ላአዲስ አመት በጣም የሚያማምሩ የሀበሻ ቀሚሶች በየትኛውም ቦታ ሁናችሁ ማዘዝ ለምትፈልጉ ካሉበት እናደርሳለን😍😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  4 роки тому +116

    ቀሚስ ለምትፈልጉ በዝህ ስልክ ቁጥር መደወል ትችላላችሁ
    +966559658029 ua-cam.com/video/rbNeYZJC_e8/v-deo.html

  • @መዲነኝ-መ3ገ
    @መዲነኝ-መ3ገ 4 роки тому +168

    በፎቶማ ሲታይ ያምራል በአካል ግን እደዚህ አያምርም እዳትበሉ ከገዛችሁ ሂዳችሁ በአይናችሁ አይታችሁ የኦላይን ልብስና ባል አይረቡም ተናግሪያለሁ

    • @አይናችንነሸማርያምእንወድ
      @አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 роки тому +2

      በጣም ትክክል እኔ ተሽውጀ አለው ሁለተኛ አልገዛም ሀገሬ ሰሄድ አሰራለው

    • @toybaahmad4373
      @toybaahmad4373 4 роки тому +1

      Baatam anem 2 gize tashawadkuu online megzat kisara naw

    • @mariamali6285
      @mariamali6285 4 роки тому +7

      እውነት ነው እኔም በጣም አምሮኝ ሁለት ሀበሻ ቀሚስ ገዛሁ 500ሪያል በእውነት ምን ልበልሽ አንዱ ከቁመቴበላይ አንዱደሞ ከማጠሩ መጥበቡ በዛ ላይ በፎቶ እንዳየሁት አይደለም ጭራሽ አያምርም በዛ ላይ ስለሚያከራዮት የተለበሰነው የሚያመጡልን እንዳትሸወዱ ሀገር ላይ ይደርሳል

    • @ydsi5077
      @ydsi5077 4 роки тому

      የኔቆጆውነትሽነው

    • @መዲነኝ-መ3ገ
      @መዲነኝ-መ3ገ 4 роки тому +1

      @@mariamali6285 ኢ ወላ በፎ ሲያነሱት ዉብ አድርገዉ ያነሱታል እቤትሽ ሲመጣ ግን እደት እደሚያናድድ

  • @awal2125
    @awal2125 4 роки тому +14

    መሲየ እኔ ዱባይ ነኘ ሀበሻ ቅሚስ ፍልገነበር እስኪ ወደዱባይ እሚክፈፈል ካለ ሹክ በሉኝ ባአላህ እደኔ ሀበሻ ቅሚስ የሚፈልገ ላይክ ያርገ

  • @מנטגבושגבטיה
    @מנטגבושגבטיה 4 роки тому

    አረንጓዴው በጣም ያምረሰል ቀሚሱ በጣም ያምራል

  • @ሣራጓደኞቿንወዳጅ
    @ሣራጓደኞቿንወዳጅ 4 роки тому +40

    ብሬክስ የናፈቀው እጅ ወደ ላይ🙋

  • @sarafkr3065
    @sarafkr3065 4 роки тому +92

    መሻላ አረጓደዋ ሽፎን እና መጨረሻ የለበሻት ቀሚስ ያምራሉ እስኪ የኔን ምርጫ የሚወድ ግጩኝ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 роки тому +75

    የደላሽ የትሂጄ ልለብሰው ሁልም ባገር ያምራል ላገራችን ያብቃን 🙄🙄

    • @tgchannel1110
      @tgchannel1110 4 роки тому +1

      ክክክክክክ

    • @sebleseble3010
      @sebleseble3010 4 роки тому +1

      ክክክክክ

    • @stmalebelay4703
      @stmalebelay4703 4 роки тому +1

      እውነትሽን ነው

    • @sofyeyonas4099
      @sofyeyonas4099 4 роки тому

      እውነት በለሻል ኤት ኤጄ ልለብሰው ነው ከመዴም ቤት 👈🙄🙄

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 роки тому

      ውድ ኢትዮጵያዊያን በቅንነት ደምሩኝ እስኪ ስወዳችሁ

  • @አህመድ-ቈ9ኰ
    @አህመድ-ቈ9ኰ 4 роки тому

    ብሬክስ አችን የመሠለች ዉብ ሢያገባ ታድሎ ይጨምርልሽ

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ 4 роки тому +19

    እድሜ ለጅልባብ እፍን ሽፍን አድርጎ ከተኩላወች እረብሻ የሚድን ሀበሻ ቀሚስ እና የሀበሻ ወንድ ድሮ በናቶቻችን ግዜ ቀረ ያሁኑ ወንዱም ልብሱን ፎርጅድነው

