🔴በህልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 132

  • @SenaitAddis
    @SenaitAddis Місяць тому +2

    Ehetee teleyaleshe Cheru Egeziabeher Tsega yabezaleshe Tebarekii

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Місяць тому +1

      አሚን ተባረኪ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🙏😍

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 8 місяців тому +4

    የኔ ውድ በጣም ነው ማመሰግናለሁ። ክበሪልኝ

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 7 місяців тому +1

    አሰላም አለይኩምሰላም እንኳን ስላም መጣሽ ጡር ቆይታ ነዉ እኔ ሁሌ ሁሌ ነዉ የማየው

  • @hawa7349
    @hawa7349 8 місяців тому +2

    ሁቢ ጀዛካሏህ ህይርን እሥኪ የዉዲ ብልትን ማየት ማየት ፍችልን የኔ ቅመም አሏህ ይጠብቅሺ እወዲሻለሁ❤❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ኢንሻ አላህ አለህ ይውደድሽ የኔውድ 😍😍🙏

  • @hawa7349
    @hawa7349 8 місяців тому +1

    ወዓለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ ዓህለን እህቴ😊😊

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 місяців тому +2

    አሰለሙላይኩም ወራመቱላሂ ወበረከቱ
    👍👍👍👍❤️❤️❤️👌

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 7 місяців тому +1

    አመሰግንስለሁ መሳምስ

  • @Gecno-gf5yl
    @Gecno-gf5yl 2 місяці тому

    ሀልማየ ፍችልኚ እኔበህልሜ ልዩዘመደነው ሙቶል እቤታችንን መጣ ከዛም የቤትቁልፍ ሰጠኚ የራሱቤትነው ከዛም ወሃአጪይለኛል ስሄድ ሀብታምቤ ገባሁ ዉሃወሰራኩ ከዛእሱቤትም አልገባሁም ቶሎአጪ ብሎኛልብየ በዛወነቃሁ

  • @طيبهنور-ط7ح
    @طيبهنور-ط7ح 8 місяців тому +1

    ዋለይኩምሠላም

  • @kedejaa
    @kedejaa 7 місяців тому

    አሰላማለይኩም እህቴ ሃሊማ በህልም ከሞተ ሰው ጋ ግንኙነት አድርጎ ሲለያዮ ማየት ምንድን ነው እር ምንድን ነው በአላህ

  • @TeriTeri-ze6ty
    @TeriTeri-ze6ty Місяць тому

    በምን ላገኝሽ እችላለው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Місяць тому

      በኮሜንት

    • @TeriTeri-ze6ty
      @TeriTeri-ze6ty Місяць тому

      @addismedia9882 ኣያቴ በሂወት የየለችም እና በህልሜ ትምርት ቤት ውስጥ ይመስለኛል ቡዙ ሰው ተሰብስቦ ኣያቴ ምጥታ ዘገያቹ ቡን በላ ጥብስ ስጋ በንጀራ ልተውስድ ስትል እኔ ልውሰደው ኣልካተ ከዛ በነንኩ ::ፍችልኝ በጣም ተጨነቅኩ

  • @RebiatMujib
    @RebiatMujib Місяць тому

    አሰላሙሀለይኩም እህቴ መልሸሊኝ
    ባለቤቴ ሸሚዝ ደራረቦ ከለበሰ በኧላ 300ብር ሰጥቶኝ ሂዶ ሲመለስ ለምን መጣክ ስለው መንገድ ተዘግቶ ነው አለኝ😊 ከዛ በሩን ልዘጋ ስል ጅብ መጣ እና መታውት

  • @8-hs7jr
    @8-hs7jr 8 місяців тому

    ከሞ ተሀ አጎቲ ገሀ ከበልገሀ ረዠም መገዲ እየተገዙኮ ነበረሀ በመሀለቸ ገቢቺ በል በሀወቲ አል የኔ ቆንጆ ተበበረኝ❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      አልተነበበኝም ግን
      ua-cam.com/video/aE7XIE--Fq0/v-deo.htmlsi=yDAA2bcQMV8WfBV7 👈

    • @8-hs7jr
      @8-hs7jr 8 місяців тому

      @@addismedia9882 እሺ የኔ መረ

  • @akdamakram5393
    @akdamakram5393 2 місяці тому

    በአላህ ፈችልኝ አያቴ አላህ ይራህማት ሙታለች በህልሚ በጣም እየተጨነኩ ቸግሩኝም መሳፈሪያ ሁሉ አጣለሁ አያቴ ተጠራኝ እና በደስት ብረ ትሰጠኝ አለች በይ ወደ ቤትሽ ህጅ ብል እኔም ተቀብየ በፈረስ ጋልቢ ወደቤቴ እመለሳለሁ ባለትዳረ ነኝ ፈችልኝ🎉🎉🎉🎉

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 місяці тому +1

      ማሻ አላህ ።
      ua-cam.com/video/ClEn7ZCAbN0/v-deo.htmlsi=hpQprODJ2nNTY-9z 👈
      ua-cam.com/video/3MCWsvYJ0Rg/v-deo.htmlsi=wBLTS2OisOB25kgF 👈

