Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶ/ር ታሜ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኝሁልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I really miss 👉👉👉👉👉Antene
ቴዲ በጣም አድማጭ ነክ ነገሮችን በተለያየ መንገድ የምታይበትን ነገር እና በሳል አስተሳሰብክን 👍 የብሔር ፖለቲከኞች አጣብቂኝ ውስጥ ለማስገባት ድንገት የሚጠይቁክን ጥያቄ ከተለያየ መንገድ ነገሮችን የምታይበትና ለማሳመን የምታደርገው ነገር የአይመሮክን ንቃተ ህሊና ፈጣን የመረዳት ችሎታክን እና ሾልከክ የምታመልጥበን ብስለትክን በጣም በጣም ነው 👍 የስዩሜን ፣ የመሀመድን ሀሳባቹሁን ገዝቼዋለሁ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️
ዶር ታሜ እንወድሃለን በርታ
ቴዲ ሰለ ኮሜንት ባለህ አቆም ከልብ❤ አመሰግናለሁ ! ሙሀመድ ኮሜንት ማንበብህ እና እዉነቱን መረዳትህ ህሊናህን ሰለረበሸዉ ደሰ የማይልህን ኮሜንትል ታሳግድ መሞከርህ አሳፋሪ ነዉ ያዉ " ክፉ መርዝ መሆንህን ሰለተረዳን ነዉ " ሙሀመድ ዛሬም የምጠይቅህ በኦሮሚያ ክልል በግፍ ሰለተገደሉት የወሎ ሙሰሊሞች ጉዳይ ነዉ አንተም ጀዎርም መልሰ ሰጡን ? ለይቸ ይሄንን ብቻ ለምን እንደምጠይቅ ይገባሀል !
መሀመድ ብቸኛ የጀዋር ተጠሪ
ቴዲ ሰሞኑን ጀዋርን እንደ ስጋት የማየት እና በመተቸት ትንሽ ቢዚ ሆነሃል።ምንም ያህል ገለልተኛ ነኝ ብትልም አንዳንዴ ጎራ የምትልባቸው "ምግብ ቤቶች" የምታገኛቸው ወገኖች ተፅዕኖ አሳድሮብህ ይሆናል። ለሁላችንም የምትሆን ሃገር በመገንባት ሂደት ላይ *አዎንታዊ ፅንሰ ሃሳብ ለማሰረፅ* ገና ሰፋ ያለ ብዙ ስራ ይጠብቅሃል። የውለታ ቢስ ወግኖች መጠቀሚያ እንዳትሆን እባክህ ራስህን ጠብቅ። አንዳንዴ ሚዛን እንዳትስት ራስህን ወደ ውስጥ ተመልከት። አክባሪህ ነኝ ከኦሮሚያ።
የመሀመድ የ ፖለቲካ አካሄድ ምንም አይገባምታሜ ና ሥዩሜ በርቱ ወንድሞች
እኔም የመሀመድ አካሔድ ግራ ያጋባኛል
የላምበረት በሉት ቡኖን አሪፍ ተረት ነበር
ወንድም ሙሀመድ እኔ እንደ አንድ ግለሰብ የማሰበዉ እኔም ቤተሰቦቸም አካባቢየም አገሬ ኢትዮጵያ ሰላም እኩልነት ነፃነት ኑሮ በሰላም ሰርቸ ልጆቸን እንዳሳድግ ብቻ ነዉ አንተ የአራሰህ fantasme የራሰህ የሰልጣን ፍላጎት ወይም እንደተለመደዉ የማትፈልገዉን ለመጨፍጨፍ እና ለመዝረፍ ሊሆን ይችላል ብዙ ጊዜ ሰሰማህ አሰመሳይ እና አቅም ቢኖርህ ከመጨፍጨፍ እና ማሰጨፍጨፍ የምትመለሰ አይደለህም ብቻ ያዘልከዉ መርዝ ግን በቀላሉ የሚታይ አይደለም ! ከጀርባህ ያለዉ ሰንደቃላማ ደግሞ ደሰ ይላል 😂😂😂😂😂
ዶ/ር ታሜ የቴዲን ቤት ሌቭሉን ከፍ ያረገዋል ብኖበደሌ እና ወንድሞቹ ያወርዱታል
Agreed
