🔴በህልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 4 місяці тому +2

    ተባረኪ በደንብ አገኛለው ሁሌም የህልም ፍቺዎቼን ❤ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 місяці тому

      አሚን 🤲🤲🤲😍 አመሰግናለው🙏

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 8 місяців тому +2

    አህለን ሀቢብቲ ብዙ ቦታ ፅፊልሻለሁ የበርካታ ህልሞች ፍችላይ በቻልሺው መጠን ፍችልን ውድ ከይቅርታጋ😍😍😍❤❤

  • @mekiyasiraj8176
    @mekiyasiraj8176 8 місяців тому +2

    አሰላሙአለይኩም እህቴ በህልሜ ወጣት ወንድ 200 ብር ሲሰጠኝ ደስ ብሎኝ ተቀበልኩት በሌላ ህልም ደግሞ የሞተው አባቴ በ ጀርባው ተኝቶ እኔ እያለቀስኩ ደጋግሜ ጉንጬን እስመዋለሁ የሆኑ ሰዎች ተይ ብለው እዳልስመው ይከለክሉኛል ባለትዳር ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому +2

      ua-cam.com/video/io6Jub1kSW8/v-deo.htmlsi=MetuFtRzSVTLAWfl
      ua-cam.com/video/8TCHlcD6E50/v-deo.htmlsi=3nH1VJLV-GQniebQ

  • @SssS-e1t
    @SssS-e1t 8 місяців тому

    እኔ በህልሜ ጥቁር ህፃን ሳጫውት አየሁ ህፃኑም ደስ ብሎት ምራከቁ እቭ እያረገ ከኔ ይጫወታል እናቱም ማቃት ናት ከባሀላችን አናሳ ጎሳ ከሚባሉት ናት ግን በእውን ሳቃት ለጅ አነበራትም እህቴም አጠገባችን ስለነበረች ልጅዋም ስለነበረች ደስ አላላትም ከህፃኑ ስጫወት

  • @AmiraAman-zm1vr
    @AmiraAman-zm1vr 8 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ሀሊማየ አባክሽ ፍቺልኝ
    በህልሜ ማላዉቀዉ ወንድ ለእናቴ በአረብኛ ደስ የሚል ዱዐ ሲያረግላት አየዉ አሳም በጣም ደስ ብሏት አሚን ስትል ነበር (አላገባሁም)
    ምንድነዉ ፍቺዉ

  • @እግዚኣቢሄርእረኛዬነው
    @እግዚኣቢሄርእረኛዬነው 8 місяців тому +1

    ሰላም ለአንቺ ይሁን ሀሊማዬ በህልሜ ከተለያየሁት ፍቅረኛዬጋ አብረን እንሄዳለን የምንሄደው ወደ እናቴ ቤትነው እጁን አቅፊውነው የምንሄደው እቤት ስንገባ እናቴ ብና አፈልታ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ይሉናል አሮጊት ሴት አለች እናቴ ብና ጠጡ ትለናለች ሌሎችም ይመሩቁናል የሚሉት ለዚህ አበቃችሁ እያሉ እኔ ግን ያበቃለት ጉዳይነው ብዬ የራሴንሂወት እየመራሁነው ምንይመስልሻል ከፍቅረኛዬጋ እንመላለስ ይሆን ከይቀቅርታጋ❤

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 7 місяців тому +2

    ቀጥልበት ያንች ፍትሽ ደስ ይለኛል እንዳተቃርጽ

  • @sewsenlove
    @sewsenlove 8 місяців тому

    ወአለይኩም ሰላም በህልም አቧራ መጥረግ ስሪልን እህት

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 місяців тому

    እኔ በህልሜ በአመት ልዩነት ወንድ እና ሴት ልጅ ወልጀ ሴቷን ልጅ ነው የማያት ስታምር መኝተዋ ላይ አስተኝቻት ስታምር ውይይይ እኔ ጤና የለኝም ያመኛል ስለ ልጆች የፍታሽው ህልም ላይ ገብች አይች የአመመው ስው በህልሙ ልጅ ስወልድ ካየ ሞት ነው ብለሽ ይህው በጭንቀት ልሞት ነው ስው አገር እንዳልቀር 😢😢

