First, I would like to thank the organizer. Dear Alex, I love your books a lot! You are like a light that few of us can see at the end of the tunnel. You guys, please stop dragging him back to your thoughtlessness. He is a thinker, and thinkers are outliers in the community. The time will come that will prise the double-sighted Alemayehu. Unfortunately, the intellectuals are not lucky enough to see when that time comes to prize them. Thank you, Alex! I would have been crucified if you folks knew my "God."
I wanted to take a moment to share my thoughts on the connection between your book and my personal beliefs. Your work delves into profound questions about religion and spirituality, and I found it to be a compelling exploration of these complex topics. I must disclose that my beliefs differ from those associated with organized religions. I hold the perspective that all religions are the result of human creation, possibly influenced by individuals seeking power or control. While I remain open to the existence of a higher power, I lean towards the idea that if it does exist, it may be found within or outside of us, rather than exerting authority over humanity. I deeply appreciate your book for encouraging critical thinking and providing a platform for diverse perspectives.
I’m just empress by this guy and I’m so glad to see this kind of ppl out for media 😀 mama Ethiopia pls wake up there is a lot things coming not for good but for the worst 😭 thanks de endale for bringing this men out here we appreciate you 😄
Very philosophical -I am interested in your views. It seems the author is venting his frustration over our society; more so than our creator (God). I believe he wants us to be more inquisitive (teyakiwoch) than being blind followers. We absolutely need God for our soul; but whatever happens to our daily livelihoods- that primarily rests on how much we strive and work hard. Egziabhier’n le nefsei; sra’n degmo lezih alem hiwot endemiyasfelg amnalehu. But I still admire the author’s opinions. Thanks, Alex.
I am always eager to watch whenever you posted a video, but today I afraid to continue watching this video. May be the ending is not bad as I afraid.. but I prefer to protect my ears 😂 Waiting for next one.. Walia 🙏
እኔ ይኼንን ደራሲ የጻፋቸውን መሐፍቶች ከዚህ ቀደም አንብቤለት አላውቅም. ስለደራሲውም የሰማሁት ነገር አልነበረም. ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ነበር ያየሁት ና የሰማሁት። እኔ የምኖረው ውጭ አገረ ነውና መጽሐፉን ገዝቶ የማንበብ እድሉ አልገጠመኝም። እኔ በዜግነቴ ኢትዮጵያዊት አይደለሁም ግን ብዙ ኢትዮጵያውያን ደራሲዎች የጻፍዋቸውን መጽሐፍቶችን ግን አንብቢአለው። ወደፊት ደራሲ የመሆን ፍላጎት ስላለኝ በተለያዩ ቋንቋዎች የተጻፉ ስራዎችን አነባለው። በዚህ ላይ ጎበዝ አንባቢ ነኝ። ድርሰታቸውን ካነብብኩላቸው የኢትዮጵያ ደራሲያን መካከል ነገሮችን ግልጽ ማለት ፊት ለፊት በእምነት ጉዳይ ሲጽፍም ይሁን በአደባባይ ሲናገር የገጠመኝ ሰው ቢኖር ይኼኛው ደራሲ ነው። መጽሐፉን ባላነበውም ሲናገርና ለሚሰነዘሩትን ጥያቄውች መልስ የወሰድኩት ግንዛቤ ቢኖር ከአምላክ ጋር መጣላቱን ሳይሆን ምናልባት ሕዝቡ በእምነት አሳብቦ የሚሰራቸውን ስንፍና መተው እንዳለበት የሚጠቁም ነገር መሰለኝ። በርግጥ መልስ ሲሰጥ ብዙ ጭንቀት እንደነበረው ቢያስታውቅበትም ማለት የንበረበትና ያሰበውን ብድፍረት ተናግሯል። የኔ ጥያቂ ግን ይኼንን አይደለም። እዛ ብኖርና ጥያቄን ለመጠየቅ እድሉ ቢኖረኝ የተመኘሁት ቢኖር እንዲህ ነው፥ እሱም እግዚአብሔር ስያዝ ወይም በመጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ ተጽፎ የምናገኘው ነገር ከመጀምሪያ አንስቶ አዳም በበደለ ግዜ ያው የበደሉ ውጤት ሰርቶ እንዲበላ ነበር ከገነት የተባረረው ይኼንን መጽሓፉ ውስጥ ሄደን ማንበብ እንችላለን፡ ቀጥሎ እግዚአብሔር ያልሰራ እንዳይበላም ይናገራል። መጽሓፍ ቅዱስ ሙሉውን ደጋግመን ብናነው ይኼንን ነው የሚነግረን፣ ስለዚህ እንዴት እግዚአብሔር የኛ ሰዎች ስንፍናን ተጠያቂ ማድረግ ይቻላል? !በሰለጠኑ አገሮች ባለው ነገር የምንቀና ይመስለኛል፡ የመልካም ቅናት ቢሆን እሰየው ግን እድገት ብለን የምንጠራውን ነገር የቱ ላይ መሆኑንም ማወቅ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም በቴክኖሎጂ አደግን፡ እግዚአብሔር አያስፈልገንም ያሉ አገሮች እኮ ብናይ ለምሳሌ አሜሪካን እንውሰዳት፡ በአሜሪካ ውስጥ በቀን ስንት ሰው ይሆናል ብግድያ የሚሞተው? አስከፊና አሰቃቂ የሆኑት ስራዎች የሚሰራባቸው ሃገሮች መካከል የምትጠቀሰው ሀገር ብትኖር አንደኛዋ አሜሪካ ናት። ብዙ ረሀብተኛና ህክምና አጥቶ የሚሰቃየው እናቱ ትቁጠረው። የዛን ያህል ደግሞ ሞልቶ የተረፈው ቱጃርተኛው ብዙ ነው። አደግን ያሉ ሀገራት ስናይ አደግን ባሉ ቁጥር ሰው ከመሆን ማለት ከስብእና እየወጡ ነው። ለምሳሌ ከተመሳሳይ ጸውታ በመተኛት፡ አሰቃቂ የወሲብ ግንኙነት በማድረግ፡ የሰው ስብእናን በመዳፈር ለምሳሌ አንተ ጥቁር ነህ አንተ ወይም አንተ አረብ ነህ በማለት ዘር ለይቶ በመስደብና በማሸማቀቅና እንዳታድግ በማድረግ፡ በሜድያ ሰውን በማስጨነቅ፡ ፓኖግራፊ ፊልሞች እየሰሩ የሰውን አዕምሮ በምበረዝ፡ የሰውል ልጆች እንዲጋደሉበት ፊንጂና አውቶሚክ ቦንብ በመሰራትና በመሸጥ የሰው ሂወት የሚቀጥፉት፡ ባላደጉ አገሮች እየተዟዟሩ ተኮልና መለያየት እየፈተሉ ራስ በራስ እያጣሉና በጎሳ እየከፋፈሉ ገንዘቡን ንብረቱን ወዳገራቸው እያጓጓዙ የሚኖሩት ሰዎችን ነው የምንቀናባቸው?! ወይስ እግዚአብሔር በመተዋቸው ባመጡት እኩይ ተግባራቸው እንዳደጉ በእድገት እንመዘግብላቸው?!
