ጽናት || ክፍል 21 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @አማራዊቷ-አ2ደ
    @አማራዊቷ-አ2ደ 9 днів тому +556

    ችርስ '' በውስጣችን ብዙ ህመም ይዘን እንዴት ናችሁ ስንባል ደህና ነን ለምንለው ለኛ በዝምታ ለምኖረው😢😢😢😢

    • @Kdkdj-b3g
      @Kdkdj-b3g 9 днів тому +1

      አይዞኝ የኔ ውድ ለኸይር ነው💪😔

    • @KaryatAhmad
      @KaryatAhmad 9 днів тому

      😢😢😢​@@Kdkdj-b3g

    • @HGgg-z3g
      @HGgg-z3g 9 днів тому +2

      አይዞሽ የኔ ዉድ ሁሉም ያልፋል

    • @AlemAsenaku
      @AlemAsenaku 9 днів тому +2

      ያልፋል በሚል ተስፋ ብዙ ለሆብን አይዞሽ በርች 😌

    • @SameeraSami-w3x
      @SameeraSami-w3x 9 днів тому

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 9 днів тому +231

    እናት ያላቹ ሺ አመት ያኑርላቹ 🙏🥰🙏🥰

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 9 днів тому +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @LegeseNigus-h5e
      @LegeseNigus-h5e 9 днів тому +2

      አሜን❤❤❤❤

    • @SsAa-d9m
      @SsAa-d9m 9 днів тому +2

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @temerali
      @temerali 9 днів тому +2

      አሚን

    • @Nአፍቃሪ
      @Nአፍቃሪ 9 днів тому +2

      አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 9 днів тому +601

    ፅናትን የሚወድ ብቻ👍👍

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 9 днів тому +147

    ፅናት & ኪራ ናሆሜ ምሩ አንደኛ ❤❤❤

  • @zed482
    @zed482 9 днів тому +181

    ፅናት አባቷ ጋ በመገነኘቷ ደስ ያለው👍👍👍👍👍👌

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 9 днів тому +3

      ጋሽ ተኮላ አደይ ድራማ ላይ .........

    • @taybhalkls
      @taybhalkls 9 днів тому +1

      እኔ

    • @JemalMohammed-v2p
      @JemalMohammed-v2p 9 днів тому

      ለመን እኔና አንቺ ዲራማ አንሰራም

    • @JrhHdr
      @JrhHdr 9 днів тому

      😂😂😂😂😂😂​@@JemalMohammed-v2p

    • @EshetuMulugeta-ez7pn
      @EshetuMulugeta-ez7pn 9 днів тому

      የምን ቅዱስ ገብርኤል ደግሞ🤔🤔

  • @merry-2121
    @merry-2121 9 днів тому +101

    ፅናትዬ 😅 የሚወድ 👍👍👍👈👈👈አሳዩኝኝ 😅😅

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f 9 днів тому +688

    ይቺ ሶሲ ከመጣች ማነው ይኸ ድራማ እንደኔ የደበረው😮👍

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 9 днів тому +156

    አላህ በያለንበት ይጠብቀን እረመዳንም በሰላም አላህ ያምጣልን አሚን ያረብ🤲🤲🤲🤲

    • @ሀይቋ
      @ሀይቋ 9 днів тому +1

      አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤❤

    • @Fatima-cz1gl
      @Fatima-cz1gl 9 днів тому

      አሚንንንንንን.ያረብ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 9 днів тому +1

      አሚን ያረብ

    • @fakirhahmd
      @fakirhahmd 9 днів тому

      ​@@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ❤❤❤❤

    • @UKk-x9w
      @UKk-x9w 9 днів тому

      አሚንን ያረብ 🎉🎉🎉🤲🤲🤲

  • @AlemKebabaw-k9w
    @AlemKebabaw-k9w 9 днів тому +315

    ከ አድ ጀምሮ እሰከ 21ድረሰ ያየ ላይክ❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому +2

