Dr. Selam Aklilu is a positive thinker. She is the most beautiful, and the way she dresses also creates more grace to her. She is also generous in sharing what she has. When you are physically with her, the environment around you and her is filled with love, hope, and honesty. Every word that comes from her attracts you and fills you with a positive outlook on life.
Dr. You very very positive thank you so much. It's important advise for all mom & dad .Kids are really intelligent give priority lisen, respect, and patient.
Please check this video wro Yodit does give parenting class ልጆች እንደመስተዋት ናቸው |ወ/ሮ ዮዲት አመሀ| ክፍል1|#thegreatnessshow #parenting ua-cam.com/video/qWNRnb1JzEE/v-deo.html Phone number in the comment section
Dr. You are absolutely correct. Kids are very intelligent But we need to listen, respect , give priority, We need to read a lot ,how to raise children, I wish, All Ethiopian get this apporunity.
First spine clinics
Bole
ብራስደልድይ ተሻግሮ መገናኛ ታክሲ መያዣ ጋር ንግድ ባንክ ያለበት ፎቅ አንደኛ ፍሎር
0116382621 /21
0956900000
Sarbet
ላፍቶ ሞል ጀርባ ሐራምቤ አፓርትመንት
0919385619
0953900000
Piyassa
ዉቤ በረሃ አፓርትመንት ፊለፊት 1888ህንፃ
0118966228
0965900000
እድለኞች ነን አንቺ የዘመናችን እናት መምህርት ስለሆንሽ ❤❤❤❤
ዋዉ ዶክተር አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሺ ስክን እርግት ብየ ነዉ እማዳምጥሺ ምክንያቱ ያንች ስለሚጋባብኝ አሏህ መልካም እናቶች ያርገን
ሶፊዬ ዶ/ር ሰላም ተባረኩ የዘመኔ ንግስቶች እንኳን ተወለዳችሁ ለኛ ተረፋችሁ፡፡
ዶር ሰላም የምወዳት ሴት እናት ሀኪም እንደበተ ርቱዕ ኢትዮጵያዊት ናት እድሜና ጤና ይስጥሽ
ዶ/ር አንቺን የፈጠረ የቅዱሳን አምላክ ይመስገን፤ ሶፊ አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ፡፡
እድሜ ይስጥሽ አንደበትሽ ሲጣፍጥ
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ነገር ግን ይህቺ ብቻ ላይክ??? ቢያንስ ያየን ወላጆች ለማበረታታት ላይክ እናድርግ! ልዩ ነሽ ዶክተርዬ ገለፃሽ ደስስስ ይላል....
እራ በጌታ በሰማት በስማት አለጥገባት እንዴት መባራከ ነው❤❤
ዶክተር ምን ልበልሽ እግዛብሔር እድሜና ጤናይስጥሽ እዴት እንደምወድሽ ሁሌ ያችን ንግግር ብሰማ አይሰለቸኝም እንዳቺ መሆን ብችል?
We are really true 👍 100% really true 👍 thanks so 🙏 much all blessed ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይስጥሽ ግሩም ንግግር
Dr. Selam Aklilu is a positive thinker. She is the most beautiful, and the way she dresses also creates more grace to her. She is also generous in sharing what she has. When you are physically with her, the environment around you and her is filled with love, hope, and honesty. Every word that comes from her attracts you and fills you with a positive outlook on life.
ክፍል 2 ቢኖረው ሁሌም ብሰማት የማትሰለቸኝ እናት ዶክተር ሰላም
Yemigerim vidio ene kezi betam bizu temirealehu great Thanks Doc. Degmo betam des yemitiyi enat nesh. Tebareki.
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ
እናመሰግናለን❤❤❤
በጣም የሚያስደስት ፕሮግራም ነው አባት ቦታ እንዳለው ቢነሳ ቤተሰባዊ ፍቅሩን ይጨምራል ትኩረት ይሰጥበት
እጅግ ትክክል ኖት የእናት ግን ትልቁን ስፍራ ይይዛል ስትረጋጋ ባልዋም ይረጋጋል ,ያላቸውንና የኖሩትን ነው ያሳወቁት ቢችሉ ስለአባትነት ቢያስተምሩን፡፡ከሶፊ ጋር ሆነው፡፡❤❤❤
እባከዎ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ ስለአባትነት ua-cam.com/video/t8cCARFVahI/v-deo.htmlsi=h2tV5oAykgt026eo
ማሻ አላህ ብዙ ትምርት ነው የያዘው እናመሰግናለን
እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
በጣም ይጣፍጣል ውስጤን ነው ያየሁት እማርበታለሁ አመሰግናለሁ 🙏
ተባረኩ❤
Thankyou Dr & good mother I'm proud of you ❤ it's important advises for all mother & family life. Wishing you long live life 🎉
Yes! yes ! i seen & proven those things Absolutely you are right dear dr Thank you!
