Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን እማዬ ከእርጋታ ከኢትዮጲያዊነት አለባበስ ስብና ጋር ሁሉን አድሎዎታል እማዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ከነቤተሰብዎ ሙያ ብዙ ተማርን ኑሮው ውድ ሁነ እንጅ ሳንሰራው ።
ማሚዬ ስወድሽ እኮ ኪደንዬ ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ እድሜ ጤናውን ትስጥሽ ኑሪልን
ማሚ እጅሽ ይባረክ ኑርልን ከንቺ እየተማርኩ በባሌ እጄን እሳማለሁ
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን ጠፍተዋል ደሞ
ኡፍፍፍፍ አይ ሻሜታ ውስጤ ነው ስወድኮ እናታችን በጣም ነው እማመሰግነው 💚💛❤
እናመሰግናለን ማማዬ የፊልተር አጠማመቅ ብታሳዩን።
እናመስግናለን ማማየ እደሚና ጤና ይስጥልን
የኮረፌ አጣማመቅ ብታስተምሪን በጣም ነው
That’s what I was looking for. Share when you find it
Betam enmesegenaln eregeme edemena tena yesetelen fetary
እናመሰግናለን ማአሚ የጠላ አሰራር አሳዩን
ውይ አንች የተባረክሽ እናት እንዴት እኮ እንደምወድሽሻሜታን በስም ነበር የማውቀው አሁን ባንቺ በውዷ እናቴ አሰራሩንም አውቄለሁ ብርክርክ በይ እድሜና ጤና ከተትረፈረፈ ሰላም ጋር እመኝልሻለሁ ዘርሽ ይባረክ።ውድድድድድድ
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ማማዬ
Mami betam des yllal emtserut muya
Ewedishalew emaye.keep it up I like your videos programme.
እናት አለም በጣም እናመሰግናለን እውነት ወሳኔ እናት ነሽ ብዙ ነገር አስተምርሽናል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ማዘርኔ ዛሬ አምሮኝ ሻሜታ ከእርሷ አይቼ ሰርቻለሁ እዴት እንደሚሰራ ስለአሳዩን አመሰግናለሁ እርሷ ያልኩት ከማክበር ነው እግዛብሔር ይባርኳት
ማዘርዬ ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥልን
Thank you for the info
Be ewunet Ena teaching edimey yistilen enameseginalen
እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
betam enamesgenaln erjim edmi yastash
ማዘር ሰላም ለርሶ ይሁን እናቴ እንዴት ኖት አሁን ግዜው የጾም ስለሆነ የጾም ምግብ አሰራር ቢያሳዩን ከርሶዎ በጣም ብዙ ትምርት አግኝተናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር
wey ye seferen tezeta ametubegn seferachen telk shameta bet neber 😍👍🏻
Edemen ena tenan yistehote betam enamesegnalen enatachn
ማም በጣም ነዉ እማመሰግንሽ እድሜና ጤና ይስጥልን የሾርባ አሰራር የፆምና ከፆም ዉጭ የሚጠጡ አሰራርን አሳይን እማ
Meroon Meme
እናመሠግናለን ማማዬ
mam selam Ena tena edmi abzto yistelen gen yihne metete le legemriya gizi mayete newu Beso alegne eseralehu
አለባበስዎ እግዚአብሔር በሚወደው ነው ደስ ሲሉ
Kkkkkk
ዋው በጣም ደስይላል እናመሰግናለን
Emamayaaa ejesh yebarek yena enate
እማየ እንደምን አለች እናቴ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ .አሰራሩን አልችልም ነበር አመሰግናለሁ
አቤት ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምሳሳልሽ ሴት
Mamiye b ewunet amerogi neber...serawu leteta thanks
ማምዬ ሙያ ስለምታስተምሪን በጣም እና መሠግናለን የኔ ጥያቄ የአትክልት ሾርባና ያበባጎመን አሠራር ቢያሳዩን
እናመሠግናለንእናታቺን ይህቢደወአዲሤነው💜💜💜💕💕💕
Mather gen yet hidew nw??? Plssssss melesilegn. Dena nachew???