      ደምሪኝ ማሬ❤

    • @AaHhh-j2p
      @AaHhh-j2p 9 днів тому

      ❤❤❤

    • @HgG-k1s
      @HgG-k1s 9 днів тому +1

      እኔ አድም አላመለጠኝ ቺርስ 🥂

    • @ZunhAfhhr
      @ZunhAfhhr 9 днів тому

      ❤❤❤@@AlemKebabaw-k9w አ

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 9 днів тому

      እኔ❤❤❤❤

  • @LETEBRHANTube
    @LETEBRHANTube 9 днів тому +149

    ዋውውው የ21 ኮሜንት ነኝ እመብርሃን ትጠብቀን🙏♥️

  • @genetBerihun-e9l
    @genetBerihun-e9l 9 днів тому +43

    ምሩ ደስ ትለኝ አለች ምክሯ ከለባበሷ እራሱ ደስ ይላል ፅናት አንድ ቀን የሁሉም የበላይ ሁና ትመጣለች እንደምትመጣም ተስፋ አለኝ

    • @ydyhft6159
      @ydyhft6159 8 днів тому

      ዉዴ እደዚ አይነት ነገር ያለዉ ህድፊልም ላይ ብቻ ነዉ ያለዉ😢😂😂

  • @BetyLidya
    @BetyLidya 9 днів тому +62

    የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ አሜን

  • @omerwollotube5523
    @omerwollotube5523 9 днів тому +117

    የጽናት መጨረሻ የናፈቀው የኪራ ትሆናች የምትሉ👍👍👍

  • @MekidesMekides-b8x
    @MekidesMekides-b8x 9 днів тому +82

    ዛሬ እኮ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእምነቱ ሲል ትልቅ ተጋድሎን የፈፀመበት እኮ ነዉ::ሁላችሁንም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

    • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
      @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 9 днів тому

      አሜን፫❤

    • @ZizZix-om1dq
      @ZizZix-om1dq 9 днів тому

      አሜን አሜን አሜን✝️❤️🙏✝️❤️🙏❤️✝️❤️🙏❤️✝️❤️🙏❤️✝️💐💐💐💐💐

    • @Dxb-r8l
      @Dxb-r8l 9 днів тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @HabasiRiyra
      @HabasiRiyra 9 днів тому

      አሜን❤❤❤❤

    • @BizuneshAmadmikael
      @BizuneshAmadmikael 9 днів тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 днів тому +45

    ፅናትዬ እደኔ የምታሣዝነዉ😢❤ድሉ መጨረሻላይ ያችነዉ የኔ ጠካራ ሴት ❤

  • @Netsinetsi-6m
    @Netsinetsi-6m 9 днів тому +105

    የጽናትን የህል ጽናት ይስጠን 🤲🤲

  • @Mesi21-b7e
    @Mesi21-b7e 9 днів тому +174

    የዘህ ድራማ ሱሰኛ የሆናችሁ like me ❤🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @tigraweytiQueen
    @tigraweytiQueen 9 днів тому +61

    ፅናትን የሚወድ 🥺የኔ ከርታታ 🫰🏿🤍

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v 9 днів тому +61

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ነገ እኮ አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ/ይጠብቀን"አሜን🙏💚

    • @CvgCyx
      @CvgCyx 9 днів тому +1

      እኳን አብሮ አደረሠን አሜን ፫ 🙏🙏🙏👏👏👏🎉🎉❤❤

    • @MaMa-s6t
      @MaMa-s6t 9 днів тому

      Amen

    • @AhmadAlhasam
      @AhmadAlhasam 9 днів тому +1

      አሜን እንኳ አብሮ አደረስን❤❤❤

    • @Konjet-n3h
      @Konjet-n3h 9 днів тому

      አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉

    • @GUt-hq4hg
      @GUt-hq4hg 8 днів тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @keremhashim
    @keremhashim 9 днів тому +16

    ደስ የሚል ነዉ እኔ ከተጀመረ ጀምሮ እየተከታተልኩ ነዉ ተመችቶኛል 👌👌👌👈

  • @Coutuboutr
    @Coutuboutr 9 днів тому +11

    አስታወይ ዬሆኑ ምሩና ፅናትን ዬምወድ ብቻ❤❤❤🎉❤❤

  • @rahamhrahamh-y7h
    @rahamhrahamh-y7h 7 днів тому +2

    የፅናት አባት ሢያሣዝኑ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ይሥጣቸዉ

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt 9 днів тому +44

    ዛሬ እኮ ቅዱስ ገብርኤል ነወ እኳን አደረሳቹህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ጌታሆይትክክለኛመንገድህን
      @ጌታሆይትክክለኛመንገድህን 9 днів тому +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ግን ነገ ነዉ ዛሬ ሠባር ቅዱስ ጊወርጊስ ነው

