ዓቢይ ዜማ ያሬድ Abiy Zema Yared
ዓቢይ ዜማ ያሬድ Abiy Zema Yared
  • 477
  • 428 214

Відео

ዕዝል ዕጣነ ሞገር ክፍል ሦስት #ሰጠቀ ኰኵሐ
Переглядів 7794 години тому
ዕዝል ዕጣነ ሞገር ክፍል ሦስት #ሰጠቀ ኰኵሐ
አመ ፲ወ፰ ለጥር ጊዮርጊስ ምልጣን ከነ ሙሉ ሙያው
Переглядів 2424 години тому
አመ ፲ወ፰ ለጥር ጊዮርጊስ ምልጣን ከነ ሙሉ ሙያው
የልደት ማህሌት ከነ #ትርጉሙ#አቋቋም
Переглядів 3,2 тис.7 годин тому
የልደት ማህሌት ከነ #ትርጉሙ#አቋቋም
መዝሙር ዘብርሃን ዝማሜ #በተክሌ
Переглядів 35516 годин тому
መዝሙር ዘብርሃን ዝማሜ #በተክሌ
መዝሙር ዘብርሃን(ዝማሜ ፣ ቁም ፣ መረግድ እና ጽፋት) ዝማሜ በበዓታ እስከ ሰላም ጽፋት
Переглядів 36519 годин тому
መዝሙር ዘብርሃን(ዝማሜ ፣ ቁም ፣ መረግድ እና ጽፋት) ዝማሜ በበዓታ እስከ ሰላም ጽፋት
ዕዝል #ዕጣነ-ሞገር በዜማ ልክ ክፍል ሁለት ለሁሉም ግልጽ በሆነ #ማብራሪያ አመኒ በጊዜ ሞተ ላይ አራትን የሚለው አምስትን ነው የዘር ምንጭ ምሥጢረ ልቡና
Переглядів 56419 годин тому
ዕዝል #ዕጣነ-ሞገር በዜማ ልክ ክፍል ሁለት ለሁሉም ግልጽ በሆነ #ማብራሪያ follow me on Tiktok : tiktok.com/@abiyzematube Telegram : t.me/abiyzemayared #ወረብ #ማህሌት #ያሬዳዊ #ዜማ #ያሬድ #አቋቋም #ተክሌ #በዓታ #ኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን #ትምህርት #ዝማሬ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ
ታህሣሥ 24 በዓለ ተክለ ሃይማኖት የመልክዕ #አቋቋም
Переглядів 1 тис.21 годину тому
ታህሣሥ 24 በዓለ ተክለ ሃይማኖት የመልክዕ #አቋቋም ሆነ በላይ ቤት ያለ ሀሳብ መቆም ይቆማሉ follow me on Tiktok : tiktok.com/@abiyzematube Telegram : t.me/abiyzemayared #ወረብ #ማህሌት #ያሬዳዊ #ዜማ #ያሬድ #አቋቋም #ተክሌ #በዓታ #ኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን #ትምህርት #ዝማሬ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ
የታህሣሥ ቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ ዜማ ዝማሜ ጸናጽል(በላይ ቤት)
Переглядів 77921 годину тому
የታህሣሥ ቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ ዜማ ዝማሜ ጸናጽል(በላይ ቤት) follow me on Tiktok : tiktok.com/@abiyzematube Telegram : t.me/abiyzemayared #ወረብ #ማህሌት #ያሬዳዊ #ዜማ #ያሬድ #አቋቋም #ተክሌ #በዓታ #ኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን #ትምህርት #ዝማሬ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ
ዕዝል ዕጣነ ሞገር በዜማ ልክ
Переглядів 2 тис.День тому
ዕዝል ዕጣነ ሞገር በዜማ ልክ
ወረብ ዘቅዱስ #ገብርኤል ማጠጋጊያ
Переглядів 817День тому
ወረብ ዘቅዱስ #ገብርኤል ማጠጋጊያ follow me on Tiktok : tiktok.com/@abiyzematube Telegram : t.me/abiyzemayared #ወረብ #ማህሌት #ያሬዳዊ #ዜማ #ያሬድ #አቋቋም #ተክሌ #በዓታ #ኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን #ትምህርት #ዝማሬ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ
መዝሙር ዘስብከት #በበዓታ
Переглядів 784День тому
