Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የእግዚአብሔር ስሙ ከአፆናፉ እስከ አፆናፉ የተመሰገና ይሁን መምህር ሁል ጌዜ ሀጥያተኝነት የሰማኛል ደግሞም ሃጥያተኛ ነኝ ግን ደግሞ አልረፈደም ወላዲተ አምላክ ከሞት ወደ ህይወት ለውጣልኛለች እግዚአብሔር ይቅር አንድል ባተ ትምህርት ወደ ፈጣሪዬ አንድመለከት አድርጎኛል ሰሙ የተመሰገነ ይሁን
በእውነት ነው ባንተ ትምህርት ተለውጫለው መምህር ተስፋዬ በተለይ ስግደት ፀሎት ላይ ሁሉንም ገጠመኝ ሰምቼ ጨርሻለው
ትክክል
Tș
ጥሩ ያልሆነ አስተያየት እምሰጡ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ ደሞ ብላችሁ ብላችሁ አትሳቅ አላችሁ እውነት ልቦና ይስጣችሁ መምህራችን እኮ ከተኛንበት ያነቃን ባለውለታችን እቁ መምህራችን ነው ቤተሰቦቼ እናስተውል እባካችሁ መምህራችን በጣም ልዩ የሆነ ገጠመኝ ነው የብዙ ሰው ሂወት ይቀይራል መምህራችን በጣም ነው እምንወድህ ደሞ ለሳአቱ መርዘመ አትጨነቅ እኛ ብዙ ነገር እናገኝበታለን
እዉነት የኛ እንቁ መምህር ይኑሩልን
Ewnet new
ፈታ በል አትሽማመቅ ካንተ ብዙ ተምረናል ወንድማችን የሚገርመዉ ሰባዊነት ነው ማልቀሰ አታልቅ አትሳቅ ማለት በሰው መብት መግባት ነው ደግሞ አንድ ነገር ልንገርህ መምህር ምንም ጥሩ ሰው ብትሆን ጥሩም ስራ ብትሰራ ሁሉን ሰዉ ማሰደሰት አይቻልም እግዛብሔር ያበርታህ ወንድሜ
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ እንደተለመደው አብርን እንማር...💚💛❤
አመሰግናለሁ ።መምህራችን።እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።
Amen Amen Amen
@@sofiyamessaywondwossen704 አሜን እግዚአብሔር ይባርክ
መምህር ተባረክ ዘርህ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛ ።
እስኪ ዛሬ እንኳን ወግ ይድረሰኝ ሁለተኛ ነኝኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ አዶናይ እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ስምቼ እምለሳለሁአር ሳቅልን መምህር ግን አታልቅስ አንተ ስታለቅስ ብዙ ሰውም ያለቅሳል አባ ዮሀንስ ደግሞ ምንም አላልክ ሰምተነዋል ጆሮአችን አንዳንድ ግዜ ሚዛናዊ የሆነ ነገር መቀበል ስለሚያቅተው ነው ለሁላችን ማስታወልን ያድለንስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ጀግና ናት በረከትሽ ይድረሰን እህታችን ብርታትን ያድለን ለኛም ልክ እንዳቺ ሰሚ ጆሮን ያድለን በተግባር እንድናደርግ እሱ ይርዳን ብርታት ጽናት ጉልበት ሀይል ማስታወልን ማገናዘብን ያድለን የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አው እጠብቃለን መምህር አቅርብልን ከተሞክሮዋ እንማርበታለን መምህራችን
@ኃይለ ሥላሴ Tube እውነት ነው ያው ብዙ እሚያስለቅስ ነገረ አለ ብዬ ነው የመምህራችን እንኳን ይቀነስ ብዬ ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏እግዚአብሔር ይመሰገን የአቡነ ሀብት ማርያምበረከታቸው ይደርብን ።መምህር ቃል ህይወትያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን ።
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜንውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ለኛም እዝነ ልቦናችን ተከፍቶ የተማርነውን በተግባር ላይ የምናውለው ያድርገን አሜን አሜን አሜን🙌💒💠🕊🌾🌿🌿🌿
ይህን ላደረገ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው ክብር ለአባታችን ለአቡነ ሀብተማሪያም ይሁን አማላጅነታቸው አይለየን መምህር ለአንተም ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
ክብሮ ይስፋ የሰራዊት ጌታ አንተም ተባረክ አቡነ ሀብትዬ በረከቱት ይደርብን ለድጆም አብቁኝ አሜንንን
እባካችሁ ገብረእግዚአብሄር ፥ ፍቅረማሪያም፥ ወለተማሪያም እና መንበረማሪያምን በፀሎት ያሰቡን ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች።የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን።አሜን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልል በእውነት ለአባታችን ምን ይሳናቸዋል በረከታቸው ይደርብን አሜን ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይጥራን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እህታችን ለአንቺ የደረሱት አባታችን አቡነ ሀብተማርያም እኛንም ይርዱን አሜን እልልልልልእልልልእልልል እንኳን ደስ አለሽ
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ የአቡነ ሀብተ ማሪያም በረከት ይደርብን መምህሬ እንዲሁም ዉድ የተዋህዶ ልጆች በጰሎት አትርሱኝ ስርጉተ ስላሴ
መምህሬ ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ መምህር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ አምላክ ይጠብቅህ
በእውነት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳቅልን ወንድማችን
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው አረ ችግር የለውም መምህር ፈታ እያሉት ያስተሙርን እኛም ፈታ እያልን ንሰመዋለን* *የአቡነ ሃብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን በጣም ደስ ይላል ለሳቸው ለደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን**አባቶች እናቶች እህት ወንድሞቼ ከኔ የበረታቹ ለኔ ደካማና ሓጥአተኛ ወለተቄርቆስ በጸሎታቹ አስቡኝ*
በፆሎት አስቡኝ መምህር እንድሁም እህት ወንድሞቸ ወለተ ማርያም ብላችሁ
እግዚአብሄር ያስብሽ በቤተልህም የተወለደው አምላክ ያስብሽ እኔም ከወደኩበት ያንሳኝ አሜን
እሺ አመሰግናለሁ
እግዛብሔር ያሰብሽ እማ
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
ይህን ትምህርት ስትሰሙ እደኔ ሆናችሁ ነዉ ወይስ…… እኔ ግን በያንዳንዱ ቃላት አስተምሮ ሂወቴን በቃ ተንትኜ ተዉነዋለሁ የሚያስለቅስ😢 በፈገግታ ዉስጥ የሚያሳዝን 😔 ለረጅም ሰአት ትግስታቸዉ በተመስጦ ዉስጥ የሚያንበረክክ የሚያስደንቅ 😱😍 በመጨረሻ ግን በደስታ በክርስቶስ ስጋ የሚያሸልም ደስ አይልም የክርስቶስ ሙሽራ መሆን 😍😄😄👏💒💒👏👏👏 ባለ ታሪኮቹ ከነ አለባበሳችዉ ከነተግባራቸዉ ቁጪ ቁጭ ልቅም ያለ ትምርት የዉነት ኤፍታህ ተከፈት በስላሴ ስም ምንኛ ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