    • @TtX-ee2el
      @TtX-ee2el 9 днів тому +1

      እንኳንአብሮአደረስን❤❤❤🎉🎉

    • @LahNext
      @LahNext 9 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GiHi-i8l
      @GiHi-i8l 9 днів тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @Senu-j9t
    @Senu-j9t 9 днів тому +41

    የነገው ቅዱስ ገብርኤል የልባቹን ማሻት ሁሉ ይሙላላቹ ጉሉ አሜን

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ

    መቸ ይሆን አንደኛ የምሆነዉ😢😢 ደሞ ደስ አይሉም ፅናትናአባቷ❤❤❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @MerryMan-e9v
    @MerryMan-e9v 9 днів тому +39

    እግዝአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይማራል🎉

  • @Hasebe-u4r
    @Hasebe-u4r 9 днів тому +16

    ዋው የጽኑ አባት የአንደቸዉን ሕይወት ይቀየራል ❤❤❤❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому +2

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 9 днів тому +52

    ከአሏህ ውጭ በሀቅ እሚመለክ አምላክ የለም እርሱም አጋር ነ ቢጤ የሌለው የአለማት አምላክ ፈጣሪ ነው
    በኮሜት ስር እምትሠድቡኝ የዬሱስ አምላክ ሂዳ ይስጣችሁ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 9 днів тому

      አልሀምዱሊላሂ

    • @Sumya-l2f
      @Sumya-l2f 9 днів тому

      አልሀምድሊላህ

    • @EmebatEndeg
      @EmebatEndeg 9 днів тому

      አላህ ጣኦት እንጂ አምላክ መሆን አይችልም ሲቀጥል የዬሱስ አምላክ ማን ነው

    • @HimaSar-p3s
      @HimaSar-p3s 9 днів тому +1

      እሱንማላችየእየሱስአምላክማአላህነዉ😂ልጅነእናቱግታነዉትላላቾሁ ከአላህበቀርበሀቅእሚመለክየለም​@@EmebatEndeg

    • @EmebatEndeg
      @EmebatEndeg 9 днів тому

      @HimaSar-p3s እሰኪ ቃል በቃል የኢየሱስ አምላክ አላህ ነው የሚል ማስረጃ አሳይ ሲጀመሬ ቁርአን ኢየሱስን አያውቀውም ኢሳን እንጂ ኢሳ ደግሞ ለምን አላማ እንደመጣ ሳይወቅታ ሾልኮ የጠፋ የመሀመድ ድርሠት ነው

  • @TtX-ee2el
    @TtX-ee2el 9 днів тому +26

    ፅናታን የሚወድ 👍👍👍

  • @Sunait-zr6kl
    @Sunait-zr6kl 9 днів тому +9

    ምሩ ትመቸኛለች አለባበሷ ስርዓቷ ኢትዮጵያዊት ሴት❤

  • @Roza-u1x
    @Roza-u1x 9 днів тому +19

    ማነዉ እንደኔ ሶሲን የሚጠላ ❤❤❤❤❤

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 9 днів тому +22

    አባት እኮ ኩራትነው❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 9 днів тому +30

    የኔ ውዶች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊ በአል_

    • @SjaufjAjfhdiso
      @SjaufjAjfhdiso 9 днів тому +1

      እዃን አብሮ አደረሠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @AgcvbGfsa
      @AgcvbGfsa 9 днів тому +1

      Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ovzj-p8u
      @Ovzj-p8u 9 днів тому +1

      እንኮን አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤🌹🌹

    • @FgFgvggfrea
      @FgFgvggfrea 9 днів тому +1

      አሜን እንኳን አብሮአደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉

    • @GiHi-i8l
      @GiHi-i8l 9 днів тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @منال-ن3ب
    @منال-ن3ب 9 днів тому +7

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TopG-bv2bt
    @TopG-bv2bt 9 днів тому +6

    ሚሩ ግንአለባበሧም አነጋገሯም በጣም ያምራል❤❤❤

  • @AmalHelper
    @AmalHelper 9 днів тому +31

    የምሩ አፍቃርዮች😘😘😘

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 9 днів тому +5

    የቤቲ ጭካኔ ምን ያህል ነው በስመአብ በአባቴ😢😢❤🎉❤አባታቾቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን በተለይ በሰው ሃገር ላለን በሰላም አይን ለአይን ለመታየት ያብቃን የዳዊት አምላክ እመብርሃን❤❤❤❤❤❤😂

