Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በመጀመርያ ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በመቀጠል በተፈጠረው ነገር እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት በስአቱ ይሄን ነገር ስሰማ ስሜቴን ራሱ መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር ። እኔ ስለሌለሁ ቤቴ መደፈሩ እና ባለቤቴ እና እህቴ ገንዘባቸው መዘረፉ ስሰማ ውስጤ በጣም ነው የተሰማኝ ለካስ ቤት ወንድ ከሌለበት ሀሉም ይደፍረዋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለን የተፈጠረው ነገር ሁሉ እንዳልተፈጠረ አድርገን በሚስጥር በውስጣችን ይዘነው ነበር በፍፁም ወደ ሚድያም ማቅረብ አልፈለግኩም ነበር ።ነገር ግን ብዙዎቻችሁ መሲ ለምን ከእሙ አረፋት እና ከነ ቴዲ ራቅሽ በዬግዜው የተለያየ ቤት ላይ ነው የምናይሽ ተጣልታችሁ ነወይ ምናምን የሚል ብዙ ሃሳብ አይተናል ስለዚህ የተፈጠረው ነገር ሁሉ እንድትረዱት እና እውነታውም እንድታውቁት ብለን በተፈጠረው ነገር ውስጣችን እያመመን ቢሆንም ነገሩን በውስጣችን ይዘነው ነበር ። ነገር ግን አሁን የሆነው ሁሉ የተፈጠረው ነገር እንድትረዱት ብለን በሚድያ ልንለቀው ተገደናል ።እጅግ በጣም አዝናለሁ አሁንም ቢሆን ይሄን ነገር ለምን ሚድያ ላይ እንዳወጣነው ሁሉም ነገር ቭድዮውን አይታችሁ ተረዱት ⤵⤵
አይዞእ እህት በጣም ነው የማዝነው😥
ሆሆሆይፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Brex Habeshawi አብሽር
ያረቢ አይዞሽ ለበጎ ነው እኳንሌላነገርአላረገሽ
አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ
እስኪ የብሬክስ እህቶችን ማየት ወይም ማወቅ የምትፈልጉ🙋♀️
☝️
አኔ ማውቅ አፈልጊለሁ
🙋
እኔም
🤚
አይዞሽ የኔ እህት ያጋጥማል እኮ አይዞሽ በዛ ላይ ነብሰጡር ሁነሽ የኔ ውድ ሁሉንም ያያ ነው ምያውቀው በነብሰጡርነት ግዜ ሁሉም ነገር ይከብዳል አይዞሽ የኔ ደርባባ ደስ ትሉኛላችሁ የቅኑ ብሬክስ ባለቤት ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እንኳን ገፍትሮ አልጣለሽ አላህ ደርሶልሻል መሲየ ብር የትም ይተካል አላህ ስለጠበቀሽ ነው እንኳንም በድንጋጤ አንድ ነገር አልሆንሽ እህት !
እውነት ነው
Ewnate egzabhre xabqosali
ወላሂ ይሄ ገጠመኝ እኔ ገጦሞኛል አራት ሴት ሁነን ስራ ፈተን ተቀምጠንአዷ ጓድኛችን ውጭ ወታ ስተመለስቤቱን ከውስጥ ቆልፈነው ነበርናጀረስ ጮኽ ከዛ ማነው ስንልጓድኛችን እኔ ነኝ አለችከዛ ከፈትነው ከኋላወ ጥቁር ሰውየ መጠና ሰተት ብሎ ገባከቤት ከዛ አበያዱህን ልበሱ ሾርጣነኝአለንና አምጡ ብራቹህን ብሎበጥፊ እያስፈራራ ሙጥጥ አርጎከ5000ሺ በላይ ወዞብን ሄዴየሚገርመው ደሞ መረመዷኑ ውስጥ ሱብሀን አላህ እሰከዛሬ ድረስ ይገርመኛልከዛም ቤት ቀየርን ውንድ ከለለበት ቤት ሌባ ይገባል እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹህ
@tiru fkr. yadilen ወላሂ ትዝም አላለን ሴት ሴት ድንጋጤ ድንጋጤ ተመለሶ የሚመጣብን ነበርየሚመስለን
ግን ለምንድን ነው ኡሙ አረፋትን መጠርጠርሽ አስጠላሽን ምትሉት? እሷ መች ይህን አለች? እረ ተው እያስተዋላቹህ አውሩ ሱበሀነላህ!! የልብ አዋቂው አንድ አሏህ ብቻ ነው ሁክም ለመስጠት አትቸኩሉ!! ሁኔታው ያስጠረጥራል ከሁሉም ቤቶችተለይቶ የነሱ ብቻ? ደሞ ሌባ ብቻውን አይገባም ሴት መሆናቸውን አውቆ እንጂ! ለማንኛውም ብር ጠፊ ነው በናንተ ላይ ጉዳት አለማድረሱ አልሀምዱሊላህ" ኡሙ አረፋትን አስቀየምሻት ለምትሉ ግን በደንብ ስሟት እንድደርሱላት ከደወለችላቸው አንዷ ነች ኡሙዬግን አጋጣሚ ሆኖ ስልክ አልተነሳላትም እናም ኡሙዬንም አላነሳችም ነውጂ ያለቹ ሌላ አይደለም! መሲ ደሞ እንኳን መጥፎ ነገር ሳይደርስባቹ ለዚህ ያበቃቹ ፈጣሪን አመስግኝ"! ከዚህም በላይነገር ብዙ አለ። ያንች ባይለው ነው…|
ብቻ ከኡሙ አረፋት ጋር እሚያራርቅ ነገር የለም ፕራክ ሥታደርጓት ራሡ ምርጥ ሠዉ ናት ትግሥቷ ራሡ ማሻ አላህ ነዉ
አብሽሩ ነገሩ ከእኔ አደለም ገና ያልገለፁት አለ
@@EmuArfat ምነው ችግር አለ ደ ውደ
@@EmuArfat እሙዬ አብሽሪ ሰው ብዙ ያወራል እውነቱን አንድ፣አላህ ብቻ ነው እሚያውቀው
🏰🏥⛪🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🏥🏥⛪⛪⛪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@@EmuArfat አረ እህቴ አትጨነቂ አስለን ሰው ምን አገባው ሚድያላይ ወሬሬሬሬሬሬ ወሬ እጭ እዚህ ላይ ኮሜንት የሚሰጡትን አትስሚ ሰው ያልበላውን ያካል
አይዞሽ መስዬ ዛሬ ጉልበተኛ ነን ብለው ቢያስቡ ነገ አፈር ናቸው ጤና ካለሽ ሰርተሽ ታገኝዋለሽ የሰው ላብ ነገ ምን እንደሚጠብቀው አይታወቅም ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ይከው አንችንም እመብርሀን አገላገለችሽ ይከ ላች ትልቅ ደስታ ነው አይዞሽ መሲ
እውነትብለሻል
ብሬክሰ ኤድመሲ ያጋጥማን ሠውየተሠራው ለፈተነነው ሁሉም ነገርየሆነው ለበጎነው ብላችሁ እለፉት በተረፈ እወዳችሁ አለሁ ልጃችሁን እግዚያብሔር አምላክ በሠላም በጤና ያሣድግላችሁ🙏🙏🙏
ማማዬ እንኳንም አንች ምንም ያልሆንሽ ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል
❤🌹
ማሬ እንዳመር
እኔ ግን ካየሁሺ ጀምሮ ፀባይሺ አንድ ነው አልተቀየረብኝም ሠው ምን ላውራ ነው የሚለው አብሺሪ አይዞሺ ለሠው አትጨነቂ ለመጀመራ ጊዜ ኮሜንት ሥሠጥ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን በሠላም ተገላገልሺ የኔ ልዬ
አይዙቺሁ
አወ አንዳንድ ሠወች ነገሮችን በራሣቸው መንገድ ሥለሚያዩ ነው እኔም ባለፈው 2ቾቹ ልጆች ጋ ቪዲወ የሠራችበት ላይ እንዳለ ሥድብ እረ ከኮሮና በላይም ቢያመጣብን ይገባናል
እንኳንደህናመጣህብሬክስ
ይግርማል ኣስፀያፍይ ነግር ስርቅ ምን ያረጋል ኣትድረቁ ያለው ቃል እግዚአብሔር ኣስታውሱ ምክንያቱም ለግዜው እጂ ምንም ጥቅም የለውም ብሬክስ ሓወይ ኣጀኻ ብዝጠፍአ ኣምላኽ ይምላኣልካ ፍተና ፀብቅዩ ብኣምላኽካ ጥራይ ታሓጎስ እስኻ ኣይይበድል እበር ስብ ይበድል ንባዕሉ
ማንም ልነገረው አይችልም ምክናቱም ብሬክስ የት እንደሆና የውቃል ሚድያ ለይ ስላምካተታል ሌባ ከቤት እንጂ ከሩቅ አይመጣም!!