እንካን በስላም መጣህ መምህር በጣም ደስ ነው ያለኝ በአጋጣሜ ነው ትምህትህን ያገኛውት አንድ አጋጣሚ ያዳመጥኩት ግን ከዛ በሀላ ሁሌም ነው የማዳምጠው በጣም ተለውጫለው ደስ ነው የሜለኝ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን
መምህርዬ አስተማሪዬ አንቂዬ እወነት እግዚአብሐር ጸጋውን ያብዛሎትበእድሜ ጤና ይጠብቆት ከነ ቤተሰቦ እንኳን አደረሶሆ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል በለው መምህር
በትምህርትህ በጣም ተፅናናሁ።ያስተማረን የገሰፀን ጌታ እግዚአብሔር ለዘለአለም የከበረ የተመሰገነ ይሁን።እኔ በጣም የከፋኝ ህይወት እጅግ ያስመረረችኝ ሰው ነኝ😢😢😢 እግዚአብሔር ይሄን ከልጅነቴ እስከ እውቀቴ እየተጫወተብኝ ያለውን እርኩስ መንፈስ አይነጥላ ይገስፅልኝ።እኔ አቅም የለኝም😭😭😭😭😭😭🙌
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀልይ
ለኔ ያንተ ትምህርት ሱሲ ነው ፀጋውን ያብዛልን መምህር ፫ አሜን
እዉነት ነው የኔ ውንድም ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
እንዴት ኖት መምህር? ኪዳነ ዮሐንስ ብለው በጸሎቶ ያስቡኝ።
እውነት የርስዎ ና የሌሎች ትምህርት ሰምቸ ሁሉም ነገር ነው የተገለጠልኝ እግዚአብሔር የማሁትን ሁሉ በተግባር እንድበረታበት በፆሎት አስቡኝ እኔ እህታችሁ ወለተ ሰንበትመምህሬ አንዳንድ ግዜ ሰዓት አበዛሁባችሁ ስሉ እሰማለሁ ይህን ትምህርት እምጠላው እምሰለቸው በእርኩስ መንፈስ የተጠቃ ነው በኔ በኩል 24ብሰማዎት አይሰለቸኝም ምክንያቱም በርስዎ ትምህርት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔን ያመሰገንኩበት ነው እናም አሰለቸኝም እንዴኔ የማይሰለቻችሁ እግዚአብሔር ይባርከን አሜን
የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ መልካም በአል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Amne Amne Amne
Be tuilte Asbuhne wilte gbryle elacghu😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
የዋህነትህ በድምፅህ ውስጥ ይታያል ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ።
እልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን እውነት ልዩ ገጠመኝ ነው ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት የብዙ ሰው ነፍስ እየዳነ ነው ከነፍስም አልፎ ለስጋ እየጠቀመን ነው የአባታችንን ፍሬ ሲቀጥል ምትክ ነህ የታሪኩ ባለቤቶች እንኳን ደስ አላቸው ሰዉን ለመርዳት ግዴታ ሃብታም መሆን አይጠበቅብንም እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ እንደ ምእመን እንታዘዝ የሚጠቅም የማይጠቅም ጥያቄ አንጠይቅ መገልገል ብቻ ሣይሆን ማገልገል እንማር ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።
በእውነት መምህር ምን እንደምልህ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ገጠሞችህን ብዙም ጊዜ ሰጥቼ አላዳመጥኩትም ግን መዝሙሮችህን በጣም እውዳቸዋለሁ አዳምጣቸዋለሁ ዛሬ ግን ትልቅ ትምህርት አግኝቸበታለው እግዚአብሔር ይባርክህልን በእውነት
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ግሩም የሆነ ትምህርትየሠማነዉን በልባችን ያሣድርልን አሜንእኔማ ገጠመኝ መስማት ደስ ይለኛልአስተማሪ ሠለሆነ
ኤፍህታ ብዬ. ጀምራለው. መምህሬ. ስለ. አባ. ዮሐንስ. ስለ. መሰከርክ ደስ. ብሎኛል. ግን. የአባ. ልጆች. ያስቆጣው. ምንም. ቢሆን. ባታቃቸውም. እዲ. በብሎ. አይጠሩም. መምህሬ. አተ. ያልተጠነቀክለት ቐንቐ. አባ. ዮሐንስ. የሚባሉ ምናምን. አልክ. ልጆቹን ያስቆጣ. ምናምን የምትለው. ቐንቐ. ነች. በውቅቹ እኔም. ከፍቶን ነበር. ግን. ምንም. አላልኩም. ግን. ሌሎቹ. ቢቆጡ. አትፍረድባቸው. እቺ. ምናምን. የአልካት. ቐንቐ. ስለሆነች. ነው. እኛ. በአተ. ትምርት. በጣም. ተለውጠናል እደውም. ወደ. ሀገር. መቼ. ገብተን. ነው. ቆርበን. መፈሱን. እኛም. የምናናዘው ብለን. በጉጉት. የምንቀመጠው. በጣም. በርኩስ. መፈስ. ላይ. እድንነቃ. አበርተትነካል. በንግግሬ ወይም. በፁፌ. ካስቀየምኩክ. ይቅርታ. እውነቱን ይሄነው. የአባን. ልጆች. ያስቆጣው. ምናምን የምትለዋ. ቐንቐ. ነች
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህርየ ኧረ ሳቅልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርታልን
በኡነት እስከመጨረሸው በስስት ነው የጨረስኩት እቁ መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የመጀመሪያዬ ገጠመኞዎችህን ጨርሼሳዳምጥ ተመስገን አሁንም ፀሎዎትህ አይለዬኝ እዳዳምጥ ወለተ መስቀል እያልክ አስበኝ መምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልንሰምተን እምንለወጥበት ያርግልን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዛብሄር ይርዳን
እግዚአብሄረ ይመሰገን ወድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ሰምተን እምንለወጥበት ያድረግልን አሜን
የሚገርም ነዉ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ፫ እንኳንም ጸሎቷን እግዚአብሔር ሰማት በጸሎት አስቡን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን
እንኳ በሰላም መጣህልን መምህራች በእውነት አምላክ ቅዱስ እንደሰማት ለኛ ይስማንመምህራየ በፀሎት አስብኝ ወለተ ፃድቅ በትዳር ምክንያት በጣም የተዘባራረቀ ህይወት ነው ያሉዉእህቴ ወድሞቸ በፀሎታቹሁ አስብኝ። ወለተ ፃድቅ*
እንኳን ደህና መጣህ መ/ም ተስፋይ በኮሜንት አትናደድ ዘና ፈታ ስትል ነው ለኛም ቀለል ብሎ የሚረዳን ጸጋውን ያብዛልህ ጸላኢም ያጽፋል ከሰዉ እጅ ሆኖ እንውድሃለን በርታልን።
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እደኔ በተስፋ እምትጠባበቁ ይግሮር ግጩኝ
በጣም የሚገርም ነው እምነት መታደል ነው መሥማት ይህን መታደል መምህር እድሜ ይሥጥል
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
እዴት ነሽ እህት
@@አደሰላም እግዚአብሔር ይመስገን❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛአቤሔር ደቅ ነው አሜን መምህር ተሰፋኤ ፀጋውን ያብዛሎት
ወንድሜ ያንተ ኣይነገርም ባንተ አድሮ እግዚኣብሄር እየሰራ ነው ከንቱ ውዳሴን ያርቅልህ!!!ዕድለኛ ሴት ጀግና ሴት የ ኣቡነ ሃብተማርያም ልጅ ለኔም ያንች ጽናት ይስጠኝ ስማችን ስለተለያየ ብቻ እንጂ አንድ ነው ፈተናችን በጸሎትሽ አስብኝ መልካም ኑሮ ይሁንልሽ ኸ ነ ሙሉ ቤተሰብሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በውነት በጣም ደሥ የምትል ጀግና ናት መምህር ቃለ ህይዎት ያሠማልን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ስለማይናገረውስጦታው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
