5ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የልትዘረፍ የደነዘዘችለት ፍቅረኛ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ወለተኢየሱስወለተጊዮርጊስ

    የኔ ታሪክ ነው😭 ወለተ ኢየሱስ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 місяці тому +2

    ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ በስደት ሀገር ነኝ 😢😢 በማርያም አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 роки тому +178

    እህታችን ለአንች የገለጠልሽ ሚስጢር ፀጋ ለእኛም ለእየአንዳንዳችን ጥያቄ መገለጥ ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎት አስቢን ለእህቶችሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን በጣም ነው የምናመሰግንህ ለእኛ ለስዶቶኞች የተጎዳ መንነታችን የተሰበረው ልቦናችን ያረጋጋህልን አተነህ እግዚአብሔር በማውቀው

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 4 роки тому +29

    ልክ ብለሀል መምህሬ እኔ ስለእግዚአብሔር ያወቅሁት ስደት ላይ ነው እድሜ ለመምህር ግርማ አሁን ደግሞ አንተና ዲያቆን ሄኖክን ሰጥቶናል ካባታችን በተጨማሪ

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 роки тому +17

    ይገርማል ሁላችንም ባዶ ነን ብቻ ለሀገራችን ያብቃን ለመዳን እንጂ ለስራ ምንም እቅድ አይኖርም ምክንያቱም ስንት አመት ሰርተን ምንም ጠብ ያላለ ሌላ አመታት መጨመር ምንም ትርፍ የለውም ክርስቶስን ለመቀበል ብቻ ለሀገራችን ያብቃን ። እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እህታችን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ፀ1አ

    የሚገርም ገጠመኝ ነው 😢😢😢. እያወቁ ዳቢሎስን የሚዋረሱ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሁላችንንም ኤፍታህ ይበለን

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 4 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን በርታልን ብዙ የተማርን ነው እግዚአብሔር ይጥብቅን እመብርሃን እኛንም ለሃገራችን ታብቃን ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 роки тому +39

    ኤፍታሽ በላኝ አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    ሰላም ክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደነ መጠህልን ቃላህወት የሰማልን መምህራችን አሜን

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ

    አዎ እኔ እራሱ የማቃት ልጅ ዓለች 7ዓመት ሰርታ ባዶነት ጊን እንደዛም ሆና የሌለ ነው የምት ወደው ያእሱ ሌላ ሰው አይመስላትም ከቤተሰቦቸው እሱ ያለ ብቻ ነው ልክ የምመስላት የቡዙ እህቶችን ሂዎት አበላሸ ስንት ልጅ ወለደ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መምር ተባረክ

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 4 роки тому +54

    ምመህር ተሰፋየ እድሜ ከጤና ጋር ፀጋወን ጨምሩ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 4 роки тому +1

      አሜን፫ ያብዛለት ይስጠው አምላከ እግዚአብሔር ለመምህራችን

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን እህታችን ታሪክሽን ስላካፈልሽን በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቀን እውነት ነው እኔም በስስልክ አውርቸ ከዛ በፎቶ መሰለኝ የተደረገው አባክኖኛል እኔም አረባገርነኝ ግን ወደመንፈሳዊ ተመልሻለሁ በከንቱአንደበቴ ብቻ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔርይመስገን

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 4 роки тому +11

    ኦ አምላኬ ለዝች ቀን በሰላም ላደረስከን ክብር ምስገና ይገባሀል
    ላች ለደረሰችልሽ እማምልክ ለእኛም ትድረስልን 🙏
    መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥልን

  • @hewanmicaal9399
    @hewanmicaal9399 3 роки тому

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እህታችን ላች የገለጠውን ለኛም ይግለጥልን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሸ

  • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ

    ውይኔ መምህር ከየት እደምጀምር አላውቅም የህታችን ህይወት ላይ ያለፈው ሁሉ በኔ በስደት አለም ላይ እያሰቃየኝ ነው መምህር የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ያስራት የበኩራት ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 4 роки тому