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 роки тому +1

      እኔም አልወድም የሀባሻ ቀሚስ ትልልቅ ሰዎች በፊት ሲለብሱት ያስደሱትኛል እስከ ነጠላው አሁን ግን ያምኑም አያምረኝ ጅልባብ ውስጤ ነው

    • @ዜድ-ጨ9ለ
      @ዜድ-ጨ9ለ 4 роки тому +1

      @@myfullhope1272 የኔ ልዩ ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ

  • @ameenatbasher8241
    @ameenatbasher8241 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሁሉም ያምራል ማሻ አላህ

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 4 роки тому +26

    ጋይስ ልንገራችሁ የኦንላይን ዕቃ እንዳትገዙ በፎቶ እንደምታዩት አይደልም እኔ ተሸዉጃለሁ

    • @የሰየቸረቸ
      @የሰየቸረቸ 4 роки тому +1

      እውነት ነው እኔ እደት እደተናደድኩ ሢያሥጠላ ከሠርኩ በለለኝ ብር

    • @ሲነኝአባቷዋናፋቂ
      @ሲነኝአባቷዋናፋቂ 4 роки тому +1

      እውነትሽ ነው በፎቶ እንደምታይ አይደለም እኔም በፎቶ አይቸ ልገዛ በየ ስሀድ የፎቶና የአካል ይላያያል እንዳትሸወደ ሰርታቹ እገራቹ ገብታቹ ግዘ የኔ መክር ነው

    • @ሲነኝአባቷዋናፋቂ
      @ሲነኝአባቷዋናፋቂ 4 роки тому +1

      እውነትሽ ነው በፎቶ እንደምታይ አይደለም እኔም በፎቶ አይቸ ልገዛ በየ ስሀድ የፎቶና የአካል ይላያያል እንዳትሸወደ ሰርታቹ እገራቹ ገብታቹ ግዘ የኔ መክር ነው

    • @ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
      @ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 4 роки тому

      ትክክክል እኔ ከኢትዮጵያ አስመጥቸ ለናቴም አይሆናት እንዴት እንድተናድድሁ3000ብር የገዛሁት ግን በጣምነው የሚያስጥላው

    • @semuhabeshawit729
      @semuhabeshawit729 4 роки тому +1

      @@ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ የኦንላይን ዕቃ ኪሳራ ብቻ ነው ሀገራችን ስንገባ መግዛት ይሻላል

  • @zakeyazakeya
    @zakeyazakeya 4 роки тому

    ሁለተኛላይ የለካሽዉ በጣም የለለ ያምራል

  • @fat8012
    @fat8012 4 роки тому +80

    ብራችሁን ያዙ ልብስ አትሰብስኩ!!

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 4 роки тому +1

      ትክክል የኔ አሥተዋይ

    • @asuh7235
      @asuh7235 4 роки тому

      ትክክል ልብስ ተገዛሽዉ አይሸጥም

    • @selamtilahun9404
      @selamtilahun9404 4 роки тому

      እዉነት ነዉ

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 роки тому +1

      እስኪ ንገሪልኝ እኔስ ከ50 ብር በላይ ልብስም አልገዛ ብገዛም አስገዳጅ እስካልሆነ ድረስ ምንም አልገዛ ምክንያቱም ኢትዩ ሂጄ ስላየሁት እዚህ ይበልጣል ኢትዩ ያለው ብሬን መያዙ ነው የሚያዋጣኝ

    • @fat8012
      @fat8012 4 роки тому

      @@myfullhope1272 ትክክክክል የኔ አስተዋይ😍😍😘

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 4 роки тому

    ሁሉም ያምራል።

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    በጣም ያምራል ግን እኔ ቢጃማዬን አዉልቄ ሌላ ልብስ አለብስም አበጀ ይሙት መዳም ትቆጣለች አይኗም ደም ይለብሳል😎😎