Wow በጣም እረጅም ግዝ ሆኖኛል ክተጣው አሁን ሰርቺ እጠታው ማሚ በጣም አምስግናልሁ
safety concerns pls I tried it today in glass jar same as her. MY God after 8 hrs the glass jar pops and it was like volcano erupted in my kitchen .
Haha
እናመስግናለን ማሚዬ ከልብ እድሜሺን ያርዝምልን
Mamaye shamita mndnew lyunetachew
ወላሂ ቡግንጅ አሞኝ ሻሜታ ጠጣበት ብለውኝ ዱባይ ላይ ኬት ላምጣ ገላገልሽኝ እድሜና ጤና ይስጥልን ማሚዬ
Mamaye edemi ke tena gare yeseteshi ..miss u tefeteneshibene nebere 😍😍😍🙏❤️❤️❤️👑. Nurelene ...Luke's yummy
edmana tena gestlen enatachn.
ማማየ እግዚአብሄር እረጅም ድሜና ጤና ይስጥሺ ስወድሺ አሞሺ የነበር ግዜ ከፍቶይነበር አሁን እንዲህ ሁነሺ ሳይሺ ደስአለይ እግዚአብሄርይመስገን
Thank you Mamaye.
ማማ እድሜና ጤና ይስጦት
ስሙንም ሰምቸ አላቅም ለኔ ጠቅላላ እውቀት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ
betam enamesegenalen mazer
Enamsgnaln mom
inameseginalen Mam bartulin
Mamii thank you siwedisha
enamesegenalen mamiye
አመሠግናለው እሕቴ
Shameta simun akewalew tetichew gin alakim neber beza lay demo beso besikuwar bicha neber yememesilegn ameseginalew yene enat ye muya enate😍
Rose ortodox mokriw betam yitafital
Tanks yene enat ❤
Mamma Selam new cheko endete new yemiseraw mamiy kalasechegerku enwedeshalen😍
Efoy egzaber yiatesh sent bir endemitadignilign betwku noro hule he gym Mels 15 birr eyawetaw
እኔ እንኳን አላውቀውም ተባረኪልኝ ደሰ የምትይ እናት ነሸ ወድጄሻለው
betam amesegnalew enate
Minew shameta?korfe new??
ማዘርዬ እጅዎትን ይባርክ.
ተባረኪ ማማዬ መቼም ባለሞያ ነሽ እኛንም አጎበዝሽን
bekel yichemeral video ayiechie nbr yetu nw tekekl
Edemena tena ystot medhanialem emama
Thank you
Thanks Mum !!!
አመሠግናለዉ ማማዬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጦት ማማዬ አብሸን እዴት አድርገ ነዉ ለእንጀራነት የምንጠቀመዉ የተቆላዉን ወይሥ ጥሬዉንነዉ የምንጠቀመዉ
Rahima Abuna ትንሽ አመሥ ይደርጋል ውደየ
Rahima Abuna የተቆላ በጣም እሳት ሳይገባው ቢኒ ሲሆን አቆላሉ
Zahraali Ali ጀዛክ አላህ እሺ ከዱቄቱ ጋር አብሬ ነዉ የማቦከዉ ወይሥ አብሹ ለብቻዉ ነዉ ምበጠብጠዉ?
Rahima Abuna ማሬ እኔ እንማሥታውሠው እነቴ ሥታሥፈጭ አብራ ነው እምታሥፈጨው ታድያ መብዛት የለበትም ከበዛ ይመራል ለምሣሌ ለ20 ኪሎ የንጀራ እህል ትንሽ የሻይ ብርጭቆ አብሽ ይበቃዋል ይመሥለኛል ውደየ
Mdina Seid እሺ እህት ጀዛክ አላህ
An it work with barely flour. The difference between beso and barely flour because it's hard to find the good beso in France .thanks in advance
tsehay michael beso is made from roasted barley and made into flour. But the barley flour you buy at the grocery is not roasted.