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 7 місяців тому +1

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ እንዴት ነሽ እኔ ባህልሜ እናቴ ጋር የበርበሬ ሽገኝና የባህር ዛፍ ችግኝ እየተከል አየሁ ብዙ ተከል በአላህ በአላህ እየሻለው መልሺልኝ በጣም ጨንቆኛል😢😢

  • @ዜድ-ፐ3ረ
    @ዜድ-ፐ3ረ 3 місяці тому

    አሰላም አሌኩም እህቴ እጎቴ ሞቶብኛል በህልሜ በአል ይስለኛል ጫማ ግዛልኝ እለዋለሁ አልገዛም የኔን ጫማ ማድረግ ትችያለሽ ይለኛል እም አኩርፌ እመለሳለሁ በአላሀ ጳፊልኝ

  • @ImanJamal-p9m
    @ImanJamal-p9m Місяць тому

    የሞተ ልጅ በሆድ ዉስጥ ካየችስ በአላህ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Місяць тому

      ያገባች ሴት ፅንሱ ሲሞት በህልም መመልከቷ ቀደም ባሉት ጊዜያት በሕይወቷ ውስጥ ያጋጠሟትን ብዙ ቀውሶች ለማሸነፍ እንደምትችል አመላካች ነው እና ከዚያ በኋላ በሕይወቷ ውስጥ ታላቅ ምቾት ይሰማታል ። መጪው ጊዜ ኑሯቸውን ለረጅም ጊዜ ሲያስጨንቁ የነበሩትን ቁሳዊ ችግሮች ለማስወገድ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያደርጋል።

  • @ኢትዮጵያአገሬይቱብ
    @ኢትዮጵያአገሬይቱብ 8 місяців тому +1

    ደሞስወድስ❤❤❤❤❤ በጣም ነውየምወድሽ

  • @teraki-d7r
    @teraki-d7r 8 місяців тому

    ሰላም እንደምን አለሽ የሁልግዜ ተመልካችሽ ነኝ እና በርችልን የሆነ ህልም እንድትፈችልኝ ነበር
    እናቴ በህይወት የለችም እና በህልሜ ከታናሽ እህቴ ጋር አብረው ቁጭ ያሉ ይመስለኛል እና እኔ ወደ ቁም ሳጥን ሄጄ ልብስ ላወጣ ስል ሱሪ አገኛለሁ ከዛ እሱ ትቼ ሌላ ያልተሰፋ በወርቃማ ክርሮች ያጌጠ ጨርቅ አግኝቼ የማየው ይመስለኛል ምን ይሆን ፍቺው እባክሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ua-cam.com/video/7uqghwtcn9U/v-deo.htmlsi=OOHmK-_y35HaDZYX 👈ህልም አላሚው በህልሟ ውስጥ ልብስ ለብሳ ቁም ሣጥን ውስጥ ለብሳ ስትወስድ ማየት፣ ይህ ህይወቷን የሚያጥለቀልቅ ደህንነትን እና ደስታን ያሳያል።

  • @aidanur3424
    @aidanur3424 8 місяців тому +2

    As wr wb አረ በዚህ ፍቺልኝ ካየሁት ቆይቱዋል ከሞተ ሰዉ ጋር ሰለሆነ ርእሱ መርሳት አልቻልኩም ወደ ህልሙ ስገባ ከቤቴ በር ላይ ቆጭ ብይ አያቴ አላህ የጀነት ይበላት አጠገቤ መታ ልጆችሸን ብቻሸን እንዳታሳድጊ አብረሸ አሳድጊ ብቻሸን ያሳደከሸዉ አይጠቅሙሸም ታድያ ምን ላርግ እላታለዉ ነግሪዬሻለዉ በቃ ነግሪሻለዉ ትለኛለች ከዛ ከአጠገቤ ትርቀኛለች በእወነታዉ ከልጆቼ አባት ተለያይተናል በአላህ በዚህ መልሸሊኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ከቻልሽ ከልጆችሽ አባት እንድትታረቂ ሙከራ አድርጊ የሙታን ቃል ሀቅ ነው ምክነያቱም ከውነቱ አገር ስላለ

  • @RjrJri-le6ux
    @RjrJri-le6ux 2 місяці тому

    እህቴ. መልሺልኘ. ሀያቴ. የሙተነወ. ሀያብ. ብር . ይመስለኛል. ስዋራ. በቁረአን. ነወ. የሚመልስልኘ. ምእያለነወ. እላለሁ. ሁኘ

  • @مريمابراهيم-ك7ض
    @مريمابراهيم-ك7ض 8 місяців тому

    አሠላሙአለይኩ የእኔ እህት የሞተሰው ሲመመን ማየት ምንድነው እባክሽን እህቴ ብዙግዜ ሀያቴ ግባሬን እና ትካሻየን ሲሲምኝ አያለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому +1

      ua-cam.com/video/fFwnQqcciiI/v-deo.htmlsi=_NYx_lkY2OMxY1d2

  • @JemalWahabey
    @JemalWahabey Місяць тому

    እህቴ እባክሽ ህልሜንፍችልኝ የሞተ ጓደኛየ በህይወት እንዳለ ሳቅፈው ነበር እና እዱ ታሞ ነበር እናቱም ኣዝና ነበር ከዛ የሱ ቤት ውስጥ ከእናቱ ጋ ትቶኝ ይሄዳል እናም እናቱ ኣዝና ነበር እኔም ሳፅናናቸው ነበር ምንድነው ይሄ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Місяць тому

      ua-cam.com/video/fFwnQqcciiI/v-deo.htmlsi=xunit08Pg0HDfoLD 👈 የሞተ ሰው ሲታመም ጥሩ አይደለም