ዶ/ር እንዳለ ጌታ በጣም አመሠግናለሁ ፤ እንዳለፈው ባይሆንም ብዙ የገባኝ ይመስለኛል። ዓለማየሁ ገላጋይ የማደንቀውና የምወደው ደራሲ ነው። እውነተኛነቱና ደፋርነቱን በተለይ ሀገር ወዳድነቱን አለማድነቅም አይቻልም። አለመውደድም እንዲሁ። አንተንስ ብትሆን፤ ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲያበዛልህ የአምላ ፈቃድ ይሁን ።
አይናችንን ሊከፍት የተከሰተ ክስተት የሆነ ደራሲ! አሌክሶ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን!!!
ይህ ሰው እኔ እንደተረዳሁት ከ ክርስትናው እምነት ሙሉበሙሉ ተስፋ ቆርጦ በመዋለል ላይ ነው እና ኢስልምናን በደንብ የሚያብራራለት ሰው ቢያገኝ ዕምነትን እንደሚቀበል ለዚህ ለገባበት ውዥንብር መፍትሔ ይሆነዋል ብዬ አስብ አለው።
አላህ ቀናው መንገድ ለሁሉ ዕውነት ፈላጊ ያግራለት አሜን።
ዝምብለክ.ሳትረዳ.አትበጥረቅ
የጥበብ መገመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ተብሎ የተሳፈውን ቅዱሱን ቃል የረሳ ይመስለኛል ፈላስፋው አለማየው ፣ ገላጋይ ፣ እግዚአብሄር ይርዳው ፣
የልጅቷ ሀሳብ ነው በትክክል የተገለፀው ሃይማኖት አያያዛችን እና አረዳዳችን ነው እንጅ የተሳሳትን ሊሆን ሚችለው መቼም ሃይማኖት ለድህነት ምክንያት አይሆንም ።
Koy ya sewen lij yameyasedekew ementu nw hayemnotu ?
ማን ከሀይማኖት ጋር ተፈጠረና ነው በዚህ እግዚያብሄር በዚህ እነ እከሌ የምንለው ?
ከመወለዳችን በፊት ማነው አንድ ነገር እንኳን የሚያውቅ ? ከመወለዴ በፊት ባልተሰጠኝ ነገር በባዶ በረሃ ቃርሜ እንዳመጣ ማን ያስገድደኛል ? ግዴለም ተሰላችቶ ባይተወንም መጀመሪውኑም አልፈጠረንም የለማ! 🤭 " የወቅቱ አምላክ ሰው ነው ! " ክብርና ምስጋና ለአሌክስ ! ጥቁር መነፅራችንን : የጓዳ ውይይታችንን በአደባባይ ላወጣልን ! ነብይ በሀገሩ አይከበርም ! በሁሉም ሰው ውስጥ እኩል ቅጥነትና ውፍረት በሌለው ሀይማኖት ቀናቶችን እሠለመልን ....ሆዳችን እየተራበ ለነብስ አስታኮ ለስም የሚደረግ ...እመኑኝ ይቀራል ሩቅ አይሆንም ይህ ምድር ሀይማኖትና መንግስት አይገዛውም ! በነገራችን ላይ በዚሁ ላይ አንድ መፅሐፍ ላወጣ ፈልጊያለሁ ..እ..እ እርዕሱን ምረጡልኝ !....
He is our Khalil JibranThe prophet Alemayehu Gelagay
The only Genius writer ✍️ in Ethiopia
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነውና የተነሳው በብዙ እንድናስብ እንድንመረምር ያደርጋል
አጠያያቂ መፅሀፎች ሲፃፉ እዉነቱን ለማወቅ መንገድ ሊሆኑን ይችላሉ
ሃይ ብናወራ ደስ ይለኛል
First, I would like to thank the organizer. Dear Alex, I love your books a lot! You are like a light that few of us can see at the end of the tunnel. You guys, please stop dragging him back to your thoughtlessness. He is a thinker, and thinkers are outliers in the community. The time will come that will prise the double-sighted Alemayehu. Unfortunately, the intellectuals are not lucky enough to see when that time comes to prize them. Thank you, Alex! I would have been crucified if you folks knew my "God."
እንደ አንተ አይነት ሰው የሚያስብ ሰው የሚመራመር ስው ያብዛልን!!!
When you are seeking truth your path will crossover .nice too meet you alex.
ወኔ እብደት እደት ነው ሠው ያበዴው ጌታሆይ ማረን አተነረ እናምልክህ ክርስቶስ ን ከሰደን እግዚአብሔር ሆየረ ማረን
አትስራ ብሏል አምላክ መስራት አለብን አተምን አስተዋፅኦ አረክ በምድር ኤጭ
እግዚአብሔር ያክብርህ ድንቅ ነህ ያገሬ ሰወች ንቁ መስራት መስራት እራስን መሆን :: ሌላ ሰበብ አያስፈልግም እንደዛ ብታደርጉ ከልቤ ነው ምላቹ እግዚአብሔር እራሱ እር እነዝህ ሰወች ከስንት ድካም በሆላ ገባቸው ብሎ ደስስስ ይለዋል በጣም ተጋርዶብናል እኮ ጎበዝ አለማየሁ ገላጋይ እውነትም ልካችን አላወቅንም ብድጋሜ አመሰግናለሁ ፕሮግራም አዘጋጆችንም ከልብ አመሰገንኩ
Paradigm shift , indeed needed ! High time and very well explained .
I wanted to take a moment to share my thoughts on the connection between your book and my personal beliefs. Your work delves into profound questions about religion and spirituality, and I found it to be a compelling exploration of these complex topics.
I must disclose that my beliefs differ from those associated with organized religions. I hold the perspective that all religions are the result of human creation, possibly influenced by individuals seeking power or control. While I remain open to the existence of a higher power, I lean towards the idea that if it does exist, it may be found within or outside of us, rather than exerting authority over humanity.
I deeply appreciate your book for encouraging critical thinking and providing a platform for diverse perspectives.
I like it Gashe's question
ቀድሞኑ የምንኖርበትን አስተሳሰብ መፅሀፍ ላይ ማየት የትክክለኝነት ስሜታችንን ከመመገብ ውጪ ጥቅም የለውም።መመርመር አለበት።አሌክስ በዚህ መፅሀፉ እንደተጠላ ግልፅ ነው።ብዙሃኑ የማይቀበሉትን ደፍሮ በመናገሩ ብቻ ክብር ይገባዋል።የታሰርንበትን ሰንሰለት እንድንወድ የሚሰብክ ደራሲ አያስፈልገንም ምክንያቱም እሱ ራሱ መጀመሪያ ከእስሩ ይውጣ።አሌክስ ነፃ ወቷል ፣እንደዚህ ዓይነት ደራሲ ነው ትርጉም ያለው ነገር ሊፅፍ የሚችለው።ሌሎችም ደራሲዎች እንደ አሌክስ ልቦናቸው እንዲመለስ ምኞቴ ነው!