መዝሙር ዘስብከት #በበዓታ follow me on Tiktok : tiktok.com/@abiyzematube Telegram : t.me/abiyzemayared #ወረብ #ማህሌት #ያሬዳዊ #ዜማ #ያሬድ #አቋቋም #ተክሌ #በዓታ #ኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን #ትምህርት #ዝማሬ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ
የስብከት #ማህሌት
Переглядів 1,6 тис.День тому
የስብከት #ማህሌት
ወረብ ዘበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ጒረሮ ፣ ጸናጽል እና #ትርጒም
Переглядів 1,8 тис.14 днів тому
ወረብ ዘበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ጒረሮ ፣ ጸናጽል እና #ትርጒም
አመ ፲ወ፪ ለታህሣሥ ሳሙኤል ወረብ (ዘዞዝ አምባ)
Переглядів 36914 днів тому
አመ ፲ወ፪ ለታህሣሥ ሳሙኤል ወረብ (ዘዞዝ አምባ)
መልክዓ ሳሙኤል በንባብ በዜማ
Переглядів 37314 днів тому
መልክዓ ሳሙኤል በንባብ በዜማ
አመ ፲ወ፪ ለታህሣሥ ሳሙኤል መልክዓ ሳሙኤል #አቋቋም
Переглядів 56214 днів тому
አመ ፲ወ፪ ለታህሣሥ ሳሙኤል መልክዓ ሳሙኤል #አቋቋም
ታህሣሥ ፮ በዓለ ቅድስት አርሴማ የመልክዕ አቋቋም
Переглядів 49214 днів тому
ታህሣሥ ፮ በዓለ ቅድስት አርሴማ የመልክዕ አቋቋም
መልክዓ አርሴማ በንባብ እና በዜማ
Переглядів 25314 днів тому
መልክዓ አርሴማ በንባብ እና በዜማ
መዝሙር ሠርዓ ሰንበተ በበዓታ
Переглядів 95821 день тому
መዝሙር ሠርዓ ሰንበተ በበዓታ
መዝሙር ሠርዓ ሰንበተ ከታህሣሥ ፬ እስከ ፮ በተክሌ #ዝማሜ
Переглядів 90521 день тому
መዝሙር ሠርዓ ሰንበተ ከታህሣሥ ፬ እስከ ፮ በተክሌ #ዝማሜ
የዋዜማ ቅኔ ምሪት ከማንደርደሪያው ጀምሮ በዜማ ልክ
Переглядів 51521 день тому
የዋዜማ ቅኔ ምሪት ከማንደርደሪያው ጀምሮ በዜማ ልክ
ህዳር ፳፬ በደብረ ሊባኖስ ሊቃውንት #ዝማሜ #ምልጣን
Переглядів 40421 день тому
ህዳር ፳፬ በደብረ ሊባኖስ ሊቃውንት #ዝማሜ #ምልጣን
የዋዜማ ቅኔ ምሪት ክፍል አንድ በዜማ ልክ ይህን ይመስላል
Переглядів 77521 день тому
የዋዜማ ቅኔ ምሪት ክፍል አንድ በዜማ ልክ ይህን ይመስላል
አመ ፲ወ፱ ለታህሣሥ ቅዱስ ገብርኤል ወረብ ልዩ በሆነ አዲስ አቀራረብ
Переглядів 1,7 тис.21 день тому
አመ ፲ወ፱ ለታህሣሥ ቅዱስ ገብርኤል ወረብ ልዩ በሆነ አዲስ አቀራረብ
ዕዝል ጉባኤ ቃና በዜማ ልክ ክፍል አንድ የመጀመሪያው ቤት
Переглядів 42721 день тому
ዕዝል ጉባኤ ቃና በዜማ ልክ ክፍል አንድ የመጀመሪያው ቤት
መዝሙር ይቤሉ እስራኤል ከህዳር ፳፯ እስከ ታህሣሥ ፫ ዝማሜ በበዓታ ከ#መዝሙር እስከ #ሰላም ጽፋት
Переглядів 1,3 тис.21 день тому
መዝሙር ይቤሉ እስራኤል ከህዳር ፳፯ እስከ ታህሣሥ ፫ ዝማሜ በበዓታ ከ#መዝሙር እስከ #ሰላም ጽፋት
አመ ፮ ለጥር በዓለ ግዝረተ ኢየሱስ የመልክዕ እና የዚቅ አቋቋም ክፍል ሁለት እና የመጨረሻ ክፍል
Переглядів 11821 день тому
አመ ፮ ለጥር በዓለ ግዝረተ ኢየሱስ የመልክዕ እና የዚቅ አቋቋም ክፍል ሁለት እና የመጨረሻ ክፍል
መልክዓ ኢየሱስ በንባብና #በዜማ የመጨረሻ ክፍል
Переглядів 28428 днів тому
መልክዓ ኢየሱስ በንባብና #በዜማ የመጨረሻ ክፍል
የመልክዓ ኢየሱስ ንባብ እና ዜማ #በአንድነት
Переглядів 391Місяць тому
የመልክዓ ኢየሱስ ንባብ እና ዜማ #በአንድነት

КОМЕНТАРІ

  • @FreshmanandEconomics21
    @FreshmanandEconomics21 49 хвилин тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር በረከትን ያድልልን።

