Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/rnGN9td3xbE/v-deo.htmlsi=l9mwPao5YpZp71uY 👈
@@addismedia9882 የኔ መልስ የለምኮ ውዴ
መሸአለ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ሁቢ😊😊
ዉሏሂ አሁን ገደም ብየ ከአገር ገብቸ ይመሥለኛል ለሥለሥ ያለ ዝናብ እየጣለ ይመሥለኛል አባቴ እቅፍ አርጎኝ ጥላ ዘርግቶልኝ ዉደ አጎቴ የዞኝ ሂደ እና እሥመዋለሁ አጎቴ አደግ አደግ ያለ በቀሎ ዉሥጥ ቆሙ በዙ በሬወች እየመገበ ነበር አባቴና አጉቴ በኦሮመኛ ነበር እሚያወሩት ዉሏሂ ገርመኝ እህቴ ፈቸሺዉ ሳገኝ😊😊😊
ua-cam.com/video/HcH9OEPZPvE/v-deo.htmlsi=m8sjTD9uFdgYB5vT 👈ማሻ አላህ
ጎበዝ በርች እሽ❤❤❤❤
ሰላም ላች ይሁን እህቴ ጠይቄሺ አላቅምና ይህን ህልም ፍችልኝ እሰኪ ማማየ የድሮ ልጅ እያለን እንዋደድ የነበረ ልጅ ነበር የዛሬ 8አመት አካባቢ ይሆነዋልና ልጁን ከሆነ ጊዜ ብኋላ በተደጋጋሚ በህልሜ ሲያዝን አይዋለሁ በጣም ተከፍቶ ነው የማየው እኔና እሱ ይህ ነው የማይባል ነገር ነው የለያየን እና መቸም ይቅር አልልሺም የሚል ይመሰለኛል ብቻ እኔም እሱም አሻግረን እየተያያን አያለሁ ለምን ይሆን በቀን እንኳን ሰለሱ ሳላሰብ ውየ ነው የማየው ደግሞ አሁን ላይ ያያሁት አብረን ሁነን ውሀ እየጠራጨን አየሁ በጣም ደሰተኛ ሆነን እየተጫወትን አየሁ ይህ በቅረብ ነው ያየሁን ፍችልኝ እሰኪ ማማ😌?
አንድ ሰው በጭንቀት እና በሀዘን ሲዋጥ ካየህ፣ ይህ በራስህ ውስጥ ለሌሎች ችግሮች የምታገኘውን የርህራሄ ስሜት ሊያመለክት ይችላል። አንድ የታወቀ ሰው በህልምዎ ውስጥ ጨለምተኛ ሆኖ ከታየ ይህ ምናልባት እሱ ወይም እሷ የስነ-ልቦና ድጋፍ እና ጓደኝነት እንደሚያስፈልጋቸው አመላካች ሊሆን ይችላል።ነገር ግን, ህልም አላሚው ፍቅር ካለው እና ፍቅር ካለው ሰው ጋር ሀዘን ሲፈጠር, መልእክቱ ከዚህ ህልም ራዕይ በስተጀርባ ተደብቆ ሊሆን ይችላል, ይህ ሰው ከእሱ ጋር የሚግባባበት እና ለእሱ ፍላጎት ያለው ሰው እንደሚያስፈልገው ይገልፃልባለ ራእዩ በሰውነቱ ላይ ውሃ እንደሚረጭ በሕልም ካየ ፣ ይህ በመጪው ጊዜ ውስጥ ብዙ ጥቅሞችን እና የተትረፈረፈ ስጦታዎችን እንደሚያገኝ ምልክት ነው ።
ከቻልሺ ሀሉሚ በጣም ዉዲ እና የንጊሥ ልብሥ የለበሠ ሰዉ ማየት ሥሪልንን😊😊😊