ኤፍትህ በለኝ ጌታ መምህር እንኳን ደህና መጣክልን
መምህር እንኳን ደህናመጣህልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህር እዉነት መሳቅ መብቴነዉ ሰትል በጣም ነዉ የሳኩት እረሳቅልን መብትህነዉ እጂግ አስተማሪ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ባሎች በጣም አስቸጋሪናቸዉ በተለይ ባለሀብቶች እዉነት አንዳዴ ሀብታም ባል እንድንፈራ ሁላ ያረጉናል ልቦና ይስጣችሁ አባቶች ወንድሜች አባዉራዎች
መምህር እባክህን በሚቀጥለው ቪዲዮ የአቡነ ሀብተማሪያምን ታሪክ ንገረን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን ደህና መጡ መምህር አሜን
እዴት ናችሁ ተማሪወች አዉዳመቱ እዴትነበር መምህር እኳን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን እኛስ በሰላም አሳለፍን ወላጆቻችን እንዴት እንደዋሉ ኣናቅም ዕድሜ ለሰዉየዉ
@@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ endeza atbel/atbeyi ayzohachu
እግዚያብሔር ይመስገን ።
እግዝያብሔር ይመስገን
@@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ እግዚያቢሔር ይመስገን የመምህር ተስፋየን ስልክ ቁጥር ካወቅሽው ንገሪኝ
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፈጣሪ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ ከክፉ አናጋሪ ከሀሰት መስካሬፈጣሪ ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያድርግልን በርታ ወንድማችንፈጣሪካተጋይሁን
እኛ በሰዉ ሃገር ያለነዉ ትልቅ ትምርት ነው በጸሎትህ አስበን መምህር እኔ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት እህተ ማርያም የክርስትና ስሜ የኔ ባለቤት ትንሽ ይኮፈሳል ይንቀኛል ይህ ያበሳጨኛል ለዚ ሰወ ሃገር ነኝ እየሰራዉ እድበረታ ጸልይልኝ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ። መምህር እግዚአብሔር ጠላቶችህን ይሰርልህ ብዙ ሰው እየተቀየረ ነው በዚ ትምህርት
እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልንንአሜን አምን አሜን. እንኳን እድርስችሁ
አሜን አሜን አሜን እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፤ በእውነት ልብን የሚማርክ ትምህርት ነው፤ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፤ የሃሳብህንም መሻት ይሙላልህ፡፡ የገረመኝ በአጋጣሚ ይህን ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዳምጥ፡ ደግሞ በእለተ ቀናቸው ፡፡ በረከታቸው ይደርብን!!! አሜን!!!
እኔማ በሰአቱ ልብ አልነበረኝም ምንም አላቅም ነበር መምህር አሁን ሁሉም ነገር ተበላሸ ከእንግዲህ ለልጆቼ መኖር ጀምሪያለሁ ዋናዉ የፈጣሪ ፍቃድ ሁኖ ግን እዉነት ባኖተ ትምርት ነው ማስተዋል የጀመርኩት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
መህራችን ትምርትህ በጣምነውደስየሚለ ው እኔም ሙሲልም ሊሆን ነበር ለካ እራሴን ስፈትሽ አያቴ ትካድም ስለነበር እኔም ጋ እንዳለብኝ አረ ጋገጥ ኩኝ 7አመት ሙሉ መጶም እየቻልኩ ግንስጶምያመኝ ነበር ግን ሁሌም አንድ ቀን እል ነበር አሁን እግዛቤር ይመስገን በትምርትህ እየተለወጥኩነው በጾለት አስቡኝ ሁለተማራያም
መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን በጣም አስተማሪ መካሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገር ከወራት ቡሀላ እገባለሁ እኔንም ቤተሰቦቸንም እቀይራለሁ በመምህር ትምህርቶች
እግዚአብሔር ይርዳህ
@@bekabeka7976 አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እማፍቅር ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እንደ እህታችን በርትተን ልቦናችን ተከፍቶልን ምንፀልይበት ጊዜ እና ሰአት ያርግልን ለእህታችን የሰማ አምላክ ለኛም ይስማን አቦነ ሀብተማርያም በረከታቸው እረዴታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ተስፋዬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዛብሔር ይመስገን ሰላም ዋልክልን መምህር እህት ወንድሞቼ ስላም ዋላቹ
Please release the internet Tks.
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እውነት እኮ ነው እኔ እንኳ ስንት አውቃለሁ በእድሜሄ ብቻ እመብርሀንዬን እኔ ከማላውቀው እሷ ከምታውቀው ታውጣኝ ነጠቃ ።ዘመንህ ሁሉ ይባረክልን ወንድማችን
እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለመጥመቀ ይዋኒስ የተዋህዶ ልጆች በጣም የሚገርም ታምር ነው አቡነ ሀብተማርያም አባቴ የኔን ሂወትም ይጎብኙኝ ሂወቴ ብስቁልቁሉ ወቶል በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ
አይዞሽማር
እግዚአብሔር ያሥበን
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነትበጸሎት አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላች በሰደት ፈተን በዝኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ባለማተቦቹ እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ አደረሳችሁ እያልኩ ኑ ገባ ገባ በሉ አብርን እንማር 🙏❤️
ዐ
ሰትዬዋ ግን ጀግና ነት በእውነት 😢😢እንሰ መቸነው ሰው ምሆነው😌😌😥😥😥
ቃለሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ መምህር ተስፍየ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እኛንም ያስተምረን የደነደነውን ልቦናቺንን ይመልስልን 😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያውቃል
ወይኔ ለምን አለቀብኝ ያሰኛል ለእሷ የደረሱ አባታችን አቡነ ሃብትዬ ለእኛም ይድረሱልን በእዉነት መምህራችን መምህር ተስፍዬ ፀጋዉን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብን በደንብ የሰማሁት ትምህርትን ዛሬ ነዉ ቦታ ሰጥቼ ለምን አለቀብኝ እስከምል ድረስ ሁሌም እከታተላለሁ የኢሙ ጸሎት ይጀምራል ብለኸን ነበር ተጀመረ እንዴ መምህራችን?
