The most delicious recipe chicken with potatoes

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • The most delicious recipe chicken with potatoes
    #chickenrecipe#potato#

КОМЕНТАРІ • 66

  • @hayatgebeyehu2182
    @hayatgebeyehu2182 2 роки тому +1

    😋😋

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому +1

    This amazing I love this 😀 😍 ❤

  • @eldana0578
    @eldana0578 2 роки тому +1

    Beautiful presentation ..looks so delicious my dear ,,የቀመምሸውም ተመችቶኛል✅

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 роки тому +1

    Thanks for sharing looks like yummy 😋

  • @sidrafatu8498
    @sidrafatu8498 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ የዶሮ በአተክልት አሰራር ነው ባለሙያ ጥርት ባለ አቀራርፅ ከጤናማ አዘገጃጀት ጋር ይሰልሙ የደይኪ የተባርክ ይሁን👍👌

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому +1

    Wow 👌 👏 😍 this is amazing

  • @lilligera9344
    @lilligera9344 2 роки тому +1

    Nuraye Waooo biyalehu Inde hulem rasu aderadershina akemamemsh betam liyuna inde yemitaft tirtir yelewm rusu 😋slasayeshn inamesegnaln

  • @sarahmichael7412
    @sarahmichael7412 2 роки тому +1

    ገራሚ የሆነ የሩዝ ማባያ ነው 👌 ኸረ እኔዲሁ በማንኪያ,በሺካ,በዳቦም ቢሆን ብንመገበው ሰላም ያለው ጤናማ ነው, 😍 👌🏾

  • @salatesfa5510
    @salatesfa5510 2 роки тому +1

    ኑራዬ ዋዉ ነውእንዴት እንደሚያምር ከለሩ ብቻ ይበቃል እንዴት እንደሚያስጎመጅ እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደስራሽው እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ቀላል ነው እናመስግናለን ሼር ስላርግሽን የተባረክ ይሁን

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 2 роки тому +1

    Woww ke azegejajet jemero ke meleku becha be atekalaye endet des edemile yejeshe yebarek yummy 😋👏

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 2 роки тому +2

    ኑሪያዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ ሼር!!

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ኢትዮዬ ክበሪልኝ🙏🙏

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 роки тому +1

    Like share

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አለምዬ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 2 роки тому +1

    Excellent and delicious healthy recipe 😋 really love it masallah my dear thank you for sharing us

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks my dear 🙏🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому +1

    Nuraye, this is the most delicious-looking recipe. Can’t wait to try. Thank you for sharing. 👌👍 Like and share.

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ነፂዬ ውዴ ተባረኪልኝ🙏🙏

  • @user-my1ol6nf6h
    @user-my1ol6nf6h 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልን በጣም ቆንጆ አሰራር እንዴት እንደሚምር ከለሩ ያስጐመጃል በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @simahabesha9273
    @simahabesha9273 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ በጣም የሚያስጎመጅ ምግብ ከምርጥ አቀራረብ ጋር ነው ያሳየሽን። እናመሰግናለን።

  • @abebaadiss5201
    @abebaadiss5201 2 роки тому +1

    ዋው የኔ ባለሙያ ቆንጆ ከለሩ የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል ዶሮ በአታክልት ነው የሰራሽው የእሩዙም አሰራርሽ ልዬ ነው የሰሩት እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን 👌💕

  • @hiyababraham6292
    @hiyababraham6292 2 роки тому +1

    ኖራዬ ውዴ እንዴት እደሚያምር ከለሩ በጣም ይጣፍጣል ቆንጆ አሰራር
    ነው ውዴ እናመሰህናለን እጅሽ ይባረክ

  • @mesigojjamawa4506
    @mesigojjamawa4506 2 роки тому +1

    ኑራየ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው የሚያምር ደሮ በድንች ምርጥ አድርገሽ ው የሰራሽው ልዩ ነው ያምራል

  • @Meryissa
    @Meryissa 2 роки тому +1

    This looks so good thank you for sharing my love 💓 like shared

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሜሪዬ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 2 роки тому +1

    ኑራ ስራዎችሽ በጣም ገራሚ ናቸው በጣም ቆንጆ ነው አቀራረብሽም ምርጥ ነው ክበሪልን🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ በጣም🙏🙏

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому +1

    ዋው በጣም ልዩ አሰራር ነው እናመሰግናለን ኑራዬ

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 2 роки тому +1

    Nuraye ejish yibarek betam yemiyamir yemiyasgomej new aderaderish wrasu liyu new berchilign like🙏❤

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ቲቲዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 2 роки тому +1

    Looks so healthy and yummy.. I will try this way. Ejeshe yebareke Nuraye. Thank u for sharing ..like share 😍