ua-cam.com/video/I2aTPvXAZhc/v-deo.htmlsi=LBbcXy17IizSyCVn 👈ua-cam.com/video/WCnVglQ5tNE/v-deo.htmlsi=JoJpmpH0HsNxCZCk 👈👈
አሰላሙ አለይኩም የሞተ አጎቴ ከኅላዬ መቶ እቅፍ አርጎ እንገቴ ስር ይስመኛል እንደ አጎት ሳይሆን እንደፍቅረኛ ባለትዳር ነኝ❤❤
ua-cam.com/video/fFwnQqcciiI/v-deo.htmlsi=BidmrnNu899lv8fo 👈
አክስቴየ የሆነ መዝናኛአ ቦታአ ሂደን አዲስጫማአረጓዴ ምቾትያለው ገዝታአ አረገች ከዛአ እሶአ ስትቀይረው እኔልውሰደው ስልሠጠችኝ አረኩት እና ሄድን ከተፈታሁ 2ሳምት ሆነኝ
ua-cam.com/video/b5OEaxhTowk/v-deo.htmlsi=dK1x0QAqfkqvcFGn 👈አረንጓደ ቀለም ከሀይማኖት ጋር የተያያዘ ነው
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በቅድሚያ ኣድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት እና ህልም ፍችሊነሰ እህቴ ዛሬ በህልሜ የቆልቄል ፍሬ ማለቴ በለስ የሚባለውን እሾህ ያለው ሁኖ የበሰለ ፍሬው ቁሜ ደስ ብሎኝ ስበላ ኣደርኩ ምን ይሁን እህቴ ፍችሊኝ🙏🙏🙏
ለአንድ ወንድ በለስን በለስ ሲበላ ማየት ለወደፊቱ ህይወቱ ደስታን እና ደስታን የሚጨምር የደስታ ዜና ቡድን እውቀቱን ያሳያል ፣ እና ለሴት በለስ በለስ መብላት በዚህ ምክንያት በስራ ቦታ ታላቅ ሽልማት እንደሚያገኙ ያሳያል ። ከእሷ የሚፈለጉትን ትዕዛዞች በችሎታ እና በተፈለገው ጊዜ ለመፈጸም
@@addismedia9882 ሴት ነኝ ኣመሰግናለው በርችልን ❤🙏🙏
Be allahi አስላሙአለይኩም እሕቴ ትዳሬ ስላም አይደለም እባክሽ ፍችልኝ በህልሜ የቤተሰቦቸ ሳሎን ቤት ግማሹ ምንጣፉ ተነስቶ ወለሉ ላይት ትንሽ የደቀቀ ከሰል አለ ወለሉ ላይም ባለቤቴ ተቀምጡዋል እናም ወለሉ የጎደለበት ቦታ እኔ እንዳነጥፈዉ የባለቤቴ የእህቱ ባል አሁን የምንጠቀመዉን ምንጣፍ ተሽክሞ በር ያንካካል ተነስቶ ባለቤቴ ከፍተለት ,,, አብርዉ ሁነዉ ተቀምጠዉ አያቸዋለሁ የእህቱ ባል ከፊት ለፊቱ ልብሱ የተጎሳቆለ ይመስለኛል,,, ብቻ ጨንቆኛል ፍችልኝ???????
የኔ ውድ ሴት ግዥ ቀጠሮ የሚለው አዲሱ ቪዲኦ ላይ ፅፌልሽ ነበር አላየሽውም እየጠበኩሽ ነው መልሽልኝ❤❤
👍👍👍👍❤️
አስላም አልኩም አድት ነሽ ጠፋሽ
በህልም ከማንጎ ዛፋ መንጎ እየወረዱኩን ስበለ አየሁ ከአንድ ሰወ ጋር ሰወየ ግን አለቃው
በሾርት ቪዲዮ ላይ ጠብቂ 🎉
እሺ
Behilm shint meshnat mindinew?