እልልልልልልልል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የአቡነ ሃብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን ያአቡነ ሀብተ ማርያም በረከት እረድኤት አይለየን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይክርልን አሜን💚💛💖💐💐💐
ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
መምህራቺን እግዚአቤሔርይጥብቅለን
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በጉጉት እየጠበቅሆት ነበር
መምህር ተስፋየ ጸጋውን ያብዛለህ እኔ ጠፍቼ ነበር ለማን እንደምኖር ለምን እንደምኖር አላቅም ነበር አሁን ጉን ባንተ ትምህርት ሃ ብየ መኖር ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያጠብቅልንአማኑኤል ሰሙ የተመሰገን ይሆንየሁልችንም ታሪክቸን የቀያርን አብታችን
ወንድማችን እግዘብሔርን ይባርክህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ።ይሄ የሚሰለች ትምርህት አይደለም ምክንያቱም ነፍሳችንን የምናድንበት ትምርህት ነው ደስ እንዳለህ አድርገህ አስተምረን እኔ በወገኔ እንዃን ሊሰለቸኝ ያጥርብኛል እንደሚመስለኝ የምንሰማው በእውነት ከልብ ለመዳን ከሆነ ውሎ ቢያድርም አይሰለችም።
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ለኔም ፀልይልኝ እባካችሁ ችግር ውስጥ ነኝ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln bereketachew yferbn
እግዚአብሔር ያስብሽ
ወይኔ እስከዛሬ የት ሄጄ አመለጠኝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ፈጣሪ ቀን አለው
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነው በርታልን በርታልን ሰዎች የማንም የምንም ተከታይ ነን እንዲሉ አትፍቀድላቸው የልኡል እግዚአብሔር አዳኝ አምላክ አድርገን እመብርሃንን አማላጅ አድርገን ሀገራችንን ከተላላፊ በሽታ ፃድቃን ሰማእታት ይጠብቁልን አሜን አሜን አሜን።
መምህር እንኩዋን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶ የልደት በአል በሰላም አደረሰህ በእውነት ገጠመኝህን በጉጉት ስጠብቅ ነው የዋልኩ ስላገኘውህም ደስ ብሎኛል!
አባታችን አቡነ ሐፍተ ማርያም የኔንም ችግር ፍቱልን
ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን እናመሰግናለን መምህራችን 💚💛❤️😍
Yeah Good job 👍
🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏
🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ዛሬ በእውነት ደስ የሚል የእግዚያብሄርን ቅጣት አሰማሀኝ እልልልልልል ስለመዳኑ ሳይሆን ስለቅጣቱ የአበሻ ባለስልጣን ይገባዋል በዚም የማይማሩ ብዙ አሉ ። እግዚያብሄርህ እንዲህ ሲያስተምር ደስ ይላል ። በጣም ብዙ መምህር ግርማን የሚነቅፉ አሉ እነሱም አንድ ቀን የከበደ ቁጣ ሳይመጣ ቢነቁ እግረመንገዴ መልእክቴ ነው እግዚያብሄር ይርዳን ።
ሰላም የኔልጅ በእዉነት ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ በናትኽ አላባት ያሳደኳቸዉልጇቸን ምን እንደማረግግራ ገብቶኛል እኔ ያለሁት በስደት ላይ ነዉ ያለሁት የእኔልጅ በፀሎት አስበን ወለተ ስላሴ 🤲🏻🤲🏻😭😭😭😭😭😭
በእውነት አሰተማሬ ነወ እግዚአብሔር ይመሰገን የአቡነ ሀበተማረያም በርከት አይለየን አኛነም ያሰተምሩን ይባርኩን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ረጀም እደሜ ከጤና ጋር ይጠብቅ ከነቤተሰቦችህ 🙏🙏🙏
ከጰ
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቶቸ ወደሞቸ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
እግዛቢሔር የተመሰገነ ይሁን፣ መምህር ተስፋየ. በዕውነት እልሃሎ ያንዳንዳን ገጠመኝ በጣም ቡዙ. ትምርት ተምረናል፣ እግዛቢሄር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ፣አሜን 👏።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍየ
በጣም የሚገረም ነወ አደዴ በገዘቡም በእዉቀቱም የሚመካ በግዚሀብእሔረ ሀይል እደሚሸነፈ አያዉቁም እደዚሕ ሰያሰተምረ በምክንያት ጥሩ ነወ በደብ ሳቅ መሳቅ የሚገባክ ቦታ መብትክ ነወ ለኛም ይገባናል በፈገግታ ሰታሰተምረን በረታልን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በእውነት ሁላችንንም እግዚአብሔር በራሱ መንገድ ያስተምረን እልልልልልልልል ለእህታችን የደረሱ አቡነ ሀብተ ማርያም ለኛም ይድረሱልን በረከታቸው ይደርብን
እግዚአብሄር ይመስገን. መምህራችን እግዚአብሄር ይስጥልን. በጣም ነው ደስ የሚለው መንፈስን ያድሳል. ደግሞ መምህራችን. አንተ እንደሚመችህ አስተምር. እሚያስቅም. ካለ ሳቅ. ይሄ ሀጥያት አይደለም ምን ችግር አለም. የምናዳምጥ ሰዎች ደግሞ. ሰውን ግራ አናጋባ. ትምህርቱን ብቻ እንውሰድ.