    • @ኡምሀምዛቁረትአይኔሀቢቢኡ
      @ኡምሀምዛቁረትአይኔሀቢቢኡ 4 роки тому

      ክክክክ

    • @سبحاناللهوالحامدالله
      @سبحاناللهوالحامدالله 4 роки тому

      ዝበያት ሀገራችን ስንሄድ እንለብሰዎለ. ሁላችንም አይወዱ.
      መቸም የነሱ ገረድሆነንአንቀርም

    • @marya-fo6ho
      @marya-fo6ho 4 роки тому

      ክክክክክ

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 4 роки тому

      ኣይዞሽ ሁሉም ባገር ነው የሚያምረው እነሱ እኮ ቅናታቸው ኣሁንም ኣልቀረም ኣይ ኣረቦች፡ይገርምሻል befor 12 years እኔም ኣረብ ኣገር ነበርኩኝ እና ኣሁን እህቴ ያልሽው ኣይነት ቤት እሰራ ነበር ኣሁንማ ኢሮፕ ገብቼ እኔም በነሱ ላይ ማዳም ሆንኩኝ ኣይ ኣረቦች ኣይቀየሩም ለማለት ነው ኣይዞን

    • @susukonjo6341
      @susukonjo6341 4 роки тому

      ክክክክክ ትሰቀላለች እረ

  • @fatmafatma8303
    @fatmafatma8303 4 роки тому

    ማሻ ሏህ ባለቀዩ ጥለት በጣም ያምራል

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን

    አድሳመት መድረሴን በምን አውቄው 😭😭😭😭😭😭😭ቅድሚያ ላገሬ ሰላም ለህዝቦቿ ሰላም ማነው እደኔ ያገር ሰላም የናፈቀው😭

  • @user-uh6sm4oe6v
    @user-uh6sm4oe6v 4 роки тому +1

    ሀገሬ ነዉ የምገዛዉ ወሎ ገራገሩ የጥበብ
    ፋፍሪካዉ ያለዉ ሀገሬነዉ መሢዬ ለሀገሬ ያብቃኝና
    ሁሉም ያምራል ቆንጆነዉ በርች

  • @ሀያትአላህነዉወኪሌ
    @ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 роки тому +5

    ክርሥቴኖች ይሄን ያበሻ ቀሚሥ ሥትለብሡ ሥታምሩ እኔም መግዛት እፈልጋለሁ

  • @ኡምሁዘይፋህዩቱብ
    @ኡምሁዘይፋህዩቱብ 4 роки тому

    ነገዴ ልትሆኔ ነዉ ማሻአሏህ ያምራል

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724 4 роки тому +6

    ቀይ ጥልፍ ኮከቧ በጣም ተመቸችኝ እሥኪ ሥንት ናት ዋጋ

  • @SaraSara-qf2sr
    @SaraSara-qf2sr 4 роки тому

    Waaaw betam yameralu silke kuterun lakilegn ebakeshi ene kuwet negn yalehut

  • @ኢትዩጵያዊት
    @ኢትዩጵያዊት 4 роки тому +18

    እህቶቼ በፎቶ ስታውት ያምራል ግን በጣም ያስጠላል ማን እንደ ሀገር በእጅ የሚጠለፈውን መግዛት ነው ሀገራችን በሰላም እንግባና

    • @liajeddag9022
      @liajeddag9022 4 роки тому

      እውነትሽ ነው

    • @bookbook3118
      @bookbook3118 4 роки тому

      ትክክል ብለሸል እኔ ለኢድ አስማጥቼ አያሁት ሲማጠ ያስጠላል ረስ ሄዶ ማግዘት ይሻላል

    • @ሰሙኢትዮጵያው
      @ሰሙኢትዮጵያው 4 роки тому

      ልክ ብለሻል

    • @احمداحمد-ج3ذ1ث
      @احمداحمد-ج3ذ1ث 4 роки тому

      የፍለገ ይግዛ እናንተ ምን ናካቹ ዝም አትብሉም

    • @bookbook3118
      @bookbook3118 4 роки тому +1

      @@احمداحمد-ج3ذ1ث አረ ተይ እጂ ሰውን ከመክሰር መትረፍ እጂ ዝም መለት አይበጅም

  • @fatimaabenthussen3032
    @fatimaabenthussen3032 4 роки тому

    Yemechereshawu betam new yemyamrew messiye

  • @susuTube394
    @susuTube394 4 роки тому +5

    በጣም ያሜራል መሥየ ቆንጆ
    እኔ በጣም ያማረችኝ ቀይ ጥልፉ
    ብንጠልባቸው የመረጥነውን አያመጡም
    ኢድ አል ፈጥር በስራ ልብስ ዋልኩ
    ለአራፋ ድርያ ብጠልብ አብዲ ፋሽን ይባላል ወላሂ ምራጭ ሁለት አይነት ብጥጣሽ ላከልኝ ቀይረኝም ብለው እሽ እያለ ዋሸኝ ወላሂ አላህ ይይለት እደዚህ አይነት ስራ ደግሞ ያከስራልጂ አያተርፉም

