ETHIOPIA -ከቲጂ ጋር ማገጠ የተባለው ብሩክ ስለተለቀቀው ቪድዮ ምላሽ ሰጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • • ETHIOPIA -ከቲጂ ጋር ማገጠ የ...
    - Credit:
    - SUBSCRIBE HERE: / @onelovebroadcast
    - Follow us on facebook / onelovebroadcast
    More News on our News Channel / @onelovebroadcast

КОМЕНТАРІ • 100

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 5 років тому +13

    እኔን የገረመኝ የሴይፉ አጠያየቅ ነው "ስትወሰልት ነው የተያዝከው"😂😂😂😂😂😂

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 5 років тому +8

    በቃ ተፋቱን እኛ የሀገራችን ችግር ይበቃናል።

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 5 років тому

      የሀገራችን ነገር ነው እምሰስበን ወርኞች

  • @tihetenad3710
    @tihetenad3710 5 років тому +4

    2hours or 30min? Which is it??come on???

  • @ኢትዮጵያናትሃገሬተዋህዶና

    እውነቱ እግዚአብሔር ነው የሚያዉቀዉ

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    ኮሜንቶች ግን ግርም ትልሉኛላችሁ ኖራችሁ እግር የያዛችሁ ትመስላላችሁ አቤት እንደዛ ቢሆን አታወሩም ነበር እንድህ ቢዶወ ብቻ አይታችሁ የተጣጣችሁ እውነታውን እዛ ሆናችሁ እግር ይዛችሁ ብፈፀም አታወሩም ሁሌም ውሸት እንደተጋነነች ነው እውነት ከነሱ እና ከፈጣሪ ዝንድ ነው ያለ

  • @ila5146
    @ila5146 5 років тому +3

    አረ ሙድ አትያዙብን ፡፡ሰይፉ ደግሞ እየጠራክ እንዲዋሹ ታደር ጋለክ በቃ አንዴ አደረጋቹታል አትዎሹ ፡፡የባሰ ሰው እንዲጠላት እያረጋቹ ነው፡፡

  • @melkamal6523
    @melkamal6523 5 років тому +2

    Let's start " Go Fund Me Account " for Meaza - Go Fund Meaza and safe her Range Rover and her house.

  • @Magus_Perfectus
    @Magus_Perfectus 5 років тому

    seifisha jiradhu ilimii dhugaa siif haa dhalatu

  • @ghebrekidanabraha4198
    @ghebrekidanabraha4198 5 років тому

    meaza has to ask apology for Tiggi

  • @haniasellaa8795
    @haniasellaa8795 5 років тому

    ወይ ጉድ

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 5 років тому +1

    መአዛን ቶለ ደውሉላት ሳይመክሯትና ወደነሱ ሳያዞራዋት

  • @melkamal6523
    @melkamal6523 5 років тому +1

    Maze...Maza...She was jealous and pissed off....I like her tho.

  • @hanakimi306
    @hanakimi306 5 років тому

    tigiye barreddu kenyaa kenya rabii dhugaa kee haa basu☝ayzosh

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 років тому +2

    አቦ እንደፈለጋችሁ ሰለሰው አትጨነቁ ይመቻቹሁ

  • @hannamilkesa6633
    @hannamilkesa6633 5 років тому

    Enamelwe yahan yahel albazam ke doctor abey hulu asbeletacwat tefulat nager gen seleswa setweru legtwan ybalt tawake eyareghewachwat endhon yetwekachewal yahan hulu demo yaman sar endhon selmetawek batam dase yelale bakoferachehut guregwad endategabu teguna seleue ...

  • @abduz7938
    @abduz7938 5 років тому +3

    ብሩክና ትግስት ሴራቸው አንድ ነው አሁን የሚስቱን ቃል እንጠብቃለን

  • @ተመስገንማማዬለዘላለምኑሪ

    እሷ ከገባን ከ30 ደቂቃ ባሀላ
    እሱ ከገባን ከ2 ሰአት ባሀላ

  • @melkamal6523
    @melkamal6523 5 років тому

    Leboch......balegayWoch......

  • @magdamagda8814
    @magdamagda8814 5 років тому +1

    እናንተ ባታፍሩ እኛን እባካችሁ አክብሩን ኢትዮጵያዊያን ነን። ሰይፉም አታስቀልድብን በቃ ተዉን

  • @zeeradememew1617
    @zeeradememew1617 5 років тому +2

    እንዲሁም ልጅቷ መሀዛ የምትባለዋ በስም ማጥፈት መከሰስ ወይም መጠየቅ አለባት?