Hyle =Amhara pp governor
መሀመድ መነጽርህ አይከብድም
የአቅሷ
መሀመዶች የፈልሰጤም ዳጋፊዎች ናቸው ነገር ግን ፍልሰጤሞች አያውቋቸውም
አቤት አቤት ገልፅህ ሞተሀል በዚህ ግዜ ህዝብ ይቅርና ህፃን ልጅ አታታልልም የአብይ መንግስት ሳይሆን ችግሩ የህዝብ አርገህ ግለፅ ጅሀር ሁሉም ልክ ሆኖ አብይ ዲክታተር ያለው ልክ እንዳልሆነ አማራ ክልል የሀገር መከላኬያ ክብር ያሳጣው በማ ትእዛዝ ነው የገባው ያ አሻንጉሊት ባኢዲን ልትለን ነው መሀል ከተማ ስታተረማምሱ አቅም ይኖራቹሀል ሰላም ለማምጣት ግን የሀገር መከላኬያ ፖሊስ ደህንነት የያዘ መንግስት ችግር እንዳልሆነ ታስረዳናል ይህ ንግግር የምታፍርበት ቀን እሩቅ አይሆነም ብዙ ችግሮች ሙስናው የመንግስት አባል ሆነው በጎን ሌላ የሚሰሩ መኖራቸው ማመንህ ጥሩ ነው ኮሬ ናጌኞ አሰልጥኖ የሚሰራው ለምን አትናገርም ችግሩ እኮ እዛው እዛው ነው እሱ እኔ እኞ በመባባል ከመሸወድ ውጪ እስከ መቼ ሀገር የሚያክል ነገር እየመሩ ጭቃ ውስጥ መቦራጨቅ
Buno Bedele amiltot"sijemer ye Oromo telat Amhara aydelem......"alalem. SEWOCH ye OROMO elit min yakil andin hizeb betelatenet ferijo lemascheres yehedubet eriket astewalachehut? JEWAR YIHINEN METSHAF BAYTSIF NORO YE OROMO TELAT AMHARA NEBER; AHUN GIN ANSTEWULETAL::
ዶ/ር ታሜ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኝሁልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I really miss 👉👉👉👉👉Antene
ቴዲ በጣም አድማጭ ነክ ነገሮችን በተለያየ መንገድ የምታይበትን ነገር እና በሳል አስተሳሰብክን 👍 የብሔር ፖለቲከኞች አጣብቂኝ ውስጥ ለማስገባት ድንገት የሚጠይቁክን ጥያቄ ከተለያየ መንገድ ነገሮችን የምታይበትና ለማሳመን የምታደርገው ነገር የአይመሮክን ንቃተ ህሊና ፈጣን የመረዳት ችሎታክን እና ሾልከክ የምታመልጥበን ብስለትክን በጣም በጣም ነው 👍 የስዩሜን ፣ የመሀመድን ሀሳባቹሁን ገዝቼዋለሁ ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቃቹ 💚💛❤️
ዶር ታሜ እንወድሃለን በርታ
ቴዲ ሰለ ኮሜንት ባለህ አቆም ከልብ❤ አመሰግናለሁ !
ሙሀመድ ኮሜንት ማንበብህ እና እዉነቱን መረዳትህ ህሊናህን ሰለረበሸዉ ደሰ የማይልህን ኮሜንትል ታሳግድ መሞከርህ አሳፋሪ ነዉ ያዉ " ክፉ መርዝ መሆንህን ሰለተረዳን ነዉ "
ሙሀመድ ዛሬም የምጠይቅህ በኦሮሚያ ክልል በግፍ ሰለተገደሉት የወሎ ሙሰሊሞች ጉዳይ ነዉ አንተም ጀዎርም መልሰ ሰጡን ? ለይቸ ይሄንን ብቻ ለምን እንደምጠይቅ ይገባሀል !
