ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ከመምህራን ጋር ያደረጉት ውይይት ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከመምህራን ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 4 роки тому +11

    🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💐💐💐
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚ሺአመት ኑረልኝ አብዬ
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 Рік тому

    አብቹዬ ፍቅር የሆንክ ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ በርታህልን አምልክ ይራድህ ሀሳብህ ያሰካልህ 🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍👍👍💪💪💪🆎❤❤❤❤❤❤👈💋💋💋💋🆎🆎

  • @johngeorgian1302
    @johngeorgian1302 3 роки тому

    Thank you for your great leadership.

  • @mdzinetxn7300
    @mdzinetxn7300 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ሂዳውንም ይወፍቅህ እውነት ተናጋሪ የተናገረውን ተግባራይ የምታውል ምርጥ መሪ አብሬህ ብሆን ብየ ተመኝሁ እስቂ ተጎኑ እንቁም ህዝቡ አንድ ሁነን አላህ ያገዘን መሪያችንም አላህ ይጠብቅህ

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 3 роки тому

    Maasha'allah

  • @fatumamohammed2104
    @fatumamohammed2104 4 роки тому

    እድሜ ይስጥህ ያረብ

  • @mahbobamahboba7113
    @mahbobamahboba7113 4 роки тому

    አለሃይጣብቃከ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍓🍓🍓

  • @merymery7470
    @merymery7470 Рік тому

    እሄንን የምደግፉት ሰውች መዳኒአለም በየቦታ የሚፈሰው ደም እንቅልፍ ይሳችው በየቦታው በሊባ እና እየተገደለ እእእእእእ የእውነት ያወራው ሁሉ እውነት ነው የእውነት እውነት ነው በወለጋ ላይ ህዝባችን እየታረደ እና እየተሰቃየ ገበሬው ወቶ እዳይመልስ ተደርጎ የእውነት የሚአወራው እውነት ነው እእእእእ በወለጋው የሚያልቀውን አድቀን እክዋን አውግዞ አያቅም ሰምቶ እዳልሰማ ዝም አትናገሩ አትቃወሙ የፈለገውን ያስራል ይፈታል እእእእ እዴት ነው ስለዲሞክራሲ የሚያወራው እህህህ በየክፍለአገር ህዝባችን እያለቀ ነው ሞቱን እየጠበቀ ነው የከተማው ህዝብ በሌባ እና በገዳይ እየተሰቃዩ ነው ምድነው እውነት የሚያወራው እዴት ነው እናተ የምደግፉት ብቻ የምታጨበጭብ በቤታችው ይግባ በየቦታው ያለው ስቃይ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ንጉስ ሺ አመት ንገስ እግዚአብሔር የቀባህ ዳዊት ነህ ዶ አብይ ኦሮሞ ነው ምን ኦሮሞ ብቻ የሰለጠነ የተማረ አንደበተ ዕርቱ አዋቂ ትግስተኛ ደግ አስተዋይ ለህዝብ የቆመ ቅን መንግስት ነው
    እኛ ህዝቦች በጥባጭ ደም አፍሳሽ ተቃራኒ ሰላም የማይዋጥልን መረገጥን የምንወድ አርቀን የማናስብ አርቀን የማንጓዝ ከንቱዎች ወሬና ሃሜት የምንወድ ነጻነት የማይወድልን የአገር ቅንቅን አስፈርና አውሬ አጥፊ ትውልድ ሆነናል ነንም በአሁኑ ጊዜ ማለቴ ነው

    • @ethio8774
      @ethio8774 5 років тому +2

      እውነት ነው አንበሳችን ይንገስልን።

    • @bantelayworku6527
      @bantelayworku6527 5 років тому +1

      የእኔ አንበሳ እወድሃለሁ

    • @santafeleke3110
      @santafeleke3110 5 років тому

      እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ ዶክተር እንይ እግዛቤር ያግዝህ ስው ምን አልገባውም እግዛቤር አንተንም ኢትዮጵያ ንምይርዳ

    • @kalkidanteklu9589
      @kalkidanteklu9589 4 роки тому

      I love you utopia I mid you

  • @ምዝጋናሸሳሙኤል
    @ምዝጋናሸሳሙኤል 4 роки тому +30

    ሁለ ነገር ልክ ነህ አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን 😘😘😘👌
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @martatashoma8785
      @martatashoma8785 4 роки тому +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @سعدم-ف7ر
      @سعدم-ف7ر 4 роки тому +2

      ሠላም

    • @ምዝጋናሸሳሙኤል
      @ምዝጋናሸሳሙኤል 4 роки тому

      @@سعدم-ف7ر ሰላም ነው ጌታ ይመስገን 🙏

    • @ምዝጋናሸሳሙኤል
      @ምዝጋናሸሳሙኤል 4 роки тому +1

      @@martatashoma8785 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @samrawit5068
      @samrawit5068 4 роки тому

      kkkk ንፍጥ

  • @ታመናል
    @ታመናል 5 років тому +109

    በኛ እድሜ አንተን ማየቱ እድለኘነት ነዉ !!!!መሳደብ መሸነፍ ነው

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      we never seen like u abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy, sawi mani mayilaw yelam, egaim meskranil abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy god u love u so much

