🔴የዳዊት ማንነት ታውቋል❗ ከአበቄሌሽ የማይጠበቁ . . .

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 164

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 2 години тому +7

    ዉይ ወድሜ እዉነቱን አዉጣ በጣም ችግር አለባት በገዛ ምላሷ እሰረኛዉን ሳታሰፈታ አቀርም

  • @chalema3123
    @chalema3123 3 години тому +17

    የእኔ ሀሳብ
    1.ህፃኗ ፍትህ ትፈልጋለች
    2. አበቅየለሽ በፍትሕ ስም በልጇ እየነገደች ነው።
    3. አዎት ለፍትሕ ሲል ዝም ቢልም ግፍ ሲበዛበት ወደ ሚዲያ መጧል
    4. ወንድሙ እና የእርሷ ደጋፊዎች አሸናፊ ለመሆን እና አወትን ለማጥላላት ካፈርን አይመልሰን ብለዋን

  • @jagamakelo286
    @jagamakelo286 2 години тому +6

    ፀግሽ በጣም ጥሩ አድማጭና ተንታኝ ነህ በርታ!

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 2 години тому +8

    እኛ ሰይጣኖች አይደለንም የእግዚአቢሔር ልጆች ነን እግዚአቢሔር ይፍረድሽ ~ አይደለንምእኔ የትግራይ ልጅ ነኝ አንድ ሰው ከሞተ በቀብር ካልነበረ አንድ ሰው የሞተ ከተቀበረ በኃላ ለምን ወደ መቃብሩ ሰው ይሄዳል⁉
    ለምን ፍትህ አላልክም ከሆነ በሳአቱ የነበረው ሁኔታ ራሱ ተናገረ ለምን ምክንያቱ ያልረዱት🤔 እኛ የምናውቀው የቅዱሳን በታዎች ሄደን በረከት እንድናገኝ ምቻ ነው✅ እንጂ ወደ መቃብር ❌🤔

    • @FfEw-ob2hk
      @FfEw-ob2hk Годину тому +3

      በትክክል እስዋ ተንኮለኛ ትመስላለች የንግግር ችሎታ አላት እንጂ እዉነት የላትም

    • @SemharSemere-cb4hm
      @SemharSemere-cb4hm Годину тому +1

      lela alama alat tegaru yehen wendimachun agzut ichi gele lewa igzio

  • @belayneshasfaw4213
    @belayneshasfaw4213 2 години тому +5

    እሱ ያለውን ምን ያህል አምነህበን ነው ቃላት የምታነፃፅር

  • @TirhasYimesel
    @TirhasYimesel 59 хвилин тому +1

    ህዝብ ኣይሰደብም ነውር ነው ልቦና ይስጣት ሃዘንዋ ያቅልልላት

  • @filoadam97
    @filoadam97 2 години тому +6

    ስም መቀየርዋ የሆነ ነገር የተደበቀ ነገር አላት ብየ አምናለሁ ስሙ ቢሆን ለምን ብሎ መጠየቁ አናድዳታል እኔ አለቃ ነኝ የፈለኩትን ያርግ ባይ ናት።

  • @BeemnetBayeah
    @BeemnetBayeah 2 години тому +6

    ሴትየዋ የመጨረሻ አታላይ ናት

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 години тому +6

    በሚስቱ መቅናት ልክነው

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 3 години тому +10

    ይህ ነገር ወዴት እደሚሄድ አላቅም ህፃኑዋ ፍትህ ያስፈልጋታል ግን እናት ምንም አላማረችኝም ዉሸት አለበት ግን እግዚአቢሔር ይፍታዉ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Годину тому +4

