meskiye swedsh natanye stwelji enem yemejemerya lje weledkugn sudais ybalal ekuya nachew ena meskiye mistr lngersh huletegna argzhalew allah kale lkedmsh new inshaallah❤
Cholestrol le sewenetachen terum sibeza demo metefom new ye dem serachenen zegeto ye dem zeweweren yazabal ya malet leteleyaye besheta yagaletennal!!! selezih amegageben masetekakel wesagn new qebat negeroch atabezu gen teqami qebatoch endalu ateresu ye ocholoni ayenet zerochen belu atekelt ena ferafere azewetru weha betam tetu enqeseqase(walk) aderegu ende nech shenkurt,,,baro shinkurt,,,zinjebel beteteqemu teru new ke megebachehu sekuar ena fast food aqumu "tenenetachen be ejachen new"
እንኳን ደህና መጣቹ መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ❤
ለርጉዝ ችግር የለውም ውዴ
@@Tube-to6uc ስድስት ወር ካለፈሽ ሳይበዛ በትንሹ ችግር የለውም ካዛ በታች ከሆንሽ ግን ጥሩ ላይሆን ይችላል
መስኪየ ፀጉሬ ጫፉ በትንሹ ይደርቃል እያንዳንዱ ለብቻው ይቋጠራል ጫፉ ምን ላድርገው በአላህ😢
❤❤❤❤
መስኪ አገራችን ያለው ሰሊት የተፈጨው እንደ ሱፍ ፍትፍት አርጌው በጣም ይጣፍጣል ተጠቀሙት
ሰላም መስኪ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳሽው እናመሰግናለን። እውነት ነው የሰሊጥ፣የተልባ እና የአብሽ ጥቅም ተዘርዝሮ አያልቅም በተለይ ሰሊጥ ተፈጭቶ ከሙዝ ጋር በማር ተደርጎ ጁሱ በጣም አሪፍ ነው። ሰሊጥ በጣም ቅባታማ ስለሆነ በምጣድ ላይ በጣም በትንሹ ሞቅ ብቻ ነው የምናደርገው ምክንያቱም በጣም ካበሰ
ልነው የመቅለጥ ባህሪ ስላለው የኤልክትሪክ መፍጫ ከሆነ የምንጠቀመው መፍጫውን ያቃጥልብናል።
ተባረኪ አሪፍ ምክር ሰጠሽኝ
አመሰግናለሁ የኔ ውብ!
አመሠግናለሁ ይህን አላውቅም ነበር@@negashtersit7630
እስኪ መስኪን የምትወዷት ilke👍
ሰላም መድኪዬ እንዴት ነሻኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ የኦርቶዶክስ የተዋህዶ እምነት የምናምን ተከታዬች ለእናታችን ለእመቤታችን ፍስለታ ፃም በሰላም አደረሳችሁ ልኡል እግዚአብሔር ፃማችንን ይቀበለን በረከር ጤና ይስጠን እማማ ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ጤና ያድትግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን ፆም ፀሎታችን በኃያሉ በልዑል እግዚአብሔር ፊት ደርሶ አገራችንን ከረሀብ፣ከበሽታ ከርስ በርስ ጦርነት በቃ ብሎን በአገራችን ላይ በሰላም ለመኖር ያብቃን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ልክ ነሽ እኮ የውጭ ሀገር ምግብ ጭራሽ እንኳን ጤና ሊሠጥ ገልበት ራሱ አይሰጥም ማን እንደ ሀገር
በጣም ፈጣሪ ይሁነን
መስኪየ እንወድሻለን እናመሠግናለን በርች ጥሩነገር ስለምታካፍይን❤❤❤
የኔ ሽቅርቅር ስወድሽ እኮ🎉❤ፀጉሬንም አሳደግሽልኝ😊😮😮😊
ለርጉዝ ችግር የለውም ውዴ
Tebareke ❤
መስክዬ በጣም እናመሰግናለን::
መስክየ በጣም ነው ሞወድሽ
መስኪየ እናመሰግናለን❤❤❤
የኔ ቆንጆ ብርክ በይ
መሰኪየ በጣም ናው የጠፍሺው ውዴ
በጣምእናመሰግናለን መስክዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መስኪየ የኔልዩ
መስኪ ቀሚስ በጣም ነው ሚያምርብሽ እኮ ሁሌ ልበሺ ስታምሪጨ ስወድሽ