    • @Konjo-oe4qo
      @Konjo-oe4qo 5 років тому

      ደስትል፩ስትናገር፣ልብ፩ያለው፣ልብ፣ይላል

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 5 років тому

      እወነት ፣የስንቱ፣ወድሞች፣እህቶች፣አባቶች እናቶ፣መላ፣ኢትዮጵያ፣እናት፣ልጆች፣ሂይወታቸውን፣ያለምንም፣ምክኒያት፣ሂይወታቸውን፣ሰተው፣ለእኛ፣ፍቅር፣አስተማሩን።

    • @ታመናል
      @ታመናል 5 років тому

      Hulum sew saysadeb hasabun meglts bechel teru neber gn sew kegezew ga eyetekeyere metfo tsebay eyeyaze nw

    • @gdy2725
      @gdy2725 5 років тому +1

      አማራ አለቀ ለምንነው ስት ሰው
      ወገኔ

  • @mahlethagos7161
    @mahlethagos7161 5 років тому +28

    Jesus is always your shepherd
    Your savior always protect you
    I believe (jesus) in him which is working through u PM Dr abey!!

    • @ልቤሞኙ
      @ልቤሞኙ 5 років тому +1

      አብያችንእንወደህአለንየኝልዩመሪ

    • @yabobayo5787
      @yabobayo5787 5 років тому

      Mahlet Hagos
      As a Muslim I believe god is working through him to heal us and unite too

  • @fatumajemal7570
    @fatumajemal7570 4 роки тому +19

    ዶክተር አብይ አነጋገርህ በጣም ደስ ይላል እንካን አንድ ሽልማት 10ብትሽለም ያንስሀል

  • @almazalmaz5829
    @almazalmaz5829 4 роки тому +2

    ትኪኪል ነው ዘራኚነት ዲኒቁራነ ነው

  • @zulu3404
    @zulu3404 5 років тому +40

    እኔ የውነት ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም ምክንያቱም ንግግሩ አጀት ያርሳል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

    • @aaytb4418
      @aaytb4418 4 роки тому +2

      አቤት ሰው ይገርማል መግሰትለሆነ ነውአድል

    • @סטאילבאה
      @סטאילבאה Рік тому

      ዉሸታአየሰገደህማከምትለህሌበ

  • @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
    @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ 5 років тому +40

    አላህ ያግዝህ አላህ ከጎንህ ይሁን ንጉሱ እውቀቱንም ብልሀቱንም ጥንካሬውንም አላህ ይስጥህ ውዱ መሪያችን አላህ ፍትሀዊና መልካሞችን ቅን አሳቢዎች ይወዳልና እሱ ይርዳህ

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 5 років тому +70

    አንተ እኮ ለእኛ አትገባንም በጣም ትበዛብናለክ
    እኛ እስክንበስል አንተ አረርክ የእኔ ከርታታ አላህ ይርዳክ ሌላ ምን እላለሁ

  • @kuwt7690
    @kuwt7690 4 роки тому +1

    ነበርች ግን ልጆቿዋ በአርብ ሀገር ተሠደንባት እያለቀሥን ነው በሠው ሀገር ለማንኛውም ጀግና ደኩተር አብይ አህመድ ማሻአላህ ብለናል በርታ አላህ ይርዳህ አላህ ያበርታህ ሠላምህ ይብዛ

  • @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ
    @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ 5 років тому +64

    አላህ ይጠብቅ የኛ አበሳ ትግሰትም ልክ አለው ልክ አሰገባቸው

    • @almazwedajo1787
      @almazwedajo1787 5 років тому +2

      አብይይ እንውድሀለን

    • @erswsa2898
      @erswsa2898 5 років тому +1

      ደኩተር አቢይ አላህ ይጠብቅህ ለሰዉ ልጅ እራኢ እዳለህ ከፊትህ ላይ ያሳዉቃል ሁሊየም አላህ ካተ ጋር ይሁን

    • @shitubeshir4311
      @shitubeshir4311 5 років тому +1

      አላህ ይጠብቅህ የአርብ

    • @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ
      @ኢማንየወሎዋ-ጘ2ነ 5 років тому

      አሚን ከነቤተሰቦች አላህ ይጠብቀው ለኢትዩጲያ ሰላሙን ያውርድላት ያረብ

    • @madinasalem3475
      @madinasalem3475 5 років тому

      ጀግና ዶክተር አይ ስወድክ
      አላህ ይጠብቅክ

  • @እሙየፈንታሁን-ቨ5ቐ
    @እሙየፈንታሁን-ቨ5ቐ 5 років тому +21

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ አላህ ይጠብቅህ አብያችን።

    • @kamilaaman5348
      @kamilaaman5348 3 роки тому

      አሏህ. ይጠብቅልን።።ያረብ. ልበችንን።።ለእውናት
      ክፍት. አድርግልን ።።እናንትቼ ።።አንተትብሥ
      አንቸትብሽ. እያልን።።አኑረን።

  • @haayatebrahem2870
    @haayatebrahem2870 4 роки тому +41

    ትክክልነህ አላህ ሀያትህን ያሥረዝመው አላህ ይጠብቅህአሉባል ታውሪ ለሀገረ እደገት መደናቅፋአይሆንም ውረኛ አውረቶ አገራች ሥሞ የተጠራ በዚህ 2አመት ነው መግሥታችን አላህእድሜህን እድሁም ሥልጣንህ አላህ የሥረዝመወ ሁልግዜም ዱአችን ነው