    ሰምቶ ካለቀሰ እርሙን አወጣ ማለት ነው አረቀ ሂደ አልሂድ ምን ይሁን ለምን በአባታቸው ስም አላስጠራሻቸው ለምን

  • @naturesgift-tr4bl
    @naturesgift-tr4bl 2 години тому +3

    ምናይነት ባለገናት በስመአም መጥፎ ነገር እንዲያደርግ ጥገፋፋዋለች ምላሷ መርዝ ነው ሰውን ታጫርስለች አንደበቷ ያስጠላል

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 2 години тому +5

    ምን አይነት ክብረቢስ ባለጌ ሴት ናት ስንት ጊዜ ነው ምትዋሸው ? ህዝቡስ ይታዘበኛል አትልም ? ምንም ቢሆን የልጆቿ አባትኮ ነው ። የምትናገረው እርስበርስ ይጋጫል ማጭበርበር ይታይባታል አሳማኝ ነጥብ የላትም የርሱን ክፉ በማውራት ነው ማለፍ ምትፈልገው አፍቃሪ ገንዘብ ናት ለትዳር ምንም አይነት ክብር የላትም ። ግፈኛ በልጁ ሞት ልቡ የተሰበረው እንዳይበቃ ተከፍሎት ነው ብላ አፏን ሞልታ ታወራለች ???? ኧረ ምኗ ነውረኛ ናት

  • @SinkeMegersa
    @SinkeMegersa 3 години тому +5

    ስለምወድሸ ልሆንይችላል በሚስቱ የማይቀና የለም

  • @Emamimami
    @Emamimami 2 години тому +3

    መማር አውቃም ይሁን ሳታቅ ጥሩ ነገር አለች ትፈልግሻለች ተብዬ ነው ያገኘዋት አለች ይሄ ማለት በቻይንኛ ብር አሰባስቢልኝ ነው እዚህ ደሞ መጥታ ፍትህ ፈልጌ ነው እንጂ ብር አዋጡልኝ ብያለው ወይ አዬዬ ተይዘሻል አበቁ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 3 години тому +11

    እህቴ አበቅየለሽ እኔ እንደ አንድ ክርስቲያን እህት የምመክርሽ በየሚዲያዉ እየወጣሽ ክብርሽን ባታጭ አረ በእናትሽ እረፊ

  • @wediabegaz
    @wediabegaz 2 години тому +4

    እኔ ምገርመኝ ኣብረው እየኖሩ ካልተመቻት የምያግዛት የምያስተምራት ሁሉም ነገር ካልተመቻት እንዴት ኣብራ ኖረች? ደስ ብልዋት እየኖረች ዛሬ በልጅዋ ሞት ምክንያት ለማይረባ ቤት ብላ ያ ሁሉ ውሸትዋ የእውነት ታሳፍራለች፣ደሞ ባልና ምስት ብዙ መጨቃጨቅ ያለ ነው፣ እውነት ኣንተ ምዛናዊ ሰው ነህ ቀጥልበት፣ ፍትህ ለሀቨን

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 59 хвилин тому +1

    በለው እርሷ ከወንድሙ ጋር እያደረች😢😢😢

  • @ደስታዘውዱ-ፐ6ፀ
    @ደስታዘውዱ-ፐ6ፀ 3 години тому +5

    እኔ አተ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ባጣም ይመችኞል ቀጥልበት እናመሰግናለን❤❤

  • @feru22
    @feru22 2 години тому +2

    Tsegay ተባርክ 🎉🎉🎉

  • @ደስታዘውዱ-ፐ6ፀ
    @ደስታዘውዱ-ፐ6ፀ 3 години тому +12

    ሚድያ የሚወራና የማይወራ ለይታ አታቅም??

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye 2 години тому +3

    ትንሸ ቆይታ አባቷ ደፈራት ሳትል አቀርም

  • @jagamakelo286
    @jagamakelo286 2 години тому +4

    በስራዋ የምትኩራራው እሱ ከፍሎ አስተምሯት አይደለምን ? የገንዘብ ችግር ከሌለባት ለምን መጣላትን መረጠች? አሁን እንኳን መፋታት አልፈልግም እያለ መለያየት ለምን መረጠች ? ስለሚወዳት እኮ የሚቀናው::

  • @NigatuaGetachew
    @NigatuaGetachew 3 години тому +10

    እችን ብሸቅ ሴትዮ ዯኒ እራሱ ምን እየሆነነውክፍት አንተንብሎ ዳኛ

  • @BettyGirma-fm8ef
    @BettyGirma-fm8ef 2 години тому +3

    የኔ ናአቤቀለሺ አብረዉ የፈጠሩት ድራማ ነዉ ዮኔ ለምን የንየህል ስለሶ የሄን ያህል ይዘምራር እራሱም የተናገረዉን ነዉ እንደወንጀል ይደጋግ ማሉ ወንድም ነኝ ባዩም የዉሸት ነዉ እንደዝህ አይነት ወንድም የለም

