ተወዳጁ ጌታቸዉ ሀ/ማርያም በልጅነቱ ላጣቸው ወላጅ እናቱ የሰራው አሳዛኝ የኦሮምኛ ዜማ live @ Seifu Show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 181

  • @luluhide5828
    @luluhide5828 2 роки тому +46

    ኦሮሞ ፍቅር ነው የጎረቤቱን ልጅ ከልጁ የሚያስበልጥ 💞💞💞💞

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 роки тому +2

      አዎ እህቴ እኔ ያደኩት በእናቴ አይደለም ባማላቅ መንገድ ነው እናቴ እዳልወነች ያወኩት ይገመኛል ኦሮሞ ፍቅር ነው ይህ ዘረኝነት መቶ ምንም የማ ያውቀው ይሰደባል

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg 2 роки тому +3

      የት ነው እኛንም ያሳድጉን ከሚገድሉን lol

    • @zenagech447
      @zenagech447 2 роки тому +2

      @@Amharavkjgg ahya degmo demlash eyala wandemun lemasgdal beqim yemyasadg seytan naw

    • @ghazalestore1976
      @ghazalestore1976 2 роки тому +1

      thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg 2 роки тому +2

      @@zenagech447 ምን አልሽኝ በቀሉ?

  • @arditube5698
    @arditube5698 2 роки тому +48

    ጌታቸው ሀይለማርያም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ያሳደጉህ ቤተሰቦች አምላክ ይባርካቸው 🙏🇪🇹💪👌

    • @sebleteku5027
      @sebleteku5027 2 роки тому

      Amen 🙏

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому +1

      @@sebleteku5027 አሜን ቤተሰብ እንሁን !!!!!

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn Рік тому

      ደግም የደርግ ወታደር እንደነበረም ታዉቃለህ ?ለኢትዮጵያ የኖረ ሰው ነው

  • @meazagebremedhin6063
    @meazagebremedhin6063 2 роки тому +38

    ትርጉሙን ሳላውቀዉ ግን በጣም ነው ምወዳቸው ሙዚቃዎችህን ይገርመኛል ስራዎችህ በጣም ሀይል አላቸው ጌች በርታልኝ ወንድሜ!!!🙏🙏🙏

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ

    ኦሮሞዎችን በዚ ሠዉዬ ነዉ መለካት የምፈልገዉ በዉነት ዕድሜክ ይርዘም ጌች የአሁን ዘመን ኦሮሞዎችማ ኦሮሞን። እንድንጠላ ነዉ የሚያረጉን

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 роки тому +5

      Hulum oromo metfo aydelem .
      Ine oromo negn gin be ethiopyainete alideraderim.

    • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
      @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 2 роки тому +2

      @@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ አዎ እኔ ጎረቤት ነበሩኝ ትልቅ ሰትዮ እና ዘመዶቻቸዉ ከገጠር ሲመጡ በጣም የዋህና ደስ የሚሉ ነበሩ አብዛኛዉ የአሁኑ ወጣት ግን እንደዛ አደለም ለምን ከነሱ ደግነትን ፍቅርን እንዳልወረሰ አይገባኝም

    • @zenagech447
      @zenagech447 2 роки тому

      Telashn wedadshn buda gedal gebi ahya

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 роки тому

      @@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ hulum beher wust metfo stinfegna amelekaket yalew sew ale.yihe degmo kemetfo amalekaket yemeta new. Metfo Amhara agtomognl gin besu mikinyat lela amara yemitelabet mikinyat yelegnim.mikinyatum hulum amahra metfo aydelem degmom and aydelem. Metfon ina zeregnan mewagat yalebin ignaw nen.ine oromo silehonkugn lela oromo lelwun beher sisadeb zim alilewum.chigirun miyababisew beherchinini tentlilen sinidegagef new.yetum beher keyetignawum beher aybeletim aynsim.

    • @tadelelamma8089
      @tadelelamma8089 2 роки тому

      እኔም ሁሉን ኢትዮጵያዊ ባንቺ አመለካከት አለካም። ለዛነው ሀገርቷ የባሰ ቀውስ ውስጥ ያልገባችው። ለማንኛውም : ካለፈው እንማር፣ ጥላቻነው እዚህ ያደረሰን። ለሁሉም እግዚአብሔር ልቡና ይስጥ !