በትክክል
ትክክል
Awo be tkkl brex Ethiopia mehedun siyaq new yemetawu
ትክክክክልል
እኔኮ ግርም የምትሉኝ ምን ተፈጥሮነው ምንሆናችሁነው በዛላይ ወረተኛነሸ የምትሉ ልጆች ናችሁ በቃ የራሣቸው ምክንያት ይኖራቸዋል እናም ተዋቸው
@mihret mihret 🕛😇😇😇😐😇😇😇😇👻💨
አወን ውነትሽነው ሰውኮ ስራሲያጣ የሚሉት አያጡም ዝበያቸው
Betkkl
ትክክል አዳንድ አሉ ይቅርታና ሙስሊሞች እሙ አርፍት ገና ሙስሊም ስለሆነች ጠበቃ እንቁምላት የሚሉ
መጀመርያ መስዋየ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ማሬ ስለ ተፈጠረዉ ነገር በጣም አዝናለሁ ብሆንም ከሁሉ በላይ ሁለት ትንፋሽ ይዘሽ አንድ ነገር ሳትሆኝ በሰላም በመዉጣትሽ ደሞ በጣም ደስተኛ ነኝ ፤ እኔ ግን አንድ ነገር ማለት የምፈልገዉ ሰዉ ና ብር ምን ያህል እንደ ምለያዩ ማወቅ አለብን ብር ከጠፋ ሰዉ ሰርቶ ያመጣዋል ሰዉ ብጠፋ ግን ምን ያህል ብር ከፍለህ ትመልሰዉ አለህ ፤ ይህ ኩፉ ዘመን እስክያልፍ ያለፋል እና ተመስገን ይበልጣል ፤መስ እህቴ ፤ ብሬክስ ወንድሜ ጀግና የጀግናዉ ልጅ ፤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ሻምቴ ያገራችን ታቦት እድሜ ና ጤና ሰላም ና ፍቅር አብዝቶ ይስጣቹ ከኩፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ አሜን፤ክፉ አይንካቹ ዋናዉ ጤና ብቻ ሰርታቹ ታገኙት አላቹ ለግዜዉ ነዉ እንጅ የሰዉ ላበት ከንቱ ነዉ ፤ የሆነ ሁናል አይመለስም ማዘን አይገባቹሁም የኔ ማሮች አዝማራ ና መስ እህቶቼ በርሁኝ ወንድሜ እወዳቹ አለሁ አይዛቹ ።
እኛ አለንልክ አንተ ስንት ምስኪን ስትረዳ ነበር የኖርከው ምንም ችግር የለውም ጎፈንድ ወይንም አካውንት አስቀምጥልን ምንም ማበረታቻ ወይንም ስጦታ ይገባካል ችግር የለውም ሀሳቤን ምትጋሩ እስቲ
እውነት ለሱ ይህ አይገባውም የስትየድሀ እባ ያበሰ
ወላሂ ለብሬክስ ይህ አይገባውም ነበር. ሳናድዱ
ትክክል አስተዋይ ነሺ
አብሽር
በጣምነውየገረመኝብሬክስየ ያናድዳል ግን እካን ይሣ ደህና ወለደች ወይጉድ አተመለለትክን አይተውአይደል ወይጉድ አተእኮ ጥሩሰውነክ ለተከፉደራሽ አይሀበሻ መቼነው ከተንኮል ነፃምንሆንበት ቀን ይናፍቀኛል እኔኮየገረመኝ ምኝታክላስ የተቀመጠውንብር ሠውነውዴያሣያቸው ግራ ያጋባልአይዞህ ብሬክስዪዪዪዪ
ምንድ ነው ግን እንደዚህ ወሬ ማጣራት በጣም ያስጠላል እርግዝና ያየው ያውቀዋል ያም የመጀመሪያ አይምሮ ነው የሚቆጣጠረ ሰው የሰው ፊት ምን አሳየው መስዬ አይዞሽ እግዚአብሔር እረድቶሻል እንኳን አንድ ነገር አልሆንሽ እናቴ
አይዞሽ መሢየ አይክፋሽ እንኳንም ሠላም የሆናችሁ እስከ ልጅሽ ለማንኛውም በር ሥትከፍቱ በፍጥነት ሣትከፍቱ በተቻላችሁ ማንነቱን ለማወቅ ሞክሩ ባልተቤትሽን በሠላም ይመልስልሽና በአንድ አንድ ያድርግላችሁ
ጉድኮ ነው ብቻ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ለማንኛውም እንኳን ደህና ወለድሽ
አይዞሺ በወጣይተካሺ
ኣይዛሸ ሜሬ ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ💜
በጣም ወላሂ መጋኛና ምቀኛ እበርላይ ነው የሚገጥመው ይባላል እንኳንም እሷ ተረፈች ገንዘብ ሰርታ ታገኛዋለች ወሳጆቹ ግን አይበላላቸው ሚስኪን ለመውለጀዋ ደፋ ቀና ብላ ያስቀመጠችውን መውሰዳቸው ይገርማሉ ደም ይሁንባቸው
መስየ ትንሽ ቢከብድም ብሩ ምንም አይደል አችላይ ችግር ሳይፈጠርብሽ አልሀምዱሊላህ
መሲየየኔቆንጆ፣ልጂሽንምአላህያሳድግልሺ፣ይሄውነውሠውበሚስፈልግሽሠአት፣ይሄውነው፣እደጠበቅሽውአይሆንም፣እባልሽምጋርአላህበሰላምያገናኝሺውዴ፣
አይዞሽ መስዬ አችን እኳን አልጎዳሽ ዋናው ጤናሽ ነው ብር ተሰርቶ ይገኛል ስደት ላይ የሰውም ነብስ አጥፍተው ይሰወራሉ እኳን ወጣሽ
እሚገርምንው እግዚአብሄር እንካንአችበስላም ተገላገልሺ።
ለማንኛዉም ዝም ብላችሁ እናተ በምክክር የምትፈቱትን በሚድያ ለምን ታወጣላችሁ
ለወሬ ማሟሟቅ
ስለተጠየቀች ነው መልስ የሰጠች እንዲውም ለኛ አስተማሪ ነው ምን ችግር አለው?????,
የኔ ልዩ ወንዲም. አብሺሪልኝ. ሁሉም ለኸይር ነው
ጠላት ከቅርብ እንጂ ከሩቅ አይመጣም
ሳህ
👍
ሳህ እህት
ትክክል እኔም ደርሶብኛል
እንኳን አንች ደህና ሆንሽ ደህና እመብርሃን በሰላም ገላገለችሽ አንች ብቻ ደህና ሁኚ እግዚአብሔር ከነልጅሽ ሰላምሽን ይጠብቅልን እህታችን አይዞሽ ገንዘብ ይመጣል ገንዘቡን ለበላው ይብላኝለት እግዚአብሔር አለ ሁሉን ማረግ እሚችል እሱ ፍርዱን ይሰጣል እግዚአብሔር ሁሉን ያያል ሁሉን ያውቃል አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሽ ይሁንልሽ 🙏🙏🙏
ትመችኛልሽ ክምንም በላይ ፈጣር ይጣብቅሽ .አይዙሽ ሰው አውር ብሎትል እንድትናድጅ የሰውን ማንነት ስያቁ ዝም ብለው የሚለፍልፍት መሲ ልዩ ልዩ♥♥♥♥
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜ እንኳን በሰላም ወለደችልሕ ሚስትህ ክርስቲያን ተስፍ.አይቆርጥም
አይዞሽ የኔ ውድ ከጎደለን ይልቅ የተሰጠን ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሮቤል ደህና ይሁን ብቻ
አይዞሽ የኔዉድ መሲዬ እግዚአብሔር ላንችያለዉን ይሰጥሻል ምስኪን ሰዉ ምንጊዜም ቢሆን ይፈተናል እግዚአብሔር የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አይዞሽ ማማዬ ባል ኢትዮጵያ ሲገባ ብዙነገር ይቀያየራል እኔም ብዙነገር አሳልፌያለሁ 😍😍😍👍👍👍👍👍
ውዶቺ በሠው አትፈረዱ እውነቱን የሚያውቅ አላህ ብቻ ነው
አይ መሲ ታዘብኩሺ እሙ አረፋትን የተጠራጠርሻት መሰለብሺ ሀቂቃ ዱሮም የካፊርና የሙስሊም ፍቅር እድሜ የለውም እሙ አረፋትየ አብሺሪ ። መሲም ልቦና ይስጥሺ ታዳ ስንት ሰው ባለበት ሹጋ እሙ አረፋትን ምን አመላጎጠሺ? አጅብ
ደደብ
በትክክክክል ሙናፊቅ ምን ይሰራል ይቺ ደረቅ ነገር ናት አልወዳትም መጣጣ
አናዳኛለችእኔምእሙአረፍሚስኪንሴትነችወላሂ
ልክ ነሽ አላህኮ ነግሩናን የልብ ጓደኛ አድርጋችሁ አትያዟቸው ብሏል እውነቱን አላህ ይወቅ እኛ ግን ዝም ማለት አለብን
አደብ ሰው ላይ መፍርድ ጥሩ አደለም እህቴ
መስየ ያጋጥማል አብሽሪ የኔእህት አይዞሽ ሁሉም ሰው አንድአይደለም መልካም ሰውች አላህ ይስጥሽ ማማየ ለከዳሽ የስራውን ይስጠው ለወደደሽ አላህ ይውደደው ሰውን ማመን ከባድነው ለነገሩ በዚህ ሰአት ከጎንሽ መሆን ሲገባት ወላሂ አዝኘባታለሁ እውነት ካደረገችው😥😥😥😥ብሪክስየ አብሽር ሁሉም ለበጎነው ፈጣሪ ይፈትናል እሮቤልንእና ባለቤትህን አላህይጠብቅልህ በሰላም ያገናኛችሁ ሁሉም ነገር ያልፈል ያስተዛዝባልእጂ!!
አንቺ ትሁት ሴት ነሽ እንደ እራሱ ያስታውቃል እድሜ እና ጤና ከእና ሙሉ ቤተሠብች
ለማንኛውም ምንም አይደል በሠላም ወልደሻል ፈጣሪሽን አመሥግኒ ፀባይሽ ሀሪፍነው የኔማር ሤትልጅ ሠብሠብ ሥትል ነው የኔማር ባለመጋለፈጥሽ ኩሪ ግልፍጥ ሠው ያሥጠላኛል በተርፈ ከሁሉም ጋር ሠላም ፍጠሩ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ማማዬ በጣም ይከብዳል የኔ ውድ እመቤታችን በስደቷ ታሥብሽ በሽልም ታውጣሽ ውዴ
ሰው ስንቀርብ በመጠኑ እንቀረብ የበዛ ነገር ሁሉ ችግር አለውኮምንት ሰጭወች ደም ምን አገባችሁ በግል ሂወት ጣልቃ አትግቡ አይዞሽ መሲ ዋናው ጤና ነው
ልኪ ነኪ
ሚዲያ ላይ የወጠሠ ነገር ግደመ ነው ኮሜት😒
👍👍🇪🇹❤❤👄
ልክነው
መሲዬ የኔውድ እኳን አንች ሰላም ሆንሽ የኔልዩ አይዞሽ ሰው ብዙ ያወራል ብዙ ስም ይሰጣል በማያቀው ነገር እኳን መብርሀን በሰላም ሁለት አደረገችሽ ልጂሽን ያሳድግልሽ እማ ♥♥♥♥♥♥♥
አይዞሽ መሲዬና ብሬ እግዚያብሄር ለመገናኘት አብቅቶአችሁ። ታሪካችሁ ተቀይሮ ለማውራት ያብቃችሁ
እንኳን እናንተ ከህፆኑ ሠላም ሆናቹ ብሩ ምንም አይደል ለኸይር ነው
በመሲም አይፈረስ እሙ አረፍም ስልክ ያላነሳይላት ባጋጣሚ ስለተኛይ ነው ከኮረናው ቡሀላ እሙ አረፍንና መሲን ባድላይ እናያቸዋለን ኢሽአላህ
እሙ አሰፍት ስልክ ያላነሳችዉ አጋጣሚ ሆኖ ይሆናል የመሲ ሆድ ግን በእሙ አረፋት የሻከረ ይመስላል
Eshalahe asitawayi
ትክክል እኔ ተኚቸ ስልክ ሲደወል አላናሳም እንደውም እናደዳላሁ.