  • @sisaymengiste7425
    @sisaymengiste7425 2 роки тому +1

    ብዙሀሳብበአንድነትለልማትከተጠቀምንበትእንኳንለአገራችንለሌሎችአገሮችእንተርፋለንወገኖቼእባካችሁበአንድመስመርእንጓዝ።

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ

    # አብይ ምርጥ ሰው ኑርልን❤❤❤❤

    • @habiba8418
      @habiba8418 2 роки тому

      ምርጥሠው የምለው ለሠወች ሢደረሥ ብቻና ቤቻነው እሸ አሥመሣይ አትሁኑ

  • @abdikedir5858
    @abdikedir5858 5 років тому +112

    እኔ ስለ አብይ ለማውራት አልመጥንም በቃ አላህ ይጠብቅህ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому +2

      I wish if Ethiopian had 10000 like u abiyyyyyyyyyy

    • @r.a6239
      @r.a6239 5 років тому +1

      I share your thoughts buddy!!! Egazibeher yetebekew

    • @mashaallah.hamtuun.siin.ar2868
      @mashaallah.hamtuun.siin.ar2868 5 років тому +2

      😘🤩nuff jiraadhuu

    • @amahaaraya3764
      @amahaaraya3764 5 років тому +1

      @@mashaallah.hamtuun.siin.ar2868 y

    • @hiwottejene4722
      @hiwottejene4722 5 років тому +1

      Dr abiy Ahmed huolashm esaky endasuo selewnt enkuom enrsada

  • @beshirtv775
    @beshirtv775 5 років тому +115

    አንቴን የሰጠን፣ፈጣሪ፣ምስጋና ይግባው፣ወይ አብይ እናት ነህ አንተ፣ምርጫችን፣ከንቴ ውጭ የለም።100 ሰጥቼልሀለው፣በበኩሌ

    • @yasinali8283
      @yasinali8283 5 років тому

      E

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 років тому +4

      100,0.000ከቁጥሮች በላየሰ ይመረጣል ሲሉ ልቤ ደስተኛ ነበር አብይ ሲሉማ ደስ አለኝ ጾመሰ ስለነበር እግዚአብሔር የሠጠን ስጦታ ነው

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 роки тому +2

      እኔም ሰው ሁሉ ለምርጫ ሲያጨበጭብ ከበይ ውጪ ወደውጪ መሆኑን ልቤ ነግሮኛል መሰለኝ አብይ እደሚመረጥ እርግጠኛ ነኝ በመቶ እጥፍ ይበልጣቸዋል እነኛን ለስልጣን የሚሯሯጡትን ጭጋፍ ሁላ

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 4 роки тому +1

      Beshir Tv ።ትግስቱ.ይስጥህ.ወንዴሜ.አይእኛ.ጌታይርህ.መጌሬፍ.የሌመዴሁሉ.ጥጋብ.ያጥፋልን.አንተኑር.1000000.አሜት

    • @fatmanoria6958
      @fatmanoria6958 4 роки тому +1

      😃😃

  • @حسنالمرزوقي-ه1ص
    @حسنالمرزوقي-ه1ص 4 роки тому +1

    አላህይጠቡቀህ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Рік тому +1

    እውነት ለመናገር
    አብይ እራሱ ኢትዮጵያን ቶሎ አሳቡን ቀይሮ ካላዳናት መፍረሷ አይቀርም!! 😢
    እደግመዋለሁ => ይሄንን ስራ መስራት ያለበት አብይ እራሱ ነው !! ሌላ ሰው ያብሰዋል!!
    አሁን 40% ፈርሳለች
    ከፈረሰች በኃላ መሬት ተኮር የሆነ እረጅም ጦርነት ይኖራል
    ያ ጦርነት በአንድ ትውልድ ላይቆም ይችላል
    **
    መጀመሪያ አካባቢ ኦሮሞ በደምብ ስለታጠቀ ብዙ መሬት ሊሰበስብ ይችላል በኃላ ግን ባሌም መኖር የማይችልበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል

  • @davegebeyehu4889
    @davegebeyehu4889 5 років тому +34

    The best man with the best ideas

    • @fatmah3017
      @fatmah3017 5 років тому

      ኑርልን አብየ እንወሀለን ግን የጅጅን አስወግድል

    • @sadasada5535
      @sadasada5535 5 років тому +1

      +Fatmah ጀዛክ አላህኸይር ሀያት ይስጥህ 👍👍👍👍👍

    • @mistrahailu4626
      @mistrahailu4626 5 років тому

      exactly

    • @ethiolove3112
      @ethiolove3112 5 років тому

      😍😍😍

  • @rahimakheder7641
    @rahimakheder7641 5 років тому +145

    ጀግና ለስልጣን ሣይሆን ለሠላም ነው 😘😘

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 років тому +74

    አብ ያችን አንተማ. አባትምወንድምምሆነህ
    መከርክ. ዘከርህ የሚሰማህ አጣህ አንተፈጣሪእሱይቁምልህ

  • @munaausman2039
    @munaausman2039 4 роки тому +3

    Abiyii dawon Dawon insha Allah Ati gidoo Rabbin kuftaa ok yaa namticha munafiqaa yahudaa.
    Nasaraa Ati qache dhugaa nama dhugduu yetabatuu si jibinee Ati kan Ahemdi miti. Kan miliniki ❌👌👎🇪🇹❌❌❌❌❌☑️

