የሚሽጥ መኖሪያ ቤት ዋጋው በጣም ርካሸ ኮድBT7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 368

  • @smedia4175
    @smedia4175  3 роки тому +12

    ua-cam.com/video/fBiUSdhkDMk/v-deo.html
    አንድ ሚሊዮን ua-cam.com/video/qER8ARN1Y38/v-deo.html

    • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951
      @yanitahokunabasemihtaxaraw7951 3 роки тому

      yeti new addse Ababa new

    • @habtemubefkadu4885
      @habtemubefkadu4885 3 роки тому

      ጤና ይስጥልኝ
      የት ነው

    • @user-mu8kj8oi6d
      @user-mu8kj8oi6d 3 роки тому

      የት ሀገር ነው እባክህ ንገረን

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 3 роки тому

      ወንድም ቡታጀራ ወይም።ወልቂጤ ጠይቅ ብዙሚፍልግ ስውስላለ ወልቂጤ እና ቡታጀራ

    • @mumuna1987
      @mumuna1987 3 роки тому

      _ወድማችን የትአከባቢነው
      _እባክህንንገረን

  • @tarkwaabebd9274
    @tarkwaabebd9274 3 роки тому +52

    አተነህ ያወክበት ለኛ ሚሆን ለሀረብ አገር ሠሰራተኞች እሥከ 400ሺ ብታገኝልን

    • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
      @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ 3 роки тому +2

      ወይ እህቴዋ በዚህ ሰአት አይገኚም ይህ ግን ህጋዊ ከሆነ ጥሩ ነው ዋጋውኮ ብር ላለው ሰው ምክንያቱም እየጨረነው የሚሄደው

    • @tarkwaabebd9274
      @tarkwaabebd9274 3 роки тому +1

      @@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ በጣም ነው ማመሠግነው አጊኝቻለው

    • @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ
      @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ 3 роки тому

      Ayziwachy ehitoche tankirchu kaserachu hulunim madrg tichikalchu

    • @tarkwaabebd9274
      @tarkwaabebd9274 3 роки тому

      @@ቻለዉሆዴኢዳያወለለ ልክነው ሥለሁሉም ፈጣሪ ይመሥገን

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 роки тому +2

      tarkwa Abebe 😂😂😂 ልክ ነሽ በነጥብ አስደንግጠው ሊገድሉን ይህ ለኛ የምስኪን ስደተኞች የሚሆን ነው አባባልሽ አሳቀኝ የልቤንም ስለታናገርሽልኝ

  • @mariamseid8189
    @mariamseid8189 3 роки тому +18

    ኮምቦልቻ ቀለል ባለ ብር ፈልግልን በርታ ጥሩ ነው

  • @bdreyatube8642
    @bdreyatube8642 3 роки тому +7

    ላይክ ሼር አድርጉ አበረታቱት ማንንም ጠይቀን የማናገኘውን ነው የሚያቀርበው በረካ ሁን ደ/ብርሃን ከቻልክ አሳዬኝ

    • @belyubelyu4563
      @belyubelyu4563 3 роки тому

      አዎን ስለደብረብርሀን ለምን አያቀርቡም እኔም እፈልጋለሁ ማውቅ።

  • @اللهربيلاأشركبهشيئا-ج1ث

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ ምርጥ ምርጥ ቤቶችን ታቀርባለህ በሀር ዳር ላይ ቤቶችን ወይንም መሰረት የወጣላቸው ቦታወች ስማቸው ቀጥታ የሚዞር ልታሳየን ትችላላህ

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 3 роки тому +17

    በጣም አሪፍ ነው እስኪ ወደ አሻዋ ሜዳ ወይንም ሎሚ ሜዳ 500 .000 ካለ አሳየን

  • @fozyahmohamed4118
    @fozyahmohamed4118 3 роки тому +17

    እስኪ ወንድማችን ሀይቅ ባዶ ቦታ አሳየን

  • @halawiyaethopia100
    @halawiyaethopia100 3 роки тому +8

    ሀሪፍነገር. የሚያቀርበው. ሽርና. ላክ. በማድረግ. እንተባበር. መቸም. የኛ. ሠዎች. የሚሣደብትንና. ዘረኞች. ናቸው. ላካቸውና. ሠብክራይብ. የሚበዛበት.