    • @መካነሠላምውብሀገሬ
      @መካነሠላምውብሀገሬ 4 роки тому +1

      እኔም ልጠልበው ነበር ይቅርብኝ ማለት ነው

    • @susuTube394
      @susuTube394 4 роки тому

      @@መካነሠላምውብሀገሬ እህቴ ወላሂ በጣም ነው ያናደደኝ እኔን ምራጩን ላከልኝ ወይ ድሪያ አትይ ወይ ቢጃማ እደት እዳተከነኝ ይቅርብሽ
      ሂደሽ ግዜ ሱቅ እኔ 120 እሪያል ተበልቸ አለሁ

    • @መካነሠላምውብሀገሬ
      @መካነሠላምውብሀገሬ 4 роки тому

      @@susuTube394
      እሺ ማም

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 роки тому

      ውድ ኢትዮጵያዊያን በቅንነት ደምሩኝ እስኪ

    • @መካነሠላምውብሀገሬ
      @መካነሠላምውብሀገሬ 4 роки тому

      @@umuabdeiiahtube3771 ደመርኩሽ

  • @tube3009
    @tube3009 4 роки тому

    ዎዎዎኡዎኦ መስዬ እኔ ደሥሥ ያለኝ የ አበሻ ቀሚስ ነው ማርያምን መስቀል ያለው ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😍😍😍😍

  • @የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ

    ውይይይ መስዬ በጣም ያምራል ዋጋው ስንት ነው የሀበሻ ቀሚሱ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ያለው በናትሽ ንገሪኝ

    • @hnkjbbbbnjm4357
      @hnkjbbbbnjm4357 4 роки тому

      ቁጡሪሺን ለኪኝ የሰዪሸለው እኔም አዢዠለው ለረፍዬ ቀሚስ ከፍለጊሽ የደረሰሸለው

    • @hnkjbbbbnjm4357
      @hnkjbbbbnjm4357 4 роки тому

      ወገው 230 የፍለጊሸ ከረር

    • @gntgnt6582
      @gntgnt6582 4 роки тому

      @@hnkjbbbbnjm4357 yet.ager.ber.new.

    • @hnkjbbbbnjm4357
      @hnkjbbbbnjm4357 4 роки тому

      @@gntgnt6582 ኢኔ የለውት ሰውዲነኘ የሰውዳ 230 ብር የጠውት ሰሞኑነው የሰፈውቱ

    • @gntgnt6582
      @gntgnt6582 4 роки тому

      @@hnkjbbbbnjm4357 en .Dubai.negn.bederam.set.meonu.mew.marr.kaweqesh.negeregn.ke.yeqereta.gara

  • @sabarisabari8477
    @sabarisabari8477 4 роки тому

    እና ሰወስተኛዉ የሀበሻ ቀሚሱ ያምራል

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 4 роки тому +7

    ቆይ ታድያ የለበሽውን ነውደ የምንጠልበው ኮረናውስ ?

  • @Tube-kr2nh
    @Tube-kr2nh 4 роки тому

    8 ደቂቃ ላይ ያለችውን በሰማያዊ ገዝቼዎለሁ በደስታ ልሞት ነበረ ስታምር

  • @RockStar-kb8xt
    @RockStar-kb8xt 4 роки тому +6

    እኳን ደህናመጣችሁ ሀበሻ ቀሚስበቀይ ጥለት ያምራል እኔ ባህሬን ነኝ እዴት ይመጣል ዋጋዉ አድ ላይ ብፀፉት አሪፋ ነዉ ዉድ የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