አሜን እኔም አቡነ ሀብተማርያም በህመሜ ደርሰውልኛል ተመስገን ሰሚ አባትናቸው
የአባታችን የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸው ይደርብን👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼
እኔ እራሡ እያሣቀኝ ነዉ መምህር ደሥ የሚል ትምህርት ነዉ አንዳንድ ነገሩ ያሥቃል
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
ኤፍታህ ብዬ ማድመጥ ጀመርኩ ።ሰላም መምህሬ ሰላም እህት ወንድሞቼ።
ሰላምሽ ይብዛ
መምህር ተስፋዬ እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን መምሕራች ቃለሕይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክ መምሕር እጅግ በጣም አከብረሐለሑ ልኡል እግዜአብሔር እድሜ ከጤናአ ይሥጥሕ ለኛ ማሥተዋሉን ይስጠን ለተቃዉሞ የምትቸኩሉዉ ሠወች አሥተዉሉ የማንኛዉም አባል ሑኑ ግን የሜናገረዉን ነገር አዳምጡ እና የሜጠቅማችሑን ነገር ለመያዝ ሞክርዉ መተዉ ያለባችሑን ነገር እለፉዉ የማይሖን ነገር አትናገሩ አትፃፉዉ
ዋው እንዴት ደስ ይላል እሰይ እልልልልልልልልልል የእግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን የአቡነ ሀብተማሪያም በረከት ይደርብን
መምህራችን እግዚአብሔርን አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
ኤፍታህ ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁልኝ ሰላመ ክርስቶስ በያላችሁበት ብዝትዝት ይበልልኝ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወንድማችን የእማ ፍቅርና እግዚኣብሔር ፍቅር ፀጋናበረከታቸውን ብዝትዝት ይበልልክ የፃዲቁ ኣባታችን ኣቡነ ሃብተ ማርያም በረከት ይደርብ።ደሞ በመሃል የምታቀርብልን ማብራርያና ትምህርት ቀጥልበት
የእግዚአብሔር ስሙ ከአፆናፉ እስከ አፆናፉ የተመሰገና ይሁን መምህር ሁል ጌዜ ሀጥያተኝነት የሰማኛል ደግሞም ሃጥያተኛ ነኝ ግን ደግሞ አልረፈደም ወላዲተ አምላክ ከሞት ወደ ህይወት ለውጣልኛለች እግዚአብሔር ይቅር አንድል ባተ ትምህርት ወደ ፈጣሪዬ አንድመለከት አድርጎኛል ሰሙ የተመሰገነ ይሁን
በእውነት ነው ባንተ ትምህርት ተለውጫለው መምህር ተስፋዬ በተለይ ስግደት ፀሎት ላይ ሁሉንም ገጠመኝ ሰምቼ ጨርሻለው
ትክክል
Tș
ጥሩ ያልሆነ አስተያየት እምሰጡ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ ደሞ ብላችሁ ብላችሁ አትሳቅ አላችሁ እውነት ልቦና ይስጣችሁ መምህራችን እኮ ከተኛንበት ያነቃን ባለውለታችን እቁ መምህራችን ነው ቤተሰቦቼ እናስተውል እባካችሁ መምህራችን በጣም ልዩ የሆነ ገጠመኝ ነው የብዙ ሰው ሂወት ይቀይራል መምህራችን በጣም ነው እምንወድህ ደሞ ለሳአቱ መርዘመ አትጨነቅ እኛ ብዙ ነገር እናገኝበታለን
እዉነት የኛ እንቁ መምህር ይኑሩልን
Ewnet new
ፈታ በል አትሽማመቅ ካንተ ብዙ ተምረናል ወንድማችን የሚገርመዉ ሰባዊነት ነው ማልቀሰ አታልቅ አትሳቅ ማለት በሰው መብት መግባት ነው ደግሞ አንድ ነገር ልንገርህ መምህር ምንም ጥሩ ሰው ብትሆን ጥሩም ስራ ብትሰራ ሁሉን ሰዉ ማሰደሰት አይቻልም እግዛብሔር ያበርታህ ወንድሜ
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ እንደተለመደው አብርን እንማር...💚💛❤
አመሰግናለሁ ።መምህራችን።እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።
Amen Amen Amen
@@sofiyamessaywondwossen704 አሜን እግዚአብሔር ይባርክ
መምህር ተባረክ ዘርህ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛ ።
እስኪ ዛሬ እንኳን ወግ ይድረሰኝ ሁለተኛ ነኝ
ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ አዶናይ እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ስምቼ እምለሳለሁ
አር ሳቅልን መምህር ግን አታልቅስ አንተ ስታለቅስ ብዙ ሰውም ያለቅሳል አባ ዮሀንስ ደግሞ ምንም አላልክ ሰምተነዋል ጆሮአችን አንዳንድ ግዜ ሚዛናዊ የሆነ ነገር መቀበል ስለሚያቅተው ነው ለሁላችን ማስታወልን ያድለን
ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ጀግና ናት በረከትሽ ይድረሰን እህታችን ብርታትን ያድለን ለኛም ልክ እንዳቺ ሰሚ ጆሮን ያድለን በተግባር እንድናደርግ እሱ ይርዳን ብርታት ጽናት ጉልበት ሀይል ማስታወልን ማገናዘብን ያድለን የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አው እጠብቃለን መምህር አቅርብልን ከተሞክሮዋ እንማርበታለን መምህራችን
@ኃይለ ሥላሴ Tube እውነት ነው ያው ብዙ እሚያስለቅስ ነገረ አለ ብዬ ነው የመምህራችን እንኳን ይቀነስ ብዬ ነው
እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏
እግዚአብሔር ይመሰገን የአቡነ ሀብት ማርያም
በረከታቸው ይደርብን ።መምህር ቃል ህይወት
ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አሰተዋይ ልቦና
ይሰጠን ።
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን ለኛም እዝነ ልቦናችን ተከፍቶ የተማርነውን በተግባር ላይ የምናውለው ያድርገን አሜን አሜን አሜን🙌💒💠🕊🌾🌿🌿🌿
ይህን ላደረገ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው መምህር በእውነት አስተማሪ ገጠመኝ ነው ክብር ለአባታችን ለአቡነ ሀብተማሪያም ይሁን አማላጅነታቸው አይለየን መምህር ለአንተም ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
ክብሮ ይስፋ የሰራዊት ጌታ አንተም ተባረክ አቡነ ሀብትዬ በረከቱት ይደርብን ለድጆም አብቁኝ አሜንንን
እባካችሁ ገብረእግዚአብሄር ፥ ፍቅረማሪያም፥ ወለተማሪያም እና መንበረማሪያምን በፀሎት ያሰቡን ዉድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች።
የእግዚአብሔር ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን።
አሜን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያድልል በእውነት ለአባታችን ምን ይሳናቸዋል በረከታቸው ይደርብን አሜን ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይጥራን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እህታችን ለአንቺ የደረሱት አባታችን አቡነ ሀብተማርያም እኛንም ይርዱን አሜን እልልልልልእልልልእልልል እንኳን ደስ አለሽ
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ የአቡነ ሀብተ ማሪያም በረከት ይደርብን መምህሬ እንዲሁም ዉድ የተዋህዶ ልጆች በጰሎት አትርሱኝ ስርጉተ ስላሴ