      ጸልይ ስገጅ ጽሚ የበፊት ቁጥርሽን ቀይር እህቴ እግዚአብሔር ይፈውስሽ

    • @zenash4659
      @zenash4659 4 роки тому

      እማምላክ ታስብሽ በርቺ በፀሎት በስግደት

    • @noprob9486
      @noprob9486 4 роки тому

      Egziyabhar YsbshEhiteENEMyawNegn,bechaEmebrehanTrdanAmen3,

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 4 роки тому +1

      እመብርሃን ትድረስልሽ እህታችን ከገጠመኙ ትምህርት ውሰጅና በርች በፀሎት በስግደት አይዞሽ

    • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
      @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ 4 роки тому +3

      አሜን. አሜን. አሜን. እሽ. እግዚአብሔር. በረዳኝ መጠን እየጣርሁ ነው. መምህራችንን እግዚአብሔር. ይጠብቅልን በገጠመኙ ነው እራሴን መሆን የጀመርኩት ልብስ ለብሼ የምቀሳቀስ የቁም እሬሳ. ነበርኩኝ አሁን ግን ተመስገን ፀሎታችሁ አይለየኝ ወገኖቼ

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 4 роки тому +2

    ወይ አምላኬ አንተ ጠብቀን ከሚወራው ከሚስማው እግዛብሄር ይታደገን መምህር ያገልግሎትህን ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን

  • @zozoqtr689
    @zozoqtr689 4 роки тому +11

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህር የሚገርም ታሪክ ነዉ ከንደዚህ አይነት መጥፎ ሠዎች እግዚቤር ይጠብቀን

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 4 роки тому +7

    ወለተ ማርያም ነኝ በፆለት አስቡኝ የኔን ህይወት መሰለኝ ብር ካለኩበት ብሀላ አለቅስ ነበረ እስከመቸ ነው እንደዚህ ሁኘ እል ነበረ ብቻ ሁሉም አለፈ መምህር በፁለት አስበኝ

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ቃል ህወሃት ያሰማልን ለመምህራችን እና ለእህታችን ውልደት አምላከ ድንግልን ማርያም አመለካን ይሰጨችን ተመሰገን አሜን {፫}

  • @mhretgoitom2134
    @mhretgoitom2134 4 роки тому +10

    ትክክል ከኢትየጵያ ውጪ ስንሆን ለመሳሌ ኣረብ ሃገር ስንሆን ስለሚጨንቀን ትምርትዎቹ እንካታተላለን እና እግዚአብሔርን እንከተላለን ፈጣሪ ይመስገን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እህታችን አንችን የረዳ አምላክ ሁላችንንም ይርዳን መምህር እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ሌላ ቃላት የለኝም🙏🙏🙏

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 роки тому +15

    የክርስቶስ ሰላም ይብዛላቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች መምህሬ እንኳን ሰላም መጣህልን እህታችን አይዞሽ ሁሉም አልፈሽ እዚ መድረስሽ የእግዚአብሔር ታአምር ነው በርቺ በቤቱ ያፅናሽ

  • @አፀደማርያም-ወ3ጰ
    @አፀደማርያም-ወ3ጰ 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ሁላችንንም ኤፍታህ ይበለን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።መምህራችን።እሜን እሜን እሜን ።እባታችን።እሜን እሜን

  • @destapark609
    @destapark609 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስለቃሉያምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ

    ኤፍታህ ይበለን መምህር ቸሩ መድሀኒአለም እህት እንኳን በሰላም ውደ አገርሽ ገባሽ ስድት ይከብዳል ግን በጣም ደስ የሚለው ጥሩ ትምህርት ተመግበናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እድሜ ለመምህር ግርማ በሳቸው ትምርት ጠላቴን አየሁት ወድም እህቶቺ አይዟችሁ በርቱ ጸልዩ ስገዱ ጹሙ ከዛ ሁሉም ነገር ይገለጽላቸዋል መምህራችን እድሜ ይስጥህ ኑሩልን እናተን አያሳጣን🙏🙏🙏

  • @yeshiyedingillij7576
    @yeshiyedingillij7576 4 роки тому +9

    ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ብዙ እያስተማርን ነው ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አንተንም እኛን ለማስተማር እኛንም ደግሞ የተማርነውን እንድተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን በትርፍ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 роки тому +1