  • @FathimaUae-cc3mt
    @FathimaUae-cc3mt 2 години тому +4

    በጣም ባለጌ ነሽ ይምታወሯ ነገር ለከት ይኑርሽ እና ወንድ ነው ባልሽ ነው መቂናት የለበትም

  • @SaraKenaw
    @SaraKenaw 27 хвилин тому

    ይች ባልየናት ሁለተኛ ዋልጅ መጣራት አለባት

  • @mercygebre
    @mercygebre 2 години тому +1

    አቤቄለሽ ጀግና ሴት ናት ፍትህ ለሄቨን

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 2 години тому +2

    ሴትየዋ መርዘኛ አፍ ነው ያላት እንኳን ለትዳር ለማንም አትመችም

  • @KelAsr-ky4iy
    @KelAsr-ky4iy Годину тому +1

    Menaynet koshasha nesh lejeshen begenzeb yeshetesh wushetam ahun genzeb setagegn baleshen telashew anchin manem ayagebashem koshash nesh endanchi aynet amhara yelem asafare worada nesh

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 2 години тому +3

    ከበረሐ ጁቡቲ መጥቶ ለምን አልቀበረም የሚትይው እንዃን ከጁቡቲ አዲስ አበባ ወደ መቀሌ ሔዶ የሚቀብር የለም ማንንም አይጠብቁም አያስገድድም ሲቀብሩም በጥዋት ነው ባህል ተቀይራል ወደየስራው ነው ማካበድ የለም ጎንደር ግን ለመርዶዃን ሁለት ወር በሙሉ ለሚመላለሰው ሰው ሁሉ ምግብ ትሰራለህ ቡና ታፈላለህ ስራ ትፈታለህ ልጆች ስራ በመስራት ጥናት አይጠናም አራትና አምስት ኩንታል ጤፍ ነው የሚያልቀው ጎጂ ባህል ነው ትግራይ ከሞተ ሞተ ነው ሞት ብርቅ አይደለም ዘመድ ሁሉ ይረዳል እንጂ ስራ አቁሞ እርም የሚባለው ከሐምሳ አመት በፊት የነበረ ነው እኔ የሁለቱ ባህል ስለማውቅ ነውና አታካብጂ

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 6 хвилин тому

      ደም መመለስ እና የእዝን በሃላችን ጎጂ ነው

  • @adriana3856
    @adriana3856 2 години тому +3

    The most weshytam set of 2024 medalya yasflgatal.

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 2 години тому

    እስካሁን ያቀረብከው በቂ ነው ከዚህ በኋላ ግን ይብቃ አልቧልታ ነው እምንሰማው ሌላ ለነብስም ለስጋም እሚጠቅም ነገር አቅርብልን ካጠፋው ይቅርታ ወዳጀ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 3 години тому +2

    ሴጀመር እስትልጅ በደል ሳይደርሳት😮እታማርም😮ሌሎች😮 ምን እደርገቻችሁ😮ዝም ማትሉ

  • @Alam-h6e
    @Alam-h6e 3 години тому +2

    ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @mercygebre
    @mercygebre 2 години тому +1

    ስለመሽሩፍ ከምታወረ ስለብልግናው ለምን አታወራም

  • @BethelHabtom
    @BethelHabtom 2 години тому +1

    Ebakeh. Tegaye zembel

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 7 хвилин тому

    በጣም እየገረመኝ እና እያሳዘነኝ ያለው ነገር ያቺ ምስኪን ህፃን ልጅ አርፋለች። ፍትህ ፍትህ እየተባለ በሷ ስም ለምን እንደሚነገድ አይገባኝም በቃ ህፃኗን ተዋት ነፍሷ ትረፍበት። አሁን እኮ የህፃኗ ነገር ተረስቶ ስለ ሁለቱ የትዳር ችግር ሆነ እኮ ጭቅጭቁ። በዚያ ላይ ዳኛ እየተባሉ በሁለቱ መሀል እየገቡ የባሰ ክፍተት እና ጥላቻ እንዲፈጠርባቸው እያደረጓቸው ነው።ጭራሽ ነገሩ ወደ ዘር እየዞረ ነው በጣም ይደብራል። ማንም የፈለገውን ቢል እሷን ከእናትነቷ እሱንም ከአባትነቱ የሚፍቀው የለም። ስለዚህ ሁለቱም በተረጋጋ መንፈስ መለያየትም ካለባቸው በህግ በስርዓቱ ለመዳኘት ቢሞክሩ መልካም ነው ባይ ነኝ።