መሲየ እንኳን አንች ደህና ሆንሽ የማያልፍ የሚመስለን አልፊ አይዞሽ ሁሉን አዋቃ እግዚአብሔር ነው አትጠራጠሩ ሰው ልኩት ነው የሚለው ነገር አንች የጠረጠሩሻቸው ሰዎች ላይሆኑ ይችላሉ የላኩት እና እህትለም ሰራ ለሰሩው እሾህ ላጣሩው ይላል ያገራችን ሰው ፈጣሩ ካንችጋር ይሁን እህት ♥
ስጀምር ስለ አንቺ ምን አገባችሁ የምጠይቁሽ እና መሲዬ እንኳን እናንተ ሰላም ሆናችሁ ለሰዎቹ ሁሉንም ነገር መነጋገር የለበትም ባይ ነኝ እኔ መሲዬ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንልሽ
Yene derbaba ekuan emberhn telklla hunchishe syegftrshe betam betam yasznale leba kruk aymtam yazoshe bir tfiy n lemiy new
Brex ያጋጥማል ግን ከአሁን ቡሀላ ማንም ቢሆን ቤት ሲያንኳኳ ቶሎ መክፈት የለባቼውም ይደውሉላቼው ስልክ ካልተደወለላት በር እንዳትከፈት መልክት አስቀምጥ የኔ የቤቴ ህግ ነው ካልደወልኩ ካልደወሉ ማንም አይከፈት የኛ ቤት
አብሽሪ ማማየ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ከልጅሽና ከሚወዱሽ ጋ
ወይኔ ጉዴ ይሄ ነገር አምጨዉ ዉሰጅዉ የሚባለው ነገር አልቀረም እዴ😁 እንትናን ትጠያለሽ እንትናን ትወጃለሺ በስደትም ይዘነዉ መጣን😂😂😂 ጉድ ኮ ነው ማንኛውም መሲ ዋናው በሰላም መገላገልሺ ነው።
ክክክክ
መሲ ሰው እዳጠረጥሪ ምክንያቱም እዝህ ሀገር ሌባ አለ እኔ ፖሊስ መስለው ገብተው ሁለት ሁነው የቀራቸው የለም አልጋ ቁም ሳጥ ሸንጣ ልብስ እያንዳንድ አራግፈው ብር መሳቢያ ውስጥ ሲያገኙ ይዘው ሄድ ስለዝህ ሰው ልኮቸው ነው አትበይ ያጋጥማል
ትክክል ነዉ
ትክክል መዳምአንዲትልነበርትመህርትኩሉምይየዳሉከፍየምስራአለዉከዛሠዉከመጣማንብለሽጠይቀሽነዉየምትከፍችይሎኝልእኔበጣምአፈራነበርአዉንስቤትናቸዉ
ሳዉዲሌባያለአይመስለኝም
ነበር
አይዙሽ እህቴ ማሬ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ማሬ በትክክል ከሰው ተለዮቶ መቀምጥ ነው አይዙሽ መስይ ልዮ እግዚአብሄር የጠብቅሽ ያወም እሪጎዚ ወነሽ ኤውሉ ማረጌ አነበረባችውም
ስለ ሰው አትሰቢ ልጂሽኝ ፈጣሪ ያሳዲግልሽ ከቤተሠብሽ ጋር ፈጣሪ ይደብልቅሽ 👌👌👌👌ሴት ልጂ ስትገለፍጥ አያምሪባትም ኮስተር ስትል ነው
እንኳን አንች በሰላም ወለድሽ ልጂሽ ከገንዘብ በላይ ነው ባሁኑ ሰአት ቂም ጥሩ አይደለም ይቅር በይ ፍርዱ ከፈጣሪ ነው ለግዜው ነው የሚጠቅማቸው አሁን እየተፀፀቱ ይሆናል
መሲ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ እሱ ብሩን ቢወስደው እግዚአብሄር ደግሞ ከተፃፈልሽ የሀኪሞች ደብዳቤ ነፃ አወጣሽ። የእውነት በጣም ነው የተሰማኝ ምክንያቱም ለብሬክስ ይሄን ነገር መታሰቡ በጣም በጣም በጣም ያናድዳል እመቤቴን ኡፍፍፍፍፍ ግን ፈጣሪ እንደሰው አይደለም። ብሬክስ ለምታደርገው ጥሩ ነገር ሁሉ ከሰዎች ምንም ነገርን እንዳትጠብቅ። አንተ ሰዎችን ለመርዳት እግዚአብሄር መርጦሀልና። ይሄ ደግሞ ከፈጣሪ ካልተፈቀደልህ ብር እንኩዋን ቢኖርህ ጥሩ ነገርን ማድረግ አትችልም ነበር። መሲዬ አይዞሽ ፈጣሪ ከኃላም ከፊትም ሆኖ ይጠብቅሽ ።
የኔ እህት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አትነናደጅ እንኮን አንች ሠላም ሀነንሺ ገንዘብ የሠው ህይወት አይደለም
አብሽሪ መሲ ሰለ ሰዉ አትጨነቂ ሰዉ ኡኮ ምን አደረግሺ ምን ሰዉ ከመዉረት ወደሀለ አይልም ስለዚ አታሰብለት ደርሶበት ያዬዉ የዉቀወል ወናዉ ነገር በሠለም መገለጋልሽ ናዉ
አይዞሽ ምሲ እግዚአብሔር እንኳን አቺንም አተረፈሺ እግዚአብሔር ትልቅ ነው አይዞሽ
ወይኔ አረ በጣም ይገርማል አላህ ይተካልሽ ይተካላቹ ውስጥ አዋቂ ሰው ልኮት ይመስላልእንጂ በምን አባቱ ያውቃል ቦታውን መስዬ ድንጋጤሽን ይውሰድ
ግን እሙአርፍት ኑጽህ ሰው ናት እሽ ሙስልም ሸር አያቅም መስየ ቅር አይበልሽ
kmuslimm metfo sew ale kekrstiyan metfo sew ale hulum muslim tiru new malet yikebdal lemin bizu metfo areboch alu silezih mewesen yikebdal
Betkkkl Muslim Yesewu Haki Ayserkim
መሲ የኔ ቆንጆ አላህ ሁኔታወችን ያመቻችልሽ እህቴዋ ብሬ ምርጥ ሠው ታጋሽ ሁን
መሲዬ እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ዋናው የእናንተ መተረፍ ነው አይዞሽ❤
መስየይ ኣይዞሽ ሁሉም ያልፊል ብርም ይጥፊ ሰው እየጠፊ ኣደል የኔ እህት እ/ር ካንቺ ጋ ይሁን❤
እና የኔ ቆንጆ ለኔ አደኛ ነሽ የኔ ፀባየ ሰናይ ስለሰው አትጨነቂ ማማት የለመደ ውሀ ያላምጣል ነውና ተረቱ. ስለሰው አትሰቢ. አላህ ልጅሽን ባልሽን እድሜሽን ይባርክልሽ ማሬ ብሩን ሰርተሽ ታፈሪዋለሽ አች ጤና ከሆንሽ ማር. ወድሻለሁ. ፀባይሽ ትኮሪያለሽ እሚሉሽን ተያቸው ዱሮስ ከዝብ ማር አይጠበቅም. እና ማሬ ብዙ ኮሜንት አልወድም ስለምወድሽ ነው አችን የኮመትኩት. አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ውደ በሬክስንም አችንም እወዳችሁ አለሁ ከልቤ
መሲየ አይዞሽ አየሽ ሰይጣን ብፈትንሽ እግዚአብሔር በመልካም አስወለደሽ ያ ደሞ ለሰዉ መልካም ስለ ሆናቹ ተፈተናቹ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነዉ አይዛቹ☦️
በትክክል እግዚአብሔር ካለ ሁሉም ይታለፋል
መሲ የ. አይዞሸ
ትክክክል
እንኲን በሰላም ወለድሽ ብሩ ይተካል መልካም ሰው ምቀኛ አያጣውም ጠላት ከቅርብ ነው የሚመጣ ተጠንቀቂ
እንኳን በስላም መጣሽ መሰዬ አይዛሽ የኔ ማር እግዚአብሔር የስራችውን የስጣችው
መሰዬ እናቴንነት እንዴት ነው
መቼም በላባችሁ አላመጣችሁት የይቱዩብ ብር ነው የቤታችሁን ሚስጥር አደባባይ አታውጡ እኛ የናተ የውሬ መተፈሻ አይደለንም ስታስጠሉ
አሰላሙአለይኩም እህት ወድሞቸ አላህ ይተካሽ እኔንም ዱአ አርጉልኝ ጭቀቴን በደስታ እዲቀይርልኝ
እእህቴዋ wewrwbአላህ ያሠብሽውን ያሣካልሽ የተሻለውን ይተካሽ
ብሬክስየ ጠቆርክሳ አይዞህ አትናደድ ችግርየለዉም ፈጣሪይይላቸዉ
አኳን አቺ በሰላም ተገላገልሽ ዋናው ያቺ መትረፍሽ ነው ለበጎ ነው ፈጣሪን አመስግኜ ያው የራስሽ ሰው ነው ብዙ ግዜ ጠላጥ ያቺ ገንዘብ ልጅሽን ማቀፍሽ ነው ሚዲያም ማስተላለፍ አይጠበቅብሽም ብዙ ፈተና አለ በሰው ላይ ያተረፈሽን አምላክ ዝም ብለሽ አመስግኜ ልጅሽን አርፈሽ ቁጭ ብለሽ አሳድጊ እዳይደክምሽ በቃ ዝም በይ በናትሽ እኛም አንፈልግም እድታወሪ አሰልቺ ነገር ነሽ አረ ንፋሳም ነሽ ከፋይ ልበሺ
ይህ ገጠመኝ እኔም ደርሶብኝ ኛል ህመሙ በጣም ይከብዳል የልጀ መላኪያ ብየ ያስቀመጥኩትን ወስደውብኛል ባሌ ተይዞ አገር ገብቶ ነበር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ግን እግዛብሄር ይመስገን አልፏል ልጀም ሂዷል እማየጋ ተገናኝቷል ፈጣሪ ይመስገን
አብሽር ሁሉም ያልፍል እህት
I b50th
Ig#
Foxconn. Vbot
Irp
አይዞሽ የኔ ማር ሰው ትዳር ሲይዝና ሲወልድ ፈተናው ቡዙ ነው አና በርች
በጣም
መሲየ ይጥፋበት አትሰቤ ዋናው ጤና ነው የኔ ውድ እግዛብሄር ከናተጋር ይሁን እኳን በሰላም ተገላገልሽ ተመስጊን
ስለ ብሩ መጥፋት አዝነናል አብሽር አላህ ይተካሽ ። ነገር ግን ስለ እሙ አረፋ ምን አስቀላበደሽ እንዳልሽው በነፈሰበት አልነፍስም ካልሽ እሙ አረፋም ደህና ነች ተገናኝተን ስለማናውቅ ነው አለቀ ። አላየችኝም ቅብጥሶ
የኔ እህት አይዞሽ ማሬ ገዘብ አላቂ ነው ማሬ ማርየ እንኮን ልጅሽን አልነካብሽ ማሬ በስማም የኔውድ እኔን የኔ ማር እኔ ልጨነቅ ፍቅር እንኮን ልጅሽን አልነካብሸሰ ማሬ ደፍቶ ብጢልሽ ማሬ እ ዋናው እሱ ነው ማሬ አይዞሽ💘💘😭👏👏👏
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
Awo ewnet new mesi ayzoshi ehita
እህቴ ወለተ ኪዳን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ ዋናው ጤና ነው እህቴ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ብር ስረተሽ የምታገኘው ነው እህቴ ጤናነትን ግን በብር አይገዛም እህቴ አይዞሽ እህቴ በለሽ ብከብድም አይዞሽ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በለቸሁበት ቦታአ ትጠብቅልን
አይዞሽ መሲዬ ዋናው ነገር ሰላም መገላገልሽ ነውግን እኮ ግራ ያጋባል ቀጥታ ብሩ ካለበትኝ ማወቁ ደግሞ ስለ ሰው ዝም በያቸው ያሉ ይበሉ ትክክል ነሽ እርጉዝ ስንሆን ጫጫታ ግርግር ዋካታ ካለ በጣም ነው የሚጨንቀው
አብሽርየኔቀማም
ቻናሌን ጎብኙ የሶሀቦችን የፍቅር ታሪኮችን ታገኛላቹ
እዚቤት እንዳመር
አብሽሪ መሲየ ሁሉም አልፎል ዋናዉ ያች ሰላም መገልገልሽ ነዉ ገዘብ ምንም አይደል ሲገኝም ሲታጣም ነዉ ዋና የሰዉ ፍቅር ነው ፍቅራችሁን እደበፊቱ ሁኖ እደማይ ተስፋ አለኝ አዳድ ግዜ ያጋጥማል ኢሻ አላህ ኡሙ ሀረፍ ጋርም ትገናኛላችሁ
የተፈጠረው ነገር በጣም ያሳዝናል ብር ብሄድ ብር ይመጣል እኳን አንቺ ደህና ሆነሽ ግን ሲበዛ አስመሳይ ነሽ በነፈሰበት ነው የምትነፍሺው በዛ ላይ ውሸት አስመሳይ ቲሽ ከመውለድሽ በፊት ሁለት ቀን ምጥ ይዞታል ብለውኝ ደውለውልኝ ሄጄ አይቼታአለሁ አለች ኡሙ አረፋት አንቺ ደሞ አልተገናኘንም ከዜድ ብቻ እደ ተገናኛቹ ነው የተናገርሺው ይህ ውሽት አደል ከወለድሽ በኋላ ስልክ ስደውል አታነሳም አለች እና ልትመጣም ደውላ ሊሆን ይችላል እዚህ ሀገር የትም ቤት ሲኬድ ስልክ ተደውሎ ነው ሚኬደው ካላነሳሽ ምን ታርግ ወይስ ዝም ብላ ዘው ማለት ነበርባት ካቺው ንግር የብሬክሱ ይሻላል የሆንሽ ብልጭልጭ በነፈሰበት የምትንፍሺ ነገረ ነሽ ።
Bravo radical thinker ውሸት ከፊትዋ ያስታውቃል ኣብየት ውሸት::ስጀመር የግል ጉዳይ youtube አምጥቶ መዘርገፍ የአፍሽ ስፋት ነው እምያሳየው እማ በይልኝ::
አላህነውየሚቀውስልዝህወጀልአትግቡአላህንፍሩ