  • @almetube5688
    @almetube5688 2 роки тому +13

    ይህ ዜማ ስሰማ ያላሰደገች እናቴ ፍቴ ላይ ትመጣለች ሳላውቃት አይኔን ስማ አውን ብታቅፈኝ እድለኛ ነኝ ጌቾ የእናቴ ፍቅር አለቅም እመም ይሰማኛል ያሳደገችኝም እናቴ ነች ጥያቄ ባማላቅበት ነው እናቴ እዳልወች ያወኩት😭😭😭

  • @SalihaSami
    @SalihaSami 2 роки тому +10

    Gech sahibakoo we love you. The best singer ever.

    • @habibah9075
      @habibah9075 2 роки тому

      Saliha please waan tokko naaf gaaffadhuun gecho. dambidollon gaaridha najjoottu baleesse maleessa kanjedhu. Maaliff akkani sirbba kanna kessa baasse nuuff ijjoolle dambittif nuuf gaafadhuun

  • @adobiatube2206
    @adobiatube2206 2 роки тому +18

    ጌታቸው በሀገሩ የማያፍር ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹ውድና ብርቅ የሆናቹ የሀገሬ ልጆች ሰብስክራይብ በመደራረግ እንደጋገፍ ፈጣሪ ይጠብቃቹ😘🙏🇪🇹🇪🇹

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 2 роки тому +10

    ጌታቸው ድንቅ ድምፀ መረዋ ዘመን የማይሽርህ

  • @melakugebreyesus439
    @melakugebreyesus439 2 роки тому +6

    More respect To you .you are one of those artists who stays shining for a long period of time. But can you show as your talent often. because you have a God given amazing voice and sense of humor. Keep it up .love you and God bless you all.

  • @ኤፍራታ-ዘ7የ
    @ኤፍራታ-ዘ7የ 2 роки тому +13

    እኔ ኦሮሞ አልችልም ግን በጣም ነዉ የወደድጎት በርታልን ኩሩ ኢትዮጵያዊ ❤️❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴

  • @iloveyouethiopia3911
    @iloveyouethiopia3911 2 роки тому +7

    ሀገር ወዳዱ ጌቶች በጣም ነው ምወድህ አንተ ጋ ያለው ኢትዮጵያዊነት ያስደምመኛል በጣም ምወድህ እና ማከብርህ ትልቅ ስው ነህ ስው አክባሪ ክበርልን❤ዘመን የማይሽርህ ምርጥ ስው ሺ አመት ኑርልን

  • @nimaagaro5130
    @nimaagaro5130 2 роки тому +6

    Oromo ko Love Ethiopia ko🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔😭😭😭mom

    • @makyamakya6175
      @makyamakya6175 2 роки тому

      Sharamuxaa hadhaa keti 🦧Ethiopia 🇪🇹 👎👎🖕🏽

  • @hirutejema8972
    @hirutejema8972 2 роки тому +6

    ወይኔ ጌችዬ ድምፅህ ሲያምር እግ በጉሮሮህ ተጠቦበታል እኔ ኦሮሚኛ ምንም አልሰማም ግን ያንተ ዘፈን ስሜት ይነካል እግ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰብህ

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +12

    Since this music
    Came out Ethiopian peoples love it ! keep 🆙 the back stage music instrument player’s also👍🏾good job with out all of you music 🎼 🎶is nothing!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 2 роки тому +6

    What a voice ! Legendary!! Sweet one ☝️

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 2 роки тому +2

    ጌቾ አፋን ኦሮሞ ለምልይሰሙ አድናቂውችህ በ አማርኛ ትርጉም ስራላቸው የእናት ነገር ስለሆነ የማይነካው ሰው የለም ።

  • @mdahmad9252
    @mdahmad9252 2 роки тому +3

    ሴፉ ሰለምህ ይብዘ ኢንደዝህ አይነት ሚርጥ ኢትዮጵያዊ አርትስት በመቅረብ ደስብሎኘል ሙዝቀውን በጠም ወዲጄዋል አርፉ ነው በርተ ልን አለህ ኢዲሜ ኢነ ጤና ይስጥልን

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 роки тому +7

    ሰለአውነት በግንባር አግኝቼዋለው የሰው ልክ መልካም ሰው አክባሪ ሶኒ ነህ አትቀየርም ከሚካፕ ወጭ ብየው የሳቀው ምርጥ ሰው ነው

  • @mcdim3872
    @mcdim3872 2 роки тому +5

    Respect
    🙂you define Ethiopia...golden voice as well..