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 2 години тому +1

    አብሸሪ አላህ ከንች ጋራ ያልፋል አበቄለሺ

  • @BethelHabtom
    @BethelHabtom 2 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 3 години тому +2

    እዬው ሰደበቻቸው ኢትዮጲያኒስት በሙሉ አለች 😂😂😂እቺ ወራዳ አማራዬ ሀቀኛ ህዝብ ነው እኔ በግሌ ብዙ ለፊቻለው ለደሜ አማራ አላህ አግዞን የዝችን እርኩስ አመዳም ባልየው አጋለጠ ወድሜ ችግር የለውም አንተ ሚዛናዊ ነክ ችግር የለውም አዲስ ነገር ካመጡ በዩቱብ አምጣው ስራበት ችግር የለውም 🥰🙏

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 3 години тому

      አዎ መርዝ የሆኑትን እንዳንቺ አይነቱን ነው የተናገረችው ። አዎ መርዝ ናችሁ ባለጌ ደሞ አማራ ነኝ ትያለሽ ውሸታም አስመሳይ

  • @mercygebre
    @mercygebre 2 години тому +3

    ትግራይ አብረው ይኖሩ አልነበር ወይ የት ቤት ነው የምትለው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 години тому +2

    የሄቨን እናት እባክሽ ዝም በይ ኢንተርቪው ከሚጠይቅሽ ጋር ሚዲያ ላይ አትውጭ ብዙ ቁስል ስላለብሽ የሚቆጭሽን ንግግር እንዳታደርጊ ዝምታ ትልቅ መልስ ነው እሱ ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርገው ይወድሻል ግን የሚስት አያያዝ የልጅ ፍቅር አልገባውም።።።።።።

    • @sadm678
      @sadm678 Годину тому

      Ewnet new yiwedatal.

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 Годину тому

    Esunim isuanim yehone yemayagibabachew yehone misitir ale debikewinali eyehed metiratu ayikerim

  • @hahu3160
    @hahu3160 2 години тому +1

    እረ ትግራይ ውስጥ በጦርነቱ ለሞቱት ቀን ተዘጋጅቶ ወገባቸውን አስረው ሲያለቅሱ ውለው የለ እንዴ ? ያ ታድያ እርም ማውጣት አደል?

  • @meron-cc9vi
    @meron-cc9vi 3 години тому +3

    I don't agree with you, i am with abklash!!!! Justice for heaven !!!❤❤❤

    • @keres5182
      @keres5182 3 години тому +1

      yeleja abat bitefa erasu edzi menager ayetebekebatem yemideg lej alechi ategeba

    • @Emamimami
      @Emamimami 3 години тому

      ውለጂላት

    • @meron-cc9vi
      @meron-cc9vi 2 години тому +1

      🤧🤧🤧🤧🤧Justice Justice Justice for little heaven❤❤❤❤❤❤❤💞

    • @keres5182
      @keres5182 2 години тому +1

      @@Emamimami ezahu eraseshi hideshi wulejelat mehayem

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 години тому +1

      I don’t get his point. All he doing is spreading hate over this crying woman ewnt egzbhair yekirblen

  • @keres5182
    @keres5182 3 години тому +2

    betam balegi nech betam tesadabi minem behun yleja abat newu bezi dereja lenetnagerewu aye gebam eny minam aletemechenem

  • @dagmawit2028
    @dagmawit2028 2 години тому +1

    Wow betam gobez neh❤

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 2 години тому +1

      Bemnu ye ljtun yetsasachwen eymerte selmyawera new gobze metywe yehch set eko betatefa ekuan sew yemotebate sew nate yawem lje Mendnwe mekotrwe setetuan

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 3 години тому +6

    እንዴ በሚስቱ መቅናት መብቱ ነው😂 አንቺ ባለጌ ከንቱ ሰው

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 3 години тому +1

      ከንቱ አንቺ ነሽ ሂጂና አግቢው

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 3 години тому

      @@seblewongelzeleke-f8l አማራ ከትግሬ ይጋባል ምን ችግር አለው አቤቄለሽም አግብታለች እቺ እበት አጨብጫቢ በአናታቹ ተተከሉ 🤮👎👎👎