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 9 днів тому +28

    ዉዶቸዋ በሥደትም ባገር ቤትም ያላቹህ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን🙏🙏

    • @Fawzya-xs1ct
      @Fawzya-xs1ct 9 днів тому +1

      አሚንንንንንንንን ያረብ

  • @elyasGerma
    @elyasGerma 9 днів тому +56

    መዝሙር ና ትምህርት ለመሥማት አሥቦ እራሡን ቲክቶክ ላይና ፊልምላይ የሚያገኘዉ እንደኔ ማን ይሆን😢😢😢😊

    • @Zdtgray2616
      @Zdtgray2616 9 днів тому

      እኔ😢

    • @ZizZix-om1dq
      @ZizZix-om1dq 9 днів тому

      እኔ ምን ይሻላል😢😢😢😊

    • @dgjhd6774
      @dgjhd6774 9 днів тому

      እኔ😢 መዳም ትጠራኝ ተዝ ይለኛል

    • @Marya-dm6hy
      @Marya-dm6hy 9 днів тому

      እኔ ብዙ ተምሬ ብዙ መዝሙር ዘምሬ አ5አመት ሙሉ አሁን ላይ የፌልም ተከታታይ ሁኘ ቀረሁ😢😢😢😢😢😢😢መላ በሉኝ

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 9 днів тому

      እኔ ነኝ😢😢😢😢

  • @retareta8675
    @retareta8675 9 днів тому +46

    ቤቲ ዛሬ ደህና ነሽ ግን ደስ ብሎኛል የፅናት አባት ጥሩ አቀባበል ስለተቀበለቻቸዉ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

    • @ኑረየሀለበዋግሬስ
      @ኑረየሀለበዋግሬስ 9 днів тому

      ደሚርኝማ

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee 9 днів тому +3

      መረጃ ለመሰብሰብ ነው ጊጥ ናት😂😂😂

    • @MeseretShegaw
      @MeseretShegaw 9 днів тому

      ይህነየ እዲመጡ ያረገችው እሷትሆናለች

    • @eprahem-h2v
      @eprahem-h2v 9 днів тому

      ተመክራነውእኮ ኪሩአስጠቅቋቸዋል

  • @gtube7783
    @gtube7783 9 днів тому +26

    ፅናት&ኪራ❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому +1

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @TigstMengesae
    @TigstMengesae 9 днів тому +14

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጌወርጊስ ዓመታዊ ክብረ ባዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ጌወርጊስ አባቴ ያመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому +1

      ደምሪኝ ዉዴዋ❤🎉

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 9 днів тому +1

      አሜን አሜን አሜን ♥️ አሜን 🕯️🕯️ አሜን እኻን አብሮ አደረሰን

    • @WasKan-m5b
      @WasKan-m5b 9 днів тому +1

      Amen

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h 9 днів тому +14

    Tsinat har'dha abbaa isii woliin jirtii namnii Tsinatii fi abbaa isii jallaatan like godha 🥰🙏

  • @Mesrye
    @Mesrye 9 днів тому +6

    ይቺ ሶሲ ከመጣች በኋላ ይሄ ድራማ አስጠላኝ🙄ቤታ በቂ ነበረች😡
    ግን ይሄ ድራማ ገና በ መጀመሪያው ክፍል ፅናት የ ኪራ ክፍል ሳታንኩዋኩ በተኛበት ገብታ ስታፀዳ ነበር የደበረኝ!!!ግን ደስ ይላል ሲያዩት በርቱ❤❤❤ነበልባል ዛሬ የለም ጨንቆኛል😔🥺🥺

  • @TadalTadal-um6bp
    @TadalTadal-um6bp 9 днів тому +4

    .እመቤቴማረያምከፈተና.ትጠብቀን.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlmaazAlmuu
    @AlmaazAlmuu 9 днів тому +39

    Namni Akka koo Tsinaat jalaatan like diraama kanaa hedduu jalaadha dhugaa.waan hedduu irraa baraadhe🥰🥰🥰