    • @roziiyoutube7210
      @roziiyoutube7210 4 роки тому

      Tich gadhee gowaa odo amanta keee kabajee kan naman munafaq hin jetuu saree uuuss jalates jibites abiyumatuu sii bulchaa inshaa Allla waqayoo gaditii

  • @kalkidankorichorayakoricho7197
    @kalkidankorichorayakoricho7197 4 роки тому +1

    Good nice der abiy egzhbiyer yibarikek 👍👍👍❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @mimitonba1937
    @mimitonba1937 5 років тому +11

    አብይ ጌታዪባረክበቡዙአንድነን👪👫🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @sinidugudeta5698
    @sinidugudeta5698 5 років тому +4

    Egzabher yibarikhi D/r Abyi nigigirhi betam asitemari newe !!Lib yalew !!! Ager💚 mebetibet💛 tito lelimat yinesa ❤!!! Norilin D/r Aby !!! Egzabher Ethiopianina Hzibwan
    yibarklin !!!Amen 💚Amen 💛Amen ❤

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 5 років тому +189

    😢😢😢😢ጠላቶቺክ ይርገፉ አብያቺን የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቅልኚ የኔ ጀግና

    • @ዜድጉራጌዋ-ዸ5ጠ
      @ዜድጉራጌዋ-ዸ5ጠ 5 років тому +1

      አሚን

    • @almazwedajo1787
      @almazwedajo1787 5 років тому +3

      አሜን. አሜን. አሜን የኔ. ቆንጆ
      አብይና. ለማ. የኛ. እንቁ ዎች ውድድድድ

    • @elsagetanh9283
      @elsagetanh9283 5 років тому +1

      Kidest Eshetu AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

    • @kadegakhyare6096
      @kadegakhyare6096 5 років тому +1

      👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍

    • @sufiakha6039
      @sufiakha6039 5 років тому +1

      Allaha yitabiki Dr Abyyi

  • @fitm_4816
    @fitm_4816 4 роки тому +2

    ትክክል አላህይጠብቅህ ሰወቹሆይ አናሰትዉል

  • @tigistalemu4528
    @tigistalemu4528 3 роки тому +1

    እዉነት ነዉ መሰራት የማይችል መተቸት ልማዱ ነዉ ግን አነተ ጀግናችን ነህ እኛ የምንፈልገዉ ሰርቶ የሚሰራ ነዉ አብቹ በርታ እግዚአብሔርም ይረዳሃል ።

  • @gebregergismulugeta8727
    @gebregergismulugeta8727 5 років тому +113

    "በእውቀት በጣም የበለጸገ መሪ ነው" ዶ/ር ኣብይ ውስጤ ነው!!! ኤርትራዊ ከ ስዊዝ!!!

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      we all Ethiopian brother and sisters, we only live short time in this world not for ever

    • @alihassounaschunel6362
      @alihassounaschunel6362 5 років тому

      YOU ARE NOT GOOD

    • @gdfd2944
      @gdfd2944 5 років тому

      ኤትራዊያን ሥላምን አላህ ያቁይልን ሠላም ያረግልን አገርን ለአገር ያሥማማልን ህዝቦቻችንን ያረብ

    • @birhn7948
      @birhn7948 5 років тому

      ኤርትራም እትዮጱያ ሰላሙ ያብዛሊን

    • @zttgy7054
      @zttgy7054 4 роки тому

      እንተ ውሽታም ምን አለው እውቀት አው ካንተ ይበልጣል ደደብ

  • @reetakkbebewwstenewswedew2961
    @reetakkbebewwstenewswedew2961 5 років тому +75

    እስኪ ሁላችንም ቃል እንግባ የእውሸት ተናጋሪዎችን ላለማየት ላለመስማት አብይን ከውደድነው

  • @eremeyeru3014
    @eremeyeru3014 4 роки тому +7

    አብይ መገደል መታሰር የለመደ ህዝብ ማስተማር ከባድ ነው የኔ ወንድም አብይ እዳተ አይነት መሪ አገሬ አይታ አታ አታቅም በኔ ዘመን ከመግስቱ እስከ መለስ መግደልን እጂ ፍቅር አይተን አናቅም ሰት እናቶች እያለቀሱ ነው

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 роки тому

      _አላህ ይገዘው ያረብ ዘላንን የሆነ ህዝብን መምራት ከባድ ነው_

    • @sofonyaszufan7562
      @sofonyaszufan7562 Рік тому

      @@fatumaabdallah2039 1111111111

  • @محمدمحمود-ذ8ه7ش
    @محمدمحمود-ذ8ه7ش 3 роки тому +2

    ماشاء الله تبارك الله جزاك الله

  • @munaausman2039
    @munaausman2039 4 роки тому +1

    Ati sabaa kee gurguratee nyatee
    Saree Ati qacee Saree of kessa qabdaa miti si bekenaa majinun.
    Abiyii Ati nala.tullahi Aleykaa yaa abiyi nasara dalansuu Rabbif nabi hangaa guyya yomal qiyamatii siraa haa jiratuu. 👌Biznilahii Ta.allah

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 років тому +26

    ስለ ትግርአይ የተናገርከው ልብ ያለው ልብ ይበል አስደስተህኛል

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 5 років тому +61

    ዶክተር ዓብይ ከዘመኑ የቀደመ መሪ!
    ______
    በሉ ሰብስክራይብ ይደረጋ!

