КОМЕНТАРІ •

  • @begonetub2590
    @begonetub2590 3 роки тому +13

    ዛሬ መግዛት የማትችሉ አትዘኑ ነገ ተቀይሮ ከዚ የተሻለ መግዛት እንደምትችሉ እወቁ ሀብት ድንገት ይመጣል ድንገት ይጠፋል ግን የምመክራቹ አስተዋይ እና ቆጣቢ እና ጠንካራ የስራ ሰው ሁኑ ።

  • @wome8375
    @wome8375 3 роки тому +10

    🙏🙏 ሀሪፍ ነው ግን ጋዜጠኛዋ ዋጋ መጠየቅ ነበረባት ጊዜዬን ዝም ብዬ ነው ያባከንኩት

  • @messitube9994
    @messitube9994 3 роки тому +7

    3 years ago price was b/n 10,000,000-12,000,000 ብር ነበር ከ3 መኝታ እስከ 5 መኝታ . አሁንግን ይጨምራል ብዬ እስባለው

    • @Abeya213
      @Abeya213 3 роки тому +1

      በነገርሽ ላይ.... ቻናልሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ብለናል

  • @Ruhama.t
    @Ruhama.t 3 роки тому +3

    The best finish to all corners and luxury in Addis, I have seen it

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 роки тому +6

    ቤቱ ዋው ያምራል ብሎዝም ነው ብርየት ይገኛል አረብ አገሰርተን ቤተሰብ እያስተዳደርን አይጠራቀም የጭቃቤት አለችኝ አገሬ ስገባ አጎብሸ የምገባባት አገሬሰላም በሆነልኝ ቤት አያስጨንቀኝም ተፈናቅለው በራብ የሚሰቃዮ ወገኖቸ ያስለቅሱኛል እራብ ክፉ ነው ጦርሜዳ የሚዋደቀ ወታደር ያሳዝናል አምላኬ ሆይ በቃበለን 😭😭😭😭

    • @geremewdesta4973
      @geremewdesta4973 3 роки тому

      Let me pay for you just send to me your phone number let's connect

  • @yewbmamo9695
    @yewbmamo9695 3 роки тому +4

    አንድ ማስታወቂያ ስትሰሩ ለሌላም ጊዜም ቢሆን ዋጋ ይነገራል እሺ ዝምብሎ ቤቱን ማሳየት አይደለም ይህን ያህል ይባላል ነው ስጦታ ነው

  • @Embete-
    @Embete- 3 роки тому +1

    It's very inspiring. Very thoughtful project 👌!

  • @Meme-lt8bj
    @Meme-lt8bj 3 роки тому +9

    You should aske him how much the price was.

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 2 роки тому

      ua-cam.com/video/7DhYilitMrs/v-deo.html

  • @gt9605
    @gt9605 3 роки тому +3

    ዋጋው እንደ ያዘው መኝታ ቤት ከ እስከ ይፈጃል በሚል ለምን አልተጠቀሰም? ምን ያሰደብቃል?

    • @messitube9994
      @messitube9994 3 роки тому

      ባለ 3 መኝታ ቤት 10,000,000 ሚሊየን ነበር

  • @africaspeaks7227
    @africaspeaks7227 3 роки тому +1

    Wonderful setup. Super!!

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer 3 роки тому

    በትክክል ነው የገለፀው ማናጀሩ አንድ ህንፃ ሰርቶ ለመጨረስ 10 አመት ወይም ከዚያ በላይ ይፈጃል ያውም 10 ወለል ወይም ከዚያ በታች እኔ ያለሁበት አገር ግፋ 10 ወለል ህንፃ 3 አመት ነው

  • @therapysounds9542
    @therapysounds9542 3 роки тому +2

    አገር ቤት ስንገባ ባለቤት ያርገን
    👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇
    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 3 роки тому +3

    Amazing Apt . How much is z price

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 2 роки тому

      ua-cam.com/video/7DhYilitMrs/v-deo.html

  • @thaibadawood7418
    @thaibadawood7418 3 роки тому +5

    ግን በጣም ያምራል ልክ እንዴ ዉጭ ቤት ሀገሬ አደገችልን አልሀምዱሊላ

    • @hhbb6271
      @hhbb6271 3 роки тому

      እጅግ በጣም ያምራል

  • @marthanegash191
    @marthanegash191 3 роки тому +2

    How much is the price of the three bedrooms, please?

    • @yaredgent7566
      @yaredgent7566 3 роки тому

      @@quralewtube9806 ysofawn eko aydel ybetun NW ytyekchew 52000 le tvw NW🤣

  • @AskMePrayer
    @AskMePrayer 3 роки тому +5

    አክሰስ ሪል እስቴትም እንደዚህ በማስታወቅያ፥ ከ2000 ቤት ገዢዎች ላይ 1.2 ቢልዮን ገንዘብ ሰብስቦ፥ አንድም ቤት ሳያስረክብ ከጠፋ 10 አመት ሆነው። መንግስትም መፍትሄ ሊሰጠን አልቻለም! ወገኔ ሆይ! ፍትህ በሌለበት አገር፥ ቤት ይገነባልናል ብላችሁ ገንዘባችሁን አትስጡ

  • @yigremachewtadeleadera3676
    @yigremachewtadeleadera3676 3 роки тому

    I love this real state .......I like this house 🏠......