አሌክስ አከብሮቴ ከፍ ያለ ነው❤❤❤
አሌክሶ እናመሰግናለን። እንዲህ አይነት ሐሳቦች ሲነሱ አንድም መላሽ ያስነሳል። አሊያም መንገድህ ልክ ሊሆን ይችላል። እንዲህ አይነት በጥባጭ ጸሐፍት ያስፈልጋሉ።
የአለማየሁ ሃሳብ በብዙ ጎኑ የምቀበለው ነው፡፡ የኔ እምነት አለምን የፈጠረ ሃይል አለ፡፡ እግዚአብሄር እንለዋለን፡፡ ሰማዩን፣ ምድሩን፣ ባህሩን እንዲሁም በውስጡ ያለውን ፍጡር የፈጠረ ነው፡፡ ሠውንም ነፃ ፈቃድ ሰጥቶ ፈጥሮታል፡፡ የማትስማማኝ ተረት ግን ይህ አዳም ዕፀ በለስ በልቶ ከ ገነት ተባረረ የምትለው የእምነት መነሻና ከዛ ቀጥሎ ገንዘብ ያልተከፈላቸው በኢትዮጵያ የእስራኤል ታሪክ ምሁራን አሰልቺ ትንታኔ ነው፡፡
ሃይ Gino ብናወራ ደስ ይለኛል
I’m just empress by this guy and I’m so glad to see this kind of ppl out for media 😀 mama Ethiopia pls wake up there is a lot things coming not for good but for the worst 😭 thanks de endale for bringing this men out here we appreciate you 😄
ውስጤ ያለውን ገጥግጨ ብፅፈው መፅሐፍ ሊሆን ይችል ነበር ፤ለወደፊትም ሊሆን ይችላል! ለማንኛውም የተወሰኑ ነገሮችህን እስማማባቸዋለሁ፤ ከእግዜሩ ጋር ለመሟገት ግን መካድ አለብን ማለት አይደለም! ፈጣሪም እኮ "ኑና እንሟገት.."(በቅዱስ መፅሐፋ ላይ የተፃፈ ነገር ነው) ይላል ነገርግን እኛው ራሳችን በተለይም ፍርሀትን በሚሰብኩልን መምህራኖች ተፅዕኖ መጠየቅን ከሱ ጋር መከራከርን እንደክህደት እንድንቆጥረው ሆኖ አይምሯችን ተወቅሯል።አለማየሁ አንተ ጋም የማየው ነገር ጥያቄ ስላነሳህ መከራከር ስለጀመርክ የካድከው መስሎ እየተሰማህ እንደሆነ ብቻ ነው የታየኝ!! እንደዛ ስለተወቀርክ! ጠየክ ፣ የተለየ ሀሳብህን የምትገምተውን ለፈጣሪ ስለተናገርክ ራስህን እንደጠራሀው "አንድ የካደ እኔን አገኛቹህ.." ያልከውን አንድ አበቃልኝ ፤ጥያቄ ጀመርኩ ምናምን ብሎ የደነገጠን ራሱንም እንደተነገረው ከሀዲ መሆኑን ለመቀበል ራሱን እንደሚያስገደድ ሰው ሆነህ ነው የተሰማሀኝ !! አይዞህ አትደናገጥ ፤ሳይክዱም እግዜሩን እንደ አባት (እንደኢትዮጵያ ወይም እንደማንኛው አገር ምድራዊ አባት ሳይሆን..) መሞገትና ሀሳብን ማንሳት ይቻላል!! ብዙ እኔ ከጓደኞቼ ጋር ምወያይባቸውን ነጥቦች አንስተሀል እንዳንተ ድምዳሜ ላይ ሳልደርስ በሀሳብ ደረጃና በጥያቄ የማንሸራሽራቸው በተለይሞ "ጣልቃ አይገባም" የሚለውን እኔ የምለው ሞትና ሕይወት ብቻ በሱ እጅ ሆነው ምድርና በውስጧ ያለነውን ግን ጥራቹህ ግራቹህ ኑሩባት በማለት ሰውን ሙሉ free will ሰጦ በራሱ በሰው ሀላፊነት እንድንኖርባት ያደረገን ይመስለኛል ነገርግን በመፅሐፍ የመጨረሻያ መዝጊያ በራዕይ ላይ ሀላፊነታችንን በሚገባ ለኛ እንደሰጠ "..ሁሉም የፈለገውን ማድረግ እንደሚችል ነገርግን ለምናደርገውና ለምንናገረው በሙሉ ሀላፊነትና ምላሽ እንደምንሰጥበት .."ይናገራል! ይህ ማለት ለኔ ጣልቃ በሕይወታቹህ አልገባም እውነቱንና ሐሰቱን ክፋና ደጉን አሳውቂያቹሀለሁ ቀሪው ደሞ የናንተ ስራ ነው ይመስለኛል.. እስካሁን አልደመደኩም ነገርግን የማናግረው የምጠይቀው አምላክ ይህን የሚያስቀይር ነገር ከተናገረኝና ከመለሰልኝ አየዋለሁ! ነገር ግን ይህን ስለጠየኩ ወይም ስለተሟገትኩ ልክደው አይጠበቀብኝም!!! just አነጋግረዋለሁ ፤ፈጣሪና ተፈጣሪ መነጋገር እንዳለባቸው!!
እኔም አናግረዋለሁ። መቸም አድራሻውን ብታውቅ ነውና የቤት ቁጥሩን፣ ተተቻል እንደዛ በስልክ እንዳነጋገረው አንዱ የጎረቤት አገር ዳስተር (ይቅርታ ፓስተር) ስልኩንም ታታውቅ አትቀርምና ላላህ ብለህ ቁጥሩን ላክልኝ።
Hasabh Bzu Tyakewochen Normalize Lemadreg Redtognal!
@@segelgazeta8445 ..እሽ...
Silence Power ብናወራ ደስ ይለኛል
@@tibebumeseret ደስ ይለኛል በተመቸህ ጊዜ
Amaleket new yesew lij .....
Alex is above and beyond !
የዘመኑ አፄ ዘረያዕቆብ 🙏
ኧረ ኮሜንት! ነው!?¿
Alexo nefsu le eslmna yekrbech nat Allah ywefkew
እድሜ ይስጥልን
ምጡቅ አእምሮ የታደለ ድንቅ ሰብ
ደስ ሲለኝ ፈጣሪን አመሰግናለው ሱከፋኝ ደግሞ ሴጣንን ረግማለው የኔ እምነት እቺው ናት ለ አለማየው ገላጋይ ግን ንፁህ የሆነ አድንቆት እና አክብሮት አለኝ
Fantastic!