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      ture abiyyyyyyyyyy my sweetheart god bless u endanit never seen

    • @BKPANTHER
      @BKPANTHER 5 років тому

      Our load Jesus Christ be beside to you be strong talk to your father every night He gives you full wisdom
      Again be strong
      God Bless you and your family whole your life
      I pray for you

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 років тому +240

    አብይ እሳት ውስጥ ገባህ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ጌታ ህዝቡን ያስገዛልህ

    • @ambaryeju3891
      @ambaryeju3891 5 років тому +4

      Alme አሜን Ayalew
      አሜን በፀሎት እናግዘው::

    • @mattiplayz4315
      @mattiplayz4315 5 років тому +1

      Amen

    • @ethiobeauty7673
      @ethiobeauty7673 5 років тому +1

      Amen amen

    • @almeayalew7664
      @almeayalew7664 5 років тому +1

      @@ethiobeauty7673 ሻሎም

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 5 років тому +2

      Y dawit Amelak. K ant ga niw. Gita ykibawin manim aynkaw. We r with u. God bless u so much. And protect u.

  • @medinaliben366
    @medinaliben366 2 роки тому +1

    አብይየእኔአባትበጣምእወድሀለሁፈጣርካተይሁን

  • @ኤደንተክሉ
    @ኤደንተክሉ 5 років тому +29

    ተባረክ ልጆችህ ይባረኩ ። ዘርህ ይባረክ። ሀሳብ ይሳካ የዘመናችን ድንቅ መሪ።

    • @asterbekel8656
      @asterbekel8656 5 років тому +2

      Yes he are nice prison god bless him👍

    • @fahdahallab3851
      @fahdahallab3851 4 роки тому +2

      አላህይጠብቅህ፣አብይጥላቱችህ፣ይጥፉ፣አላህክአንትጋርይሆን

    • @yxyhch7859
      @yxyhch7859 4 роки тому

      ታተ ዉሸት የሜዳ ዉ ይሻላል

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful 5 років тому +7

    አብይ
    በውነት አንተም አድለኛ ነክ:: አግዚአብሔር ያችን ሀገር ባንተ አማካይነት ሰለታደጋት ደስተኛ ልትሆን ይገባል :: አውቀትህ የላቀ ንግግርህ የረቀቀ አርቆ አሳቢ በርጋታ የምታስብ ሰው :: አምላክ ጤናና ብርታት ይስጥህ::

    • @Zabiba-yn4uh
      @Zabiba-yn4uh 4 роки тому

      እኔሰለአባይመግለፅያቅተኛልፈጣሪይጠብቅህአሉብህአትገኝተኝትግሥትይሥጥህ

  • @MMm-rm5gi
    @MMm-rm5gi 5 років тому +8

    I Love you Dr Abbiyyiii

    • @santafeleke3110
      @santafeleke3110 5 років тому

      እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ ዶክተር እንይ እግዛቤር አንተንም ኢትዮጵያ ትርዳ መልካም ለኽ

    • @omeruae1773
      @omeruae1773 4 роки тому

      bexam duuruu new

  • @sebhatasmare1924
    @sebhatasmare1924 4 роки тому +1

    ወይኔ ሌላ ኖቬል ቢኖር ለአንተ ነበር የምሸልመው ሞገሳም ነህ መሪያችን

  • @uae7588
    @uae7588 4 роки тому +4

    እዳብይያለ ጥሩ ምግስት አስተዳደርአላየንም ስለዝግእሱንአትኩብን ለኛለስደተኛችእኮን ብዙውለታነውየዋለልን ውለታከፍይውአሏህነውመቸምኢንሻአሏህ

  • @jakejhons5138
    @jakejhons5138 5 років тому +20

    I want him to lead for atleast 15 years.

    • @yeshyebint8654
      @yeshyebint8654 4 роки тому +2

      አልላህ ይገዚህ አብአቺን

    • @zebibacker0423
      @zebibacker0423 3 роки тому

      For ever.✊🏿✊🏿✊🏿✊🏿💚💛❤Abiy

    • @meskeremcherenet1829
      @meskeremcherenet1829 3 роки тому

      እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሁሌም ሠላም ይብዛ

  • @melesemelese6392
    @melesemelese6392 5 років тому +32

    ደ/ረ አብይ አንቴን የውለዳች እናት በእውነት ጃግና ነች እግዚአብሔር ይጠብቅ

    • @abdulkerimadem7470
      @abdulkerimadem7470 5 років тому +1

      እውነት ነው

    • @ndagirefahima6743
      @ndagirefahima6743 5 років тому

      Melese Getahun 😍😍😍💔💔💔💕💕

    • @santafeleke3110
      @santafeleke3110 4 роки тому

      እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለ ላ ትሁንላችሁ መልካም ሥራ በጣም ደስ ይላል አብይ በርታ ፈጠረ ካንተ ጋር የሁን