  • @Burtukan2024
    @Burtukan2024 8 місяців тому

    Selamshi yibza ehit behilm zambaba mayet mindinew 5:47

  • @surajinewyoutube6290
    @surajinewyoutube6290 8 місяців тому +1

    አሰለመልይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ እህቴ ሰለምነሽ

  • @fethyah
    @fethyah 5 місяців тому +1

    ውዴ ሰላምሽ ይብዛ በህልም ብርጭቆ ሲሰበርብንና ከማህፀናችን ትልቅ እንደ ገመድ የሚጎተት ነገር ካየች ባለትዳር ነኝ ከፈታሽው ሊንኩን ላኪልኝ

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h Місяць тому +1

    ወአሰላማሊኩምወላሂበጣምአመሰግናለውየኔውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተጨንቄኮነውልጀ😂😂የኔየትደረሰብየደግጫለሁ😂😂የኔእህትደሞየሳኩትስራየአስቆኝነውማርየብታይኝኮበህልሜእደሆኩሆሆይ

  • @Radite568
    @Radite568 8 місяців тому

    ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን ግን አሁንም በየመሀሉ ልታወስሽ ብዬ ነው ብታይ ህልም ፍለጋ በየቀኑ ቪድዬሽን ሳይ እየዋልኩ አዳሬ ቀን የማየውን ቪድዬ ማለም ሆነ እባክሽ ፍቺና ገላግይኝ❤

  • @sadamohammed
    @sadamohammed 8 місяців тому +1

    Wealeyimi selami werahiemitu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤

  • @fuadjemal1837
    @fuadjemal1837 8 місяців тому +1

    አሰላም አለይኩም
    በህልሜ 3 ቦታ ጩቤ ተወግቻለው እንተደወጋሁ ቆይቼ ነው ያወኩት ማለት እንደ ህመም ማሳከክ ነገር ሲሰማኝ ሳየት ተወግቻለው
    መጨረሻ ጩቤውን አወጣሁት ሶስቱንም ህመም ነበረው
    ግን
    ወጣት ነኝ አላገባሁም ለፍቺስ እንዲመች ልንገርሽ
    ባረከላሁ ቶሎ መልሽልኝ

  • @ኡሙረያን-ፀ1ፈ
    @ኡሙረያን-ፀ1ፈ 8 місяців тому

    አርፋ ነው እህቴ ሁሌም የተወለድኩበት ሀገር ስፋር ዉስጥ አድራለሁ በተደጋጋሚ ምን ይሆን ፍች ነኝ የፋታኝን ስዉየ ደግሞ በስልክ ሳወራው አየው ልጅ አለን ስለሱ ነው የምናውራው

  • @hawa7349
    @hawa7349 8 місяців тому +2

    ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ አመሠግናለሁ የኔ ልዩ እዲሜሺ ይርዘም እወዲሻለሁ❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      አላህ ይውደድልኝ የኔ አክባሪ

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 8 місяців тому

    ሰላም እህቴ ህልሙን ያየችው የፈታች እህቴ ናት
    ቤተሰብ ቤታችን ውስ ድግስ የነበረ እና ያለቀ ይመስለኛል አለች። ከዛም የአንድ የበፊት የወንድ ፍቅረኛዋ እናቱ እና እህቱ ከኛ ቤት በር ሲያንኳኩ እህቴ ከፈተችላቸው ከዛም ከግቢው በር ላይ ሆነው ጫማቸውን አውልቀው ገብተው የእናቴን ስም ጠርተው 1 የሸክላውን እና 1 ደግሞ ትልቁን የብረት ድስት እንድትሰጠን ፈልገን ነው ሲሉ እህቴ ደግሞ እኛ እኮ ለሰው እቃ ስንሰጥ ስለማይመለሱልን መስጠት አቁመናል። ተጠቅማችሁ የምትመልሱ ከሆነ ግን ልስጣችሁ እያለች ነቃሁ አለችኝ።ስለ ድስት የፈታሽውንም አይቻለሁ። አበዛሁብሽ ይቅርታ

