Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ህይወት ያሰማልን አይ የተክሌ ሊቃውንት ደብረ ሊባኖስ አልብኪ ምሳሌ ውሉደ የኔታ በትረ ማርያም እናንተማ ትለያላቹ እንኳን በምድር በሰማይም እናንተን የሚያክል የለም የኔታ ወንድሜ እንዳለው የተክሌ ስረዮቹን ልቀቁልን በተጨማሪም እንደዚህ አይነት የቤታችሁን ዝማሜ ተሰባስባችሁ ስዘሙ ደስ ስትሉ ሌላም ካለ ልቀቁልን
አሜን እሺ እለቃለሁ ትንሽ ብቻ ጠብቁኝ
እሺ መምህር
የኔታ የተክሌ ዝማሜ ስረዮቹንና ምልክቶቹን ልቁልን ትንሽ ከበድ ይላል እህታዎቹን መለየት ስለከበደን ማለትም ትርከዛው ሳይሆን ግራቀኝ ሲያረግ ኧረ በተክልዬ
ኧረ እንደዛ አይበሉ በእውነት ላለመልቀቅ አስቤ ሳይሆን ጊዜ ላመቻች ብዬ ነው