    • @konjo1708
      @konjo1708 4 роки тому +1

      ባህሬን ምርጥ ሀገር ስወዳት

    • @myfullhope1272
      @myfullhope1272 4 роки тому

      ይቅርብሽ በአካል ሂደሽ እስካላየሽ ድረስ የonline ይቅርብሽ ብርሽን ያዥ

    • @ኑሮከስደትመልስ
      @ኑሮከስደትመልስ 4 роки тому

      እኔም ባህሬን ነኝ በጣም ነው የምፈልገው

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 роки тому

      ውድ ኢትዮጵያዊያን በቅንነት ደምሩኝ እስኪ ስወዳችሁ

    • @moreshfano24
      @moreshfano24 4 роки тому

      እኔም ባህሪ ነኝ አምታስመጡ ከሆነ አብረን እናስመጣ በውስ እንገናኝ ስልካችሁን ላኩልኝ የኔ ውዶች ያገሬ ልጆች

  • @habibaalal7833
    @habibaalal7833 4 роки тому

    ሁሉም ያምራል

  • @baerhanaselasey6471
    @baerhanaselasey6471 4 роки тому +6

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ውዴ እስቴ መጣፍ ቅዱስ አስመጭ

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 4 роки тому

    በመጀመሪያ መሲእየ ልብስ ከመስቀያውነው ትላለች ጎደኛየ
    ሽጥስላለሽ ያምርብሻል ሁሉም ያበሻቀሚሱም ያምራል መስቀሉ ስላለበት ነው እጂ ማለት ለኛ አይሆንም ኖርማኖቹ ቀሚሶች ቢገኙ ሀሪፍነበር ግን እኛ ድባይነን ባለአበባይቱም ታምራለይ ሁሉም ያምራል ካችጀምሮ

  • @kamilaahmed64
    @kamilaahmed64 4 роки тому +12

    በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር ዳታም ተለቀ ቀ ደስብሎኛል በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @rtr8745
    @rtr8745 4 роки тому

    የኔ ቆንጆ ያምራል 😍😍😍😍😍

  • @ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ

    ዋ ግን ካልመለሳችሁልኝ አለቃችሁም እንደዚ አጎጉታችሁኝ ኡፍፍፍ ያበሻ ቀሚስ ፍቅር በጭቅላቴ ሊተክለኝ ነው

  • @zeyenebabebe1749
    @zeyenebabebe1749 4 роки тому

    ሁሉም ያምራል ዋው

  • @genettayetaye143
    @genettayetaye143 4 роки тому +15

    እኔ ቢሩት ነኝ ግን አፈልግ ነበር እና እንዴት አገኛለሁ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 роки тому

      Enme

    • @adf8774
      @adf8774 4 роки тому

      ብታገኝም አትግጂሀግራችንሞልቶ

    • @genettayetaye143
      @genettayetaye143 4 роки тому

      @@adf8774 እንዴት አወቅሸ አለመግዛቴን

    • @fatemafatema8811
      @fatemafatema8811 4 роки тому

      @@genettayetaye143 ያለችሽ ላንችው ነው ውድ የኦንላይ ግዢ ስለማያስደስት ሀገራችን ሞልቷል ነው ያለችሽ ያገር ልጅ ሲያዝኑልንም እንወቅ እሽ ገኒ

    • @yannetadane5338
      @yannetadane5338 4 роки тому

      3(sotagna) wow

  • @maym4824
    @maym4824 4 роки тому

    ዋው ማሻአሏህ አምሮብሻል መሲዬ

  • @medinamohmad3560
    @medinamohmad3560 4 роки тому +5

    የብሬክስ ተከታይ ወች ሠብስክራይብ አርኙኝ ? ምን ችግር አለዉ ብታረጉኝ ? አይከፈልበት

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    መጨረሻ ላይ የለበሽው ወድጄዋለው በርግጥ ሁሉም ያምራል