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 9 днів тому +14

    የዛሬው አስተላለቅ ደስ ይላል ጽናት የሚታመመች ቀን ደስ ይላል ከኪሩቤል ጋራ ያላት ግንኙነት እየጠነከረ ነው ❤️❤️

  • @TEMR-o8m
    @TEMR-o8m 7 днів тому +2

    ለኢላሀይኢለላህ
    ሱባህንአላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አላሁአክበር

  • @samiraHssen-r3f
    @samiraHssen-r3f 9 днів тому +15

    ሶሲን አጥፉልን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

    • @ZemzemGetahun-y5y
      @ZemzemGetahun-y5y 9 днів тому +1

      ለምን ትጠፋለቺ የራሶ የሆነ መልክት አላት እኮ ልብ ብላቺሁ ተከታተልት

  • @اناانا-ح2ع1ص
    @اناانا-ح2ع1ص 9 днів тому +19

    የኔ ጀግና ምሩ ከፍ በይልኝ ይችን ሶሲ እምትባል ነፈዝ ዱቄት ፊት ላይ ከመጋገር ምጣድ ላይ መጋገር ሴትነት መሆኑን ስለነገርሽልኝ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል😂😂😂😂

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @Tadyewerk
    @Tadyewerk 9 днів тому +3

    ኪራና ፅናት ሲስቁ ደስ ያለው 👍👍👍❤️❤️

  • @Hiea-c9g
    @Hiea-c9g 9 днів тому +74

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ 😢😢😢❤❤

  • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ

    የፅናት አባት ግን እንደጠበኩት ነው አባት ለዘላለም ይኑር 😢😢

  • @zainba6421
    @zainba6421 9 днів тому +10

    ፅናትየ የኔ ውድ ሰወድሸ❤❤❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

  • @Tsehay-mq6fj
    @Tsehay-mq6fj 9 днів тому +57

    ዛሬኮ ሰበር አጥም ቅዲስ ገወርጊስ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @الوالو-غ1ذ
    @الوالو-غ1ذ 9 днів тому +65

    በአባታችሁ የማትደራደሩ ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Emu_sualha
      @Emu_sualha 9 днів тому

      ነይ ከኔጋ

    • @Ttiዕባይራያ
      @Ttiዕባይራያ 8 днів тому

      ለኔም መልሳለዉ ❤

    • @Emu_sualha
      @Emu_sualha 8 днів тому

      @@Ttiዕባይራያ ነይ በቤቴ ወላሂ መልሳለሁ

    • @Ttiዕባይራያ
      @Ttiዕባይራያ 8 днів тому

      @Emu_sualha መልሺ አድርጌልሻለዉ ራሳችን እንተባበር

  • @TemerabduAbdu
    @TemerabduAbdu 9 днів тому +4

    ፅናት ና ኪራ ምሩ ናሆም ስወዳችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 9 днів тому +10

    ጽናትን የሚወድ ❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @IdenM-r1h
    @IdenM-r1h 9 днів тому +4

    ኪራ የፅናትን አባት ተቀብሎ መንከባከቡ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 9 днів тому +8

    እንኳን ደህና መጣች ኮሜንተሮች እንዴናችሁ አላችሁ በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን የማታ እንጀራ ይስጠን ያሰብነው ይሳካልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ሴት ቢበዛ... ጽናት የኪራና የኪራ ብቻ ናት ሌሎቻችሁ ልቀቁላት

  • @Fairy-c4h
    @Fairy-c4h 9 днів тому +21

    እንደቲ ናቹ የማዶም ቅመሞችህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችቹሁ ያስባቹሁ ሁሉ ይሳካላቹሁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому +1

      ደምሪኝ ዉዴዋ

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 9 днів тому +1

      አሜን/በዉነቱ❤❤❤🌹🌹🌷🌷🌹🙏

  • @selamsami-f3i
    @selamsami-f3i 9 днів тому +4

    ቅመሞችየ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን❤❤

  • @ሸብሬፈሩ
    @ሸብሬፈሩ 9 днів тому +5

    ፅናትን ማነው እዴኔ የሜወዳት❤❤👍👍😘😘😘😘

  • @MrsNasima-z7l
    @MrsNasima-z7l 9 днів тому +12

    ፅናትን❤❤❤የሚወድ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @MeseretY
    @MeseretY 9 днів тому +4