  • @riggfhuh2124
    @riggfhuh2124 3 роки тому +7

    ደስ ይላል በርታ ወንድማች ወደ ቡታጅራ አሳዩን

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ

    ቤት ያልሰራችሁ እህትና ወንድሞች ቤት ስሩ ወይም ቦታ ያዙ እየጨመር እንጂ እየቀነሰ አይመጣም አላህ በሰፊው ይስጠን ያረብ

  • @bhriyaetho140
    @bhriyaetho140 3 роки тому +18

    ወደ አየር ጤና ፈልግልን

    • @fekirethiopia7082
      @fekirethiopia7082 3 роки тому +1

      ወደ አረ ጤና መሀል ከተማ ነው እንደዚህ በቀላሉ አይገኝም ቢገኝም በጣም ውድ ነው ማማዬ

    • @hawaabdu3674
      @hawaabdu3674 3 роки тому

      እኔም እፈልጋለሁ አየር ጤና

    • @sunight0033
      @sunight0033 3 роки тому +1

      እኔም እፍልጋለው ኡፍፍ ስደት ስለችኝ

  • @ጦይባዪቶብ
    @ጦይባዪቶብ 3 роки тому +2

    አሬፍ ነው ወንድም በርታ ለመግዛቱ አቅምኳን የለኝም የወደፊቱ ባሉካየ ይሰብበት

  • @mussiemedhanealem9518
    @mussiemedhanealem9518 3 роки тому +5

    ወደ ፈረንሳይ እና በላ ወይም ቀጨኔ እንጠጦ መንገድ ይገኝ ይሆን?

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 роки тому +2

    ባህርዳር እና አካባቢዋ ፈልግልኝ በተመጣጣኝ ዋጋ ፕሊስ አባትየ

  • @werkineshteshoome8906
    @werkineshteshoome8906 Рік тому

    የምታሳዩን አዲስ አበባ ነወይ? በተጨማሪ አቃ ስናጓጉዝ ህጋዊ ያልሆኑ ቡድኖች አሉ ይህን ሁሉ አጣርታችሁ ከሰላም አንፃር ብትነገግሩን እንገዛለን

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 3 роки тому +6

    እስኪ በአላህ ወደ አሸዋ ሜዳ ሁለት መቶ ከሬ ሜትር አቅርብልን

    • @ወይነሸትሙሉ
      @ወይነሸትሙሉ 3 роки тому

      ማሬአሸዋ ሜዳ በጣም ተወዳል ፎቁ ጋራ መቶ ካሬ500000አሉኝ

    • @lula6977
      @lula6977 3 роки тому

      @@ወይነሸትሙሉ ፎቁ ጋራ ማለትሽ የተሰራ ቤት ነው?

    • @ወይነሸትሙሉ
      @ወይነሸትሙሉ 3 роки тому

      @@lula6977 ባዶ ቦታ

  • @sofi-io5tx
    @sofi-io5tx 3 роки тому +6

    እስከ ኮምበልሻ ወይም ሀይቅ ፈልግልን

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    እናመሠግናለን

  • @fekirethiopia7082
    @fekirethiopia7082 3 роки тому +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካአትሁ አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ በረታ አላህ ሰላምህን ያብዛልን ወላሂ በጣም ሀቀኛ ነህ አላህ ይጨምረልህ የቴሌ ግራም ሊክህን ላክልን

  • @AhmedTaju-u9x
    @AhmedTaju-u9x 10 місяців тому

    Hanga 1.8 Adamatti naf ilalime ?

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 3 роки тому +2

    ጥሩ ነው ቤት ስታሣየን አከመባቢውን የት እንደሆነ በትክክል ስትናገር ደስ ይላል

  • @abdulwahidibrahim8481
    @abdulwahidibrahim8481 3 роки тому +3

    Arif bet new.
    Eske 500,000 birr Bigegn arifff neber. Wede Ashewa meda, guje, gebrel, kenteri....mnamn???

  • @sekinasekina612
    @sekinasekina612 3 роки тому +7

    ወልቂጤ ላይ የመፈለጉን ጉዳይ ከግምት በማሥገባት ቪዲዮህ ወድጄዋለሁኝ አመሠግናለሁ

    • @patrickrachel7425
      @patrickrachel7425 3 роки тому +1

      እነም እፈልጋለሁ

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 3 роки тому

      ወልቂጤ እፍልጋለሁ

    • @sekinasekina612
      @sekinasekina612 3 роки тому +1

      @@hayatkedirkedir6434 እኔ ምለው ወልቂጤ የሚኖር ዩቱበር የለም እንዴ የምታውቁ ከኾነ ንገሩኝ sሚዲያ ከቡራዩ ንቅንቅ አልልም ብሏል