መሀመድ ብቸኛ የጀዋር ተጠሪ
ቴዲ ሰሞኑን ጀዋርን እንደ ስጋት የማየት እና በመተቸት ትንሽ ቢዚ ሆነሃል።
ምንም ያህል ገለልተኛ ነኝ ብትልም አንዳንዴ ጎራ የምትልባቸው "ምግብ ቤቶች" የምታገኛቸው ወገኖች ተፅዕኖ አሳድሮብህ ይሆናል።
ለሁላችንም የምትሆን ሃገር በመገንባት ሂደት ላይ *አዎንታዊ ፅንሰ ሃሳብ ለማሰረፅ* ገና ሰፋ ያለ ብዙ ስራ ይጠብቅሃል።
የውለታ ቢስ ወግኖች መጠቀሚያ እንዳትሆን እባክህ ራስህን ጠብቅ። አንዳንዴ ሚዛን እንዳትስት ራስህን ወደ ውስጥ ተመልከት። አክባሪህ ነኝ ከኦሮሚያ።
የመሀመድ የ ፖለቲካ አካሄድ ምንም አይገባም
ታሜ ና ሥዩሜ በርቱ ወንድሞች
እኔም የመሀመድ አካሔድ ግራ ያጋባኛል
የላምበረት በሉት ቡኖን አሪፍ ተረት ነበር
ወንድም ሙሀመድ እኔ እንደ አንድ ግለሰብ የማሰበዉ እኔም ቤተሰቦቸም አካባቢየም አገሬ ኢትዮጵያ ሰላም እኩልነት ነፃነት ኑሮ በሰላም ሰርቸ ልጆቸን እንዳሳድግ ብቻ ነዉ
አንተ የአራሰህ fantasme የራሰህ የሰልጣን ፍላጎት ወይም እንደተለመደዉ የማትፈልገዉን ለመጨፍጨፍ እና ለመዝረፍ ሊሆን ይችላል ብዙ ጊዜ ሰሰማህ አሰመሳይ እና አቅም ቢኖርህ ከመጨፍጨፍ እና ማሰጨፍጨፍ የምትመለሰ አይደለህም ብቻ ያዘልከዉ መርዝ ግን በቀላሉ የሚታይ አይደለም !
ከጀርባህ ያለዉ ሰንደቃላማ ደግሞ ደሰ ይላል 😂😂😂😂😂
ዶ/ር ታሜ የቴዲን ቤት ሌቭሉን ከፍ ያረገዋል ብኖበደሌ እና ወንድሞቹ ያወርዱታል
Agreed
Hyle =Amhara pp governor
መሀመድ መነጽርህ አይከብድም
የአቅሷ
መሀመዶች የፈልሰጤም ዳጋፊዎች ናቸው ነገር ግን ፍልሰጤሞች አያውቋቸውም
አቤት አቤት ገልፅህ ሞተሀል በ
ዚህ ግዜ ህዝብ ይቅርና ህፃን ልጅ አታታልልም የአብይ መንግስት ሳይሆን ችግሩ የህዝብ አርገህ ግለፅ ጅሀር ሁሉም ልክ ሆኖ አብይ ዲክታተር ያለው ልክ እንዳልሆነ አማራ ክልል የሀገር መከላኬያ ክብር ያሳጣው በማ ትእዛዝ ነው የገባው ያ አሻንጉሊት ባኢዲን ልትለን ነው መሀል ከተማ ስታተረማምሱ አቅም ይኖራቹሀል ሰላም ለማምጣት ግን የሀገር መከላኬያ ፖሊስ ደህንነት የያዘ መንግስት ችግር እንዳልሆነ ታስረዳናል ይህ ንግግር የምታፍርበት ቀን እሩቅ አይሆነም ብዙ ችግሮች ሙስናው የመንግስት አባል ሆነው በጎን ሌላ የሚሰሩ መኖራቸው ማመንህ ጥሩ ነው ኮሬ ናጌኞ አሰልጥኖ የሚሰራው ለምን አትናገርም ችግሩ እኮ እዛው እዛው ነው እሱ እኔ እኞ በመባባል ከመሸወድ ውጪ እስከ መቼ ሀገር የሚያክል ነገር እየመሩ ጭቃ ውስጥ መቦራጨቅ