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 8 місяців тому +1

    ቃል ቃል ነው ❤❤❤❤ይመለሥልኝ..በህልም ማጣት ምንድን ነው በተደጋጋሚ ለቤተሠብች የሆነ ነገር ልገዛ ብር ሳይኖረኝ ቀርቶ አዝናለው .በተደጋጋሚ አያለው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ድህነትን በሕልም ውስጥ ማየት የተለያዩ ትርጓሜዎችን ሊይዝ ይችላል, እና ለእሱ ምንም ቋሚ እና ልዩ ትርጓሜዎች የሉም. ይህ ራዕይ በህልም አላሚው ህይወት ውስጥ የሚመጡ አወንታዊ ለውጦችን ሊያመለክት ይችላል, ለምሳሌ ከችግር በኋላ እፎይታ ወይም ከችግር ጊዜ በኋላ ባሉ ጉዳዮች ላይ ቀላልነት. እነዚህ ራእዮች ለህልም አላሚው
      ua-cam.com/video/4dQkI9VXsbQ/v-deo.htmlsi=1QG4aDVy7KlUoAEd

  • @LaylaLayla-ee6ej
    @LaylaLayla-ee6ej 8 місяців тому

    ሀሊማዬ ወዴ እንደት ነሽ እኔ አጎቴ ሞቶል ግን አሁን ከማገባዉ ልጅ ጋር ጎን በጎን ይሂዳሉ እኔ ደሞ ላሞች እየጠበኩኝ እወዝ ደር ይመጣሉ ካዛ የማኒኛችን እንደሆነ አላቅም ነጭ ፈሳሽ ወጣል የሆና ደንጋይ ላይ ከዛ አብረን እንተኛለን አባቴ እና ወንድሜ ይዘሽ ነይ ይሉኛለ እሱ ይተኛል ከብቱቹን ወደቤት እነዳለሁ ከዛ ትንሽ አቀበት ነበረዉ ፀጉሬ ጥቁር ነዉ ገለጥ ተወት አደርገዋለሁ ከዛ ወደሀላ ስመለከት ልጅ ያኛል ነጭ ፎጣ ነዉ የለበስኩት ለሞቹ ወደታች ይሄዳሉ ተመለሱስላት ትወድቃለች ልትሞት ነዉ እያልኩ እጬለለሁ በጣም እረጅም ነው የቻልሽዉን ንገሪኝ ማሬ

  • @TesfayeAbebe-q4n
    @TesfayeAbebe-q4n 8 місяців тому

    እህቴ እንደምን ነሸ ህልም አፈታትሸ ይመቸኛል እባክሸ ህለሜን ፍችልኝ በውኑ ትዳሬን ፈትቻለው ለፈቅር የቀረብኳት ሴት በህልሜ አገጫን ሙሉ ንቅሳት ተነቅሳ አያለሁ ከዝያ ወይኔ ይችም ንቀሳት አላት እላለሁ የበፊታ ባለቤቴ በዉኑ ንቅሳት ነበራት::

  • @123ekiumus
    @123ekiumus 8 місяців тому

    ሰላም በህልሜ የሞተችዉ እህቴ ጋር በሆነ እቃ ስመታት ስትመታኝ አየሁኝ ጨንቆኛል ምን ይሆን ???????? አደራ

  • @hifahifa5351
    @hifahifa5351 8 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ እኔ ደግሞ የወንድ ብልት ተቆርጦ ከስጋ ጋር ተቀላቅሎ ይመስለኛል ከዛም የሚሄድ ወንዝ ላይ አጥባለሁ ሰው አየው እያልኩ እሸማቀቃለሁ እባክሽን ፍችልኝ