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 3 роки тому

      @@sekinasekina612 እኔም።እንዳቺነኝ ወልቂጤ ወይም።ቡታጀራ ነውምኞቴ አጣሁኝ።እጠይቃለሁ

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 3 роки тому

      @@sekinasekina612 ጠይቃለሁ ብዙአሉአለኝ ሲልክልኝ እልክልሻለሁlinku

  • @tube9777
    @tube9777 3 роки тому

    ማሻአላህማሻአላህ ወንደም ያሳየሀን በጣም አሪፋ ነው እንደዚ

  • @ፎዚያከማል-አ4ፐ
    @ፎዚያከማል-አ4ፐ 2 роки тому +1

    ሰላም ወንድም ስድስት መቶ አምሳ ያልከው ቤት ሰፈሩን በደብ ብትነግረኝ ድስ ይለኛል

  • @maqdism952
    @maqdism952 3 роки тому +2

    እስኪ ወደ ወረታ ከሄድህ ፈልግልኝ ወንድም

  • @hayateahmed1090
    @hayateahmed1090 3 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አ.አ ባዶ ቦታ ከስሰማህ ሹክ በለኝኝ

  • @TadelechDeressa-w1j
    @TadelechDeressa-w1j Місяць тому

    ወንድሜ በሶስ ት መቶ ብር ከተገኘ ሐያትአካባቢ ፍልግልኝ ለደካማ እናት አደራ

  • @mfgytrh8560
    @mfgytrh8560 3 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ደህናነህ ወንድሜ አዲሥ ነኝ ሁሉምሀሪፍ ነውማሻ አላህ ቀጥልበት ከቻልክ ኮንቦልቻና ሀርቡ ፈልግልን

  • @ساعدهالعنزي
    @ساعدهالعنزي 8 місяців тому

    ማሻአላሕ ወድማችን በርታበጣም አሪፍነው ወደዴርሴ አሳየንከቻልክ

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 3 роки тому +1

    wow betam arif new weyena 2 amet yekeregnal enji egezaw neber

  • @جميلهالبلوشي-ث4ب
    @جميلهالبلوشي-ث4ب 3 роки тому +2

    ወድሜ የሀይቅ ባዶ ቦታ ስት ነዉ

  • @hayatbiintmuhammed6126
    @hayatbiintmuhammed6126 Рік тому

    Walykum Aslam wrhmtualh wbrkatu

  • @GanaGana-d5d
    @GanaGana-d5d 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ 5:35

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 2 роки тому

    ወድሜ በአላህ መልስልኝ እኔ 200 ካሬ መሬት አለኝ ግን ለማከራየት ሰርቢስ ስት ክፍል ያሰራኛል እኔ ትንሽ መኖርያ የሚሆን ከፍለፊት ሰርቸ እስቲ ንገረኝ እዳስጀምር

  • @mariamseid8189
    @mariamseid8189 3 роки тому +3

    እስኪ ወደ ኮምቦልቻ ብቅ አድርግልን

  • @halawiyaethopia100
    @halawiyaethopia100 3 роки тому +10

    ግን. ወንድም. ከቻልክ. ዴሤ. ኮቦሌቻ. ሀይቅ. ካለ

  • @saadaharoon5066
    @saadaharoon5066 3 роки тому +9

    ወደ ጎንደር አትሄድም እዴ

    • @lovemom4156
      @lovemom4156 3 роки тому

      እኔም እፈልግ ነበረ ግን ጎንደር መሬት በቻ ነዉ በዚህ ዋጋ የምታገኝ

    • @hakeemhakeem1626
      @hakeemhakeem1626 3 роки тому +2

      ጎንደ አለ ትፈልጌያለሽ

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 Рік тому

      ​@@hakeemhakeem1626ማክሰኝት ካለ ንገሩኝ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 3 роки тому +2

