I read the book.l liked it.For me there is an influence of the late Sebhat in abstracion and obsenity diction.The dilema is consistently depicted as any other writer like Baalu.For me it grand work.As you analyzed Sebhat one cant define you from this work.We will wait untill you complete writing.More or less you are Soinka or Dacgnchew. It is master piece for its originality.
ስወደው እኮ ይሄንን ደራሲ የጋሽ ስብሃት ታናሽ ወንድም ይመስለኛል ከነአነጋገሩ ፣ ደስ የሚል እያዋዛ የሚናገር ሰው ነው እድሜ ከጤና ተመኘሁ ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ
አሌልክስ እኔ ሳውቅህ በጣም ደስተኛና መሳቅ የምትወድ ነበርክ አሁን ግን ደራሲ መሆንህን ካወቅሁ በኋላና ሚዲያ ላይ ስትቀርብ ሳይህ በጣም ሌላ ሰው ውስጡ የሆነ ሀዘን ያለበት ሆነህ ታየኸኝ ምናልባት ያቺ ተወልደን ያደግንባት ሰፈራችንን ድምጥማጧን ስላጠፉብን ሀዘኑ ከፍቶብህ ይሆን❓
ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አይዞን እራስህ የበለጠ ከእድሜህ በላይ አታስረጀው
አለማየሁ ወንድሜ ወዳጄ ከስንት ግዜ በኃላ ስለአየሁደስ አለኝ :: አራት ክሎ ተስፋዬ ወርቅ ቤት እና ወይዘሮ ዘውዴ ቤት አካባቢ ቆመን እምናወራው ትዝ ይለኛል: : ድሮም ወግ በጣም ትችል እንደነበር ትዝ ይለኛል::
አንተስ የእውነት ሰርክ ተናገር በቃ እኔም ሳደምጥህ ልሰንብት አሌክስ።እጅህ ዘወትር ይባረክ፤ፈፅሞ አይንጠፍ።
Alemayehu Gelagay is awesome 👌
Alexovich yarada lij mirte tsehafe thank you Dr.Endale you are all legends
እንዳለ ጌታ እግዜር ያክብርህ በርታ!!
I like him! I like his narration ! Great writer !!!
Ere hule interview adirgut best man ever
እውነት በሌለበት ምድር ላይ እየኖርን እንደ አለማየሁ አይነት ሰውን ማግኘት በጣም መታደል ነው እስየው!!!!!
በእውነት የኔ ምርጡ ደራሲ ነህ አሌክስ።
የክላሲካሉን ድምፅ አጥፉልን ይረብሻል ምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤❤
አሌክስዬ ሥላየውክ ደሥብሎኛል አንተ የረቂቅ ጥበብ ፀሓፊ ሰውነትን ሒወትን አሣየኸን አሥነካኸን መንገድን የምታሣይ ልዩአይነት እይታ ያለሕ ድንቅ ተወዳጅ ትሁት ፀሓፊ የፍቅርሰው ነሕ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሕ ቆይልን ወዳጄ 🙏✍️❤️❤️❤️❤️
I read the book.l liked it.For me there is an influence of the late Sebhat in abstracion and obsenity diction.The dilema is consistently depicted as any other writer like Baalu.For me it grand work.As you analyzed Sebhat one cant define you from this work.We will wait untill you complete writing.More or less you are Soinka or Dacgnchew.
It is master piece for its originality.
መቼ ነው ደግማችሁ ምታቀርቡልንና ቀኑን ሙሉ እንዲያወራ ምታደርጉልን
ኑርልን አሌክስ የምወድህ 🙏❤❤
ጨዋታ አይጠገብ በተለይ ድምፁ ልዩ ነው
Great job endu
ጎበዝ አስተዋይ ወገኖቸ፥ !!!!
💚💛❤️
betame arif nw ketlbet endale
በርቱል ን እናመስግናለን
I missed you like crazy alex
great man
እናመሰግናለን
Background music ለምን አታጠፉትም 😢😢
Endalegeta Kebede Alexn slegabezkln💙💛❤ amesgnalew bertaln tnsh bicha dimtsu bedenb aysemam🙏
Thank you
Muzikaw yrebeshal engi Almayhun mesmat ejeg desse ylal
ትክክል
ይህን ቻናል ከልብ አመሰግናለው ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ
ደራሲ የትናንትናውን ታሪክ ይተርክልናል፣ የዛሬን እውነታ ይገልጽልናል፣ ነገንም በትንቢቱ ያሳየናል። ደራሲና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ግን 'ዘመኔን ነው የምኖረው' ይለናል። የዛሬን እውነታ ብቻ የምጽፍላችሁ ለማለት ፈልጎ ነው?
የትና?እንዴት ነው?መታደም ነው የሚቻለው?
አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ወረድ ብሎ ፡ኢክላስ ህንጻ::
ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ወረድ ብሎ : ኢክላስ ህንጻ::
0956560000
ለወደፊታችን አስቦ የሚንቀሳቀስ ግሩም ቻነል
ምን ልበል?
Alexis ‼️
የድምፅ ጥራቱ ቢስተካከል
የሚደንቀው የስጋ ሞት ሳይሆን የቁም ሞት ነው እሱም በዲያብሎስ ድርስት ተጀቡኖ መኖር ነው
የድምጽ ጥራት የለውም። ብታስተካክሉ
እነዚህን የመሰሉ ሰዋች ጋብዛችሁ ድምፆ ጥራቱ የወረደ በቃ ለገንዘብ እሩጫ
እኛ እስካሁን በዚህ ስራ ወጪ እንጂ ገቢ አግኝተን አናውቅም
የድምጽ ጥራቱን ለማሻሻል በየወቅቱ ጥረት እያደረግን እንገኛለን
ከቻልክ ማገዝ ካልቻልክ ዝም ማለት እንጂ በማታውቀው ጉዳይ እንዴት አስተያየት ትሰጣለህ?
ትክክል አይደለም
የምንስራቸውን ማናቸውም ስራዎች መጥተህ መጎብኘት ትችላለህ ልንታገዝ እንጂ ልንሰደብ አይገባም
አሁን ይህን ደራሲ አቅርቦ ሌሎች ወጣት ደራሲያን የልምድ ትምህርት እንዲወስዱ ከማድረግ ውጪ ከገንዘብ ጋር ለምን ታገናኛለህ? አዘጋጆቹ ያለባቸውን ችግር ጠጋ ብለህ ከማማከር ውጪ የውስጥህን ችግር አውጥተህ ተፋህ።