አወ ተጠቀሙት ትንሽ አመስ አድርጋችሁ የምትቀብት ፈሳሽ ቅባት ዉስጥ ከታችሁ አድ ሳምት አቅዩትና ተጠቀሙት ፀጉራችሁ በጣም ይረዝማል መዳሜ ሁል በየቀኑ ነው ምትጠቀመዉ ስጠይቃት ነገረችኍ እኔ ግን ለፀጉራ ነዉ ምጠቀመዉ በጣም ቆጆ ነዉ
meskiye betam new yemwedsh enam enamesegnalen slehulum...sle ye jerba bgur video btseriln🙏🙏🙏
ጥቁር አዝሙድ
ሰሊጥ
አልመድ
ለውዝ ቺያ አሲድ አንድ ላይ መጭቼ እጠቀማለሁ thank u meski🥰
እንዴት አድርገሽ ነው የምትጠቀሚው ማለቴ በምን መልኩ
@@dddbwjrchrsbrtfn3038 ጠዋት አንድ ማንኪያ እጠቀማለሁ በባዶ ሆዴ ካዛ ውሀ እጠጣለሁ እንደዛ ነው የምጠቀመው እህቴ
@@semutimohamed8744 አንድ ፈጭተሻቸው ነው የምትጠቀሚው ሰህ
@@semutimohamed8744በደንብ አብራሬው share is care!!
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ ❤❤❤
Masekye yane wad ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መስኪየ ❤
I did always ❤❤❤Thanks dear
gobz meski❤❤❤❤
በወር አበባ ጊዜም ከተልባ ጋር ፈጭታቹ ብትጠቀሙት በጣም ቆንጆ ነው እኔም ጓደኛዬ አዘጋጅታው ወድጄዋሉ የሆድ ህመምም ይቀንሳል ❤❤❤❤
እንደ ጁስ ማለት ነው ?
ትክክል የረሳሁት ነገር ከ ሆርሞን ጋር አብሬ መጥቀስ ነበረብኝ💕
እኅዴት ልንበላ አሰራሩን ፃፊልን ፕሊስ
@@FrehiwotWorku-m9j አይደለም ተልባውን ሞቅ ሞቅ ታረጊና በመጥበሻ ሲቀዘቅዝ ከሰሊጡ ጋር አብረሽ ትፈሺዋለሽ ከዛ በምትጠጪበት ብርጭቆ 1ማንኪያ ብርጭቆ ትልቅ ከሆነ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ትንሽዬ ስኳር ታሪኪና ሙቅ ወሃ ታረጊበታለሽ ለወር አበባ ህመም ቶሎ ለማርገዝ ለማህፀን ጥራት በጣም ምርጥ ነው 👍👍ካልገባሽ ጠይቂኝ
@@jamilajamila6594 አይደለም ተልባውን ሞቅ ሞቅ ታረጊና በመጥበሻ ሲቀዘቅዝ ከሰሊጡ ጋር አብረሽ ትፈሺዋለሽ ከዛ በምትጠጪበት ብርጭቆ 1ማንኪያ ብርጭቆ ትልቅ ከሆነ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ትንሽዬ ስኳር ታሪኪና ሙቅ ወሃ ታረጊበታለሽ ለወር አበባ ህመም ቶሎ ለማርገዝ ለማህፀን ጥራት በጣም ምርጥ ነው 👍👍ካልገባሽ ጠይቂኝ
ብርቱ ሴት መስክየ
እናመሰግናለን መስኪዬ
እናመሠግናል. መሥኪየ
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን የኔ ቅን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ ሰላምሽ ይብዛ. መስኪ ሳሙና ስሪልኝ እማዬ
ስኳር ነጭ መርዝ ይቅርባችሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏
በጣም
መስኪ የምንወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ
ለደም ማነሰ ሀሪፍ ነውደ
Selam meski❤
Bexam enameseginalen sila mitastemiri hulu
Yene tamagn hite ❤
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ❤❤❤❤❤አመስግናለሁ
መስኪ እንዴት ነሽ። እስኪ ስለ Menoxidil ንገሪን
ለኖርማል ፀጉር ይሆናል ወይ
ጥቅሙን እና ጉዳቱን አስረጂን እስኪ
እሺ እማ
መስኪዬ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤ ሰላምሽ ይብዛ
የኔ ቆንጆ እምር ብለሻል
መስኪዬ ድሬዳዋ አንቺ እንዳደረግሽው በስኳር ቀልጦ በእጅ እየተቆነጠረ ተድቦልቡሎ ይበላል ይሸጣል /ሙጀልጀል/ ይባላል
Thank You🙏
አህለን እንኳን ደና መጣሽ ተናፋቂ❤
መስኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow she is a doctor????