  • @getebnemelek7473
    @getebnemelek7473 2 роки тому +3

    ከሰላም በቀር አንተን የሚገልፅህ ቃል የለም እግዚያብሔር ሰላምህን ያብዛው ጌቾ!

  • @binyamgebrehiwot1195
    @binyamgebrehiwot1195 2 роки тому +3

    I Don't understand a word of oromo song but i love his music
    very much i Don't think anyone can love this music like me even he understand oromo language

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ገለቶሚ

  • @maki4428
    @maki4428 2 роки тому +6

    ይህንየመሰለ ማንንነት እያለን በዘር በቋንቋ መባላታችን ሳይገባኝ የምወደውነገርሰ ኮዬዳዲ ኮዬዳዲ እድሜ ይሰጥህ ጌቾ

  • @yaredabebe7521
    @yaredabebe7521 2 роки тому +1

    Gecheye dero jmre neew ymwdeh ymakbreh edgteh asazagn endnber dero metshet lay kalmtyik stnager keza jmro betam asaznkegn😭😭😭 ybet kiraye atth wtdrena eskmzmet ejeg yinkal yewnet betam neew mwdeh makbre👍👍👍👏👏👏

  • @FaskaAbebe
    @FaskaAbebe 4 місяці тому

    አማራ ነኝ ለሁሉም የሰው ዘር ማስተላልፈው መልህክት ቢኖር ሁሉም የሰው ዘር ቁስል አለበት ቁስሉን ሚያከመው ግን ሌላ ቁስል በመፍጠር አደልም

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 2 роки тому +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ በተለይ ቅዳሜ ኦሮምኛ ፕሮግራም ላይ ስማቸው ስላደኩ ኦሮምኛ የሚባል ሳልችል ጌቾ ሙዚቃዎችህን በጥም ነው የምወዳቸው። ላንተ ስል ኦሮምኛ በቻልኩ! ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስብእና!!

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 2 роки тому +4

    ጌቾ!!!🙏🙏🙏ምርጥ ድምፃዊ👍👍👍

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 роки тому +2

    ሰላም ክቡር/ክብርት ። ኢንጂነር ሰላም እባላለሁ። መልካም ስራ እየሰሩ ነው። በርቱ። ከጎንዎ ነኝ። እኔም የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት የጀመርኳት አለች። እባክዎ ጎራ ብለው በደግነት ቤተሰብ በመሆን ድጋፎን ይግለፁልን? አክባሪዎ ነኝ።

  • @fanabekele7014
    @fanabekele7014 2 роки тому +2

    Garaan narafame 😢 Yaa Goftaa koo matii koon nagaan wal nagarasiisii🙏
    Galatomii Getachaw

  • @dawitking9978
    @dawitking9978 2 роки тому +1

    I lesson this song ever day, tanks Gecho

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw 2 роки тому +1

    ጌታቸው በጣም ነው ምትመቸኚ በሀገርክ በኢትዮጲያዊነትክ የምትካራ አመለሸጋ ረጋ ያልክ ሰው ነክ ከመናገር ማድመጥን ምትመርጥ ሰው መሆንክን ሰምቻለው አንተን አለማመስገን ከባድ ነው ጌች

  • @moab7707
    @moab7707 2 роки тому +1

    ምርጥ ምርጥ ያልሆነኢትዮ ብሎ ነገር የለም ማን ነዉ መዳቢ ያረጋችሁ እናንተን በአሁን ሰአት የዚች ሀገር ዜጋ ምን እራሱ ያሳፍራል

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 2 роки тому

    Gechooo mucaa biyya koo.
    The backstage boy with masinko rocks it. He makes me hope in Ethiopianism.
    Otherwise the hate for oromo is still clearly visible. But wait..we are coming.