  • @AmiraAman-zm1vr
    @AmiraAman-zm1vr 8 місяців тому

    aselmu aleykum
    በህልሜ በሰም ብቻ ማዉቀዉ ባለሀብትና በጣም ጥሩ ሰዉ ሲሞት አየዉ ልጁን አቃታለዉ ሄጄ አብሽሪ ሰላት ምን አማራጭ አለኝ ትለኛለች (እሷ ደሞ በቅርብ ጊዜ አግብታለች) አላገባሁም የራሴ ስራ አንዲኖረኝ በጣም እጥራለዉ ምነድነዉ ትርጉሙ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ua-cam.com/video/io6Jub1kSW8/v-deo.htmlsi=rpUwDrGiIfmzwWDV 👈

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር 2 місяці тому

    ማሬ እንዳታልፊኝ መልሺልኝ እኔ ነብሰጡር ነኝ ግን በህልሜ አሰሬየን አየሆት እራሶን ስሜቴ እርጉዝ ነሺ አይደል ስትለኝ ፈገግ ብየ አወ አልኮት ከዛ እህቴ ትመስለኛለች ምግብ ሰጠቻት በላች አሰሬየ ሞች ናት እና እርግዝናየ ላይ ችግር ያመጣል ማለት ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 місяці тому

      በጭራሽ ቪዲዮ ላይ እንደሰማሽው የሞተ ሰው ማናገር ለዛውም በፈገግታ ጥሩ ነው

  • @fuadjemal1837
    @fuadjemal1837 8 місяців тому +2

    አሰላም አለይኩም
    በህልሜ 3 ቦታ ጩቤ ተወግቻለው እንተደወጋሁ ቆይቼ ነው ያወኩት ማለት እንደ ህመም ማሳከክ ነገር ሲሰማኝ ሳየት ተወግቻለው
    መጨረሻ ጩቤውን አወጣሁት ሶስቱንም ህመም ነበረው
    ግን
    ወጣት ነኝ አላገባሁም ለፍቺስ እንዲመች ልንገርሽ
    ባረከላሁ ቶሎ መልሽልኝ

  • @meme-x2d
    @meme-x2d Місяць тому

    በሁለምየሙትአይቴሲገነኝኝአየሁፍችለኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Місяць тому

      ua-cam.com/video/KlE6f5RJkE4/v-deo.htmlsi=fkmmzg9V0VnNKAO-

  • @seadaahmed5184
    @seadaahmed5184 8 місяців тому

    ሰ ወ ወ ሐሊማ የተከደነ ማርና ቅቤ ወደ ቤቴአንዲት ሴት ይዛ መጣች

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ቅቤን በሕልም ውስጥ መውሰድ በቂ መተዳደሪያ እና ለህልም አላሚው የሚመጣው የገንዘብ ብዛት እንደ ማስረጃ ይቆጠራል። ቅቤ በሕልም ውስጥ ሀብትን እና የቅንጦት ሁኔታን ያመለክታል,
      የማር ስጦታን ማየት በቅርቡ ለሚመጣው አስደሳች ዜና ማስረጃ ሊሆን ይችላል.

  • @zemzenhussen4267
    @zemzenhussen4267 4 місяці тому

    እማ
    እባክሽንእዳታልፊኝ
    እኔየሞተሰውጋርበስልክሳውራ
    አየሁ.ከወድሙጋር.ተጣልቶይመስለኛል.
    ከዛወደኔይደውላል
    ሰላምታእንለዋወጣል.
    ከዛወድምህጋርአትጣላ.እኔእልክላሀለሁ
    .አካውትህንላክልኝ.እለዋለሁ.ግንአካውቱንአላከልኝም
    እሽምአላለኝም.ሳቅብሎዝምአለኝ
    ህልሙንያየሁትቀንላይነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/mOF9LGX7GzU/v-deo.htmlsi=B8boogfBzl5EaoHk

  • @አሊያ
    @አሊያ Місяць тому

    ጠፋብኝ አባቴ ያለመስሎ ያወራኛል፡ ከዛ እሱ ከባለስልጣን ጋር ወዴማላቀው ትልቅ አዳራሽ ይገባል እኔም ምገዴን ከሴት ጎዴኞቸ ጋር እየሄዲው ዘወርብየ ሳየው ወዴ ትልቅቤት ገባ እኔም ስሄዲ ፡ጎዴኞቸጋ አለቀስኩ