  • @kirub10
    @kirub10 5 годин тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 19 годин тому

    7:16 - ለፅንሰትከ ንባብ 7:36 - ዜማ 8:08 - ቁም 11:21 - መረግድ

  • @nebanebneb8486
    @nebanebneb8486 23 години тому

    ❤❤❤❤❤እንኳን አደረስዎ አባታችን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን።❤❤❤❤

  • @ቤተያሬድZakzak
    @ቤተያሬድZakzak День тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeifuGetahun-z7n
    @SeifuGetahun-z7n День тому

    ይበል ነው ሊቀ ጠበብት

  • @ሐመረጽድቅቲዩብ-Hameretsidk

    👍👍👍

  • @FreshmanandEconomics21
    @FreshmanandEconomics21 День тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማል የኔታ እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @asmamawmelash
    @asmamawmelash День тому

    አንድ እና ሁለትን ክፍል ላኩልን

  • @markos7419
    @markos7419 День тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @liulayele2469
    @liulayele2469 День тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዬኔታ ቀጣዩንም ብለቁልን

  • @YaredMersha-jr8og
    @YaredMersha-jr8og 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhreteabsamuel3670
    @mhreteabsamuel3670 2 дні тому

    Its amazing, በአበይት በዓላት ይቀጥሉበት 🙏🙏🙏🙏

  • @nohtesemay3931
    @nohtesemay3931 2 дні тому

    ርእይዎ ኖሎት 10:59 በጎል ሰከበ 24:49 አንፈርኤፁ ሰብአ ሰገል 50:59

  • @sultanayele1333
    @sultanayele1333 2 дні тому

    Kale Hiywet yasemalin!

  • @SimegnAchenef-y9v
    @SimegnAchenef-y9v 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤

  • @AmanWass
    @AmanWass 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @Bekie2119
    @Bekie2119 2 дні тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @SennnTafseee
    @SennnTafseee 2 дні тому

    የላይ ቤት ልዩነት የለውም ማለት ነው ገለጻ ስላላደረጉ ብዬ ነው።

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 2 дні тому

      የተክለ ሃይማኖት ላይ ቤት የለውም ነው ምንጊዜም ላይ ቤት ነው የምትቆሙት

  • @Bekie2119
    @Bekie2119 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabenKahsu
    @HabenKahsu 2 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግእዝ ልቀቁልን መምህር

  • @HabenKahsu
    @HabenKahsu 2 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @HabenKahsu
    @HabenKahsu 2 дні тому

    ግእዝ እጣነ ሞጎርም ምራት ልቀቅሉን

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 2 дні тому

      ዕዝሉ ሲያልቅ ይቀጥላል

  • @merahikefyalew6776
    @merahikefyalew6776 2 дні тому

    ግሩም ውእቱ ኦ መምህር። ዝማሬ መላእክት ያስምዕከ!

  • @TgyAre
    @TgyAre 2 дні тому

    fkaegna kehonk gn andie tyakie neberegn?

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 2 дні тому

      yichalal

    • @TgyAre
      @TgyAre День тому

      @@Selamu2647 youtube mekfet felgie neberku ena sle youtube shorts endet new mikeflew?

  • @TgyAre
    @TgyAre 2 дні тому

    kale hiwet yasemalgn

  • @AmanWass
    @AmanWass 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @MeseretSolomunMeseretSolomun

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወረብ ከነጸናጽሉ የልደት ብትለቁ ጥሩ ነበር

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 3 дні тому

      አለ እኮ ua-cam.com/video/v6BPEgzp3Vw/v-deo.html

    • @BesufkadTeshome-b3q
      @BesufkadTeshome-b3q 2 дні тому

      ግዕዝ ዕጣነ ሞገር ይስሩልን የኔታ እባኮት

  • @ዲዮሐንስአሳየ
    @ዲዮሐንስአሳየ 3 дні тому

    ዕጣነ ሞገሩን ጨርሱልን ጓጒተናል የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 3 дні тому

    እንኩዋን ለብርሃነ ልደቱ በሠላ አደረሰዎ! በጣም እናመሠግናለን። እንዲህ ዓይነቱ ወቅቱን የዋጀ ትምህርት በየ ዐበይት በዓላት ቢቀጥል ጥሩ ነው።

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 3 дні тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እሺ

    • @kibreabanday1396
      @kibreabanday1396 3 дні тому

      Girum new memhir!!🎉

  • @abrahamayfokru8656
    @abrahamayfokru8656 3 дні тому

    አምላክ ይባርክህ ምኞቴን ነው የፈጸምክልኝ ቤተ ክህነቱም አስቦበት በመጽሐፍ መልክ ቢታተም ለቤተ ክርስቲያኗ እምነቷንና አገልግሎቷን ለተከተዮቿ ያሳዉቃልና የቤተ ክርስቲያኗ የትምህርት ክፍል ቢያስብበት ጥሩ ነው።