    አሜን የሰማእቱ በርከት ይደርብን

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 9 днів тому +12

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ድራማ ነው ነገር ግን ሶሲ ወደመጣችበት መልሷት ቤቲም አሳርፋት 😢

  • @AlmaazAlmuu
    @AlmaazAlmuu 9 днів тому +10

    Garaa koo naa nyaate dhugaa Tsinaat😭.
    Jireenya mo'aachuf jette akkas qoraamun ishee kunii uuufff

  • @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ

    ሶሲ ከሌላ ወንድ አርግዛ በኪራ ልታሳብብ ይመሥለኛል እስኪ ማነው እንዴኔ የጠረጠረ😂😂😂😂

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 9 днів тому +6

    የፅናት አባት ደስ ሲሉ ቤቲ ግን ይችጠጋጠጋ እጃ ስለፅናት ልትናገሪ ባልሆነ😅😅

  • @semriaHussain
    @semriaHussain 9 днів тому +10

    ሶሲ ሙታ ትውጣ የምትሉ😂😂😢 አረ ተቃጠልን ወገን በገዛ ስልካቺን😏

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 9 днів тому +14

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁት❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ዉዴዋ❤🎉

  • @sameriaSayed-x6u
    @sameriaSayed-x6u 9 днів тому +12

    የመሩ አድናቂነኝ ❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @የወሎዋቆጆ-19
    @የወሎዋቆጆ-19 9 днів тому +21

    የዚህ ዲራማ ፅሀፊ አደራ የፂን መጨረሻ አሳምርህ እዲታሥደሥተን 😊😊😅

  • @እሙሳራYoutube
    @እሙሳራYoutube 9 днів тому +24

    ሱሲ ትውጠ በድራማው ምትሉ እስኪ በለይክ አሰዩኝ😮

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ ❤🎉

    • @zdzd-r7g
      @zdzd-r7g 9 днів тому

      እንጀራዋ እኮ ነው እንደት ተውጣለች

  • @Monera-tl3yw
    @Monera-tl3yw 9 днів тому +14

    ዋው ፂነት የምሪ ከአበት ጋር ስለ ታገነኛሽ ደስስስስስስ ብሎኛል የምሪ ዋው የምሪ ቤት ዘሬ በጠም ታመችታኛልች ዋው የምሪ ለፂነት ክብሪ በይኖረትም አበትዮ ሀን በመክበሩሀ በጠም ደስ ብሎኛል እንዴ እኔ ደስ የለሁ መነዉ የምሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ልጅቲጂ
      @ልጅቲጂ 9 днів тому +2

      ፍትህለአማሪኛው ማንበብአልቻልንም😮😮😮😮😂😂😂😂

    • @SeadaAbdu-nb8jk
      @SeadaAbdu-nb8jk 9 днів тому +2

      እኔ እራሡ አልተነበበኝም ፍትህ ​@@ልጅቲጂ

    • @ልጅቲጂ
      @ልጅቲጂ 9 днів тому +1

      @@SeadaAbdu-nb8jk የፍትህያለህ😭😂😂😂😂🙊🙈

    • @SeadaAbdu-nb8jk
      @SeadaAbdu-nb8jk 9 днів тому +1

      @@ልጅቲጂ ወላሂ ግማሹን እያገጣጠምኩኝ አነበብኩት ግማሹ አልተነበበኝም 😃😃😃😃ፍትህ 😂😂😂😂

    • @ልጅቲጂ
      @ልጅቲጂ 9 днів тому +1

      @@SeadaAbdu-nb8jk ቱ አታስቂኝ 😁😁😁🙈🙈

  • @سعادهعبدالله-غ7ص
    @سعادهعبدالله-غ7ص 9 днів тому +3

    ደሥብሎኛል የሠዉ ደሥታ የሚያሥደሥታችሁ በላይክ እኳንደሣለሽበሉኝ አልሃምዱሊላህ 🎉🎉🎉

  • @MadinahMadinah-i5v
    @MadinahMadinah-i5v 9 днів тому +8

    Hanga numati namani kuni hundi naa dura laale 😂😂😂😂 umma ta ara moo😂😂 tsinati yene misikina l love ❤️

