroza288 5 місяців тому +1

    Berta ashu

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 5 місяців тому +1

    አማራይይ 😭😭😭😭😭

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 5 місяців тому +1

    😢😢😢በጣምነው ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ይፍረድ ሌላም እለሁ ደከመን😢😢😢ይህ ግፉ በየቤቱ መግባቱ የማይቀርነው ።ሁላችን እንፀልህ😢😢

  • @yamheran4023
    @yamheran4023 5 місяців тому +4

    እንደዚህ ሆኖ አይቀርም እመነኝ በደንብ እንበቀላለን አሹየ የፈሪ ዱላውን ነው አማሀራ ላይ መንግሥት እያሳረፈ ያለ እንደዚህ ሆኖ አይቀርም እኔም የምኖረው አማራ ክልል ነው

  • @user-uk9ne7kw5o
    @user-uk9ne7kw5o 5 місяців тому +2

    የአለህ የአለህ እዝነትክ የእለህ አይተ ሚትፈረድ አተነክ ኡፉ አይ

  • @user-qy6cv9tf1f
    @user-qy6cv9tf1f 5 місяців тому +1

    ክፍ አይካህ ወንድሜ😢😢😢

  • @EeEe-qk1ym
    @EeEe-qk1ym 5 місяців тому +1

    አቤቱ በቃ በለን 😢😢😢

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 місяців тому

    ድል ለፍኖኖኖኖ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪

  • @user-pc1kf9tq7p
    @user-pc1kf9tq7p 5 місяців тому +3

    አምላክ ይርዳን ተሰቃየን እኮ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v 5 місяців тому +3

    ይህ ሁሉ የንጹሀን ሞት እያዩ ያሉ የአማራ ተወላጆች ግን ዝም ብለው ተኝተዋል 😢😢😢

  • @dawit6731
    @dawit6731 5 місяців тому +1

    Moermoerthanksthanksmoer😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ruthbirhanu9076
    @ruthbirhanu9076 4 місяці тому

    ያሳዝናል😢😢😢

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 5 місяців тому

    የአላህ😢😢😢😢😢😢

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 4 місяці тому

    እግዚአብሄር ፍረድ ይብቃ። ምን አደረገ ይህ ምስኪን ህዝብ ወይኔ ወይኔ ማ ይሆን የሚሰማን ።

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 5 місяців тому +1

    ዉይይይይ😭😭😭😭😭😭አፈሩን ገለባ ያርግላቹህ ወይኔ ወገኔ

  • @lomitube2973
    @lomitube2973 5 місяців тому

    እግዚብሄር ሆይ እባክህ ውረድ የሄንን ጨካኝ መግሥት አጥፋልን😥

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 місяців тому

    በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭

  • @JovisShop-us1gy
    @JovisShop-us1gy 5 місяців тому +1

    amahra ×××rest i love you✅✅✅ from south hadiya

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m 5 місяців тому +1

    😢😢😢

  • @kasamelaku9591
    @kasamelaku9591 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 місяців тому

    ፍትህ በየቦታው ለሚፈሰው የንፁሀን የአማራ ደም😭

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ እረ ጎብኘን😭😭😭😭

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl 5 місяців тому

    የአላህ

  • @user-xu4td7vg8e
    @user-xu4td7vg8e 5 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 5 місяців тому

    ኡፍፍ በጣም ያሳዝናል ምን ኣይነት ጭካኔ ነው

  • @mesretmulaw4593
    @mesretmulaw4593 5 місяців тому

    ወገኔ ፈጣሪየ ሆይ ሀዝብህን አድን😢😢😢😢 ህህህህህህህህህ

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 5 місяців тому

    True

  • @hana.6956
    @hana.6956 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይፍረድ። የማይቸኩለውን አምላክ እስከሚፈርድ መጠበቅ ነው።

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 5 місяців тому +2

    ወይኔ ወገኖቼ አፈር ልብላ

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 5 місяців тому

    እናመሰግናለን:አሸሩካዬ:መራዊ:ዳግመኛ:ማይካድራ:ያማል:ይሄ:አራጁ:ገዳዩ:አፈናቃዩ:የኦሮሞማው:አውሬው:የግብረ:ሰዶም:አራማጅ:እርሰ:በእርሰ:አፋጀን:እኮ:ፈጣሪ:ይንቀለው 😢 😭 😿 😢 😭