እናትዬ በርቱ
ማማዬ ተምር ጠላ እዴት ነው እሚስራው
endat nesh mamaya kanchi bezu muya temryalhu konjo tej temka dese beloghnale nurelne ed .ta yesetlne ewedshalhu emaya
ከልብ እናመሰግን አለን
Betam yamral konjo new amsgnalew
እንዴት ሰነበትሽ ማዘር? ብቅል ይጨመርበታል እንዴ?
Thx
እማይዬ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ ፍቅሬን ስገልጵልሽ ከልቤ ነው
Mamaiya sewadshi edaman tena yisetashi
እማ ሚ አመስግንለን እግዝብሕር ጢና ይስጥሽ
thanks you mon እስኪ የማር እና እርሾ ጠላ አሳይኝ
እኔ ላሳይሽ
እናመሰግናለንውብየኔእናትኑሪልኝ
enmasagenlne enatcen
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ማማ ጥርስዎ እንዴት ነው ተሻለዎት
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን
betami en mesgenlen mamiyee
Medenewu eha kworefa new ena emawukewu kworefa sibale new semwu adeis honebeg
አያቴን ትመስይኝ አለሺ እማማየ ፈልጌዉ ነበር ለአመልያ ጥሩ ነበር በለወኝ ነዉ እና የምፈልገዉ ሱካር እና ወሃ ብቻ አድርጌ ብጠቀምስ ይቻላል
አወ ከቻልሽ ከተልባ ጋር
❤❤❤❤❤
የቡቅርአጠማማቅ።አስይን።እዲማይስጥሺ
ነይ እኔ ላሳይሽ
እሺእህት
ያለንበት ሀገር ሞቃታማ ከሆነ እንዳይሸላሽብን በጥብጠን ፍሪጅ ውስጥ ብናስቀምጠውስ??
ሻሜት መቡካት ያሰፈልጋል እንደ?
Mm amoooo
Betam balemuya hognalehu edme lemamaye biyalehu....ameseginalehu
ከልብ ባለሞያ ማዘረ፨♥♥♥♥♥
አኔ አረብ ሀገር ነኝ ኢቶ እያለሁ እጠጣ ነበር ግን እንደት እንደምሰራ አላዉቅም ወ አሁን ላይ መስራት እፈልግ ነበር ዱቄቱ አለኝ ግን እነ ሚጥሚጣን አልፈልግም መጨመር የምፈልገዉ ሱካር እና ወሀ አድርጌ መጠቀም ነዉ የምፈልገዉ
አወ
ሻሜታ የጠጠው መሰለኝ መስራት ግን እፈልግ ነበር
Sawdsh amyi
Wowowowo👍👍👍👍💔💔💔💔💔💔💔💔💟👍💝💝💝💝💝💞💟💟💟
W
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ማሜበውነትአመሰግናለሁ
Bekele bihones
እናታችን ካሜራ ጨመሩ እንደ እኛ ካሜራ አንጨምርም ይቦካል ማለት ነው
እኛ በሥኳር ወይም በማር በጥብጠን መጠጣት ነው እማውቀው
ياحبذالوفي حديعرف لغتهايترجم لناللعربيه
نعم تفضلي
እናመሰግናለን እማዬ ከእርጋታ ከኢትዮጲያዊነት አለባበስ ስብና ጋር ሁሉን አድሎዎታል እማዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ከነቤተሰብዎ ሙያ ብዙ ተማርን ኑሮው ውድ ሁነ እንጅ ሳንሰራው ።
ማሚዬ ስወድሽ እኮ ኪደንዬ ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ እድሜ ጤናውን ትስጥሽ ኑሪልን
ማሚ እጅሽ ይባረክ ኑርልን ከንቺ እየተማርኩ በባሌ እጄን እሳማለሁ
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን ጠፍተዋል ደሞ
ኡፍፍፍፍ አይ ሻሜታ ውስጤ ነው ስወድኮ እናታችን በጣም ነው እማመሰግነው 💚💛❤
እናመሰግናለን ማማዬ የፊልተር አጠማመቅ ብታሳዩን።
እናመስግናለን ማማየ እደሚና ጤና ይስጥልን
የኮረፌ አጣማመቅ ብታስተምሪን በጣም ነው
That’s what I was looking for. Share when you find it
Betam enmesegenaln eregeme edemena tena yesetelen fetary
እናመሰግናለን ማአሚ የጠላ አሰራር አሳዩን
ውይ አንች የተባረክሽ እናት እንዴት እኮ እንደምወድሽ
ሻሜታን በስም ነበር የማውቀው አሁን ባንቺ በውዷ እናቴ አሰራሩንም አውቄለሁ ብርክርክ በይ እድሜና ጤና ከተትረፈረፈ ሰላም ጋር እመኝልሻለሁ ዘርሽ ይባረክ።ውድድድድድድ
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ማማዬ
Mami betam des yllal emtserut muya
Ewedishalew emaye.keep it up I like your videos programme.