  • @MeseiHabtamu
    @MeseiHabtamu 9 днів тому +28

    እንደኛ ን ኝ😂😂😂🤸🏃🏃🏃

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 9 днів тому +3

    “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
    - ዮሐንስ 3፥18

  • @HelenDerbe-i8p
    @HelenDerbe-i8p 9 днів тому +1

    ፅናትን የሚወድ ችልስ ❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 9 днів тому +4

    ናሆሜ እና ምሩ ጽናት ኪራ👍👍👍❤❤❤

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 9 днів тому +13

    እኔም ከኪሩ ፍቅር ይዞኛል 😂 😂😂😂 መላ በሉኝ ፔሬዴ ቀር አይ ሶሲ ከሺኤን ወርደር ያደረግሁት መሠል 😂😂😂😂 ቤታ መልካም መንገብገብ

    • @LamaFahad-t2u
      @LamaFahad-t2u 9 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂taye

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 9 днів тому +1

      የእቃቃ ባሌ መሠለኝ 😂😂​@@LamaFahad-t2u

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 9 днів тому +2

      ​@@LamaFahad-t2uየእቃቃ ባሌ ትዝ ብሎኝ ነው 😂

    • @ItalemMengistu-vb6zi
      @ItalemMengistu-vb6zi 9 днів тому +1

      😅😅😅

  • @HabtamArega-fl5ll
    @HabtamArega-fl5ll 9 днів тому +8

    ሀረግን አይቶየመጣ😂😂😂

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm 9 днів тому +3

    ፅናት የሚወድ ❤👍

  • @SaedBader-h1d
    @SaedBader-h1d 9 днів тому +8

    እረመዳንመጣልንአላህከሚደርሱትያርገን

  • @ሂሉዬ
    @ሂሉዬ 9 днів тому +23

    ፅናት እና ምሩ ናሆም ስወዳቹ

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 9 днів тому +11

    ሶሲ ከመጣች በኋላ ድራማው ሰላስጠላ እያሳለፍኩ ነው የማያዉ ፅናት ያለች ቦታ ላይ ብቻ 😞😞

  • @Hfgft-l3k
    @Hfgft-l3k 9 днів тому +3

    ፅናት የኔውድ ሶሲ የሆንሽ በረሮነገር ነሽ😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 9 днів тому +16

    የፅናት አድናቂወች ደምሩኝ እናቴ ልጄን ደምሯት ብላለች😉❤❤❤❤❤❤

    • @Abdelawodaje
      @Abdelawodaje 9 днів тому

      መቼ አልሰማሁም

    • @Vthf6jfh
      @Vthf6jfh 9 днів тому +1

      😂😂😂😂ይሀዉ😂

    • @seadi-x7l
      @seadi-x7l 9 днів тому

      @@Vthf6jfh ❤

  • @DfsDe-o7c
    @DfsDe-o7c 9 днів тому +1

    ፅናትን የሚወድ ብቻ ❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 9 днів тому +6

    ፅናትን የሚወድ👍👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @NejuNejujihad
    @NejuNejujihad 9 днів тому +6

    አሰኪ ፂን የምቶድዋት❤👍

  • @youtub-sb1kg
    @youtub-sb1kg 9 днів тому +17

    ቀድምያለው ቂማሞችዬ ግጩን 🙏🥰🥰

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 9 днів тому +5

    ስወዳችሁ ምርጥ ድራማ ❤❤❤😍😍😍😘😘😘👍👍👍

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 9 днів тому +7

    ሶሲ የምትባለውን ጊጥ ማነው እንደኔ የሚጠላት በሧ የተነሣ ጨጓራዬ ተቃጠለኮ😒😒😒😒😒😳😳

  • @FatimaChicken
    @FatimaChicken 9 днів тому +8

    አንደኘ ነኝ ዛሬ💃💃💃

  • @ShukriyaNew
    @ShukriyaNew 9 днів тому +9

    ሶሲ ትውጣ😢😢😢

  • @FatihahSiraj
    @FatihahSiraj 9 днів тому +7

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ለፅነት

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ ❤🎉

  • @Demeku-r2h
    @Demeku-r2h 9 днів тому +7

    ፅናት❤❤❤❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 9 днів тому

      ደምሪኝ ማሬ❤🎉

  • @zewdihadera2132
    @zewdihadera2132 9 днів тому +2

    ፅንዓት እዛ ክቲት ሱሲ ሓደ መዓልቲ ፀጉራ ሒዝኪ ኣዚርኪ እባ ደርብያ እኽኽ