Ethiopian Drink - How to Make Selit Wetet - የሰሊጥ ወተት አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 83

  • @just_psg1006
    @just_psg1006 5 років тому +9

    እሜማዬ እናመሰግናለን ትምህርት አግኝቻለሁ እድሜ ይስጥልን

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 років тому +34

    እናቱን የሚወድ ላይክ👍👍👍

    • @tizumile7440
      @tizumile7440 5 років тому

      ጠቅላላ እውቀት ena betame new yemewodat enatene hahahah esti ebake ename gare gebetk betesebe enehune yehagera lje

    • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
      @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 років тому

      Yummy Food ቤተሠብ ሆኛለሁ በርቱ እኔም ጋ ኑ👍

  • @mahiderkasu7044
    @mahiderkasu7044 2 роки тому +1

    በጣጣጣጣጣጣም እናመሰግናለን እማማዬ በርቱልን

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 2 роки тому

    Betam enamesegenalen Egziabeher edeme tena yestelen 🤲🏻🤲🏻🤲🏻💚💛❤

  • @alesalema6482
    @alesalema6482 Рік тому

    እጅግ በጣም ጥሩ ወተት ነው እግዚአብሔር ስራሽን ሁሉ ይባርክልሽ።

  • @justfun4545
    @justfun4545 5 років тому

    Thankyou egzabher edme enat ena yestwet des yemelu enat newet

  • @ema2060
    @ema2060 5 років тому +3

    Mamaye ejish yibarek enameseginalen

  • @ሃንቆንጆ
    @ሃንቆንጆ 3 роки тому

    ማማየ እድሜ ና ጤና ይስጥልን እውነት ከመንፍት በላይ የተረፈ እኛ ወጣቶች ንጥለው ነበር ሰርቸ እቀምሶው ና ጣፋጭ እንደሆነ ኣምናለው

  • @diyethiopian929
    @diyethiopian929 5 років тому +4

    እድሜ ይስጥሽ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

  • @muluashgar1196
    @muluashgar1196 5 років тому

    ሀይ ብዙ ነገረ ሰለምታሰተምራን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይሰጥሽ

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 роки тому

    ኧረ ማማየ ከሀገራችን ሞልቷል አባቴየ ያመርታል እጅሽ ይባረክ እኳን አየሁሽ

  • @nebiyatnathan390
    @nebiyatnathan390 2 роки тому

    እናመሰግናለን እማማዬ።

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 5 років тому

    እናታችን ካንች ብዙ ትምርት ወስጃለሁ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @getudadi8017
    @getudadi8017 2 роки тому +1

    አመሠግናለሁ

  • @merrysalam391
    @merrysalam391 5 років тому

    ተባረኪ ማሚዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር።

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 років тому

    እጅግ በጣም ወድጀዋሎ እናመሰግናለን በእውነት

  • @ermiasamare2246
    @ermiasamare2246 Місяць тому

    ጤና ይስጥልኝ ደስታ እናቴ ታቅሻለች ስታይሽ ደስ አላት ካወቅሻት ያረጋሽ እናት ድሮ ጎረቤት ነበራችው መሰለኝ እኔ እንኳን አላቅሽም ከቻልሽ ስልክሽን ላኪና እደውልልሻለው

  • @የሕይወትምጭእየሱስእየሱስ

    ማሚ ውስጤ ነሽ ረዝም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @tenaaseina1269
    @tenaaseina1269 5 років тому

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @arayatsige4476
    @arayatsige4476 3 роки тому +1

    ደስ ይላል በጣም

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 роки тому

    Enamsegn alen yeni enat ❤❤❤❤🙏

  • @bonigirma5021
    @bonigirma5021 5 років тому

    ማሚዬ እናመሰግናለን እኔ ማዉቀዉ የአኩሪ አተሩን ነበር የአኩሪ አተሩም ምርጥ ነዉ ።ወደ ምስራቂቶ የሀገራችን አከባቢ ይጠቀሙታል ሀረር ድሬዳዋ አከባቢ የአኩሪ አተሩን ይህን እንዳዉቅ ስላረግሽኝ አመሰግናለሁ

  • @destalehul5009
    @destalehul5009 5 років тому

    Betam Gobez Enate Note endeme ketena yeseteln!!!