እናት አለም በጣም እናመሰግናለን እውነት ወሳኔ እናት ነሽ ብዙ ነገር አስተምርሽናል አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ማዘርኔ ዛሬ አምሮኝ ሻሜታ ከእርሷ አይቼ ሰርቻለሁ እዴት እንደሚሰራ ስለአሳዩን አመሰግናለሁ እርሷ ያልኩት ከማክበር ነው እግዛብሔር ይባርኳት
ማዘርዬ ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥልን
Thank you for the info
Be ewunet Ena teaching edimey yistilen enameseginalen
እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
betam enamesgenaln erjim edmi yastash
ማዘር ሰላም ለርሶ ይሁን እናቴ እንዴት ኖት አሁን ግዜው የጾም ስለሆነ የጾም ምግብ አሰራር ቢያሳዩን ከርሶዎ በጣም ብዙ ትምርት አግኝተናል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር
wey ye seferen tezeta ametubegn seferachen telk shameta bet neber 😍👍🏻
Edemen ena tenan yistehote betam enamesegnalen enatachn
ማም በጣም ነዉ እማመሰግንሽ እድሜና ጤና ይስጥልን የሾርባ አሰራር የፆምና ከፆም ዉጭ የሚጠጡ አሰራርን አሳይን እማ
Meroon Meme
እናመሠግናለን ማማዬ
mam selam Ena tena edmi abzto yistelen gen yihne metete le legemriya gizi mayete newu Beso alegne eseralehu
አለባበስዎ እግዚአብሔር በሚወደው ነው ደስ ሲሉ
Kkkkkk
ዋው በጣም ደስይላል እናመሰግናለን
Emamayaaa ejesh yebarek yena enate
እማየ እንደምን አለች እናቴ
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልኝ .አሰራሩን አልችልም ነበር አመሰግናለሁ
አቤት ስወድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምሳሳልሽ ሴት
Mamiye b ewunet amerogi neber...serawu leteta thanks
ማምዬ ሙያ ስለምታስተምሪን በጣም እና መሠግናለን የኔ ጥያቄ የአትክልት ሾርባና ያበባጎመን አሠራር ቢያሳዩን
እናመሠግናለን
እናታቺን ይህቢደወአዲሤነው
💜💜💜💕💕💕
Mather gen yet hidew nw??? Plssssss melesilegn. Dena nachew???
Wow በጣም እረጅም ግዝ ሆኖኛል ክተጣው አሁን ሰርቺ እጠታው ማሚ በጣም አምስግናልሁ
safety concerns pls
I tried it today in glass jar same as her. MY God after 8 hrs the glass jar pops and it was like volcano erupted in my kitchen .
Haha
እናመስግናለን ማሚዬ ከልብ እድሜሺን ያርዝምልን
Mamaye shamita mndnew lyunetachew
ወላሂ ቡግንጅ አሞኝ ሻሜታ ጠጣበት ብለውኝ ዱባይ ላይ ኬት ላምጣ ገላገልሽኝ እድሜና ጤና ይስጥልን ማሚዬ
Mamaye edemi ke tena gare yeseteshi ..miss u tefeteneshibene nebere 😍😍😍🙏❤️❤️❤️👑. Nurelene ...Luke's yummy
edmana tena gestlen enatachn.