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 роки тому +39

    መሥቀል የለለበት ካላችሁ አረጓደ ቢጫ ቀይ ያለበት

    • @smera953
      @smera953 4 роки тому

      አዋ ያለለው

    • @gex8278
      @gex8278 4 роки тому +2

      አንቺ ጋህባ መስቀል በአንቺ ጀራራ አይነሳም

    • @gex8278
      @gex8278 4 роки тому

      @@smera953 የማነሽ ጋህባ

    • @ፎዚወለዬዋ
      @ፎዚወለዬዋ 4 роки тому

      @@gex8278 ክክክክክክ

    • @7yatem239
      @7yatem239 4 роки тому

      @@gex8278 ትክክል 👌

  • @መዲወሎየደሴዋ
    @መዲወሎየደሴዋ 4 роки тому

    ሀለተኛ ላይ የለበሺው ያምራል

  • @زهرهحسن-ج4ن
    @زهرهحسن-ج4ن 4 роки тому +5

    መሲየ ሰላም ላንች ይሁን የእኔውድ ዋጋቸው ስንት ነው እስኪ ንገሪኝ እኔ ስለማላውቅ ነው እዚህ ሀገር የባህል ልብሶችን ዋጋ

  • @hush3301
    @hush3301 4 роки тому

    ማሻአላእሙእሮቢ ሁሉምያምርብሻል

  • @shoshoo1390
    @shoshoo1390 4 роки тому +5

    ባለ ኮኮቧ ታምራለች ምን ዋጋ አለዉ መልስ አይሰጡ ሲደወልላቸዉ

  • @እማዩቱብ
    @እማዩቱብ 4 роки тому

    መሲይ በጣም ያምራል በተለይ ቀዩ

  • @سبحاناللهوالحامدالله

    ድምጵ ጨምሪ. አትሰሚም

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 4 роки тому

    መሸአላህ ያምራል መቀነት የለውም

  • @tigirawet3625
    @tigirawet3625 4 роки тому

    በጠም ያመራል አህቴ ቀጥይበት በርች

  • @enenenen135
    @enenenen135 4 роки тому

    የመጨረሻዉ ብቻ ያምራል

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 4 роки тому

    ዉይ ሲያምር እኔ ኢትዮጵያ ባንዲራ

  • @temuhabeshawit5823
    @temuhabeshawit5823 4 роки тому

    Wow yamral gn ene Saudi ayidelehum megzat efelg neber.beteley mecheresha lay yasayeshiw key abeba yalew.. I like it

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 4 роки тому

    ዛሬላድንቅሽ ቆጆነው አንችም አምሮብሻል👌👌👍👍👍👍👍😘

  • @elsahayleslase358
    @elsahayleslase358 4 роки тому

    ዋውውው ያምራል በጣም ነጠላው ትልቅ ነው ሲያምር

  • @sebleseble4610
    @sebleseble4610 4 роки тому

    ስላምነው በጣም ያምርል እኔ እፍልጋልሁ

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 4 роки тому

    የሀበሻ ቀሚስ በጣም ያምርብሻል መሲ

  • @kidisttesfaye3212
    @kidisttesfaye3212 4 роки тому

    ቀሚሱ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ

  • @fenta297
    @fenta297 4 роки тому

    ያምራል መሲ

  • @ዜድነኝቢንትእንድሪስ

    ዋው ቀይ ትልፋ በጣም ታምራለች ማለቴ የመጭረሻዋ ስት ናት

  • @silo2971
    @silo2971 4 роки тому

    ባለቀይ ኮኮብ ያለው ቀሚስ ያምራል ዋገውን ጨምረሽ ብትነግሪን ጥሩ ነበር

  • @bogibogi3330
    @bogibogi3330 4 роки тому

    ቀይና ቢ፡ጫው ዋው የኔ ቆጆ ስታምሪ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому

    ዋውውው መሲየ ያምራል በተለይ ሹፎኗ ተመችታኛለች

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 4 роки тому

    ዋው በጣም ያማምራሉ ለኔስ አይነ አዋጅ ሆኖብኛል ለመምረጥ::

  • @ሴምሴም
    @ሴምሴም 4 роки тому

    መሲ ቆንጆ ሁሉም ያምሮበሻል

  • @ሥአዲወሎየዎየመዳምሹፌሪ

    ዎውመጨረሻለይያለችውሥታምሩ

  • @ekiramyeawassalijeer2775
    @ekiramyeawassalijeer2775 4 роки тому +2

    Mesiye yene konjo bexam yamiral demo bexami amiro bishal masha Allah ❤❤❤❤💋💋🌺🌺🌺🌷🌷🌷💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹💗💗💗

  • @sudansudan7022
    @sudansudan7022 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ኬምስ ምሽት ላለንስ