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏

  • @tinsaemedia8865
    @tinsaemedia8865 2 роки тому +1

    ሰላም ኑራዬ በጣም ባለሞያ ነሽ እንዴት እንደሚያምር ዶሮውን አጠባበስሽ ልዩ ነው የተጠቀምሻቸው ውህዶች በሙሉ ለጤና ተስማሚ ናቸው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 😍👌

  • @niceworld2181
    @niceworld2181 2 роки тому +1

    ኑራየ መቸም ስራሽን በጣም ነው ምወድልሽና ማደንቅልሽ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ዋው ብያለው እጆችሽ ያባረኩ ሼር ስላረግሽንም አመሰግናለሁ የኔ ውድ 👍🙏❤

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 роки тому +1

    WOW 🤩 Nurataa yanakonjo it looks soooooo goood and healthy thank you for sharing 👌🏾👌🏾👇🏾👇🏾🥰🥰

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ምስሪዬ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @selamt5301
    @selamt5301 2 роки тому +1

    ኑራዬ የምግብ ማብሰል ተሠጥኦ አንቺ ጋር ነው ያለው ፡ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ለመሥራት ቀላል እና ለጤናችን ጠቃሚ የሆነ ምግብ ነው ያሳየሽን ፡ የአትክልቶቹ አደራደር ወድጀዋለሁ 👍💕💕💕

  • @user-qd9ed6uw8s
    @user-qd9ed6uw8s 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን
    በዴቭ ሸር ነው የመጣሁት

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      እሺ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @muluhabeshawit9232
    @muluhabeshawit9232 2 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ሙልዬ🙏🙏

  • @omhaits3198
    @omhaits3198 2 роки тому

    Woww 👌👍🥀😋

  • @user-sm3jd5pg4y
    @user-sm3jd5pg4y 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ በረች

  • @alemantube
    @alemantube 2 роки тому +2

    ለምንድን ነው የምታስጎመጂን። 😱

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 2 роки тому +1

    አቤት ሞያ አለ እንደጉድ ኑራዬ ማሻላህ ከመጀመሪያ ከቅመሙ ውህድ እስከ አቀማመጥ መጨረሻውን መገመት አያዳግትም ልዩ ነው ሲያምር ሩዙም አንደኛሙሉ ለሙሉ ጤናማ የሆነ ጣፋጭ recipe መሳጭ ነው ይሞከራል አመሠግንሻለሁ😍😍👌🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому +1

    ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ!!
    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። መልኩ ብቻ ይበቃል👌 በጣም ነው የወደድሁት። እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሙያ🙏👍👌😘 ላይክ ሼር

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ህብስትዬ ተባረኪልኝ🙏🙏

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 2 роки тому +1

    ልዩ ነው ውዴ 👍👍👍

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚ አሰራር ነዉ እጂሸ ይባረክ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ፍሪዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ

  • @AronTube
    @AronTube 2 роки тому +1

    ዋው የዛሬው ደግሞ ይለያል😍

  • @alemantube
    @alemantube 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አንደኛ ነሽ። ጨርሼ ሳላይማ አልወጣም አንድ ይጠቅመኛል። ዋይ በረካ ሁኚ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አሚን አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @eukiyyahaji5363
    @eukiyyahaji5363 2 роки тому +2

    As wr wb nuray yenya konjo siniya dejaje b kudare serashilne betame emwdw megebe naw b fekere naw emwdw like share

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @meh2832
    @meh2832 2 роки тому +1

    ልሰራው ነው የመጣሁት

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ልሰራው ወይስ ልበላው🤔🤔

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ላይክ ሼር👍👍👍👍🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አናፍዬ ውዴ 🙏🙏

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 роки тому

    ኑራዬ የኔ ባለሞያ ዋው በጣም ነው የወደድኩት😯👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል 🥰🥰

  • @attube383
    @attube383 2 роки тому

    ኑራየ

  • @eftaheyegeta9262
    @eftaheyegeta9262 2 роки тому +1

    ኑራዬ በዚህ ስራ የተካንሽ ነሽ ምን ያህል ለዉበቱ ተጠንቅቀሽ እንደምትሰሪዉ ልክ ሰአሊ በሰራ ላይ ተጠንቅቆ በብሩሽ እንደሚሰራ አይነት ምግቡ ከመብሰሉ በፊት ያዘጋጀሽበት መንገድ እንዲሁም ምግቡ በስሎ ሲወጣ አቀራረብሽ ሩዙ እንኳን የራሱ የሆነ ዉበት እንዲኖረዉ አድርገሽ ያቀረብሽበት ሁኔታ በጣም ማራኪ ነዉ፡፡ የተቸመረበት ማጣፈጫ እና ምግቡ በስሎ ሲወጣ የያዘዉ ከለር በጣም ብሉኝ ብሉኝ ይላል፡ ያወቅሽዉን ስለምታጋሪን አመሰግናለሁ፡፡

  • @azizabintjuhar8396
    @azizabintjuhar8396 2 роки тому

    Woww 👌👍😋🥀