    • @ማድረግ
      @ማድረግ 5 місяців тому

      @@hifahifa5351 እኔም

  • @Burtukan2024
    @Burtukan2024 8 місяців тому

    Selamshi yibza ehit behilm zambaba mayet mindinew

  • @Mes355
    @Mes355 Місяць тому +1

    😍😍😍🎉❤🙏

  • @HawaMuhammad-qg5cy
    @HawaMuhammad-qg5cy 8 місяців тому

    ሰላም እንዴት ነሽ ሀሊማ
    የዱሮ ባሌ በወረቀት ቀይ አበባ ስሎ ይሰጠኛል እየውና እይዘዋለሁ ከኔ ጋርህፃን አለ ፆታውን አላቅም ከአበባው ከላይ ስሙን ፃፎታል ፈት ነኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ua-cam.com/video/NGrzP3NPZXc/v-deo.htmlsi=QxJSFmv33fLuD6CL

  • @طيبهنور-ط7ح
    @طيبهنور-ط7ح 8 місяців тому

    እህቴ እኔ የሞተው አምቻየ አቅፎኝ ግባሪን ይሥመኛል ከዛ ግንኙነት እናርግ ይለኛል እኔም የልጀ ባል ሁነህ እለዋለሁ ብልቱን ወደብልቴ ሢያረገው ጠጉር ይዞ ይመጣል እኔም ሠው ሣይመጣ ተሎበል ሥለው ጠጉርሽ እረበሸኝ ይለኛል ጠጉሩን ከብልቱ ጫፍ አሥቶ ይጥለዋል ግን ግንኙነት አላረግንም ደሥብሎት አየዋለሁ አላህ ይማረው

  • @ወሎየ-ፈ7ሠ
    @ወሎየ-ፈ7ሠ 6 днів тому

    የፈታኝባሌተደጋጋሚእራቁቱንይጠጋኛልይተሻሸኛል

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 днів тому

      ua-cam.com/video/KlE6f5RJkE4/v-deo.htmlsi=WvKyoFp3lzCPGvGy

  • @rahmetteshome8155
    @rahmetteshome8155 8 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም እህት ህልም ፍችልኝ ዉደ በእዉነታዉ ሙታለችና የማቃት ሴትዮ ሙሄሰይድን ለምን ፊት ነሳሺዉ ትለኝና ወረቀቱ አልደረሰሺም ብላ ጥያቄ ትጠይቀኛለች የፈታሁ ነኝ❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ክስተቱ በውኑ ካለ ሰውየውን አትዝጊው ወይም ታኩርፊው

  • @HehdhdhJeheheh
    @HehdhdhJeheheh 8 місяців тому +1

    አረ እህቴ እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ ቀይ ቀሚስ ለብሸ መስታውት ፊት ቁሜ አያለሁ እና ጓደኛየም በህልሜ ቀይ ቀሚስ አድርገሽ አየሁሽ አለችኝ እባክሽ መልሽልኝ ውዴ

    • @HehdhdhJeheheh
      @HehdhdhJeheheh 8 місяців тому

      እና ሻህዳ ማድረግስ ምንድነው በህልም

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 8 місяців тому +1

      ተፍቷል ስለ ቀይ ልብስ ገብተሽ እይ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ua-cam.com/video/K25Yp48TGkw/v-deo.htmlsi=Mg5BibYmmZ5CaF8_ 👈
      ua-cam.com/video/QGFd_MrvKkE/v-deo.htmlsi=xZO_4Zhs5Xktbjmn 👈 እዚህ ላይ ካላገኘሽ ፓርት 1 እይ