ሳላነብ አስተያየት አልሰጥም ብዬ መጽሐፉን በደንብ አሰላሰለኩት ብዙ ግዜ ለራሴ የማነሳውን ጥያቄ የነሳና መልስ የመለሰ መጽሐፍ ነወ። በልማት ምጣኔ የመሐበረሰቡ እምነት የለው ተጽኖ የጠናል + or -ሊሆን ይችላል በሀገራችን context -ከሆነ እራሳችንን መመርመር ይኖረብናል። በምድር ላይ በችግር እንድንኖር የእምነት አስተምህሮ ምክንያት ከሆነ እዳለው ለመጥፋት እየተንደረደርን የለን ህዝብ ነን ።
እግዚአብሔርን የለም ያሉ አሁን እነርሱ የሉም እርሱ ግን ፀንቶ የሚኖር አምላክ እግዚአብሔርማ አለ።
mr endalegeta bertaln !
ደራሲዉ ረቆን ሄዷል ዋዉ በጣም ጥበበኛና ረሡን እሚያቅ ነዉ ወዲጀዋለሁ አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥህ
አሌክሶ❤❤❤❤❤
ይህ ሰዉ ምን ለማስተላለፍ እንደፈለገ አልገባኝም። ሲጀምር አግዚአብሔርን ልክ እንደሆነ ግለሰብ ማብጠልጠል ድፉረትህ እጅግ የሚገርም ነው። በእግዚአብሔር ላይ ፋልስፋና አይሰራም። እኛ ኢትዮጵያውያን ድሮም*****,አሁንም *******ወደፊትም በምንም ሁኔታ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ እንኖራለን ሁሌም ከሱ ጋር ተጣብቀን እንኖራለን። ይቺ የኢሉሚናቲዋች ሀሳብ ነች ደሞ በዚ መጣችሁ ። የኛ የሁሉ ጌታ እግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር እስከ አለም ፋጻሜ በታላቅ ክብር ሲመሰገኑ ይኖራሉ።
አንተ አሁን ማገገሚያ ብትገባ የተሻለ ነው። ትውልድ አታበላሽ።
ፈላስፋ ተነስቶ እግዜር የለም ካለ
አምላክ የለም ካለ
ፈላስፋው ልክ ነው
እግዜር ነው ፈላስፋው
ምክንያቱም .. ..
እግዚር .. .. አንዱን አስነስቶ
አፋን በቃል ከፍቶ
እግዜር አለ ብሎ .. .. ሊያናግር ሲሻ ነው
ያን - የለም አስብሎ .. ... ቀድሞ ሚያናግረው
፦ ኤፍሬም ሥዩም
Betam yemtgerm lemabed yetezegaje sew
ይኸኛውን የዓለማየሁ መጽሐፍ አግኝቼ አላነበብኩትም።አስተያየቴ አዚህ ላይ በተደረው ውይይት ላይ የተመሠረተ ነው።አገራችን ከቆየ ሃይማኖት ምን አተረፈች? በተለይ ኦርቶዶክስ ያተረፈልን የአማሪኛ ስነ ጽሑፍ፣የያሬድ ዝማሪው፣የጊዜ ቀመር ፣ዛሬም በብዛት የምንጠቀምባቸው ናቸው።እንደ የኢትዮጵያ ታሪክ ደግሞ በኦርቶዶክስ በኩል የተመዘገቡት ብዙ ጥያቄ ያስነሱ የአንድ ወገን እይታ ብቻ የሚፈነጥቁ የሚል ትችት ያጋጥማቸዋል።
በዛሬው እና በሰሞኑ ይበልጥ የዓለማየሁ መጽሐፍ አነጋጋሪ የሆነውና እኔም በግሌ የወደድኩት "እግዚአብሔር ሥራውን ጨርሷል"" አላፊነት እንውሰድ፤እራሳችን እራሳችንን እናስተዳድር የሚለው ሃሳብ ነው።ይህም አሁንም በተለይ ኦርቶዶክስ በአገሪቷ ዕድገት ላይ መሠናክል የሆነችበትን ዘርፍ እንድንሻ ግድ ይላል።ብዙ መርማሪዎች እንደሚሉን ወደ ኢትዮጵያ ብሕትውና ከገባ ጀምሮ ዓለምና መናቅ፣የሥጋ ድሎት የሚደረግ ጥረት ሁሉ እንደ ወንጀ የተቆተረበት፣ግንበኝነት ፣ቀጥቃጭለት ፣ምህድስና ባጠቃላም የእጅ ሙያ ተወግዞ በጾም በጸሎት ለእግዚአብሔር ማደሩ እንደ ሃቀኝነት ተወስዶ ነበር።በዚህም ምክንያት አገሪቷ በዕዱስትሪም ሆነ ማናቸውም የኑሮ ዕድገት ኃጢያት ሆኖ ተከላ።ነገሥታት ዓለምን ንቀው ለብሕውትና ገዳም ገቡ።አገር አስተዳዳሪ አጥታ በየቦታው እርስ በርስ ጦርነት ቀጠለ።ረሃብ ነገሰ።ተስቦ ተስፋፋ።በዚህ እና በመሳሰሉት ምክንያት የአገር ውድቀት አስከ ዛሬ ቀጠለ።
ኦርቶዶስ ከመንግስተ ሰማይ ጎዳና ጠራጊነት ባሻግር ምዕመኗን በማህበራዊ ኑሮ ሕይወታቸውን ለመቀየር ምን እያደረገች ነው?ለሚለው ጥያቄ መልሷ ገዳሞቿን መመልከት ብቻ ይበቃል።እግዚአብሔር የችጋር ቤት ይሁኑ ያለ ይመስል የድህነት መልኩና መታይ መስታወቱ ገዳማት ናቸው።ውሃ የጠማው፣በቡቱቶ ልብስ የተጀበነ፣መብራት የጠፋበጥ ገዳም ብዙ ነው። የድህነት እርባታ ይህ ብቻ ሳይሆን በእያንዳዱ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን የተኮለኮለው ለማኝ ከነ ልመና ጥበቡ ለቱሪስት የቀረበ የውድቀት ማሳያ ነው።ቤተ ክርስቲያኗ በሰው ላይ የምድር ልማት መቼ ነው የምታካሄደው? ወይንስ ቤ/ክ የብዙሃኑ ድህነት የገቢ ምንጯ ነው? እስከ ዛሬም ድሃ ስታረባ፣መንግስተ ሰማይን ስትሰብክ ኖራለች?በዚህም ምክንያት ለኢትዮጵያ ውድቀት፣ድህነት፣ረሃብ፣ከነበሩ የአገዛዝ ስርአት ጋር በመተባበር አገር አጥፍታለች?