ua-cam.com/video/oNNXyfRJVBk/v-deo.htmlsi=lEZFOanbLjz4UjzQ 👈👈
Agot shint bet wusx sitenga ?le baletidar
ua-cam.com/video/ikcV8eqSXIc/v-deo.htmlsi=ERqnCq3HWiWW7EP0
ሰላም ነው ሀሊማየ. ቀደም ብሎ ፀሸፅፌልሺ ከሆነ አላውቅም .በእውነታው የአጎቴ ልጂ ሙሺራ ነው. .እና የሱን ሚስት ፎቶ ልናስነሳ ብለው ቤተሰቡ አንድ አይነት ልብስ ለብሰዋል ያለበስነው እኔና እናቱ ነን .ካሜራ ማን አለ. እና እናቴ ከልብሷ ስር ከእግሮቿ .ከጨኗ. መሀል የፀጉሯ ዊግ እረዝሞ ይታየኛል .እና ከጪንቅላቷ ተንሸራቶ ነው ምን ,,,,,እያልኩ,ፈት ነኝ
በውኑ ሰርጉ ካለ እናም ባለውይጓ ውይግ የምትጠቀም ከሆነ ህልም ሳይሆን አብዝቶ ማሰብን እንጂ ህልም አይደለም ይሄ ካልሆነ ውይግ ባእድ የሆነን ወይም ሀላል ያልሆነን ነገር ያሳያል
እህቴ ,እቤት ውስጥ ብዙ ነገር አለ ሀሊማየ እኔ ማውቀው ስለና....ሰጠይቅሺ ዘርዘር አርገሺ ፍችልኝ .አላህ ይጨምርልሺ
@@Habiba-x4i9x የምናገረው ህልሙን ብቻ ነው ካሜራን በተመለከተ እራሱን የቻለ ቪዲዮ ስላለ አይተሻል ብዬ ነው
ህልም እናት ሞታለች እባቴ አለ የልጅ አባት የእናት ያባቴ ቤት ይመጣል ከዛ እግራቸው ላይ ውደቅ እለዋለሁ ዝም ይለኛል አባቴና ለእናቴ ዶላር ይሰጣል አባቴ እግር ላይ ይወድቃል።በውነቷ አለም😢 እናቴ ሞታለች አባቴ አለ ብቻዬን ልጅ ማሳደግ በናትሽ ፍችሌ በኮሜት
ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=3BefV2DbgvV9Fev_ 👈
Er yelme wda 😔
Aselamu alykum አማን ሚባል እብድሰዉዬ በዘንቢል የበሰለ ቢጫ ሙዝ ሰጠኝ እኔም ለሰው አከፋፈልኩት አላገባሁም
ua-cam.com/video/8BVzkDVNiF0/v-deo.htmlsi=uI51uWVh9DUMVjvg 👈
መቼም አትፈችልኝ እሥኪ ልፃፍ ፍችልኝ እሥኪ ዛሬ እንኳ ጥቁርወጣት ልጅ ጥቁር ልብሥ ለብሦ ቁሞል ራቅ ብሎ ከቤታችን ሥወጣ ፈራሁ እና አባቴን እጣራለሁ ልጁ ወዴእኔ እየመጣ ነበር አባቴን ሲያይ አግድሞ መንገዱን ቀይሮ ሔድ የልብሡ መጥቆር ከፍያያለው ጃኬት ነው ያደርገው በጣም ፈርቼ እየተቀጠቀጥኩ ባነንኩ ወዳውኑ እቅልፍ ሲወሥዴኝ ደግሞ ህፃን ልጅ አቅፌ ፓንፐርሡ ሠገራ አለው የእኛ ሠፈር የማቃት ልጅ አለች ቀይሪላት ሸታለች እላታለሁ እሷም ልጁቱን ተቀበለችኝ እሥኪ ፈችልኝ አግብቼ ፈታቻለሁ አንድሴትልጅ አለኝ
ua-cam.com/video/DuwkJ7Qz36M/v-deo.htmlsi=pg19IEnkWNWE8DAg 👈ua-cam.com/video/QGFd_MrvKkE/v-deo.htmlsi=3QvfA5mz5E1K6s6U 👈
አዳምጨዋለሁ ይህንን ከመላክሺ በፊት ሥንቴ ግን የእኔ ህልም የለበትም @@addismedia9882
የባል ቤተሰብ ምን ማለት ነው ከሻልሽ መሊስልኝ አመሰግናለወ🎉
በህልም ህልም አላሚው የባሏ ቤተሰቦች እየጎበኟት እና በስፋት እያወሩ እንደሆነ ሲመለከት, ይህ በቅርብ ጊዜ ውስጥ አስደሳች ዜና እንደሚመጣ ይጠቁማል. ይህ ራዕይ በሚስት እና በባሏ ቤተሰብ መካከል ያለውን የጠበቀ ግንኙነት እና የጋራ ፍቅር እንደ ማሳያ ይቆጠራል።አንዲት ሴት በሕልሟ ውስጥ የባሏ ቤተሰብ አባላት በቤቷ ውስጥ በነፃነት እንደሚዘዋወሩ ካየች, አንድ የተወሰነ ነገር እንደሚፈልጉ, ይህ ራዕይ ከሚስቱ እንደሚመጣ ቃል ገብቷል. በተጨማሪም ሳይንቲስቶች ሚስቱ በቅርብ ጊዜ ውስጥ እርጉዝ ልትሆን እንደምትችል አመላካች አድርገው ይተረጉማሉ.