አሽ መስኪ
የኔ ሴት 💓
መስኪየ ለነፍሰጡር ይመከራል ወይ
Mesiye Tebareki ❤❤❤
😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
meskiye swedsh natanye stwelji enem yemejemerya lje weledkugn sudais ybalal ekuya nachew ena meskiye mistr lngersh huletegna argzhalew allah kale lkedmsh new inshaallah❤
በጣም ደስ ይላል በሰላም ተገላገይ♥️
amin yene mar❤
🙏🙏🙏❤❤❤ meski flaxseed bechmersa yehonal
በጣም አሪፍ ነው
Meskiye eski sle feg hair spray tsgur masadgya mtakew ngr kale ngrgn
መስኪየ ቀሚስሽ ስያምር where did you buy it from?
ስታምሪ መስኪዬ❤❤❤
Welcome meskye ❤❤❤❤❤
Meskiye ❤❤❤❤
መስክዬ እነዴት ነሽ 2000000ሚሊየን እንስጥሽና ሙስሊም ሁኚ ተባልኩ ጨዋታው ገነዘበ ላይ ነበረ
Meskiye yesamuna aserar asayin beteley ye clove bebetachin please
Meski Egziabher ystishi lijochishin Egziabher bemoges yasadglishi
ለማዳት ሥረልን መሥኪ
መስኪዬ እኔ አልፎ አልፎ ልቤ አካባቢ ይላወሳል ኮሶ ይመስለኛል በጣም ነው የሚረብሸኝ መስኪዬ ምን ላድርግ ውዴ አመሰግናለሁ
መስክዬ በውስጥ ላዋራሽ እፈልጋለሁ በምን ላግኝሽ
🙏❤️❤️❤️❤️
በደንብ እናቃለን አብሮን ነዉ የኖረዉ ሌላ ለየትያለነገር ይዘሽነይ እባክሽ እሱን የማያዉቅ አበሻ የለም
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Meski hair challenge
ሠላምነዉ
meskiye betam inamsgnalen bizu tiqm alew demo beqelalu ligegnu yemichilu nachew negr gin qeyu selit mehon aychilm?
ይችላል
Sesame
መስኪዬ በናትሽ የወሊድ መከላከያ ምንድነው ምትጠቀሚዉ ክኒና ወይስ መርፌ የሱስ ይሻላል ነያለሽ መርፌው ሞክሬ ነበር ግን ኣልተስማማኝም ምን ተይኛለሽ እህቴ
መስዪ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጭኝ👍👍👍
ሰላምሽ ይብዛልኝ መስኪዬ የኔ ምርጥ እህት ሁሌም ስለ ምትሰጭን ትምህርቶች በጣም አመሰግናለሁ ክበርልልኝ❤❤❤
እኔ ጥያቄ አለኝ የሰሊጥ ምግብነት በሌላ በምን አይነት ልንጠቀመው እንችላለን!!!?