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 3 години тому

      ​@@marimasd6628፦ እበት አንቺ ዘለሽ ብሄር ላይ ገብተሽ የምትፈተፍቺ መሃይም የሷ እጣ ይድረስሽ በልጅም በባልም ተፈተኚ በሷ የደረሰ ደርሶ ደረትሽን እየደቃሽ ዋይ በይ ያኔ ይገባሻል ። እድሜሽም አልፎብሽ ከሆነ ጭካኔሽ ልክ የለውም ሰው ከማረድ ወደሁዋላ አትይም የሴት ልጅ ስቃይ ለአንቺ ሙዚቃሽ ነው አሁንም እድሜሽ በስደት ይለቅ

  • @SemharSemere-cb4hm
    @SemharSemere-cb4hm Годину тому

    lijen yedefrebgnal feralew iyalech indet kesuga tetegnalech??

  • @BethelHabtom
    @BethelHabtom 2 години тому

    Tegayeeeeee atemsetljealegnstelsemchalew

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 Годину тому

    እርም የምትይው ነገር እኮ ባህል ነው በዙሪያሽ ያለው ሰው የሚፈጥረው እንጅ ሲጀመር መቃብ ቦታዋ ሂዶ ስላየ ወይም ስላለቀሰ ሃዘኑ አይጨምርም ወይም አይቀንስም :: አንድ ሰው ከሞተ በሃላ በተለይ በመንፈሳዊ ህይወቱ ጠንከር ያለ ከሆነ የሚያስበው የነፍስ ጉደይ ነው እንጂ የስጋው አይሆንም እንጂ ሃዘኑማ ሁሌ ከልብሽ አይወጣም የተለየሽን ሰው ሁሌ እያሰብሽ እንዳለቀሽ ነው ምት ኖሪው:: እና አባት ሁኖ አላዘነም ለማለት ለዛውም በጣም የሚወዳት እንድያውም አንቺ ራስሽ የመሰከርሽው ፌቨን አባትዋን በጣም ትወደው እንደነበረ ነው እና እንድያው እየተናደዳቹ እየመጣቹ ሚስጥራቹሁን በአደባባይ ባታሰጡት መልካም ነው ሚድያ እንደሆነ ገበናን አይሸፍንም ለዛውም እነ ዬኒ ማኛ ለቀረቹ ልጃቹ ብታስብላት መልካም ይመስለኛል ጉዳያቹ በፍርድ ቤት ወይም በሽማግሌ ብታከናውኑት መልካም ይመስለኛል ከሰው ጋጋታ ወጥታቹ ከፈጣሪ ጋር ብታወሩ ጽናቱን ትዕግስቱን ብርታቱን ይሰጣችዋል የዛኔ ሰከን ባለ አንደበት የሚኖራቹ ይመስለኛል ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣቹ ለህጻን ሄቨን ፍትህ🙏

  • @senaitasgodom5504
    @senaitasgodom5504 2 години тому

    Bra joob 👍👍👍

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 2 години тому

    ante erash temama neh. I recommend you guys listen to the original video. the guy didn't even ask justice during the court process. she was alone.

  • @kedeset
    @kedeset 3 години тому +4

    ማንን ማመን ይቻላል አምላክ ይፍታው ዮኒ ማኛው ማማሳይ ወሪኛ ነው ተገለባባጭ

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 3 години тому +1

    Sitastela belgiwa dem yemtinegid

  • @Nati-co3is
    @Nati-co3is 38 хвилин тому

    መቀሌ ትኖር ነበር

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n 3 години тому +2

    ፀጋክፋ የደረሰበት ነው የተናገረችው ምን አድሪጊ የምትላት ከአወት ባሰክ አታርፊም እኔ ትልቅ ሰው ነኝ እበክ እረፋ

    • @HanaTesfaye-z5k
      @HanaTesfaye-z5k 3 години тому

      ይቅርታ ትልቅ ሰው ነኝ ብለዋል ነገር ግን ንግግራ ሁሉየባለጔ ነው ፀጋዬ ምን አረገ እውነታውን ነው ያመጣው።

  • @BethelHabtom
    @BethelHabtom 2 години тому

    Tegayeftumkesuwegenneh

  • @johnwosene6600
    @johnwosene6600 2 години тому

    Ebakachu lemanim yemYitekim akenda bemidia atakiribu sile hitsanua fitih bicha awuru

