🛑 በህልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 6 місяців тому +2

    ❤❤ስለፈታሽልኝ አመሰግናለው ተባረኪ

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 6 місяців тому +1

    እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ

  • @hawa7349
    @hawa7349 6 місяців тому +1

    የኔ ልዩ ሀሉዬ❤❤❤

  • @lalhuakbr
    @lalhuakbr 6 місяців тому +1

    መሸአላህ

  • @hawa7349
    @hawa7349 6 місяців тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ😊😊

  • @ÃïShãBêláY
    @ÃïShãBêláY 4 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🎉🎉🎉🎉

  • @moosaibrahimhassan9333
    @moosaibrahimhassan9333 5 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁሰላምሽ ይብዛልኝ እድሜ ከጤና የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ በኮመቴ ፍችልኝ ባለትዳር ነኝ አድትልጅም አለኝ በተደጋጋሚ የማየው አድ ህልም አለኝ እሱም በፊት ሳኢድ ጠለብ ሰርቸ ነበር አሁንም በስደት ነኝ የበፊት አሰሪወች ቤት ሁሌም ሂጀ አያለሁ ብዙጊዜ መዳሜ ሰራሰሰራ አያትያለሁ እኔግን ስሰራ አላይም ያእኔ ፅዳቱንመእሷታጥባለችጥወለውላለች በቃብዙነገር አበዛሁብሽ አውፍበይኝብዙነገር ሰለሆነነው የማየው ግን በመሄደ ሙርታሀሁኛ ነው የማየው እንዋደድ ነበር በእውነታውም

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 4 місяці тому +1

    alhamdulilah

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 6 місяців тому

    እ ዋ ወ ወ በህም በበሬ እንሰት ማረስ

  • @እሙእረያንነኝ
    @እሙእረያንነኝ 6 місяців тому +1

    አህለን በህልም እናትንማዘልም ደነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 місяців тому

      ua-cam.com/video/rnGN9td3xbE/v-deo.htmlsi=rcac_tnZOYqkDuJK 👈

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 6 місяців тому +1

    አስላም አልኩም አድት ነሽ በህልማ ከስራ ቦታይ እየሮጥኩ ትንሽ ቦታ እደሮጥኩ አንድ እግር ኤርገዶ ጫማ አንዱ ሽፍን አንድ ክፍት የተለያየ እግረ ጫማ ልበስኩ አጠገብ የኔ ብጤ ቁጨ ብላ ነብር ቦታዉ አውቀዋለዉ በውነታም የኔ ብጤ አለችበት ያላገባሁ ነን ፍችልን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 місяців тому

      ua-cam.com/video/O1AFBVCgwcc/v-deo.htmlsi=pRgvZn2rS0DGt4o_

    • @sumyaawyle-wj1jm
      @sumyaawyle-wj1jm 6 місяців тому +1

      @@addismedia9882 አስላም አልኩም አደት ነሽ አህት ሁልንም አየሁት እኮ እኔ የፍልኩት መጀመረይ የጎረቤት ሴት ናት ቤተክረስታን ህጀነዉ ጫማሽ ተቀየረብን ብላ ሰጠችን እኔ ኤረገዶ ሁለታይ ነት አንድ ከፍት አንድ ሽፍን ያርጀ ነዉ አዳድ እገር ጫምም አይችዋለዉ ከችልሽ እስታፍችልን ያላገባሁ ነን

  • @መራሂመራሂ
    @መራሂመራሂ 5 місяців тому

    ሰላም ላንች ይሁን ፡በህልሜ ሀኪም ቤት መሄድ ግን አልታመምሁም ነበር ዶግተሯ መዳኒት ግዥ ብላ ፃፈችልይ፡ምን ይሆን🙏

  • @MegfiraMohammed-p3r
    @MegfiraMohammed-p3r 6 місяців тому

    As wr wb behelme ye enjera metaden shechew lela adis gezahugn fechilegn ALWELEDKUM

  • @እሙእረያንነኝ
    @እሙእረያንነኝ 6 місяців тому

    አሮጌቤት እጀራስትጋጌርማየት የምጋጌረው የጎቴየሚስትናት ፍችልኝ

  • @ሳራ-ኘ1ቨ
    @ሳራ-ኘ1ቨ 6 місяців тому

    እረ ፍቺልኝ ባለፈውም አልመለሽልም
    አንድ የሚያምር ሰው ወጣት ውብ የውሆነ ወጣት በጣም ቆንጆ ሰአት ሰጠኝ ስጣት ተብየ ነው አለኝ እሱም የቀድሞ ባልሽ ነው አኝ ሌላ አግብቼ ነብሰጡር ነኝ ከቀድሞ ባሌጋር ከተፋታን ከ10 በላይ ሁኗል