በፈለግሽው ዳቦ ላይ ሰላጣ ላይ ምንም ላይ ጨምረሽ መጠቀም ትችያለሽ እዚጋ አንድ እህትታችን አነባበሮ ላይ እያለች ነበር እና ብዙ ምግቦች ላይ ጨምሪው
lemuk ehl stasfechi selit chemresh masfechet tchyalesh
መስኬ እየ እባክሽ ዉሰጂኝ 😢😢😢😢
ውዴ አድስ እርጉዝ ነኝ በዛ ላይ ታይሮይድ አለብኝ ልጠቀመው ችግር የለውም
❤
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Wyyii Meski setamri
Melkam ena kin lij nesh yihe yetekelelishibet (alu Folie) beteley ke Tikus migib gar sigenagn yechnikilat beshita(demens yametal bilewal
Yen qojo enmsgnalen facten ke watat gara matata enchelalen
Can I use a black one
Yes any color brown dark white…..
እስቲ ቪዲወየን ላይክ አርጉልኝ😅ደስ ይበለኝ😅
አመለ ወርቅ እንዴት ነሽልኝ
ቤተሰቦችስ?
ውድድደ አደርግሻለሁ
ማማዬ ❤ቀይ ሽንኩርት ለመጠቀም ለሽታው መከላከያ ምን ልጠቀም ?????
Essential oil ትንንሾቹ
@@meskitube16 አመሰግናለሁ ትንሿ እህቴ
እንኩዋን አደረሳችሁ ♥♥♥♥
መስኪዬ ኑግ በእንጊሊዘኛ ምን ይባላል ውዴ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እሱን አላየሁትም ብጠይቅ ግን አገኘዋለሁ ውዴ
Guizotia abyssinca ይባላል እህቴ
መሲየ ኮሊስትሎር ማለት ምን አይነት በሽታ ነው በአማረኛ የገባው ያስረዳኝ ኮሜንቶችም አማና
Cholestrol le sewenetachen terum sibeza demo metefom new ye dem serachenen zegeto ye dem zeweweren yazabal ya malet leteleyaye besheta yagaletennal!!! selezih amegageben masetekakel wesagn new qebat negeroch atabezu gen teqami qebatoch endalu ateresu ye ocholoni ayenet zerochen belu atekelt ena ferafere azewetru weha betam tetu enqeseqase(walk) aderegu ende nech shenkurt,,,baro shinkurt,,,zinjebel beteteqemu teru new ke megebachehu sekuar ena fast food aqumu "tenenetachen be ejachen new"
መስኪ በጣም ሸንቀጥ ብለሻል ምን አድርገሽ ነዎ ?
Anebabero gagerachew fachete adergo tenshe zayte ena berbera kebte adergo sibelam yeblale
ውውው በጣም ምርጥ ነው❤
ለውዝ ልፆም ይሆናል መስኪየ
አዎ💕
@@meskitube16መስኪየ ዝጅብልና ግሪት አድላይ እየጠጣሁ ነበር ቦርጭ አለብኝ እና ሚመጣዉ ጉዳት አለ እህቴ
@@meskitube16 እሽ አመሰግናለው መስኪየ 🥰
መስኪ እንዴት ነሽ አማን ነው አምር ብሎብሻል ልጅቹ ሰላም ናቸው አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፀጉሬን ቅባት ስቀባ ወደውስጥ አይገባም ሙቅም አድርጌው ከተወሰነ በውሀላ ከባይ ፀጉሬ ላይ ከላይ ያስታውቃል ጥልል ማለቱ ነገር ግር ማታ ተቀብቼ በላስቲክ አድርጌ በሻሽ እስር አድርጌው ሳድር ነው የሚመጠው ነገር ግን ሁልግዜ በላስቲክ እፍን ማድረጌ ችግሮ አያመጣብኝም ❤
ቅባት ስትቀቢ ብቻ አፍነሽው ተኚ ምንም አይሆንም በየቀኑ እስካልሆነ አየር እንዲያገኝ
እሺ ማሬ አመሰግናለሁኝ
እኔኮ ሠሊጥ እደት አይነት እደሁአላቀዉም ነጩነዉደ ተልባ ሚመስለዉ መስኪየ አረቦች ቤት ጥሂና ይሉታል የተዘጋጀዉነዉ ጥሬዉ ሰሊጥ ምን አይነት ነዉ በአረበኛ ስሙ ምድነዉ
ሲም ሲም ነው በአረበኛ
ስምስም አረቦቹ ይወዱታል ተፈጭቶ ደሞ ጠሂኒያ
ሴምሲም ነዉደ ሰሊጥ 😳እዉነት አላቀዉም ነበር ምናይነት እደሁ አመሠግናለሁ እህቶቸ ክበሩልኝ🥰🥰🥰
ጠሂና ወይም ጠሀኒያ ሌላ ነው ሲምሲም ይባላል
ሰሊጥእቤት አለ እምሰራበት አሁንበደብልመልከት ስትዘምኑካለ አሁን
Calorie bomb mehonun enweq..