    መምህር ተስፋዬ እና ታሪክሽን ላካፈልሽን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ለአገርሽ አበቃሽ መንፈስ ቅዱስ መልካም ሃሳብሽን ይፈጽምልሽ መሻትሽን ቃሉም የሚለው ጽድቁንና መንግስቱን እሹ ሌላው ይጨመራል አይደለም የሚለው አሳብሽንና መሻትሽ እሱየፈቀደውን ስለሆነ እግዚአብሔር ለቃሉ የታመነ ነው በርቺ አንቺን

  • @enataytatube5733
    @enataytatube5733 4 роки тому +7

    እዉነት ነዉ መምህር መሰደዴ ለበጎ ነዉ ሀይማኖቴን የበለጠ እንድወድና እንዳከብር እንዳዉቅ ረድቶኛል መምህር አንተንም እግዚአብሔር አምላክ በድሜና በጤና ያቆይልን ወለተ ሰማአት ነኝ በፀሎት አስቡኝ ደካማና ሀፂያተኛዋን እህታችሁን

  • @KsaKsa-nz7cm
    @KsaKsa-nz7cm 4 дні тому

    😢😢😢😢 እህታችን ላች የገለጠልሽን ለኛም ይግለፅልን ፈጣሪየ እየሱስ ክርስቶስ ልብ ይስጠነ❤❤❤❤❤❤❤በፆለት አስቡን ወለተሰንበት እያላችሁ

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen memeher

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    ሰሀሊለነ ቅድስት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ 4 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ዉድ መምህራችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ አይዞሽ እህታችን አይዞሽ ፀሎት አድርጊ እኔም በአረብ ሀገር ነው የምገኘዉ አድና ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ እኔም በስደት ነው ስለ ማንነቴ ያወቅሁት የተማርኩት እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችነንም

  • @magdagenno8679
    @magdagenno8679 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያአስማልን እርጅም እደሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጥብቅልን አሜን እህታችን ለአነች የደርስ እግዚአብሔር ለእኝም ይደርስልን በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ስደትኛ እህትሽ ነኝ እኔም 2.9 መጠቺ 2.11 ደርስ አነደም በር የለኘም ነበር ለሰው አልክም ገን የት እንደሚገባ አለቅም ነብ አሀ እግዚአብሔር ይመስገን አባ ዩሀንስ ተስፋ ማርያምን ሳገኝ ትምህርተ ስከታትል ፍዉስንምን መስከርንተ ስከታትል እግዚአብሔር። አባቴ በርከት በብርክት ሁኛለሁ አባቶቻችን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    እህታችን እንኳንም በጊዜ ተገላገልሽው ሳታብጂ ሌላም ነገር ሳትሆኚ እመቤታችን በሠላም ለየችሽ እግዚአብሔር ይመስገን። እመቤታችን ስደተኛ ልጆችሽ ጥበቃሽ አይለየን።

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 4 роки тому +1

    እህታችን በርች ስጋው ደሙን ለመቀበል ያብቃሽ እመብረሀን ካች ጋ ትሁን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    🌷🌷🌷ስራዬን ባርክልኝ የኔ ጌታ 🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌻🌻🌷🌻🌷🌻🌷🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህር🌷🌷🌷

  • @hyyh1559
    @hyyh1559 2 роки тому

    መምህር በርታልን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን እህታችን እይዞሽ እግዚአብሔር ደርሶልሻል በፆሎት አሱብኝ ወለተ ኢየሱስ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    የድንግል ልጅ የተመሰገን ይሆን ቃል ሕይውት
    ያሰማልን መምህርች በእድሜ በፀጋ ያጠበቃል
    እህታችንእናመሰገናል ሁልችንም ፍፃምችን ያሰማልን የሁልችንም ታራክ ነው በእውነት ማሰተዋሎ ያሰጥን

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 4 роки тому +7

    ሁላችንም እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያስበን

  • @uae9981
    @uae9981 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በስደት ያላችሁ እህቶች ይህ ትምህርት ለእኛ ነዉ ንቁ እንቃ መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ

  • @zafraaali2523
    @zafraaali2523 4 роки тому

    ለእኔ ታምር ነው ከእንቅልፉ ነቃው ለመምህር ተስፋዬ እድሜ ይስጠው

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому +11

    እውነት ነው አረብ ሀገር ደግማኝ ህይወት ሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስጋን

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx 2 роки тому

    በጣም ያሳዘናል የህታችን ታሬክ በሰደት ያለን እህቱቸየ በፅሎት በረቱው በግዚያአብሔር አይል እንበረታለን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 роки тому +18

