ምሽቱን ከቤተመንግስት የተሠማው አስደንጋጭ//የሽመልስ አብዲሳ ከስልጣን መነሳትና ከኦሮሚያ የተሰማው//ለማ መገርሳ በአብይ ላይ ሰይፋቸውን መዘዋል//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 15

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 16 днів тому +2

    ሕዝባዊው ፋኖ ማለት እናት ሐገር ኢትዮጵያን እና እውነተኛውን መከላከያ ደግፎ ሰሜን እዝ በተኛበት በሕወሓት እና በብልፅግና ሸኔ የፖለቲካ መሪዎች ከኢትዮጵያ ሐገር ገንጥሎ ወሳጆች እና በኢትዮጵያ አፍራሾቹ ሲታረድ ወገን ሕዝብ አለህ ብሎ በውድቅት ሌሊት የደረሰለት ሕዝባዊው የአማራ ፋኖ ነበር !!!
    በሰላሙም ዙርያ አብይ አህመድን እና ሽመልስ አብዲሳን ቀድመው እባካችሁ በሰላም እንኑር አትግደሉን ከሐገራችን አታፈናቅሉን ያሉት ሰርቶ አደሮቹ የአማራ ሕዝቦች ነበሩ !!!
    በአለም ላይ አውቆ ሕዝብን ከሕዝብ እና መከላከያውን ከሕዝብ አጋጭቶ በቀጥታ እና በትክክል ሐገርን የሚያፈርስ ጦርነት በኢትዮጵያ ከፍቶ ሕዝብን እና የሐገር መከላከያን እያወጋ ያለ የገዛ ሕዝቡን የከዳ መሪ አብይ አህመድ ነው !!!

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e 17 днів тому

    ድልልልልልልልልል ለአማራ ፡ፋኖዎችችችችችች!!! ❤❤😂😂😂

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 17 днів тому

    ይህ ከሆነሳ ለማ ታዲያ በዓለም ይህንን የማ
    ጋለጥ እድሉ ደህና ነበር ግን አልተጠቀመበትም,የሌሎች ለኢትዮጵያ ሎቢ
    ሳይፈጥሩ.ተኙ.ሁሉም ለስልጣን አይሳካም
    ይህ አገር የመጀመሪያው ሰላም >>1ድነት>>

  • @dmuluneh5539
    @dmuluneh5539 16 днів тому

    Tiru anebabi satehon,,tiru aselekash neh,,ha ha hä

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 16 днів тому

    ዉሼታሚ።

  • @mekonengeda2144
    @mekonengeda2144 16 днів тому

    Dhugaan hin baduu, hin duttu

  • @get2963
    @get2963 17 днів тому

    ቢዞሩ ቢዞሩ በዓለማችን ጓሮ
    የትም አይገኝም እንደ አብይ ደንቆሮ ።
    💚💛❤️✌️ለፋኖ❗️❗️

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 17 днів тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 16 днів тому

    Oromiyaa is not the consern of Amhara racists.What are you talking ?

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 16 днів тому

    እንደዚህ ዉሸት ዜና እያቀረብክ እንደት ሰዉ ይከተልካል።