የዘመዴ እና አኬ ፀብ ተባብሷል ዘመዴ አላርፍ ብሏል | ቡና ሚዲያ | coffee media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @AlamrewGetie
    @AlamrewGetie 2 дні тому +3

    ከውስጡ ያለውን የስድብ መንፈስ እግዚአብሔር ያፅዳልህ ዘመዴ።

  • @tko4438
    @tko4438 2 дні тому +3

    አቤት ቅናት ጌታ ሆይ 😢😢😢
    አኬዋ የኔ ልኡል ❤❤❤💖😢😢😢😢

    • @Mantegibosh
      @Mantegibosh 2 дні тому

      አንተ መቸ ዝቆ አልክ

    • @tko4438
      @tko4438 2 дні тому

      @Mantegibosh ማለት

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 дні тому +2

    ወያ እናመሰግናለን ዘመድኩን በቅናት ያበደ አዛውንት ነው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 дні тому +1

    ዘመድኩን ማንን ይሆን የምታመሰግነው

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 дні тому +5

    ዘመድኩን አርፈህ ፖለቲካህን አቡካ ዘመንህን ሙሉ የወንድሞች ከሳሽ መሆን አያስጠላም አኬ ልጅህ ይሆናል በእድሜ ግን አንተ ዘመንህን አንድ ነገር አልሰራህም ያለቅፈላ ቀናተኛ አኬና ሄኖክን ለመተቸት አንተ ምን ሞራል አለህ የአዛውንት ጋጠወጥና ባለጌ

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 2 дні тому +2

    ሰይጣን የሁሉም ጠላት ስለሆነ ከሁሉም ጋር መባላት የዘመድኩን ነገር ልጋጋም ጨለሌ 😮😮😮

    • @abeldigafe9258
      @abeldigafe9258 2 дні тому

      እስካሁን ዘመድኩን ላይ ጥፋት ያለ አይመስለኝም ዘመድኩን የሚያወራው ካልተሳሳትኩ እውነት መሰለኝ ጥብቅና ልቆምለት አይደለም። ዩቱብ ላይ እየዋለሁ ኢንስተግራሙንም የሱ የሆነውን ዩቱቡንም አለውቀውም። አኬ ላለው ዘመድኩን ስለተቆረቆረለት መስቀል አባቶች ሳይቆረቆሩ ቀርተው ነው ላለው። ከትቆረቆሩ የታለ ወጥተው የተናገሩት? ዘመድኩን ሲናገር አያሽሞነሙንም እግርን እግር ግንባርን ግንባር የሚል ሰው ነው። ደሃ ሲበደል ፍርድ ሲጓደል ለምን አይናገሩም? ዘመድኩንን ቡዙ ጊዜ ሲያላዘን እሰማዋለሁ ግን ለምን እሱ ብቻ? የአባቶችን ስራ እኮ እየሰራላቸው ያለ መሰለኝ ክርስቲያኖች ሲታረዱ ይጮሃል ኣባቶች የታሉ የትግራይ ሲኖዶስ ሲመሰረት አባቶች የታሉ የኦሮሚያ ምናምን ገና ምን አይታችሁ እንበዛለን። መደማመጥ መናበብ የለም በመጸልያ ስዓት የአእላፋት ዝማሬ እየትባለ ይዘመራል የመንግስትን ገጽታ ለመግንባት አዳሜ ልክ እንደውሻዋ በበላበት የሚጮሁና ጭራቸውን የሚቆሉ በዙ የመታረጃ ቢላዋ በፊትህ መቀመጡን ልብ በል ።ነገ ወደ መታረጃህ ሳትወድ በግድህ እይተነዳህ ከመሄድህ በፊት ከቻልክ እንደ ዘመድኩ በቀለ ለመጮህ ሞክር አልሜኖ አንተ ባትድን እንኳን ሌሎቹን አንቅተህ ታድን ይሆናል ።ምቀኝነት ከሌለብህ ጩህ እንደ ዘመዴ።

  • @zenakamis6774
    @zenakamis6774 2 дні тому +3

    ደግ አደረከው በቀለ 👍👍👍 ይህንን ደብተራ 😜😜

  • @AbenetAklilu-e9g
    @AbenetAklilu-e9g 2 дні тому +1

    ቅናት አለብህ ለካ እራስህን አርም

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 2 дні тому +2

    አቤቱ ይቅር በለን ግን ለምን አንግባባም አኬም ጋር ዘመዴም ጋር ችግር ሊኖር ይችላል ግን ለምን በክርስቶስ ፍቅር በድንግል ማሪያም ትህትና አይግባቡም እባካቹ እናንተ ስትፋቀሩ ነው ቤተ ክርስቲያን ደስ የሚላት

  • @BruhtesfaOfficial
    @BruhtesfaOfficial 2 дні тому +1

    እረ አኬ መልካም ወጣት ነው

  • @alemwoldeyoans6730
    @alemwoldeyoans6730 2 дні тому +1

    በስማም ብሎ ከመሳደብ እንዳንተ መምር ከመባል የሱ ይሻላል ምቀኛ አሉባልተኛ

  • @burtemakriya7303
    @burtemakriya7303 2 дні тому +1

    አንተ ዘመድኩን የምትባል እብድ ትለንት አኬን ስታመሰግነዉ ለምን በስመ መስቀሉ አማትበህ ጀምር ብለህ አልነገርከዉም ለምን አፍህን መክፈተ ጀመርክ አንተን የእዉነት መምህር ነክ ቢዬ ያባከንኩት ጊዜ በጣም ቆጨኝ ግን ታከም