@@addismedia9882🎉አመሰግናለሁ እህቴ❤
ኧህት በህልሜ ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት ሰናረግ አየሁ
ከባልዎ ጋር ግንኙነት ስለመፈጸም ማለም በትዳር ጓደኛሞች መካከል ያለውን የጋብቻ ግንኙነት እና የመቀራረብ ስሜት ከሚገልጹት ሕልሞች እንደ አንዱ ይቆጠራል. አንዲት ሴት በሕልሟ ከባለቤቷ ጋር ግንኙነት እንደምትፈጽም ካየች, ይህ ምናልባት ከእሱ የበለጠ ትኩረት ወይም ፍቅር ለማግኘት ፍላጎቷን የሚያሳይ ማስረጃ ሊሆን ይችላል. የዚህ ዓይነቱ ህልም በትዳር ውስጥ መረጋጋት እና ደስታን ሊያመለክት ይችላል.በሌላ በኩል ደግሞ አንዲት ሴት ከባለቤቷ ጋር ግንኙነት እንደፈፀመች ካየች እና ራእዩ አዎንታዊ ከሆነ ይህ በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት መሻሻሉን እና በጋራ ህይወታቸው ውስጥ መልካምነትን መጠበቅን ሊያመለክት ይችላል.
ወአለይኩም ሠላም አህለን እህት እኔ በህልሜ ሰደት ነው ያለሁት እበተሠቦቸ ቤት ትልቅ ሠደቃ ሲሰደቅ አየሁ እና ያልበሰለ ጥሬ ሰጋ በብዛት እቤት ውሰጥ አየሁ ከቻልሸ እዝሁላይ መልሸልኝ ባለትዳር ነኝ
ሰደቃ ዋጅቦብሻል አላህ ሱብሀነወተአላ ከድካም ያድንሽ ዘንድ ሰድቂ ጥሬ ስጋ ድካም እና በትዳር ሂወት ውስጥ አለመግባባቶችን ያሳያል አላሁ አለም
@@addismedia9882 አመሠግናለሁ እውነት ነው በትዳሬ አለመግባባት አለ ብሠድቅ ትዳሬ ይሰተካከል ይሆን
ua-cam.com/video/rnGN9td3xbE/v-deo.htmlsi=l9mwPao5YpZp71uY 👈
@@addismedia9882 የኔ መልስ የለምኮ ውዴ
መሸአለ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ሁቢ😊😊
ዉሏሂ አሁን ገደም ብየ ከአገር ገብቸ ይመሥለኛል ለሥለሥ ያለ ዝናብ እየጣለ ይመሥለኛል አባቴ እቅፍ አርጎኝ ጥላ ዘርግቶልኝ ዉደ አጎቴ የዞኝ ሂደ እና እሥመዋለሁ አጎቴ አደግ አደግ ያለ በቀሎ ዉሥጥ ቆሙ በዙ በሬወች እየመገበ ነበር አባቴና አጉቴ በኦሮመኛ ነበር እሚያወሩት ዉሏሂ ገርመኝ እህቴ ፈቸሺዉ ሳገኝ😊😊😊
ua-cam.com/video/HcH9OEPZPvE/v-deo.htmlsi=m8sjTD9uFdgYB5vT 👈
ማሻ አላህ
ጎበዝ በርች እሽ❤❤❤❤
ሰላም ላች ይሁን እህቴ ጠይቄሺ አላቅምና ይህን ህልም ፍችልኝ እሰኪ ማማየ የድሮ ልጅ እያለን እንዋደድ የነበረ ልጅ ነበር የዛሬ 8አመት አካባቢ ይሆነዋልና ልጁን ከሆነ ጊዜ ብኋላ በተደጋጋሚ በህልሜ ሲያዝን አይዋለሁ በጣም ተከፍቶ ነው የማየው እኔና እሱ ይህ ነው የማይባል ነገር ነው የለያየን እና መቸም ይቅር አልልሺም የሚል ይመሰለኛል ብቻ እኔም እሱም አሻግረን እየተያያን አያለሁ ለምን ይሆን በቀን እንኳን ሰለሱ ሳላሰብ ውየ ነው የማየው
ደግሞ አሁን ላይ ያያሁት አብረን ሁነን ውሀ እየጠራጨን አየሁ በጣም ደሰተኛ ሆነን እየተጫወትን አየሁ ይህ በቅረብ ነው ያየሁን ፍችልኝ እሰኪ ማማ😌?