    አረብ አገር ያለችው እህቶቼ አይዟችሁ እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን ስንታችን ያልተበላን አለን ያሳዝናል ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢እህቴ አይዞሽ እመብርሀን ታስብሽ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 роки тому

    በጣም ይገርማል አህታችን ለዚ የበቀሽ እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራች እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ልቦና ስጠን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ግን ድምፅ ትንሽ ከፍ ቢል መልካም ነው ተቀምጦ ለሚስማ ካልሆነ ስራ ይዘን እቃ እያጠብን አይስማም
    እህቴ አይዞሽ ለበጎ ነው እንኳን ጤናሽን ይዘሸ መጣሽ ስንቶች ከፎቅ ወድቀው ሙተዋል ይህን ሁሉ መንፈስ ይዘሽ ጥበቃው ላልተለየሽ እግዚአብሔር ይመስገን
    በርች የስራውን ይስጠው

  • @haimanoothaimanoot2057
    @haimanoothaimanoot2057 4 роки тому

    መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ

    • @kidan.gebregzabher4962
      @kidan.gebregzabher4962 4 місяці тому

      እኔ 10 አመቴ ነው 10 ብር ኣል ለራሴ ልብስ መግዛት ኣልፈልግመ ካኣረበቹ የሰጡኝ ልብስ እለብሳልው

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማ
    እህታችን እንኳን ከዚህ ሁሉ ፈተና ወጣሽ

  • @ساره-ه2ن
    @ساره-ه2ن 2 місяці тому

    መምህራቸን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @tadlechiyemaryimlijtadlech3024
    @tadlechiyemaryimlijtadlech3024 4 роки тому +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ✝️🕯💚💛❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አሜን ✝️🕯💚💛❤ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @YoDaha
    @YoDaha 4 роки тому

    በመንገድህ ምራኝ ጌታየ አባካቹ ኣፀደማርያም በፆሎታችሁ እሰቡኝ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 роки тому +15

    ኤፍታህ ብያለሁ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
    እህታችን ላንቺ የገለጠ ለኔም ይግለጥልኝ የኔም ታሪክ ነዉ😢 በጰሎት አትርሱኝ ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ

  • @ፍቅርነህጌታዬበፍቅርላዚም

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚ አብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እህት ወንድሞቼ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተፃድቅ ብላችሁ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 роки тому +6

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx 2 роки тому

    መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ይህውት ያሰማልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ! ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን ልጆችህ ተጨንቀናል ጠፍተናል😭😭😭 አይዞሽ እህቴ ነግ በኔ ነው አስተምርሽናል እህቴ መምህር እድሜህ ይርዘም ይህ ገጠመኝ አርብ ሀገር ለምንኖርው ነው እናስተውል እህቶቸ

  • @emum287
    @emum287 3 роки тому

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd9536 4 роки тому +3

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ እኔም 6አመት ብር ተበልቻለሁ ብዙ ነገር ቤተሰብ የለኝም በገንዘብ ብዙ ነገር ደርሷብኛል እህቶቹ ብራችሁ አጥብቃችሁ ያዙ ተጠቀቁ በኛ ይበቃል ተሰላም ለሀገራችን ያብቃን እግዚአብሄር ለንሰሀ ያብቃን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 роки тому

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ማንቂያ ትምህርት እና ተሞክሮ ነው እህታችን አይዞሽ በርቺ ዋናው አንቺ ሙሉጤና መሆንሽ ነው ፡ የትአባቱ የመተት መስተፋቅር መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይቃጠል።

  • @hehs9019
    @hehs9019 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @salamethio2942
    @salamethio2942 4 роки тому +129

    እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር እደዚህ የሆንኩት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ በፆለት ወለተ ሰንበት ነኝ ከአርብ ሀገር

  • @ghhh2223
    @ghhh2223 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በጾለት አስቡኝ.
    ወለተ ማርያም 💔💔💔💔

  • @alesbd6657
    @alesbd6657 4 роки тому +6

    አምላኬ አንተ ጠበቀኝ በእንደዚህ አየነት ነገር የድንግል ማርያም ልጅ አደራህን እኔንም ለስጋ ለደምህ አበቃኛ አምላኬ እንደ አንተ ቸርነት ይቅር በለኝ እፀድማሪያም