  • @حىكواسفا
    @حىكواسفا 4 роки тому

    ዋው ያምረል

  • @RahmaMohamed-mb3jd
    @RahmaMohamed-mb3jd 4 роки тому

    ዋው ኮዩ ባላበበዋ ምርጥ ናት

  • @መሲነኝጎንደሬዋ-ኀ4ዘ

    በጣም ያምራል መሲ የእኔ ልዬ 😘😘ኮሮና ሲያልቅ እጠልባለሁ😉

  • @zakeyazakeya
    @zakeyazakeya 4 роки тому

    ዋዉ መስ በጣም ያምራል

  • @aishamossa2965
    @aishamossa2965 4 роки тому

    ዊ ቀዮና ሠማያዊ ሢያምሩ በተለይ ቀዬ ተመችቶኛል።

  • @mozagharib3724
    @mozagharib3724 4 роки тому

    ዋው ሁሉም ያምርብሻል መሲ ሻፎኒቱን ወድጃት አለሁ ላኪልኘ ክክክ ግን ዱባይ ነኘ

  • @sabarisabari8477
    @sabarisabari8477 4 роки тому

    ዋውውው እረጎደዉ ያምራል

  • @ዜድነኝየደሴዋቅመምየናቴቅ

    መሲየ ሁለተኛ የለበሽውን ቀሚስ በጣም ያምራል እናም ስልክ ቀጥራችሁን እፈልጋለሁ

  • @saragh2695
    @saragh2695 4 роки тому

    መሰየ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል ደምሰሰ ሰበል የኔ እናት😙😙

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 4 роки тому

    ያምራል እኔ አይመቸኝም ሀገር ስገባ እገዛለሁ

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 4 роки тому

    ዋዉ ደስ ይላል

  • @bettybetty7880
    @bettybetty7880 4 роки тому

    Masiyeee wudee wowwww betam yamiral

  • @ዜድጋልራያትግራይ
    @ዜድጋልራያትግራይ 4 роки тому

    Wow messiye hulum yamrbshal

  • @hdhr3886
    @hdhr3886 4 роки тому

    ዋው መሻ አላህ አረጓደው

  • @ghhshsmxkjjj4993
    @ghhshsmxkjjj4993 4 роки тому

    መሲየይ ሁሉም ጥሩ ነው የበለጠ የመጀመርያ ሽፎኑ ወድጄኣለው

  • @ወርቅዬ-አ2ዐ
    @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 роки тому

    መሲዬ ማሬ ሁሉም ያምራሉ ዋውውውው ናችው የሚገርመው ሁሉም በልክሽ ነው የተሰራው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስታምሪ ያምርብሻል ማሬ

  • @genetyosef2745
    @genetyosef2745 4 роки тому

    Woww masiye ene indet arige ligiza banatish masiye nigarign eshi

  • @f1103
    @f1103 4 роки тому

    ያምርብሻል ሁለተኛውን ወድጀዋለሑ

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 4 роки тому

    ዋው. መሲየ

  • @zed9732
    @zed9732 4 роки тому

    መሢዬ!ቅርፅሽ'ሢያምር'!!!

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj 4 роки тому

    ያምራልእኔስሀገሬስሄዲእገዛለሁ

  • @فاطمةحبش-ش5ك
    @فاطمةحبش-ش5ك 4 роки тому

    ዋውውው በጣም ያምራን

  • @emanmuhammad2678
    @emanmuhammad2678 4 роки тому

    መጀመርያ ለዱሡ አመት በሠላም ያዲርሠን አላህ ሁላቺበሠላም ያዲርሠን እጂ ለመግዛቱ አልቸኩልም ለማንኚዉም ማሻአላህ ደሥይላል

  • @ኢትዮጵያሀገሬኢትዮ

    ያምራል ቆንጂት

  • @romanzodi1089
    @romanzodi1089 4 роки тому

    ያምርብሻል መሲ

  • @አርሴማአሰፍ
    @አርሴማአሰፍ 4 роки тому

    ሁሉም ያምራል መሲዬ

  • @zuzuwellotube3731
    @zuzuwellotube3731 4 роки тому

    እርበጣምያምራልቀይያለበት

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 роки тому

    የሀበሻቀሚሱያምራል

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 роки тому

    ዋው ዋው👌👌👌👌

  • @hayatmohammad2638
    @hayatmohammad2638 4 роки тому +1

    woow

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 4 роки тому

    ማሻአላህ ሚርጥ ቀሚሶች ነቸዉ