መምህሬ ከአንተ ብዙ ተምሪያለሁ አመሰግናለሁ መምህር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ አምላክ ይጠብቅህ
በእውነት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳቅልን ወንድማችን
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው አረ ችግር የለውም መምህር ፈታ እያሉት ያስተሙርን እኛም ፈታ እያልን ንሰመዋለን* *የአቡነ ሃብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን በጣም ደስ ይላል ለሳቸው ለደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን*
*አባቶች እናቶች እህት ወንድሞቼ ከኔ የበረታቹ ለኔ ደካማና ሓጥአተኛ ወለተቄርቆስ በጸሎታቹ አስቡኝ*
በፆሎት አስቡኝ መምህር እንድሁም እህት ወንድሞቸ ወለተ ማርያም ብላችሁ
እግዚአብሄር ያስብሽ በቤተልህም የተወለደው አምላክ ያስብሽ እኔም ከወደኩበት ያንሳኝ አሜን
እሺ አመሰግናለሁ
እግዛብሔር ያሰብሽ እማ
አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
ይህን ትምህርት ስትሰሙ እደኔ ሆናችሁ ነዉ ወይስ…… እኔ ግን በያንዳንዱ ቃላት አስተምሮ ሂወቴን በቃ ተንትኜ ተዉነዋለሁ የሚያስለቅስ😢 በፈገግታ ዉስጥ የሚያሳዝን 😔 ለረጅም ሰአት ትግስታቸዉ በተመስጦ ዉስጥ የሚያንበረክክ የሚያስደንቅ 😱😍 በመጨረሻ ግን በደስታ በክርስቶስ ስጋ የሚያሸልም ደስ አይልም የክርስቶስ ሙሽራ መሆን 😍😄😄👏💒💒👏👏👏 ባለ ታሪኮቹ ከነ አለባበሳችዉ ከነተግባራቸዉ ቁጪ ቁጭ ልቅም ያለ ትምርት የዉነት ኤፍታህ ተከፈት በስላሴ ስም ምንኛ ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
እንካን በስላም መጣህ መምህር በጣም ደስ ነው ያለኝ በአጋጣሜ ነው ትምህትህን ያገኛውት አንድ አጋጣሚ ያዳመጥኩት ግን ከዛ በሀላ ሁሌም ነው የማዳምጠው በጣም ተለውጫለው ደስ ነው የሜለኝ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን
መምህርዬ አስተማሪዬ አንቂዬ እወነት እግዚአብሐር ጸጋውን ያብዛሎትበእድሜ ጤና ይጠብቆት ከነ ቤተሰቦ እንኳን አደረሶሆ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል በለው መምህር
በትምህርትህ በጣም ተፅናናሁ።ያስተማረን የገሰፀን ጌታ እግዚአብሔር ለዘለአለም የከበረ የተመሰገነ ይሁን።እኔ በጣም የከፋኝ ህይወት እጅግ ያስመረረችኝ ሰው ነኝ😢😢😢 እግዚአብሔር ይሄን ከልጅነቴ እስከ እውቀቴ እየተጫወተብኝ ያለውን እርኩስ መንፈስ አይነጥላ ይገስፅልኝ።እኔ አቅም የለኝም😭😭😭😭😭😭🙌
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀልይ
ለኔ ያንተ ትምህርት ሱሲ ነው ፀጋውን ያብዛልን መምህር ፫ አሜን
እዉነት ነው የኔ ውንድም ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
እንዴት ኖት መምህር? ኪዳነ ዮሐንስ ብለው በጸሎቶ ያስቡኝ።
እውነት የርስዎ ና የሌሎች ትምህርት ሰምቸ ሁሉም ነገር ነው የተገለጠልኝ እግዚአብሔር የማሁትን ሁሉ በተግባር እንድበረታበት በፆሎት አስቡኝ እኔ እህታችሁ ወለተ ሰንበት
መምህሬ አንዳንድ ግዜ ሰዓት አበዛሁባችሁ ስሉ እሰማለሁ ይህን ትምህርት እምጠላው እምሰለቸው በእርኩስ መንፈስ የተጠቃ ነው በኔ በኩል 24ብሰማዎት አይሰለቸኝም ምክንያቱም በርስዎ ትምህርት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔን ያመሰገንኩበት ነው እናም አሰለቸኝም እንዴኔ የማይሰለቻችሁ እግዚአብሔር ይባርከን አሜን
የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ መልካም በአል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
Amne Amne Amne
Amne Amne Amne
Amne Amne Amne
Be tuilte Asbuhne wilte gbryle elacghu😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
የዋህነትህ በድምፅህ ውስጥ ይታያል ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ።
እልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን እውነት ልዩ ገጠመኝ ነው ለብዙዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው የአቡነ ሀብተማርያም በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት የብዙ ሰው ነፍስ እየዳነ ነው ከነፍስም አልፎ ለስጋ እየጠቀመን ነው የአባታችንን ፍሬ ሲቀጥል ምትክ ነህ የታሪኩ ባለቤቶች እንኳን ደስ አላቸው ሰዉን ለመርዳት ግዴታ ሃብታም መሆን አይጠበቅብንም እውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ እንደ ምእመን እንታዘዝ የሚጠቅም የማይጠቅም ጥያቄ አንጠይቅ መገልገል ብቻ ሣይሆን ማገልገል እንማር ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።
በእውነት መምህር ምን እንደምልህ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ገጠሞችህን ብዙም ጊዜ ሰጥቼ አላዳመጥኩትም ግን መዝሙሮችህን በጣም እውዳቸዋለሁ አዳምጣቸዋለሁ ዛሬ ግን ትልቅ ትምህርት አግኝቸበታለው እግዚአብሔር ይባርክህልን በእውነት
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ግሩም የሆነ ትምህርት
የሠማነዉን በልባችን ያሣድርልን አሜን
እኔማ ገጠመኝ መስማት ደስ ይለኛል
አስተማሪ ሠለሆነ
ኤፍህታ ብዬ. ጀምራለው. መምህሬ. ስለ. አባ. ዮሐንስ. ስለ. መሰከርክ ደስ. ብሎኛል. ግን. የአባ. ልጆች. ያስቆጣው. ምንም. ቢሆን. ባታቃቸውም. እዲ. በብሎ. አይጠሩም. መምህሬ. አተ. ያልተጠነቀክለት ቐንቐ. አባ. ዮሐንስ. የሚባሉ ምናምን. አልክ. ልጆቹን ያስቆጣ. ምናምን የምትለው. ቐንቐ. ነች. በውቅቹ እኔም. ከፍቶን ነበር. ግን. ምንም. አላልኩም. ግን. ሌሎቹ. ቢቆጡ. አትፍረድባቸው. እቺ. ምናምን. የአልካት. ቐንቐ. ስለሆነች. ነው. እኛ. በአተ. ትምርት. በጣም. ተለውጠናል እደውም. ወደ. ሀገር. መቼ. ገብተን. ነው. ቆርበን. መፈሱን. እኛም. የምናናዘው ብለን. በጉጉት. የምንቀመጠው. በጣም. በርኩስ. መፈስ. ላይ. እድንነቃ. አበርተትነካል. በንግግሬ ወይም. በፁፌ. ካስቀየምኩክ. ይቅርታ. እውነቱን ይሄነው. የአባን. ልጆች. ያስቆጣው. ምናምን የምትለዋ. ቐንቐ. ነች
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህርየ ኧረ ሳቅልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርታልን
በኡነት እስከመጨረሸው በስስት ነው የጨረስኩት እቁ መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የመጀመሪያዬ ገጠመኞዎችህን ጨርሼሳዳምጥ ተመስገን አሁንም ፀሎዎትህ አይለዬኝ እዳዳምጥ ወለተ መስቀል እያልክ አስበኝ መምህሬ
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