    • @tazithkwt1225
      @tazithkwt1225 5 років тому

      አር ባክሽ

    • @zeeradememew1617
      @zeeradememew1617 5 років тому

      @@tazithkwt1225 አዋ ምንድን ነው አረባክሽ ልጁን አሰሚውም ከዚያ በኃላ እንዲሆም አብረን ነን ካለ የተፈጠረ ነገር የለም ማለት ነው ሰለዚህ በስህተት ከሆነ ይሄን ነገር ያረገችው አትሊስት በሚዲያ ወጣ ጥፈቱ እኔ ጋ ነው ብላ መናገር አለባት።

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ5አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ5አ 5 років тому +1

    የቲጅ እና የብሩ አንድ መልስ ነው ለማንኛው የመአዚን እንስማው እንጅ ሀበሻ ወሬ መቀባበል ይወዳልና ቦታ አለመስጠት ነው

  • @najatnajat4551
    @najatnajat4551 5 років тому

    Wshte new ewntune tenagrek yeqreta bexueqe yeshalkale

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 5 років тому

    ዝያለሁ እንቅልፈ ላይ ነኝ በእቅልፍ ልቤ ነው እምትለው እንደት ሰአቱን አየህው

  • @ilovejesusforever263
    @ilovejesusforever263 5 років тому

    አረ እሱዋ ያለቹ ፊልም ሲንሰራ በላ ነበር ብሩክ ደግሞ ጠጥተን ነበር ይላል እሀ ጊን እውነት ኣይመስለኝም የተለያየ መለስ የሰጣቹ ኣሰት ነው ቲላለክ ወይ ጉድ

  • @sarkihanna7091
    @sarkihanna7091 5 років тому +2

    ሁለቱም ውሸታም ናቸው ሌብነት በናንተ አልተጀመረም ለምን ትቀባጥራላቹ የሆነው ሆኖል ለወደፊትህ ተማረበት

  • @ሳሮንየፋሲልከነማ
    @ሳሮንየፋሲልከነማ 5 років тому

    ልጁ እውነቱን ነው የምር ግንኙነት ያደረጉ አይመስሉም ጓደኛው ቀዳዳ ነች 😡😡😡😡

  • @zeeradememew1617
    @zeeradememew1617 5 років тому +2

    ጥሩ እንደዚያ ከሆነ ሳይውል ሳያድር እራሷ ልጅቷ አብራው ከሆነች ለምን ቀርባ አትናገርም

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 5 років тому

    yh melata seyfu demo endiwashu ber eyekefetelachew new melata

  • @DTB9524
    @DTB9524 5 років тому

    ባሏን ንገረው አልጋውን ማነው የገለጠው ሰው ተኝቶበት ነበር kkkk

  • @fathimaalihashi3721
    @fathimaalihashi3721 5 років тому

    ቆይአተስትቀርፃቹሁለምንዝምአላቹሁካላደረጋቹሁ

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 5 років тому

    ስልኳን ለምን አይሰጣችሁም

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 5 років тому

    eswam wsha nech esum wsha new

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 5 років тому

    shermuta nech antem wesha neh liba wshetam

  • @mart8073
    @mart8073 5 років тому

    እሸ እሱሰ ምን ይላል እንሰማዉ

  • @haniasellaa8795
    @haniasellaa8795 5 років тому

    ወይ ብሩክ ወስላታ😂😂😂😂😁😁😁

  • @haniasellaa8795
    @haniasellaa8795 5 років тому +1

    ተመካክራቹ አታውሩ ወስላቶች

  • @user-ug9rh1tl5r
    @user-ug9rh1tl5r 5 років тому +3

    እሶ 30 ደቂቃ በሆላ ነብር ያላችሁ አንተ እራሰህ 2ሰአት በሆላ ነው አር ሲዎሸም ተመካክሮ ነው ጉድ ዘንድሮ

  • @mintesnotmarkoss9285
    @mintesnotmarkoss9285 5 років тому

    Seyfisha andegna

  • @habenyosi2019
    @habenyosi2019 4 роки тому

    በቀጣይ በር መቆለፈ አትርሳ አትርሳ

  • @jemilashow7669
    @jemilashow7669 5 років тому

    ቲሸ አቦ ባቃ አሁንሰ አሰጥላ እንዴ ሳዉን ባወንጀሉ ዬምታሳሰብው ፋጥሪ እንጂ ሳው አይዴሌም ሁሉም ዬራሱን ስታት ትቶ ዬሳውን ፋልፈሎ ያወጣል እኛ ዬራሳችንን ጥፋት ፋጥሪ እንደምሬን ዋዳሱ ፅሎት መደረገ ይሻልነል

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 5 років тому

    ydfah bruk liba

  • @dawiter3894
    @dawiter3894 5 років тому +1

    አሁን ማን ይሙት: 100 ሚልዮን የተደረሰው ሳይወሰለት ነው: ምናልባትም 29.99% ይማግጣል::
    ሌላውጋ ጣት ከመቅሰር በፊት እራስን መጠየቅ::
    ስይፉ በዚሁ ከቀጠልክ ቲ.ጂ: ብሩክ:መአዚ:cousin: friend: hangout ጭፈራ የነበሩት: በመጨረሻም እኔንም እንዳትጠይቀኝ ፈራሁ::
    ራስን መግዛት: እግዜርን መፍራት!!!