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 2 дні тому +1

    በአኬ እንዳትመጣ ዘመዴ ላሙ ወሬ ብቻ ነው

  • @abeldigafe9258
    @abeldigafe9258 2 дні тому

    ስለ ኢሉሚናቲ ምናምን የልጅ ወሬ በስማም !! ምን ማለት
    ፈልጎ ነው የለም ማለት ነው ከቻሌ አኬ ኣብራራው

  • @GunuMare
    @GunuMare 2 дні тому

    ደብተራው ቀና

  • @senaitanteneh748
    @senaitanteneh748 2 дні тому

    ይሄ ስውዬ እብደት አለበት እግዚኦ

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 дні тому

    ምንአይነት ልጋጋም ነህ ዘመድኩን ሀሺሽህን እየሳብክ መጥተህአትደነፋ የሰማይ አምላክ ቀሪ ዘመንህን በአልጋ ይደምድመው ሀሺሻም

  • @abdisakitila1919
    @abdisakitila1919 12 годин тому

    ተሳዳቢው ዲያቆን ዘመድኩን ሰውን ሲሳደብ ምኑም አይደለም። ግን ሲሰደብ ለምን ጩኸት ያበዛል!ጥንብ አንሳ ስለሆነ ነው።

  • @abeldigafe9258
    @abeldigafe9258 2 дні тому

    እስካሁን ዘመድኩን ላይ ጥፋት ያለ አይመስለኝም ዘመድኩን የሚያወራው ካልተሳሳትኩ እውነት መሰለኝ ጥብቅና ልቆምለት አይደለም። ዩቱብ ላይ እየዋለሁ ኢንስተግራሙንም የሱ የሆነውን ዩቱቡንም አለውቀውም። አኬ ላለው ዘመድኩን ስለተቆረቆረለት መስቀል አባቶች ሳይቆረቆሩ ቀርተው ነው ላለው። ከትቆረቆሩ የታለ ወጥተው የተናገሩት? ዘመድኩን ሲናገር አያሽሞነሙንም እግርን እግር ግንባርን ግንባር የሚል ሰው ነው። ደሃ ሲበደል ፍርድ ሲጓደል ለምን አይናገሩም? ዘመድኩንን ቡዙ ጊዜ ሲያላዘን እሰማዋለሁ ግን ለምን እሱ ብቻ? የአባቶችን ስራ እኮ እየሰራላቸው ያለ መሰለኝ ክርስቲያኖች ሲታረዱ ይጮሃል ኣባቶች የታሉ የትግራይ ሲኖዶስ ሲመሰረት አባቶች የታሉ የኦሮሚያ ምናምን ገና ምን አይታችሁ እንበዛለን። መደማመጥ መናበብ የለም በመጸልያ ስዓት የአእላፋት ዝማሬ እየትባለ ይዘመራል የመንግስትን ገጽታ ለመግንባት አዳሜ ልክ እንደውሻዋ በበላበት የሚጮሁና ጭራቸውን የሚቆሉ በዙ የመታረጃ ቢላዋ በፊትህ መቀመጡን ልብ በል ።ነገ ወደ መታረጃህ ሳትወድ በግድህ እይተነዳህ ከመሄድህ በፊት ከቻልክ እንደ ዘመድኩ በቀለ ለመጮህ ሞክር አልሜኖ አንተ ባትድን እንኳን ሌሎቹን አንቅተህ ታድን ይሆናል ።ምቀኝነት ከሌለብህ ጩህ እንደ ዘመዴ።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 дні тому

    ማክሮን ላሊበላን እያደሰ ጸረ መስቀል አድርጎ መሣል አብይ ሲኖዶሱን አንድ ያደረገ በጫማ ቤተ ክርስቲያን ገባ እየተባለ እዬዬ

  • @getanehgashu.
    @getanehgashu. 2 дні тому

    ehesew gintengna new

  • @besumind9545
    @besumind9545 2 дні тому

    አነተ ማን ነህ ዘመድኩን ለማያቅህ ታጠን አንተ ደብተራ አንዴ ፖለቲካ አንዴ ሀይማኖት ትቀባጥራለህ ።

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 дні тому

    እውይ ዘመዴ እንዴት እንዳስጠላኸኝ ምላስህን የሚቆርጥ ቢገኝ በፖለቲካው እኔ ነኝ በሃይማኖቱም አለሁ ጥልቅ ብዬ የእርጎ ዝንብ ደግሞ ሐረርን ባታነሳ የሚያግዝህ ያጣኸው ውሸታም፣ ዘረኛና ተሳዳቢ ስለሆን ገና እርቃንህን ትቀራለህ

  • @Mahder-re6in
    @Mahder-re6in 14 годин тому

    ሁሉኑም የሚለክፍ ያበደ ውሻ ነው