  • @khalilbiss5777
    @khalilbiss5777 5 років тому +26

    እግዚአብሔር ይጠብክህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

    • @joorykfk9574
      @joorykfk9574 3 роки тому

      📢🎋🎋🎋🎋📱🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎁🎁🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @nadiamohammedmohammed4158
    @nadiamohammedmohammed4158 3 роки тому +1

    Allah bless you 🇪🇹🌹♥️Dr abiy Ahmed 🙏

  • @saadasaada2778
    @saadasaada2778 4 роки тому +3

    እውነነት ግን ምን አይነት ቅጭላትና አስተሳሰብ ነው ያለህ እያዳዱ የምትናገራቸው ነገሮች ያስደምማሉ ባለህበት ይመችህኑርልን

  • @askaleararsa7348
    @askaleararsa7348 5 років тому +8

    አብያችን እዉነተኛዉ መሪያችን በፀሎትና በምልጃ ከንተ ጋር ናን ሃይዞ ድሉ የንተ ነዉ ጌታ ካንተጋር ስላለ!

  • @زهراءزهراء-و8ن2ب
    @زهراءزهراء-و8ن2ب 5 років тому +6

    ምንአባቴን ልሸልመው ይሄንትንግርት የሆነ ጀግና አቦየጠላህን ያጥፋው ረቢልአለሚን

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 5 років тому +26

    Best leader ever 💚💛❤️👏🏾👏🏾👏🏾

  • @mesfintesfahun9475
    @mesfintesfahun9475 3 роки тому +1

    At this critical time, there is no better than you that can lead Ethiopia. You are the right ✅ person. We Ethiopians in and out of Ethiopia are behind you 1000%.God/Allah bless,guide and protect you. We love you and you are our choice.

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 4 роки тому +6

    ትክክክክክክክክል ዶክተር አብይ አህመድ እድሜህን አላህ ያርዝምልን ያረብ ወድም አለም ክፍ አይካህ ያረብ

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    እደትአድርጌ ላሞግስህ ምድረዘረኛምቀኛ 27አመት ተበርዘዋል እኮ በግድያበዝርፊያ ከሰለጠነአእምሮ ነው። አላህያግዝህ

    • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
      @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 5 років тому

      በጣም ላኸያ ማር አይጥማትም አሉ የተበረዘ የተወሰኑ ናቸው ፍቅር ሰላም የሚወድ አለ በቁጥር ትንሽ ናቸው ምቀኛ ዘረኞች እግዚአብሔር ይገስጻቸው ወይ አተ አበጣባጭአጋንት እግዚአብሔር ይይልኸ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በነ አብይ ከመልካም ኸዝቦቸበጋር ቸኩላወቹ ሰው ሚገሉ ሚያፈናቅሉ መቅሰፍት ያውርድባቸውአቃጠሉኝ

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 5 років тому +32

    Joro Yalew YISMA!!!!

  • @derejethomas8376
    @derejethomas8376 4 роки тому +5

    የኢትዮጵያ ሕዝብ መቼና ለምን መጨብጨብ እንዳለበት ራሱ ማሰልጠን ያስፈልጋል::

  • @tsehaneshdestatumiso5672
    @tsehaneshdestatumiso5672 4 роки тому

    Egzabeher yibarki tabarkii d//abiya amade💖💖💖💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤👍👍👍👍geta yitabki❤🙌

  • @tube6759
    @tube6759 4 роки тому +6

    ያኢቶጲያዉ ጃግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አይላቨዩ ሀቢቢ❤❤❤❤ አላህ ይጣቢቅ ረጅም እድሜ ካጤነ ቴማኔሁልክ አብይ ካጎኒህ ናኝ ወይ ስዳት ሚን ያዳረጋል ሀገሬ ዬላሁም ኢዝሆኜ ቢለፊሊፊ ሚን ወገ አለዉ ሀገሬ ሆኜ ቲሚረቴን ቢጫሪሥ ሚን ነባረ በይሳባረ ለማናኛዉም ሊቤ አብሽሪ ባሳላም ለሀጋሬ አብቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ኢቶጲያ ሣላሚሺን ያሠማን የረቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ሠለም ቢቲህንይሙላዉ ቃልም ይለኝም አቢይ✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋

  • @mulugetaabeneh8834
    @mulugetaabeneh8834 5 років тому +6

    አብያችን ስቀህ አሳቀከኝ የኢትዮጵያ መንግስት መምራት አይችልም ይላሉ አይደል መድረ ደነዝ

  • @ዘይነብተረፈ
    @ዘይነብተረፈ 5 років тому +40

    እናመሰግናለን አንተን ለስጥን ፈጣሪ ምስጋና ይገባው አብያችን አላህ ይጠብቅህ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 5 років тому +45

    ኢትዩጲያ እንዳንተ አይነት መሪ እግዚሐብሄር ነው የሰጣት አብይ እግዚሐብሄር ይጠብቅህ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      pls ethiopian ppl learn from abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 5 років тому