ቤ/ክርስቲያኗ በተለይ በኃይለ ስላሴ ዘመን ሲሦ መንግሥት ሆና ዘልቃለች።ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ከጀርመን ፋሽሽ ወንጀል ተጠያቂነት የሸሹ ወታደሮች ወለጋ በአንድ አካባቢ ከትመው የነጻ አገልግሎት እንሠጣለን በሚል ሰበብ የመካነ ኢየሱስን ቤተ ክርስቲያን መጀመራቸው እሙን ነው።ያቋቋሙት ቤተ ክርስቲያን በምክንያትነት በመጠቀም የዘር ልዩነት በመስበክ የኦሮሞ ነጻ አውጪን እንዲቋቋም መንገዱን ጠርገው ለዛሬው መከፋፈል አበቁን።ይህ ሲሆን ከመንግሥት ያልተናነሰ ሥልጣን የነበራት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የት ነበረች? በጊዜው በተለይ በወለጋ የወንጌል ማስተማር ድርሻዋ ምን ያህል ተወጥታለች? በ16 ክፍለ ዘመን በደቡብ ኢትዮጵያ በተለይ በገሙ ጎፋ ከነበረ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በርብር ማሪያም ተነስተው አባ ባሕሪ የኦሮሞን ታሪክ ሲጽፉልን ከክህነት ሥራቸው በተጨማሪ እውቀት ሲዘሩብን፣የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በ20ኛው ክፍለ ዘመን አገሯንና በእምነቷን ወራሪ ወለጋ ሲሰፍርና ሲስፋፋ የት ነበረች?
የአገር ውድቀታችን አንዚህን በመሰሉ እምነቶች ምክንያት የሚከሰቱ ከሆነ ከውድቀታችን ለመውጣት አማራጭ ልንፈልግ ግድ ነው።የኢትዮጵያው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ኮንትራቱን ጨርሷል።እኛው የእኛው ፈጣሪ ሆነን አገራችንን እንቀይር።ያለዚያ ለጉልበተኛ ባሪያ ለመሆን እንዘጋጅ የሚል ይመስላል የዓለማየሁ አስተያየት።
ወንድሜ አትሳሳት ኦርቶዶክስ ራሷ እንደ ሐይማኖት ለግለሠብም ሆነ ለሀገርም የድህነት ምንጭ ሆና አታቅም። ስላነሳኸው ታሪክ አላቅም ግን ሐይማኖት እና አስተዳደር ለይተህ ማየት አለብህ ። ሁሌም አስተምሮቱ በወዝህ ብላ እደግ ነዉ ስንፍናህን ምክናያት አታበጅለት።
@@temesgenhailu5793 መልስ ለመስጠት በሞቀ ስሜት ከመጋለብህ በፊት በቅጡ የተጻፈውን አጣጥም።የአገር ሥልጣኔ መሠረቱ የብዙሃኑ ዜጋ ድምር የእእምሮ መብሰል ነው።ይህንን አእምሮ በሥፋት እዳያስብ ካመከንከው አንደኛ በራሱ እዳይመካ ታደርገዋለህ።ሁለተኛ የፈጠራ ችሎታውን ትከላዋለህ።ሦስተኛ በድህነቱ ተደላድሎ የረሃብ፣የበሺታ፣የጦርነት ሰለባ ሆኑ መቀጠሉ አምላክ እዳዘዘበት ታደርገዋለህ።ኢትዮጵያ ለዘመናት የሆነው ይሄ ነው።አማኙ አእምሮው የተቀረጸው ለሁሉ ነገር መፍትሄው ከእግዚአብሔር እንደሚመጣ ነው።ለዚህ ደግሞ ቤ/ክ ለንጉሳችሁና ለተሾሙት ተገዙ ስትል ከመንግስት ጋር በጋራ ወንጀልአኛ ናት።አገሬ ወደኋላ ለምን ቀረች ብሎ የሚጠይቅ ወገን ሁሉ የጭፍን ሃይማኖተኛ ከመሆን ይልቅ በምክንያት እምነቱን የሚመረምር መሆን አለበት።አሥሬ ቤ/ክ ከመመላለስ አንድ ጊዜ የሠፈር አሮጊት ልብሷን ማጠብ፣ ደጇን ማጽዳት የበለጠ በአንድ በኩል ጽድቅ በሌላ በኩል ልማት ነው።ከኢትዮጵያን አንዱ ደካማ ጎን "እንዲ አይባልም " ብሎ ነገር ሃሳብ ገዳቢ፣ሲሆን በምትኩ "ለምን እንዲህ አለ" አማራጭ ሃሳብስ የቀረበው ምንድነው?ሌላስ ተጨማሪ ሃሳብ ቢኖር ውይይቱን ያሰፋዋል እያሉ መጓዙ አገርን ያለማል።ኢትዮጵያችንን ከፍ ያደርጋል።
አሁንም እደግምልሀለው እምነት ያስተሳስራል አብሮ ያሰራል ለፈጠራም ለማደግም ያንተ አስተሳሰብ ይወስነዋል እንጂ ሀይማኖት ሲገድብ አላስተዋልኩም እንዲ ያለው የግለሰብ አስተምሮ ሊሆን ይችላል ግለሰብ እና ሀይማኖትን ለይ። ትንሽ ቆይታችው ደቡብ ሱዳን ያላደገችው በኦርቶክስ ነው ትላላቹ እኛ አፍሪካውያን የቀደመውን አስተዳደር ስግግብነት ቀንሰን ስንፍናችንን ባልሆነ ምክንያት ከማበጃጀት አልፈን መሄድ አለብን።
ሃይ Saint Gabriel እባክህ ብናወራ ደስ ይለኛል
ከፍፁም ፍቅርም ሆነ ጥላቻ በመላቀቅ እንመርምር ይህም ሲባል የሟች ሰዎችን ቃል ተንተርሶ ተመቻችቶ መጋለልንም ጭምር ቆርቁሮን ተነስተን በንፁህ አይምሮ እና አይን እንመልከት የ አሌክስን መፀሀፍ እንዲሁም እምነቶቻችንን
አተ ሰው ምነው ቀለልክ እግዝብር ሲቀጣ ዱላ አይቀጥፋም ያርጋዋል እጂ ነገሩ እዳይጥም በጣም ነው ያዘኩብህ ፈጣሪ ነው ሁሌ የምጠብቀን ጉልበታሙን እያገገርመ እዳተ ሰላለፈለፈ ነው መርዝ መርዝ ነው የተፋከው ልሳንህ ይዘጋ ኑግግር ሲከብድ ድፋሩትህ እግዝሐብሔር ይመሰገን
We love you bro enwedhaln alexo ja
አይ ሰዉ! ለሁሉም ነገር ልክ አለዉ፡፡ ልሂቅነት ከአሪዎስ ወዲያ፣ እሱም የወደቀዉ ልኩን አላዉቅ ብሎ ነዉ እና አሌክስም ምርምርህና ማሰብህ በልኩ ካልሆነ እንደአሪዎስ አንድ ቀን መዉደቅህን እንዳትረሳ!! እንድ ስዉ በአምሮዉ በመጠቀ ቁጥር ከፈጣሪዉ ጋ መጣላቱ አይቀሬ ነዉና፡፡ ነጮችንም እንደምሳሌ መዉስድ ይቻላል!! አለማዊ/ሳይንሳዊ እዉቀት ከአመስጥሮአዊ ሃይማኖታዊ እዉቀት ጋር ካልተቀናጀ ፍፃሜዉ አያምርም!!
uthor who happened to open our eyes! May Alexa live long and healthy!