ማማየ እግዚአብሄር እረጅም ድሜና ጤና ይስጥሺ ስወድሺ አሞሺ የነበር ግዜ ከፍቶይነበር አሁን እንዲህ ሁነሺ ሳይሺ ደስአለይ እግዚአብሄርይመስገን
Thank you Mamaye.
ማማ እድሜና ጤና ይስጦት
ስሙንም ሰምቸ አላቅም ለኔ ጠቅላላ እውቀት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ
betam enamesegenalen mazer
Enamsgnaln mom
inameseginalen Mam bartulin
Mamii thank you siwedisha
enamesegenalen mamiye
አመሠግናለው እሕቴ
Shameta simun akewalew tetichew gin alakim neber beza lay demo beso besikuwar bicha neber yememesilegn ameseginalew yene enat ye muya enate😍
Rose ortodox mokriw betam yitafital
Tanks yene enat ❤
Mamma Selam new cheko endete new yemiseraw mamiy kalasechegerku enwedeshalen😍
Efoy egzaber yiatesh sent bir endemitadignilign betwku noro hule he gym Mels 15 birr eyawetaw
እኔ እንኳን አላውቀውም ተባረኪልኝ ደሰ የምትይ እናት ነሸ ወድጄሻለው
betam amesegnalew enate
Minew shameta?korfe new??
ማዘርዬ እጅዎትን ይባርክ.
ተባረኪ ማማዬ መቼም ባለሞያ ነሽ እኛንም አጎበዝሽን
bekel yichemeral video ayiechie nbr yetu nw tekekl
Edemena tena ystot medhanialem emama
Thank you
Thanks Mum !!!
አመሠግናለዉ ማማዬ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጦት ማማዬ አብሸን እዴት አድርገ ነዉ ለእንጀራነት የምንጠቀመዉ የተቆላዉን ወይሥ ጥሬዉንነዉ የምንጠቀመዉ
Rahima Abuna ትንሽ አመሥ ይደርጋል ውደየ
Rahima Abuna የተቆላ በጣም እሳት ሳይገባው ቢኒ ሲሆን አቆላሉ
Zahraali Ali ጀዛክ አላህ እሺ ከዱቄቱ ጋር አብሬ ነዉ የማቦከዉ ወይሥ አብሹ ለብቻዉ ነዉ ምበጠብጠዉ?
Rahima Abuna
ማሬ እኔ እንማሥታውሠው እነቴ ሥታሥፈጭ አብራ ነው እምታሥፈጨው ታድያ መብዛት የለበትም ከበዛ ይመራል ለምሣሌ ለ20 ኪሎ የንጀራ እህል ትንሽ የሻይ ብርጭቆ አብሽ ይበቃዋል ይመሥለኛል ውደየ
Mdina Seid እሺ እህት ጀዛክ አላህ
An it work with barely flour. The difference between beso and barely flour because it's hard to find the good beso in France .thanks in advance
tsehay michael beso is made from roasted barley and made into flour. But the barley flour you buy at the grocery is not roasted.
እናትዬ በርቱ
ማማዬ ተምር ጠላ እዴት ነው እሚስራው
endat nesh mamaya kanchi bezu muya temryalhu konjo tej temka dese beloghnale nurelne ed .ta yesetlne ewedshalhu emaya
ከልብ እናመሰግን አለን
Betam yamral konjo new amsgnalew
እንዴት ሰነበትሽ ማዘር? ብቅል ይጨመርበታል እንዴ?
Thx
እማይዬ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ ፍቅሬን ስገልጵልሽ ከልቤ ነው
Mamaiya sewadshi edaman tena yisetashi
እማ ሚ አመስግንለን እግዝብሕር ጢና ይስጥሽ
thanks you mon
እስኪ የማር እና እርሾ ጠላ አሳይኝ