  • @Aaa-nj6sr
    @Aaa-nj6sr 2 роки тому

    መምራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ልክ ነው እኔ እግዚአብሔር ያወቅሁት እዚሁ ነው ያውም በመምህር ግርማ ፍሬ በንቁ ማርህበር ነው አንተም በዛ ነው የማውቅኩህ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ከእድሜ በሰጠሁህ ነበር ቢቻልስ እውነት

  • @selamchala8687
    @selamchala8687 4 роки тому +1

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ። ወይ ጉድ ፈጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን።

  • @ቲጂነኝ-በ4ቀ
    @ቲጂነኝ-በ4ቀ 4 роки тому +15

    መምህራችን ልዮ እኮነክ ብዙ ፍሬ አፍርተካል ገና ታጭዳለክ

  • @emum287
    @emum287 3 роки тому

    የኔም ህይወት ነው በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 роки тому +53

    ኢፍታህ (ተከፈት) ብያለሁ መምህር እንኳን ደና መጣህ
    በፀሎት አሰቡኝ
    ወለተ ስላሴ
    ብላችሁ

  • @ወይንወለተሚካኤል
    @ወይንወለተሚካኤል 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣክልን መምህራችን
    እግዚኦ ለካ ይሄም አለ ማረን ክርስቶስ በእውነት በጣም ከባድ ነው ለአንችም የረዳ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርዳለን እመ ብርሃን አለሁ ትበለን በእውነት በፀሎታችሁ አስቡኝ ከአስር ቀን በኋላ ወደ ሀገሬ እገባለሁ ለንስሃ እንዲያበቃኝ ምኞቴም ስለሆነ እርሱ ይርዳሽ በሉኝ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም አስተማሪ የሆነ ነገር ነው የነገርሽን እመብርሀን የልብሽን መሻት ይትሙላልሽ ልዑል እግዚአብሔር ለክቡር ሥጋው ለክቡር ደሙ ያብቃሽ በዛች እለት እኔንም አስቢኝ ፍቅርተ ሥላሴ ብለሽ⛪️

  • @wederyeleshjnber207
    @wederyeleshjnber207 2 роки тому

    ዉነት ነዉ መምህር በስደት አባታችን ሆይ እኳን ማለት አልችልም ነበር በስደት ግን ብዙ ተምሪአለሁ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 4 роки тому +3

    ሰላም ለናተ ይሁን የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች? መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ለክቡር ስጋዉና ለቅዱስ ደሙ ያብቃሽ። እኔ ከስደት ብር ሳይሆን ያተረፍኩት የክርስቶስን ቃል ብቻ (ሀይማኖቴን) ነዉ ፈልጌ ያገኘሁት። ተመስገን መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ።

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 роки тому +1

    መምህራችን እንኳን ለባለወልድ ወርሃዊ በአል አደረሰህ እህታችን እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ የነገርሽን ተሞክሮ በጣም አስተማሪ ነው መንፈስ እንዳለ ሆኖ አንዳንድ ጊዜ የኛም ድክመት አለ ምንም አይተንው የማናቀውን ሠው በሶሻል ሚድያ ወደድን ስንል ይገርማል ያሳዝናል እውነትም እዳናስብ ያደረገን የተላከው መንፈስ ብቻ ሣይሆን በውስጣችን ከቤተሰብ የመጣው እኛ የማናቀው ግን በውስጥ ያለ ነው እኔ ግን ትልቁ ጥያቄዬ እነሱ የሚያመጡበት መንገድ ነው ምንም በረከት የለውም የብዙ ሠው ጥያቄ ነው በዛላይ ሢሰጡን በነፃ ይሰጡን ይመስል ደስ አይላቸውም እራሣቸው ቡዳ ሆነው ይበሉታል ለዛም ነው እውነት ለቁም ነገር እንዲውል ከፈለግን ደመወዝ ስንቀበል መጀመሪያ መባረክ ብትችሉ እፊታቸው ለምን መሠላችሁ ይደነግጣሉ በመቀጠል አስራት ማውጣት የበረከት ሥራም መስራት መምህር እንዳለው ብዙ የተቸገሩ ቤተሰብ ጎረቤት አንዳንድ ጊዜ ትንሽ እርዳታ ማረግ በተለይ በከተማ የሚኖሩት የብዙ ችግር ተጠቂዎች ናቸው እደዚህ ካደረግን በወጣ ይተካል እመኑኝ ወገኖቼ በመስጠት ብዙ በረከት ይገኛል በረከትን ደግሞ ግዴታ በገንዘብ ብቻ አትመንዝሩት ጤና ትልቁ በረከት ነው ይህን ሁሉ እድናውቅና ለነፍሣችን ትልቅ ዋጋ እድንሠጥ የረዳህን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ጨምሮ፫ ይስጥህ አባታችንን መምህር ግርማን እናተንም ልጆቻቸውን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ዛሬም ዘወትርም የተመሠገነ ይሁን አሜን፫።

