"----እንደ ኢሕአዴግነቱ ለራሱ ምንም ሐውልት አላቆመም!" ደሞዝ ጎሽሜ ክፍል ሶስት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 роки тому +11

    ይገርማል ብዙ መንገዶችን ማሰብ አስተምሮኛል አገላለፁም ድንቅ ነበር።

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +4

    ደሞዝ እግዚአብሔር ይባርክልን ኑርልን እንደዚ እውቀት ከእምነት ጋር ሲሆን ውብ የሆነ ማንነት ይንፀባረቃል 🙏❤️😇

  • @leultesfaye2315
    @leultesfaye2315 2 роки тому +5

    በእውነት ይበል የሚያሰኝ ግሩም አተረጓጎም እና ምልከታ ነው።እግዚአብሔር ያቆይልን ደሞዝ

  • @meazaayele4491
    @meazaayele4491 2 роки тому +19

    እንኳን በዘመኔ ኖርክ፡ እንኳንም ጻፍክ እናም እንኳንም አወቅኩህ፤ እግዚአብሔር ይስጥልን። በሰጠህ እድሜ ላይ ጤናውን አብዝቶ ሰጥቶ ያቆይልን 🙏

  • @መዝገበባባ
    @መዝገበባባ 2 роки тому +10

    ደሞዝ በእውነት በሰራሀቸው ፊልሞችም እገረምብህ ነበር ይሄን ቃለ መጠይቅ ስመለከትም አስገርመህኛል ከበድ ትላለህ እናንተን መሰሎቹን እግዚአብሔር ያብዛልን አዘጋጆች በእውነት በርቱ

  • @behailumelese4373
    @behailumelese4373 7 місяців тому +1

    ደሞዝ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ መፃፎችህን ማንበብ ደስ ይሉኛል

  • @chombe9555
    @chombe9555 2 роки тому +2

    አቦ የበራዕለት ማንነት ውስጥ የነገሰ ነው ደሞዜ ጎሽሜ በጣም ብዙ ነገር አለው ሰውዬው ሊበራልዕን የሚችል በጣም ነው የገባኝ የሚለው ነገር እንዲያው ባገኜውና እኔ ማካፍለው ነገር ነበረኝ ስለ ሳተርን ስርአት ወይም ስለፀሀይ የተናገረው በጣም ልክ ነው ሚስጥሩ ገብቶታል! አቦ ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ አሜን

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 роки тому +3

    Bless you brother your ideas are life changing and are the good ways to live Christianity without doubt.

  • @12mengistu
    @12mengistu 2 роки тому +4

    የሆነ የተገለጠለት ሚስጥር የሆነ እሚያዉቀዉ ነገር ያለ ሰዉ ይመስላል ደሞዜ የምር ስለሀገር እንዳንተ መረዳት ማወቅ እፈልጋለሁ በርታልኝ

    • @chombe9555
      @chombe9555 2 роки тому

      የሰራቸውን ፊልሞችን እያቸው ሰውዬው በጣም በጣም የእውቀት ባለሀብትና ብሩህ አስተሳሰብና ያለው ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፣ ያክብርልን፡ ደሞዜ💚💛❤

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 2 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ተባረክ

  • @TheDefersha
    @TheDefersha 2 роки тому +2

    ስበክ ወንድሜ! ድንቅ ትንታኔ!

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 2 роки тому +2

    ሦስቱንም ክፍል ደጋግሜ ነው የሰማሁት ነገሮችን የሚያይበት አተያይ አገላለፁ ፍልስምናው በጣም ድንቅ ነው 👏👏

  • @wegena
    @wegena Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 роки тому +2

    Thanks to God. What can i say. I wish i understand the whole concept of your books and see the world and Orthodox Christianity differently in the way it makes sense to my life.

  • @robataye8339
    @robataye8339 2 роки тому +2

    Dr. Meskerem Lechisa
    Demoz Goshime
    Dn.Henok Haile
    Dn Abel
    Memoher Zebene Lema
    Iconic personality all of you

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 роки тому +1

    ደስ ስትል❤️

  • @milliongirma1712
    @milliongirma1712 2 роки тому +1

    Wow , what a personality !