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ እነሱ በተናገሩት መሰረት ነው በአፋቸው የወጣው ተተርሰን ነው እጂ ሌላውማ አላህ ነው ሚያውቀው
Ewntshi naw batm yastwkal kafta zm bala basw dubda
የኔ ቆንጆ ገንዘቡን ይውሰደር አይዞሽ አንጀቴን በላሽኝ ለሰው ደሞ አትጨነቂ ሰው ቡዙ ይላል
የኔቆጆ አብሽሪ ሁሉምለበጓነዉ ፈጣሪ የስራዉን ይሰጣቸዉል ስራለሠሪዉ እሾክላጣሪዉ ነዉ ዉዴ😥😥😥
ይቅርታና የናንተቤት ብቻ አይደለም ሳዉድ ሌቦች አሉ እብዙ ሰዉ ቤት ነዉ የሚገቡት ሾርጣ ነን አያሉ ወንድም ቢንወር ይማታሉ ያስፈራራሉ
Tekekel
ሌባውን ማን እንደ ላከው ደግሞ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ማንም ብሆን የተላከም ሆነ ያልተላከ ሌባ ቀጥሮሽ አይመጣም በድንገት ነው ሰው ልኮት ነው አትበይ ፈጣሪ ያውቃል ብላችሁ ዝበሉ
ኧረ ይችን ተያት ፈርዶ ከማዉራት ለፈጣሪ መሥጠትጅ ላላ ዝም ብሎ ወሬነዉ
እሡማ አለው ነገር
@@genitube1438 ክክክክክ
@@rabiarabia1881 አጥንቶና ተልኮ መሆን አለበት ባሏ በሌለበት
@@genitube1438 እንደዛ ነው የሚሆነው እንጅ ገንዘብ የምታስቀምጥበት ቦታ እንዴት ሊያቅ ይችላል
መሲዬ እንኳን ሰላም ተገላገልሽ ዋናው ጤና ነው ገዘብ ሀላፊ ጠፊ ነው እንኳንም እናተን አልጎዳችሁ የሰው ወሬ አትስሚ ሰው እራሱ ያሰበውን ነው የሚያወራ ብሬ አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ወይኔ መሲየ የኔ እህት አይዞሽ .ማር ይገርማል ምን እደምል አላቅም ሰው እደለለ አይቶ እውነት ይህ ተልኮ መሆን አለበት ዋናው .እካን እናተን አድነገር አላርጋችሁ ማር
ውስጤ ነው የተነካው ብቻ ለበጎ ነው አይዟችሁ አሁን ሮቤል ስለተወለደ ደስተኛ ሁኑልኝ ሮቤልም እድግ ይበልላችሁ
መሲዋ ስላምሺይብዛ እህቴ ሁሉምለበጎነው ፍተና የሌለበት ሂወት አያምርም ምክንያቱም ሂወት ፍትህ ነውእምታስተምረው በሂወትሺ ብዙ ነገር ይገጥማል አንዱ የእድሜ ልክ ትምርትይስጥሻል ሌላ ደግሞ ጥንቃቄና ነገሮችንክነገሮችእድትለይ ያደርጋል ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስገን ነገር ሁሉ ለበጎነው እርሱየፍቀደውነውእሚሆነውአይዞሺ
መሱቲ😍😍 አይዞሽ ይሄነገር በኔምላይ ደርሷል ከስድስት ወር በፊት እዴዚሁ ጥቋቁርሮች ናቸው ሁለት ሁነው በቢላ አስጨንቀውን 5ሴቶችነበርን ዘርፈውናል ወርቅ ብር ስልክ ዋናው ነገር በኛላይ መጥፎ ነገር አለመድረሱነው አልሃምዱሊላህ።
😥😥😥
ታዳኮ ደንግጣችሁ እጂ እናተ ቶሎ ብላችሁ ዉጣችሁ የዉጩን ነበር ቆልፍችሁ ፖሊስ መጥራት ነበርባችሁ
መስዪ የኔ የዋህ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሰው ብዙ ያወራል አትስሚያቸው እንኳን አንች ደህና ሆንስሽ ለበጎ ነው
😂😂😳😳😳😳
እኔም የመቀቸው ጎሮቤቶቼ ተዘርፎወል እሷ ገን ተልኮብኝ ነው ትለለች ሌቦች ቀስ በቀስ ነው የምየጠኑት
ግን አሁንም ጥንቃቄ አድርጉ የሚፈጠረዉን ነገር ወደ ሚድያ አታዉጡ ያለችበትን ቦታ ስለሚያዉቁ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በተለይ ብሬክስ አንደ ልመጣ ነዉ አንደ ቀረሁ አትበል።በመቀጠል ሁሉም ለበጎ ነዉ አይዟችሁ
እሙአረ ፉ ናት ያሰርቀቸዉ የሚያቅ ነዉ የጠቆመዉ
@@zaharamuhammad2691 እር ጉድድድድ በምን አወቃችሁ እውነት እሷ ናት እሷ ከሆነች በጣም ይገርማል
@@zaharamuhammad2691እንደ በግምት ንግግር ይቅርብሽ
@@zaharamuhammad2691 እረ ዝብለሽ ሰው አዞልሚ
@@zaharamuhammad2691 ርግጠኛ ሆኖ መናገር ይከብዳል እናት ግን ብሩን መቀበሏን እና ያስቀመጠችበትን ያወቀ ሠዉ ሊሆን ይችላል
አይዞሽ መሲ ፈጣሪይጠብቅሽ ማሬ እንኳን ለነብስሽ ተረፍሽ ጤናካለህ ብርይገኛል አይዞሽ
ሰውን አትኮንኑ እሙአራፋን እንደጠረጠራችሁት ነው እሚለይው እውነትን የሚውቀው እግዛአብሔር ብቻ ነው ለባ እርያድ ሙልቶን
ሣህ
የሰውልጂታድበቱእስካልወጣድረስብዙአታውሩ
በርየ ሥትል ከምር ድሮ በበሬ እህል ሥንወቃ ሥናግድ በርየ እሽሩሩ እያልን በሬዉን በርየ ነበር የምንለዉ ብሬ ማለት ልመጅ በተረፈ ሁሉም የራሡ የሆነ ሚሥጥር አለዉ
በርየ ከከከከከከ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ወይኔ በሳቅ ደህና አስታወሰችሽ
ማያ Tube 😂😂😀😂😀😂😀😀😀😂😂😀😀😀😃😃😃😃😃 እውነትሺን ነው ከምር እኔም ታስቀኛለች👍👍👍ማያ
ክክክክክክክክ ከፈቱኝ ነበር አሳቅሺ ወላሂ
ማያየ ክክክክክክክክክ
አይዟችሁ ለበጎ ነው ሁሉም እንኳን አቺ ሰላም ሆሺ መሥዬ እንኳን በሠላም ተገለገልሺ ሁሉም ለፈጣሪ ተይው
በተፈጠረው ነገር አዝናለሁ ያጋጥማል ከማንም ሰው ጋር ስትገጥሙ ግን በልኩ ሁኑ የሰውን ልክ ሳታውቁ ለመግባባት አትሞክሩ ዋናው ደግሞ እናንተ ምንም የሆናችሁት ነገር የለም ብሩ ችግር የለውም ሰው ጤና ካለው ተሰርቶ ይገኛል
ሌበ ነው ልበል ብሩን ሁሉን አሎሰደውም
@@miserutube7681 ሌባ አያዝንም
አይዞሽ ግን ነፍሰጡር ሰው ማስደንገጥ ነብስ እደገደሉ ነው እሱም ለመዉለድ የተቀመጠ ብር ለብሬክስ ይህ ነገር አይገባዉም
ሀያቲ ለአችነ ለብሪክሥ ይኸ አይገባም ነበር ግን ምንም ማለት አደለም ዋነውነገር ደግጠሺ አንድነገር ታትሆኝ የቀረሺ ውደ አብሺሪ ሁሉም ለበጎነውውደ ደሞ ሠው የሠውን ነገር ሣይረዳ ብዙ ያወራል ምንም ማት አደለም አብሺሪ እህትዋ የኒ የዋህ አች ጥሩነ ግልፁ ሠው ነሺ
አይዞሽ መስዬ ለበጎ ነው እህቴ ምንም አደለም ዋነ ጤነ ነው ውዴ አይዞሽ እማ።
አቺም ባልሽም አስመሣይ ናችሁ ።ደሞኮ የነገረኛነሽ ነገረኛነት ኡም አረፋት መታ አልጠየቀችኝም ትያለሽ በጣም ገራሚ ነሽ ።ይሄን ጊዜ መታ ያልጠየቀችሽ ስልክ ስደውይ ሳታነሳ ስለቀረች በሀላ የመጣች ጊዜ የሆነ ነገር ጣል አድርገሽባት ይሆና ።እና ደሞ ኡሙ አረፋት ስልክ ስላላነሳች በሷም ልታማሀኚም ይሆናል ። ድሮምኮ ታስታውቂያለሽ መሲ አብራቹ ቪዲዮ ስሰሩ ፊትሽ ላይ የሆነ ነገር ይነበብብሻል ። ልገርሽ ኡም አረፋት ምስኪን የዋህ መካሪ ናት ምንም ብትሏት በምንም ብታስቧት የሆዷን አድ አላህና አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ።
እኔ 6500ሪያል እጃዛ ቤት ወስደውብኛል አሁን ግን ወልጄም ልጄንም ላኩ ሁሉም አለፈ አብሹሩ ሰውኮ አይታመንም
እቤት ነው እውጭ
የኔውድ።አልሀምዱሊላ።በይ።የማይነጋ።ጨለማየለምውዴ
እኔ 11 ሺ ተከድቻለሁ
አይዛችሁ
@@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ ayzosh ehtie
እንኳን ስላም ተገላገልሽ መሲ ቆንጆ ዋናው ነገር ማለፉ ነው ኮሜንት እምስጡ ልጆች አስታውሉ እንጅ ሽም ነው: : ድግሞ ያጋጥማል: :
እንተ መልካም ስዎች ለናቴ ይህ አየገበቸሁማሬቸ አይዛቸህ
ስንት ስንት አይነት ሰው አለ በጌታ #እንፎርሜሽ አግኝቶ ነው የመጣው ውስጠ አዋቂ ነው ብር የተለያየ ቦታ ማስቀመጠ ጥቅም አለው አይዞሽ እንኳን አንቺ ተረፍሽ ዋናው
ብሬ በውነት አዝኛለሁ
መስዬዬኔመልካምእህትሰዉብዙያወራልአትስሚእህቴ
ብሬበተፈጠረዉነገርበጣምአዝኛለሁወንድሜዬምስኪኖችአባት
አቲጨነቅ እህቴ ዝምብለሽ ለእየሱስ ክርስቶስ ስጭ
ዝምብለሽ የፈጣርሽ ስጭ በፈጣር ስም ያዝ ማሬ አቲጨነቅ ብርማን አባቱ ዝም ብለሽ የራስሽ አስብ ማሬ
አይዞሺ አፈፈፈፈፈ አንኳን ህይዘትሺ ተረፈ ማማየ አትሠቢ ደግሞ ለብር ትሠሪዋለሺ ዋናዉ ጤናነዉ አብሺሪ
ብሬክስ የለም ተብሎ አትበይ እሱ ቢይኖርም አያስቀረውም ነበር ለማንኛውም ዋናው እንኩዋን እናንተ ሰላም ሆናችሁ
አሪፍ ነው
በመጀመርያ ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በመቀጠል
በተፈጠረው ነገር እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት በስአቱ ይሄን ነገር ስሰማ ስሜቴን ራሱ መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር ። እኔ ስለሌለሁ ቤቴ መደፈሩ እና ባለቤቴ እና እህቴ ገንዘባቸው መዘረፉ ስሰማ ውስጤ በጣም ነው የተሰማኝ ለካስ ቤት ወንድ ከሌለበት ሀሉም ይደፍረዋል
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለን የተፈጠረው ነገር ሁሉ እንዳልተፈጠረ አድርገን በሚስጥር በውስጣችን ይዘነው ነበር በፍፁም ወደ ሚድያም ማቅረብ አልፈለግኩም ነበር ።
ነገር ግን ብዙዎቻችሁ መሲ ለምን ከእሙ አረፋት እና ከነ ቴዲ ራቅሽ በዬግዜው የተለያየ ቤት ላይ ነው የምናይሽ ተጣልታችሁ ነወይ ምናምን የሚል ብዙ ሃሳብ አይተናል ስለዚህ የተፈጠረው ነገር ሁሉ እንድትረዱት እና እውነታውም እንድታውቁት ብለን በተፈጠረው ነገር ውስጣችን እያመመን ቢሆንም ነገሩን በውስጣችን ይዘነው ነበር ። ነገር ግን አሁን የሆነው ሁሉ የተፈጠረው ነገር እንድትረዱት ብለን በሚድያ ልንለቀው ተገደናል ።
እጅግ በጣም አዝናለሁ አሁንም ቢሆን ይሄን ነገር ለምን ሚድያ ላይ እንዳወጣነው ሁሉም ነገር ቭድዮውን አይታችሁ ተረዱት ⤵⤵
አይዞእ እህት በጣም ነው የማዝነው😥
ሆሆሆይፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Brex Habeshawi አብሽር
ያረቢ አይዞሽ ለበጎ ነው እኳንሌላነገርአላረገሽ
አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ
እስኪ የብሬክስ እህቶችን ማየት ወይም ማወቅ የምትፈልጉ🙋♀️
☝️
አኔ ማውቅ አፈልጊለሁ
🙋
እኔም
🤚
አይዞሽ የኔ እህት ያጋጥማል እኮ አይዞሽ በዛ ላይ ነብሰጡር ሁነሽ የኔ ውድ ሁሉንም ያያ ነው ምያውቀው በነብሰጡርነት ግዜ ሁሉም ነገር ይከብዳል አይዞሽ የኔ ደርባባ ደስ ትሉኛላችሁ የቅኑ ብሬክስ ባለቤት ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እንኳን ገፍትሮ አልጣለሽ አላህ ደርሶልሻል መሲየ ብር የትም ይተካል አላህ ስለጠበቀሽ ነው እንኳንም በድንጋጤ አንድ ነገር አልሆንሽ እህት !