  • @FreshmanandEconomics21
    @FreshmanandEconomics21 3 дні тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤናውን ያድልልን። የቅዱሳን አባቶቻችንን በረከትና ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን። አስበ መምህራንን ያድልልን የእውነት በጣም እናመሰግናለን።

  • @gmailumergmaryam
    @gmailumergmaryam 3 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ያጎናጽፎት 😊😊😊

  • @Simretzesilassie
    @Simretzesilassie 3 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !ዚቅ ምልጣን እስመለዓለም ስሩልን 🙏

  • @gmailumergmaryam
    @gmailumergmaryam 3 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር🙏🙏🙏

  • @AbelWorku-q1p
    @AbelWorku-q1p 4 дні тому

    የኔታ የታኅሳስ ተክለ ሃይማኖትን ምልጣን ከነ እደ ስራው ዝማሜ ልቀቁልን በተረፈ በርቱልን አባ ተክለ ሃይማኖት የበረከት እድሜ ይስጦት

  • @SemereYikuno
    @SemereYikuno 5 днів тому

    ሁለተኛ ክፍል ኣልቆየም የነታኒ

  • @SemereYikuno
    @SemereYikuno 5 днів тому

    እንደዚ ኣይነት ማብራርያ ኣይቸም ሰምቸም ኣላቅም በጣም ነው ደስ የሚል ቶሎ ቶሎ ቢለቁልን ደስ ነው የሚለን መምህራችን እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @nah21244
    @nah21244 5 днів тому

    ወረብ ይለቀቅልን የታህሳስ 24ን ከዚህ በፊት ለቅቀው አያውቁም ከነ ጸናጽሉ 🙏

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685 5 днів тому

    ok

  • @nahommuche7474
    @nahommuche7474 6 днів тому

    0:26

  • @YaredMersha-jr8og
    @YaredMersha-jr8og 7 днів тому

    እንደው የኔታ በእውነት እግዚአብሄር ያክብርልን የአገልግሎት እድሜዎትንም ያርዝምልን እና የኔታ እንደው በክፍል በክፍል አድርገው እንደ አሁኑ እስከ ገና ቢጨርሱልን የኔታ ቢያንስ በቀን አንዱን ቤት እራሱ ቢያስጠኑን በቀላሉ እንጨርሳለን🙏🙏🙏

  • @DagneTekle-t7z
    @DagneTekle-t7z 7 днів тому

    የሀይማኖት ብርሃን ናየእውቅት ድንቅ ብርቅዬ አባት የእድሜ ዘመነዎት ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @AbebeKasahun
    @AbebeKasahun 7 днів тому

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኔታ።

  • @AsefaBelay-tt5le
    @AsefaBelay-tt5le 7 днів тому

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ የተነሽንና የሰያፍን እንዲሁም የተጣይንና የወዳቂን ልዩነት ቢአብራሩልን ከይቅርታ ጋር በተረፈ ጊዜው የሚአገኙ ከሆነ ወርኃዊ በአላትን የበአለእግዚእን የእመቤታችን የሚካኤልን መልክእና ዚቅ በጸናጽል ቢለቁልን በጣም ከይቅርታ ጋር ብዙ እውቀት እየሰጡን ስለሆነ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን።

  • @YakobNigus-r1f
    @YakobNigus-r1f 7 днів тому

    ነቃ ይበሉ እንጂ እንዴ

  • @Bekie2119
    @Bekie2119 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temukefe1559
    @temukefe1559 8 днів тому

    መምህር መልካም ነው።ነገር ግን ዋዜማ ፣ ዚቅ፣አንገርጋሪ እና አቡን ቢጨመርበት መልካም ነው።

  • @BiniamYemane-x1l
    @BiniamYemane-x1l 8 днів тому

    አረ የነታ ፈጠራ ኣርጉልን ፈጠራ እኮ ነው የመሰለን

    • @Selamu2647
      @Selamu2647 8 днів тому

      ይሄ አቋቋም ነው ከዚህ ውጪ ሊሆን ካልቻለ ሌላም ቢፈጠር እኮ መለመዱ አይቀርም ዋናው ዜማው መሰለኝ የሚፈለገው በተጨማሪም በመጽሐፍ እያዩ ለማደመጥ ያመች ዘንድ ነው እኔም ብፈጥረው እኮ እርሱ ቤተ ክርስቲያን አይመጣም ካስፈለገህ ግን በቴሌግራም አናግረኝ የምትፈልገውን ያህል እፈጥርልሃለሁ ምክንያቱም ንባብና ዘር እንጂ ምሥጢር አይፈልግምና