    • @አሊያ
      @አሊያ Місяць тому

      አይዞሽ ልጄ ሲለኝ አውቃለሁ😢😢😢😢ናፍቆኛል፡፡😢😢😢😢😢😢

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Місяць тому

      የሞተ ሰው ማየት በጥሩ ሁኔታ ከመጣ ጥሩ ትርጉም አለው

  • @123ekiumus
    @123ekiumus 8 місяців тому

    ሰላም በህልሜ የሞተችዉ እህቴ ጋር በሆነ እቃ ስመታት ስትመታኝ አየሁኝ ጨንቆኛል ምን ይሆን ???????? አደራ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ua-cam.com/video/PrG1fQ9q2PI/v-deo.htmlsi=rtZqH5pXAIOq0Kia 👈

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 місяців тому

    የኔውድ በአላህ መልሽልኝ እኔ የናቴ ያጎቶ ልጅ ሞቶል እና በስልክ ይደውልብኛል እማነሳለት አይመስለኝም ግን ብዙ ግዜ አየዋለሁ ከቤቱ😢😢😢😢

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 місяців тому

      ua-cam.com/video/DrF_J71tbZY/v-deo.htmlsi=MMOHzY2rNENVqjDr

  • @FatumaArega
    @FatumaArega 8 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ሰላምነው እት ከሁለቶር በፊት የፃፍኩልሽን ህልም አልፈታሽልኝም

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ዋለይኩም አሰላም የቆየ ቪዲዮ ላይ አትፃፊ አዳድስ ቪዲዮ ላይ ፃፊ የድሮ ላይ አላየውም የተዘለለ ስለሆነ

  • @direharerej
    @direharerej 8 місяців тому +3

    ሀሊማይ በጣም ነው የምወድሽ❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      አላህ እኔን ከምትወጅኝ በላይ ይውደድሽ የኔውድ አመሰግናለው🙏😍😍

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 5 місяців тому

    ሰላም እኔ አባቴ ሟች ነው ሁሉ ላይ ባህልአ ይዋለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  5 місяців тому

      ስለ ሙታን የሚያወራ ከ4_5 ቪድዮ አለ ለማየት ሞክሪ

  • @nejatkbret280
    @nejatkbret280 4 місяці тому

    እኔ በህልሜ አያቴ እኔ1ወንድልጂወልደሺማየትእፈልጋለሁ፡ስትለኝነበር፡፡

  • @beza9784
    @beza9784 8 місяців тому

    እባክሽ አትለፊኝ
    በህልሜ ወንድ መዳፋን አያነበበ ስላለፊት ፍቅረኞቼ ነገሮኝ እኔም አየመለስኩለት አሁን የሚመጣውን አንዳያልፍሽ ብሎ አስጠነቀቀኝ ምንድን ነው
    ሌላው ከስር በጣም ሀይለኛ ጎርፍ እኔደሞ ከላይ በድልድዩ አየሄድኩ ቢሰበር ድልድዩ ከታች የሚጠብቀኝ የሞላ ጎርፍ እያሰብኩ በፍረሀት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ua-cam.com/video/nM8Q-6RUA4A/v-deo.htmlsi=SYyPYonEgZjZXHp4 👈
      ua-cam.com/video/pOVAb3jFp6Q/v-deo.htmlsi=5EX1Ekez_jNDHYKU 👈
      ua-cam.com/video/BMvzSCImvtw/v-deo.htmlsi=lyNws2lK5kFXzwet 👈👈

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r 3 місяці тому

    ወድሀየቴ ሞትወል ሴትሀየቴወህወትአለች እነ በህልሜ ከጎኑተኝታእየወሩአየው በአለፈረው በኮሜትመልሽልኝከቸልሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 місяці тому

      ua-cam.com/video/7uqghwtcn9U/v-deo.htmlsi=oACwNVTsqsjw73-4

  • @kedejaa
    @kedejaa 7 місяців тому

    ሌላ ህልም ዳግሞ ከቤት ውስጥ የሞተ ያማይታወቅ የሰው አፅም ሪሳ ማየት ምንድን ነው

  • @KedisCookingShow
    @KedisCookingShow 8 місяців тому

    እህቴ ከልጇ ጋር ሁነው ሱረቱል በቀራ ያለበትን ምእራፍ እየቆረጡ በወጥ እያደረጉ ይበሉታል ከዚያም ተነስታ መንገድ ላይ ተቀምጣ ቁርአን ታቀራለች ምን ይሆን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому +1

      በጣም ቆንጆ ነው ቁርአኑን መብላት ኢልም ነው ሱረቱል በቀራ መሆኑ እራሷንና ልጇን ከሲሂር የመፈወስና የመከላከል ችሎታዋን ያሳያል

    • @KedisCookingShow
      @KedisCookingShow 8 місяців тому

      @@addismedia9882 ጀዛኪላህ እህቴ

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 8 місяців тому

    ሰላም አለኩም በህልም ክተለይየን ፍቅር ምተ ተ ብል እስማለዉ አለቅሳለዉ እናቴ እረመዳን 15ነዉ የምት አላወቅሽም ትለናለችም እኔ ተማረረ አለቅስለዉ ምድነዊ እዳታለፈኝ ፈችልኝ አላገባሁም ሊጎዳን ነወ በልላ ህልም ሰላየሁት ነዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому +1

      አረ በጭራሽ ua-cam.com/video/i0DzjJgF7Nc/v-deo.htmlsi=NL7Gsrgt6JtbkfFL 👈አዳምጭ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому +1

