በወተት ያገነፋሁት ምርጥ ጣፋጭ ገንፎ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ተመልካቾቼ ቪዲዮዬን ከወደዳቹት ላይክ ሼር በማረግ አበረታቱኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ🙏🙏🙏
    #ገንፎአሰራር#ethiopiantraditionalfood#እረኛዬ#

КОМЕНТАРІ • 65

  • @yemiten
    @yemiten 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ምርጥ የገንፎ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😍👌👍

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ የሚዬ🥰🥰

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያገነፋሽው ሲያምር እጅሽ ይባረክ👍👍👌ሼር❤🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ቤቲዬ አመሰግናለሁ🥰🥰🙏

  • @zedwollo
    @zedwollo 2 роки тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ አሰራር

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 роки тому +1

    ኑራዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው ለዚህ ብርድ በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን ውዴ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሪታዬ አመሰግናለሁ🥰🥰

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 2 роки тому +1

    ኑራ ማሻአላህ ቪድዮሽ ፅድት ያለ ነው በርቺ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 роки тому

    ኑራዬ በጣም እሚያምር የገንፎ አሰራር ነው ያስጎመጃል እናመሰግናለን👌👌🥰👌❤️

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ውዴ 🥰🥰🙏

  • @Kittycatgirlsquad
    @Kittycatgirlsquad 2 роки тому +1

    Easy and simple I'm going to try it soon thank you for sharing nura.

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks for watching my friend 🥰🥰🥰

  • @Solzna
    @Solzna 2 роки тому +1

    Yummy 🤤 Nuraye this looks delicious I’m going to try it for breakfast tomorrow.thank you for sharing 👏🏼share 😘

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks maziyee 🥰🥰🙏

  • @yasinyordi
    @yasinyordi 2 роки тому

    ኑራ በጣም ገራሚ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሺን 👌👍

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ዴቭ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 роки тому +1

    God Job sistu

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 роки тому

    Nuraye, looks so delicious.💕👌👍🙏Share.

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks my dear 🥰🥰🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому

    ማሻአላህ ኑራዬ በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አናፍዬ አመሰግናለሁ🥰🙏

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 роки тому +1

    Yummy yummy 😋 amazing recipe. Will try it soon. Thank you 💜💜💜

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      Thanks my dear 🥰🙏

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 роки тому +1

    ዋውው ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ፣ግን ጥፋሽ በስላም ነው ያምራል።።።።።።።።።

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 2 роки тому

    Nuraye ejish yibarek betam yemiyamor genfo new ❤🙏

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ ቲቲዬ 🥰🥰🙏

  • @yegnayenatetube3813
    @yegnayenatetube3813 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አስጎመዥሽኝ እኔማ ባልሰራው

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 роки тому

    ዋው ኑራየ ቆንጆ ኣድርገሽ ነው ያገነፋሽው ስላሳየሽን እናመሰግናለን ወድጀዋሎህ ይሞከራል😍👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      እሺ ጄሪዬ አመሰግናለሁ

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 2 роки тому +1

    ወየዉዉዉ ኑራዬ ምራቄን አስዋጥሽኝ እስኪ የተረፈችኝ ትንሽዬ ቅቤ አለች የዛሬ ቁርስ 👌👌👌እጅሽ ብርክ ይበል ለዚህ ፅድት ያለ ስራ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ስሪው ጥቁርዬ ትወጂዋለሽ 🥰🥰

  • @የታጠቅአድናቂ
    @የታጠቅአድናቂ 2 роки тому

    ማሻአላህ ሢያምር በቃ ነገሠራለሁእሻአላህ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 роки тому

    መልክና ፀባይ ይኑር እንጂ ሞያ ከጎረቤት 😂 ሰላም ነሽ ኑራዬ? Waooo በእውነት ነገ ሰርቼ እበላለሁ ይህንን ቆንጆ ስራሽን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ሞክሪው ፅግሽዬ ትወጂዋለሽ 🥰🥰