      እንዲታ ያለመንግሲት አላየሁም ተመቸህኝ

    • @alawyaibrahim6700
      @alawyaibrahim6700 5 років тому

      مشءلح

    • @ethiopiaahmad5025
      @ethiopiaahmad5025 5 років тому

      መቼም ወሬ አያለልቅብህም ወሬኛ

    • @mdzinetxn7300
      @mdzinetxn7300 2 роки тому

      @@ethiopiaahmad5025 እናተማ እየሰራችሁ እፍ ወይ አታሰሩ ወይ አሰሩ እናንተን ወሬኛ አልተባላችሁ አኡዝቢላህ

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 4 роки тому +1

    እኛም እናመሰግናለን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @morotoro7367
    @morotoro7367 4 роки тому +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አሁንም ጀግና መሪ አለሽ ልጆችሽን በአንድ ላይ የሚያሰባስብ የሚያዋድዲ የሚያቅፍ ኩሪ አኩሪ ልጅ አለሽ ልጆችሽን በአንድ ላይ ናቸው

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    ክክክክክክክ ምሳሌዎችህ ከልብወተውልብይገባሉ

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому +21

    እውነት ነው አቤዬ ጌታ አንተን ይጠብቅልን

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      laki nahi abiyyyyyyyyyy endi jabi yakil

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 років тому

      አላህይጠብቅህደክተርአቢይሠላምህይብዛ

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 років тому +9

    እስቲ የይቶጲያ እዝቦች ከአባታችን አብይ ፍቅር እንማር ፍቅር ያሸንፋል
    አንድ እንጨት ብቻውን አይነድም
    ስለዚህ አናግዘው አደራ😍😍😍

  • @hiwotgemechu1626
    @hiwotgemechu1626 4 роки тому +1

    የወለደችህ መሀፀን ትባረክ እውነት እኔ ብዙ ጊዜ አላዳምጥም ምክንያቱም ባለማወቅ እንዳላጠፍ በድመነፍስ እንዳልሄድ ብየ ስለምፈራ ነው
    ታቃለህ አንተ መንግስት ሆነህ የምትመራበት ዘመን ይህ መስሎ አይታየኝም
    እኔ እድሜየ 28 አመት ነው ግን ይህን ሁሉ አመት እኛ ኢትዮጵያዊያን መብትና ግደታችንን አናቅም

  • @chdbdbdbddbdhdbdba9140
    @chdbdbdbddbdhdbdba9140 4 роки тому +1

    Ewntat.egzabharr👍❤yibarki.abiyi🙏🙏🙏

  • @bushkumbi7005
    @bushkumbi7005 5 років тому +14

    Dr what explanation .... He is our example to change our self... have long life.

  • @genetyilma7780
    @genetyilma7780 5 років тому +21

    እኔ ደግሞ ድሮ ሳስብ መንግስት ብቻ አምባገነን ይመስለኝም ነበር ለካስ ህዝብም አምባገነን ይሆናል ጉድ አየሁ በቃ እኔ ነኝ ገዢ ያለም አለ እኮ እረ ሌላው ቀርቶ የኔዘር የበላይ ነው ብለዋል እኮ

  • @saraasaraa7227
    @saraasaraa7227 5 років тому +6

    እግዜአብሄር፣አምላከ፣የመረጠውን፣ማንም፣አያነሣውም፣እግዜአብሄር፣ከአተጋር፣ይሁን

  • @tube6759
    @tube6759 4 роки тому +7

    ጃግናዋ አባታቺን ለሣለምነዉ ሚሮጣዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አለሁሊ ኢሺበለኚ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jemilajemal1428
    @jemilajemal1428 3 роки тому +3

    አቦ ተመቼአኜ በጠም

  • @ትዙ
    @ትዙ 5 років тому +41

    ፈጣሪ ይሁንህ እና ሀሳብህ ሁሉ እውን ይሁንልህ እንጂ ይህ ህዝብ ታጥቦ ጭቃ ነው። አቡቹዬ ጌታ ይርዳህ

    • @yaacovdasa6672
      @yaacovdasa6672 5 років тому

      Great!!!🌎🌎🌎🌎🌎☉☉☉☉

    • @fatoomaamam3144
      @fatoomaamam3144 5 років тому

      አጅብ እድሜህ ይረዘምልን አብያችን እንወድሀለን

  • @burtytesfaw9934
    @burtytesfaw9934 5 років тому +19

    በትክክል 🌹

  • @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያ-ቸ1ዀ

    አንድ ሰው አስቦ አንድ በሬ ስቦ አለ ያገሬ ሰው አብያችን ህዝብ አላገኘህም ህዝብህን አላህ ልብ ይስጠው አንተንም አላህ ከጎንህ ይሁን ኢንሻአላህ

  • @meeaswrwbmee9161
    @meeaswrwbmee9161 2 роки тому +1

    Dhugaa qabada fireesh wan teefii oromoo dhiigaa gadiin xee rabbii sii dhiissuu

  • @zahratmadam8079
    @zahratmadam8079 5 років тому +5

    ቃላትአጠረኝ ብቻ እድሜህን እረጅም ያርግልን

  • @rahmasalih5408
    @rahmasalih5408 5 років тому +13

    አብዬ አንደበትክ ማር ይውን እድሜክ ይርዘምልን ክፉ እይንክ ከተላት አይን ይተብቅ

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 4 роки тому +5

    እግዚእግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሹማዉን መንግስት በነት አሰብ ከስልጠን ይወራደል ብለቹ በፍጹም አታስቡ።