ሰምተን እምንለወጥበት ያርግልን አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዛብሄር ይርዳን
እግዚአብሄረ ይመሰገን ወድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ሰምተን እምንለወጥበት ያድረግልን አሜን
የሚገርም ነዉ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ፫ እንኳንም ጸሎቷን እግዚአብሔር ሰማት በጸሎት አስቡን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን
እንኳ በሰላም መጣህልን መምህራች በእውነት አምላክ ቅዱስ እንደሰማት ለኛ ይስማን
መምህራየ በፀሎት አስብኝ ወለተ ፃድቅ በትዳር ምክንያት በጣም የተዘባራረቀ ህይወት ነው ያሉዉ
እህቴ ወድሞቸ በፀሎታቹሁ አስብኝ። ወለተ ፃድቅ*
እንኳን ደህና መጣህ መ/ም ተስፋይ በኮሜንት አትናደድ ዘና ፈታ ስትል ነው ለኛም ቀለል ብሎ የሚረዳን ጸጋውን ያብዛልህ ጸላኢም ያጽፋል ከሰዉ እጅ ሆኖ እንውድሃለን በርታልን።
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እደኔ በተስፋ እምትጠባበቁ ይግሮር ግጩኝ
በጣም የሚገርም ነው እምነት መታደል ነው መሥማት ይህን መታደል መምህር እድሜ ይሥጥል
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
እዴት ነሽ እህት
@@አደሰላም እግዚአብሔር ይመስገን❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛአቤሔር ደቅ ነው አሜን መምህር ተሰፋኤ ፀጋውን ያብዛሎት
ወንድሜ ያንተ ኣይነገርም ባንተ አድሮ እግዚኣብሄር እየሰራ ነው ከንቱ ውዳሴን ያርቅልህ!!!ዕድለኛ ሴት ጀግና ሴት የ ኣቡነ ሃብተማርያም ልጅ ለኔም ያንች ጽናት ይስጠኝ ስማችን ስለተለያየ ብቻ እንጂ አንድ ነው ፈተናችን በጸሎትሽ አስብኝ መልካም ኑሮ ይሁንልሽ ኸ ነ ሙሉ ቤተሰብሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በውነት በጣም ደሥ የምትል ጀግና ናት መምህር ቃለ ህይዎት ያሠማልን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ስለማይናገረውስጦታው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን። መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
ኤፍትህ በለኝ ጌታ መምህር እንኳን ደህና መጣክልን
መምህር እንኳን ደህናመጣህልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መምህር እዉነት መሳቅ መብቴነዉ ሰትል በጣም ነዉ የሳኩት እረሳቅልን መብትህነዉ እጂግ አስተማሪ አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ባሎች በጣም አስቸጋሪናቸዉ በተለይ ባለሀብቶች እዉነት አንዳዴ ሀብታም ባል እንድንፈራ ሁላ ያረጉናል ልቦና ይስጣችሁ አባቶች ወንድሜች አባዉራዎች
መምህር እባክህን በሚቀጥለው ቪዲዮ የአቡነ ሀብተማሪያምን ታሪክ ንገረን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
እኳን ደህና መጡ መምህር አሜን
እዴት ናችሁ ተማሪወች አዉዳመቱ እዴትነበር መምህር እኳን ደህና መጣህልን
እግዚአብሔር ይመስገን እኛስ በሰላም አሳለፍን ወላጆቻችን እንዴት እንደዋሉ ኣናቅም ዕድሜ ለሰዉየዉ
@@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ endeza atbel/atbeyi ayzohachu
እግዚያብሔር ይመስገን ።
እግዝያብሔር ይመስገን
@@ኣምላኬሆይሰዉአርገኝ እግዚያቢሔር ይመስገን የመምህር ተስፋየን ስልክ ቁጥር ካወቅሽው ንገሪኝ
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ🤲
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፈጣሪ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ ከክፉ አናጋሪ ከሀሰት መስካሬፈጣሪ ይጠብቀን አገራችን ሰላም ያድርግልን በርታ ወንድማችንፈጣሪካተጋይሁን
እኛ በሰዉ ሃገር ያለነዉ ትልቅ ትምርት ነው በጸሎትህ አስበን መምህር እኔ በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት እህተ ማርያም የክርስትና ስሜ የኔ ባለቤት ትንሽ ይኮፈሳል ይንቀኛል ይህ ያበሳጨኛል ለዚ ሰወ ሃገር ነኝ እየሰራዉ እድበረታ ጸልይልኝ
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ። መምህር እግዚአብሔር ጠላቶችህን ይሰርልህ ብዙ ሰው እየተቀየረ ነው በዚ ትምህርት
እግዚአብሔር ይመስግን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልንን
አሜን አምን አሜን. እንኳን እድርስችሁ
አሜን አሜን አሜን እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፤ በእውነት ልብን የሚማርክ ትምህርት ነው፤ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፤ የሃሳብህንም መሻት ይሙላልህ፡፡ የገረመኝ በአጋጣሚ ይህን ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዳምጥ፡ ደግሞ በእለተ ቀናቸው ፡፡ በረከታቸው ይደርብን!!! አሜን!!!
እኔማ በሰአቱ ልብ አልነበረኝም ምንም አላቅም ነበር መምህር አሁን ሁሉም ነገር ተበላሸ ከእንግዲህ ለልጆቼ መኖር ጀምሪያለሁ ዋናዉ የፈጣሪ ፍቃድ ሁኖ ግን እዉነት ባኖተ ትምርት ነው ማስተዋል የጀመርኩት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
መህራችን ትምርትህ በጣምነውደስየሚለ ው እኔም ሙሲልም ሊሆን ነበር ለካ እራሴን ስፈትሽ አያቴ ትካድም ስለነበር እኔም ጋ እንዳለብኝ አረ ጋገጥ ኩኝ 7አመት ሙሉ መጶም እየቻልኩ ግንስጶምያመኝ ነበር ግን ሁሌም አንድ ቀን እል ነበር አሁን እግዛቤር ይመስገን በትምርትህ እየተለወጥኩነው በጾለት አስቡኝ ሁለተማራያም
መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን በጣም አስተማሪ መካሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገር ከወራት ቡሀላ እገባለሁ እኔንም ቤተሰቦቸንም እቀይራለሁ በመምህር ትምህርቶች
እግዚአብሔር ይርዳህ
@@bekabeka7976 አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እማፍቅር ትጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እንደ እህታችን በርትተን ልቦናችን ተከፍቶልን ምንፀልይበት ጊዜ እና ሰአት ያርግልን ለእህታችን የሰማ አምላክ ለኛም ይስማን አቦነ ሀብተማርያም በረከታቸው እረዴታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ተስፋዬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዛብሔር ይመስገን ሰላም ዋልክልን መምህር እህት ወንድሞቼ ስላም ዋላቹ
Please release the internet Tks.