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 роки тому

    Wow new gin tnsh le gezhiwochi yemihon hisab gimt byaskemtu buzu sew yestafali balebet yehonali

  • @abmipro8542
    @abmipro8542 2 роки тому

    It is gorgeous house

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 3 роки тому +1

    ይሄ ነው የሌቦች መሪዎች የበዙበት ሀገር ኑሮ የሰማይና የምድር የቀን ምግብ የማያገኝ ብዙ ሚሊዮኖች ያሉባት ሀገር

  • @sudsodi9271
    @sudsodi9271 3 роки тому +1

    sinti birr nw???///

  • @akliluyiblet1733
    @akliluyiblet1733 3 роки тому

    Beka anchi gazetegna waga meteyek hule enderesash nw?......esti ye tsehay real estate programmun eyiw

  • @mimielsa9807
    @mimielsa9807 2 роки тому

    3 bedroom how much to rent

  • @mohammedabdella3619
    @mohammedabdella3619 3 роки тому

    how much price?

  • @thaibadawood7418
    @thaibadawood7418 3 роки тому

    እኔምላችሁ ዋጋዉን አትናገሩም እንዴ ወይ ሥልክ አላሥቀመጣችሁ

  • @fikirteatnafe7728
    @fikirteatnafe7728 3 роки тому

    ዋጋው?

  • @atinaabebe6535
    @atinaabebe6535 3 роки тому

    መኖሪያ ቤት ዋጋው ስንት ነው

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому

    በጣም ያምራል ዋጋውስ⁉

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 2 роки тому

      ua-cam.com/video/7DhYilitMrs/v-deo.html

  • @yemaneberhane6371
    @yemaneberhane6371 3 роки тому +1

    You hide the price

  • @yaredgent7566
    @yaredgent7566 3 роки тому

    Wagaw aytykem ende?

  • @beleteadamu6221
    @beleteadamu6221 2 роки тому

    How about $$$$????

  • @salilishbira7480
    @salilishbira7480 3 роки тому +2

    ዋጋው ስንት ነው

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 2 роки тому

    $??????????

  • @mercym1733
    @mercym1733 3 роки тому

    Nice apartments but the interior color and pictures are too much … I don’t like it

  • @unitedmulu1715
    @unitedmulu1715 3 роки тому

    እዚ ነበር መኖር ግን ምን ዋጋ አለው ቻፓ የለም

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 2 роки тому

    We know it isamong the bests!

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому

    ቤቱ ቆንጆ ነው ጥያቄ ግን የምገዛው ቤት የራሴ ካርታ ፕላን ከመንግስት ሚሰጠኝ አለ?

  • @LOGA-zo1ni
    @LOGA-zo1ni Рік тому

    ለምንድነው አጠር ያለ ቢያንስ እስከ 15 አይገነባም?? እስከ 27 ያስፈራል

  • @tariku40
    @tariku40 3 роки тому

    ሰላም ለካሬ ስንት ነው

  • @solomonfeye1030
    @solomonfeye1030 2 роки тому

    ስልካቺን ላኩልኝ ከሳውዳን ጀባ

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 3 роки тому

    👍👍

  • @eendexy7671
    @eendexy7671 3 роки тому

    $2000 dollar ካሬ

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 3 роки тому

    How can I buy this house?

  • @Arkaqixa
    @Arkaqixa 3 роки тому +1

    Luxurious my foot

  • @mrmindblowing3857
    @mrmindblowing3857 3 роки тому

    Selkachun

  • @task3707
    @task3707 3 роки тому +2

    The fruit of capitalism,millions die in hunger for few to live a lavish life

    • @AradaMarketing
      @AradaMarketing 2 роки тому

      ua-cam.com/video/7DhYilitMrs/v-deo.html

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 роки тому

    Wagawn byansu byans gimt

  • @abiegetachew6913
    @abiegetachew6913 3 роки тому

    Be hagera lejochi yeteserawu condominium bet new megezat mefelwgewu ! Behagera lejiochi muyachewu ekoralewu I’m not impressed what you all side !

  • @danieldada5505
    @danieldada5505 3 роки тому

    wagawis

  • @honest4456
    @honest4456 3 роки тому +3

    አረ ሼም. ዕድሜ ለ ዓብይ መኖር ከብዶናል እናንተ ብላብላ

    • @amleworktufer7402
      @amleworktufer7402 3 роки тому

      ☠️👎🗣🕷🙈☠️🥵

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 роки тому +2

      አንቺ ጊንጥ እሱ ምን ያድርግልሽ ሌብነት ለምደሽ ነው

    • @honest4456
      @honest4456 3 роки тому +2

      @@genetadugnaheran1328 የ ባለጌ ልጅ ልክ እንደ ጦንቁኣይ ንጉስ. አዲስ ካድረ መሆን አለብሽ. ወይ ይሄ ባለጌ ስሞሽም ሊሆን ይችላል ህይይይ.

    • @keepitupgoodjobGirma
      @keepitupgoodjobGirma 3 роки тому

      Abiy Kaltefa.menor alchalnem

    • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
      @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 3 роки тому +1

      ሰነፍ መኖር ያቃተሽ በአብይ ሳይሆን በስፍናሽ ነዉ አብይ ምን ያርግሽ ለመኖር ጠንክርሽ መስራት