አንድ ሰው በጭንቀት እና በሀዘን ሲዋጥ ካየህ፣ ይህ በራስህ ውስጥ ለሌሎች ችግሮች የምታገኘውን የርህራሄ ስሜት ሊያመለክት ይችላል። አንድ የታወቀ ሰው በህልምዎ ውስጥ ጨለምተኛ ሆኖ ከታየ ይህ ምናልባት እሱ ወይም እሷ የስነ-ልቦና ድጋፍ እና ጓደኝነት እንደሚያስፈልጋቸው አመላካች ሊሆን ይችላል።
ነገር ግን, ህልም አላሚው ፍቅር ካለው እና ፍቅር ካለው ሰው ጋር ሀዘን ሲፈጠር, መልእክቱ ከዚህ ህልም ራዕይ በስተጀርባ ተደብቆ ሊሆን ይችላል, ይህ ሰው ከእሱ ጋር የሚግባባበት እና ለእሱ ፍላጎት ያለው ሰው እንደሚያስፈልገው ይገልፃል
ባለ ራእዩ በሰውነቱ ላይ ውሃ እንደሚረጭ በሕልም ካየ ፣ ይህ በመጪው ጊዜ ውስጥ ብዙ ጥቅሞችን እና የተትረፈረፈ ስጦታዎችን እንደሚያገኝ ምልክት ነው ።
ከቻልሺ ሀሉሚ በጣም ዉዲ እና የንጊሥ ልብሥ የለበሠ ሰዉ ማየት ሥሪልንን😊😊😊
ua-cam.com/video/I2aTPvXAZhc/v-deo.htmlsi=LBbcXy17IizSyCVn 👈
ua-cam.com/video/WCnVglQ5tNE/v-deo.htmlsi=JoJpmpH0HsNxCZCk 👈👈
አሰላሙ አለይኩም የሞተ አጎቴ ከኅላዬ መቶ እቅፍ አርጎ እንገቴ ስር ይስመኛል እንደ አጎት ሳይሆን እንደፍቅረኛ ባለትዳር ነኝ❤❤
ua-cam.com/video/fFwnQqcciiI/v-deo.htmlsi=BidmrnNu899lv8fo 👈
አክስቴየ የሆነ መዝናኛአ ቦታአ ሂደን አዲስጫማአረጓዴ ምቾትያለው ገዝታአ አረገች ከዛአ እሶአ ስትቀይረው እኔልውሰደው ስልሠጠችኝ አረኩት እና ሄድን ከተፈታሁ 2ሳምት ሆነኝ
ua-cam.com/video/b5OEaxhTowk/v-deo.htmlsi=dK1x0QAqfkqvcFGn 👈
አረንጓደ ቀለም ከሀይማኖት ጋር የተያያዘ ነው
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ በቅድሚያ ኣድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት እና ህልም ፍችሊነሰ እህቴ ዛሬ በህልሜ የቆልቄል ፍሬ ማለቴ በለስ የሚባለውን እሾህ ያለው ሁኖ የበሰለ ፍሬው ቁሜ ደስ ብሎኝ ስበላ ኣደርኩ ምን ይሁን እህቴ ፍችሊኝ🙏🙏🙏
ለአንድ ወንድ በለስን በለስ ሲበላ ማየት ለወደፊቱ ህይወቱ ደስታን እና ደስታን የሚጨምር የደስታ ዜና ቡድን እውቀቱን ያሳያል ፣ እና ለሴት በለስ በለስ መብላት በዚህ ምክንያት በስራ ቦታ ታላቅ ሽልማት እንደሚያገኙ ያሳያል ። ከእሷ የሚፈለጉትን ትዕዛዞች በችሎታ እና በተፈለገው ጊዜ ለመፈጸም
@@addismedia9882 ሴት ነኝ ኣመሰግናለው በርችልን ❤🙏🙏
Be allahi አስላሙአለይኩም እሕቴ ትዳሬ ስላም አይደለም እባክሽ ፍችልኝ በህልሜ የቤተሰቦቸ ሳሎን ቤት ግማሹ ምንጣፉ ተነስቶ ወለሉ ላይት ትንሽ የደቀቀ ከሰል አለ ወለሉ ላይም ባለቤቴ ተቀምጡዋል እናም ወለሉ የጎደለበት ቦታ እኔ እንዳነጥፈዉ የባለቤቴ የእህቱ ባል አሁን የምንጠቀመዉን ምንጣፍ ተሽክሞ በር ያንካካል ተነስቶ ባለቤቴ ከፍተለት ,,, አብርዉ ሁነዉ ተቀምጠዉ አያቸዋለሁ የእህቱ ባል ከፊት ለፊቱ ልብሱ የተጎሳቆለ ይመስለኛል,,, ብቻ ጨንቆኛል ፍችልኝ???????