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 роки тому +5

    እኔ አለሁ 2 ልጆች አሉኝ 10አመት በከንቱ በባዶ ዘመኔን ያበላሸሁት ያላባት ልጆች አሳድጋለሁ ከእለት ጉርስ የዘለለ ባዶ ባዶ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በነፍስ አለሁ መጨረሻዬን መድሃኔዓለም ያውቃል

    • @ioahgoabg4196
      @ioahgoabg4196 3 роки тому +1

      አይዛሺሁሎም ለብጉነዉ

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 роки тому

    በእውነት በጣም ያሳዝና አቤት የኔ ጌታ እዴት ለፍተን እደምናገኘው እግዚአብሔር ነው እሚያቀው ስንቶቹ እህቶቻችን ተበሉ
    እህታችን እህታችን እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን
    መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ❤️

  • @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7

    መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለ በእውነት ከባድ ነው በተለያየ መገድም ቢሆን ውስጣችን መንፈስ እንዳለ እንረዳለን በተለይ ገንዘብ በመላክ ውወይ ስደት እኔ ገንዘብ ማየት አልፈልግም በአሁን ስአት እግዚአብሔር ሆይ እባህ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 4 роки тому +3

    እባካችሁ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል እኔ ወደ ሀገሬ ለመግባት በጣም እፈልጋለሁ ነገር ግን አሰሬዬ አትፈልግም በዛ ላይ ሱዳናዊ ናት ደግሞም የታወቀች ጠንቃቋይናት ኮንትራቴን ከጨረስኩ አሁን አንድ አመት ሞላኝ ከዚህ ቤት የምዋጣበትን መንገድ አላቀውም ግን ወለዲተ አምላክ ድንግል ማርያምን ሁሌም እማፀናታለው በምልጃዋ ታውጣኝ አሜን

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 4 роки тому

      Tselot adrgina kebet wetesh police gar mehed alebesh

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 3 роки тому +1

    እመብርሃን ላንቺ እንደደረሰችልሽ ለእኛም ትድረስልን እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ፀሎታችሁ ይረዳኛል

  • @Fano44
    @Fano44 4 роки тому +8

    በስላሴ ስም በጣም ነው ብል የሚነካው እህቴ ላንች የደርሰ የድንግል ልጅ ለኛም ይድርስልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @tiruworkkebede7246
      @tiruworkkebede7246 4 роки тому

      አመሰግናለሁ ጋር።ጋር ፡ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር ጋር

  • @harag6561
    @harag6561 4 роки тому +1

    መምህሬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታህ ሌላ ቃላት የለኝም እኔም አንድ ቀን ኤፍታህ እንደሚለኝ የድንግል ማርያም ልኝ አምናለሁ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታችሁ #ወለተ ማርቆስ#
    ስራየን ባርክልኝ የኔ ጌታ ከጥቂት አድጌ እንድበረታ
    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን አሜን፫

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህን መጠክ መምህርችን

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 3 роки тому +1

    አይ ሰው ነገር እኮ በጣም ያሳዝናን ጌታ ሆይ ለሁለችን አደበታችን ክፈትልን 😥😥😥😥ከምር ነው በጣም ነው የሚሳዝነው ገናም እኛ እደዝህ ነው ወይኔ 😥😥😥😥😥😥😥😥አባቶቻችን 😥በፆለታችሁ በባእዳ ሃገር ላለነው 😥😥😥