  • @bitwodedderebeagegn5783
    @bitwodedderebeagegn5783 2 роки тому +1

    I am happy to see almost all the conversations saying this will you invite professor Mindaralew Zewdie please, please

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201
    @teret-teretlelijochbiruhte5201 2 роки тому +1

    I’m sorry for being emotional but Demoze make me cry he knew a lot and wish he open his UA-cam channel and give us a lesson we really need our history which is our generation don’t have a chance to learn

  • @edlawitabebe7040
    @edlawitabebe7040 2 роки тому

    Joroye semam aynem temeleket hlinayem astewale🥰🥰🥰edmen ke tena ke tsegaw yadlln stotachn neh

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 2 роки тому

    You are good paster.

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 роки тому

    (እግዚአብሔር ይመስገን)!!!

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ግሩም ነው ።

  • @adoniyas4439
    @adoniyas4439 Рік тому

    ከቃል በላይ🥰🙏

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 6 місяців тому

    ደሞዝዬ ጀግና❤

  • @dadatube5705
    @dadatube5705 2 роки тому

    selam ye dr endalegeta silk weyim maghighet yemichilbet manghawim menged kale please

  • @mixedtube5610
    @mixedtube5610 2 роки тому +1

    ከተኛሁበት ከእንቅልፌ እያነቃችሁኝ ነው የእውነት አላህ ከናንተ ጋር ይሁን የኔ ጥያቄ እባካችሁ እንደምንም የተበላሸውን ትውልድ ለማስተካከል በብዙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ብትደርሱልን ብዙዎች ማዳን ይሻላል

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 2 роки тому

    U have a big saytifically words and good pronaunce so finally given us modern historical society and tkuuu u compare before and now🙏✍️👍💚💛❤️👩‍❤️‍💋‍👨

  • @lambamulatea5686
    @lambamulatea5686 Рік тому

    ሁሉም ሰው የራሱ እውነት የለውም እውነት አንድ ነች

  • @antenehhayelo3936
    @antenehhayelo3936 2 роки тому +2

    ለካስ ስዋች አሉን ! ስማሁም አየሁም

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    መስሪያ ቤት የምቀጥረው ችሉተችን እንጂ እኛን ዓይደለም ግሩም ቆይታ ነበር ።

  • @adanetefera2890
    @adanetefera2890 11 місяців тому

    Is it only I that is finding it difficult to understand and follow what he is explaining 😢

  • @solomon7244
    @solomon7244 2 роки тому +1

    As usual....... impressive

  • @dawityohanis6582
    @dawityohanis6582 Рік тому

    ምትገርም ሰዉ።

  • @chuchutsegaye9028
    @chuchutsegaye9028 2 роки тому

    Demoze Yagere lijina Wnedeme Kezi Belaye Yebizalehe Geta Abezeto Ybarkehe

  • @fistummershateka2749
    @fistummershateka2749 2 роки тому

    የሃሳብ. የእውቀት የብዙ ክምችት ባለቤት ነክ ምንስ ይባላል። ለካስ አፍሪካ እንዲህም ዓይነት ሰዎች አሉን

  • @wm3959
    @wm3959 2 роки тому

    Yeh sew bezu menfesawi mister yemiawek yemeselegnL bezu temeseto yalew new endow metshafun bagegnew.....

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 2 роки тому


    ሄ ማነው ጥኡም አደበት ይሄን ጥበብ ከየት ነው የዘረፈው ጠቁመን ?

  • @mulukefikadu5518
    @mulukefikadu5518 2 роки тому

    በጉጉት እየጠቤቅናችሁ ነዉ ግን video አሌቀቃችህም

  • @markkhenok8526
    @markkhenok8526 2 роки тому

    ኧረ የዶክ ዳዊት ወ/አገኝን Video ልቀቁልን🙄🙄

  • @selamawithabtamu9236
    @selamawithabtamu9236 2 роки тому

    ከባድ ሰው ሌላ ምን ይባላል የሃሳብ ክምችት ባለቤት ነክ፡፡ ብቻ ትረቃለክ

  • @tilahunhamza5534
    @tilahunhamza5534 2 роки тому +1

    No comment

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 2 роки тому

    ሊቅ