    አይነፋም የፈለገ ቢተርፈኝ ከአዲስ አበባ ውጭ ገንዘቤን አላወጣም ግን በርታ አሪፍ ነው አቀራረብህ👍

    • @axoaxoaxoaxo7502
      @axoaxoaxoaxo7502 3 роки тому

      ወድም አዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ካለ ትክክለኛ ፈላጊ ነኝ

  • @zeburaali8284
    @zeburaali8284 3 місяці тому

    ሀርቡ እስከ 4ክላስየሚያሰራ ባታፈልግልኝ

  • @mimimim7367
    @mimimim7367 3 роки тому +3

    የትነው ወንድም እኔም መግዛት እፈልጋለው

  • @mastuyemariyamlij8046
    @mastuyemariyamlij8046 3 роки тому

    Kondominem bet felgelegn eske 400shi birr dires

  • @s.dsemutiwollotube.1507
    @s.dsemutiwollotube.1507 3 роки тому +3

    yet new be allah Dessiea felglgin

  • @yhhdhdyux2319
    @yhhdhdyux2319 Рік тому

    👍

  • @zebibahussein-me7sm
    @zebibahussein-me7sm Рік тому

    አሰላምአለይኩም ውንድም በርታ ወደ ጀሞ ወይም ጎሮ ታገኛለህ

  • @hadiramohammedtube10
    @hadiramohammedtube10 3 роки тому

    ቢሾፍቱ ፈልግልኝ አሪፋ ነው ስራህ በርታ

  • @דניאל-ק8נ
    @דניאל-ק8נ 3 роки тому

    Betam gerami waga nw! bezihu qetel

  • @ksaksa7765
    @ksaksa7765 3 роки тому +2

    ወደ አሸዋ ሜዳ እኔም እፈልጋለሁ

  • @sisayfentaya1274
    @sisayfentaya1274 3 роки тому

    በጣም ሀሪፍ ነው

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 3 роки тому +2

    ዋጋዉ ጥሩ ነበር። ምንዋጋአለዉ እዛ ሄዶ የሚስጨርስልን። ሰዉ። የለም

  • @abebechtonageramo6322
    @abebechtonageramo6322 3 місяці тому

    የት ነዉ አለም ባክ አካባቢ ፈልግልኝ እስከ 5000.

  • @zaydakader8825
    @zaydakader8825 3 роки тому +1

    ጥሩ ነው ወደ አለም ገና አሳየን

  • @NejatnuruMohammed-qy3ke
    @NejatnuruMohammed-qy3ke Рік тому

    አገሩ የት ነው ደሴ ከሆነ ወላሂ እፈልጋለሁ

  • @FatimaOumer-o8p
    @FatimaOumer-o8p 2 місяці тому

    የመቸ ነው ወይሥ እየቀለድክ ነው

  • @naheemarak5213
    @naheemarak5213 2 роки тому

    ሀይቅ በዚህዋጋ አሳየን ወድሜ

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 роки тому +1

    ዊሊክ ሰላም

  • @Tube-el1xi
    @Tube-el1xi 3 роки тому +2

    ገርባ ደሴ ኮቻ ካለ ንገረን

  • @birukzewde8608
    @birukzewde8608 5 місяців тому

    Awassa kale ebakih wendime

  • @TerhaseTerhase-v1w
    @TerhaseTerhase-v1w 4 місяці тому

    ኮቦልቻ እዳቅማችን ቀለል ባለ ፈልግልን

  • @bahriyaahmad5155
    @bahriyaahmad5155 3 роки тому

    ማሸ አለ በጠም ደስ ይላል በርታ 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @HappyCookingApron-ee6pd
    @HappyCookingApron-ee6pd Місяць тому

    የት ነው

  • @seadelove2442
    @seadelove2442 2 роки тому

    በርታ👌😍

  • @hawastube6905
    @hawastube6905 3 роки тому +2

    ሀይቅ እስከ ሰባት መቶ ብር ፈልግ እስኪ ወንድም

    • @karemathop3865
      @karemathop3865 3 роки тому

      እኔም እፈልጋለሁ ነበር

    • @yaredtsegaye3386
      @yaredtsegaye3386 3 роки тому

      ሰባት መቶ ነው ያልሽው ቆጥ የለም በዚህ ክክክ

    • @karemathop3865
      @karemathop3865 3 роки тому

      @@yaredtsegaye3386 ማለት ከዚህ በላይ ነውውድ ነው

    • @hawastube6905
      @hawastube6905 3 роки тому

      @@yaredtsegaye3386 ምን የሚስቅ ነገር አለ? እኔ ሰባት መቶ ሽ ለማለት ነው

    • @yaredtsegaye3386
      @yaredtsegaye3386 3 роки тому +1

      @@hawastube6905 ይቅርታ

  • @eshakhan6340
    @eshakhan6340 3 роки тому +2

    ወንድም ,እስኪ ,ቡታጅራ ,ካለ,?