Egzyo yebase ale awtagn fetarin eyetefetatene new manignawinim eminet endemayamin eyemesekere new endene hunu eyale new
አብዛኛው ደራሲ ነኝ ባይ ድርሰቱን ሲጀምር የመጀመሪያውን ብዕር ፈጣሪ የለም ወይ እረስቶናል በማለት ይጀምራል ይኸም ሰው በግልፅ ሊናገር አለፈለገም እንጅ ጠቅላላ የሀሳብ ጭብጡ የፈጣሪ ህልውና ላይ መጠራጠር መፍጠር ነው አይ ደራሲ እስኪ መጀመሪያ ራሳችን እንወቅ......alex ፈጣሪ ከተጠናወተህ ክፉ ሀሳብ እግዚአብሔር ያርቅህ እላለሁ አሜን.......
እንዳለጌታ: ፈጣሪ ያክብርህ:: Enjoyed this segment the most. Very philosophical.
ማን ከሀይማኖት ጋር ተፈጠረና ነው በዚህ እግዚያብሄር በዚህ እነ እከሌ የምንለው ?
ከመወለዳችን በፊት ማነው አንድ ነገር እንኳን የሚያውቅ ? ከመወለዴ በፊት ባልተሰጠኝ ነገር በባዶ በረሃ ቃርሜ እንዳመጣ ማን ያስገድደኛል ? ግዴለም ተሰላችቶ ባይተወንም መጀመሪውኑም አልፈጠረንም የለማ! 🤭 " የወቅቱ አምላክ ሰው ነው ! " ክብርና ምስጋና ለአሌክስ ! ጥቁር መነፅራችንን : የጓዳ ውይይታችንን በአደባባይ ላወጣልን ! ነብይ በሀገሩ አይከበርም ! በሁሉም ሰው ውስጥ እኩል ቅጥነትና ውፍረት በሌለው ሀይማኖት ቀናቶችን እሠለመልን ....ሆዳችን እየተራበ ለነብስ አስታኮ ለስም የሚደረግ ...እመኑኝ ይቀራል ሩቅ አይሆንም ይህ ምድር ሀይማኖትና መንግስት አይገዛውም ! በነገራችን ላይ በዚሁ ላይ አንድ መፅሐፍ ላወጣ ፈልጊያለሁ ..እ..እ እርዕሱን ምረጡልኝ !....
Yihehula ladihinatachin haymanotachinin teteyaki bemadreg rasin nesta yemadreg yesifina Hasab nw. Besaw ij yewadaqnw berasachin ij nw inji insum amany nachew
ወንድሜ ያነሳኸው ሀሳብ ጥሩ ነው " ስንፍናችን ከራሳችን እንጂ ከሀይማኖት አልመጣም ለዚህም ሌሎችን ተጠያቂ ማድረግ የለብንም " ያልከው ሀሳብ ጥሩ ነው
ግን ስንፍናን የተማርነው በሃይማኖት ውስጥ አይደለም ወይ ነው የኔ ጥያቄ ?
ሂድ እስኪ ወደ ዃላ አለም ከመሰልጠኑ በፊት ያለችዋን የሰለጠነችዋን ኢትዮጵያን ተመልከት ከአትላንቲክ እስከ ሕንድ ውቅያኖስ የነበረንን የግዛትና የስልጣኔ ማማ የደርስነው እንዴት ይመስልሃል ?
ዛሬም ድረስ በማይናጋ መሰረት የቆሙትን የአክሱም ስልጣኔ ምልክቶችን ....
ብቻ ተወው ምኑ ተወርቶ ምኑ ይተዋል ! እንዲህ አይነት ሀሳብ ላይ መነጋገር ማወቅ ማሳወቅ የምትፈልጉ ሰዎች ካላችሁ ATG TUBE የሚለውን UA-cam ፈልጉትና የቴሌግራም አካውንት ከፍተን እንነጋገርበታለን ።
መልካም ቀን !
Yatinyaw haymanot sinfinan indemiastemir alawqim gin ine yalawubet haymanot maletim ya ethiopia orthodox tewahido bekristian sinfinan wayim ij & igir iyalachaw yamaysarutin Amstu (5) wushoch kamilachew andu nachew. lelaw sila talaqinatachin nw ina ahun indewaradin indet nw talaq yenebarnw? leminis weradin? yane imnet silalnebare nw? aymeslanyim. ine begile indi amnalew talaq lamahon target maadreg yalebin negeroch allu imnet ina bahil nw inazi nagaroch basic nachew inazi nagaroch kalelu binwexam inwerdalen. China, Korea, Dubai... inazi hagarat bahil imnatachewun base adrigaw yawaxu nachew inna imanany machem aywerdum. bahil imnatachewunim aylequm. Silazi imnetin kamalqeq yiliq amlakaakatachinin mastekakal nw yaalabin.
ሃይ Top ብናወራ ደስ ይለኛል
"le hulet sew atachebchibu" perfect
አንድ አባባል ይላሉ የድሮ ሰዎች ምልክት ያረኩባቸውን ሰዎች ፍሩ ነው ተጠቀቁ እኔ ይህ ሰው ለዝና ብሎ ፈጣሪን መጋፋት አገትህ ላይ የወፍጮ ድንጋይ አስረህ ባህር ብትገባ ይሻላል የዚህን ያክል ያሳዝናል!
እንዳለየ በርታ
ትልቅ ሰው ፡፡ አክባሪህ ነኝ
ጋሸ አሌክሰ,ረጅም አድሜ ከጤና ከደሰታ ጋር ይሰጥሀ!!!
መሰልጠን መሰይጠን ይልሀል ይህ ነው። ፈጣሪ ወደልቦናህ ይመልስህ።
በእግዚአብሔር ለይ ማመፅ ይካብደል ይቅር ይባለን…ይህ ሰውዬ መብራቅ ልያስወርድብን ነው።
Alex🙏! Ende kidus Gebreail Megarejawen Betore Kededew, Leteredachehut 👍,
Emnetehen Wede sira keyer Newe wegen, FETENU....