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እውነት እኮ ነው እኔ እንኳ ስንት አውቃለሁ በእድሜሄ ብቻ እመብርሀንዬን እኔ ከማላውቀው እሷ ከምታውቀው ታውጣኝ ነጠቃ ።ዘመንህ ሁሉ ይባረክልን ወንድማችን
እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን አደረሳችሁ ለመጥመቀ ይዋኒስ የተዋህዶ ልጆች በጣም የሚገርም ታምር ነው አቡነ ሀብተማርያም አባቴ የኔን ሂወትም ይጎብኙኝ ሂወቴ ብስቁልቁሉ ወቶል በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ
አይዞሽማር
እግዚአብሔር ያሥበን
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት
በጸሎት አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላች በሰደት ፈተን በዝኝ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ባለማተቦቹ እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ለቅዱስ ዮሐንስ አደረሳችሁ እያልኩ ኑ ገባ ገባ በሉ አብርን እንማር 🙏❤️
ዐ
ሰትዬዋ ግን ጀግና ነት በእውነት 😢😢እንሰ መቸነው ሰው ምሆነው😌😌😥😥😥
ቃለሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ መምህር ተስፍየ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እኛንም ያስተምረን የደነደነውን ልቦናቺንን ይመልስልን 😢😢ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያውቃል
ወይኔ ለምን አለቀብኝ ያሰኛል ለእሷ የደረሱ አባታችን አቡነ ሃብትዬ ለእኛም ይድረሱልን በእዉነት መምህራችን መምህር ተስፍዬ ፀጋዉን ያብዛልህ በረከትህ ይደርብን በደንብ የሰማሁት ትምህርትን ዛሬ ነዉ ቦታ ሰጥቼ ለምን አለቀብኝ እስከምል ድረስ ሁሌም እከታተላለሁ የኢሙ ጸሎት ይጀምራል ብለኸን ነበር ተጀመረ እንዴ መምህራችን?
እልልልልልልልል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
የአቡነ ሃብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን ያአቡነ ሀብተ ማርያም በረከት እረድኤት አይለየን አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይክርልን አሜን💚💛💖💐💐💐
ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
መምህራቺን እግዚአቤሔርይጥብቅለን
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን
በጉጉት እየጠበቅሆት ነበር
መምህር ተስፋየ ጸጋውን ያብዛለህ እኔ ጠፍቼ ነበር ለማን እንደምኖር ለምን እንደምኖር አላቅም ነበር አሁን ጉን ባንተ ትምህርት ሃ ብየ መኖር ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን
ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያጠብቅልን
አማኑኤል ሰሙ የተመሰገን ይሆን
የሁልችንም ታሪክቸን የቀያርን አብታችን
ወንድማችን እግዘብሔርን ይባርክህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ።ይሄ የሚሰለች ትምርህት አይደለም ምክንያቱም ነፍሳችንን የምናድንበት ትምርህት ነው ደስ እንዳለህ አድርገህ አስተምረን እኔ በወገኔ እንዃን ሊሰለቸኝ ያጥርብኛል እንደሚመስለኝ የምንሰማው በእውነት ከልብ ለመዳን ከሆነ ውሎ ቢያድርም አይሰለችም።
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ለኔም ፀልይልኝ እባካችሁ ችግር ውስጥ ነኝ
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln bereketachew yferbn
እግዚአብሔር ያስብሽ
ወይኔ እስከዛሬ የት ሄጄ አመለጠኝ
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ፈጣሪ ቀን አለው
እግዚአብሔር ያስብሽ
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን ህይወት ቀያሪ ትምህርት ነው በርታልን በርታልን
ሰዎች የማንም የምንም ተከታይ ነን እንዲሉ አትፍቀድላቸው የልኡል እግዚአብሔር አዳኝ አምላክ አድርገን እመብርሃንን አማላጅ አድርገን ሀገራችንን ከተላላፊ በሽታ ፃድቃን ሰማእታት ይጠብቁልን አሜን አሜን አሜን።
መምህር እንኩዋን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶ የልደት በአል በሰላም አደረሰህ በእውነት ገጠመኝህን በጉጉት ስጠብቅ ነው የዋልኩ ስላገኘውህም ደስ ብሎኛል!
አባታችን አቡነ ሐፍተ ማርያም የኔንም ችግር ፍቱልን
ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን መጨረሻችንን ያሳምርልን እናመሰግናለን መምህራችን 💚💛❤️😍
Yeah Good job 👍
🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏
🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ዛሬ በእውነት ደስ የሚል የእግዚያብሄርን ቅጣት አሰማሀኝ እልልልልልል ስለመዳኑ ሳይሆን ስለቅጣቱ የአበሻ ባለስልጣን ይገባዋል በዚም የማይማሩ ብዙ አሉ ። እግዚያብሄርህ እንዲህ ሲያስተምር ደስ ይላል ። በጣም ብዙ መምህር ግርማን የሚነቅፉ አሉ እነሱም አንድ ቀን የከበደ ቁጣ ሳይመጣ ቢነቁ እግረመንገዴ መልእክቴ ነው እግዚያብሄር ይርዳን ።
ሰላም የኔልጅ በእዉነት ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ በናትኽ አላባት ያሳደኳቸዉልጇቸን ምን እንደማረግግራ ገብቶኛል እኔ ያለሁት በስደት ላይ ነዉ ያለሁት የእኔልጅ በፀሎት አስበን ወለተ ስላሴ 🤲🏻🤲🏻😭😭😭😭😭😭
በእውነት አሰተማሬ ነወ እግዚአብሔር ይመሰገን የአቡነ ሀበተማረያም በርከት አይለየን አኛነም ያሰተምሩን ይባርኩን
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ረጀም እደሜ ከጤና ጋር ይጠብቅ ከነቤተሰቦችህ 🙏🙏🙏
ከጰ
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቶቸ ወደሞቸ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
እግዛቢሔር የተመሰገነ ይሁን፣ መምህር ተስፋየ. በዕውነት እልሃሎ ያንዳንዳን ገጠመኝ በጣም ቡዙ. ትምርት ተምረናል፣ እግዛቢሄር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ፣አሜን 👏።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፍየ
በጣም የሚገረም ነወ አደዴ በገዘቡም በእዉቀቱም የሚመካ በግዚሀብእሔረ ሀይል እደሚሸነፈ አያዉቁም እደዚሕ ሰያሰተምረ በምክንያት ጥሩ ነወ በደብ ሳቅ መሳቅ የሚገባክ ቦታ መብትክ ነወ ለኛም ይገባናል በፈገግታ ሰታሰተምረን በረታልን
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በእውነት ሁላችንንም እግዚአብሔር በራሱ መንገድ ያስተምረን እልልልልልልልል ለእህታችን የደረሱ አቡነ ሀብተ ማርያም ለኛም ይድረሱልን በረከታቸው ይደርብን
እግዚአብሄር ይመስገን. መምህራችን እግዚአብሄር ይስጥልን. በጣም ነው ደስ የሚለው መንፈስን ያድሳል. ደግሞ መምህራችን. አንተ እንደሚመችህ አስተምር. እሚያስቅም. ካለ ሳቅ. ይሄ ሀጥያት አይደለም ምን ችግር አለም. የምናዳምጥ ሰዎች ደግሞ. ሰውን ግራ አናጋባ. ትምህርቱን ብቻ እንውሰድ.
አሜን እኔም አቡነ ሀብተማርያም በህመሜ ደርሰውልኛል ተመስገን ሰሚ አባትናቸው
የአባታችን የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸው ይደርብን
👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼እልልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