ክፍል2"ጠቅላይ ሚንስትሩ ብልሃተኛ ናቸው፣ስንት ዓመት እንዋጋ?፣ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?"

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 34

  • @AzebGme
    @AzebGme 9 днів тому

    Tegeraye ategntleme tegeraye ethiopia nate selam le ethiopia hagre💚💛❤

  • @etheth5034
    @etheth5034 9 днів тому +4

    ቴዲ በ100 ሚሊዮን የተዘመተበት ህዝብ ላይ እንዲህ ለሚዲያህ ማማማቂያና መጠቀሚያ ባታደርግ ጥሩ ነው

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 9 днів тому

      እውነታውን ተቀበሉ ገና የኢትዮጵያ ህዝብ ይፋረያችኋል

  • @abge5258
    @abge5258 9 днів тому

    ችግር በመሀላቸው የምትለው ወንድሜ ለምን አይኖርም መገንጠል አለብን እንናገ በሚሉና አንናገር በድብቅ ይሁን በሙሉ መኖር ምን አጠራጠረህ አንተ ኢትዮጵያዊነትን የሚወዱ የበለጠ ህዝብ መኖሩ ግልፅ ነው በኢትዮጵያ መሰረት ትልቁ ቦታ ይዛሉ ያ ሀይል አንገነጠልም በሚል ውዝግብ ነው

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 9 днів тому

    💚💛❤️

  • @Azebazeb-z1i
    @Azebazeb-z1i 9 днів тому

    የትግራይህዝብተቸግራልየሚያድነውወያኔነው

  • @Azebazeb-z1i
    @Azebazeb-z1i 9 днів тому +1

    ስለህዝብአታወሩምስልታንነውየምትፈልጉትመቼምአማራአይገዛምብዙአታውራ

  • @AzebGme
    @AzebGme 9 днів тому

    Tedeye jegena ethiopiawe asetsasbehe betame dese yelale

  • @Azebazeb-z1i
    @Azebazeb-z1i 9 днів тому

    ህዝብነውየተራበው

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 9 днів тому

    በጣም የሚገርሙት አማራን የወረሩት እነሱ አማራ ለምን ዝም ብሎ መወረር ነበረበት አሁንም አላርፍ ካላቹ ትጠበጠባለህ አይ ወያኔ

  • @habeshamereja9267
    @habeshamereja9267 10 днів тому +1

    cyber fano emebalew gobez ነዉ ጥሩ ነገር ነዉ የተናገረዉ አንደበተ ርቱ ነገር ይመስላል

  • @AndaregeAbera
    @AndaregeAbera 9 днів тому

    Tede kewelikayit tefenakilo Sudan silalew tigiraway lemin ataweram?

  • @abge5258
    @abge5258 9 днів тому

    አንበሳ ህወሓት ወይም ትግራይ ብያቹአለህ አሁን በርቱ እውነት መናገር እንዲህ ነው ኢትዮጵያ ጠል ናችህ ድሮም ባንዳ የነበረው ትግራይ ነበሩ አሁን እውነተኞ ጀግና ነው ምላችህ እዛ እዚ እያላችህ ኢትዮጵያውያን ዋጋ ማስከፈል ዬለባቹህም ሞኩሩት እንደዛ ብላችህ አይዴለም ጥቅማችን ለማሰከበር ስለተገፋን እንዳትሉ ጎ አሄድ ነው ምላችህ ይለይላቹሀል የበፌቱም ተከበና ተጠምደናል ምናምን አይሰራም በደንብ እየሰራችሁበት ነው ምቹ ግዜ ስትጠብቁ ነበር ግዜው ነው ስትሉ ጀመራችህ በጣም ጥሩ

  • @EmuAbubekr-h3e
    @EmuAbubekr-h3e 10 днів тому

    ይጠረጉ፣

  • @Yacobብ
    @Yacobብ 8 днів тому

    ቴዲ- 🇪🇷🇪🇷 ኤርትራውያን አገር ሰርተናል ኑሮችን አሰቃቂ ነው አዎ ጥያቄ የለውም፡ ኢትዮጽያ ካለችበት ሁኔታ እኩል፡ እንደ አፈታሪኩ "ያልተገዛች" ከሆነችም ያብሰዋል። ምናልባትም በቅርብ ትተን ይሆናል።

  • @Azebazeb-z1i
    @Azebazeb-z1i 9 днів тому +1

    ያማራውሸትነውአቸዋሽ

  • @alemuteka351
    @alemuteka351 10 днів тому +1

    ሀገሪቷ ላይ እዳ ጥለው የትአባታቸው ነው ሚገነጠሉት.??