      ስለ ሞት ዜና በህልም ማልቀስ ጥልቅ ሀዘንን ወይም ርህራሄን እና ከሌሎች ጋር የመገናኘትን ፍላጎት ያሳያል። የጓደኞችን ወይም የወንድሞችን ሞት የሚገልጽ ህልሞች በህይወት ውስጥ ያሉ ችግሮችን ማሸነፍ ወይም ድልን ሊገልጹ ይችላሉ ፣ ይህም ከአንዳንድ ችግሮች ወይም አለመግባባቶች ነፃ መሆንን ያሳያል ።

    • @sumyaawyle-wj1jm
      @sumyaawyle-wj1jm 7 місяців тому

      @@addismedia9882 አልማይ አለህ ጀዛክላ በጣም አመሰገናለዉ ቴንሽነ ሆኝ ነበር አላህ ጤና ኤ እድሜ ይሰጠሽ

  • @ZewduytagesEstifanos
    @ZewduytagesEstifanos 8 місяців тому

    ወይይ... አረ እኔ በጣም ተቸግሪያለሁ እናቴ እማዬ የአጎቴ ሚስት በደጋጋሚ እዬ መጡብኝ ምግብ አንበላም በቃን አሉ እማዬን ምንም አትለኝም ዝም ብለን ነው የምንያየው በተደጋጋሚ እየመጡብኝ ተቸግሪያለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ua-cam.com/video/AMmn_h40u1E/v-deo.htmlsi=4Hp09ltAGoU_G87O 👈

  • @NuredinOsman-d4m
    @NuredinOsman-d4m 7 місяців тому

    እባክሽ አትልፊኝ ትንሽ ወንድም 16 እመቱ ነው በቅርብ ቀን ውትድርና ግብ እኔ እንዲርቀኝ አልፈልግም ነበር በህልሜ ደሞ መጥቶ ፖሊሾች ተከትለውታል እኔም ላስመልጥህ እልኩ እወስድዋለሁ ቀስ ብዬ ነው የምሄደው እያል ፖሊሳች ያዩታል።

  • @HelenYrga
    @HelenYrga 8 місяців тому

    በናትሽ ፍችልኝ ከተለየሁት ባሌጋር በብዛት በህልሜ አየዋለሁ ግን እኔ ሳወራዉ ሳናግረዉ እሱ አያናግረኝም ያኮርፈኝል ሳወራዉ አይመልስልኝም ባወራኝ ብዬ ሳወራዉ አያወራኝም በተደጋጋሚ ነው በህልሜ የማየዉ. ስንለያይ አስከፍቼዉ ነበር እሱ ሳይፈልግ እኔ ግዴታ እንለያይ ብዬዉ ነው የተለየንዉ ለዛ ይሆን መልሽልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ወደሱ ለመመለስ ደጋግመሽ ታስቢያለሽ ።
      ua-cam.com/video/ue6ySvGX5_E/v-deo.htmlsi=rXTwq8CQVvfuFZsp

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 8 місяців тому

    ዋለይኩም ሰላም ውደ ከአክብሮት ጋ በህልሜ ት/ቤት ሂጀ ለመማር ተሰልፈን በጣም ቆጆ በሆነ ገፅታ እያለን ሁለት መምህሮች አሉ እኔን ባድራ ስቀይ አችነሽ መስቀል ያለብሽ ብለውኝ እሰቀልኩ እያለሁ ቀና ስል አረጓዴ ባድራ መሀሉ ላይ ፁሁፍ አለበት ምን እደሚል አላስታወቀኝም በጣም ትልቅ ሰፊ ባድራ ነው። በዛው ላይ እያሁ ለረፍት ይመስለኛል ከመምህሩጋ በመስኮት ስንመለከት አረጓዴ ዛም አለ ትልቅ ሰፊ የሚያምር መምህሩ የአጋም ዛፍ ነው ይላል እኔ በደስታስሜት ለራሴ ይመስለኛል ይበላል አጋም ፍሬ እያልኩ ነቃሁ ባለትዳር ነኝ ስራ ፈት ነኝ ክክክክ በዚሁም አላህ ይጠብሽ ባለሽበት ቦታ ሁሉንም ቪደወ አይቼዋለሁ ግን የት/ትቤቱም ና አረጓዴ ከለር በተደጋጋሚ ስለማይ ነው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ua-cam.com/video/8iCg_IfHdNc/v-deo.htmlsi=YS2_6oadMGTTlm6e 👈

  • @MedinaSeid-e6j
    @MedinaSeid-e6j 7 місяців тому +1

    እህቴ መልሽልኝ❤❤❤❤ እናቴ ሴት ልጂ ወልዳ ጡጦ እያጠባኋት አየሁ እናቴ ግን ሙታለች

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      አንድ የሞተ ሰው ልጅ ሲወልድ በሕልም ውስጥ ሲታይ, ይህ ከሞት በኋላ ያለውን ሁኔታ እንደሚያንጸባርቅ ይታመናል; የተወለደችው ልጅ ሴት ከሆነች ይህ የሟች በእግዚአብሔር ፊት ያለውን ከፍተኛ ደረጃ እና መልካምነት የሚያመለክት ሲሆን ልጁ ወንድ ከሆነ ግን የሟች ሰው በእሱ ላይ በፈፀሙት ስህተቶች
      ለህልም አላሚው መልካም ዜናን ያመለክታል