የኔ ውድ ሴት ግዥ ቀጠሮ የሚለው አዲሱ ቪዲኦ ላይ ፅፌልሽ ነበር አላየሽውም እየጠበኩሽ ነው መልሽልኝ❤❤
👍👍👍👍❤️
አስላም አልኩም አድት ነሽ ጠፋሽ
በህልም ከማንጎ ዛፋ መንጎ እየወረዱኩን ስበለ አየሁ ከአንድ ሰወ ጋር ሰወየ ግን አለቃው
በሾርት ቪዲዮ ላይ ጠብቂ 🎉
እሺ
Behilm shint meshnat mindinew?
ua-cam.com/video/oNNXyfRJVBk/v-deo.htmlsi=lEZFOanbLjz4UjzQ 👈👈
Agot shint bet wusx sitenga ?le baletidar
ua-cam.com/video/ikcV8eqSXIc/v-deo.htmlsi=ERqnCq3HWiWW7EP0
ሰላም ነው ሀሊማየ. ቀደም ብሎ ፀሸፅፌልሺ ከሆነ አላውቅም .በእውነታው የአጎቴ ልጂ ሙሺራ ነው. .እና የሱን ሚስት ፎቶ ልናስነሳ ብለው ቤተሰቡ አንድ አይነት ልብስ ለብሰዋል ያለበስነው እኔና እናቱ ነን .ካሜራ ማን አለ. እና እናቴ ከልብሷ ስር ከእግሮቿ .ከጨኗ. መሀል የፀጉሯ ዊግ እረዝሞ ይታየኛል .እና ከጪንቅላቷ ተንሸራቶ ነው ምን ,,,,,እያልኩ,ፈት ነኝ
በውኑ ሰርጉ ካለ እናም ባለውይጓ ውይግ የምትጠቀም ከሆነ ህልም ሳይሆን አብዝቶ ማሰብን እንጂ ህልም አይደለም ይሄ ካልሆነ ውይግ ባእድ የሆነን ወይም ሀላል ያልሆነን ነገር ያሳያል
እህቴ ,እቤት ውስጥ ብዙ ነገር አለ ሀሊማየ እኔ ማውቀው ስለና....ሰጠይቅሺ ዘርዘር አርገሺ ፍችልኝ .አላህ ይጨምርልሺ
@@Habiba-x4i9x የምናገረው ህልሙን ብቻ ነው ካሜራን በተመለከተ እራሱን የቻለ ቪዲዮ ስላለ አይተሻል ብዬ ነው
ህልም እናት ሞታለች እባቴ አለ የልጅ አባት የእናት ያባቴ ቤት ይመጣል ከዛ እግራቸው ላይ ውደቅ እለዋለሁ ዝም ይለኛል አባቴና ለእናቴ ዶላር ይሰጣል አባቴ እግር ላይ ይወድቃል።በውነቷ አለም😢 እናቴ ሞታለች አባቴ አለ ብቻዬን ልጅ ማሳደግ በናትሽ ፍችሌ በኮሜት
ua-cam.com/video/jgIvhPGguJY/v-deo.htmlsi=3BefV2DbgvV9Fev_ 👈
Er yelme wda 😔
Aselamu alykum አማን ሚባል እብድሰዉዬ በዘንቢል የበሰለ ቢጫ ሙዝ ሰጠኝ እኔም ለሰው አከፋፈልኩት አላገባሁም
ua-cam.com/video/8BVzkDVNiF0/v-deo.htmlsi=uI51uWVh9DUMVjvg 👈