Are you beautiful because you herit clear forever blessed I am happy all blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤
Konjo program newu ehitachin berichi Enameseginalen
Dr. You very very positive thank you so much. It's important advise for all mom & dad .Kids are really intelligent give priority lisen, respect, and patient.
Dr. Selam, you are very wise
ማሻአላ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አመሠግናለሁ
Yeah that's right👌❤❤
Thanks D.Selam ❤❤❤.
Thank you for sharing ❤
Thank you for sharing your experience with us 🙏
Wow I learn a lot of things thank you so much Dr
I really all true thanks so much ❤❤❤❤❤❤
Thank you so much both of you 💗 🎉🎉
Tebarki ❤Dr.Selam🎉🎉🎉🎉🎉
Wow i learn a lot thank u Dr ❤
ጥሩ ትምህርት ነው ። ግን ድምፅ በደንብ አይሰማም ።
God bless you 🙏 ❤️
Des yeml program ❤
ማሻአላህ
እስኪ የልጂአስተዳደግ የሚያሰለጥኑ ካሉ ጠቁሚኚ
Please check this video wro Yodit does give parenting class ልጆች እንደመስተዋት ናቸው |ወ/ሮ ዮዲት አመሀ| ክፍል1|#thegreatnessshow #parenting
ua-cam.com/video/qWNRnb1JzEE/v-deo.html
Phone number in the comment section
@@TheGreatnessshow አመሠግናለሁ
effoy ye mmogzit maseltega yaseletinal.
ሶፍዬ በጣም የምወድሽና ፕሮግራምሽን ከሚያዳምጡ እናቶች መካከል አንድዋ ነኝ እንዲሁም የምወዳትና የማከብራት ወዳጄን ልጄን ዶክተር ሰላም አክሊሉን ስለአቀረብሽልኝ እያመሰገንኩ አንድ ጥያቄ አለኝ በህይወት ልጆቻችን ሲኖሩ በእናት ዉስጥ የሚመረት የፍቅር ሆርሞን አለ እንዳለችዉ እናቶች ልጆቻቸዉን ሲያጡ ሀዘናቸዉን እንዳይረሱ የሚያደርገዉ ሆርሞን ምን ይባላል ? እኔ በወጣትነት ከላይ እንዳላችሁት ወልጄ ካሳደኩዋቸዉ ልጆቼ ባለፉት 4 አመትት ወደ አምላካቸዉ ተወስደዉብኛል ግን የናትነት ፍቅሬና ሃዘኔ ተደባልቆብኝ ናፍቆቱም አለቅ ብሎኝ ተቸግሬ አለሁ አሁን ጥያቄዬ ለኔ አልመረት ያለዉ ሆርሞን ምን ቢሆን ነዉ ዶክተርን ጠይቂልኝ እድሜያችሁ ይርዘም።
ሰላም ወሮ አዳነች ለመልካም አስተያየቶ በጣም አመሰግናለሁ ሀዘኖን ፈጣሪ ያቅልሎት ለዶክተር ጥያቄዎን ልኪያለሁ መልሱን አሳዉቆታለሁ
ሰላም ወ/ሮ አዳነች
የዶ/ር ሰላምን መልስ እንድናካፍሎ እባኮ በዚህ ስልክ ይደውሉልን 0989727272
wey endet metadel nwe btame ytbarkche nat dgamime akerbilen please
❤❤❤❤
Dr. You are absolutely correct.
Kids are very intelligent
But we need to listen, respect , give priority,
We need to read a lot ,how to raise children, I wish, All Ethiopian get this apporunity.
እኔ 24 ስአት ከልጆቼ ጋር ነኝ ባለቤቴ ምንም ግዜ የለውም ስራ ነው ያለሁት ከሀገር ውጪ ነኝ አሁን አሁን ተቆጪና ትግስት አልባ ሆኛለው ምን ይሻለኛል
ሰላም ሀና በቢሮ ቁጥር ደውይልን 0989727272
#1
እናትሽ ናቸው? ተመሣሰላችሁብኝ 😊
መልሽልን
እኔ የማውቀው እናትዋ እንዳልሆነች ነው ,ዶ/ር ሰላም 4 ልጆች አሏት፡፡
@@Fanoawit ለነገሩ የዶ/ር ሰላም አነጋገር ያስታውቃል ልጇ እንዳልሆነች ብቶን ጥሩ ነበር
Des sil nggrsh egzabher edmie ena Tena ystish temrenal
😅
ተባረኩ ❤❤
❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