  • @82837ddhduhe
    @82837ddhduhe 6 місяців тому

    በ አላህ እህቴ በህልም በተደጋጋሚ ልብሶቼ ሲውሰዱብኝ አያለሁ እኔ ባለ ትዳር አይደለሁም ግን ከባድ ፍቅር ውስጥ ነኝ ልብሶቼን ሰብስቤ በሻንጣ እሱ ጋ ስሄድም አያለሁ 😢😢😢😢እባክሽ ከባድ ጥርጣሬ ውስጥ ነኝ በ ፍቅር ሂውቴ ውስጥ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 місяців тому

      ua-cam.com/video/H6HTT0US_bU/v-deo.htmlsi=WafVBkMmPEePKFVz 👈

  • @diyana3629
    @diyana3629 6 місяців тому

    በህልም ኣንድ ወታደር ስልኪ ደውሎልኝ ስልኪ ኣላነሳ ስለው ልይዘኝ ወደ እኔ ይመጣል ከዛ እኔ ፍርቼ እሮጣለው ስሮጥ ልያመልጥ ስል ለሎች ወታደሮች ጠርቶ ቶሎ ኑ ቶሎ የምላቸው ይመስለኛል እህት ፍችልኝ😢🙏

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 місяців тому

      ua-cam.com/video/9vxU3vlXNTg/v-deo.htmlsi=cREyyP9EdIMz1_NU 👈
      ua-cam.com/video/O1AFBVCgwcc/v-deo.htmlsi=okVNG8r65sU7SoOr 👈

  • @naima8338
    @naima8338 Місяць тому

    በህልም ወንዝላይ መታጠብ ምንድነው እየታጠብኩ አባቴ ይጠራኛል እየታጠብኩነው እለዋለሁ ቁጭ ብየነው እምታጠበው አባቴ ያየኛል አላገባሁም ያለሁት ስደትነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Місяць тому

      ማሻ አላህ ባትሽ እርዳታሽን ይፈልጋል አንችም ትደግፊዋለሽ።
      ua-cam.com/video/rJMnByWGkJw/v-deo.htmlsi=_3yQc9SKBn9ZTDpU 👈

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h Місяць тому

    ትናትናወንዝወራጅውሀላይስታጠብአድቀይልጅፈገግብሎአየትያረገኛልፍችልኝእስኪ😢😢ውዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Місяць тому

      ua-cam.com/video/rJMnByWGkJw/v-deo.htmlsi=yBY3tNJMsXoaW5Xq

  • @Nesrunesru67
    @Nesrunesru67 6 місяців тому

    ያው የኔ አትፈችልኘም ለማንኛውም በህልም ከማይወዳቸው ሰዎች 3 ሰዎቾ በእውነታው አለም ጠለት የሆኑ ማየት ምንድነው ያገባሁ ወንድ ነኘ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 місяців тому

      አንድ ያገባ ሰው ከማይስማማበት ሰው ጋር መነጋገሩን ሲያልሙ ይህ በመካከላቸው ያሉት አለመግባባቶችና ችግሮች መፍትሔ ለማግኘት መቃረቡን ሊያመለክት ይችላል።
      በኢብን ሲሪን የህልም ትርጓሜ ውስጥ ያለው ጠላት ህልም አላሚውን በቁሳዊም ሆነ በሥነ ምግባራዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጋጥሙትን ችግሮች የሚያመለክት ሲሆን ነገር ግን የመረጋጋት ስሜት እና የስነ-ልቦና ሰላምን ያርቁታል, የጠላትነት መግለጫው እና ከሰውዬው ጋር ጥብቅ ንግግርን ያመጣል.

  • @SofiaDuri-ct6ny
    @SofiaDuri-ct6ny 6 місяців тому

    አሰላሙአሌይኩም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ እስቲ ፍቺልኝ እኔ አግብቼ የፈታሁ ነኝ ወተት በማንቆርቆርያ አድርጌ ነበር ወተቱ ወደ እርጎ ተቀይሮብኝ ትቼ ሄርኩ እቃው እንዳይሰረቅብኝ ደብቄ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 місяців тому

      ua-cam.com/video/vJpxMgILwoc/v-deo.htmlsi=PmMOV1FJNhlcEDGb

  • @HawaMuhammad-qg5cy
    @HawaMuhammad-qg5cy 6 місяців тому

    ሀሊማየ ሀገር ቤት በህልሚ የታቆረ ዉሀ ከላይ ድፍርስና ቆሻሻ የተሳፈፈበት ነው ከዚያም ወደቀኝ ከላይ ገፋ ሳደርገው ነጭ ውሀ ውሰጡ ትንንሽ ጠጠር ይሆናል ከኔጋር አንድ የማላቀው ወንድ አለ የታቆረውን ውሀ እንቀደዋለን ፈት ነኝ