መቼም አትፈችልኝ እሥኪ ልፃፍ ፍችልኝ እሥኪ ዛሬ እንኳ ጥቁርወጣት ልጅ ጥቁር ልብሥ ለብሦ ቁሞል ራቅ ብሎ ከቤታችን ሥወጣ ፈራሁ እና አባቴን እጣራለሁ ልጁ ወዴእኔ እየመጣ ነበር አባቴን ሲያይ አግድሞ መንገዱን ቀይሮ ሔድ የልብሡ መጥቆር ከፍያያለው ጃኬት ነው ያደርገው በጣም ፈርቼ እየተቀጠቀጥኩ ባነንኩ ወዳውኑ እቅልፍ ሲወሥዴኝ ደግሞ ህፃን ልጅ አቅፌ ፓንፐርሡ ሠገራ አለው የእኛ ሠፈር የማቃት ልጅ አለች ቀይሪላት ሸታለች እላታለሁ እሷም ልጁቱን ተቀበለችኝ እሥኪ ፈችልኝ አግብቼ ፈታቻለሁ አንድሴትልጅ አለኝ
ua-cam.com/video/DuwkJ7Qz36M/v-deo.htmlsi=pg19IEnkWNWE8DAg 👈
ua-cam.com/video/QGFd_MrvKkE/v-deo.htmlsi=3QvfA5mz5E1K6s6U 👈
አዳምጨዋለሁ ይህንን ከመላክሺ በፊት ሥንቴ ግን የእኔ ህልም የለበትም @@addismedia9882
የባል ቤተሰብ ምን ማለት ነው ከሻልሽ መሊስልኝ አመሰግናለወ🎉
በህልም ህልም አላሚው የባሏ ቤተሰቦች እየጎበኟት እና በስፋት እያወሩ እንደሆነ ሲመለከት, ይህ በቅርብ ጊዜ ውስጥ አስደሳች ዜና እንደሚመጣ ይጠቁማል. ይህ ራዕይ በሚስት እና በባሏ ቤተሰብ መካከል ያለውን የጠበቀ ግንኙነት እና የጋራ ፍቅር እንደ ማሳያ ይቆጠራል።
አንዲት ሴት በሕልሟ ውስጥ የባሏ ቤተሰብ አባላት በቤቷ ውስጥ በነፃነት እንደሚዘዋወሩ ካየች, አንድ የተወሰነ ነገር እንደሚፈልጉ, ይህ ራዕይ ከሚስቱ እንደሚመጣ ቃል ገብቷል. በተጨማሪም ሳይንቲስቶች ሚስቱ በቅርብ ጊዜ ውስጥ እርጉዝ ልትሆን እንደምትችል አመላካች አድርገው ይተረጉማሉ.
@@addismedia9882🎉አመሰግናለሁ እህቴ❤
ኧህት በህልሜ ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት ሰናረግ አየሁ
ከባልዎ ጋር ግንኙነት ስለመፈጸም ማለም በትዳር ጓደኛሞች መካከል ያለውን የጋብቻ ግንኙነት እና የመቀራረብ ስሜት ከሚገልጹት ሕልሞች እንደ አንዱ ይቆጠራል. አንዲት ሴት በሕልሟ ከባለቤቷ ጋር ግንኙነት እንደምትፈጽም ካየች, ይህ ምናልባት ከእሱ የበለጠ ትኩረት ወይም ፍቅር ለማግኘት ፍላጎቷን የሚያሳይ ማስረጃ ሊሆን ይችላል. የዚህ ዓይነቱ ህልም በትዳር ውስጥ መረጋጋት እና ደስታን ሊያመለክት ይችላል.
በሌላ በኩል ደግሞ አንዲት ሴት ከባለቤቷ ጋር ግንኙነት እንደፈፀመች ካየች እና ራእዩ አዎንታዊ ከሆነ ይህ በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት መሻሻሉን እና በጋራ ህይወታቸው ውስጥ መልካምነትን መጠበቅን ሊያመለክት ይችላል.