35 ደቂቃ ላይ የመጣው ጠያቂ ልጅ ተል ብሎል
የትኛውም እምነት ከሞት ቡሃላ ሊኖር ለሚችለው ሕይወት ይጠቅም እንደሆነ እንጂ እዚህ እርግጠኛ በሆነው ዓለም ላይ አንዳችም መፍትሄ ሊሆን አይችልም:: ለዚህ ማስረጃ ደሞ የቅርብ ግዜ ታሪክን ተመልከት ራሱን በኢኮኖሚ በሚልታሪ ያበለፀገ ሕዝብ እንጂ ትክክለኛውን ቅዱስ መፀሐፍ ይዥለው የሚል ሕዝብ በሰላም በፍቅር ሲኖር አላየንም:: የኢትዮጵያ ሕዝብ ስላንተ እናውቅልሃለን በሚሉትን አፈ-ቀላጤ የሃይማኖት መሪዎች መነዳት አቆሞ እያንዳንዱ ሰው በግሉ ማሰብ መጀመር አለበት:: ካለበለዝያ አሌክስ እንዳለው መጥፊያችን ደርሷል::
ሠላም አማን ብናወራ ደስ ይለኛል
@@tibebumeseret fine with me, drop your user name
Oww .... the Wind is coming ......the long awaited change from within is coming ......
Ine begile Belamts yetametawum leza yimaslanyal.
Very philosophical -I am interested in your views. It seems the author is venting his frustration over our society; more so than our creator (God). I believe he wants us to be more inquisitive (teyakiwoch) than being blind followers.
We absolutely need God for our soul; but whatever happens to our daily livelihoods- that primarily rests on how much we strive and work hard. Egziabhier’n le nefsei; sra’n degmo lezih alem hiwot endemiyasfelg amnalehu.
But I still admire the author’s opinions. Thanks, Alex.
1
በጣም ብዙ የምስማማባቸው ሀሣቦች አሉ። ግን ሁሉንም ነገር ግን ከአምላክ ጋር ማላተም ተገቢ አይመስለኝም። በዘመናት ብዙ የካዱ ሠዎች ተነስተዋል ግን ደራሲው በምናቡ ያሠባትን ሀገር አልገነቡም። ስህተቱን ሁሉ የሚወስድ ሌላ አካል ከመፈለግ እስቲ አንዳንዴ እራሣችንን ተጠያቂ እናድርግ። ችግሩን ማወቅ የመፍትሄ ግማሽ አካል ነው።
TL 35:30 “አንድ መፅሃፍ ፅፎ 'ኤቲስት ነኝ' የሚል በዝቷል” ያልከው ...መፅሃፍ ማንበብ አይደለም መፅሃፍ የሚባል ነገር ምን እንደሆነ የማያወቀው የሃመር እና ሱርማ ሰው ሃይማኖት የለውም፤ ቢያንስ ስላንተ እግዜር የሚያውቀው ነገር የለም።
የሚገርም ውይይት ነው
ነገር ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለቡን እምነት የሌለው ህዝቡ ወዴት እንደሚሄድ አያውቀውም
True Alex
30 ቀን በአል አድርገው ኋላ ቀር ያደረገችን ቤተ ክርስትያን ላይ አብዮት እስካልወጣን እከካም ሁነን ነው የምንኖረው
እነሱ አይሻሉም ዛሬ ከፈሉት ዘራፊወችነቢያት ነይ ባዮች ብለው ነው?ቢያንስ ሰው ኪስ በአምላክ ስም አይገቡም
እሺ 30ቀን በአል ሆነ እንበል 335 ቀኑን ለምን ታካለህ??
@@alazarhilemariam3377 ወሩን ሙሉ በአል አድርገህ ሌሎች ሲሰሩ አትስሩ እያልክ እንዴት አታክም
ሰላሳውን ቀን በዓል የሆነው ለኦርቶዶክሳዊያን ነው ለአህዛብ የዝሙት የዲቃላ መፈልፈያ ለመናፍቃን ማጭበርበሪያ መዝለያ ነው ከኛ ምን አላችሁ በአላችን ቢሆን እናንተ ስሩ ምናባታችሁ አገባችሁ
@@21MarYam የሃይማኖት መልክ ማለት ይህንን የፃፈው ሰው ነው የቱ ይሻላል 30 ቀን እያከበሩ መሳደብ ወይስ እያከበሩም ቢሆን ሰርቶ በምላት?
Dammmn, he can take critics!! Am amused with all in all!!
አንድ ቀን አገኝህ ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ
ኦው አምላኬ እንዃንም አልተማርኩ እንዃን አልሰለጠንኩ ኋላ ቀር በመሆኔ ፈጣሪን እንድይዝ አረገኝ ችሎናል ይቅር ይበለን ያንተን ግን በህይወት ያሳየኝ
Believe vs Awakening
ትዙ አመሰግናለሁ የልቤን ሐሳብ ነው ያነሳሽው
ልዩ ነበር አንጀት አርስ ብዩዋለሁኝ ክብር ይሄንን መድረክ ለፈጠሩ ሰዎች ይሁን ሀሳብ አይጥፋ 3ቱንም ክልፍ አይቻለሁኝ
እሳት ለብሰው እሳት ጎርሰው የመጡት ሰዎች ግን -------------???!!!
Konjo book the whole concept of book is to ask and to think deep anyone is not going to accept what he/she reads ask ? Think ? Great job
አባበልከኝ by Zinash Tayachew Album Releasing Concert @ Ketena Hulet Mulu Wongel
ua-cam.com/video/IbOua2Qpbco/v-deo.html&ab_channel=ZinashTayachewBere
ውዴ ኢየሱስ by Zinash Tayachew Album Releasing Concert @ Ketena Hulet Mulu Wongel
ua-cam.com/video/GxAwK5n1hgk/v-deo.html&ab_channel=ZinashTayachewBere
Lemin yemelka hasabin menged atayutim?
ይህ ሰዉ የስነ ልቦና ቀዉስ ታማሚ ይመስለኝል አድናቂዉ በዛ እና ተምታታበት ምስኪን😥😃😪
ጋሼ ቀስ በቀስ ወደ እስልምና እምነት የማወቅ ፍላጎቶ በጣም እየጨመረ ይመስለኛል ያወቃቸውም ነገሮች አሳማኝ እደሆኑም እየተሰማው ነው ♥️❤
Ok hhhh
ከምትጠብቀው እና አንድ ተራ ሙስሊም ከሚያቀው ብላይ ስለ እስልምና ያቃል
እሰላም ወላጆች ወልደውህ ቢሆን ኖሮ አንተም እሰላም ነበርክ። ክርስትናህ እንደ ርሰት ከወላጅ የወረስከው ነው። ጅል።።
@@segelgazeta8445 አንተም እንደ ቁራን ከሰማይ ወርዶ ነው እስልምናን የተቀበልኩት እዳትለን።
ድቁርናን በሃይማኖት ስም አሸፍነው
@@TheGadegj ባንተቺ ቤት የእስልምና እምነት ተከታይ መስየህ/ሽ ነው። እየሱስም የበግ ሙሃመዱም የግመል እረኛ የነበሩ እንዳንተው ሰው ናቸው።
አይይ መረገም።
ቆይ ግን አለማየሁ አሁን በሰው ጠማማነት በእምነት እንኳን ለመያስዝ ያስቸገረንን ፍጡር ከእምነት ሁሉ አስተሳሰብ ጠራርገን አስወጥተነው በእዚሁ ጠማማ ባህሪው ምክንያት ይሰራል ብለን ስንጠብቅ መስራቱን ትቶ ሰው መብላት ቢጀምር በምን ልንመልሰው ነው እንዳለ እባክህ አድርስልኝ ይሕንን ጥያቄ
ወይ ጉድ!! የዘረያቆብን እና ወ/ኪዳን በ17ክ/ዘመን ጽሁፍና ፍልስፍና ብታነቡት : አለማየሁ ምርጥ። ጦር ሀይሎች ቻው!!!