  • @abge5258
    @abge5258 9 днів тому

    የትግራይ ወንድሜ ለአሁን እስክትገነጠል ዬትኞውም ኢትዮጵያዊያን በዚህ ዘመን የተመቸው ዬለም ስለዚህ ለትግራይ ከሌላ ኢትዮጵያውያን የተለየ ሚደረግልህ ነገር አይኖርም ሲመችህ የምትዘርፋት ሲከፋህ የምትገነጠልባት ሀገር ግን አይኖርህም እመነኝ ከምንም ፖለቲካ ንፅህ በሆነ ልብ ነው ምነግራችህ መገንጠል ግን ህገመንግስቱ የሰራችሁት ለምን እንደሆነ ይገባናል ገና ዋጋ ትከፍላላችህ ትግራይ ብቻ አይዴለም ኦሮሞ ውስጥም አሉ ይለይላቸው እነሱም ነው ምለው ኢትዮጵያውያን ብሄር ብሄር እየተባለ ያለው ይግባናል ኦሮሞ ውስጥ ያሉ ኦንግም ይጀምራሉ እርግጠኞ ሆኜ ነው ምናገረው ግምት ቢሆንም መገንጠል አይነካብን አንቀፅ 39 የሚሉት ይህ ነው ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ ለመታደግ በተጠንቀቅ በእልህ በቁጭት መነሳት እና ኢትዮጵያ ያለ እነሱ መኖር ስለምይመስላቸው ሁላችንም ጀግና እንደሆን በደም ፅፈን እናሳያቹሀለን እንደ ኤርትራ ዘና ብላችህ አትሄዱም አሸንፋችህ ወይም ተሸንፋችህ ተማምነን እንኖራለን ወይም እንለያያለን

  • @isaacberhe5583
    @isaacberhe5583 9 днів тому +1

    ከኤርትራ ሕዝብ ጋር ምንድን ነው ችግርህ አንተም እንደ ኤርሚያስ ለገሰ አባትህ ተጎድቷል እንዴ።

  • @Azebazeb-z1i
    @Azebazeb-z1i 9 днів тому

    ፋኖ ተይቅ አንተነክየመረትከውመንግስት

  • @TsegaEndris
    @TsegaEndris 10 днів тому +1

    p
    p

  • @lilifekadu304
    @lilifekadu304 10 днів тому +2

    ቴዲ በትንሹ አምባ ገነን ነህ ሰው የፈለገውን ይናገር እና
    ወግንተኛ አአትሁን

  • @Fano316
    @Fano316 10 днів тому +2

    ኢትዮጲያ ሚያክል ትልቋን አገራቸውን ትተው እዛች ትግራይ ትበቃኛለች ሚል የትግራይ ወገን አለ ብዬ አላምንም የትግራይ ወገን ባለቤትነትህ ትግራይ ብቻ አይደለችም ጠቅላላ ኢትዮጲያ በእኩል ደረጃ የሁላችንም ነች ብዘሀት ስፋት ሀብት ነው ነገ ሞተው አፈር ለሚሆኑ ፖለቲከኞች ተብሎ ሕዝብና አገር መከፋፈል የለበትም ትንቢተ ሶፎንያን ምህ 2 እና 3 አንብቡ

    • @kdusarya8357
      @kdusarya8357 10 днів тому

      ወልቃይት ወይም ምአእራብ ተግራይ የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p 10 днів тому +1

      ያንን እየቃዥህ ትኖራለህ እማይሳካውን ከጠባብነት ወጠህ ስለሰፊይው ሀገር ታገል

  • @lilifekadu304
    @lilifekadu304 10 днів тому +1

    ቴዲ በትንሹ አምባ ገነን ነህ ሰው የፈለገውን ይናገር እና
    ወግንተኛ አአትሁን