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 4 роки тому +19

    ኤፍታህ ብዬ ጀምሬአለው።ሰላም መምህሬ ሰላም እህት ወንድሞቼ

  • @leena2439
    @leena2439 4 роки тому

    መምህር እግዝአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን ይባረልህ አሜን እህቴ እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሸ ፍፀሜሼን አማኖኤል ያሳመረልሸ አሜን

  • @ሀረግየያቡእናት
    @ሀረግየያቡእናት 4 роки тому +26

    ስላም መምህር እንዴት ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ስአት ላደረን አምላክ

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 4 роки тому +1

    ስላም መምህራችን እንኳን በደና መጣክልኝ እህታችን በጣም ጠካራነሺ እግዚአብሄር ያበርታሺ በርችልን እግዚአብሔር ልጆችን አይጥልም ኦ በስመአም ምናይነት ደብተራ ነው

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 роки тому +12

    ሠላም ሠላም ዉድ መምህራች እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋዉትን ያብዘሎት

  • @ንግስቲምፅላለማርያም

    በእውነት ስለ ማይነገር ስጠታው እግዚኣብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ ኣለሽ የሰው ልጅ ስቃይ እኮ እንኳንም መጨሬሽን ኣሳመረልሽ ላንቺ የደረሰ የቅዱሳን ኣምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ኤፍታህ ተከፈት በለኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ መድህን አረብ ሀገር ነው የምኖረው

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ

    እህቴ አይዞሽ እመብርሀን ሁሉንም ማረግ ይቻላታል እኛንም አገራችን ሄደን እቤቱ እንድንኖር ይርዳን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 роки тому

    አሜን ፫ ዝማሬመላኢክትን ያሠማልን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫

  • @mekdimetageswagalew3048
    @mekdimetageswagalew3048 4 роки тому +6

    ውይ በእመብርሐን በቃ እኔ እየሆንኩ ያለሁት 75% ነው የተናገረችው ሽማግሊቷን ምንም ሳታደርገኝ ጥልት በቃ መነጫነጭ ማልቀስ በፊት በቀን 2 ግዜ የምታጠብ የነበርኩ አሁን መታጠብ እራሴን መጠበቅ በጣም እጠላለሁ በቃ ፀባየ ሙሉ ለሙሉ ተቀየረ በህልሜ ሁሌ የማየው ሰው አለ ወይም እባብ እግሬ ላይ ተጠምጥሞ ሲነክሰኝ የማድረው በፀሎታችሁ አስቡኝ ፈጣሪ ከፈቀደ በቅርብ ሀገር እገባለሁ እዛም መፍትሔ አገኛለሁ በማለት በጣም በጉጉት ላይ ነኝ

  • @yaysheworekefekad4835
    @yaysheworekefekad4835 4 роки тому

    በጣም አስተማሪ ትርካ ነው እናመሰግን አለን

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 роки тому +5

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን አይ ስደት መከራ እኔ እንኳን ለወንድ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን ብር አውጥቼ ልኬ አላውቅም ግን የቤተሰብ ነገር አያንጣው መንፈስ ነው የምሰራው አይበረክትልኝም ይኸው 7 አመት ሞላኝ ብቻ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😥😭

    • @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
      @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 4 роки тому +2

      የኔ ቢጤ ኡፍፍፍፍ😏😭😭😭😭😭😭😭7 አመት ባዶ ነኝ

    • @ካሰችየተዋህዶልጅ
      @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 роки тому +1

      @@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ አይዞሽ በፀሎት መበረታታት ነው😥

    • @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
      @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 4 роки тому +2

      የምሰራውን ገንዘቤን በረከት የለውም ወይ አለብስበት ወይ የፈለኩትን አላደረኩበት እንዲሁ በከንቱ ቀረው ሰ7 አመት ሙሉ አሁንስ ደክሞኛል ኩላልቴንም እያመመኝ ነው 😭😭

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 4 роки тому +1

      @@ናታኔምነኝ-ደ9ጐ አስራት አውጭ እህቴ

    • @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ
      @ናታኔምነኝ-ደ9ጐ 4 роки тому +1

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ እሽ እህቴ

  • @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን አንተን ያየሁት መለእከ መንክርት መምህር ግርማ ላይ ነው ያየሁክ ለአንተ የደረሰው አምላክ ለእኛም ይድረስልን ለህታችንም እግዚአብሔር ጉልባታን ይባርክላት