ሽለላ@በደራ ሜታ ሰለልኩላ | ሰሜን ሸዋ ደራ | Dera Shewa cultures | ደራ |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024
  • አድምጡትማ!!! ያለምንም የሙዚቃ መሳሪያ ልብን የሚያሸፍት ቀረርቶ በሰሜን ሸዋ ደራ (ሜታ ሰለልኩላ) ሚያዝያ/2014 ዓ.ም

КОМЕНТАРІ • 18

  • @AnbesawAbiya
    @AnbesawAbiya 9 місяців тому +1

    አብሸር ብሮ 👍👍👍👍👍 ሰለልኩላ ብዙ ጀግኖች አሎት

  • @GetnetKasaw
    @GetnetKasaw 15 днів тому +1

    የወንድነት ልኩ የሚዛን ከፍታ
    የጅግንነት ወሰን የወገን አለኝታ
    ወሬ ሰለልኩላ ጅሩና ማከፍታ
    ጠላት እረፍራፊ ግንባር እየመታ፡፡
    አይዞን ደራዎች!!!

  • @KadraKadra-j1f
    @KadraKadra-j1f Місяць тому +1

    ሠልኩላ አረእኔም የሠልኩላ ልጅነኝ የሠፈሬ ልጅ ሠላም ለሀገራችን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SmilingAutoRace-pe6kv
    @SmilingAutoRace-pe6kv 8 місяців тому +1

    አይዞን ወንድሞቸ ያልፋል ደራ ነፃ ትወጣለች

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 11 місяців тому

    😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍፍ በጣምያማል ነፍስይማር አይይይይይአማራዬ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @AyaZegeye-es3dy
    @AyaZegeye-es3dy Рік тому +1

    Jegnochie yehager lijochi💚💛❤️

  • @asaminewdires1695
    @asaminewdires1695 2 дні тому +1

    ይህ ባህላዊ ዘፈን የአቦኒ ኩርቱ ነው በናታቹህ ብናበረታታው ብዙ መስራት የሚችል ሰው ነው

  • @15kmarta
    @15kmarta Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @gantesaraa9324
    @gantesaraa9324 2 роки тому +2

    የኔ ውዲ

    • @dktube21
      @dktube21  2 роки тому

      ከል አመሰግናለሁ!!!

    • @hayatha963
      @hayatha963 Рік тому +1

      ያአላሕ።ዉዲየአማራተወላጆችአላሕይጠብቃችሑየደራአማራወቺ።አላሕሰላምያዉርዲ🤲🤲🤲🤲😭😭😭🇪🇹🇪🇹💪💪💔💔

    • @dktube21
      @dktube21  Рік тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @amanuelbelay531
    @amanuelbelay531 Рік тому +1

    ይህ ባህላዊ ዘፈንና ቀረርቶ ሙሉበሙሉ የወረጃርሶም ነው(ግርሚ ጎባ'ወለቃ :ፍልቅልቅ።ሸንኮራሸሸግ።ደንበዛ ጅበላ በአጠቃላይ ጃርሶ ቆላማ ቦታዎች።

    • @dktube21
      @dktube21  Рік тому +1

      አማኑኤል የጠቀስካቸው ቦታዎች በሙሉ ከደራ ጋር ጎረቤት ናቸው ባህላቸውም ተመሳሳይ ነው። ባጠቃላይ የጠቀስካቸው ቦታዎችና ደራ፣ ገምስራቅ ጎጃም ሸበል፣ በረንታ፣ ይጠሃና፣ አመዴ ሽጥ፣ ዳፖች፣ አባ ስልማ .... ከደቡብ ወሎ ሳይንት፣ ቦረና፣ ወግዲ፣ ከላላ .... ወዘተ ተመሳሳይ ናቸው ውዴ

  • @ermiasmesfen-c8t
    @ermiasmesfen-c8t 11 місяців тому

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @antenehalemayehu-u3x
    @antenehalemayehu-u3x Рік тому +1

    Hi dems endet neh

    • @dktube21
      @dktube21  Рік тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ ቤተሰብ

  • @dtube942
    @dtube942 Рік тому

    jeginaw dera