    • @MedinaSeid-e6j
      @MedinaSeid-e6j 7 місяців тому

      @@addismedia9882 አመሰግናለሁ የኔ ውድ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @EyuelShimekit
    @EyuelShimekit 4 дні тому

    Wude behime hayaten ayewat kemotech koyetalch yedero betwa wuset kewofcho bet shero safecheta setmeta ayewat ena asem alebat lemen wofecho bet hideshi beye enadedalew anche betogn atejim setelgn awo ene mechem aledem elatalew

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 дні тому

      ua-cam.com/video/5fKrtbXz0y0/v-deo.htmlsi=rlR1BVKAThI7hFTL

  • @IywquuuMtawuu
    @IywquuuMtawuu 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gudt5183
    @gudt5183 8 місяців тому

    አሰላም አሀይኩም ሀሊማየ❤ እኔ❤ ጠለብ ነኝ❤ ባለትዳር ነኝ ❤በህልሜ ዱላብ ውስጥ አንድ ሰው እና ጥቁር ድመት ተደብቀው አያለሁ ከዚያ ሩጨ ለአሰሪየ እነግሬታለሁ በእውነታው እሷ ሚታለቺ ስነግራ መልስ አትሰጠኝም ደግሜ ሂጂ ሳያቸው ድመቱ ፈርቶኝ እየሮጠ ሰትዮየ ክፉል በምሃል እግሪየ ሾልኮሂደ በእግሪየ ሲሾልክ በጣም ደንግጪ ነበር ከዚያ የተደበቀው ሰውየ ደግሞ ከሴትዮላይ አገኝዋሁ ይሂነው የተደበቀው ስላት ዝም ትለኛለቺ ከዚያ ሰውየ ሳሂር ይመስለኛል ሴትዮየ አዝዛው ይመስለኛል አና እኔላይ ሲህር ሊያደርግ የመጣ ይመስለኛል እሴትዮየ ላ ይ እጮሃለሁ እንዴት ሲህር ታስደርጊብኝ አለሽ ብየ ልጆ ደግሞ አልጋላይ ጫፉላይ ተቀምጣ ስልኮን እየጎርጎርቸ ትሰማን አለቸ እሷን ደግሞ እናትሽ እንዴት እንዲህ እያደርገቺኝ እያወቅ ሽ ዝም ትያለሽ ስላት ሀለቶቺም መልስ አልሰጡኝም ከዚያ ሷሂሩ ላይ ነጨ ፊሊት ይርጨኛል መፉቂያ ያስነካኛል በግድ አስገድዶ እኔ አቅም ሳጣ ሀስብን አሏህ ወኒያመል ወኪል እላለሁ ደጋግሜ ከዚያ ወጥቺ ለሰውየየ ልነግርው ወደሳሎን ሂጂከሰው ጋር ነው አንድ አብዱል ኢላ የሚባልጂ ባባን ጥራልኝ ስለው ይጠራልኛል ከዚያ ይመጣል ሰውየየ የተዘጋውን ክፋሊን ይከፉተዋል ምንሁነሽነው ልጂ ሲለኝ ብንን አልኩ ❤ማማየ አማና ፋቺልኝ ባለቤቴ ጋር ሰላም የለንም እሱ ኢትዮ ነው እኔ አርብ ሃገር በቅርብ ሀገር መግባት አስቢያለሁ❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      አንች ላይ ብዙ በደል እንደደረሰ እና ለሱ ሁሉ ዋጋ የሚከፍልልሽ አላህ ብቻ ነው ። ሀስቢን አላህ ማለት የምትፈልጊውን ሁሉ አላህ ያሳካል የጠፋውን ሁሉ እሱ ይክስሻል ዱአ እያደረግሽበት ያለው ነገር በቅርቡ ምላሽ ያገኛል አብዱላህን እንድጠራልሽ መላክሽ ሁሉንም ዱአሽ ይደርሳል።
      ua-cam.com/video/RF8BKvvMNmA/v-deo.htmlsi=U-FcJ2iiDViQM13W 👈

    • @gudt5183
      @gudt5183 8 місяців тому +1

      ጀዛኪሏህ ኸይር ሀሊማየ ሁሊም አድናቂሽ ነኝ ሀቅ ብለሻል ተበድያለሁ በሲህር ና በሂስድ ተጠቅቻለሁ ቺግሩ ከባለቤቴ ነው ወይስ ከአስሪወቺ ባለቤቴ እኔን ስልክ እንኳን ማናገር አይፉልግም በሂወቱ ሊላ ሴት ካለቺ ንገረኝ ቅድመ ጥንቃቂ እንዳደርግ እኔ በህልም አምናለሁ ሊበሸርን ወይም ሊያስጠነቅቀን ነው አሏህ የሚያሳየን

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      @@gudt5183 በሂወቱ ሌላ ሴት መኖሯን እዚህ ላይ እያወራም ግን መበደልሽን እና ለሱ ምላሽ አላህ እንደምከፍልሽ ነው በሁሉም የሂወትሽ ችግሮች