    • @HehdhdhJeheheh
      @HehdhdhJeheheh 8 місяців тому

      @@ያጣየዋየፊልምሱስኛ እሽ የኔ ውድ

  • @romanjundi8926
    @romanjundi8926 7 місяців тому

    Halimaye As wr wb ine Agbichalew gin ahun le fichi eyetezegajew nw. ina be hilme 2 tikur wendoch inate bet wust honew inate salon Firash lay tegnitalech inkilf wesduatal ine degmo Ye inate Alga lay tegnichalew keza Andegnaw tikur wetat Lidefregn betam yitagelal.lelagnawum salon hono inenu lemedfer yasibal ine demo ategebe yalewun Tikur sewuye bilitun be ije iyegefahugn Ashenifew wede wuchi wetiche Hafrete gelayen sewuyew yenekagn bota tatebkugn sewuyew Betam tikur ina Fertama sewunet Yalew nw Ibakish Halimaye Fichilign????

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ua-cam.com/video/jv3WAQygJzY/v-deo.htmlsi=lurVM7eshIojB13P 👈

  • @KedisCookingShow
    @KedisCookingShow 8 місяців тому

    ሰላም እህቴ የሞተችውን እንጀራ እናቴን በሆድ ህመም ስትሰቃይ አያታለሁ ልጇም ሆዷን አሟት አያታለሁ ትለኛለች ምን ይሆን ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ua-cam.com/video/7uqghwtcn9U/v-deo.htmlsi=4jiicBF4sA5gYGG0 👈 እዚህ ላይ አለ

  • @ሉልያ
    @ሉልያ 8 місяців тому

    ሰላም እህቴ በህልሜ የመዳሜ ልጅ የሺ ዶላር ለቶሪ ደርሶሻል ኣለችኝ እናትዋ ደሞ በኔ ክረዲት ካርድ ኣስገቢው ኣለችኝ እባክሽ ፍችልኝ

  • @MerkebSisay
    @MerkebSisay 14 днів тому

    ውድእህቴበወር15ቀንሌሊትበህሌሁሌምከማላውቀውሴትጋርአድራለሁእናጔደኛአለችኝተራርቀናልተሰቃየሁሹክበይኝ?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  14 днів тому

      * ፍላጎት: በህይወትዎ ውስጥ የጎደለዎትን ነገር ወይም የምትፈልጉትን ነገር ሊያመለክት ይችላል። ለምሳሌ፣ ጓደኝነት፣ ፍቅር ወይም አዲስ ተሞክሮ።
      * ውስጣዊ ውጊያ: በእርስዎ ውስጥ ያሉ ተቃራኒ ስሜቶች ወይም ሀሳቦች ሊያንጸባርቁ ይችላሉ። ለምሳሌ፣ ደህንነት እና አደጋ፣ መረጋጋት እና ለውጥ።

  • @SssS-e1t
    @SssS-e1t 8 місяців тому +1

    ከጁስ ጋር መጠጠታቱ ያለመስ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 місяців тому +1

    👍👍👍👍👍👍✋️

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 7 місяців тому +1

    አንድ ወንደላጥየ በህልም ኣንዳ ባለበት ሴት አብረው ርክብ ካየ ሁለቱም አንድ ህልም እየሰሩ ነው ይባላል እዉነት ነው ወይስ ዉሸት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому +1

      ግልፅ አልሆነልኝም ይቅርታ

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 8 місяців тому +1

    የሴት መንካትስ

  • @IywquuuMtawuu
    @IywquuuMtawuu 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @bereye
    @bereye 8 місяців тому

    La Seti Siri

  • @እሙእረያንነኝ
    @እሙእረያንነኝ 8 місяців тому

    ሰላም እህቴ የጁሙአ ሰላት አድ ሰውጋ እየሄድኩ አየሁ ግንአልሰገዲንም ገናእየሄዲን ነው ፋችል

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h Місяць тому

    ጉድወላሂበጣምእሚገረቮነውየኔውድኧረወላሂሰላምሽይብዛልንያረብብብብሙራድሽሙሉይሂንገረመኝበጣምወላሂባብዘሀኛውእድህያለህልምነውእሚሳየኝወላሂ