  • @kemila876
    @kemila876 2 роки тому +1

    ኑራዬ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል ግን ማስታወቂያ የለም

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      እሺ ከሙዬ አስተካክለዋለው🥰🥰🙏

  • @kentualem2311
    @kentualem2311 2 роки тому +1

    በስመአብ ውይይይይይ ገንፎ ስወድ እኮ ያስጎመዣል እጅሽ ይባረክ ምነው ጎረቤትሽ ባረገኝ አልኩ 😍😍

  • @mekiyoutube9829
    @mekiyoutube9829 2 роки тому

    ማሻላህ ያምራል

  • @keya3214
    @keya3214 2 роки тому

    ሲያምር

  • @azizabintjuhar8396
    @azizabintjuhar8396 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ዋው ማሻ አላህ ተባረከላህ ኑራየ 😋😋👌👌

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አዚዛዬ ውድ🥰🥰🙏

  • @awetf1983
    @awetf1983 2 роки тому +1

    ኑራዬ እንዴት ነሽ ተናፍቀሻል የኔ ባለሙያ 👌👌👌👏👏👏👏

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 роки тому

    Wow nice sis

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 2 роки тому

    ሰላም ላንችም ይሁን ዋው በጣም ቆንጆ ገንፎ

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አመሰግናለሁ🥰🥰🙏

  • @rahelhailu2195
    @rahelhailu2195 2 роки тому +1

    እንዴት እንደሚያምር ኑራ ግን ማነው የበላው ታድሎ

  • @ጀሚላየአልኢማንፕሬዝ-ለ8ደ

    *ማሻአላህ ኑራዬ ይስለም የድኪ እህቴ❤❤❤*

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому +1

      ጀሙዬ🥰🙏

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 2 роки тому +1

    ኑራዬ እንዴት እንደ ሚያምር ገንፎሽ መጣፈጡን ደግሞ መገመት ቀላል ነወ ሙያ!!👍👌❤❤

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ኢትዮዬ አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @የታጠቅአድናቂ
    @የታጠቅአድናቂ 2 роки тому

    ውይመጨረሻላይበላሸሽው ገፎ በሻይ የየትአገርባህልይሆን

  • @senihome6127
    @senihome6127 2 роки тому

    ኑራዬ እጆችሽ ይባረኩ 🥰🥰🥰

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому +1

      ሰኒዬ ውዴ🥰🥰🙏

  • @kidusyohanes8337
    @kidusyohanes8337 2 роки тому +1

    ጓበዝ ኑራየ ባለሞያ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 2 роки тому

    ማሻ አላህ ተባረከሏህ ባለሙያ ሴት ሳይ እዴት እደምደሰት እጂሽ ይባረክ ባረከሏሂ ፊኪ እሰረዋለሁ ኢጃዛ ስወጣ ለባሉካዬዬ በሙያስ አንታማም ያይነውን መያዝ መያዝ ይቻላል

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      ስሪለት አንቺም ትወጂዋለሽ 🙏🙏

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 2 роки тому

      @@nuraynin እሺ የኔ ባለሙያ በርቺልኝ

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ 2 роки тому

    ሰላም ይብዛላችሁ በላይክ ለሠላም
    ለኢትዮጵያ ሀገራችንን ይመጣልን🇪🇹❤

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      አሚን የኔ ውድ 🥰🥰

  • @እኔውባይተዋሯነኝ
    @እኔውባይተዋሯነኝ 2 роки тому +1

    ምን ፋኢዳ አለው ካላቀመሺን ክክክክ

    • @rahelhailu2195
      @rahelhailu2195 2 роки тому

      አረ በአምሮት ገድልሽን ማነው ግን የበላው ታድሎ

  • @hawamohammed3370
    @hawamohammed3370 2 роки тому

    ወተቱው ውሀ አለው ወይስ የለውም??

    • @nuraynin
      @nuraynin  2 роки тому

      የለውም ውዴ 🥰🙏

  • @zedbintmustefa9311
    @zedbintmustefa9311 2 роки тому

    ገንፎ በሹካ