  • @eyrusalemasfan1332
    @eyrusalemasfan1332 5 років тому

    your the same

  • @ayidonyesgirm5674
    @ayidonyesgirm5674 5 років тому

    Chrso now adr mulu stbdu adrchu aydl

  • @dawitzeweda9252
    @dawitzeweda9252 5 років тому +1

    እንዴ እስዋ ቤት ከገባን ከ 30 ደቂቃ ቡአላ አይደል እንዴ ያለችው እሱ ደሞ ከ 2.00 ቡአላ ምንም አያሳምንም

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 5 років тому

      ጠጥተዋል እስዋ 30 ደቂቃ ሊመስላት ይችላል ደሞ እስዋ እሱ ከተኛ ቆይታ ሻወር ወስዳ ሊሆን ይችላል የተኛችው።

    • @dawitzeweda9252
      @dawitzeweda9252 5 років тому

      @@tsenuashna3685 ገና አልተኛንም ብላለችኮ በዛ ላይ ማን ስለሆነች ነው የሰው ሻውር ቤት ጡት ማስያዝያና ፓንት ምታስቀምጠው

  • @melkamal6523
    @melkamal6523 5 років тому

    Qe...Qe...Qe... Busted ! What happen to the Range-Rover ....Qe...Qe....Qe...

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 5 років тому

    በወቅቱ የተፈጠረው ነገር እውነት ነው ግን ተስማምታችሁ ነው እየዋሻችሁ ያላችሁት

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta2761 5 років тому

    አሁን ዝም ብሎ ነገር ማኘክ ምንድነው ትርፉ

  • @degoldesta7175
    @degoldesta7175 5 років тому

    ያለ ነው እንኾን ለጠጥክ ምንም ችግር የለውም ሰው ዝምብሎ ነው የሚያካብደው

  • @BadoooRrak
    @BadoooRrak 5 років тому

    ክክክክክክክክክክክ

  • @piazzastudios4251
    @piazzastudios4251 5 років тому

    ምነው ታድያ ያኔውኑ "ላይክ....ላይክ" እያልክ ቪድዮው ላይ ብትፎግር ኖሮ

  • @amira9599
    @amira9599 5 років тому

    Meazi nay🤣🤣🤣

  • @ሀይማኖትምትኩ
    @ሀይማኖትምትኩ 5 років тому +1

    kkkkk wey gude seyfsha tadya sex adergeyatalhu endilh new yetebekewu weshetam endehone kengegeru yasetawekal weshet bihon tenseto betefi belewat neber selkun yemikebelat

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 5 років тому

    ከመጀመሪያውም ምንም እንደሌለ አውቄያለው። ያሳዝናል የሀበሻ ወሬ። ምንም በሌለበት።

    • @AT-dm8pg
      @AT-dm8pg 5 років тому +1

      Tsenu Ashna አንቺ ደግሞ የአይጥ ምስክሯ ድምቢጥ አሉ ::

  • @እውነቱንእንናገር
    @እውነቱንእንናገር 5 років тому

    በለው በቃ የምታናፍሱት ወሬ ተገኘ።የግል ህይወትን ታሪክ በሜድያ ማራገብ ምን ይጠቅማል?የፈለጉትን ይሁኑ ይህ የግላቸው ጉዳይ ነው።ይልቅ ሀገራችን ውስጥ ስላለው የዘር ችግርን በተመለከተ ለወጣቱ ትውልድ መከባበርን መቻቻልን ብትመክር መልካም ነበር።

  • @ayidonyesgirm5674
    @ayidonyesgirm5674 5 років тому

    Tbdu gen atwshu enji emnu

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k 5 років тому

    ከሁሉሉም ሰይፍሻ ይሻላል። ልጅትዋን ለማዳን የሙያግዴትልውን እየተወጣነው

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ

    gera miyagaba naw ena aregewalem alaregumem lemalet yekebedengal eshi kalaregu lemen video setekereth setafatetachew meles alesetum men zegachew esu milew enkelef li sememen li neberku ale esua demo denegecha neber alech algaw li lemen tekemetech

  • @kapuchaw7175
    @kapuchaw7175 5 років тому

    yekeshefew mefenqile bale .