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Рік тому

    እስኪ ይህ ዘፈን ትርጉሙ ሳይገባው እንደ እኔ ልቡን የነካው

  • @fasiltegne4941
    @fasiltegne4941 2 роки тому +2

    He's Great Ethiopian,

  • @martahaitu5712
    @martahaitu5712 2 роки тому +1

    I Love my Harme koo umri na dheresi 🇪🇹🇪🇹

  • @emuarega5225
    @emuarega5225 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ,

  • @danimul5709
    @danimul5709 2 роки тому +1

    I wish to understand the meaning! እንዴት እኮ ሆድ እንደሚበላ! አባቴ ቶሎ ቶሎ ብቅ በልልን!

  • @kerimaseid4868
    @kerimaseid4868 2 роки тому

    አላቀዉ ምንይደረጋል የትርጉም ያለህ

  • @destikuma1444
    @destikuma1444 2 роки тому +1

    Bexam New Miwedika Makebireka Adamena Xenawun Emagnilikalewu💞🙏💕 Gechye😍😍

  • @metasbiyaayele3739
    @metasbiyaayele3739 2 роки тому

    ትርጉሙ ምን እንደሆነ አላውቅም ግን ውስጥ የሚነካ ዘፈን ነው

  • @debimebrate5312
    @debimebrate5312 7 місяців тому

    በጣም እገርም ድምፅ አለው ግን አልተጠቀመበትም

  • @fatuhusen9083
    @fatuhusen9083 2 роки тому +1

    Wuuu amazing getshi I wish long life

  • @endalebelay3462
    @endalebelay3462 2 роки тому +2

    This man can sing on stage.

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 2 роки тому

    ለምንድነው የጠፋኸው ድምፅህ አንጀት ይበላል ።

  • @abdisatafa2468
    @abdisatafa2468 2 роки тому +1

    Gecho kena sijalana

  • @tgstidriba8396
    @tgstidriba8396 2 роки тому

    Enwedhelen betam gecho ❤❤❤❤

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 2 роки тому

    Sirbaa kana harmeen koo baayee jallaatii❤❤😥

  • @yneme8584
    @yneme8584 2 роки тому +1

    Ufff migrem demts 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @YaredKetema-vs6ii
    @YaredKetema-vs6ii 5 місяців тому

    Yimecheh

  • @yekunoamalk5921
    @yekunoamalk5921 5 місяців тому

    አርቲስቶቻቺን ካንተ በተማሩ

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 роки тому +1

    ድምፁ የማይቀየር ኦሮምኛ ባላቅም ዘፈኑ ድምፁ ስወደው

  • @jonieuole8953
    @jonieuole8953 2 роки тому

    Merte Ethiopiyawi gecho we love you!

  • @bakaa2363
    @bakaa2363 2 роки тому +2

    😍🤩😍👍

  • @emuemubegashaw3335
    @emuemubegashaw3335 2 роки тому +1

    ጌታቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ውድድድድድ ጀግናው!!!!!!

  • @kaletube4043
    @kaletube4043 2 роки тому +1

    Gech selamk yebza abo😍😍😍😍

  • @Ethiopia-4085
    @Ethiopia-4085 2 роки тому

    እነ ሳንቾ ያሬድ ነጉ .....ተደበቁ

  • @mekinatube9759
    @mekinatube9759 2 роки тому +1

    ገጠር እያለዉ ትርጉሙ ሳይገባኝ በድምጹ ከለር ብቻ ደስ እያለኝ እሰማዉ የነበር ነዉ ጌታቸዉ ሀ/ማርያም

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 2 роки тому +1

    ጌች ድምፅ የግልክ ነው እንች መዝፍን ትችላለክ

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 2 роки тому

    ኦሮምኛ አልሰማም አልናገርም ግን የጌች ሙዚቃዎች ስሜት አላቸው ይሄ ሙዚቃ ደሞ የሚያሳዝን ነገር አለው

  • @asterbetty1347
    @asterbetty1347 2 роки тому

    👑👑👑👑👑👑👑👑👑❤❤❤❤❤❤❤

  • @debimedia9974
    @debimedia9974 2 роки тому

    Look his vocal Gech. u are king of music! bisaanoo, bisaanumaa maal maqaan taliilaniiree? Isaanoo, isaanummaayii......

