Thank you so much Dr Selam today you transformed my consideration B/c I was so emotional by somebody thinking but After I heard this interview I am completely change you are laky and knowledgeable and mindful person edmena tena yestelen endezeh Yalu enatochen yabzalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መቅድየ ይችን መልካም ትሁት ደግ ሰዉ አክባሪ የሆነች ዶክተር። ሰላምን ስለጋበሽልን አመሰግንሻለሁ ለዶክተር ሰላም እድሜና ጤና እግዛብሄር ይስጣት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መቅዲዬ ዶ/ር ሠላም እጅግ መልካም፣ ቅን፣ ቸር፣ የዋህ፣ ምሁር ቃል የለኝም መጽሐፍ አራሱ ብትፅፍ ብዙ የማያልቅ አውቀት ያላት ሴት ስለሆነች ደግሞ ፀጉራን ስወደው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እውቀት
ዶክተር ሠላም የምታኮራ ኢትዮጵያ ዜጋ ናት ኡድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍
ዶክተር ሰላም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እናት ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን መቂዬ የኔ ውድ ቅመም ተባረኩልኝ ልክ ብለሻል Dr ሰላም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በቸር እንሰንብት
ዶ/ር ሰላም በሰላም ኑሪ ተባረክ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ
ከአፍሺ ከልብሽ ስለሚወጣው የህይወት ቃል የህይወት ምንጭ የሆነው ፈጣሪ ይመስገን ።
እዉነተኛ እናት እድሜ ይስጦት ማሚዬ ኑሩልኝ እናቴ
ዶ/ር ሠላም በጣም የምታኮራ ኢትዮጵያዊት ሴት፡፡ በመጀመሪያ የካይሮፕራክቲክ አገልግሎትዋን ያለ ስስት ሰጥታለች፡፡ ለዜጎች የሥራ ዕድል በመስጠት በድርጅትዋ የስንቱን ጉሮሮ ዘግታ የታማሚን ጤንነት የመለሰች ድንቅ ሴት፡፡ አላህ ዕድሜና ጤና እንዲሰጥች እመኝልሻለሁ፡፡
መቅድዬ ደስ የሚል ርዕሰ ጉዳይ ደስ በምትል ሁሌ የማትለመድ እንግዳ ስላቀረብሽ ደስ ብሎኛል።
ሀሳብን ብንማረው ያለችውን አስቤ "ሀሳብን መግራት" የሚል መፅሐፍ የተረጎመውን ዶ/ር እስማኤልን ብታቀርቢልን እላለሁ በሕይወቱም በተግባር እየኖረው ያለ ሰው ስለሆነ ነው
Tesemeta yematetegeb sew nat geta zemeneshen yebarekew❤
Thank you so much Dr Selam today you transformed my consideration B/c I was so emotional by somebody thinking but After I heard this interview I am completely change you are laky and knowledgeable and mindful person edmena tena yestelen endezeh Yalu enatochen yabzalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Doctor selam, you're amazing
ዶክተር ሽ አመት ያኑርህ እግዚአብሔር❤
ዶክተር ሠላም መፅሐፍ ብትፅፍ መልካም ነው
ENDENE D/R SELAM AKILILU YEBZU HYWETOCHN YEMIASTEMRUNA YEMIYADNU BETANA YAQOYLN!!!!
She is kind and politely
very much
Yeney enati❤❤❤🎉🎉
ከድንቅ ሴቶች ውስጥ ነች ❤❤❤
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
❤❤❤❤
First
ለምንድው ከጅማ ዶክተር አብይን እማትጋብዙልን ለምን ተመልካቹች አሳባቹህን ስጡ
Ba tikikil
Ja 🫶ህፃናትን በጣም ያቀርባቸዋል ይሄ ባገራችን ሃኪሞች የትለየ ነው 🫶😊😊 be blessed
ብዙዎቹ ያገራችን ሃኪሞች ስውን ማቅረብ ማናገር ሃሳባቹውን እይሰማም
☝️🇪🇹🌎☝️🤲🙇👈
❤❤❤
❤❤❤❤❤