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 3 роки тому

    በሰላም ነው የጠፉት የኔ እናት ባለሙያ አድርገውኝ( አገሬ እንኳን ጎበዝ ነበርኩ) ጥፍት አሉ እንኳንም አየሁዎት መልካም አዲስ አመት እመኝልዎታለሁ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 5 років тому

    ማሚ እድሜና ጤና ይሥጥሽ እናመሠግናለን ጥሩ አሠራር አሥተማርሽን ገና ዛሬ ነው ያየሑት የሠሊጥ ወተት

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 4 роки тому

    ይህን የሰሩትን አጆችሽን አግዚአብሔር ይባረክ

  • @freworkbekele315
    @freworkbekele315 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @HyatALhyat
    @HyatALhyat 3 місяці тому

    ❤❤❤❤እመሰግናለን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому

    ማሚዬ እጆት ይባረክ አዎ አረቦች በጣም ይጠቀሙበታል እነሱ በዚህ ጎበዝ ናቸዉ በርቱ ማሚዬ

  • @gentgent4327
    @gentgent4327 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ኑርልን

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 років тому

    እናመሰግናለን ማማየ

  • @ኢትዮጵያመመኪያ
    @ኢትዮጵያመመኪያ 5 років тому

    እዲሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 6 місяців тому

    Enameseginalen

  • @arayatsige4476
    @arayatsige4476 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @elsabetwel
    @elsabetwel 4 роки тому +1

    Thankyou for sharing,I learned a lot from you. I have one question ,Can we drink it with coffee? Was you tried it before?

  • @sksmsjakk6870
    @sksmsjakk6870 5 років тому

    እናመሰግናለንማሚዬበጣምውድድድድነውየማረግሽ

  • @hanayilma2242
    @hanayilma2242 5 років тому

    ማማዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ማሚዪ ጠፍተሻል እደትነሺ እናመሰግናለን የኔባለሙያ

  • @etftu3079
    @etftu3079 5 років тому +2

    የማማዬ የቤት ንፅህና ሳስቀነኝ እነመሰግናለን💌💌

  • @kuwa9255
    @kuwa9255 5 років тому +1

    Enamesegenalen yemasho wet aseraren biyasayun
    Bmeriya masho malet men malet new yayehut ke ebs tv new aserarun lemaweq felegalew

  • @zemenayneshalu8831
    @zemenayneshalu8831 5 років тому +1

    Shi balemuya negn bay UA-cam bidereder ,Mamayen yemiwedader manim yelem😚😚😚👍👍👍

  • @melkammelkam1660
    @melkammelkam1660 5 років тому

    ማሚ እናመሰግናለን

  • @senaittesfay7668
    @senaittesfay7668 2 роки тому

    እጀሽ ይባርክ ማዘርየ ጥየቄ አለኝ እኔ እርጉዝ ነኝ ብጠጣው ችግር አለው please yengrugn

  • @ethio6437
    @ethio6437 5 років тому

    Ere enatachin esti yeEthiopia erego bemitimita emitetawin aserar asayen. Yanchi hulum neger gilis yale new. ❤️

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 5 років тому +3

    ማማዬ እንኳን ደና መጣሽ እረ አትጥፊ ስለወተቱ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሰሊጥ በጣም ብዙ ጥቅም አለዉ ኢትዮጵያም ዉድ ነዉ ከቻልን ሁሌ ብንመገበዉ ጥሩ ነዉ
    የኦርቶዶክስ አማኞች በሙሉ እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @addisalemlegesseaddisalem6881
      @addisalemlegesseaddisalem6881 5 років тому

      Fitite Werke ewnet alesh wed weche selmilak betam wed new . Yetekawemo selfe enweta first for us after they can send

    • @senaittesfay7668
      @senaittesfay7668 2 роки тому

      እህቴ ለ እርጉዝ ችግር አለው

  • @genetabera6787
    @genetabera6787 4 роки тому

    Thank you mama

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ የእውነት ወተት ነው የሚመስለው ስንጠጣው ከቡና ከንስካፌጋ መጠጣት እንችላለን ወይስ ብቻውን ነው ?