  • @danielmanyahele327
    @danielmanyahele327 2 роки тому

    ጌቾ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሀገር ወዳድ ጀግና ጥበበኛ ነህ ሁሌም እወድሃለሁ ወንድሜ

  • @DeTe-g4n
    @DeTe-g4n 6 місяців тому

    ጌች ኑርልን

  • @mimishow4919
    @mimishow4919 2 роки тому

    Woooooooow👌😍😍😍

  • @belyanjemal5144
    @belyanjemal5144 2 роки тому

    Gechiye እድሜህን ያርዝምልን የኢትዮጵያ ፈርጥነህ

  • @MdHasan-ug1nj
    @MdHasan-ug1nj 2 роки тому

    👍👍👍💐💐💐💐💐

  • @betikasahun7246
    @betikasahun7246 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsionyenew3738
    @tsionyenew3738 2 роки тому

    My favorite!!!!!!

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Рік тому

    unique voice!

  • @effortmedia3337
    @effortmedia3337 2 роки тому

    Gachiye nuu ulfaadhuu

  • @jamestube8987
    @jamestube8987 2 роки тому

    Lamin ye hadiya zafanoch ataqerbomi sefiu fanit please aqirbo❤️❤️

  • @yaredmichael5282
    @yaredmichael5282 2 роки тому

    geche bexma.des mele music new hareme koo😍😍❤❤❤

  • @elsbetdamte9782
    @elsbetdamte9782 2 роки тому +1

    ምርጥ ሰው ትልቅ እድሜ እመኝል
    ሀለው

  • @sayetsayet4637
    @sayetsayet4637 2 роки тому +1

    Wow 👏😮👏

  • @abubekeragraw8237
    @abubekeragraw8237 Рік тому

    Tirgumu bahiru mindin new pleas

  • @እራመዳለሁበተሰፋ
    @እራመዳለሁበተሰፋ 2 роки тому

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ጌችዬ ድምፅ መረዋው❤❤😍😍

  • @kenenibersisa1579
    @kenenibersisa1579 2 роки тому

    Good to hear ur song ,enjoyable lyrics ,gracefully sound a lot of respect goes to u our artist Getachaw,long life.

  • @henok_et2121
    @henok_et2121 2 роки тому

    እረ ትርጉሙ ይፀፍል!! ዘፈኑ ግን አንደኛ ነዉ!!

  • @plustube2121
    @plustube2121 2 роки тому

    ሰላማቹ ይብዛ
    ቅምሻዎች ነን
    ቤተሰብ ሁኑ

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 2 роки тому

    ጌችዬ ምርጥ ሰው እድሜ ከጤና ይስጥህ 🥰😘😘😘

  • @zinashteshome5185
    @zinashteshome5185 2 роки тому

    Wow Gecho lib yinekal.

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 роки тому

    Mert eteyopiyawi and merttttt original voice😍😍😍😍

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 2 роки тому

    Wow you are always a legend 👏 👏 I wish you a very happy life with health 😊 ❤️

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому

    ትርጉሙ ሳይገባኝ ዜማውና አዘፋፈንህ ደስ ይላል ጥሩ ኢትዮጵያው ነህ ከዘመኑ የዘር በሽታ የጸዳህ❤️

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 роки тому

    💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 роки тому

    እድሜ ጤና ሰለም እንመኝልሃለን ።

  • @mikiasbaba8460
    @mikiasbaba8460 2 роки тому

    What is the name of the band .What a collection !!

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 роки тому

    Waw wawwwwwwwwww

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 2 роки тому

    ድምፅ በጣም ያምራል ግን ት ርጉም አልቆ ም

  • @እውነት-ጰ6ሠ
    @እውነት-ጰ6ሠ 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍ስልምና ፍቅር ይስጠን

  • @ኪያአንተለኔብቻ
    @ኪያአንተለኔብቻ 2 роки тому

    ጌች❤❤

  • @ሁሉበሱሆነ-ጀ3ቐ
    @ሁሉበሱሆነ-ጀ3ቐ 2 роки тому

    niradhuu geech

  • @akunguakungu1185
    @akunguakungu1185 2 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SofiTub12
    @SofiTub12 2 роки тому

    በጣም የሚያሳዝን ዘፈን ነው

  • @shimaykatube5877
    @shimaykatube5877 2 роки тому

    ኑርልኝ አባቴ

  • @gool2790
    @gool2790 2 роки тому

    amazing sound

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 2 роки тому

    WOW GETACHEW WOW GOD BLESS YOU

  • @farukeku8151
    @farukeku8151 2 роки тому

    🥰🥰🥰

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 роки тому

    I like this guy.