  • @biniabrha7939
    @biniabrha7939 5 років тому

    ባክህ አቀላቅል ጨምረህባታል ይቻም ድጌ ከች ካለ እንዳትፋታው

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 5 років тому

    እሷ በ30 ደቂቃ ውስጥ አለች እሱ 6 ሰአት ይላል ስራይቱመሰ ተሰርታለች ከከከከከ ግን ተዋቸው በቃ

    • @haniasellaa8795
      @haniasellaa8795 5 років тому

      ክክክ

    • @imissmyfather8109
      @imissmyfather8109 5 років тому

      እሱዋ ከሳምንት በሁዋላ ነው የወጣው ቪድወው አለች እሱ ሌሊት ተኝተን ከከክክ ለማንኛውም አላህ ይቅር ባይ ነው ይቅር ይበለን ሁላችንንም አታስዋሹዋቸው በድጋሜ አንድ ውሸት ይበቃል በቃ አለቀ

  • @user-ug9rh1tl5r
    @user-ug9rh1tl5r 5 років тому +1

    ዬሶን እሰክሪብት መልሶ ያወራል ውሸታሞች ዬማይታመን ወሬ

  • @susuyawa8299
    @susuyawa8299 5 років тому

    ስራው ነው የደከምከውማ

  • @haniasellaa8795
    @haniasellaa8795 5 років тому

    አሁን ይቅርታ በሉ

  • @Tube-vh6ot
    @Tube-vh6ot 5 років тому

    ስራይቱ ተሰርታለች ነው እምላችሁ

  • @ካናሪኤሬትሪያ
    @ካናሪኤሬትሪያ 5 років тому

    ምን ትቀላምዳለህ ወሬ አለባችሁ ይቅርታ ማንን ገደለ

  • @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ
    @ለምንይዋሻል-ጸ7ፐ 5 років тому +1

    ዝምበል ሐበሻ ይላል እንዴ ባሌጌ በገዛ ሚስትክ አልጋ ላይ ይዘክ አገላብጠ ካበቃቅ በዋሏ አንተ መላጣ ደሞ አትሸፋፍን ምድነው ምትሸፋፍነው

    • @ሀይማኖትምትኩ
      @ሀይማኖትምትኩ 5 років тому

      Kkkkkkkk uuuu

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 5 років тому

      በምን እርግጠኛ ሆንሽ? በወሬ? በሐሰት አትመስክር።

    • @AT-dm8pg
      @AT-dm8pg 5 років тому

      ባክሽ ተይው ልጅቷን አስበላት ይሄ የሆነ ሰገጤ ነገር ነው ::

  • @Ethiopian729
    @Ethiopian729 5 років тому

    Ere tewe gin mayemesel neger eshe anten amenek yebal enklef lebe nw minamin alek well👌 gin gin gin Endemtelew kehone Tg manenetun lalemasawek fetuan be wege kemeshefen lemin mesteken heda endesew teye mindinew minamin alalchem 😡😡😡😂

  • @BadoooRrak
    @BadoooRrak 5 років тому

    አይልታናግራትችላለህ ውሸትመሆኑእዝላይይለያል

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 5 років тому

    ውሸት ስለደጋገማቹ እውነቱን ልትሸፍኑት አትችሉም። ለሚስትህ እኔ ነኝ ሁሉንም ኢንፎርሜሽን የሰጠሁዋት። ከመጀመሪያው(ማለትም ከመጠጥ ቤት ስትወጡ ጀምሮ) ያለውን ቪዲዮ እየቆራረጥኩ ለቅልሃለው!!

    • @Tube-vh6ot
      @Tube-vh6ot 5 років тому

      እ ምንድን ጉድ ነሸ አች እስኪ ግቢበት

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому

    የውሸት ምልክትክ መተባተብክ ውሸታሞች የኢትዮ ሰዎችን ልታታልሉ ነው ክክክክክክ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት

  • @sharzadia3982
    @sharzadia3982 5 років тому

    ሁለቱየተናገሩት ነገር። ተቃራኒ ነው ውሸታም

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 5 років тому +1

    መቼ ነው ከጭቅጭቅ ነፃ የሆነ ነገር የምንሰማው ስታደርጉ አላማከራቹንም ካጠናቀቃቹ በኃላ ህዝብ ይፍረድ ምን የሚሉት ነው በዛ ላይ ነጭ ውሸት አይነፋም ጠቆር ያለ ቢሆን ያስኪልዳ ካልሆነ አይቀር