እውነት ነው
እውነት ነው
Ewnate egzabhre xabqosali
እውነት ነው
ወላሂ ይሄ ገጠመኝ እኔ ገጦሞኛል
አራት ሴት ሁነን ስራ ፈተን ተቀምጠን
አዷ ጓድኛችን ውጭ ወታ ስተመለስ
ቤቱን ከውስጥ ቆልፈነው ነበርና
ጀረስ ጮኽ ከዛ ማነው ስንል
ጓድኛችን እኔ ነኝ አለች
ከዛ ከፈትነው ከኋላወ
ጥቁር ሰውየ መጠና ሰተት ብሎ ገባ
ከቤት ከዛ አበያዱህን ልበሱ ሾርጣነኝ
አለንና አምጡ ብራቹህን ብሎ
በጥፊ እያስፈራራ ሙጥጥ አርጎ
ከ5000ሺ በላይ ወዞብን ሄዴ
የሚገርመው ደሞ መረመዷኑ
ውስጥ ሱብሀን አላህ
እሰከዛሬ ድረስ ይገርመኛል
ከዛም ቤት ቀየርን ውንድ ከለለበት ቤት ሌባ ይገባል እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹህ
@tiru fkr. yadilen ወላሂ ትዝም አላለን ሴት ሴት ድንጋጤ ድንጋጤ ተመለሶ የሚመጣብን ነበርየሚመስለን
ግን ለምንድን ነው ኡሙ አረፋትን መጠርጠርሽ አስጠላሽን ምትሉት? እሷ መች ይህን አለች? እረ ተው እያስተዋላቹህ አውሩ ሱበሀነላህ!! የልብ አዋቂው አንድ አሏህ ብቻ ነው ሁክም ለመስጠት አትቸኩሉ!! ሁኔታው ያስጠረጥራል ከሁሉም ቤቶች
ተለይቶ የነሱ ብቻ? ደሞ ሌባ ብቻውን አይገባም ሴት መሆናቸውን አውቆ እንጂ! ለማንኛውም ብር ጠፊ ነው በናንተ ላይ ጉዳት አለማድረሱ አልሀምዱሊላህ"
ኡሙ አረፋትን አስቀየምሻት ለምትሉ ግን በደንብ
ስሟት እንድደርሱላት ከደወለችላቸው አንዷ ነች ኡሙዬ
ግን አጋጣሚ ሆኖ ስልክ አልተነሳላትም እናም ኡሙዬንም አላነሳችም ነውጂ ያለቹ ሌላ አይደለም!
መሲ ደሞ እንኳን መጥፎ ነገር ሳይደርስባቹ
ለዚህ ያበቃቹ ፈጣሪን አመስግኝ"! ከዚህም በላይ
ነገር ብዙ አለ። ያንች ባይለው ነው…|
ብቻ ከኡሙ አረፋት ጋር እሚያራርቅ ነገር የለም ፕራክ ሥታደርጓት ራሡ ምርጥ ሠዉ ናት ትግሥቷ ራሡ ማሻ አላህ ነዉ
አብሽሩ ነገሩ ከእኔ አደለም ገና ያልገለፁት አለ
@@EmuArfat ምነው ችግር አለ ደ ውደ
@@EmuArfat እሙዬ አብሽሪ ሰው ብዙ ያወራል እውነቱን አንድ፣አላህ ብቻ ነው እሚያውቀው
🏰🏥⛪🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🏥🏥⛪⛪⛪
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@@EmuArfat አረ እህቴ አትጨነቂ አስለን ሰው ምን አገባው ሚድያላይ ወሬሬሬሬሬሬ ወሬ እጭ እዚህ ላይ ኮሜንት የሚሰጡትን አትስሚ ሰው ያልበላውን ያካል
አይዞሽ መስዬ ዛሬ ጉልበተኛ ነን ብለው ቢያስቡ ነገ አፈር ናቸው ጤና ካለሽ ሰርተሽ ታገኝዋለሽ የሰው ላብ ነገ ምን እንደሚጠብቀው አይታወቅም ፍርዱን ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ ይከው አንችንም እመብርሀን አገላገለችሽ ይከ ላች ትልቅ ደስታ ነው አይዞሽ መሲ
እውነትብለሻል
ብሬክሰ ኤድመሲ ያጋጥማን ሠውየተሠራው ለፈተነነው ሁሉም ነገርየሆነው ለበጎነው ብላችሁ እለፉት በተረፈ እወዳችሁ አለሁ ልጃችሁን እግዚያብሔር አምላክ በሠላም በጤና ያሣድግላችሁ🙏🙏🙏
ማማዬ እንኳንም አንች ምንም ያልሆንሽ ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል
❤🌹
ማሬ እንዳመር
እኔ ግን ካየሁሺ ጀምሮ ፀባይሺ አንድ ነው አልተቀየረብኝም ሠው ምን ላውራ ነው የሚለው አብሺሪ አይዞሺ ለሠው አትጨነቂ ለመጀመራ ጊዜ ኮሜንት ሥሠጥ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን በሠላም ተገላገልሺ የኔ ልዬ
አይዙቺሁ
አወ አንዳንድ ሠወች ነገሮችን በራሣቸው መንገድ ሥለሚያዩ ነው እኔም ባለፈው 2ቾቹ ልጆች ጋ ቪዲወ የሠራችበት ላይ እንዳለ ሥድብ እረ ከኮሮና በላይም ቢያመጣብን ይገባናል
እንኳንደህናመጣህብሬክስ
ይግርማል ኣስፀያፍይ ነግር ስርቅ ምን ያረጋል ኣትድረቁ ያለው ቃል እግዚአብሔር ኣስታውሱ ምክንያቱም ለግዜው እጂ ምንም ጥቅም የለውም
ብሬክስ ሓወይ ኣጀኻ ብዝጠፍአ ኣምላኽ ይምላኣልካ
ፍተና ፀብቅዩ ብኣምላኽካ ጥራይ ታሓጎስ
እስኻ ኣይይበድል እበር ስብ ይበድል ንባዕሉ
ማንም ልነገረው አይችልም ምክናቱም ብሬክስ የት እንደሆና የውቃል ሚድያ ለይ ስላምካተታል ሌባ ከቤት እንጂ ከሩቅ አይመጣም!!