  • @رحمةرحمة-ع4غ
    @رحمةرحمة-ع4غ 2 місяці тому

    የት አከባቢ ነዉ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 2 місяці тому

    ኬሚሴ አሳየን በተመጣጣኝ ዋጋ ህጋዊ

  • @taybataiba1794
    @taybataiba1794 2 роки тому

    ወድሜ ለምን ወደ ኮቦልቻ አታሳየንም

  • @ሥዴትእሥከመቼ
    @ሥዴትእሥከመቼ 2 роки тому

    ማሬ ኮበልቻ ቀለል የለ ቢንሥ በሥድሥት መቶ ፈልገልን

  • @kushekussalikebo3750
    @kushekussalikebo3750 2 роки тому

    ይከራያል ?

  • @Fatema-c2i
    @Fatema-c2i Рік тому

    የትነዉ ግን ደሴነዉ ወይስ የትነዉ

  • @reyansalah6812
    @reyansalah6812 2 роки тому

    Ante weshatam sell liter taf

  • @meseretseifu7020
    @meseretseifu7020 3 роки тому

    Gobeze bereta wendeme yekreta aregelnena bahuno geze borayo sewo eyashete eyeweta new mekeneyatome kero yaseferale

  • @ayishamdm4573
    @ayishamdm4573 2 місяці тому

    የትነዉ

  • @GmeelaGmeela-m4j
    @GmeelaGmeela-m4j 5 місяців тому

    😊😊

  • @zabebanere7441
    @zabebanere7441 3 роки тому

    ሎሚሜዳ ካለአቅርብልን ባዶ ቦታ ወይምቤት

  • @ekramhassen6169
    @ekramhassen6169 3 роки тому +2

    ወድማችን እስኪ ደሴ ካለ

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 3 роки тому

    Wow

  • @madenayoutube5487
    @madenayoutube5487 3 роки тому +2

    መካነስላም. ቦታአካገኝህ ንገሪኝ

  • @lelaagetabeelelaagetabee5368
    @lelaagetabeelelaagetabee5368 2 роки тому

    ማሻላ በርታ ምርጥ ለቤትህ አዲስ ነኝ

  • @حليمهحليمه-ع5غ
    @حليمهحليمه-ع5غ Рік тому

    የትነው

  • @ቃልኪዳንዘነበ
    @ቃልኪዳንዘነበ Рік тому

    የት አካባቢ ነው እኔ ልግዛዉ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 роки тому

    አሪፍ ነው ይሻላል

  • @sadamahmud7807
    @sadamahmud7807 3 роки тому +1

    ጀሞ ፍልግ ወንድም

  • @TAHATaha-kp9xh
    @TAHATaha-kp9xh 3 роки тому

    keburayewu weta Yale kale buyayewa yasiferali

  • @نعيمهنعيمه-ث4ذ
    @نعيمهنعيمه-ث4ذ 2 місяці тому

    የመቸነው

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 3 роки тому

    700 birr or 700,000 or 70 000 birr?

  • @hfhjf7211
    @hfhjf7211 2 роки тому

    ደሴ በተመጣጣኝ ዋጋ ካለ አሳየኝ

  • @zamzam4243
    @zamzam4243 4 місяці тому

    እስኪ፣ወንድም በጉብሬ ከተማ፣ፈልግልኝ
    መሬት፣

  • @saramohammed4714
    @saramohammed4714 3 роки тому

    ኬሚሴ ከሆነ እሽ ግን ወደ አድስ አበባ ራቅ ይላል

  • @ssfgadff7737
    @ssfgadff7737 2 роки тому

    ወደ በህርዳር አካባቢ ፈልግልን

  • @ToyibaAhmed-hk9rw
    @ToyibaAhmed-hk9rw 2 місяці тому

    የትስፍርነውይሔ

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Рік тому

    ቦታውን ፃፉልን እኔ ዱከም ላይ ፈልጉልኝ

  • @hayatmohammad1179
    @hayatmohammad1179 3 роки тому

    አሪፍነው ወየትነው

  • @meazitube8567
    @meazitube8567 3 роки тому

    Kaleteshex please negemregny bitufaan barbada

  • @hajeebahajeeba5990
    @hajeebahajeeba5990 3 роки тому

    የት አከበቢ ነው

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 5 днів тому

    Wagaw.betam.ariif.new.waw.dukem.eko.betam.wed.new

  • @abayetube9422
    @abayetube9422 2 роки тому

    አራ አቃቅ ቃሊቲ ልቀቁልን

  • @alexmayelatobato8717
    @alexmayelatobato8717 3 роки тому

    Number one.
    Can you please tried for me around sebeta,saris,karekore,wollate

  • @መጣልሻለውጠብቂኝእናቴመጣ

    እስኪ ጎንደር ይገኝ ይሆን

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 3 роки тому

    ካርታ አለው ኦርጅናል???