  • @hendahenda4747
    @hendahenda4747 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅህ መራችን ወላሂ አተእደምታስበው ሁሉም ቢያስብ የትበደርስን የኛህዝብ ዱላነው የሚወደው ወበር እነያዝ እሚለው ሁሉ ላገር እስቦ አደለም ላገር ታሰበማ አንተን የመሰለ መሪ እያለ አብረን እንስራይሉነበር ለወበረነው የሚሮጡት ምርጫችን አብይነው

  • @meeaswrwbmee9161
    @meeaswrwbmee9161 2 роки тому +1

    Oromo duraa akkam umata tokkoti jiraati Kan hundaa Fi Dee enuu sii fidee barrda

  • @Selam694
    @Selam694 5 років тому +22

    የእኛ፡አንበሳ !
    እግዝያብሄር፡አምላካችን፡አንተን፡ይጠብቅልን
    መላው፡ቤተስህን፡ይባርክ 🙏

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 років тому +1

      አላህይጠብቅህደክተርአቢአህመድይርቢእድሚነጤነይሥጥህእዳተይሉትንይብዛልንአላህይጠብቅህ

    • @ወሎሀይቅይቶብ
      @ወሎሀይቅይቶብ 5 років тому

      @@noranuro5530 ዶ ር አብይ በዚህ ቀጥልበት የገባው ይንው

    • @johirsardar719
      @johirsardar719 5 років тому

      ዚድ.ማሽአላ.አላህ.ይጨምርልህ.አላህ.ያግዝህ..ትግስቱንም.ሶብሩን.ይስጥህ.አብያችን.እንወዳህለን.አልህ..ክኝበላይ.ውድድድድድድድድድ.ይርግህ.አላህ.ይጠብቅህ.የኡትፕያ.ስላም.አንትነህ.አላህ.ባለህበት.ይጠብቅህ...ለባለጌና.ለአምስት.ስንቴም.መልስ.የለውም.ዝምበላችው.አላህ.ትግስቱን.ይስጥህ

    • @johirsardar719
      @johirsardar719 5 років тому

      ወላሂ.ውሴጥን..ያንገበግብኝን.ጉዳይ...ደርስህበታል..ጀዛኩምላህ.ክይርን.የኝ.ጀግና..አሁንም.አላህ.ይግዝህ.

    • @zarafitz982
      @zarafitz982 5 років тому

      አላህ ይጠብቅህ

  • @danielabera2874
    @danielabera2874 5 років тому +20

    ሺ አመት ንገስልን አብያችን የዘመኑ ምርጥ መሪ

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому

      abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy I thanks ur mom she grow u like this

    • @weysew7221
      @weysew7221 5 років тому

      amen amen ynurln

    • @weysew7221
      @weysew7221 5 років тому

      amen amen ynurln

    • @هابيهاابي
      @هابيهاابي 5 років тому

      dokitori Abiyachini Nuri Lazalalami geta yixabiqiki inodaleni

    • @aaraamoha6036
      @aaraamoha6036 4 роки тому

      @@MimiMimi-eb4lv aswrwn

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 5 років тому +8

    አብያችን አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @የአላህባሪያነኝየአላ-ዘ5ኈ

    ምንግስታችን. አላህይጠብቅህ. አላህይገዝህ. ዶክተርአብይምርጥጀግናነህ. 👍👍🌷🌷🌷✅✅✔✔✔✔✔

  • @selamraya194
    @selamraya194 4 роки тому +2

    Gata yebarkih 😍

  • @ዘምዘምተሰፈው
    @ዘምዘምተሰፈው 4 роки тому +5

    ጠበጣም
    ደሰያላል አላህ ያጠብቅህ ጋሺ አብያ

    • @hiru8331
      @hiru8331 3 роки тому

      Gihe🤮🤮🤮

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 5 років тому +32

    መግረፍ እና ማሰር ነው ያልቻልነው ዋው

  • @addismic123
    @addismic123 5 років тому +40

    ድንቅ ንግግር፣
    ድንቅ መሪ!

    • @MimiMimi-eb4lv
      @MimiMimi-eb4lv 5 років тому +1

      abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy abiyyyyyyyyyy my love wedddddd wedddddd wedddddd abiyyyyyyyyyy god bless u

    • @sakinaali218
      @sakinaali218 5 років тому

      እግዚአቤህር ይጣብቅህ የኛ ጀግና!!!!

    • @قناهالطموح-ر4ط
      @قناهالطموح-ر4ط 5 років тому

      ዶክ/አቢን አለህ ይጠቢቅልን እንደ ዶክተር አቢን የመሰለ መር ቢትፈልጎ አተገኙም ነገሮች ሁሉ ጠፈጭነው እኔ ከጎንህ ነኝ

    • @حسينحسين-ي4خ3ت
      @حسينحسين-ي4خ3ت 4 роки тому

      Midiya

    • @nadiakemaldisasa6894
      @nadiakemaldisasa6894 4 роки тому

      ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @Mነኝ-k4j
    @Mነኝ-k4j 4 роки тому +1

    *ቱ ወሬብቻ ተግባረ ላይ ዜሮ*

  • @zahraarshad5137
    @zahraarshad5137 4 роки тому +1

    ትክክል አላህ ያገዝህ ያረብ