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 10 місяців тому

    እናታችን በጣም እናመሰግናለን ሀገራችን ሰሊጥ ለፍ ነው ሀገር ሥገባ እሠረዋለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @ድንቅነሽኢትዮጵያ
    @ድንቅነሽኢትዮጵያ 5 років тому

    እናመሰግናለን ግን በቡና መጠጣት ይቻላል?

  • @መቼነወእማረፈወእህታከተኝ

    Edemana tana yzayet anatatar yasaygee

    • @emebetgebreyohamnes462
      @emebetgebreyohamnes462 5 років тому +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን እማምዬ። እቤት ለረጅም ግዜ የተቀመጠ ሰሊጥ አለኝና አሁን የሰሊጥ ወተት እስራለሁ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 3 роки тому

    እናመሰገሸናለን❤❤❤❤

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 5 років тому

    እነመሰግነለን ማሚ

  • @alemwobe3044
    @alemwobe3044 5 років тому

    Mame betam namsegin Alen Enid’s alen eeeeee mmmmmm

  • @abdulkadirseid2882
    @abdulkadirseid2882 2 роки тому

    ለልጆች ማጠ ጣ ት ይቻላል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +3

    እማዬ እግዚአብሔር ይስጥልን የማላውቀው አሰራር ነው ተባረኪልኝ
    አትጥፊ እማዬ እወድሻለሁ

    • @tizumile7440
      @tizumile7440 5 років тому

      ሐና ሐና yeni ehet esti enanem betesebshe aderignegne eyeligne yeni yeninime pls

  • @ህልሜንአሳካዋለው
    @ህልሜንአሳካዋለው 5 років тому

    ማማዬ አመሰግናለሁ ግን ልጠይቅሸ ሰርተሸ ከጨርሸ በኃላ የተርፈው ፍሪጀ ይቀመጣል አያደለ ማለት አይፈላም ዘምብሎ ፈጭቶ መጠጣት ነው

  • @ወርቄየጅሩልጅ
    @ወርቄየጅሩልጅ 5 років тому

    Mamiye Yene gobez thank you❤️❤️

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 4 роки тому

    በርቺ

  • @الناديالاهليالسعودي-ض3ث

    ማዘርዬ ሠለምነሸ የጀራ ምጣድ የትነውየገዛቨው

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 5 років тому

    ማማዬ እድሜ ይስጥሽ

  • @titategene7555
    @titategene7555 5 років тому

    Tefelto nw endihu nw metetaw?

  • @zaharatube338
    @zaharatube338 3 роки тому

    ዋው ማሻአላህ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 5 років тому

    ማማየ እግዚያብሔር ይስጥልን አንቱን ሳይ እናቴ ትዝ ትለኛለች

  • @keithdeaville8430
    @keithdeaville8430 3 роки тому

    Mam love you.

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 років тому

    ብልህ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ሰሉጥ በብዘ መልክ መጠቀም ይቻላል ምጤና በእድሜ ይስጥሽ

  • @UMSALHADENኡሙሰላህዲን
    @UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 років тому

    Salam yene enat

  • @ዘሀራሠዒድ
    @ዘሀራሠዒድ 5 років тому

    እናመሰግናለን እናት ቅመም

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 5 років тому +1

    ዌል ማሚዬ እናመግናለን
    ኮመንተሮች ጎራበሉ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 5 років тому

    👍

  • @wolloyewamarmar8532
    @wolloyewamarmar8532 5 років тому

    ማማየ ጠፋሽብን እኮ የኔ እናት

  • @zaharatube338
    @zaharatube338 3 роки тому

    ቤተሰብ እንሁን

  • @UMSALHADENኡሙሰላህዲን
    @UMSALHADENኡሙሰላህዲን 5 років тому +1

    ሰላም ሰብስክራይብ አርጉ ማሮች ቤትሰብ እንሁን

  • @yebcihatube6883
    @yebcihatube6883 3 роки тому

    ሰላም ቤተሰብ ሆኛለሁ በቅንነት ደምሩኝ

  • @nomore9500
    @nomore9500 3 роки тому

  • @nomore9500
    @nomore9500 3 роки тому

    ?

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 5 років тому

    እናታችን ሰሊጡን ማመስ አይቻልም