  • @dagmawit2028
    @dagmawit2028 2 години тому

    Gn ene emlew ymiykh newu yemiyatekah ya alekawan lijiwan defrat yhon

  • @SdsssFddf
    @SdsssFddf 13 хвилин тому

    ይሄ ዩወኒ እሚባል ሠውየ ምን ያጨበጪባል😢

  • @HanaSintayew
    @HanaSintayew Годину тому

    አትፍረድ ይፈረድብሀል

  • @aameretpa6314
    @aameretpa6314 15 хвилин тому

    Manm yalastwalew asregzo yawerdlachewal erasu new yengereg eski asbut seat asregezku blo line linegrat asbut weshet

  • @SemharSemere-cb4hm
    @SemharSemere-cb4hm Годину тому

    yechi sew tenegna adelechim lela alama alat ine mota iwnetachewn new

  • @ኤማትግራዋይ
    @ኤማትግራዋይ Годину тому

    አይ ሔበን መጫወችያ ሆነች

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 5 хвилин тому

    ቁጥር 2 ዋንታያ😅

  • @peace21t525
    @peace21t525 3 години тому

    You are making a business bro...good job....kelibih new gin....zeregna atmeslegnim neber. Ahun sasbew gin zemedih meselegn. I am sorry.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 години тому

      በመሰለኝ ቤት አይገነባው ወዳጄ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Годину тому +1

    ቀልማዳ ለፍላፌይ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 3 години тому +5

    ወንድሜ በነመምህር ግርማ ባለህ ኣቋም ባልስማማህም፡ እዚህ ላይ ያሳየሀው ኣቋምህ ግን ኣደነቁህ፡ ቀጥልበት።

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 3 години тому +1

      የምትጠይውን በቃላት ድንጋይ ስለወገረልሽ ነው ? ለብሄራችሁ አድልታችሁ ስለወረዳችሁባት ተስማማችሁ አይደል ? መምህር ግርማ ይሄን ክፉ መንፈስሽን እንዴት አላወጣልሽም ? ባለጌዎች ሰውየው አለልሽ ሂጂና አግቢው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Годину тому

      @@seblewongelzeleke-f8l በብሄር ያዳላማ ማን እንደሆነ እንተዋወቃለን፡ ይህች ሴት ኣይደለም እንዴ ልጆችዋ የትግሬ ልጆች እንዳይባሉ ብላ ባልዋን ያለብሄሩ ብሄር የሰጠችው፧ ዘረኛ የሆነ ሰው ሁሉም ሰው ዘረኛ ነው የሚመስለው።

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Годину тому

    ሚዲያ ላይ አትዉጣ አላችሁት ምን ያርግ

  • @biniamsolomon45
    @biniamsolomon45 3 години тому +1

    Beka geltse ko new Yoni Magna kegonewa kehone beka leba nesh.ende ahun Yoni Magna birr amlaki endehone defen ye Ethiopia hezeb yakewal lezawm yemayreba ye hezeb na ye Haymanot mnm kebir yelelew.slezi anchi esun ezi yizesh kemetash achberbari nesh.ke gebre aberochesh honesh egnan lela weshet na machberberiya yizesh atemchi anchin mayetem mesmatem anfelegem.

  • @EyerusEshetu-w7x
    @EyerusEshetu-w7x 3 години тому

    kalgebah lemen atewewem

  • @derejetesfa1772
    @derejetesfa1772 18 хвилин тому

    አቤት!!! ትወና

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Годину тому

    አንቺ የልጅሽን እውነት እግዚአብሔር እየተማፀንሽ ከሚዲያ እርቀሽ ቁጭ በይ ለምን በራስሽ በምላስሽ ብዙ የተምታታ ነገር እያወርሻ በስው አትጠይ

  • @Emamimami
    @Emamimami 3 години тому +1

    ናፍቀኸኝ ነበር ብራዘር ጠፋህ ብዬ 😂

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 2 години тому +2

    ባለጊ ነሽ

  • @M-ft6se
    @M-ft6se 3 години тому

    You guys one by one ward explain she can not .