    • @gudt5183
      @gudt5183 8 місяців тому

      @@addismedia9882 ጀዛኪሏሁ ኸይር አደከምኩሽ አፈወን ላይቨ ብትገቢልን

  • @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ
    @ማርያምአማላጄ-ፐ8ቨ Місяць тому

    አባቴን ሞቷ ል ያየውት እልም ወፍሮ አየውት

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Місяць тому

      የሞተ ሰው በሂወት ማየት
      ua-cam.com/video/7uqghwtcn9U/v-deo.htmlsi=DAzm4bEzVwQkGtak 👈

  • @misgeshsh5328
    @misgeshsh5328 8 місяців тому

    እህቴ እዳታልፊኝ በህልሜ ከአንዲት ጓደኛዬ ጋር ፓስፖር ይዤ ከሀገር ልንወጣ ኤርፖርት ደርሰን እሷ ወደ አውሮፕላን ውስጥ ገባች እኔ ግን ያላሟላሽው ዶክመንት አለ ሌላ ቀን አሟልተሽ ነይ ብሎኝ ውስጥ ሳልገባ እዛው ኤርፖርት ውስጥ ቀረው Please ፍችልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ua-cam.com/video/IWkwNuxnUEo/v-deo.htmlsi=I7iK-Czt4Va91dQg 👈
      ua-cam.com/video/ByklFb437Pk/v-deo.htmlsi=GRbngU1XG4yzm2ux 👈
      ua-cam.com/video/QMGG_nKfk3k/v-deo.htmlsi=PLAGl0iEUe_qy6EZ 👈

  • @tityiatube5548
    @tityiatube5548 8 місяців тому

    ሀሊማየ እስላም አለይኩም በህልሜ አንድ ሰውየ ጡ ለይ ነጭ ወተት ጨምሮ ይዞ አምጣብኝ ባለትዳር ነኝ መልሺልኝ ሁቢ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому +1

      ua-cam.com/video/vJpxMgILwoc/v-deo.htmlsi=65mFwlq7o31cOjId

    • @tityiatube5548
      @tityiatube5548 7 місяців тому

      @@addismedia9882 ሀሊማየ የኔ ውድ ጄዛከላሁ ኸይረን እንች የምትፈችው ህልም ትክክል ነው በጣም እናመሰግናለን❤

  • @Liye137
    @Liye137 6 місяців тому

    በናትሽ እህቴ መልሺሊኝ እናቴ ከሞተች አስር ዐመት ሆኖታል እና እኔ ባለትዳር ነኝ እና በህልሜ እናቴ ና አክስቴ ከውጪ ወደቤት እየገቡ ብድግ ብዬ ሰላም ልላት ስል ሰላም አልልሽም ብላኝ ቁጭ አለች ለምን አኮረፈችኝ እህቴ ፍቺልኝ በናትሽ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 місяців тому +1

      ከቤተሰብሽ ውስጥ የተጣላሽው ካለ አስተካክይ

    • @Liye137
      @Liye137 6 місяців тому

      ከባለቤቴ ጋር ተጣልተን ታርቀነል ግን በጣም ስለተቀየምኩት ውስጤ እደበፊቱ አልሆን አለኝ እጂ ከቤተሰብ ጋር የተጣላሁት የለም። እህቴ

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 4 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭💋

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 8 місяців тому +1

    ❤❤

  • @تركيالقحطاني-س1غ
    @تركيالقحطاني-س1غ 6 місяців тому

    የሞተችመምህርነበርችእናየስነጥበብመምህርነበረችግንደግሞየኢግልዘኛፈተናፈተናኝወረቀቱንዉጤቱን1ብቻነዉአለቅሳለሁ

  • @FevenFeven-wf9se
    @FevenFeven-wf9se 8 місяців тому

    ሰላም ዉዴ
    የተለየኝ ፍቅረኛየ ከወገብ በላይ እራቆቱ ሁኖ እፍረት ገላውም ይታያል ከፍ ያለ ወንበር ላይ ቁጭ ብላል እና ያወራል እኔ ደግም እማላቃት ሴት እሳም ከወገቧ በላይ እራቆትዋ ነች ፊትዋ አትታይም ቁጭ ብላ ጀርባዋን አሻት አለሁ ላላ ያለ በማህሉ ያፈተለከ ሽሩባ ተሰርታለች (ያላገባች)

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      ፈትቻለው

    • @FevenFeven-wf9se
      @FevenFeven-wf9se 7 місяців тому

      የትኛው ቨድዬ ላይ ነው ኣላገኘሁቹም ዉድ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому

      @@FevenFeven-wf9se ua-cam.com/video/8npzyMWT8t4/v-deo.htmlsi=7s43zckDDgbxqctM 👈የሚያውቁት እራቁት ሰው ማየት ስለሱ የሚወጣ ሚስጥር ይኖራል

    • @FevenFeven-wf9se
      @FevenFeven-wf9se 7 місяців тому

      አመሰግናለሁ ዉዴ

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 5 місяців тому

    😭😭😭😭😭

  • @seadaseyd2040
    @seadaseyd2040 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያአገሬይቱብ
    @ኢትዮጵያአገሬይቱብ 8 місяців тому