በትክክል
ትክክል
በትክክል
Awo be tkkl brex Ethiopia mehedun siyaq new yemetawu
ትክክክክልል
እኔኮ ግርም የምትሉኝ ምን ተፈጥሮነው ምንሆናችሁነው በዛላይ ወረተኛነሸ የምትሉ ልጆች ናችሁ በቃ የራሣቸው ምክንያት ይኖራቸዋል እናም ተዋቸው
@mihret mihret 🕛
😇😇😇😐😇😇😇😇👻💨
አወን ውነትሽነው ሰውኮ ስራሲያጣ የሚሉት አያጡም ዝበያቸው
Betkkl
ትክክል አዳንድ አሉ ይቅርታና ሙስሊሞች እሙ አርፍት ገና ሙስሊም ስለሆነች ጠበቃ እንቁምላት የሚሉ
መጀመርያ መስዋየ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ማሬ ስለ ተፈጠረዉ ነገር በጣም አዝናለሁ ብሆንም ከሁሉ በላይ ሁለት ትንፋሽ ይዘሽ አንድ ነገር ሳትሆኝ በሰላም በመዉጣትሽ ደሞ በጣም ደስተኛ ነኝ ፤ እኔ ግን አንድ ነገር ማለት የምፈልገዉ ሰዉ ና ብር ምን ያህል እንደ ምለያዩ ማወቅ አለብን ብር ከጠፋ ሰዉ ሰርቶ ያመጣዋል ሰዉ ብጠፋ ግን ምን ያህል ብር ከፍለህ ትመልሰዉ አለህ ፤ ይህ ኩፉ ዘመን እስክያልፍ ያለፋል እና ተመስገን ይበልጣል ፤መስ እህቴ ፤ ብሬክስ ወንድሜ ጀግና የጀግናዉ ልጅ ፤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ሻምቴ ያገራችን ታቦት እድሜ ና ጤና ሰላም ና ፍቅር አብዝቶ ይስጣቹ ከኩፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ አሜን፤ክፉ አይንካቹ ዋናዉ ጤና ብቻ ሰርታቹ ታገኙት አላቹ ለግዜዉ ነዉ እንጅ የሰዉ ላበት ከንቱ ነዉ ፤ የሆነ ሁናል አይመለስም ማዘን አይገባቹሁም የኔ ማሮች አዝማራ ና መስ እህቶቼ በርሁኝ ወንድሜ እወዳቹ አለሁ አይዛቹ ።
እኛ አለንልክ አንተ ስንት ምስኪን ስትረዳ ነበር የኖርከው ምንም ችግር የለውም ጎፈንድ ወይንም አካውንት አስቀምጥልን ምንም ማበረታቻ ወይንም ስጦታ ይገባካል ችግር የለውም ሀሳቤን ምትጋሩ እስቲ
እውነት ለሱ ይህ አይገባውም የስትየድሀ እባ ያበሰ
ወላሂ ለብሬክስ ይህ አይገባውም ነበር. ሳናድዱ
ትክክል አስተዋይ ነሺ
አብሽር
በጣምነውየገረመኝብሬክስየ ያናድዳል ግን እካን ይሣ ደህና ወለደች ወይጉድ አተመለለትክን አይተውአይደል ወይጉድ አተእኮ ጥሩሰውነክ ለተከፉደራሽ አይሀበሻ መቼነው ከተንኮል ነፃምንሆንበት ቀን ይናፍቀኛል እኔኮየገረመኝ ምኝታክላስ የተቀመጠውንብር ሠውነውዴያሣያቸው ግራ ያጋባልአይዞህ ብሬክስዪዪዪዪ
ምንድ ነው ግን እንደዚህ ወሬ ማጣራት በጣም ያስጠላል እርግዝና ያየው ያውቀዋል ያም የመጀመሪያ አይምሮ ነው የሚቆጣጠረ ሰው የሰው ፊት ምን አሳየው መስዬ አይዞሽ እግዚአብሔር እረድቶሻል እንኳን አንድ ነገር አልሆንሽ እናቴ
አይዞሽ መሢየ አይክፋሽ እንኳንም ሠላም የሆናችሁ እስከ ልጅሽ ለማንኛውም በር ሥትከፍቱ በፍጥነት ሣትከፍቱ በተቻላችሁ ማንነቱን ለማወቅ ሞክሩ ባልተቤትሽን በሠላም ይመልስልሽና በአንድ አንድ ያድርግላችሁ
ጉድኮ ነው ብቻ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ለማንኛውም እንኳን ደህና ወለድሽ
አይዞሺ በወጣይተካሺ
ኣይዛሸ ሜሬ ሁሉ ነገር ለበጎ ነዉ💜
በጣም ወላሂ መጋኛና ምቀኛ እበርላይ ነው የሚገጥመው ይባላል እንኳንም እሷ ተረፈች ገንዘብ ሰርታ ታገኛዋለች ወሳጆቹ ግን አይበላላቸው ሚስኪን ለመውለጀዋ ደፋ ቀና ብላ ያስቀመጠችውን መውሰዳቸው ይገርማሉ ደም ይሁንባቸው
መስየ ትንሽ ቢከብድም ብሩ ምንም አይደል አችላይ ችግር ሳይፈጠርብሽ አልሀምዱሊላህ
መሲየየኔቆንጆ፣ልጂሽንምአላህያሳድግልሺ፣ይሄውነውሠውበሚስፈልግሽሠአት፣ይሄውነው፣እደጠበቅሽውአይሆንም፣እባልሽምጋርአላህበሰላምያገናኝሺውዴ፣
አይዞሽ መስዬ አችን እኳን አልጎዳሽ
ዋናው ጤናሽ ነው ብር ተሰርቶ ይገኛል
ስደት ላይ የሰውም ነብስ አጥፍተው ይሰወራሉ እኳን ወጣሽ
እሚገርምንው እግዚአብሄር እንካንአችበስላም ተገላገልሺ።
ለማንኛዉም ዝም ብላችሁ እናተ በምክክር የምትፈቱትን በሚድያ ለምን ታወጣላችሁ
ለወሬ ማሟሟቅ
ስለተጠየቀች ነው መልስ የሰጠች እንዲውም ለኛ አስተማሪ ነው ምን ችግር አለው?????,
የኔ ልዩ ወንዲም. አብሺሪልኝ. ሁሉም ለኸይር ነው
ጠላት ከቅርብ እንጂ ከሩቅ አይመጣም
ሳህ
👍
በትክክል
ሳህ እህት
ትክክል እኔም ደርሶብኛል
እንኳን አንች ደህና ሆንሽ ደህና እመብርሃን በሰላም ገላገለችሽ አንች ብቻ ደህና ሁኚ እግዚአብሔር ከነልጅሽ ሰላምሽን ይጠብቅልን እህታችን አይዞሽ ገንዘብ ይመጣል ገንዘቡን ለበላው ይብላኝለት እግዚአብሔር አለ ሁሉን ማረግ እሚችል እሱ ፍርዱን ይሰጣል እግዚአብሔር ሁሉን ያያል ሁሉን ያውቃል አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሽ ይሁንልሽ 🙏🙏🙏
ትመችኛልሽ ክምንም በላይ ፈጣር ይጣብቅሽ .አይዙሽ ሰው አውር ብሎትል እንድትናድጅ የሰውን ማንነት ስያቁ ዝም ብለው የሚለፍልፍት መሲ ልዩ ልዩ♥♥♥♥
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜ እንኳን በሰላም ወለደችልሕ ሚስትህ ክርስቲያን ተስፍ.አይቆርጥም
አይዞሽ የኔ ውድ ከጎደለን ይልቅ የተሰጠን ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሮቤል ደህና ይሁን ብቻ
አይዞሽ የኔዉድ መሲዬ እግዚአብሔር ላንችያለዉን ይሰጥሻል ምስኪን ሰዉ ምንጊዜም ቢሆን ይፈተናል እግዚአብሔር የሚወደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አይዞሽ ማማዬ ባል ኢትዮጵያ ሲገባ ብዙነገር ይቀያየራል እኔም ብዙነገር አሳልፌያለሁ 😍😍😍👍👍👍👍👍
ውዶቺ በሠው አትፈረዱ እውነቱን የሚያውቅ አላህ ብቻ ነው
አይ መሲ ታዘብኩሺ እሙ አረፋትን የተጠራጠርሻት መሰለብሺ ሀቂቃ ዱሮም የካፊርና የሙስሊም ፍቅር እድሜ የለውም እሙ አረፋትየ አብሺሪ ። መሲም ልቦና ይስጥሺ ታዳ ስንት ሰው ባለበት ሹጋ እሙ አረፋትን ምን አመላጎጠሺ? አጅብ
ደደብ
በትክክክክል ሙናፊቅ ምን ይሰራል ይቺ ደረቅ ነገር ናት አልወዳትም መጣጣ
አናዳኛለችእኔምእሙአረፍሚስኪንሴትነችወላሂ
ልክ ነሽ አላህኮ ነግሩናን የልብ ጓደኛ አድርጋችሁ አትያዟቸው ብሏል እውነቱን አላህ ይወቅ እኛ ግን ዝም ማለት አለብን
አደብ ሰው ላይ መፍርድ ጥሩ አደለም እህቴ
መስየ ያጋጥማል አብሽሪ የኔእህት አይዞሽ ሁሉም ሰው አንድአይደለም መልካም ሰውች አላህ ይስጥሽ ማማየ ለከዳሽ የስራውን ይስጠው ለወደደሽ አላህ ይውደደው ሰውን ማመን ከባድነው ለነገሩ በዚህ ሰአት ከጎንሽ መሆን ሲገባት ወላሂ አዝኘባታለሁ እውነት ካደረገችው😥😥😥😥ብሪክስየ አብሽር ሁሉም ለበጎነው ፈጣሪ ይፈትናል እሮቤልንእና ባለቤትህን አላህይጠብቅልህ በሰላም ያገናኛችሁ ሁሉም ነገር ያልፈል ያስተዛዝባልእጂ!!
አንቺ ትሁት ሴት ነሽ እንደ እራሱ ያስታውቃል እድሜ እና ጤና ከእና ሙሉ ቤተሠብች
ለማንኛውም ምንም አይደል በሠላም ወልደሻል ፈጣሪሽን አመሥግኒ ፀባይሽ ሀሪፍነው የኔማር ሤትልጅ ሠብሠብ ሥትል ነው የኔማር ባለመጋለፈጥሽ ኩሪ ግልፍጥ ሠው ያሥጠላኛል በተርፈ ከሁሉም ጋር ሠላም ፍጠሩ
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ማማዬ በጣም ይከብዳል የኔ ውድ እመቤታችን በስደቷ ታሥብሽ በሽልም ታውጣሽ ውዴ
ሰው ስንቀርብ በመጠኑ እንቀረብ የበዛ ነገር ሁሉ ችግር አለው
ኮምንት ሰጭወች ደም ምን አገባችሁ በግል ሂወት ጣልቃ አትግቡ አይዞሽ መሲ ዋናው ጤና ነው
ልኪ ነኪ
ሚዲያ ላይ የወጠሠ ነገር ግደመ ነው ኮሜት😒
👍👍🇪🇹❤❤👄
ትክክል
ልክነው
መሲዬ የኔውድ እኳን አንች ሰላም ሆንሽ የኔልዩ አይዞሽ ሰው ብዙ ያወራል ብዙ ስም ይሰጣል በማያቀው ነገር እኳን መብርሀን በሰላም ሁለት አደረገችሽ ልጂሽን ያሳድግልሽ እማ ♥♥♥♥♥♥♥
አይዞሽ መሲዬና ብሬ እግዚያብሄር ለመገናኘት አብቅቶአችሁ። ታሪካችሁ ተቀይሮ ለማውራት ያብቃችሁ
እንኳን እናንተ ከህፆኑ ሠላም ሆናቹ ብሩ ምንም አይደል ለኸይር ነው
በመሲም አይፈረስ እሙ አረፍም ስልክ ያላነሳይላት ባጋጣሚ ስለተኛይ ነው ከኮረናው ቡሀላ እሙ አረፍንና መሲን ባድላይ እናያቸዋለን ኢሽአላህ
እሙ አሰፍት ስልክ ያላነሳችዉ አጋጣሚ ሆኖ ይሆናል የመሲ ሆድ ግን በእሙ አረፋት የሻከረ ይመስላል
Eshalahe asitawayi
ትክክል እኔ ተኚቸ ስልክ ሲደወል አላናሳም እንደውም እናደዳላሁ.