የለመድነው እውቀት is called ነው። why and how ይከብደናል።
ፍልስፍና ሲባል እግዚአብሔርን ከመካድ ነው የሚጀመረው ያለው ማነው?አለማየሁ ስራዎችህን ባደንቅም ስለእምነት ስታወራና ስትተች ግን ቢያንስ በቂ እውቀት ሊኖርህ ይገባል።"ቴቄል"
Fetari kesemay aznebual eko yezenebewn mayet akton nw
Geta bemdir lay sigawi nuro alnorem keyet ametahew?
Endale Getas Sewinetin agnitehew tawkaleh?
ደንቆሮ እንዴት ያናድዳል!ልቦና ይስጥህ ድንቄም ፈላስፋ
alexo♥
እምነት መመርመር ግን ምን ማለት ነው ሌላ አምላክ መፈለግ ነው፡ ወይስ የያዘነውን እምነት በሚገባ መረዳትና የበለጠ ማጠናከር ነው፡ ለእኔ የያዝነውን አምላክ እግዜርን በሚገባ መረዳትና ማመን ነው፡ ማረጋገጫውም መፅሀፍ ቅዱስ ነው፡ እጂ መካድ አይመስለኝም፡ አሌክስ እራሱ እኮ ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው የሚጠቅስልን፡ ለድሀነታች ፈጣሪን እምነትን ተጠያቂ ማድረግ ልክ አይደለም፡ አለመስራታችን ስንፍናችን እጂ
thank you🙏🙏🙏
መመርመርማ መካድም ሌላ አምላክም እስከመገለግ ድረስ ነው።ስንት ሀይማኖት ባለበት አለም ተመራምረሽ ካልሄድሽ ምኑን መረመርሽው ይባላል።ሀሰት ላይ ከሆንሽ ሀሰትን ሽ ግዜ ብትመረምሪው እውነት አይሆንም
መ/ቅ እውነተኛ ታሪክ የታከለበት የልብወለድ/ፈጠራ ስራ ነው።
@@tibebumeseret ፡ ስለእምነት ነው ስለምድነው የምናወራው
@@universech8777በአስተያየቱ ላይ ያነሳሃቸውን ሃሳቦች ጨምሮ ስለእውነት / Logical ስለሆኑ ነገሮች እናወራለን። በምን መንገድ መወያየት እንችላለን?
I am always eager to watch whenever you posted a video, but today I afraid to continue watching this video. May be the ending is not bad as I afraid.. but I prefer to protect my ears 😂
Waiting for next one.. Walia 🙏
You fear to listen what you thought YET !
እዳተአይነት አስር ቢኖር ተስፍ ነበን
የእንዳለንም ማአቀብ መፅሀፍ ድጋሚ እንዳነብ ተገድጃለሁ
አሌክሶ፦ሁሉም ነገር ውስጥ "ግሩፐኝነት"! አብዝቶ በተንሰራፋበትና ሞራል የሚባለው ነገር ከምድረ ሀበሻ ድራሽ አባቱ በጠፋበት ሰዓት ማለትም(ዛሬ) ከምታወጣው ይልቅ ;አንደኛህን የያኔውኑ በትኩሱ ብታወጣው ኖሮ "በምክንያት መሞገት" የሚችሉ ወጣቶች ስለማይጠፉ ለነሱ መልካም የመወያያ መነሻ በሆነ ነበር።አሁን ግን ምናልባት ከጎንህ ከተቀመጠው እንዳለጌታ እና ከፊት ለፊትህ ከተቀመጡት ሽማግሌ በስተቀር የምታወራውን ሁሉ" UNDERSTAND"!!!! የሚልያደርግ ኮበሌ ጎረምሳ ያለ አይመስለኝም።በሙሉ በቁጣ ተሞልተው እኮ ነው ከፊትህ የቆሙት ፥ሼልፌ ላይ አላስቀምጥም፣ቀድጄ ነው የምጥለው፣....ወዘተ ..አልፈርድባቸውም ;ወግ ባህሉ እንዳለ ሆኖ ሌላ 27 የጨለማ ዘመን ያለፈበት ትውልድ ነውና!!! ይመችህ አሌክስ
ትክክል ብላለች አትቀባጥር
የማይረባ ልቦለድ እያነበበ፣ የማይረባ ፊልም እያየ ሞዴሊ ኢንድስትሪን እያለ መከራው የሚያይ ህዝብ ሃይማኖቱን ነጥቀኸው እንደነጮቹ ቀምተህ በጉልበትህ ኑር እያልክ ምን አሰበከህ። ከሰሞኑ የወለጋ እንኳን መማር አትችልም። ሳትነግረው የሆነ ህዝብ።
ሀበሻን እንደ ማስረዳት ዳገትየለም ኢሄሰውዬኮ ደራሲ ነው እንጂ የሀይማኖት አባት አደለም ደራሲደሞ ከህዝቡወጣያለ ሀሳብና እይታ ነው ያለው መፅሀፉን ሲፅፍ ለሀበሻብቻ አደለምእይታው የፃፈው መፀሀፍ በተለያየሀገር ቁዋንቁዋ ቢተረጎም እሚረዳውአለ እኛ በሀይማኖት ቁዋት፣ውስጥ ስላለን የሆነነገር ስላሸከሙን ያንን ነገር ማውረድአልቻልንም እሱን ቀንበር እናውርድነው ሀሳቡ እንደተረዳውት የደራሲዎች እይታየተለየነውና
🙏😍🙏...👍
🙏🙏🙏
እኛ ቤት ና
የሰው ልጅ ነፃ ፍቃድ አለው የሚጠቅመውንና የማይጠቅመውን በነፃ ፍቃድ መወሰን
አለማየሁ ገላጋይ ፍልስፍናም ሳይንስም ላይ ጥልቀት ሳይኖረው ሐይማኖት ላይ ፊጥ የሚል ሚጥጥዬ አሳቢነቱን በቃላት የሚሸፋፍን ነው ለካ?!
ቁልፉ ድፍረት ነው። ይህ ሰው ተከታይና የራሱ ያልሆነ ትውልድ ነጻ ይወጣ ዘንድ እንዲያስብ እንዲያሰላስል የሚረዳ የድፍረት ቁልፍ ይዞ የመጣ ነው፡፡