    ማሬ አንቺ የፈታሽልኝ ሁሉ ትክክል ነው አዲት ጎረቤቴ ሙታለይ የኡዱ ውሀ ስጭኝ ብያት ሰታኝ ኡዱለማረግ ስቀመጥሰገራየኔም ይመስለኛል ሰወቹ እዳያዩብኝ በጄ እያነሳሁ እጥላለሁ ከጣልኩ በሗላ ተጣጥቤ ኡዱ አረጌ ሳበቃአመሠግናለሁ አልኳት ሙታለይ ሴትየዋ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ማሻ አላህ ua-cam.com/video/fRH4aedYTJU/v-deo.htmlsi=Tik7sntfITYiTaSZ

  • @SenaSelomon
    @SenaSelomon 8 місяців тому

    በናትሽ ፍችልኝ ቤት ያከራየሁት ሰው ቤቱ ፍትለፊት ግድጔድ ሲቆፍር አየሁ ግድጔድ ውስጥ ሆኖ ጭንቅላቱ ድረስ ነው ጉድጔድ በጣም የላመ ጥቁር ጥቅም ነበር ።የቤቴን በርም በትንሽ ቁልፍ ቆልፎታል ። በባዶ እግሩ ሆኖ ሱሪውን ወደላይ ሰብስቦት ነበርና እንዳያንሸሪትህ ጫማ ወይም ካርሲ አድርግ ስለው ከበሬ ካለው ሊስትሮ ካርሲ አምጭልኝ ብሎኝ አምጥቼ ሰጠሁት ግን አላደረገውም ። የፈታሁ ነኝ ።

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому +1

      ፈትቻለው

    • @SenaSelomon
      @SenaSelomon 7 місяців тому

      @@addismedia9882 የቱ ላይ ነው አጣሁት

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 8 місяців тому

    ❤❤❤አህለን ሀቢብቲ ጀዛኪላህኸይር 😍 ባለትዳርነኝ ይችን ፍችልኝ ከቻልቺ የተቆላ ቡና መብላት ምንድነው በተደጋጋሜ አያለሁ ባለትዳርነኝ እድ ምግብ ነው ተምበላው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  7 місяців тому +1

      ua-cam.com/video/HBg7QAo1Cfc/v-deo.htmlsi=__EKJX3vy93EFSPG 👈
      ua-cam.com/video/a0sAQcpvo-g/v-deo.htmlsi=Kk6aDX7LUlwCK7cF 👈

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 7 місяців тому

      @@addismedia9882 ❤❤❤❤🌹🌹

  • @mitikualemayehu3731
    @mitikualemayehu3731 4 місяці тому

    እሺ ከሞተ ሰው ልጅ መውለድስ ?

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  4 місяці тому

      ua-cam.com/video/MhE97lZ0xLI/v-deo.htmlsi=czPNv00zmZOhDXys

  • @SssS-e1t
    @SssS-e1t 8 місяців тому

    አረ ባአላህ ፉችልኝ እናቴ አርግዘሽ አየሁ አለችኝ ስፈልግ አጣሁት እና እኔም ብዙ ህልም አያለሁ ግን ገብቼ ስፈልግ አላገኝም ሰሞኑ እናቴ ሁለት ሚያምሩ ሚዳቆ ወይም ባረብኛ ገዛል ሚባሉት አንዱ አንዱ ይታረድ ያኛው ይቆ ኩሽና አለች ግን በጣም ያምራል ለምን ይታረዳል እያልኳት ምን እደሆነ አላወኩም እና እኔ የማቀው ስልክ ለመስጠት እየፃፉኩ 002519እፅፉና ከዛ መፃፉ እያቃተኝ እየደጋገምኩ እየመኮርኩ ነበር

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  8 місяців тому

      ua-cam.com/video/DrF_J71tbZY/v-deo.htmlsi=mPzzQpzBof5qO165 👈
      ua-cam.com/video/PlZFHraBhTY/v-deo.htmlsi=1Ic6xWuxWudYBNHC 👈

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 8 місяців тому +1

    የኔ ውድ በጣም ነው ማመሰግናለሁ። ክበሪልኝ

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 8 місяців тому

    ❤❤❤አህለን ሀቢብቲ ጀዛኪላህኸይር 😍 ባለትዳርነኝ ይችን ፍችልኝ ከቻልቺ የተቆላ ቡና መብላት ምንድነው በተደጋጋሜ አያለሁ ባለትዳርነኝ እድ ምግብ ነው ተምበላው

  • @Home-h4u4y
    @Home-h4u4y 3 місяці тому

    አስላምአለይኩምእህቴእኔአባቴበህልሜመጦከዛተመልሶእንዳይሄድእያልኩእጨነቃለሁምንድነውበአላህንገሪኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  3 місяці тому

      ስለሱ መናፈቅሽን የእሱን መኖር ፍላጎትሽን ያሳያል

    • @Home-h4u4y
      @Home-h4u4y 3 місяці тому

      @@addismedia9882 ሽኩርንውዴ

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ❤❤❤❤