መሲየ እንኳን አንች ደህና ሆንሽ የማያልፍ የሚመስለን አልፊ አይዞሽ
ሁሉን አዋቃ እግዚአብሔር ነው አትጠራጠሩ ሰው ልኩት ነው የሚለው ነገር አንች የጠረጠሩሻቸው ሰዎች ላይሆኑ ይችላሉ የላኩት እና እህትለም ሰራ ለሰሩው እሾህ ላጣሩው ይላል ያገራችን ሰው
ፈጣሩ ካንችጋር ይሁን እህት ♥
ስጀምር ስለ አንቺ ምን አገባችሁ የምጠይቁሽ እና መሲዬ እንኳን
እናንተ ሰላም ሆናችሁ ለሰዎቹ
ሁሉንም ነገር መነጋገር የለበትም
ባይ ነኝ እኔ መሲዬ እመብርሃን
ጥላ ከለላ ትሁንልሽ
Yene derbaba ekuan emberhn telklla hunchishe syegftrshe betam betam yasznale leba kruk aymtam yazoshe bir tfiy n lemiy new
Brex ያጋጥማል ግን ከአሁን ቡሀላ ማንም ቢሆን ቤት ሲያንኳኳ ቶሎ መክፈት የለባቼውም ይደውሉላቼው ስልክ ካልተደወለላት በር እንዳትከፈት መልክት አስቀምጥ የኔ የቤቴ ህግ ነው ካልደወልኩ ካልደወሉ ማንም አይከፈት የኛ ቤት
አብሽሪ ማማየ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ከልጅሽና ከሚወዱሽ ጋ
ወይኔ ጉዴ ይሄ ነገር አምጨዉ ዉሰጅዉ የሚባለው ነገር አልቀረም እዴ😁 እንትናን ትጠያለሽ እንትናን ትወጃለሺ በስደትም ይዘነዉ መጣን😂😂😂 ጉድ ኮ ነው ማንኛውም መሲ ዋናው በሰላም መገላገልሺ ነው።
ክክክክ
መሲ ሰው እዳጠረጥሪ ምክንያቱም እዝህ ሀገር ሌባ አለ እኔ ፖሊስ መስለው ገብተው ሁለት ሁነው የቀራቸው የለም አልጋ ቁም ሳጥ ሸንጣ ልብስ እያንዳንድ አራግፈው ብር መሳቢያ ውስጥ ሲያገኙ ይዘው ሄድ ስለዝህ ሰው ልኮቸው ነው አትበይ ያጋጥማል
ትክክል ነዉ
ትክክል መዳምአንዲትልነበርትመህርትኩሉምይየዳሉከፍየምስራአለዉከዛሠዉከመጣማንብለሽጠይቀሽነዉየምትከፍችይሎኝልእኔበጣምአፈራነበርአዉንስቤትናቸዉ
ሳዉዲሌባያለአይመስለኝም
ነበር
አይዙሽ እህቴ ማሬ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ማሬ በትክክል ከሰው ተለዮቶ መቀምጥ ነው አይዙሽ መስይ ልዮ እግዚአብሄር የጠብቅሽ ያወም እሪጎዚ ወነሽ ኤውሉ ማረጌ አነበረባችውም
ስለ ሰው አትሰቢ ልጂሽኝ ፈጣሪ ያሳዲግልሽ ከቤተሠብሽ ጋር ፈጣሪ ይደብልቅሽ 👌👌👌👌ሴት ልጂ ስትገለፍጥ አያምሪባትም ኮስተር ስትል ነው
እንኳን አንች በሰላም ወለድሽ ልጂሽ ከገንዘብ በላይ ነው ባሁኑ ሰአት ቂም ጥሩ አይደለም ይቅር በይ ፍርዱ ከፈጣሪ ነው ለግዜው ነው የሚጠቅማቸው አሁን እየተፀፀቱ ይሆናል
መሲ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ እሱ ብሩን ቢወስደው እግዚአብሄር ደግሞ ከተፃፈልሽ የሀኪሞች ደብዳቤ ነፃ አወጣሽ። የእውነት በጣም ነው የተሰማኝ ምክንያቱም ለብሬክስ ይሄን ነገር መታሰቡ በጣም በጣም በጣም ያናድዳል እመቤቴን ኡፍፍፍፍፍ ግን ፈጣሪ እንደሰው አይደለም። ብሬክስ ለምታደርገው ጥሩ ነገር ሁሉ ከሰዎች ምንም ነገርን እንዳትጠብቅ። አንተ ሰዎችን ለመርዳት እግዚአብሄር መርጦሀልና። ይሄ ደግሞ ከፈጣሪ ካልተፈቀደልህ ብር እንኩዋን ቢኖርህ ጥሩ ነገርን ማድረግ አትችልም ነበር። መሲዬ አይዞሽ ፈጣሪ ከኃላም ከፊትም ሆኖ ይጠብቅሽ ።
የኔ እህት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አትነናደጅ እንኮን አንች ሠላም ሀነንሺ ገንዘብ የሠው ህይወት አይደለም
አብሽሪ መሲ ሰለ ሰዉ አትጨነቂ ሰዉ ኡኮ ምን አደረግሺ ምን ሰዉ ከመዉረት ወደሀለ አይልም ስለዚ አታሰብለት ደርሶበት ያዬዉ የዉቀወል ወናዉ ነገር በሠለም መገለጋልሽ ናዉ
አይዞሽ ምሲ እግዚአብሔር እንኳን አቺንም አተረፈሺ እግዚአብሔር ትልቅ ነው አይዞሽ
ወይኔ አረ በጣም ይገርማል አላህ ይተካልሽ ይተካላቹ ውስጥ አዋቂ ሰው ልኮት ይመስላል
እንጂ በምን አባቱ ያውቃል ቦታውን መስዬ ድንጋጤሽን ይውሰድ
ግን እሙአርፍት ኑጽህ ሰው ናት እሽ ሙስልም ሸር አያቅም መስየ ቅር አይበልሽ
kmuslimm metfo sew ale kekrstiyan metfo sew ale hulum muslim tiru new malet yikebdal lemin bizu metfo areboch alu silezih mewesen yikebdal
Betkkkl Muslim Yesewu Haki Ayserkim
መሲ የኔ ቆንጆ አላህ ሁኔታወችን ያመቻችልሽ እህቴዋ ብሬ ምርጥ ሠው ታጋሽ ሁን
መሲዬ እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ዋናው የእናንተ መተረፍ ነው አይዞሽ❤
መስየይ ኣይዞሽ ሁሉም ያልፊል ብርም ይጥፊ ሰው እየጠፊ ኣደል የኔ እህት እ/ር ካንቺ ጋ ይሁን❤
እና የኔ ቆንጆ ለኔ አደኛ ነሽ የኔ ፀባየ ሰናይ ስለሰው አትጨነቂ ማማት የለመደ ውሀ ያላምጣል ነውና ተረቱ. ስለሰው አትሰቢ. አላህ ልጅሽን ባልሽን እድሜሽን ይባርክልሽ ማሬ ብሩን ሰርተሽ ታፈሪዋለሽ አች ጤና ከሆንሽ ማር. ወድሻለሁ. ፀባይሽ ትኮሪያለሽ እሚሉሽን ተያቸው ዱሮስ ከዝብ ማር አይጠበቅም. እና ማሬ ብዙ ኮሜንት አልወድም ስለምወድሽ ነው አችን የኮመትኩት. አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ውደ በሬክስንም አችንም እወዳችሁ አለሁ ከልቤ
መሲየ አይዞሽ አየሽ ሰይጣን ብፈትንሽ እግዚአብሔር በመልካም አስወለደሽ ያ ደሞ ለሰዉ መልካም ስለ ሆናቹ ተፈተናቹ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነዉ አይዛቹ☦️
በትክክል
በትክክል እግዚአብሔር ካለ ሁሉም ይታለፋል
መሲ የ. አይዞሸ
ትክክክል
እንኲን በሰላም ወለድሽ ብሩ ይተካል መልካም ሰው ምቀኛ አያጣውም ጠላት ከቅርብ ነው የሚመጣ ተጠንቀቂ
እንኳን በስላም መጣሽ መሰዬ አይዛሽ የኔ ማር እግዚአብሔር የስራችውን የስጣችው
መሰዬ እናቴንነት እንዴት ነው
መቼም በላባችሁ አላመጣችሁት የይቱዩብ ብር ነው የቤታችሁን ሚስጥር አደባባይ አታውጡ እኛ የናተ የውሬ መተፈሻ አይደለንም ስታስጠሉ
አሰላሙአለይኩም እህት ወድሞቸ አላህ ይተካሽ እኔንም ዱአ አርጉልኝ ጭቀቴን በደስታ እዲቀይርልኝ
እእህቴዋ wewrwbአላህ ያሠብሽውን ያሣካልሽ የተሻለውን ይተካሽ
ብሬክስየ ጠቆርክሳ አይዞህ አትናደድ ችግርየለዉም ፈጣሪይይላቸዉ
አኳን አቺ በሰላም ተገላገልሽ ዋናው ያቺ መትረፍሽ ነው ለበጎ ነው ፈጣሪን አመስግኜ ያው የራስሽ ሰው ነው ብዙ ግዜ ጠላጥ ያቺ ገንዘብ ልጅሽን ማቀፍሽ ነው ሚዲያም ማስተላለፍ አይጠበቅብሽም ብዙ ፈተና አለ በሰው ላይ ያተረፈሽን አምላክ ዝም ብለሽ አመስግኜ ልጅሽን አርፈሽ ቁጭ ብለሽ አሳድጊ እዳይደክምሽ በቃ ዝም በይ በናትሽ እኛም አንፈልግም እድታወሪ አሰልቺ ነገር ነሽ አረ ንፋሳም ነሽ ከፋይ ልበሺ
ይህ ገጠመኝ እኔም ደርሶብኝ ኛል ህመሙ በጣም ይከብዳል የልጀ መላኪያ ብየ ያስቀመጥኩትን ወስደውብኛል ባሌ ተይዞ አገር ገብቶ ነበር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል ግን እግዛብሄር ይመስገን አልፏል ልጀም ሂዷል እማየጋ ተገናኝቷል ፈጣሪ ይመስገን
አብሽር ሁሉም ያልፍል እህት
I b
50th
Ig#
Foxconn.