  • @zewdneshregassa2285
    @zewdneshregassa2285 2 години тому

    Ante UA-camr what is your problem???

  • @BethelHabtom
    @BethelHabtom 2 години тому

    Anteyerasgudaye

  • @YeabsiraTefera-t6o
    @YeabsiraTefera-t6o 2 години тому

    minew gn yezch setyo siqay aletay alachu

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye Годину тому

    የኢቲዮጲያ ህዝብ ነዉ ከጎንሸ የቆመዉ ብትሰደቢም አቺ አትሳደቢ

  • @fikirm2162
    @fikirm2162 2 години тому

    I don’t get ur point all u want that woman to be wrong stop. I heard u saying u hv kids please that not expected from someone who hv kids. Leave this woman alone this way that way she is a very heartbroken person.

  • @BerhanuGetamesay
    @BerhanuGetamesay 22 хвилини тому

    ከሷ አንተን በምን ላናግርህ

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 3 години тому

    Baligee.ate lejii siimotii.lasoo atidimii dommaa

  • @AskaleHureso
    @AskaleHureso 20 хвилин тому

    Ate batam balage nek. Lebona yesitik

  • @BethelHabtom
    @BethelHabtom 2 години тому

    Menmyehunmnljeyatechhsetnat

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 22 хвилини тому

    eye yoni mibalw sewuye bemokebt yemzor zeregna new

  • @betselotabebe5612
    @betselotabebe5612 50 хвилин тому +1

    አንተን ማየት እርም ማለት አለብን የሰዉ ከብት

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n 3 години тому +1

    ፀጋ ክፋሉ በዚጉዳ ለምንገባህ ታሳፋራለህ

  • @akliluali9834
    @akliluali9834 Годину тому +2

    እንዴት እንደጠላሁሽ ሞጥሞጣ

  • @mimimelkamu-j7b
    @mimimelkamu-j7b 5 хвилин тому

    ኡፍ አንች ሴት ዝምበይ

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491 Годину тому

    አንተ ግን ምነው እንደዚህ ጠመድካት የባሏስ ጠበቃ እንዴት ለመሆን ቻልክ? ባልየውን አምነህ እሷን ውሸታም ለምን አልካት?

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 3 години тому +9

    አንተ ሚዛናዊ ሰዉ ነህ

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Годину тому

    አይነሽ እኮ ልታባይ ቁመሻል የስራሽን ይስጥሽ

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 2 години тому

    አንተ ደግሞ ለምጣጣ የራሷ አሳብ ይበቃታል

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 3 години тому

    🤮🤮🤮🤮🤮

  • @AlemAdnew
    @AlemAdnew 3 години тому +1

    ወንድሜ ምነው ለሱ ነው የምታግዘው

  • @MohammedAhmed-v1j
    @MohammedAhmed-v1j 3 години тому +1

    ተስፍሽ ቋመጥክ ሽርሙጥናው ትተህ ሀይማኖትህን አርፈህ ስበክ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 години тому +1

      ከሚስትኽ ጋር ስተኛ አላየኸኝ ስለምን ሽርሙጥና ነው የምታወራው?

    • @MohammedAhmed-v1j
      @MohammedAhmed-v1j 3 години тому +1

      @@Tsegayekiflu ሚዲያህ የተከፈተበት አላማ ሀሜት ልታዳምቅ ሳይሆን ኦርቶዶክስን ልሰብክበት መስሎኝ.....ይሄኛውን ለሞጣ እና ለማኛ ተውላቸው......አንተ ተስፋዬ ነህ

    • @mercygebre
      @mercygebre 2 години тому

      ኦሮቶዶክስን እራሱ አይወክልም እንዲህ አይነት ማሰብ የተሳነው ሰው

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 2 години тому

    የሄደበት መንገድ እበቄለሽን ስም የማጥፋት ዘመቻ ነው ልብ በሉ ስለ ጁ እይገደውም ይሄ የልጁን መቃብር ሄዶ ያላየ ቤት ስትቀበል ከነክነው እውንም እቤቄለሽ እሁንም ንፁህ ሴት ናት መብቶዋ ይከበር ሲዝትባት የተቀዳውን ስምተናል::