  • @meseretniguse8684
    @meseretniguse8684 4 місяці тому

    💔💔💔😭😭😭 beyebotawu selam yelenim gin yhe yebasenew💔

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 5 місяців тому +1

    Begeza Hagerache

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g 5 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yirl7722
    @yirl7722 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 5 місяців тому

    Eskemeche yihon yene geta libachin tesebro yeminorew💔 bekachew belen🙏🙏🙏

  • @habeshayagereleje3755
    @habeshayagereleje3755 5 місяців тому

    😭😭😭😭💔💔💔

  • @fatimamehamed
    @fatimamehamed 5 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 5 місяців тому

    😭😭😭😭💔

  • @Mimishoshumi
    @Mimishoshumi 5 місяців тому +1

    Egizo Merene kirstoosi 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 5 місяців тому +1

    Where are all these artists

  • @talacozgharta3872
    @talacozgharta3872 5 місяців тому

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @user-dm5hu4uv4d
    @user-dm5hu4uv4d 5 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @parrot_7889
    @parrot_7889 5 місяців тому

    💔💔😢😢😔😔😔

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 5 місяців тому

    Hmmmmmmm 😭

  • @mulualemtadesse4145
    @mulualemtadesse4145 5 місяців тому

    😭😭😭😭

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 5 місяців тому

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanna9502
    @hanna9502 5 місяців тому

    Woyeee gen esekemecha

  • @rosarosa1646
    @rosarosa1646 5 місяців тому

    Effff Amaraye mine lhunelek gen 😢😢😢😢ashuye enewodikalen wonedimachen brechelegn ❤❤

  • @aberash8113
    @aberash8113 5 місяців тому

    God Bless their souls 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidyabekele3625
    @lidyabekele3625 5 місяців тому

    አምላኬ ሆይ ምነው ባልተፈጠርኩ በዚህ ጊዜ ይሄ ሰው በላ የሆነ መንግሥት የኢትዮጵያ አምላክ ከነ ስራሰሩ ይንቀልልን አሽሩካ ተባረኩ ግፋችንን ለአለም ስለምታሳውቁልን

  • @sunsun466
    @sunsun466 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 5 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 5 місяців тому

    አይይይወገኔሥቃይበዛ😭😭😭

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 місяців тому

    ነብስ ይማር ወገኖቻችን😢💔ይህን ደም መጣጭ አጋንት ፍጣሪ ይፍረድበት ለሚመልከው አውሬ የማራ ደም የኦርቶዶክስ ደም ነው ግብሩ ልጅ አይወጣልህ ዘርህ ይጥፍ አንተና ግብረ አበሮችህ ከጁላ _ ጋኔል ክስረት ዘራችሁ ይጥፍ እናተ የአጋንት ልጆች

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 5 місяців тому

    😢😢😢😢😊😊😊😊😊

  • @user-xi6sg6nt1y
    @user-xi6sg6nt1y 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 5 місяців тому

    የእስራኤል አምላክ ዝም አይልም የዚህ ዲያብሎስ ሰውየ የሚጠፋበት ቀን ቀርቧል ንፁሃነ ደም በከንቱ አይቀርም😢😢😢😢

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ እረ ባክክ እይን

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 5 місяців тому

    ወይኔ በምድር የመኖር እድል ትውልድ እድል አጣ ድሮም ሰላም እንጂ አንድ ተኳሽ ሆኖ እጅ አጣምሮ አይቀመጥ የጦርነት ክፋቱ ለህፃናት ለንፁዓን ነው

  • @totot2437
    @totot2437 5 місяців тому

    አማራ አለቀ😭ያረብ አተዉ ድረስልን🤲

  • @abrahamdemssie4177
    @abrahamdemssie4177 5 місяців тому

    ደማቸው ይመለሳል በአስር እጥፍ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 5 місяців тому

    እኔን ወገኖቼ ምን እናድርግ በእውነት በእጃችን መርጠን በእጃችን እየሞቱ ነው ወገኖቻችን መንግስት ደም የጠማው የሉሲፈር ጭፍረኛ እኮ ነው አላማውንም ደም ማፍሰስ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው።

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 5 місяців тому

    እግዚአብሔር በቃይበልን አሁንስ ?

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246 5 місяців тому

    አይ መካራችን ብዛቱ