Vbot
Irp
አይዞሽ የኔ ማር ሰው ትዳር ሲይዝና ሲወልድ ፈተናው ቡዙ ነው አና በርች
በጣም
ትክክል
መሲየ ይጥፋበት አትሰቤ ዋናው ጤና ነው የኔ ውድ እግዛብሄር ከናተጋር ይሁን እኳን በሰላም ተገላገልሽ ተመስጊን
ስለ ብሩ መጥፋት አዝነናል አብሽር አላህ ይተካሽ ። ነገር ግን ስለ እሙ አረፋ ምን አስቀላበደሽ እንዳልሽው በነፈሰበት አልነፍስም ካልሽ እሙ አረፋም ደህና ነች ተገናኝተን ስለማናውቅ ነው አለቀ ። አላየችኝም ቅብጥሶ
የኔ እህት አይዞሽ ማሬ ገዘብ አላቂ ነው ማሬ ማርየ እንኮን ልጅሽን አልነካብሽ ማሬ በስማም የኔውድ እኔን የኔ ማር እኔ ልጨነቅ ፍቅር እንኮን ልጅሽን አልነካብሸሰ ማሬ ደፍቶ ብጢልሽ ማሬ እ ዋናው እሱ ነው ማሬ አይዞሽ💘💘😭👏👏👏
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
Awo ewnet new mesi ayzoshi ehita
እህቴ ወለተ ኪዳን አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ ዋናው ጤና ነው እህቴ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ብር ስረተሽ የምታገኘው ነው እህቴ ጤናነትን ግን በብር አይገዛም እህቴ አይዞሽ እህቴ በለሽ ብከብድም አይዞሽ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በለቸሁበት ቦታአ ትጠብቅልን
አይዞሽ መሲዬ ዋናው ነገር ሰላም መገላገልሽ ነው
ግን እኮ ግራ ያጋባል ቀጥታ ብሩ ካለበትኝ ማወቁ
ደግሞ ስለ ሰው ዝም በያቸው ያሉ ይበሉ
ትክክል ነሽ እርጉዝ ስንሆን ጫጫታ ግርግር ዋካታ ካለ በጣም ነው የሚጨንቀው
አብሽርየኔቀማም
ቻናሌን ጎብኙ የሶሀቦችን የፍቅር ታሪኮችን ታገኛላቹ
እዚቤት እንዳመር
አብሽሪ መሲየ ሁሉም አልፎል ዋናዉ ያች ሰላም መገልገልሽ ነዉ ገዘብ ምንም አይደል ሲገኝም ሲታጣም ነዉ ዋና የሰዉ ፍቅር ነው ፍቅራችሁን እደበፊቱ ሁኖ እደማይ ተስፋ አለኝ አዳድ ግዜ ያጋጥማል ኢሻ አላህ ኡሙ ሀረፍ ጋርም ትገናኛላችሁ
የተፈጠረው ነገር በጣም ያሳዝናል ብር ብሄድ ብር ይመጣል እኳን አንቺ ደህና ሆነሽ
ግን ሲበዛ አስመሳይ ነሽ በነፈሰበት ነው የምትነፍሺው በዛ ላይ ውሸት አስመሳይ ቲሽ ከመውለድሽ በፊት ሁለት ቀን ምጥ ይዞታል ብለውኝ ደውለውልኝ ሄጄ አይቼታአለሁ አለች ኡሙ አረፋት አንቺ ደሞ አልተገናኘንም ከዜድ ብቻ እደ ተገናኛቹ ነው የተናገርሺው ይህ ውሽት አደል
ከወለድሽ በኋላ ስልክ ስደውል አታነሳም አለች እና ልትመጣም ደውላ ሊሆን ይችላል እዚህ ሀገር የትም ቤት ሲኬድ ስልክ ተደውሎ ነው ሚኬደው ካላነሳሽ ምን ታርግ ወይስ ዝም ብላ ዘው ማለት ነበርባት ካቺው ንግር የብሬክሱ ይሻላል
የሆንሽ ብልጭልጭ በነፈሰበት የምትንፍሺ ነገረ ነሽ ።
Bravo radical thinker ውሸት ከፊትዋ ያስታውቃል ኣብየት ውሸት::ስጀመር የግል ጉዳይ youtube አምጥቶ መዘርገፍ የአፍሽ ስፋት ነው እምያሳየው እማ በይልኝ::
አላህነውየሚቀውስልዝህወጀልአትግቡአላህንፍሩ
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
እነሱ በተናገሩት መሰረት ነው በአፋቸው የወጣው ተተርሰን ነው እጂ ሌላውማ አላህ ነው ሚያውቀው
Ewntshi naw batm yastwkal kafta zm bala basw dubda
የኔ ቆንጆ ገንዘቡን ይውሰደር አይዞሽ አንጀቴን በላሽኝ ለሰው ደሞ አትጨነቂ ሰው ቡዙ ይላል
የኔቆጆ አብሽሪ ሁሉምለበጓነዉ ፈጣሪ የስራዉን ይሰጣቸዉል ስራለሠሪዉ እሾክላጣሪዉ ነዉ ዉዴ😥😥😥
ይቅርታና የናንተቤት ብቻ አይደለም ሳዉድ ሌቦች አሉ እብዙ ሰዉ ቤት ነዉ የሚገቡት ሾርጣ ነን አያሉ ወንድም ቢንወር ይማታሉ ያስፈራራሉ
Tekekel
ሌባውን ማን እንደ ላከው ደግሞ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ማንም ብሆን የተላከም ሆነ ያልተላከ ሌባ ቀጥሮሽ አይመጣም በድንገት ነው ሰው ልኮት ነው አትበይ ፈጣሪ ያውቃል ብላችሁ ዝበሉ
ኧረ ይችን ተያት ፈርዶ ከማዉራት ለፈጣሪ መሥጠትጅ ላላ ዝም ብሎ ወሬነዉ
እሡማ አለው ነገር
@@genitube1438 ክክክክክ
@@rabiarabia1881 አጥንቶና ተልኮ መሆን አለበት ባሏ በሌለበት
@@genitube1438 እንደዛ ነው የሚሆነው እንጅ ገንዘብ የምታስቀምጥበት ቦታ እንዴት ሊያቅ ይችላል
መሲዬ እንኳን ሰላም ተገላገልሽ ዋናው ጤና ነው ገዘብ ሀላፊ ጠፊ ነው እንኳንም እናተን አልጎዳችሁ የሰው ወሬ አትስሚ ሰው እራሱ ያሰበውን ነው የሚያወራ ብሬ አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ወይኔ መሲየ የኔ እህት አይዞሽ .ማር ይገርማል ምን እደምል አላቅም ሰው እደለለ አይቶ እውነት ይህ ተልኮ መሆን አለበት ዋናው .እካን እናተን አድነገር አላርጋችሁ ማር
ውስጤ ነው የተነካው ብቻ ለበጎ ነው አይዟችሁ አሁን ሮቤል ስለተወለደ ደስተኛ ሁኑልኝ ሮቤልም እድግ ይበልላችሁ
መሲዋ ስላምሺይብዛ እህቴ ሁሉምለበጎነው ፍተና የሌለበት ሂወት አያምርም ምክንያቱም ሂወት ፍትህ ነውእምታስተምረው በሂወትሺ ብዙ ነገር ይገጥማል አንዱ የእድሜ ልክ ትምርትይስጥሻል ሌላ ደግሞ ጥንቃቄና ነገሮችንክነገሮችእድትለይ ያደርጋል ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስገን ነገር ሁሉ ለበጎነው እርሱየፍቀደውነውእሚሆነውአይዞሺ
መሱቲ😍😍 አይዞሽ ይሄነገር በኔምላይ ደርሷል ከስድስት ወር በፊት እዴዚሁ ጥቋቁርሮች ናቸው ሁለት ሁነው በቢላ አስጨንቀውን 5ሴቶችነበርን ዘርፈውናል ወርቅ ብር ስልክ ዋናው ነገር በኛላይ መጥፎ ነገር አለመድረሱነው አልሃምዱሊላህ።
😥😥😥
ታዳኮ ደንግጣችሁ እጂ እናተ ቶሎ ብላችሁ ዉጣችሁ የዉጩን ነበር ቆልፍችሁ ፖሊስ መጥራት ነበርባችሁ
መስዪ የኔ የዋህ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሰው ብዙ ያወራል አትስሚያቸው እንኳን አንች ደህና ሆንስሽ ለበጎ ነው
😂😂😳😳😳😳
እኔም የመቀቸው ጎሮቤቶቼ ተዘርፎወል እሷ ገን ተልኮብኝ ነው ትለለች ሌቦች ቀስ በቀስ ነው የምየጠኑት
ግን አሁንም ጥንቃቄ አድርጉ የሚፈጠረዉን ነገር ወደ ሚድያ አታዉጡ ያለችበትን ቦታ ስለሚያዉቁ ጥንቃቄ ያስፈልጋል በተለይ ብሬክስ አንደ ልመጣ ነዉ አንደ ቀረሁ አትበል።
በመቀጠል ሁሉም ለበጎ ነዉ አይዟችሁ
እሙአረ ፉ ናት ያሰርቀቸዉ የሚያቅ ነዉ የጠቆመዉ
@@zaharamuhammad2691 እር ጉድድድድ በምን አወቃችሁ እውነት እሷ ናት እሷ ከሆነች በጣም ይገርማል
@@zaharamuhammad2691እንደ በግምት ንግግር ይቅርብሽ
@@zaharamuhammad2691
እረ ዝብለሽ ሰው አዞልሚ
@@zaharamuhammad2691 ርግጠኛ ሆኖ መናገር ይከብዳል እናት ግን ብሩን መቀበሏን እና ያስቀመጠችበትን ያወቀ ሠዉ ሊሆን ይችላል
አይዞሽ መሲ ፈጣሪይጠብቅሽ ማሬ እንኳን ለነብስሽ ተረፍሽ ጤናካለህ ብርይገኛል አይዞሽ
ሰውን አትኮንኑ እሙአራፋን እንደጠረጠራችሁት ነው እሚለይው እውነትን የሚውቀው እግዛአብሔር ብቻ ነው ለባ እርያድ ሙልቶን
በትክክል
ትክክል
በትክክል
ሣህ
የሰውልጂታድበቱእስካልወጣድረስብዙአታውሩ
በርየ ሥትል ከምር ድሮ በበሬ እህል ሥንወቃ ሥናግድ በርየ እሽሩሩ እያልን በሬዉን በርየ ነበር የምንለዉ ብሬ ማለት ልመጅ በተረፈ ሁሉም የራሡ የሆነ ሚሥጥር አለዉ
በርየ ከከከከከከ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ወይኔ በሳቅ ደህና አስታወሰችሽ
ማያ Tube 😂😂😀😂😀😂😀😀😀😂😂😀😀😀😃😃😃😃😃 እውነትሺን ነው ከምር እኔም ታስቀኛለች👍👍👍ማያ
ክክክክክክክክ ከፈቱኝ ነበር አሳቅሺ ወላሂ
ማያየ ክክክክክክክክክ
አይዟችሁ ለበጎ ነው ሁሉም እንኳን አቺ ሰላም ሆሺ መሥዬ እንኳን በሠላም ተገለገልሺ ሁሉም ለፈጣሪ ተይው
በተፈጠረው ነገር አዝናለሁ ያጋጥማል ከማንም ሰው ጋር ስትገጥሙ ግን በልኩ ሁኑ የሰውን ልክ ሳታውቁ ለመግባባት አትሞክሩ ዋናው ደግሞ እናንተ ምንም የሆናችሁት ነገር የለም ብሩ ችግር የለውም ሰው ጤና ካለው ተሰርቶ ይገኛል
ሌበ ነው ልበል ብሩን ሁሉን አሎሰደውም
@@miserutube7681 ሌባ አያዝንም
አይዞሽ ግን ነፍሰጡር ሰው ማስደንገጥ ነብስ እደገደሉ ነው እሱም ለመዉለድ የተቀመጠ ብር ለብሬክስ ይህ ነገር አይገባዉም
ሀያቲ ለአችነ ለብሪክሥ ይኸ አይገባም ነበር ግን ምንም ማለት አደለም ዋነውነገር ደግጠሺ አንድነገር ታትሆኝ የቀረሺ ውደ አብሺሪ ሁሉም ለበጎነውውደ ደሞ ሠው የሠውን ነገር ሣይረዳ ብዙ ያወራል ምንም ማት አደለም አብሺሪ እህትዋ የኒ የዋህ አች ጥሩነ ግልፁ ሠው ነሺ
አይዞሽ መስዬ ለበጎ ነው እህቴ ምንም አደለም ዋነ ጤነ ነው ውዴ አይዞሽ እማ።
አቺም ባልሽም አስመሣይ ናችሁ ።ደሞኮ የነገረኛነሽ ነገረኛነት ኡም አረፋት መታ አልጠየቀችኝም ትያለሽ በጣም ገራሚ ነሽ ።ይሄን ጊዜ መታ ያልጠየቀችሽ ስልክ ስደውይ ሳታነሳ ስለቀረች በሀላ የመጣች ጊዜ የሆነ ነገር ጣል አድርገሽባት ይሆና ።እና ደሞ ኡሙ አረፋት ስልክ ስላላነሳች በሷም ልታማሀኚም ይሆናል ። ድሮምኮ ታስታውቂያለሽ መሲ አብራቹ ቪዲዮ ስሰሩ ፊትሽ ላይ የሆነ ነገር ይነበብብሻል ። ልገርሽ ኡም አረፋት ምስኪን የዋህ መካሪ ናት ምንም ብትሏት በምንም ብታስቧት የሆዷን አድ አላህና አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ።
እኔ 6500ሪያል እጃዛ ቤት ወስደውብኛል አሁን ግን ወልጄም ልጄንም ላኩ ሁሉም አለፈ አብሹሩ ሰውኮ አይታመንም
እቤት ነው እውጭ
የኔውድ።አልሀምዱሊላ።በይ።የማይነጋ።ጨለማየለምውዴ
እኔ 11 ሺ ተከድቻለሁ
አይዛችሁ
@@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ ayzosh ehtie
እንኳን ስላም ተገላገልሽ መሲ ቆንጆ
ዋናው ነገር ማለፉ ነው
ኮሜንት እምስጡ ልጆች አስታውሉ እንጅ ሽም ነው: : ድግሞ ያጋጥማል: :