መሰኪዬ እስኪ አንድ እናት የጡት ወተት እንዲበዛላት ምን መጠቀም አለባት ምንስ መጠቀም የለባትም የሚለውን እስኪ ንገሪኝ ውዴ ለስሙ ሁለት ወልጃለው የመጀመሪያዬ መከላከያ ወስጄ ጡቴ ቶሎ ደረቀ ሁለተኛው ወልጄ ጥዬ ይሄው ስደት ስምንት አመት እና ልጅ አስተዳደግ ወፍ
የቀረፈ ዱቅት በምንጠጣው ነገር ላይ መጨመር ቆንጆ ነው አጥሚት ላይም
@@Emumeklit አመሠግናለሁ
@@Emumeklit አመሠግናለሁ
አረ መስኪዬ ቦርጭ አልጠፋ አለኝ የወጣብኝ የወለድኩ በኋላ ነው ቪዲዮ ስሪልን
ሰርታለች ወደሗላ ተመልሰሽ እይው
ከሚገርምሽ ዛሬ በልቻለሁ አንድ ማንኪያ መስኪሻ😅
ጎበዝ በማንኪያ😅😅😂😂😂
@@meskitube16 አዎ ደሞ ትንሽ በእሳት ሞቅ ስላደረኩት ይጥማል😋
@@semutimohamed8744እኔም በልቻለሁከማዕሙል ጋር😅
ዛሬ ቆንጅዬ ሴት መስለሻል
Mesleshal new honeshal
ሆነሻል 100%
drom konjiye nat❤
ቀዩ አይሆንም መስኪ
ይሆናል
@@meskitube16❤❤
At the end😂
ቻው ይላል አብሮ😅😂😂
ay natan
ትናት ሀኪም ውስደውኝ ነበረ ግን ምንም የለብሽም ትንሽ ደምሽ ቀንሷል አሉኝ ጭቅት አለብች እሱ ነው ሶስት አይነት ቫይታሚን ሰጡኝ ሰሞኑ ስልኬን ሰጥቼሽ ነበረ ግን አልመለሽልኝ ያው ላይመችሽ ይችላል የልጅ እናት ነሽ አይመችም
እማ ኮመንት ሳይበዛ እዚጋ ፃፊልኝ አሁን እደውልልሻለው ቀኑን ሙሉ ጠብቄሽ ነበር የዛኔ ሀኪም ቤትም እንኳን ወሰዱሽ ደም ማነስም መጥፎ ነው እንደቀልድ አትይም ፈሳሽ ነገር ውሰጂ
@@meskitube16 ልኬልሻለው እኮውድያው
@@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
11 ኮመንቶች አሉ ቁጥር የለም እማ ወይስ አጥፍተሽዋል ህክምና እንዲወስዱሽ ላወራሽ ነበር ሌላ እምታናግሪኝ ከሌለ ችግር የለውም እማ
ወደ ጌታ ፀልይ ይረዳሻል❤
@@meskitube16abet tihitinash geta eyesus zemenushin hulu yibarkew❤
❤❤❤❤❤